ሀልዎት Halwot Family @halwotiworship Channel on Telegram

ሀልዎት Halwot Family

@halwotiworship


ሀልዎት Halwot Family (Amharic)

ሀልዎት Halwot Family በአማርኛ ቋንቋ ከማይታወቅ የሚከተለው ብዙ ሀልዎት መረጃ ያለው ታሪኩ ነው። ይህ ታሪኩ halwotiworship ተግባር በእንግሊዝኛ ከሚባለው አንድ ሰዓት ቅንጅት አስፈላጊ ጊዜን እንዲከተለው በማስመለስ የእስራኤል አዳራሽ ቤተ መንግስት በመተማመን ላይ ተደምሯል። ይህን ተግባር ለመስራት እና መመልከት ለአጭር ሰዎች እንዴት እንደሚሆን ማወቅ እና መቆጣጠር ለሁሉም ሰዎች የሚቻል ሆኖ ነው። ሀልዎት Halwot Family በአማርኛ ከማይታወቅ የሚከተለው ብዙ ሀልዎት መረጃ ያለው ታሪኩ ነው። ይህ ታሪኩ halwotiworship ተግባር በእንግሊዝኛ ከሚባለው አንድ ሰዓት ቅንጅት አስፈላጊ ጊዜን እንዲከተለው በማስመለስ የእስራኤል አዳራሽ ቤተ መንግስት በመተማመን ላይ ተደምሯል። ይህን ተግባር ለመስራት እና መመልከት ለአጭር ሰዎች እንዴት እንደሚሆን ማወቅ እና መቆጣጠር ለሁሉም ሰዎች የሚቻል ሆኖ ነው።

ሀልዎት Halwot Family

24 Oct, 08:08


It will be available tonight at 9pm (ማታ 3 ሰአት)! Together, let’s go deeper in worship at the same time!

Click the Notify me button on YouTube and you will be reminded when it is premiered!

#Halwot Worship Ministry

https://youtu.be/NbCpac06wgI?si=_UWinYcNyLxwub22

ሀልዎት Halwot Family

18 Oct, 06:56


Spontaneous Worship, Coming soon!

ይህንን መዝሙር የፃፍነው በሳምንታዊው የፀሎት ጊዜአችን ላይ ነበር:: እግዚአብሔር - "እንድንፀልይ ብቻ ሳይሆን በፀሎታችን ውስጥ እንድንፈልገው፣ እንድንዘምር ብቻ ሳይሆን በመዝሙራችን ውስጥ እንድንፈልገው፣ እንድንኖር ብቻ ሳይሆን በኑሮአችን ውስጥ እንድንፈልገው ይፈልጋል!" ይህ መልዕክት ሲመጣ ሁላችንም በየተራ በዚያው ሰአት በመንፈስ መነዳት በህብረት የፃፍነው ዝማሬ ነው!
ከልባችሁ ፊቱን ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ ዝማሬ በመገኘቱ ውስጥ እንድትገቡና በፍፁም ልብ ለሚፈልጉት ሁሉ የሚገኘው ጌታ ያላችሁበትን ቦታ በሀልዎቱ እንዲያጥለቀልቀው ፀሎታችን ነው!

YouTube link : https://youtube.com/@endalkachewhawaz?si=E7TcIW-dTqq5HqXm

#halwot worship ministries

ሀልዎት Halwot Family

05 Sep, 17:21


https://youtu.be/eMTI-kWz7A0?si=YgV9G4l2LGVI9GqI

ሀልዎት Halwot Family

29 Aug, 10:44


Crickets worshiping God without any instrument or any added effect.

ሉቃ19: 39-40 መልሶም፡— እላችኋለሁ፥ እነዚህ ዝም ቢሉ ድንጋዮች ይጮኻሉ፡ አላቸው። ከሕዝብም መካከል ከፈሪሳውያን አንዳንዱ፡— መምህር ሆይ፥ ደቀ መዛሙርትህን ገሥጻቸው፡ አሉት።

Credit to Loza Mesfin who inboxed me 🙏

https://www.instagram.com/reel/C9Fw3j1pXwZ/?igsh=a295anJtZ3Rja2Fk

ሀልዎት Halwot Family

10 Jul, 15:39


Join Halwot Worship Ministry YouTube Channel if you haven’t joined yet! You can listen to my previous albums FREELY.

Go to “Releases” and you will find the audio songs!


ሀልዎት Halwot Family

06 Jul, 13:12


ቃሉን እናጥና! ይህንን ብላቴና ምእራፎችን ሙሉ በቃሉ ሲያነብ ተመልከቱ!

https://youtu.be/0p8XsBaLWWc?si=cLHVKeYSJeU19wBl

ሀልዎት Halwot Family

28 Jun, 06:08


ሀልዎት Halwot Family pinned «Endalkachew Hawaz, [Jun 28, 2024 at 1:04 AM] የ2016 የክረምት የሙዚቃ ትምህርት የፊታችን ሰኞ ሳምንት ሀምሌ 1 ይጀምራል! ልጆቻችሁን ማስተማር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ! ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦችም ይህን መልክት ያጋሩ! መዝሙርን በመጠቀም 10 የመፅሀፍ ቅዱስ ዋና ዋና ጥቅሶችን በቃላቸው እናስጠናቸዋለን! https://t.me/+gITX_Co2S5ZjYWRk»

ሀልዎት Halwot Family

28 Jun, 05:13


Endalkachew Hawaz, [Jun 28, 2024 at 1:04 AM]
የ2016 የክረምት የሙዚቃ ትምህርት የፊታችን ሰኞ ሳምንት ሀምሌ 1 ይጀምራል! ልጆቻችሁን ማስተማር የምትፈልጉ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የቴሌግራም ግሩፑን ይቀላቀሉ! ልጆች ላሏቸው ቤተሰቦችም ይህን መልክት ያጋሩ!

መዝሙርን በመጠቀም 10 የመፅሀፍ ቅዱስ ዋና ዋና ጥቅሶችን በቃላቸው እናስጠናቸዋለን!

https://t.me/+gITX_Co2S5ZjYWRk

ሀልዎት Halwot Family

07 Jun, 23:44


ከ19 አመት በፊት በምስጋናና በአምልኮ መሀል ያለውን ልዩነት በአጭሩ ያካፈልኩት!

https://www.facebook.com/share/p/yu5Nf397KczcGLXK/?mibextid=WC7FNe

ሀልዎት Halwot Family

04 Jun, 11:02


Vacancies for the 2024/2025 academic year at RICE SCHOOL!

Anyone interested, you can apply!
 
1. History Teach for Year 10 & 12 (Grade 9 & 11) (Cambridge curriculum)
2. Global Perspectives / Social Studies Teacher for Year 8 & 9 (Grade 7 & 8)
3. Librarian
4. IT Teacher for Year 10 & 12 (Grade 9 & 11) (Cambridge curriculum) & STEM Co-ordinator
5. Business / Economics Teacher Year 12 & 13 (Grade 11 & 12) (Cambridge & National curriculum)
6. School Nurse
If you know anyone who you think would be suitable to join the excellent team of teachers at RICE, then please ask them to send their current CV and a covering letter to [email protected]
Their CV should include:
• Their qualifications
• Their employment history including the grades and subjects taught at each employer
The covering letter should include:
• What Grade/Subjects they want to be considered for
• Why they want to work for RICE
More details can be found at our website www.riceethiopia.com

Thank you

ሀልዎት Halwot Family

31 May, 22:37


Click the link to join the group for more info which will be posted soon.

https://t.me/+gITX_Co2S5ZjYWRk

Share with parents with kids.

REMEMBER - MUSIC INCREASES IQ BY SEVEN FOLDS and the best time to learn is while your kids are between 8-20.

ሀልዎት Halwot Family

31 May, 12:12


Share with friends if you are blessed

ሀልዎት Halwot Family

31 May, 12:12


It is now released!

https://youtu.be/m46kobH8uls?si=wON42DopJN9_jb9V

Glory realm song

ሁሉን አግኝቼ
አንተን ከማጣ
ሁሉም ነገር ኖሮኝ
ክብርህ ከሚጎልብኝ
ሁሉን አጥቼ
አንተን ብቻ ባገኝ
ይሄ ትርፌ ነው
ለኔ ክብሬ ይህ ነው ኦ

የልቤ አምላክ ሆይ
ደስታዬ ነህ
እረፍቴ ነህ
ካንተ ውጪ ምን
ምን ህይወት አለ?
ካንተ ወዲያ ምን
ምንስ ክብር አለ?

ረቤ ያልኩትን
ወዲያ እየጣልኩኝ
በፍፁምም ልቤ
አንተን እየፈለኩኝ
የሚታየውን
የአለምን ነገር
ትቼ ሮጣለሁ
ላገኝ ያንተን ክብር

ህልውናህ መገኘትህ ሀልዎትህ
ለኔ ክብሬ ይህ ነው

ሀልዎት Halwot Family

24 May, 21:09


https://www.tiktok.com/@family_sweet1st/video/7372603205408132357?_t=8mcvp8SMpew

ሀልዎት Halwot Family

10 May, 10:06


Final Reminder of Halwot Deeper Worship: ዛሬ ማታ ከ12 ጅምሮ የትም ቦታ ከመሆን ወደሚበልጠው ወደ እግዚ/ር ህልውና ጋበዝኳችሁ! ኑ! ሁሉንም ነገር አሽንፋችሁ በመገኘቱ ውስጥ ራሳችሁን አግኙ!

PS : ቦታው አዲስ ስለሆነ ቀድማችሁ ለመገኘት ቀድማችሁ ካላችሁበት ተነሱ! አዲሱ አድራሻ በፊት በተላከው ቴክስት ውስጥ አለ!
Come with your friends

ሀልዎት Halwot Family

09 May, 14:55


#halwotworshipministries
#halwotdeeperworship
#Halwot
ነገ አርብ ከ12 ሰአት ጀምሮ!

#የአድራሻ_ለውጥ_አድርገናል!

አዲሱ አድራሻ: ቦሌ ት/ቤት አልፎ ወደ ግራ በሚታጠፈው መንገድ ላይ ባለው አናት ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ላይ ባለው ሲኒማ ቤት

Anat Building | Bole Medhanealem | አናት ህንፃ | ቦሌ መድሃኒአለም

Address link :

https://goo.gl/maps/CSBAvMzErGea283i6