አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

@akoethiopia

አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

10 May, 11:39

ለአኮ ቁርጥ ሁለት ተማሪዎች በሙሉ አዲስ ክላስ የሚጀመረው አርብ 04/09/2015 ስለሆነ በመረጣችሁተ ፈረቃ ገብታችው ክላስ እንድትጀምሩ እናሳስባለን፡፡

አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

10 Nov, 10:10

ለአኮ ቁጥር ሁለት ተማሪዎች በሙሉ በሁሉም ካታጎሪ 4ኛ ዙር የክፍል ትምህርት የሚጀመረው 12/03/2015 ስለሆነ በመረጣችሁት ፈረቃ እንድትመጡ እናሳስባለን ት/ቤቱ

አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

03 Nov, 11:37

ለአኮ ቁጥር ሁለት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ 3ኛ ዙር የክላስ ትምህርት ስላለቀ ቀሪ ክፍያችሁን በመክፈል ቀጣይ የተግባር ስልጠና እንድትጀምሩ እናሳስባለን ት/ቤቱ

አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

06 Oct, 11:39

ለአኮ የአሽከርካሪ ተማሪዎች በሙሉ የክላስ ትምህርት 30/01/2015 ስለሚጀመር በመረጣችሁት ፈረቃ መታችሁ እንድትጀምሩ እናሳስባለን

አኮ መንጃ ፍቃድ ማሰልጠኛ AKO DRIVING LICENSE TRAINING INSTITUTE 0112-73-79-00

19 Sep, 08:31

የአኮ ቁጥር ሁለት የአሽከርካዎች ማሰልጠኛ ተማሪዎች በሙሉ የሁለተኛ ዙር የንድፈ ሀሳብ ስልጠና ስላለቀ ያለባችሁን ቀሪ ክፍያ በመክፈል ወደ መስክ ስልጠና እንዲትሄዱ እናሳስባለን