Ethiopian_muslim_new @allethiopian_muslim Channel on Telegram

Ethiopian_muslim_new

@allethiopian_muslim


ጥያቄ እና መልስ

:- እንጠያየቅ እንወቅ።
:- ያላወቅነውን በነፃነት ዕንጠይቅ።
:- ስለ ዲናችን ታሪክ እንማማር።
:- ሁሉም ነገር በነፃነት።

Group

:- @all_ethiopian_muslim

Add እያደረጋቹ ባረከላሁ ፊኩም።

ስነ-ምግባር ይኑረን።
👇👇👇 Join👇👇👇
https://t.me/all_ethiopian_muslim

Ethiopian Muslim New (Amharic)

የኢትዮጵያ ሙስሊም አስተዳዳሪ ተያይዞ በመጠቀም እንዴት ይበልጥ እንችላለን? አሁን አዎን እና የጥቃቸው ነገርን በማግኘት እንወቅ። ከዚህ ከተማ በድጋሚ በኤል-ኢትዮጵያዊም ሙስሊሙን ስለሚጠቃሙ መግባት እና መጠን ከማድረግ ምንም ያልታወቀ ነገር ሲሆን ትናገር ዘንድ ነው። የአብመኔውና የገላዋይ ቤተሰብ የነበረች ሙስሊም ሊሆን የሚገባ ነው። እዚህ ከዚሽ ከተማ ላይ የሚገኙ ሲጋራ ለሁለት በላይ ያግቡ። ተጨማሪ ከዚሁ አንዱ የመልካም መግባት ለሚያደርጉ ሃሳብ አሉ። የአንዱ ሰው መመዝገብ ለማህበረሰብ ዋና ዘምበሬ ብለው መመዝገብ አለበት ። እየተሞላችሁ እርግጥ አትግዞሩም ነገር ። በምንም እንኳን አያይዞ እና ሰፋም ስለማይቼ ቶተረኛ ለጭፈራ አደረጉት። ከዚሽ በነጻነት እንዴት ካቀረበው እያጋብጣችሁ ፊኩም መክፈታዋን ለማዘጋጀት እና መጽናናታችሁ ከዚህ ለእናንተ ለቴሌግራም መረጃ እንዴት ለማድረግ እና ኅይል ስጦታውን ለማዘጋጀት እና መዘናት ከዚካማቸውን ልዩ ታሪክን እንማማር። የእኛ ከተማ ምንም እውነት እና ነፃነትን ማስተካከል ያልቻለ እና ለእያንዳንዳችሁ ሁሉ ነገርን እና መልስ ማማርበት የሚሆነዉን ያህል ስለእናንተ መጽናናት ለተጎዳንህ ጋር ጥሩልን ልዩ ታሪካዊ ምኞትን እንኳን ለማወቅ እና መጽናናት ቤቱን እና ስለሌሎች ለማሀሳብ እና ለሌላው ሁኔታ ግን ለማድረግ ከተለያዩ አዳሽ ላይ ህደምን እና መጡ። እዚህ በበለጠ ለራሳችሁ በሰዎች ከተማ ያለውን ድምፅ።

Ethiopian_muslim_new

30 Oct, 19:03


ስሞኑን ስለኒቃብ ጉዳይ እየተወራ ተመለከትክ!!

ግን የእህቶች ጉዳይ ሲደብረን እና የሆነ ነገር ሲጉድልብን ትዝ እያለን በምናደርገው እንቅስቃሴ መልስ ይገኛል?

መልስ የሚገኘው ለጉዳዩ በሰጡት ቦታ ልክ ነው።

ከምንም በላይ የእህቶች ሞራል እየጎዳ የሚገኘው ሙስሊሙ እንደተራ ነገር ለጉዳዩ ቦታ አለመስጠቱ ይመስለኛል።

Ethiopian_muslim_new

30 Oct, 18:20


በየ ትምህርት ቤቱ ያላቹ ሙስሊም ወንዶች በሙሉ ለእህቶቻችን መከታ መሆን አለብን 💪👊🫵🤝
ማንም ቀና ብሎ እንዳያያቸው ማንም🙁 አንገታቸውን እንዳያስደፋቸው 😔
ነቃ ደንገጥ ብለህ ጠብቅ 🧐
እህቶቻችንም ክብራቹን በመጠበቅ ተባበሩን

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:44


*እስቲ በዛሬው ጥያቄ ተምሬበታለው የሚል ሰው እኔ ብሎ ይፃፍ📝

*ስራችን ካስደሰታቹ masha allah የሚል ፅሁፍ ጨምሩበት።

*እንደ ተማራቹበት ተስፋችን ነው።

* አድድ (+add) እያደረጋቹ አበረታቱን ባረከላሁ ፊኩም።

*ወሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ።

@allethiopian_muslim
@allethiopian_muslim

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:44


https://t.me/islamic_question_et_answer

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:43


226. ጥያቄ


መልስ:- ሱወይበቱል አስለምያ


👍👍👍

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:33


226. ጥያቄ


* የነብያችንን(ሰ.ዐ.ወ) መወለድ ለአቡ ለሀብ ያበሰረችው ባሪያ ማን ትባላለች???


መልስ:-____"

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:32


225. ጥያቄ


መልስ:- የነብዩላህ ኑህ(ዐ.ሰ)


🤐🤐🤐

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:26


225. ጥያቄ


* የነብያቸው ዳዕዋ ላለማዳመጥ ጆሯቸውን የሚይዙ በምልክት ሲነግራቸው አይናቸውን የሚሸፍኑት የማን ህዝቦች ናቸው??


መልስ:-____

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:25


224. ጥያቄ


መልስ:- ነብዩላህ ኢድሪስ(ዐ.ሰ)


😀😀😀

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:22


❤️ ተሳተፉ እንጂ ከባድ ነው እንዴ???

*ካላወቃቹ ዝም አትበሉ ወላሁ አእለም በሉ እንጂ።

አለህን ፍሩ ፀጥ አትበሉ?????😞

ከከበዳቹ አስታየት ስጡጡ??

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:19


224. ጥያቄ


* አላህ የኮከብ እውቀት እና ስነ ስለፈለግ ያስተማራቸው ነብይ ማን ይባላሉ???


መልስ:-___

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:19


223. ጥያቄ


መልስ:- በ 3 እነሱም:-

1- ተውሂድ ኡሉሂያ
2- ተውሂድ ሩቡቢያ
3- ተውሂድ አስማኡወሲፋት


👍❤️❤️👍

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:14


223. ጥያቄ


* "ተውሂድ" በስንት ይከፈላል እነሱንም ጥቀስ???


መልስ:-____

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:13


222. ጥያቄ


መልስ:- አላህን በብቸኝነት መገዛት (መነጠል)


😊😊😊

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:11


መልስ በስንት ደቂቃ ይሁን

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:07


222. ጥያቄ


* "ተውሒድ" ምን ማለት ነው???


መልስ:-___

Ethiopian_muslim_new

03 Aug, 18:01


🥰አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ🥰

😃ለዛሬ  ያመጣሁላቹ ጥያቄዎች 5 ናቸው እና
ዝግጁ ከሆናቹ 3 : 05 ላይ እንጀምር
ምን ይመስላችኅል???

🤔🤔ዝግጁ ናቹቹቹቹ?????

አድድ(*add) ባረከላሁ ፊኩምምም😊😊😊

@allethiopian_muslim
@all_ethiopian_muslim

Ethiopian_muslim_new

02 Aug, 17:31


አሰላሙ አለይኩም ያጀምአተል ሙስሊሚን

Ethiopian_muslim_new

25 Jul, 07:59


@islamic_fast

Ethiopian_muslim_new

21 Jul, 14:42


አጅር ኦንላይን የቁርአን ማዕከል

በተለያዪ ምክንያቶች ቁርአንን አልቀሩም እንግዲያውስ አጅር የቁርአን ማአከል ባሉበት ሆነው ቁርአንን ሊያስተምረዎ ቤቶ ድረስ መቷል ከርሶ የሚጠበቀው በእጆ ያለውን ሞባይል ብቻ በመጠቀም ቁርአንን ይማሩ


ብቁ እና ልምድ ባላቸው ኡስታዞች  እየሰጠ ይገኛል ።

የሚሰጡት ደርሶች

1 ለጀማሪዎች ቃኢዳ መሰረታዊ የቁርአን አነባበብ

2 የቁርአን ንባብ ከመሰረታዊ የተጅዊድ ትምህርት ጋር ያሰጣል 

3 ቁርአን ሙራጀአ ወይም ምላሽ

4 ቁርአን በተጅዊድ

የቁርዐን ትምህርት አሰጣጥ ሁኔታ

በቴሌግራም ቻናል ሲሆን እያንዳንዱ ተማሪ በቀን አንድ ጊዜ የማሰማት ግደታ አለበት

ወርሀዊ ክፍያ  በኢትዩ በወር 200ብር ብቻ።

ለመመዝገብ

@real_life_is_islam