አል ሐድራ ቲዩብ @alhadratube1 Channel on Telegram

አል ሐድራ ቲዩብ

@alhadratube1


#አል_ሐድራ_ቲዩብ
እኛ ዘንድ ከድሮ እስከ ዘንድሮ ያሉ መንዙማዎችን ከነ ግጥማቸው ያገኛሉ
@Alhadratube1bot
You Tube
https://www.youtube.com/@Alhadratube

Face Book
https://www.facebook.com/AlHadra-Tube-534277263716159

https://t.me/joinchat/UrpOjS7PhaBoe81F

አል ሐድራ ቲዩብ (Amharic)

አል ሐድራ ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ነው ከፍተኛው ማህበረሰብ፣ የቴሌቪዥያን እና የሚኒሶን ምሩጽ የሆነው ቡድን ነው። አል ሐድራ ቲዩብ የግል ተነስተኛው ቻናል ነው። አል ሐድራ ቲዩብ በአንድ ብስኩቶች፣ ትምህርትና ታሪክ የቀላል እና ለመድበሎድ የተለያዩ መልኩኗን እና መረጃዎችን እንዲታወቅ የሚያስችል ነው። አል ሐድራ ቲዩብ፡ የትክክለኛ እና ተዋናይነት እንደሆነ ያሉ ቪዲዮዎችን በክሊፍ ይመልከቱ። ጥቅም-የዳያት እና የክልል ግንኙነትዎን እንቀርባለን! ይህን ቻናል ማህበረሰብዎችን እና ትግራዋይዎችን በመምረጥ እስከሚደረጉት እና እንቅስቃሴዎት እስከዳያት መማር የሚቆጠርበት አል ሐድራ ቲዩብ ነው። አል ሐድራ ቲዩብ፡ ከአዲስ ግብፅ አና በአገር ከፍተኛው ቻናል፡ ከነ ግጥማቸው ያገኛሉ! ሊስትናል ጥቂት አል ሐድራ ቲዩብ በነጻ እና ለተለይም ማይክሮፕንኛ ግንኙነት በመሳተፍ ከሚችልሩ ምሥራቅ ቤት እንዲተጋለጥ ያግዛሉ።

አል ሐድራ ቲዩብ

15 Jun, 17:16


እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሒጅራ የኢድአል-አድሃ (አረፋ)
በዓል በሰላም አደረሰን!
አል ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን

አል ሐድራ ቲዩብ

18 May, 20:09


ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጂዑን።

"ሸኽ ሲራጅ አብዱሬ" በመባል ይታወቁ ነበር። የእነ-ሸኽ ቆላድባ ብርቱ ሙሪድ ነበሩ። አባ-ሐጅ ሲራጅ ቀኜን በብዙ ይወዳሉ። ከፊት አንስቶ» ቆላድቦች ሐድራ ተቀሚ ነበሩ።
በ"ቆላድባ» እና በ"አይምባ" መካከል የ49 ኪ.ሜ እርቀት አለው። ሸኽ ሲራጅ አብዱሬ ለቆላድቦች መውሊድ» ሁለት በሬ እየነዱ ከአይምባ"» ቆላድባ" በእግር ይመጡ ነበር። በዚህ ሁናቴ በርካታ አመታትን አሳልፈው-ኖሩ።

በአይምባ መስጂድ አወለ-ሶፍ ተሰላፊ ነበሩ። ኢማም ግን አልነበሩም። ከመስጂድ የማይጠፉ፣ መስጂድ የሚውሉ ብርቱ ሰው ነበሩ። ሐያታቸውን ሙሉ በሰይዳችን ﷺ ውዴታ፣ በሸኾቻቸው ውዴታ አሳልፈዋል። "አባ-ሐጅ ሲራጅ ቀኜ"ን የሚዘክት ተወሱላት መክተባቸው ይነገራል። በመስጂድ አዘውትረው፤ ህልፈታቸው በመስጂድ ሆኗል።

መልካም ስራቸው ለዛሬ ቀን ይሁናቸውና።
الله يرحمه و يغفر له و جزاه عنا كل خير

አል ሐድራ ቲዩብ

21 Apr, 19:20


አል-ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን
@alhadratube

አል ሐድራ ቲዩብ

10 Mar, 16:24


ታላቁ የረመዷን ወር ፆም በነገው ዕለት እንደሚጀመር ከሳዑዲ አረቢያ የተገኘው መረጃ አመላክቷል። በሳዑዲ እና በኢትዮጵያ የፀሀይ መውጫና መግቢያ ሰአታት በብዙ ተቀራራቢ መሆኑ ይታወቃል።

መጀመሪያው እዝነት መሀከሉ ምህረት መጨረሻው ከእሳት ነፃ መውጫ ለሆነው የእዝነት የበረካ የዒባዳ ወር ለተከበረው ረመዷን እንኳን በሰላም አደረሰን!

አል ሐድራ ቲዩብ

27 Feb, 08:41


117ኛው የአልከሶ መውሊድ በድምቀት ተከበረ። የዘንድሮውን የአልከሶ የመውሊድ ክበረ በዓል ለየት የሚያደርገው በአልከሶ ሐሪማ ሲቀሩ የነበሩ የCMC አል-ኢምራን መድረሳ ተማሪዎች ያስመረቀ መሆኑ የዘንድሮውን ክብረበዓል ለየት ያደርገዋል።