Ali Amin @aliaminofficial Channel on Telegram

Ali Amin

@aliaminofficial


Ali Amin Official (English)

Are you looking for a channel that provides you with exclusive content from one of the most renowned personalities in the industry? Look no further, because 'Ali Amin Official' is here to cater to all your needs! Ali Amin, the man behind this channel, is a well-known figure with years of experience in various fields such as business, technology, and entertainment. With a strong presence on social media, Ali Amin has garnered a large following who eagerly anticipate his latest updates and insights. This channel serves as a platform for Ali Amin to share his thoughts, ideas, and experiences with his audience, offering valuable information and entertainment. Whether you are interested in entrepreneurship, innovation, or simply want to stay updated on the latest trends, 'Ali Amin Official' has something for everyone. Join us today and become part of a community that values knowledge, inspiration, and success. Subscribe now and embark on a journey of learning and discovery with Ali Amin Official!

Ali Amin

11 Jan, 17:54


ቀጠሯችን እንደተጠበቀ ነው

ዛሬ ምሽት 2:45 ላይ በቴሌግራም ገፃችን ላይ በቀጥታ ስርጭት ስለ ምርትና ምርታማነት እናወራለን።
https://t.me/selesera

በርዕሱ ላይ በቂ የትምህርት ዝግጅትና ሰፊ ልምድ ያለቸውን ዶክተር አብዱልቃድር ወሀብን ጋብዘናል።

ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል ውይይቱን ትመራልናለች።

መልዕክቱን ለሌሎች ያጋሩ፣ ይሳተፉ፣ ይጠቀሙ!

Ali Amin

20 Dec, 10:45


0961656667

Ali Amin

21 Oct, 20:43


ሞትን የምንፈራም ከሆነ፣ የምንፈራው ፍራሽ ላይ ሆነን እንዳይመጣብን ነው።
የህያ ሲንዋር

Ali Amin

21 Oct, 14:46


ውድ የባንካችን ደንበኞች እና የገፃችን ተከታዮች!

ባንካችን የስራ ፈጠራን ለማበረታታት በቅርቡ ሲራራ አዋርድ የተሰኘ ልዩ የስራ ፈጠራ ውድድር በማዘጋጀት ትጉህ የስራ ፈጠራ ክህሎት ባለቤቶች ህልማቸውን እውን የሚያደርጉበትን መድረክ ለማዘጋጀት አስፈላጊውን ዝግጅት በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል። ሲራራ አዋርድ ተደራሽነቱ የሰፋ እንዲሆን እና አካታች ይሆን ዘንድ ተወዳዳሪዎች ለተጨማሪ ውጣ ውረድ ሳይዳረጉ ሃሳባቸውን የሚያቀርቡበትን እድል ለማመቻቸት ሲባል የውድድሩ ምዝገባ እና አጥቃላይ የማጣሪያ መርሃግብር በባንካችን ፌስቡክ ገጽ እንደመሆኑ መጠን  የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች ሲራራ አዋርድን የሚያስተዋውቁ ይዘቶችን በማዘጋጀት በማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲያስተዋውቁ ተጋብዘዋል።

በመሆኑም፣ የማህበራዊ ሚዲያ አንቂዎች በባንካችን የቀረበውን እና ብርቱዎች ህልማቸውን እውን እንዲሆን የተዘጋጀውን ሲራራ አዋርድን  በማስተዋወቅ ሂደት ላይ ላሳያችሁት ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን  ውድድሩ እስከሚዘጋጅበት ጊዜ ድረስ የሚዘጋጁት እያንዳዱ ይዘትቶች (Contents) ከባንካችን የማስታወቂያ ደንቦች እና ደረጃ ጋር የሚጻረር ባልሆነ መልኩ መሆን እንዳለባቸው እያሳሰብን፣ የባንካችንን የማስታወቂያ ደንቦች በጣሰ መልኩ ለሚዘጋጁ ማንኛውም ይዘቶች ባንካችን እውቅና እንደማይሰጥ ለማረጋገጥ እንወዳለን።

#HijraBank #Interest_free_Banking #ifb #siraraaward #disclaimers

Ali Amin

07 Oct, 05:05


https://youtube.com/shorts/pEHDTHaJeR0?si=K95LkO5YsSXXKNl9

Ali Amin

06 Oct, 18:40


የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…
በዱዐ ,እስቲግፋር ,እና አፉ በማለት እንበርታ..


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036
@quran_dusturuna

Ali Amin

04 Sep, 15:21


https://youtu.be/QWwk6O1WD9Q?si=axtggNpQzQ14lbOq

Ali Amin

17 Aug, 14:01


አቶ ሙከሚል በድሩ ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ያደርጉት  ቆይታ ክፍል አንድ!!

📍ቅዳሜ ከመሽቱ 1:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ  ይጠብቁ!

የቢልኮር ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ እንድትከታተሉ አንጋብዛለን!
link 👇👇👇
https://youtube.com/@bilcoret1?si=u2HK01ue1YcDFgEW

Ali Amin

13 Aug, 05:46


ልዩ የዑምራ ፓኬጅ!

Ali Amin

10 Aug, 14:52


ቤተል ላችሁ ወላጆች! 40 ሜትር ላይ!
አፀደ ህፃናት!

Ali Amin

28 Jul, 10:39


ልዩ የቁርዓን ውድድር ከብሩህ ልጆች!
🛍🛍🛍
የክረምቱን ጊዜ በማስመልከት ልጆች ከቁርዓን ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከራቸው ብቻ የሚሸለሙበት የቁርዓን ውድድር እነሆ ብለናል።
🎉🎉🎉🎉🎉
በዚህ በብሩህ ልጆች የቁርዓን ውድድር ላይ መሳተፍ የሚፈልጉ ልጆች እድሜያቸው ከ6⃣ እስከ 1⃣2⃣ ዓመት መሆን የሚኖርባቸው ሲሆን፣ ውድድሩን መወዳደር የሚችሉት በሀገራችን በሚገኙ በተለያዩ መድረሳዎች ላይ ቂርዓታቸውን እየተከታተሉ ያሉ ሊሆን ይገባል።
🎯🎯🎯🎯🎯
የምትልኩት ቪድዩ ድምፁና ምስሉ ጥራት ሊኖረው እንዲሁም በትክክል ተጅዊዱን ጠብቃችሁ ቀርታችሁ ልትልኩት ይገባል። ቪድዮውን በምትቀርፁበት ወቅትም በቁመት ሳይሆን ስልኮቻችሁን ወደ ጎን በማድረግ በሰፊው መሆን ይኖርበታል።
🎁🎁🎁🎁🎁
ቁርዓን ስትቀሩ ከ2 ደቂቃ ያልበለጠውወ ቪድዮ 0902071111 ላይ በቴሌግራም በመላክ የቁርዓን ውድድሩን በመሳተፍ የልዩ ሽልማቱ ባለቤት መሆን ትችላላችሁ።
🚲🚲🚲
መልካም እድል

Ali Amin

15 Jul, 17:10


ከዓሹራእ ጾም ጋር የተያያዙ ዐስር ህግጋት: ‐
❶ የዓሹራ ጾም ያለፈውን ዓመት ኃጢኣት ያስምራል። ይህ ሲባል ተውበት የሚያሻቸውን ከባባድ ኃጢኣት ሳይሆን ቀላል (ሶጛኢር) ኃጢኣቶችን ነው።
❷ ዓሹራን መጾም የተወደደበት ምክንያት አላህ ነቢዩ ሙሳን (ዐለይሂስ‐ሰላም) እና ህዝባቸውን ከፊርዐውን ያዳነበት ቀን መሆኑን በማሰብ አላህን ማመስገን ነው።
❸ የዓሹራ ጾም ደረጃዎች ሦስት ናቸው። በላጩ አስቀድሞ አንድ ቀን ከበስተኋላውም አንድ ቀን በድምሩ ሦስት ቀን መጾም ነው። 
ሁለተኛው ከበስተፊቱ ወይም አንድ ቀን ከበስተኋላው መጾም ነው። በድምሩ ሁለት ቀን መጾም።
ሦስተኛው ሁኔታ እራሱን የዓሹራን ቀን (ሙሐረም 10ን) መጾም ናቸው።
❹ ከበስተፊቱ ወይም/እና ከበስተኋላው አንድ ቀን መጾም የተወደደበት ምክንያት ከአይሁዶች ለመለየት ነው። እነርሱ የዓሹራን ቀን ብቻ ነው የሚጾሙት።
❺ በዓሹራ ቀን ከጾም ውጪ ከሌሎች የዓመቱ ቀናት በተለየ ሁኔታ የተደነገገ ምንም ዓይነት ዒባዳ የለም። ነገርግን ቤተሰብን በሚበላና በሚጠጣ ነገር ማስፋፋት (ማንበሻበሽ) እንደሚወደድ የሚገልፅ ሐዲስ ተዘግቧል። አብዝሃኞቹ ልሂቃንም በሐዲሱ ሠርተዋል። ከዚያ ውጪ ለእለቱ መታጠብ፣ ሽቶ መቀባባት፣ መኳል… ተወዳጅ ነው የሚሉ የቅጥፈት (መውዱዕ) ሐዲሶች ተዘግበዋል። መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
❻ ከረመዳን ወር በኋላ ለጾም የተወደዱ ወራት አሽሁሩል‐ሑሩም (የተከበሩት ወራት) ናቸው። ከነርሱ ደግሞ በላጩ ሙሐረም ነው። ከዚያም ረጀብ፣ ዙል‐ሒጃ፣ ዙል‐ቀዕዳ በተከታታይ ለጾም የተመረጡ ወራት ናቸው። ከአሽሁሩል‐ሑሩም ቀጥሎ ሸዕባን ምርጥ የጾም ወር ነው።
❼ በዓሹራ ቀን ለረመዳን ቀዷ ነይቶ የጾመ ሰው የሁለቱንም ጾሞች ምንዳ ያገኛል። ፈርዱ ከጫንቃው ላይ ይነሳል፤ ሱና የሆነውን የዓሹራን ምንዳ ያገኛል።
❽ የዓሹራን ቀን ከእለቱ የዙህር ወቅት በፊት ባለው ጊዜ ነይቶ መጾም ይቻላል። ይኸውም እንደማንኛውም ሱና ጾም ማለት ነው። በሌሊት ነይቶ ማደር ግዴታ አይደለም። እንደሚታወቀው ፈርድ ጾሞች ግን ለነገ ጾም ከመግሪብ እስከ ፈጅር ባለው ካልተነየተ አይሆንም።
❾ የዓሹራ ጾም ያመለጠው ሰው ቀዷ ቢያወጣው ይወደዳል። የሻፊዒያ መዝሀብ ዐሊሞች መደበኛ ጾሞችን ቀዷ ማውጣት እንደሚወደድ በግልፅ ፅፈዋል።
❿ በመሰረቱ ሴት ባሏ በሀገር እያለ ያለፍቃዱ መጾም አትችልም። ነገርግን በተለይ እንደ ዓሹራ በዓመት አንዴ የሚዘዋወሩ ቀናትን ለመጾም አለመከልከሉ ብቻ ይበቃታል። ስለዚህ በግልፅ መፍቀዱ ወይም ማስፈቀድ አያስፈልጋትም።
አላሁ አዕለም!

ኡስታዝ ተውፊቅ ባህሩ

Ali Amin

08 Jul, 15:40


🕋# የክረምት_ልዩ_የቤተሰብ_የዑምራ_ፓኬጅ
🌴# ከኢስታንቡል_አዲስና_ኦሽን_ትራቭል🌴

🕋ክረምቱን ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን በሁለቱ ቅዱሳን ከተሞች # መካና # መዲና # ከሸህ_ሰኢድ_ሙሃመድ (ቄራ ሰላም መስጅድ ኢማምና ኻጢብ እንዲሁም # ከዑስታዝ_ባህሩ_ዑመር (ፍልውሃ መስጅድ ኢማምና ኻጢብ) ጋር በመሆን ጣፋጭና አስደሳች የኢባዳ ጊዜን እንዲያሳልፉ ኢስታንቡል አዲስና ኦሽን ትራቭሎች ይሄንን # ከሃምሌ_30 እስከ # ነሃሴ_11 በአጠቃላይ ለ 12 ቀናት የሚቆይ የክረምት ልዩ የቤተሰብ ዑምራ ፓኬጅ አዘጋጅተን ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በታላቅ በደስታ ነው።

🗓️#የቆይታ_ጊዜ
👉# ከሃምሌ 30-ነሃሴ 11
👉#8 ቀናት በመካ
👉#4 ቀናት በመዲና

# ፓኬጃችን
👉ቪዛ
👉ሆቴል
👉ትኬት
👉ትራንስፖርት
👉የጉዞ ቦርሳ
👉ከጉዞ በፊት ስልጠና
👉ነፃ የዑምራ አደራረግ መመሪያ እና ተያያዥ ቁሳቁስ
👉ታሪካዊ ቦታዎች ዚያራ እና ጉብኝት

# ለበለጠ_መረጃ
📍# ኢስታንቡል_አዲስ
👉0944-00 00 01
👉0944-00 00 02
🕹️ቦሌ ዲ.ኤች.ገዳ ታወር 2ኛ ፎቅ 205

📍 # ኦሽን_ትራቭል
👉0950-44-44-44
👉0926-90-90-90
🕹️ወሎ ሰፈር ጋራድ ሲቲ ሴንተር

Ali Amin

03 May, 11:16


🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸
‏﷽

‏۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى ‏النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا ‏عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ..
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡

ሰለዋት እናብዛ 📿📿
ሱረቱል ከህፍን እንቅራ  📖📖
መልካም ጁመዓ ይሁንልን 🕋🕌🕋🕌


ወዶ ዘማች የተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ

Join Us on Telegram : https://t.me/+Er4QORXo6EIyMjlk
Follow us on FB, TikTok and YouTube @ WedoZemach
Share Share Share

Ali Amin

11 Mar, 15:22


ተምሳሌታዊ ወጣት በረመዳን 2

በዛሬው የወዶ ዘማች ፕሮግራም የአንጃሻ ኢንሻድ ግሩፕና የወዶ ዘማች ወጣቶች ከከተማ ወጥተው ለየት ያለ ዝግጅትን አሰናድተዋል። በወጣቶቹ ማንነት ገጠመኝና ተዝናኖታዊ ግን ደግሞ ቁም ነገር አዘል ፕሮግራም ውብ ጊዜ ይኖርዎታል። ምሽት 4 ሰዓት ይጠብቁን።

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Ali Amin

08 Mar, 14:05


ዕለተ እሁድ የካቲት 24/2016 በግዙፉ የሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት በተከወነው 27ተኛው ዙር የምርኩዝ መድረክ "የረመዳን ቀለማት 5" ቀርቦ የነበረውን "የረመዳን ስንኞች" የምልሰት ነሺዳዎች ማሽአፕ ነሺዳ ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ በሚንበር ቲቪና በሚንበር ቲቪ የዩቲዩብ ገፅ ይጠብቁን!

ህልም ትጋት ስኬት
ምርኩዝ!

★★★★★
ሚንበር ቲቪን በኢትዮሳት በተሻለ የምስል
ጥራት ለመከታተል👇
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 45000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል
★★★★★

#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Ali Amin

28 Feb, 09:34


ተወዳጁ የምርኩዝ መድረክ የ2016 ረመዳን ወር መግቢያ ላይ ሆነን የእውቀትና የተዝናኖት መድረኩን ይዞ እነሆ ይላል።

ምርኩዝ 25 የረመዳን ቀለማት 4 መድረክ የፊታችን እሑድ የካቲት 24 በሚሊኒየም አዳራሽ በድምቀት ለመከናወን ዝግጅቱ ተጠናቋል።

የመግቢያ ትኬቱን በሁሉም የሂጅራ ባንክ እና የዳሽን ባንክ ቅርንጫፎች እንዲሁም በአሞሌ መተግበሪያ ይግዙ!

መደበኛ - 350
VIP - 1300 ብር ብቻ

ምርኩዝ
ህልም ትጋት ስኬት

#ምርኩዝ #ሂጅራባንክ #ዳሽንባንክ #ሚሊኒየምአዳራሽ #አሞሌ
📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢

Tikkeeta Seensaa Mirkuuz 25 ffaa,  Ramadaana 4ffaa dameewwan Baankii Hijraa hundumatti akkasumas tajaajiloota dijitaalawaatiin fayyadamuun bitadhaa!!

Gatii Seensaa qarshii 350 qofa
VIP: qarshii 1,300

#merkuz #hijrabank #dashen #amole #hijradigital

Ali Amin

13 Feb, 16:48


https://youtu.be/uUMotyOwndk?si=FTLWfU1kHu3WCJWh

Ali Amin

11 Feb, 08:55


Channel photo updated

8,281

subscribers

568

photos

49

videos