أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي @abumahiasselefi Channel on Telegram

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

@abumahiasselefi


ለውድ የዚ ቻናል ኣባላት የተዘጋጀ👇👇
🌹የተለያዩ አጫጭር የሆኑ ዱሩሶችን📖📖
🌹አዳዲስ ዜናወችን
🌹ዳዕዋወች🔔🔔💡
🌹ኢስላማዊ ትምህርቶች
🌹እና ወርቃማ ምክሮች
የተለያዩ ፋኢዳና
🌹 ፅሁፎችን pdf ያገኛሉ 🌷🌷
ሀሳብ አስተያየት ካለወዎት በቦት ሀሳብ መስጫ ላይ ይስጡን !!

አቦረ ማህዌን ኣሰለፊ (Amharic)

የእርስዎን እና ሌላ ሰውን ዝም ወይስ የሚሰማችሁውን አገልግሎት የተለያዩ አጫጭር የሆነ ዱሩሶችን ላይ፣ አዳዲስ መረጃዎችን፣ የዜናዎችንና የእንግዲሞችን ዳዕዋዎችን ማህበረሰብን እና ዜናዎችን በተቀረው ፋይልና ያካትቡ። በዚህ እርስዎ ያለ የኢስላማዊ ትምህርቶችና ወርቃማ ምክሮች በቅርብ ዘጋጅልሽንም፣ በመጨረሻዎ ውስጥ የሚታክልን ፅሁፎችን pdf አዘንብ። ለእናትዎ እና ወንዶችዎ ያለበት ሀሳብ አስተያየት ካለወዎት በቦት ሀሳብ መስጫ ላይ ይስጡን! ለተጨባሪ መረጃ ተመልከቱ።

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

21 Nov, 12:00


መልስ ለማያስፈልገው አካል መልስ አልሠጥም !!
----------------------------------------------------------
🔸 👉 አንዳንድ በደመ ነፍስ የሚናገሩ ስሜታቸውን ለማርካትና ውስጣቸው የታጨቀውን የጥላቻ መንፈስ በአንተ ላይ ሊደነፉብህ ይችላሉ :: ለእነዚህ አካላቶች እነሡ ተናገሩ ብለህ መልስ የምትሠጣቸው ከሆነ ውሻ በጮኸኸብህ ቁጥር ድንጋይ መወርወር ነው የሚሆንብህ !!

🔸 👉 ነጥብን በመረጃ እየመዘዘ ለሚናገር እንጂ የውሻ ጩኸትን ለሚያሠማ አካል መልስ አንሠጥም :: መልስ የማንሠጥበትም ምክንያት ለእነሡ ጩኸት መልስ አጥተን ሳይሆን ጩኸታቸው የውሻ ጩኸት ስለሆነ ብቻ ነው !!

🔸 👉 እነዚህን አካላቶች ስመለከታቸውና ሳያቸው የአብደላህ ኢብኑ ሠላም ታሪክ ትዝ ይለኛል ::

🔸 👉 አብደላህ ኢብኑ ሠላም አይሁዶች ጋር በነበረ ጊዜ ታላቅ የታላቃቸው ልጅ አለቃቸው የአለቃቸው ልጅ ጀግና የጀግናቸው ልጅ ነበር ነገር ግን አብደላህ ብኑ ሠላም ወደ ኢስልምና ሲቀላቀል ወራዳ የወራዳ ልጅ ፈሪ የፈሪ ልጅ አድርገው ሳሉት ::

🔸 👉 እነዚህም አንተ ስትቃረናቸው ለቂጥ ጃሂል እና የመሳሰሉትን ነገሮች ይሉሃል :: እነሡን ስታወድሳቸውና ከፍ ደግሞ ጀግና ጎበዝ ጠንካራ ያደርጉሃል ::

🔸 👉 ትናንትና ለቂጥ ተብሊግ የወረዳ ሲሉት የነበረን አካል ዛሬ ከፍ ለማድረግ ሲጣጣሩ ስትመለከት በጣም ትገረማለህ !! ለእንደነዚህ አይነቶቹ መልስ መስጠት ለውሻ ድንጋይ እንደመወርወር ስለሆነ መልስ አንሠጥም !!

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 14:29


Live stream finished (28 minutes)

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 14:08












أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 14:07


ገባ ገባ በሉ ልጀመር ነዉ

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 14:05


እንጀምር ወይስ ትንሽ እንጠብቃቸው !!

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 14:00


Live stream started

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 12:34


🔸 👉 ዛሬ በአላህ ፍቃድ القواعد الأربع شرح አለን !!

በኢትዮ ሠአት አቆጣጠር 11:00 እንጀምራለን !!
ለቀጥታ ስርጭት
------------------------

https://t.me/Abumahiasselefi

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 10:06


🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi/5761

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

19 Nov, 09:24


#አድስ_አድስ_አድስ
---------------------------


فاليبلغ الشاهد الغائب


ማንኛውም ይህ የተውበት ና የማስተካከያ ፅሁፍ የደረሠው አካል ላልደረሳቸው አድርሡልኝ !!

ከላይ በሳጥኑ ውስጥ እንደምትመለከቱት ወንድም አወል ጀሜን ሙርጂዕ የሚልን ሁክም ሠጥቻለሁ !!

ከዚህ ከሠጠሁት ሁክም ወደ አላህ ተመላሽ መሆኔን በመግለፅ እኔ ወንድም አወልን ሙርጂዕ ስለው ማክፈርን አስቤ አይደለም ነገር ግን በኡዙር ቢል ጀህል ምክንያት የሚመጣ ኢርጃዕ የኩፍር ስለሆነና ግልፅ የሆነ ሁክም ስለሆነ ወደ አላህ የተመለስኩኝ መሆኑን እገልፃለሁ !!!


አንዲን አካል በኡዙር ቢል ጀህል ነጥብ ሙርጂዕ ለማለት በመጀመሪያ ሁጃ መቆም እንዳለበት እምነቴ ነው

አንድን ሠው ጃሂል ሆኖ በሽርከል አክበር ላይ በመውደቁ ኡዙር ይሠጠዋል የሚሉ አካላቶች ሁጃ ሳይቆምባቸው እንደማይከፈሩ እምነቴ ነው !!


ይህንን ፅሁፍ ለአወል ጀሜ አድርሡልኝ !!

አቡ ማሂ አብደልከሪም

🔸 👉 https://t.me/Abumahiasselefi

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 18:53


የእሁድ ሙሐደራ ከመስጅድ አል_አቅሷ
🔺👌👌👌🔺👌👌👌🔺

👌 ፈጣሪያችንን ከፈራን ትልቅ ደረጃ እናገኛለን እናድጋለን....❗️

ጠንክር መስመርህን አስተካክል በያዝከው ፅና ይሳካልካልናል አብሽሩ ...

በወንድም አቡ ኒብራስ
وفقه الله تعالى ...


ርዝመት 33:45 ደቂቃ ብቻ
----------⭕️-----⭕️----------


⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

-----
⭕️https://t.me/AbuNamuse/6827

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 14:26


🔸 👉 አንጀት የሚገባ ምክር

በሸይኻችን አቡ ኒብራስ አላህ ይጠብቅልን !!

https://t.me/AbuNamuse

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 14:19


ሚወት ክፈቱ ኡስታዝ

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 14:18


🔸 👉 ወደ ቻናሏ ለመቀላቀል ---
---------------------------------------------


https://t.me/Abumahiasselefi

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 13:40


በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
---------------------------------------

🔸 👉 https://t.me/AbuNamuse

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

17 Nov, 13:31


👌أخونا أبو أمة الله نصر الدين...

----

👉እሰሰይ ወንድሞች እንድህ ዒድ አስመስሉልን...❗️❗️❗️❗️

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

16 Nov, 06:56


🔸 👉 ወደ ቻናሏ ለመቀላቀል !!
--------------------------------------------


https://t.me/Abumahiasselefi
--------------------------------------------------


https://t.me/Al_Menjeniq
--------------------------------------------

أبـُـــــــــو مـــَـــاحــِــــي الـــــسَــــــلَــــفــــــي الأثـــــــــري الحــبــشــي

15 Nov, 14:42


Live stream finished (48 minutes)

4,424

subscribers

729

photos

171

videos