ቀለሜ @keleme_2014 Channel on Telegram

ቀለሜ

@keleme_2014


ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።


📚 ለ መወያየት
@arbaminch_2016

ቀለሜ (Amharic)

ቀለሜ ለቀለም አድራሻ እና መግቢ መረጃዎች እንዲሁም የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ አፕልኬሽን ነው። ለመቀላቀል፣ እና ለመወያየት እንዲሁም በመከታተል የተሰጡ ሰሞኑን ተጠቃሚዎችን በሚያስገቡበት የትምህርት ቦታዎች መንገድ ነው። በቃላት ሰዎችን የሚዘጋጁበት የትምህርት ፋይል አፕልኬሽን በማሻሻል በሚሆኑት ቀለም በመፅሀፍ ወይም በየቀኑ መድረሳቸውን ያጣራሉ። በተጨማሪም ዝርዝሪ የትምህርት መግቢያ ስለሆኑና ለበቀል ለሚመጣው ቀለሜ ምን ይመልከቱ? በመጽሐፍ ቅዱስ ሆነችል ምን እንደሆነ፣ ትምህርታዊ ቁሳቁሶችን እና መግቢ መረጃዎችን አግባራትና ወደጉባኤ ዘር አላቸው። ቀለም አፕልኬሽን ከሰፍሪ አፕልኬሽን ዳይሬክቶች እና ሌሎች አፕልኬሽንም ገንዘብ ባለስልጣኑን ለመጠቀም ተላክተዋል። እናም ያለው ከፍተኛ የትምህርት አፕልኬሽን ነው።

ቀለሜ

04 Dec, 08:30


ይገምቱ ይሸለሙ‼️

ዛሬ Arsenal ከ Manchester United የሚያረጉትን አጓጊ ጨዋታ ውጤቱን በትክክል ለሚገምቱ 3 ሰዎች  የካርድ ሽልማት ተዘጋጅቷል።

አሸናፊዎች ቀድመው ከገመቱት ውስጥ  የሚመረጡ ሲሆን ከ1-3 በትክክል ለገመቱ እያንዳንዳቸው  የካርድ ሽልማት ይሸለማሉ። ግምታቹን በ Comment መስጫው ያስቀምጡ።

ማስጠንቀቂያ❗️

Comment Edit ማረግ እና በተደጋጋሚ መገመት አይቻልም።

ቀለሜ

04 Nov, 16:54


#ARBAMINCH_UNIVERSITY
ስለ የትኛው ግቢ መረጃ ማወቅ ትፈታላችሁ?

ARBA MINCH FRESH 2016 NEW GROUP JOIN 👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 @arbaminch_2016

join and share🙏🙏
👇👇👇👇
® SHARE ® SHARE
╔════════════╗
JOIN: @keleme_2014
JOIN: @keleme_2014
╚════════════╝

ቀለሜ

15 Jul, 14:17


Share and Earn Rewards with Ably! https://t.me/AblyBot?start=964525105

ቀለሜ

27 Jun, 13:12


https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId964525105
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

እስካሁን ያልጀመራቹ ተሸወዳቹ
ጊዜው ገና ነው ጀምሩ  🙌🙌🙌

ቀለሜ

20 Jun, 22:06


#ExitExam

ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከአርብ ሰኔ 14/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል።

በኦንላይን ለሦስተኛ ጊዜ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናው፤ በድጋሜ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞችም ይሰጣል፡፡

@keleme_2014
Via #tikvahuniversity

ቀለሜ

20 Jun, 10:57


በክርቡ List ይደረጋል በደንብ አድርጋቹ ስሩ ያልጀመራቹ አሁን ጀምሩ ።

https://t.me/metaland_bot/click?startapp=964525105

Earn with the Memecoins team and become a co-owner of Memeverse.
💸  5k Coins as a first-time gift
🔥  50k Coins if you have Telegram Premium

ቀለሜ

18 Jun, 05:55


https://t.me/BBQcoin_bot/BBQcoin?startapp=rp_9000019_964525105
🎁  25k BBQcoin as a first-time gift
🎁🎁🎁  50k BBQcoin if you have Telegram Premium
💎 Your referrals join the Squad successfully additional 25k BBQCoin

ይሄን መስራት ላልጀመራቹ ፍጠኑ አሁን ጀምሩ

ቀለሜ

15 Jun, 21:09


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ  ቤተሰቦቻችን እንኳን ለኢድ አል‐አድሀ በዓል አደረሳችሁ!
በአሉ የሰለም የፍቅር ያድርግላችሁ 🤲

መልካም በዓል!

ቀለሜ

07 Jun, 10:39


https://t.me/dotcoin_bot?start=r_964525105
🏆+1.5k Dotcoins as a first-time bonus
💎+30k Dotcoins if you have Telegram Premium

አዲስ የጀመረ ኮይን መስሪያ ነው ቀድማቹ ጀምሩ
እንዳትሸወዱ ይከፍላል ☑️🙌🙌🙌😲😲

ቀለሜ

07 Jun, 08:33


t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_omzFgvZbzg
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟


አሪፋ online ገንዘብ መስሪያ ነው ገብታቹ ስሩ ይመቻቹ ።

ቀለሜ

06 Jun, 13:31


#Update

በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Note:

ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል።

ቀለሜ

05 Jun, 14:54


ቀለሜ pinned «https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId964525105 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸  2k Coins as a first-time gift 🔥  25k Coins if you have Telegram Premium እስካሁን ያልጀመራቹ ተሸወዳቹ ጊዜው ገና ነው ጀምሩ  🙌🙌🙌»

ቀለሜ

05 Jun, 14:05


https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId964525105
Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
💸  2k Coins as a first-time gift
🔥  25k Coins if you have Telegram Premium

እስካሁን ያልጀመራቹ ተሸወዳቹ
ጊዜው ገና ነው ጀምሩ  🙌🙌🙌

ቀለሜ

27 May, 11:05


https://t.me/Cryptouppeoplebot?start=964525105

አሪፉ ገንዘብ የሚሰራበት bot ነው ይፍጠኑ ይስሩ ።

ቀለሜ

24 May, 06:59


https://moneyeasilyorq.buzz/86259574145401

አሪፊ online ገንዘብ መስሪያ ነው ።

200 $ ከሰራቹ ማውጣት ትችላላቹ ይፋጠኑ ይፋጠኑ 🙌

ቀለሜ

23 May, 21:52


https://moneyeasilyorq.buzz/86259574145401

አሪፊ online ገንዘብ መስሪያ ነው ።

200 $ ከሰራቹ ማውጣት ትችላላቹ ይፋጠኑ ይፋጠኑ 🙌

ቀለሜ

23 May, 12:03


https://t.me/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId964525105

አሪፊ online ገንዘብ መስሪያ ነው ።

እየሰራቹ ሚፈጠረው አይታወቅም 🙌

ቀለሜ

23 May, 11:55


t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_omzFgvZbzg
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟


አሪፋ online ገንዘብ መስሪያ ነው ገብታቹ ስሩ ይመቻቹ ።

ቀለሜ

15 May, 17:21


የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው።

ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታና ግብዓት በማሟላት ሒደት ላይ የቆየው ሆስፒታሉ፤ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መሥጠት ይጀምራል፡፡

ተቋሙ "አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል" በሚል ስያሜ እንዲጠራ መወሰኑም ታውቋል፡፡

ሆስፒታሉ 600 የህሙማን አልጋዎች እና የተለያዩ ዘመናዊ የህክምና ግብዓቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን ከሰባት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡

@keleme_2014
@keleme_2014

#tikvahuniversity

ቀለሜ

12 May, 06:05


መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልን!

በኮሜንት ላይ ሁላችሁም የእናታችሁን ስም
እየገለፃቹ መልካም ምኞት ተመኙ❤️

@keleme_2014
@keleme_2014

ቀለሜ

11 May, 17:15


#Update

2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መርሐግብር ይፋ ሆኗል፡፡

መርሐግብሩ ከትግራይ ክልል ውጪ በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች በወረቀት እና በበይነ መረብ ፈተናውን ለሚወስዱ ተፈታኞች እንደሚያገለግል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች፤ ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል።

(መርሐግብሩ ከላይ ተያይዟል።)
@kealemb0okstore

ቀለሜ

10 May, 10:50


Hey TapSwap players 👋, don't forget to keep tapping!
While the opportunity is here, seize it and make the most of every tap! 💪💰
Join it guys I am sure you will not regret 👍👍👍👍
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_5193477191
🎁 +2.5k Shares as a first-time gift