🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

@yhrbb210603


👉ማንኛውንም ሰርቨርሰ በተመጣጣኝ እና በፍጥነት ለማሰሞላት 📧inbox us @yoniwg
👉አደራሻ መርካቶ ጎንደር በረዳ ግቢ
የሪስቨር sw የስልክ እና ቲቪ app
የዲሽ መረጃ
አዳዲስ Biss Key እና ፍሪኩየንሲ እና ፈጣን መረጃዎች ከኛ ያገኛሉ

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:27


⚽️⚽️ለኳስ አፍቃሪያን በሙሉ ⚽️⚽️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ተወዳጁ ወደር የሌለው ምርጡ ሪሲቨራችን ገብቷል ሶፍትዌየር ያለቀለት


👉የ3 ወር ነፃ 24H sport የተጫነበት
👉የ1 ወር iptv የተጫነበት
👉የ1 ወር AMOS የተጫነበት
እኛ ዘንድ በ2300 ብር ብቻ ያገኛሉ
  24H Sport 1&2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር
1 ባለ 90 cm ዲሽ
2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
1 swicth ከኮኔክተር ጋር
🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን ከዛ ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ 10971 Ver 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11074 ver 02915 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።


ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታችው መጠበቅ ብቻ ነው ይህ System የሚሠራው LEG N24 PRO IRON ላይ ብቻ ነው

ቅድሚያ ሶፍትዌር መጫን አትርሱ የሶፍትዌር ማውረጃ 🔽
https://t.me/LEG_software/191?single


👉 አድራሻ መርካቶ ጎንደር በረዳ
 
ለበለጠ መረጃ👇👇👇👇
                       0912692664
       Inbox 📧                
                       
@Yoniwg

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:27


አሁን በቀጥታ በተለያዩ ነፃ ቻናሎች

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:26


የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

10:00 ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ባሕር ዳር ከተማ

1:00 ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

1:45 ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ

4:00 አርሰናል ከ ሻክታር ዶኔስክ

4:00 አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ

4:00 ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት

4:00 ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ

4:00 ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትመንድ

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:25


በአሁኑ ሰዓት መርካቶ አካባቢ ሱቅ ያላችው ሰዎች እሳት አደጋ ተነስቷል የት አካባቢ እንደሆነ በግልፅ አላወኩም እየደወላችው አረጋግጡ

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:23


10፡00
ወልቭስ ከ ማን ሲቲ

12:30
ሊቨርፑል ከ ቼልሲ

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:22


Sptv በLEG ሪሲቨሮች

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:22


ጨዋታዎች ከመድረሳቸው በፊት ሰርቨር ለማስሞላት ከፈለጉ👇
🟢 Sptv 1 ወር 400
🟢 Sptv 3 ወር 750 ብር ይህ ዋጋ በ ተለያዩ ሪሲቨሮች ላይ ልዩነት አለው
🟢 24 H Sport 6 ወር እና የ1 አመት ## ብር
🟢 Gshare 6 የ6 ወር  - 500 ብር
🟢 Gshare plus የ 1አመት 800
🟢 Funcam  የ12 ወር  - 1000 ብር
🟢 Funcam  እና Apollo የ12 ወር  1100 ብር
🟢 Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
🟢 Forever  የ12 ወር  - 1800 ብር
🟢 Apollo የ12 ወር  - 1800 ብር
🟢 Etv pro የ ሪሲቨር 700 ብር 1 አመት
🟢 Etv pro Android 1000 ብር1 አመት


ኢ/ንግድ ባንክ 1000
273545119
@Yoniwg

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:21


ዛሬ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታዎች
በቀጥታ በአነስተኛ ቻናሎች

11:30 Tottenham Hotspur🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿West Ham United
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

14:00 Manchester United🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Brentford
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

16:30 AFC Bournemouth🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Arsenal
📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS EPL

19:00 Celta de Vigo🇪🇸 vs 🇩🇪🇪🇸Real Madrid

📺 24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS laliga


14:00 Fulham🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿Aston Villa
📺24H SPORT 2HD
📺SPTV
📺SS SPORT varity

16:30 Bayern München🇩🇪 vs 🇩🇪Stuttgart
📺 24H SPORT 2HD
📺SPORT 3HD

19:00 PSG🇫🇷 vs 🇫🇷Strasbourg
📺 24H SPORT 2HD
📺5 Plus or 5star ፤ 5live

ከእነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ በVIP Bein Sport እና ሌሎች በዚህ server በሚከፈቱ ቻናሎች ይመልከቱ

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:21


👉 *18/10/2024*

👉 *GMT = 00*


╰┈ ⫸ 24H Sports 1


18:30 Borussia Dortmund vs St. Pauli


╰┈ ⫸ 24H Sports 2


19:00 Deportivo Alavés vs Real Valladolid

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:19


sptv ተጠቃሚዎች ግዴታ ራሳችው መሙላት መለማመድ አለባቸው ። ካልሆነ ጊዜ እና ገንዘብ ከምታባክኑ ልመዱ
Sptv ቻናል በሚቋረጥበት ወቅት እንዴት ድጋሜ መሙላት እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ልስራ ነው ። የምንሰራው ቪዲዮም በሁሉም Sptv በሚሠሩ ሪሲቨሮች ነው እናም እናንተ እንዲሰራላችው የምትፈልጉትን model tiktok Comment ላይ አስቀምጡ ለሁሉም በየተራ እሰራለው ኮሜንት ማስቀመጫ Link👇
https://vm.tiktok.com/ZMhPBnmb2/
https://vm.tiktok.com/ZMhPBnmb2/

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:19


SPTV ወደ ነበረበት ተመልሷዋል መልካም ቀን

ሌላው አብሮ የገባ Tony Test የሚል ቻናል አለ
ክርኬት እያሳዩ ነበር ወደፊት ተጨማሪ ነገር ሊኖር ይችላል

LEG N24 PRO MAX PRIME

🇪🇹YONI አሌክትሮኒስ መሸጫ

21 Jan, 00:16


👉 *15/10/2024*
Today👇 የሚደረጉ ጨዋታዎች
╰┈ ⫸ 24H Sports 1


16:00 Niger vs Angola

18:45 Scotland vs Portugal

00:45 Brazil vs Peru



╰┈ ⫸ 24H Sports 2


16:00 Botswana vs Cape Verde Islands

18:45 Spain vs Serbia

00:00 Argentina vs Bolivia