የኛ ቀልዶች ||😁

@yegna_qeld_28


★ ሰውን ማዝናናትን ስራው ያደረገና ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏

° የተመረጡ ቀልዶች እንደወረዱ ያገኛሉ°🤩

Owner ፦ @Wolde_28

የኛ ቀልዶች ||™😁 (Amharic)

የኛ ቀልዶች ||™😁 በአማርኛ ለሚሆኑ ቀልዶች ሰዎች የበሉን ስለሆነ የምኖር እና ለማሳቅ የተሌበለት ብቸኛው ቻናል ነው። ላምግኑ ያገኛሉ! የምንኖረው የቀልዶች ሰዎችን ለመበጠር እባርዳለን። የቀልዶች በአገልግሎት ላይ ነውና በዚህ ቦታ የተመጣጣን ሰዎች ነን። እንዴት ያነሳሉ? እንዴት በማግኘት እንዴት እንዳልሆነ እንዴት ተጠቅመን ያላቸው ቀልዶችን ይኖራሉ፣ እና የመረጡ ቀልዶች ለመመልከት አሁን ከእናንተ ይርዳል። እንምንም ነገር ከኛ ጋር የምናደርገው የቀልዶች ቻናል ነበር በሚል ቻናል ቀልዶች የከፈለው ወገኖች ናቸው። Owner: @Wolde_28

የኛ ቀልዶች ||😁

22 Oct, 12:15


ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንስ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 100 - 150 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ👇

የኛ ቀልዶች ||😁

22 Oct, 12:04


🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

የኛ ቀልዶች ||😁

22 Oct, 10:58


ተፈጥሯዊ ፍካት በ etcare!

ለሰውነትዎ ተስማሚ የሆነ የቆዳ እንክብካቤ እና የፀጉር አጠባበቅ ልማድ ይፈልጋሉ? 🌿

የኢቲኬር  100% የተፈጥሮ ምርቶቻችን ቆዳዎን ለመመገብ እና ለማደስ በተፈጥሮ ምርጥ ንጥረ ነገሮች ብቻ ተዘጋጅተው ቀርበዋል። 🧖‍♀️💆‍♂️

💚 ለምን ይመርጡናል?

✔️ ተፈጥሯዊ ፣ ከኬሚካል የጸዳ እና ለሰውነትዎ ተስማሚ በመሆናቸው🌎

✔️ ምንም አይነት ኬሚካሎች የሌሉት በመሆኑ 🚫

ተፈጥሯዊ ውብ እና ለስላሳ፣ የሚያምር ጸጉር ሲያስቡ የኦርጋኒክ ምርቶቻችንን ይጠቀሙ ! 🌸💫

የተፈጥሮን ውበት በተፈጥሯዊ ምርቶች!

👉 ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ።
https://t.me/Ethiomarket1216
ለማዘዝ👇👇👇
@EthioMarket75

የኛ ቀልዶች ||😁

20 Oct, 05:37


ልክ ልተኛ ስል ከራሴ ጋር ያስጠላኝ ክርክር
.
.
.
አሁን ልሽና ወይስ ለነገ ለድርሰው🤔🤔🤔
የሚለው ነገር ነው😓

የኛ ቀልዶች ||😁

20 Oct, 05:37


😁😂 •150 ብር አውጥተህ ዱለት አዘህ 2ቴ እንደጎረስክ ሲያልቅብህ

ማነህ አስተናጋጅ ትሪ ከሚበላሽ እዛው ኩሽና መጥቼ ብታጎርሱኝ አይሻልም ነበር 😥😁

#አረ_like_አርጉ_ብር_አይበላምኮ 🙌😘😃

━━━━━━━ 😁 ━━━━━━━

የኛ ቀልዶች ||😁

20 Oct, 05:37


ጀለስ ሀብታም ቺክ ጠብሶ ስልኬ ጠፋብኝ ሲላት እኔ ገዛልኃለው ብቃ ስትለው...

#ጫማ_ልገዛ በእግሬ ስሄድ እኮ ነው ስልኬ #በተቀደደው_የሱሪ ኪሴ ሽልኮ የጠፋው😁

የኛ ቀልዶች ||😁

12 Oct, 12:48


list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ እስከ200$ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው Lucy gems ቀጣይ ሳምንት ከኛ ቻናል Top 5 ሚገባ ካለ በግሌ ትልቅ ሽልማት እሸልማለሁ። በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም

ለመጀመር ⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HQUh1yzz93RxmD1ia1ZQJieWyayc6ghAQbN4j22GhmmDD

የኛ ቀልዶች ||😁

11 Oct, 16:07


አጭሯ ጓደኛየ ሙዚቃ ጋብዘኝ ብላኝ ቁመትሽ ሎጋ ነው የሚለውን ጋብዣት

#ያማል_ቅኔው የሚለውን ሙዚቃ መልሳ ጋበዘችኝ ግን ፍቅራችን ደስ አይልም🤣😜

የኛ ቀልዶች ||😁

07 Oct, 16:02


ባል እና ሚስት እንትን ሲፈልጉ በኮድ መግባባት ፈለጉ ከዛም ከዛም ኮዱን ልብስ እንጠብ በሚለው ተስማሙ በሌኛው ቀንም ሚስት ጓዳ ስራ እየሰራች ሳለ
ባል፦ ማሬ ዛሬ ልብስ አናጥብም እንዴ?
ሚስት፦ አሁን ስራ ይዣለው በኋላ ትለዋለች
ትንሽ ቆይታም
ሚስት፦ ሆዴ ላውንደሪ ማሽኑን ላስነሳው ነው ና እና ልብስ እንጠብ?
ባል፦ ባክሽ እኔ በእጄ አጥቤዋለው::

የኛ ቀልዶች ||😁

05 Oct, 09:04


Cherry game 10,000 USDT 🤑 የሚያስገኘው ውድድር ድጋሚ ተጀምሮዋል

ሚሸለመው ቶፕ 500 ውስጥ የገባ ሰው ብቻ ነው ደስ ሚለው አስካሁን ያለው ተወዳዳሪ 247 ግቡና check አርጉት 😊

አሁን ላይ ቶፕ 500 ውስጥ 3 ሰው ብቻ ካስገባችሁ ትገባላችሁ 6,7 ሰው ከሆነ ደሞ 25$ ማለት ነው ልብ በሉ 14 ቀን ይሄን ውጤት አስተብቃችሁ ከቆያቹ withdraw ማድረግ ትችላላችሁ 🥰

😏ከ 2ተኛ-እስከ 21ኛ ላሉት 100$(13,760etb)

😏ከ 22ኛ - እስከ 61ኛ ላሉት 50$(6880 etb)

😏ከ 61ኛ-አስከ 121ኛ ላሉት 10$ (1376 etb)

😏ከ 122ኛ-አስከ 500ኛ ላሉትም በ ተመሳሳይ 10$

ከዚ በሁዋላ 14 ቀን ይቀራል 3 ሰው invite ማድረግ ያን ያክል አይከብድም 🙏ሞክሩት invite ያረጋቹት ሰው አንዲቆጠር task መስራት አንዳይረሳ👍

ለመጀመር 👉

https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_792243989

የኛ ቀልዶች ||😁

05 Oct, 07:39


ድሮ እውቀት ከ ግንዘብ ይበልጣል ብዬ የተከራከርኩት ትዝ ሲለኝ😩🤧

የኛ ቀልዶች ||😁

03 Oct, 17:51


በTelegram በዙ ሰው ከመጀንጀኔ የተነሳ
.
.
.
.
ከማን ፍቅር እንደያዘኝ አላውቅም ግን በፎንቃ እየተጎዳው ነው😍😂😂

እናንተ እኮ እውነት ይመስላቹ ይሆናል🤔🤔

የኛ ቀልዶች ||😁

03 Oct, 09:08


…"ሁላችንም በህይወታችን አንድ አንድ መጥፎ ታሪኮች አሉን …ድምፅችንን ከፍ አድርገን የማናወራቸው… ለምን እና እንዴት እንዳደርግናቸው ለራሳችንም እማይገባን

መልካም
ቀን😊

የኛ ቀልዶች ||😁

02 Oct, 13:57


#ታክሲዋ_ኮረዳ

ቀለሟ ልዪ ነው ጣፋጭ ስፖንዳዋ
     ሁሉ ምኑ ቅጡ ወንበር ስፖኬዋ

ደከመኝ የማትል ፈጣን ተሽከርካሪ
    ከፊቷን የቆመ ሁሉን አሳፋሪ

ለጋዝ አትጨነቅ ትራፊክ አትፈራ
     መውደቅን አታስብ በጎማ ስትኮራ

ሹፌር መቀያየር አዲስ ሙድ አድርጋው
       ባንድ እንደማትፀና ታወቀ በታርጋው

በማይረባ ነገር በጎማ ተማምና
ያገኘችውን ሠው ሁሉን ጭና ጭና
አንድ ትልቅ ዶዘር ገደላት ..... ገጨና።😅😂🤣
ገጣሚ ሆንኩኛ😁

በሉ ደና ዋሉ መልካም የስራ ቀን ይሁንላቹ🙏

የኛ ቀልዶች ||😁

29 Sep, 12:07


list day ሳጠብቁ በየሳምንቱ እስከ200$ መስራት ትችላለህ የተረጋገጠ ቶሎ ሚከፍል Airdrop ነው Lucy gems ቀጣይ ሳምንት ከኛ ቻናል Top 5 ሚገባ ካለ በግሌ ትልቅ ሽልማት እሸልማለሁ። በጭራሽ ሊያልፋቹ አይገባም

ለመጀመር ⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HQUh1yzz93RxmD1ia1ZQJieWyayc6ghAQbN4j22GhmmDD

የኛ ቀልዶች ||😁

26 Sep, 05:31


➡️ $CATS Totatl Supply 600 Billion ነው ። እንዲሁም 55% የሚሆነው AirDrop or ለCOMMUNITY DISTRIBUTE ሚደረግ ሲሆን ከtotal supply 30% የሚሆነው በመጀመሪያው ዙር የሚሰጥ ነው ።

➡️ $CATS ላይም የሚታየው
    •OG pass
    •Daily Transaction እና
    •In App Activities (tasks, friend invites, AI farming) ይሆናል ።

➡️ በዋናነት OG pass 70% የሚሆነውን airdrop የምናገኝበት ነው
➡️ (more Transaction = Bigger Drop) + Multiplier for Cats point Balance እንደሚሆን ገልጸዋል

➡️ ቀሪውን 30% ደሞ በብዛት Active ለሆኑ users አሪፍ እንደሚሰጥ ገልትጸዋል።

➡️First season snapshot September 30, 21:00 UTC ይሆናል ብለዋል

➡️ ያልጀመራችሁ  ➡️
http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=pdyuyDoh7-06v6ce_rzCI

የኛ ቀልዶች ||😁

25 Sep, 08:28


ታካሚ፦ "ዶክተር ዉፍረቴን ለመቀነስ ምን ማድረግ አለብኝ?"


ዶክተር፦"አንገትህን ብቻ ከግራ ወደ ቀኝ አወዛዉዝ።"

ታካሚ፦"ሁሌ ነዉ!?"



ዶክተር፦ "አይደለም። ምግብ ሲሰጥህ ብቻ!" ;) 😅😁

😄Like ማንን ገደለ👍

የኛ ቀልዶች ||😁

25 Sep, 08:28


ሽማግሌዎቹ ወደ ልጂት ቤተሰብ ሄደዉ እየተጠየቁ ነዉ

"ልጁ መተዳደሪያዉ ምንድነዉ?"

"ህገ መንግስቱ ነዉ ጌቶች"

"ማለቴ የወር ገቢዉ ስንት ነዉ?"

"በወር 30,000 ብር ያገኛል ጌቶች"

አባት ተበሳጭቶ

"እኔኮ በየወሩ የኪስ የምሰጣት እንኳን 25,000 ብር ነዉ" ይላሉ

"አዎ ጌቶች እናዉቃለን እሱን ጨምረን 30,000 ያልነዉ"

ወየዉ  🙈🙊😃😅
Bruh


🤣like  አይቆጥርም.....እያረጋቹ😁
♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲           

የኛ ቀልዶች ||😁

25 Sep, 08:28


ጊዜዉ አልሄድ አለ አትበለኝ ደጋግመህ😡

"እስቲ 1 ጊዜ ቤት ተከራይተህ ሞክረዉ"እንዴት እንደማይሄድ😂
😂😁

👍ክራዮ ያለበት
ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ