ኢትዮ ስፖርት

@ffootball0


ኢትዮ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው።
________________

CREATOR ➠ @melek123a OR @ab_e_n_i

ኢትዮ ስፖርት

21 Jan, 00:22


ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇

ኢትዮ ስፖርት

21 Jan, 00:22


🔠 በኢትዮጵያ አዲስ የሆረር ፊልም ወጣ‼️
ፊልሙን በቀጥታ ለማየት ከስር ይጫኑ😀👇👇👇

ኢትዮ ስፖርት

21 Jan, 00:22


ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN

ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ

ኢትዮ ስፖርት

21 Jan, 00:15


🇧🇷 ኔይማር ጁኒየር፡ "ለባሎንዶር ከቪኒሺየስ ጁኒየር ጋር ነኝ። ከሱ በላይ ማንም አይገባውም።” “ታጋይ ነው፣ በህይወቱ ሁሉ ብዙ መከራን ተቀብሏል፣ ከሚጠበቀው በላይ አልፏል፣ ሁሉንም ትችቶች፣ ትሮሎችን አሸንፏል እናም ዛሬ ለእኛ ጀግና ሆኗል ሲል ተናግሯል።

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:58


ሞሃመድ ሳላህ በሊቨርፑል ታሪክ በአምስት ተከታታይ የቻምፒየንስ ሊግ የሜዳ ላይ ጨዋታዎች [አንፊልድ] ላይ ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።

◉ ከ አያክስ
◉ ከ ሬንጀርስ
◉ ከ ናፖሊ
◉ ከ ሪያል ማድሪድ
◉ ከ ቦሎኛ

Another record for the Egyptian King. 👑

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:53


ቪክቶር ኦሲምሄን በጋላታሳራይ:-

▫️4 ጨዋታዎች
▫️4 አሲስቶች
▫️2 ጎሎች

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:51


ባየር ሙኒክ የባለፈውን አመት የቡንደስሊጋ ዋንጫ ቢያሳካ ኖሮ በተከታታይ ለ10ኛ ጊዜ ዋንጫውን ማንሳት ይችል ነበር።

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:51


ሰርሁይ ጉይራሲ ባለፉት 5 ጨዋታዎች:-

👕 5 ጨዋታዎች
⚽️ 5 ጎሎች
🅰️ 1 አሲስት

Goalscoring mood. ☕️🐝

Share ➲@ffootball0📱
Share ➲@ffootball0📱

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:47


🚨 HERE WE GO!


ዎጄቺች ሼዝኒ ወደ ባርሴሎና!


➛ [Fabrizio Romano]

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:45


🚨 የቶተንሀም ሊቀመንበር የሆኑት ዳንኤል ሌቪ ከደጋፊዎቻቸዉ እየደረሰባቸዉ ስላለዉ ትችት የሰጡት ምላሽ:-


"በጣም ወፍራም ቆዳ ነዉ ያለኝ እናም ዝም ብዬ አልፈዋለሁ። የበለጠ ስኬታማ መሆንን እንድፈልግ አድርጎኛል!"

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:40


ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ስለ ማሰልጠን 🗣


"አንዳንድ ጊዜ ይናፍቀኛል።"

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች

         ተጠናቀቁ

አታላንታ 0-0 አርሰናል

አትሌቲኮ ማድሪድ 2-1 RB ሌፕዚንግ

ብረስት 2-1 ስትሩም ግራዝ

ሞናኮ 2-1 ባርሴሎና

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች

                   42'

አታላንታ 0-0 አርሰናል

ሞናኮ 1-1 ባርሴሎና

አትሌቲኮ ማድሪድ 1-1 አርቢ ሌፕዚንግ
                              
ብረስት 0-0 ስትሩም ግራዝ

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


🇪🇺 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች

                   15'

አታላንታ 0-0 አርሰናል

ሞናኮ 0-0 ባርሴሎና

አትሌቲኮ ማድሪድ 0-1 አርቢ ሌፕዚንግ
#ሴስኮ
ብረስት 0-0 ስትሩም ግራዝ

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


ጎልልልልልልልልልልልልልልል ላይፕዚንግግግግግግ

ላይፕዚንግ 1-0 አትሌቲኮ

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ !

                   ተጀመሩ

            አትላንታ 0-0 አርሰናል
       አትሌቲኮ ማድሪድ 0-0 RB ሌፕዚሽ
           ብረስት 0-0 ስትሩም ግራዝ
            ሞናኮ 0-0 ባርሴሎና

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:39


🚨ሰበር

ማንችስተር ሲቲዎ በተከሰሱበት ክስ ጥፋተኛ ሆነው ሚገኙ ከሆነ ከሁሉም አይነት ውድድሮች ሊታገዱ እንደሚችሉ አሁን እየወጡ ያሉ መረጃዎች እያስነበቡ ይገኛል።

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:37


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

01:45 | ቦሎኛ ከ ሻካታር ዶኔስክ
01:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ RB ሳልዝበርግ
04:00 | ሴልቲክ ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ክለብ ብሩጅ ከ ዶርቱመንድ
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን
04:00 | ፒኤስጂ ከ ጅሮና

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:37


ኢትዮ ስፖርት pinned Deleted message

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:37


በትላንትናው ጨዋታ አሪፍ ብቃት ያሰየው ትሬንት alexander አርሎንድ ከ 10 ስንት ይገባዋል ኮመንት
@ffootball0
@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:37


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ

01:45 | ቦሎኛ ከ ሻካታር ዶኔስክ
01:45 | ስፓርታ ፕራግ ከ RB ሳልዝበርግ
04:00 | ሴልቲክ ከ ስሎቫን ብራቲስላቫ
04:00 | ክለብ ብሩጅ ከ ዶርቱመንድ
04:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ኢንተር ሚላን
04:00 | ፒኤስጂ ከ ጅሮና

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

04:00 | ኮቨንትሪ ከ ቶተንሀም

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:36


የሪያል ማድሪድ አሰላለፍ !

04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ስቱትጋርት

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0

ኢትዮ ስፖርት

20 Jan, 23:36


🚨 ሊዮኔል ሜሲ እና ሉዊስ ሱዋሬዝ ዘንድሮ በMLS ብዙ ማልያቸዉ የተሸጠላቸዉ ተጫዋቾች ናቸዉ።


ሜሲ አንደኛ ነዉ ሱዋሬዝ ሁለተኛ ነዉ።


[ESPN]

Share ➲@ffootball0
Share ➲@ffootball0