የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ @abuhyder Channel on Telegram

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

@abuhyder


ኡስታዝ አቡ ሀይደር በፌስቡክ ያስተማራቸው የኦዲዮ የጹሁፍ እና የቪዲዮ ትምህርቶች ተሰባስበው የሚገኙበት ቻናል ነው።

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ (Amharic)

ኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች የፌስቡክ እና የቪዲዮ ትምህርቶችን የአክሲቪቱ እንቅስቃሴ አገልግሎት ከእናንተ ጋር እንዲሆን ነው። አቡ ሀይደር ኡስታዝ ኡቡ ሀይደር እንደመሆኑ ስብስብ ግላዊ ስራ ሰጪ እና ስለመጠቀም ሌሎች ከሆነ የትላንት አስገዳጃዎችን የሚከፋኝ ነው። የጹሁፍን መዝናኛዎችን ወይንቦችንና ዴትንስን ለመበተን የአቡ ሀይደር ኡስታዝ ስላለን እናልናለን።

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

18 Dec, 19:56


https://www.facebook.com/share/v/rM8Xj8BFjYgmfYb2/

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

15 Oct, 07:54


https://www.facebook.com/share/r/c7WsaC2nZD5DhXq7/

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

15 Oct, 07:53


https://www.facebook.com/share/r/eF5ACzpaSWi3XWDp/

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

03 Oct, 19:26


https://youtube.com/@salahzaintube?si=Q_TJ5wWPHDx_0K2_

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

03 Oct, 19:25


□ እናንተ ?....YouTube ከፈትኩኝ እኮ😎..እስኪ ገብታችሁ ደገፍ አድርጉን። (በአንድ ቀን 1ሺ እንግባ እስኪ :))

https://youtube.com/@salahzaintube?si=Q_TJ5wWPHDx_0K2_

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

21 Sep, 16:29


ወንድማችንን እንደግፈው

እዚሁ መንደር ያለ ወንድማችን ነው።ታታሪ ሰራተኝነት መገለጫው ነው።ከአመት በፊት ሸገር ሲቲ ቤት ፈረሳ ሲጀምር ብዙ አመት ለፍቶ የገነባው ቤት ፈረሰ።ወንድማችን በወቅቱ ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ ቤት ፈረሳውን ተከትሎ አደባባይ የወጡ ወገኖቹን ከችግር ለመታደግ የተከራየው ቤት ላይ ሰዎችን ከማስጠለል ጀምሮ የሚያውቃቸውን ሰዎች እያስቸገረ የሚቋቋሙበትን ስራ ለማስጀመር ደፋ ቀና ይል ነበር።ወራት ነጎዱ ወንድማችን በአላህ ፈቃድ የፈረሰብኝን ቤት ነገ በላቤ ሰርቼ እተካዋለሁ ብሎ መልፋቱን ቀጠለ።አሁን ደግሞ የቤተሰቡን ህይወት የሚያናጋ ሌላ ዱብ እዳ መጣበት።ለኮሊደር ልማቱ ይፈለጋል በሚል የስራ ቦታው ፈረሰ።ለአመታት እረፍት የማያውቁ እጆቹ ስራ ፈተው ቤት መቀመጥ እጣቸው ሆነ።
ስራ ፈቶ ቤት ከመቀመጡ በላይ ሰርቼ እከፍለዋለሁ ብሎ የተበደረውን የ650 ሺህ ብር እዳ መክፈል ዳገት ሆነበት።እጁ ላይ የቀረውን 400 ሺህ ብር ለአበዳሪው ከፍሎ 250 ሺህ ብሩን ለመክፈል የአንድ ሳምንት ተጨማሪ ጊዜ ጠየቀ። ነገር ግን እጁ ላይ ቤሳቤስቲ እንኳ አልቀረውም።ወንድማችን ለቀናት እንቅልፍ አጥቶ ከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል። በዚህ ከቀጠለ የጤናውም ነገር አሳሳቢ ነው።

ለሰዎች ደራሽ የሆነውን ወንድማችን ከጭንቀት መታደግ የሁላችንም ኃላፊነት ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000651036406
ሹክራየ ሱልጣን(የባለቤቱ አካውንት ነው)

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

13 Sep, 13:21


فيسبق عليه الكتاب
በሱ ላይ የተጻፈው ይቀድመውና

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

03 Aug, 17:22


አቡ ሐይደር ጂንኖች ወንድሞቼ ናቸው አለ :D

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

16 Jul, 09:57


🎸ንፅፅር ላይ የሚሰሩ ወንድሞች አካውንት

1- ኡስታዝ ወሒድ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpdn52/

2- ኡስታዝ የሕያ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetgopoN/

3- ኡስታዝ አቡ ዩስራ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetphg3t/

4- ኡስታዝ ኢልያህ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpUX4r/

5- ወንድም ኢምራን ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpAp6G/
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpYL6G/

6- ኡስታዝ አቡ-ሙዓዊያህ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetp8CH8/

7- አብዱልከሪም ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpdLhw/

8- ወንድም አህመድ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpy925/

9- ወንድም ትሪፕል ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpFAjr/

10- ወንድም ማሩ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpNSmb/

11- ወንድም ኢብሮ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetp139s/

12- ወንድም ማሒር ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpUVc8/

13- ወንድም ሙስሊም ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpLh3K/

14- ወንድም ስሚዝ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetgoPtT/

15- ወንድም አቡ ሩመይሳ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpPVSx/

16- ወንድም ሙሐመድ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetp9vby/

17- ወንድም አቡ ሳላህ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpC1B4/

18- ወንድም ኢስሚዝ ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpabAu/

19- ወንድም ዊስፐር ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpmw4y/

20- ወንድም ግን-ለምን ☑️
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetp4Tu1/

21- ወንድም ሳላህ ☑️(እኔም አለሁበት😁)
🎸:- https://vm.tiktok.com/ZGetpkQVA/

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

01 Jul, 11:35


በ pdf ፎርማት የተዘጋጁ ከ100,000 በላይ ኢስላማዊ ኩቱቦች በነፃ!

Share share share

የግሩፑሊንክ https://t.me/+S6gyO92-YHE-mMPs

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

11 Jun, 09:52


እውን በኢስላም ጥቁር ሰው ጀነት አይገባምን?

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

04 Jun, 19:10


ዙል–ሒጃህ  እና እኛ

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

27 May, 19:26


" ጀሀነምን ከአጋንንትና ከሰዎች የተሰበሰቡ ሆነው በእርግጥ እሞላለሁ "  ማለት ምን ማለት ነው?

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

22 May, 18:53


"አላህ የሚሻውን ያጠማል፣ የሻውን ደግሞ ያቀናል!"

የኡስታዝ አቡ ሀይደር ትምህርቶች ስብስብ

17 Apr, 19:36


አስቂኝ ክስተት ፈገግ በሉበት‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
የመን ውስጥ ዘማር የተባለ ቦታ ላይ አንድ መስጂድ ውስጥ የተከሰተ በጣም አስቂኝ ክስተት ነው አንብበው ሳይጨርሱ በሳቅ ሟቋረጥ ግን አይቻልም¡
||
ይህ ክስተት እዚያው መስጂዱ ውስጥ ሶ'ፈል አወል (የመጀመሪያው ሰፍ) ላይ ቆሞ ሲሰግድ የነበረ አንድ ሰጋጅ ነው የሚያስተላልፍልን...
*
እናም ይህ ሰው እንዲህ ይለናል:-
«አንድ ሰው ይሞትና ተሰግዶበት ተቀበረ ከዚያም ከኢሻ ሶላት በኋላ ነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ሊመልሱት ይዘውት ወደ መስጂድ ሲመጡ ሰአት ሄዶ ስለነበር መስጂዱ ተዘግቷል።

ስለዚህ ኻዲሞች ለፈጅር ሶላት ሲመጡ እንዲያነሱት በሚል ጀናዛ መሸከሚያው ከመስጂዱ በር ከደረጃ ላይ ያስቀምጡታል።
:
ነገር ግን ሌሊት 9:30 ሰአት አካባቢ አንድ ሰውዬ ወደ መስጂድ ሲመጣ መስጂዱ ዝግ ሆኖ እና በረንዳው ተከፍቶ አገኘው የተወሰነ ቢጠብቅም መስጂዱን የሚከፍተው አጣ ብርዱ በጣም ሲበረታበት ዞር ብሎ ሲያይ ጀናዛ መሸከሚያው ከአጠገቡ አገኘ በውስጡም ብርድልብስ ነገር አለ።
:
እና ይህ ሰው አገኘሁ ብሎ ጀናዛ መሸከሚያው ውስጥ ብርድ-ልብሱን ለብሶ ለጥ ብሎ እንቅልፉን ተኛ አባቴ! በብርድ ደንዝዞ የነበረው ሰውነቱ ትንሽ ምቾት ሲያገኝ ነፍሱንም አያውቅ ለጥ ብሎ ተኝቶልሀል...
ሃሃሃ!

ትንሽ እንደቆየ የመስጂዱ ኻዲም መጥቶ መሲጂዱ ሊከፍት ሲል በረንዳ ላይ ከነእሹ (ጀናዛ መሸከሚያው) ላይ የተኛ ሰውዬ ይመለከታል ከፈጅር በኋላ ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ መሰለው...
:
ከኋላውም ሌሎች ሰዎች መጥቶ ግማሹ ሽንት ቤት ሌላው ውዱእ ሊያደርግ ይሄዳሉ ይህ በረንዳ ላይ ተኝቶ የሚያዩት ሰውዬ (ጀናዛ) ደግሞ ሁሉም ቀድመውኝ የመጡ ሰዎች ሊሰገድበት ያመጡት ጀናዛ ነው ብሎ ያስባል በውስጡ...
(ያዝ እንግዲህ¡)

በዚያ ላይ ፈጅር ነው ሰው ከእንቅልፉ ተነስቶ እየመጣ ነው ያለው ገና በደንብ ያልነቃ ህዝብ ነው።

ሊሰገድበት የመጣ ጀናዛ ይሆናል በማለት ተጋግዘው ወደ መስጂድ ኢማሙ ጋር ወደ ሚህራብ አስገቡት።
ሃሃ!
:
ብ ር ድ የቀጠቀጠው ሰውዬ ሲሸከሙት አያውቅ ተኝቷል¡ ህእ! ሰዎቹም የማን ይሁን ብለው አይጠይቁ ገና ከእንቅልፋቸው በደንብ አልነቁም እና ተሸክመው መስጂድ ውስጥ አስገቡት።

ፈጅር አዛን ብሎ ለመስገድ ወደ 50 የሚሆኑ ሰዎች ተሰበሰቡ።

ይህንን ታሪክ የሚያስተላልፍልን ሰው እኔም ከሰጋጆቹ አንዱ ነኝ የመጀመሪያው ሶፍ ላይ ነበርኩ ይላል።

ከፈርድ በኋላ ልንሰግድበት ጀናዛው ከፊት ተደርጎ የፈጅር ሶላት እየሰገድን ነው።
እህእ!
:
ልክ ለሁለተኛው ረከአ ስንነሳ ጂናዛው ሲንቀሳቀስ አየሁ እንዴዴዴ አይኔ ነው ወይስ ምንድ ነው¿ ብዬ አይኔን አበስኩ ጨፍኜም ገለጥኩ መንቀሳቀሱን ግን አልተወም በቃ እንቅልፍ አለቀቀኝም ይሆናል ብዬ አሰብኩ።

ነገር ግን ነእሹ በደንብ መንቀሳቀስ ጀመረ ያኔ መረባበሽና መፍራት ጀመርኩ።

ይህ የተኛው ሰውዬ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ድንገት አንገቱ አውጥቶ ሰገዳችሁ? ብሎ ጠየቀ።
:
ያኔ! ሁሉም ሰጋጆች ደንግጦ መተረማመስና መሮጥ ጀመሩ እኔም አጠገቤ ከነበረው በር ወጥቼ በባዶ እግሬ ሮጥኩኝ ወደ 1 ኪ.ሜ ያክል የሚርቀውን ቤቴን በትንሽ ደቂቃዎች ደረስኩ ደግሞ ባዶ እግሬ መሆኔም የማውቀው ነገር የለም።
ኢማሙ (አሰጋጁም) ሲያየው ደንግጦ መሬት ላይ ይወድቋል ሌሎች ሰዎች ግማሹ ከግድግዳ ጋር ይጋጫል ሌላው ደግሞ ልክ እንደኔው በባዶ እግሩ ይሮጣል መስጂድ ውስጥ አንድ ሰው አልቀረም።
:
አሁንም ሌላኛው በጣጣጣም የሚያስቀው ክስተት ተከሰተ

ያ ከሬሳ መሸከሚያ(ከነእሹ) ላይ ተኝቶ የነበረው ሰውዬ ሲነሳ ሰዎች ሲሸሹ ሲሮጡ ሲያይ ከኋላቸው ተከትሎ መሮጥ ጀመረ።
እናንተ ምን ሆናችሁ ነው ? ቂያማ ቆሞ ነው እንዴ? እያለ ከኋላ ኋላቸው መሮጥ ጀመረ።
ሃሃሃ!
:
ሰዎቹ ደግሞ ወደ ኋላቸው ሲዞሩ ይህ ሰውዬ እየተከተላቸው መሆኑ ያያሉ ያኔ ይብስባቸዋል ባለ በሌለ ሀይላቸው ይሮጣሉ።
በዚህ መልኩ ሁሉም ሰላታቸውን አቋርጠው ሮጡ...»
ይለናል ቦታው ላይ የነበረ አንዱ ሰጋጅ።

17,174

subscribers

299

photos

79

videos