BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

@bbc_sports_et


ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ!
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════
➠የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➠የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➠ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➠የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች

Contact ➠ @Dagi_Star

BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016

BBC SPORTS በኢትዮጵያ™🇪🇹 (Amharic)

ይህ ተወዳጁ BBC SPORTS በኢትዮጵያ የተሰኘዉ ቻናል ነዉ፣ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ። የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን፣ የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃን፣ ቁጥራዊ መረጃዎችን እና ዳሰሳዎችን፣ ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ፣ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ብቻ ለመረጃ። እባኮት በ @Dagi_Star ለይምረጅ። BBC SPORTS በኢትዮጵያ | 2016

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

22 Oct, 12:22


ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

22 Oct, 12:18


🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

22 Oct, 03:58


ዛሬ ሰኞ የሳምንቱ የመጀመርያ ቀን  ፈታ ብላችሁ ዋሉ!
ዛሬ ሳምንቱን ጨዋታ ማካካሻ የሚያገኙት አሪፍ ቀን!
💰 ሳምንታዊ ሽልማቶች ከ Betwinwins ጋር! 💰

ሳምንቱን ሙሉ በስፖርት ገፅ ላይ ይጫወቱ እና በየሳምንቱ ሰኞ እና ማክሰኞ ይሸለሙ! ሰኞ እንደ ነፃ ውርርድ 5% ተመላሽ ገንዘብ እና በሳምንታዊ ሽንፈት  በትንሹ 1000 ብር ከተሸነፉ ማክሰኞ 5% ጉርሻ ያገኛሉ። እያንዳንዱን ውርርድ ይቁጠሩ!

🎯አሁን ይጫወቱ > https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2064203

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

22 Oct, 03:42


🇪🇺ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ
04:00 | ጅሮና ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት
04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
04:00 | ስትሩም ግራዝ ከ ስፖርቲንግ ሊዝበን

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 21:44


እቀፈኝ / እቀፊኝ ለማለት ምን እንላለን?

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 21:37


የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ

😍😍😍
ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 13:38


ዶ/ር አብይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ታድመዋል!

የወዳጅነት ጨዋታው ላይ ተሰላፊ ናቸው!

ታሪካዊው የአዲስ አበባ ስታዲየም ዛሬ የኢትዮጵያ ታሪክ ሰሪ ተጨዋቾችና የካፍ አመራሮች የሚያደርጉትን ጨዋታ እያስተናገደ ይገኛል !

46ኛው የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ካፍ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ መደረኩን ተከትሎ ከመደበኛ ጉባኤው ጎን ለጎን ከሚደረጉ መርሀ ግብሮች አንዱ ነው ይህ ጨዋታ።

በካፍ በኩል ሳሙኤል ኤቶ ፣ካሉሺያ ዋሊዬ ጄጄ ኦካቻ ፣አልሀጂ ዲዩፍ የመሳሰሉ የቀድሞ ከዋክብት ፤በኢትዮጵያ በኩል ሳላዲን ሰኢድ ፣አዳነግርማ ፍቅሩ ተፈራ፣ ዳዊት እስጢፋኖስ ፣ሳዳት ጀማል የመሳሰሉ የቀድሞ ኮከቦች ተሰልፈው እየተጫወቱ ይገኛል !

ዛሬ ረፋድ ከኢትዮጵያ መሪ ጋር ተገናኝተው የተወያዩትና ስተዲየም የጎበኙት  የካፍ ፕሬዚዳንት ፖትሪስ ምትሴፔ ፤ከሴካፋ ዞን ስብሰባ በኋላ በድጋሚ ከዶ/ር አብይ አህመድ  ጋር ስታዲየም ተገኝተዋል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 13:06


የካፍ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብስባ  መካሄድ ጀምሯል

ነገ ከሚደረገው 46ኛው የካፍ መደበኛ ስብስባ አስቀድሞ ከትላንት አንስቶ ቀጠናዊ ስብሰባዎችን ሲያደርግ የቆየው ካፍ ዛሬ በፕሬዘደንቱ ፓትሪስ ሞትሴፔ (ዶ/ር) መሪነት የስራ አስፈፃሚ ስብሰባውን በዝግ ማድረግ ጀምሯል።

[Soccer Ethiopia]

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 11:28


🚨 ቨርጅል ቫን ዳይክ ሊቨርፑል ኮንትራቱን ለማራዘም ድርድር ላይ እንደሆነ ተናግሯል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 08:22


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ወልቭስ 1-2 ማንችስተር ሲቲ
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ስዑል ሽረ 1-1 ድሬደዋ ከተማ
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-3 ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

ማዮርካ 1-0 ራዮ ቫልካኖ
አትሌቲኮ ማድሪድ 3-1 ሌጋኔስ
ቪያሪያል 1-1 ጌታፌ
ባርሴሎና 5-1 ሴቪያ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሆልስታይን ኪል 0-2 ዩኔን በርሊን
ዎልቭስበርግ 2-4 ወርደርብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ሌ ሃቬር 0-4 ሊዮን
አክዥሬ 2-1 ሬምስ
ናንትስ 1-1 ኒስ
ቶሉስ 1-1 አንገርስ
ሞንፔሌ 0-5 ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኢምፖሊ 0-1 ናፖሊ
ልቼ 0-6 ፊዮረንትና
ቬንዚያ 0-2 አታላንታ
ካግላሪ 3-2 ቶሪኖ
ሮማ 0-1 ኢንተር

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

21 Oct, 03:58


ዛሬ ሰኞ የሳምንቱ የመጀመርያ ቀን  ፈታ ብላችሁ ዋሉ!
ዛሬ ሳምንቱን ጨዋታ ማካካሻ የሚያገኙት አሪፍ ቀን!
💰 ሳምንታዊ ሽልማቶች ከ Betwinwins ጋር! 💰

ሳምንቱን ሙሉ በስፖርት ገፅ ላይ ይጫወቱ እና በየሳምንቱ ሰኞ እና ማክሰኞ ይሸለሙ! ሰኞ እንደ ነፃ ውርርድ 5% ተመላሽ ገንዘብ እና በሳምንታዊ ሽንፈት  በትንሹ 1000 ብር ከተሸነፉ ማክሰኞ 5% ጉርሻ ያገኛሉ። እያንዳንዱን ውርርድ ይቁጠሩ!

🎯አሁን ይጫወቱ > https://affiliates.betwinwins.net/links/?btag=2064203

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 11:50


አንፊልድ ላይ አንዳንድ ከባድ የማጥቃት ችሎታዎች ለእይታ ይቀርባሉ!
🤩


ማን ያሸንፋል ሊቨርፑል ወይስ ቼልሲ? Comment


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 09:42


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ወልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ
12:30 | ሊቨርፑል ከ ቼልሲ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ስዑል ሽረ ከ ድሬደዋ ከተማ
01:00 | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | ማዮርካ ከ ራዮ ቫልካኖ
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሌጋኔስ
01:30 | ቪያሪያል ከ ጌታፌ
04:00 | ባርሴሎና ከ ሴቪያ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሆልስታይን ኪል ከ ዩኔን በርሊን
01:30 | ዎልቭስበርግ ከ ወርደርብሬመን

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

09:00 | ሌ ሃቬር ከ ሊዮን
12:00 | አክዥሬ ከ ሬምስ
12:00 | ናንትስ ከ ኒስ
12:00 | ቶሉስ ከ አንገርስ
03:45 | ሞንፔሌ ከ ማርሴ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ኢምፖሊ ከ ናፖሊ
10:00 | ልቼ ከ ፊዮረንትና
10:00 | ቬንዚያ ከ አታላንታ
01:00 | ካግላሪ ከ ቶሪኖ
03:45 | ሮማ ከ ኢንተር

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 09:00


ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ውጤት !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

ሀዲያ ሆሳዕና 1-2 ሀዋሳ ከተማ
መቐለ 70 እንደርታ 1-2 መቻል

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

ቶተንሀም 4-1 ዌስትሃም
ፉልሀም 1-3 አስቶን ቪላ
ኢፕስዊች 0-2 ኤቨርተን
ማንችስተር ዩናይትድ 2-1 ብሬትፎርድ
ኒውካስትል 0-1 ብራይተን
ሳውዛሀፕተን 2-3 ሌስተር ሲቲ
በርንማውዝ 2-0 አርሰናል

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

አትሌቲክ ቢልባዎ 4-1 ኢስፓኞል
ኦሳሱና 1-2 ሪያል ቤቲስ
ጅሮና 0-1 ሪያል ሶሴዳድ
ሴልታ ቪጎ 1-2 ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

ሞንቼግላድባህ 3-2 ሃይደናየም
ባየር ሌቨርኩሰን 2-1 ፍራንክፈርት
ፍራይበርግ 3-1 ኦግስበርግ
ሆፈናየም 3-1 ቦኩም
ሜንዝ 0-2 RB ሌፕዚግ
ባየር ሙኒክ 4-0 ስቱትጋርት

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

ኮሞ 1-1 ፓርማ
ጄኖዋ 2-2 ቦሎኛ
ኤሲ ሚላን 1-0 ዩድንዜ
ጁቬንቱስ 1-0 ላዚዮ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

ብረስት 1-1 ሬንስ
ሴንት ኢተን 0-2 ሌንስ
ፒኤስጂ 4-2 ስታርስበርግ

🇺🇸 በሜጀር ሊግ ሶከር

ኢንተር ማያሚ 6-2 ኒው ኢንግላንድ ሪቮሊሽን

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 08:51


⚪️⚫️👋🏻 ጁቬንቱስ ፖል ፖግባ በቅርቡ የተናገረው ቢሆንም ከአሁን በኋላ እንደማይጫወትላቸው አጥብቀዋል።


ለሁለቱም የፋይናንስ እና ቴክኒካዊ ምክንያቶች የእቅዶቹ አካል አይደለም.


ፖግባ ከ2025 ጀምሮ ለአዲሱ ክለብ ይጫወታል።

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 08:22


ዛሬ የ 8ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ጨዋታ


🇬🇧 ሊቨርፑል ከ ቼልሲ 🇬🇧

🇬🇧 የ 8ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ጨዋታ

⌚️የጨዋታ ሰዓት ፦ አመሻሽ 12:30

🏟️ ስታድየም ፦ አንፊልድ ሮድ

👤 የመሀል ዳኛ ፦ ጆን ብሩክስ


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

20 Oct, 08:15


Rasmus Højlund: "ከሩድ ቫን ኒስቴልሮይ ጋር በጣም መቀራረብ ለእኔ ትልቅ እርምጃ ነው።
በጣም ጥሩ ስራ እየሰራ ነው""እኔ ወደ ሜዳ በገባሁ ቁጥር የምችለውን ሁሉ ለማምጣት እየጣርኩ ነው በተለይ እዚህ ኦልድትራፎርድ"።
#mufc


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

19 Oct, 05:55


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ፦

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

10:00 | ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከነማ
01:00 | ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቶተንሀም ከ ዌስትሃም
11:00 | ፉልሀም ከ አስቶን ቪላ
11:00 | ኢፕስዊች ታውን ከ ኤቨርተን
11:00 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬትፎርድ
11:00 | ኒውካስትል ከ ብራይተን
11:00 | ሳውዛሀምፕተን ከ ሌስተር ሲቲ
01:30 | ቦርንማውዝ ከ አርሰናል

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

09:00 | አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኢስፓኞል
11:15 | ኦሳሱና ከ ሪያል ቤቲስ
01:30 | ጅሮና ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ኮሞ ከ ፓርማ
10:00 | ጄኖዋ ከ ቦሎኛ
01:00 | ኤሲ ሚላን ከ ዩዲኒዜ
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ላዚዮ

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይደኒየም
10:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ፍራንክፈርት
10:30 | ፍራይበርግ ከ ኦግስበርግ
10:30 | ሆፈናየም ከ ቦኩም
10:30 | ሜንዝ ከ አርቢ ሌፕዚግሽ
01:30 | ባየርን ሙኒክ ከ ስቱትጋርት

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ብረስት ከ ሬንስ
02:00 | ሴንት ኢቴን ከ ሌንስ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

🇺🇸 በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር

07:00 | ኢንተር ማያሚ ከ ኒው ኢንግላንድ

@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

18 Oct, 10:42


🚨 የማንቸስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምንም እንኳን ክለቡ በFFP ክስ የቀረበበት 115 የህግ ፍልሚያ ቢያሸንፍም የኮንትራት ማራዘሚያውን ሊፈራረም ይችላል።


📰 አትሌቲክስ


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET

BBC SPORTS በኢትዮጵያ🇪🇹

17 Oct, 18:05


🚨 Golden Boy 20 የመጨረሻ እጩዎች ስም ዝርዝር ዛሬ ይፋ ሆነ!


ማን ያሸንፋል ብለህ ታስባለህ ለማን
ድምጽህን ሰጠ??


@BBC_SPORTS_ET
@BBC_SPORTS_ET