ጡርቤ ስፖርት Turby Sports @turbysport Channel on Telegram

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

@turbysport


☞https://t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት (Amharic)

ጡርቤ ስፖርት አዲስ እና አገልግሎት የሚሰጥ ስራዎችን ለማድረግ በባንክ በኢንተርኔት ለተደረሰበት ወቅታዊ ቀመማዎች ስንከፍሉ ሶስያን በተተካሽ ወዲያ በየቀኑ የሚካሄዱ የስፖርት ጥያቄዎችን እና ቪዲዮዎችን በተጠቀሙ ሃላፊነቶችን እና ቅሌት በተለያዩ ቪዲዮዎችን ለመረዳት ይጠቀሙ። ስፖርት በመጠቀም የስፖርት መንገድ፣ ስፖርት የስፖርት ስራዎችና ስፖርት የሚቆው የቪዲዮዎች ቅኝት እንዲሁም የሚቀጥለው ነገር የምዝናኑን በማግኘት ሶስያን የስፖርት ህብረተሰብና ተቋማት በተቋቋመ አሀዱን ነጥቶ የተዳለነን አስተዳደሩትን ያጋጠሩ።

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

13 Jan, 15:45


የአልከሶ ፕሪሚየር ሊግ 2017

👉4ኛ ሳምንት ጨዋታ ውጤቶች
👉4ኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ

🏟አልከሶ ሜዳ

Telegram T.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

12 Jan, 17:59


በጎዶሎ ተጫዋች አርሰናልን ማሸነፍ የቻለው ገናናው ማንችስተር ዩናይትድ 🔥🔥🔥 ማንችስተር ዩናይትድ መደበኛ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ 1 አቻ ከአርሰናል ጋር መለያየታቸውን ተከትሎ በመለያ ምት አርሰናልን 5ለ3 በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል 👏👏👏

ማንችስተር ዩናይትድ
አርሰናል :

T.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

12 Jan, 09:24


🇪🇹 እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያውያን አጥለቀለቁት!!
የኢትዮጵያውያን መድረክ ነው የሚባለው የዱባዩ ማራቶን ዛሬ የተካሄደ ሲሆን በወንዶችም በሴቶችም :-
* ከ1- 10 ኢትዮጵያውያን በመግባት ዛሬም የበላይነታቸውን አስጠብቀው ወጥተዋል::
አልፍ መብሩክ ኢትዮጲያንስ💪💪
Congratulations 🎉🎊🍾👏🇪🇹

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

09 Jan, 15:03


🏆🏆🏆 *የ2017 የአልከሶ ፕሪሚየር ሊግ የ4ኛ ሳምንት ጫወታዎች

       *ቅዳሜ  ጠዋት 4:00
🩷 ፋፍቻይ አጌደሌ    🆚 ኮከቦች  ❤️

           * 👉ቅዳሜ  ከሰዓት 8:00
💚 ሳዲቅ ሶላር    🆚 አማርድ 💛

            👉 ቅዳሜ ከሰዓት  10:00
💙 ዱና     🆚  አፍራን  💜
         
            👉እሁድ ጠዋት 4:00
🖤 አብሮ ናዞ    🆚   አሊፍ 🩶

            👉እሁድ ከሰዓት 8:00
🤎 ቃዋቆቶ   🆚   ኩተሬ 💝
         
            👉እሁድ ከሰዓት 10:00
❤️‍🩹 ጠሃበር    🆚   ራህማ  💗


👉👉የሜዳ ዝግጅት የጄሶ ተረኛ የአንድነት ቡድን ነው

ለበለጠ መረጃ የቴሌገራም ገጻችንን
t.me/alkes  በመቀላቀል መረጃ ማግኘት ይችላሉ*

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

08 Jan, 19:36


👉በ2017 የስልጤ ዞን ስፓርታዊ ውድድር ላይ ወራቤ ከተማ አስተዳደርን ወክለው የሚሳተፉ ስፖርተኞች ስም ዝርዝር

1 ሚፍታ ናስር
2 ሰሚር
3 ሙስባ ሙራድ
4 ካሊድ አክመል
5 በህሬ አህመድ
6 ሪድዋን ኑረዲን
7 አቡበከር ጁሃር
8 ሀይደር አብዲ
9 ሰባሀዲን አብደላ
10 መህቡብ አድያን
11 አ/ሰመድ ቆጥቾ
12 መሀመድ ስርበላ
13 ከይሩ ሲናው
14 ዛኪር ኑርሰቦ
15 አ/ረዛቅ ከይራት
16 ፉአድ በድሩ
17 መሀመድኑር አክመል
18 ካሚል ናስር
19 አቡበከር ድሌቦ
20 ኢዘዲን አህመድ
21 ዚነዲን ናደሞ
22 ሰባዲን ሻፊ
23 አ/ረዑፍ አለዊ
ነገ ሀሙስ 8:30 training

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

08 Jan, 17:40


ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ 🗣

"ከአርሰናል እንደ ማን ዩናይትድ መሆን ይሻላል ፤ ጠብቆ አሯሩጦ ከማጣት ከአይጥ ጋር መሯሯጥ ይሻላል ። 👀

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

08 Jan, 14:38


በሁልባራግ ወረዳ ሲካሄድ የነበረው የ2017 የተተኪ እግር ኳስ ክለቦች ውድድር በዛሬው እለት ፍፃሜውን አግኝቷል

ለፍፃሜው የተገናኙት ቡንዬና ታለጊን ሲሆኑ ታለጊን 4 ለ 2 ቡንዬን በመርታት የዋንጫ ባለቤት መሆን ችሏል።

በውድድሩም ለዋንጫው ባለቤት ታለጊን የወርቅ ሜዳሊያና ለክለቡ ተጫዋቾች ሙሉ ትጥቅ፣

2ኛ ቡንዬዎቹ የብር ሜዳሊያና ለተጫዋቾቹ ሙሉ የስፖርት ትጥቅ፣3ኛ ዋሊያዎቹ የነሃስ ሜዳሊያና ለተጫዋቾች ሙሉ የስፖርት ትጥቅ ተበርክቷል።

በተጨማሪም ኮከብ ግብ አግቢ ኑሪ ፈረደ - ከታለጊን
ኮከብ ተጫዋች አ/መጂድ ሀቢብ ከዋሊያዎቹ ኮከብ በረኛ ሪድዋን ድልሰቦ ከታለጊን ተሸልመዋል።

መረጃው የሁልባራግ መ. ኮሚኒኬሽን ነው።
Telegram ➢ t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

06 Jan, 15:51


#SilteSport
#SilteAthletics
#SiltePower
#TeamSilte
#SilteStrong
#SilteSportsNation
#SilteFitness
#SilteChampions
#SilteEnergy
#GoSilteSport #SilteZoneSport
#SilteSportZone
#ZoneOfSilteSport
#SilteZoneAthletics
#SilteZonePower
#SportInSilteZone
#SilteZoneStrong
#SilteSportVibes
#SilteZoneChampions
#SilteZoneFit #TurbySport
#GoTurbySport
#TurbyAthletics
#TurbyPower
#TurbySportsZone
#TurbyFit
#TurbyVibes
#TurbyChampions
#TurbyStrong
#PlayTurbySport #AlkessoSport
#AlkessoAthletics
#AlkessoPower
#GoAlkessoSport
#AlkessoChampions
#AlkessoVibes
#AlkessoFit
#AlkessoZone
#AlkessoStrong
#PlayAlkessoSport #WerabeSport
#GoWerabeSport
#WerabeAthletics
#WerabePower
#WerabeChampions
#WerabeVibes
#WerabeFit
#WerabeStrong
#WerabeZone
#PlayWerabeSport #ወራቤስፖርት
#Goወራቤ
#ወራቤአትሌቲክስ
#ወራቤፓወር
#ወራቤቻምፒዮንስ
#ወራቤቪብስ
#ወራቤፊት
#ወራቤፀጋም
#ወራቤፕላይ
#ወራቤስፖርትዞን #ስልጤስፖርት
#Goስልጤስፖርት
#ስልጤአትሌቲክስ
#ስልጤፓወር
#ስልጤቻምፒዮንስ
#ስልጤቪብስ
#ስልጤፊት
#ስልጤፀጋም
#ስልጤፕላይ
#ስልጤስፖርትዞን
#ስልጤስፖርት
#Goስልጤስፖርት
#ስልጤአትሌቲክስ
#ስልጤፓወር
#ስልጤቻምፒዮንስ
#ስልጤቪብስ
#ስልጤፊት
#ስልጤፀጋም
#ስልጤፕላይ

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

06 Dec, 19:53


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=CIgUd5di
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

06 Dec, 19:16


https://t.me/notpixel/app?startapp=f1931039752_s573810

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

06 Dec, 17:27


Hey, please join by this link https://figfig.page.link/?apn=com.figfig&isi=6738422335&ibi=com.starfish.figfig&link=https%3A%2F%2Fapp.figfig.io%2Fxapps%2Ffigfig%3Finviter%3D535801

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

06 Dec, 16:53


በአሁኑ ወር List ይደረጋል December seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል?

20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።

በተጨማሪም በ Binance list የመደረግ ትልቅ ዕድል አለው።

እንደ እድል ሆኖ Listing ቀን ስለተጨመረ ያልጀመራችሁ ጀምሩ👇👇

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1931039752

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

29 Nov, 14:40


🏆🏆🏆*አስደሳች ዜና*

⚽️⚽️*ለእግር ኳስ አፍቃሪያን በሙሉ*

👉👉***ተናፋቂውና በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ2017 ዓ.ም #የአልከሶ እና አካባቢዋ እግር ኳስ ውድድር /የአልከሶ ፕሪሜርሊግ /ለመጀመር ዝግጅት ተጠናቋዋል፡፡ በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ቡድኖች ከቀን 16/3/2017 እስከ 25/3/2017 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👉የተጫወች ብዛት=25 ተጨማሪ የቡድን አሰለጣኝ፤የበድን መሪ፤ኦጌሻ
👉የ25 ተጫወች 2*3 ጉርድ ፎቶ አዲስ ከሆነ በአምናው ያልተሳተፈ
👉የተጫወቾች ሰም ዝርዝር በኮምፒዩተር የተጻፈ መሆን አለበት
👉መመዝገብያ =4000 ብር በፌድሬሽኑ አካውንት ገቢ ማድረግ
👉ከሚመጣበት ቀበሌ/ከተማ/ የድጋፍ/የዋስትና ደብዳቤ ፡- ይህ ያስፈለገበት አንዳንድ ቡድኖች ውድድር ላይ ለሚፈጥሩት ችግር ሀላፊነት የሚወስድ አካል በመሆኑ
👉የስፖንሰር ስምምነት፡- ለቡድኑ ድጋፍ የሚያደርግ አካል ውል
👉አንድ በውድድሩ በደኝት የሚሳተፍ ተወካይ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡***

መመዝገብያ ቦታ
🥇አስለም(አወታድ) ኢሌክትሮኒክስ--- .+251 96 005 2078
በተጨማሪም ወይም የቴሌገራም ገፃቸውን t.me/alkes ይጎብኙ።

በ ስልጤ SPORT በኩል እንደተለመደው የሚዲያ ሽፋን የምንሰጥ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን ።

Telegram ➟ t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

15 Nov, 18:29


🇪🇹 የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ጨዋታ ውጤት እና የደረጃ ሠንጠረዥ።
👉 ምድብ ለ

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

#ስልጤ_ወራቤ 0-1 #ንብ
⚽️2' ምስክር መለሰ

🏟 ሀዋሳ አርቴፊሻል ስታድዬም

Telegram ➟ t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

14 Nov, 06:16


#አርባምንጭ_ኢንተርናሽናል_ስታዲየም

በጋሞ ዞን ህዝብ እና መንግስት እንድሁም በጋሞ ወዳጆች ድጋፍ እየተገነባ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብቸኛው አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም አሁናው ገጽታ
#turbysport #siltesport

ጡርቤ ስፖርት Turby Sports

13 Nov, 18:34


#የ2017_የኢትዮጵያ_ከፍተኛ_ሊግ_ምድብ_ለ
#የ7ኛ_ሳምንት_ጨዋታ_#መርሀ_ግብር

#ስልጤ_ወራቤ 🆚 #ንብ

📅አርብ ህዳር 6-2017
9:00 ሰዓት
🏟️ ሀዋሳ አርቴፊሻል ስቴድየም

🧡ድል ለአምባሳደራችን ለስልጤ ወራቤ💪🧡
🧡🧡ድል ለፋፍቻይ💪🧡🧡

Telegram ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇👇

https://t.me/turbysport
https://t.me/turbysport
https://t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት

29 Oct, 15:21


የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 2017

የሙሉ ሰዓት ውጤት'

▣ ስልጤ ወራቤ 2️⃣ 1️⃣ አዲስአበባ ዩንቨርሲቲ ▣

29' ቢኒያም ፀጋዬ 52' አስቻለው ስምኦን
49' ስዩም ተሾመ

🏟ሀዋሳ ሎጊታ አርቴፊሻል ሜዳ

Telegram ➟ t.me/turbysport

ጡርቤ ስፖርት

11 Oct, 20:20


አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
#ሼር 🙏
በፎቶ ላይ የምትመለከቱዋት #ህፃን_ሀውዚያ_ከይሬ ትባላለች #አድራሸዋ_በስልጤ_ዞን_ወራቤ_ከታማ_አስታደዳር_ጎደ_መንዳር_ለይ_ሲሆን ገነ በታወለደች 5ወሩዋ በተደረገላት የጤና ምርመራ የልብ ህመም እና ሁለቱም ልቧ ክፍት መሆኑ በሀክምና በመረገጋጡ በአስቸኳይ ቀዶ ጥገና መደረግ እንዳለባት የታነገረቸዉ ቤታሰቦቹዋ ይህን ህክምና ለማድረግ አንድ ሚሊየን ሰባ አምስት ሺ (1,075,000) ብር እንደሚያስፈልግም ተነግሮወቸዉ ነገር ግን እኘም ምንም ዓይነት ገቢ ስለሌለን ገንዘቡ ከአቅማችን በላይ በመሆኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉና እናንተን ደገጋ ኢትዮጵያዊየን ለማስቸገር ተገደናልና እጃችሁን እንድትዘረጉልን ስንል በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።
የቤታሰቦችዋ
አከዉንቱ የህፀን ሀዉዚያ አበት ነዉ ትንሽ ትልቅ ሰንል እንድራስላት
ከይሬ ኦርማ:-1000217752624

ጡርቤ ስፖርት

08 Oct, 21:24


Starsfi ⭐️

launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር 👉
https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

06 Oct, 18:24


አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅቱን በትናትናው ዕለት የጀመረ ሲሆን ዛሬ ደግሞ ሁለተኛ ቀን ልምምዳቸውን ሰርተዋል።
ጥሪ ከተደረገላቸው ተጫዋቾች መካከል በአሜሪካ ከሚገኘው ሱራፌል ዳኛቸው በቀር 22 ተጫዋቾች የተገኙ ሲሆን አሁን ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ቡድኑን መቀላቀላቸው ታውቋል።

ቡድኑን የተቀላቀሉት የሱሁል ሽረ ተጫዋቾች የሆኑት አማካዩ ጃዕፈር ሙደሲር እና አጥቂው ፋሲል አስማማው ናቸው።

ሁለቱም ተጫዋቾች ስሁል ሽረ በሊጉ ባደረጋቸው ሦስት ጨዋታዎች ባሳዮት መልካም እንቅስቃሴ መነሻነት ብሔራዊው ቡድን መቀላቀላቸው ሲታወቅ በዛሬው የብሔራዊ ቡድኑ ልምምድ ወቅት በመገኘት ዝግጅት መጀመራቸው ታውቋል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሦስተኛ እና አራተኛ ጨዋታውን ጥቅምት 2 እና 5 ቀን ከጊኒ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ጃዕፈር ሙደሲር በርታ ገና ጅማሮ ነውና 👏👏
@https://www.facebook.com/Siltesport

ጡርቤ ስፖርት

01 Oct, 06:13


🔻 Not Pixel 
Not Pixel  ልክ እንደ Lost Dog  በ NOTCOIN የተዘጋጀ ትልቅ project  ስለሆነ እንዳያመልጣችሁ  ቀድማችሁ ብትሰሩት መልካም ነው 
Not Pixel ሰርተን ስንጨርስ $PX የሚባለውን  የራሳቸውን Token ነው የምናገኘው 🤝
ማወቅ ያለባችሁት ነገር Not Pixel በ Notcoin developers Launch የተደረገ ሶስተኛው Project ነው

Notcoin  "Dogs ' Lostdog " Notpixel
❤️ብዙ Pixel  ለማግኘት 👇
   
Notpixel Board ላያ በደንብ paint አድርጉ በጭራሽ ችላ እንዳትሉ ' እያንዳንዷ ዋጋ አላት 🙏
- task ስሩ
-ጓደኞቻችሁን ጋብዙ
👌በደንብ  አትኩራችሁ ብትሰሩት መልካም ነው "
🔻የዛሬ ሳምንት ልክ እንደተጀመረ ተነግሮን ነበር በወቅቱ ቀድሞው የጀመሩ ልጆች ብቻ Beta pixel የሚል Achivement ተስጥቶዋችኋል
የሚገርመው ደግሞ የቴሌግራም ቦቱ ሳምንት ባልሞላ ግዜ ውስጥ ከ 900k ወደ 10.7 ሚሊየን ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል 🤝
Notpixel Novemeber ላይ ሊጠናቀቅ ይችላል
ለመጀመር 👉👇 https://t.me/notpixel/app?startapp=f1931039752

ጡርቤ ስፖርት

01 Oct, 06:09


የባይናንስ አዲሱ ኤርድሮፕ
➡️ Notpixel 👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f1931039752
➡️ Blum👇https://t.me/blum/app?startapp=ref_Fzen7zHKbZ
➡️ Major👇https://t.me/major/start?startapp=1931039752
➡️ Seed👇
t.me/seed_coin_bot/app? startapp=1931039752
➡️ Hot➜
➡️ Goats 👇
https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=df505f0b-b154-4c09-8fd4-68b23065d53e https://t.me/realgoats_bot/run?startapp=df505f0b-b154-4c09-8fd4-68b23065d53e

➡️ Sunwaves👇 https://sunwavestoken.com/@1931039752

➡️ Fintopio 👇
https://fintop.io/2uKXQv8h6i
እነዚህን በደምብ ስሯቸው ፤ ሃምስተር ቢሰጣቹም ኖሮ የሄዱት የተሳሳተ አካሄድ ፕሮጀክቱ እንዲወድቅ አድርጎታል !

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 20:55


SEED..... 🍃

ይሄ ኤርድሮፕ ከ 50 ቀናት ቡሃላ ሊስት የሚደረግ ነው ፕሮጀክቱ በ MAJOR እንዲሁም በ BLUM ጭምር የሚደገፍ ነው።

ኤርድሮፑ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብቻ 10ሚሊየን ተጠቀሚዎችን ያገኘ ሲሆን ከሌሎች ለየት የሚያረገው የእናንተን ለእናንነት ማለቱ ነው ...ይህም ማለት ለትርፍ የተቋቋመ ሳይሆን ሰው በሰራው ልክ ዋጋውን እንዲቀበል በማሰብ የተሰራ ነው።

እስኪ ለክፉም ለደጉ ጀምሩት ..አየቆጥርብንም አየደል
👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1931039752
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 18:39


t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=r-0002jyHc

Farm TOMATO with me and secure your token allocation through Tomarket.ai!

I've prepared a warm welcome meal just for you! 🍅

Use my link to get 50,000 TOMATO! Limited time offer.

ጡርቤ ስፖርት

30 Sep, 15:26


Join Bitget now to win 6200 USDT!
https://www.bitgetapp.com/events/rewards-pack?clacCode=VAE6QC9V&utmSource=rewardsnew

ጡርቤ ስፖርት

27 Sep, 16:40


Telegram ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል👇
https://t.me/coub/app?startapp=coub__marker_24187162

ጡርቤ ስፖርት

23 Sep, 13:07


ገና ካሁኑ Binance ላይ እየተሸጠ ነው

በማንኛውም ሰአት በቴሌግራም ቦት አማካኝነት coin መሰብሰብ እና ወደ ብር መቀየር እንችላለን።

እንደ Notcoin እና Tapswap ወር መቆየት አያስፈልገንም።


አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=1931039752

ጡርቤ ስፖርት

15 Sep, 17:38


በአለም ገበያ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ዩኒት አዘጋጅነት ላለፉት ሁለት ወራት ሲካሄድ የቆየው የ2016 የአለሜ ሠመር ካፕ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
#የአዋቂዎች #መፉያ እና #የታዳጊዎችን #መልጋች የእግርኳስ ቡድኖች ሻምፕዮን ሆነዋል።እንኳን ደስ አለችሁ! 👏👏
....
የውድድሩን ከፍታና ድምቀት ስንመለከት የአለሜ የቀድሞ ከዋክብቶች የነ #አምረላ_ዲልታታ #ባህሩ_ጀማል #አቡሽ_ግርማ እና #ያሲን_ሺፋ የማይነጥፍ የስፖርት ጥልቅ ዕውቀት፤በዘመናት ልዩነት የማይደበዝዝ ለህዝብ የማገልገል ፍላጎትና ፍቅር ጥምረት ውጤት እንሆነ ያሳብቃል።

#_ረዲ_ከድር_ኢሳ,,,,🖊️
አምራላ ድልታታ officall ፔጅ

1,403

subscribers

2,754

photos

8

videos