የኛ ሊቨርፑል️

@yegnaliverpool


💎እኛ ሊቨፑላዊያን ነን💎
❤️WE ARE LIVERPOOL ❤️
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
WELL COME TO
@yegnaLiverpool
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
📆 የጫዎታ ፕሮግራሞች
🆕 ዜናዎች
💁‍♂ የተጫዋቾች ታሪክ
🎥 የጫዎታ ሀይላይቶች
📻ትንታኔዎች
⚽️ ጎሎች
🕹 ቀጥታ ዘገባዎች
━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
ዋና አዘጋጅ @natiLiverpoolynwa

የኛ ሊቨርፑል️

22 Oct, 12:02


🔴እሁድ የሚደረገውን ተጠባቂውን የአርሴና እና የሊቨርፑልን ጫዎታ በመሀል ዳኝነት የሚመሩት Anthony Taylor መሆናቸው ታውቋል የVAR ዳኛው ደሞ Michael Salisbury እንደሆኑ ይፋ ሆኗል

የኛ ሊቨርፑል️

22 Oct, 11:27


⚽️ሊቨርፑል ነገ ምሽት 4:00 የUEFA የምድብ ጫዎታው ከጀርመኑ አርቢ ሌብዚግ ጋር ከሜዳው ውጭ የሚያደርግ ይሆናል አርቢ ሌፕዚግ በምድብ ምንም ጫዎታ አላሸነፉም በአንፃሩ ሊቨርፑል ከሁለቱም ጫዎታዎች 6 ነጥቦችን በመያዝ በUEFA የደረጃ ሰንጠረዥ 5ኛ ላይ ተቀምጧል


❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 19:10


🔴 ፖርቹጋላዊው አጥቂ Diogo Jota ከቼልሲ ጋር በነበረው ጫዎታ ተጎድቶ መውጣቱ ይታዎሳል ተጫዋቹ የጎድን አጥንት ቁስለት ወይም ስብራት ሳያጋጥመው እንዳልቀረው ዘገባዎች ጠቁመዋል ምናልባት የጉዳቱ መጠን ከፍ ካለ ከ3 ሳምንት በላይ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን ቀላል ቁስለት ከሆነ ከ1-2 ሳምንት ከሜዳ ሊርቅ  ይችላል የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ  የጉዳቱ መጠን ስካን ከተደረገ በኋላ የሚታወቅም ይሆናል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 19:00


🔴ስሎት ለትሬንት እንዲህ ብዬ ነግረዋለው '' አሁን ፉክክር አለብህ ምክንያቱም salah የቀኝ ተመላላሽ ተከላካይ ሆኖ መጫወት እንደሚችል ስላየሁ ነው በዚያ ቦታ ቡድኑን ለመርዳት ያደረገው የመከላከል ጥረት ደስ የሚያሰኝ ነበር አንድ ግብ እና አሲስት ከማድረጉ እኩል በዛ እንቅስቃሴው ተደስቻለሁ ሲል ተናግሯል

የኛ ሊቨርፑል️

21 Oct, 16:06


🇬🇧 ሊቨርፑል ከVirgil van Dijk ጋር በኮንትራት ማራዘም ጉዳይ ይፋዊ ድርድር በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ታማኝ ምንጮች ዘግበዋል 🇮🇹

🇬🇧ሊቨርፑል ለተጫዋቹ ቢያንስ ከ2-3 አመት የሚድረስ ኮንትራት ሊሰጠው ከተጫዋቹ ጋር ንግግር በማድረግ ላይ ይገኛል በቅርቡ official ስምምነት ይጠበቃል


🔻በቀጣይ TAA እና Mo salah  ጋር ንግግሮች ይጠበቃሉ..🔸

🔸YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 19:44


🔴ሊቨርፑል ዛሬ ታሪካዊ ድሉ ነው ማለት ይቻላል ምክንያቱም ዛሬ ሊቨርፑል በሁሉም ውድድሮች 3000ኛ ድሉን በታሪክ መዝገብ ላይ ያሰፈረበት ጫዎታም መሆን ችሏል 💪🔥

ሊቨርፑል 🔥

❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 18:30


⭐️የጫዎታው ኮከብ jones ይገባዋል ዛሬ ጥሩ ነበር በተለይ ከmo salah ጋር ጥሩ የሚባል ጥምረት ነበር በጫዎታ ላይ ያሳየው

⭐️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 18:21


🔴ሊቨርፑል በየትኛውም አጨዋወት ይጫዎት ዋናው ነገር አሸንፎ 3 ነጥብ ብቻ ይውጣ ምክንያቱም ማራኪ ጫዎታ ተጫውተን በአመቱ መጨረሻ ብዙ ጊዜ ካለ ዋንጫ የቀረንባቸው የውድድር ሲዝኖች ለቁጥር የሚታክቱ ናቸው

ስለዚህ አሁን ሊቨርፑል በየትኛውም ውጤት አሸንፎ ወጥቶ ለምን 90+ ተከላክሎ አይወጣም ብቻ አሸንፎ 3 ነጥብ ይዞ ይውጣ 💪🔥

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:55


🔴 Aran slot በመጀመሪያ 11 ጨዋታዎች 10 ጨዋታዎችን ያሸነፈ በታሪክ የመጀመሪያው የሊቨርፑል አሰልጣኝ ሆኗል

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:52


🔴የአረን ስሎት ሊቨርፑል በአሸናፊነቱ ቀጥሏል ምንም እንኳን ማራኪ ጫዎታ ባንመለከትም ነገር ግን ቡድኑ እድሎቹን በአግባቡ ተጠቅሞ ነጥቡን አስጠብቆ ይወጣል 💪

❤️YNWA

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:36


🔴🔥 BOOOM 🔥🔴

🔴ሊቨርፑል 2⃣-1⃣ ቼልሲ🔵
⚽️ salah (P)
⚽️ jones

🔴 ሊቨርፑል 8ኛ ሳምንት ተጠባቂ የፕርሜሊግ ጫዎታውን ቼልሲን 2-1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ወሳኝ ድል ማድረግ ችሏል 🔥💪

ቀያዮቹ ቼልሲን በአንፊልድ 2-1 ባሸነፉበት ጫዎታ ሞ ሳላህ በመጀመሪያው አጋማሽ በፔናሊቲ እንዲሁም ከእረፍት መልስ በጫዎታው ጥሩ እንቅስቃሴ ሲያሳይ የነበረው jones ባስቆጠራቸው ሁለት ግሎች ሊቨርፑል 2-1 አሸንፎ እንዲወጣ አስችለዋል
                    
ሊቨርፑል ጫዎታውን  ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ወደ 21 ከፍ በማድረግ የፕርሜሊግ መሪነቱን ያጠናከረበትም ውጤት መሆን ችሏል 🔥💪  

ሊቨርፑል 💪🔥

🔥❤️Congratulates ❤️🔥


❤️❤️❤️🔥YNWA🔥❤️❤️❤️❤️
     

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:35


🇬🇧

🇬🇧 ሊቨርፑል

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:34


🔥🇬🇧

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


congratulations 🔥🔥🔥🔥

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


yeeeeeesssssssss

የኛ ሊቨርፑል️

20 Oct, 17:33


ተጠናቀቀቀቀቀቀ