ኢትዮ ሊቨርፑል

@ethioliverpool143


➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ቻናል በደህና መጡ።

➠ በቻናላችን ስለ ሊቨርፑል:-

🔴|| ዝውውሮች

🔴|| ውጤቶች

🔴|| የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴|| የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳዎችና

🔴|| ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

ለማስታወቂያ ስራ 👇

➟ @NATI_YNWA
➟ @atsbaha12

ኢትዮ ሊቨርፑል™ (Amharic)

ኢትዮ ሊቨርፑል™ በአማርኛ እና በቋንቋዎ የሚገኝ ቻናል ነው። ይህ ቻናል ለሊቨርፑል ያሉ ፕሮግራሞችን እና እንግዳዎችን እንዲሁም ከጨዋታ አገልግሎት የሚገኙ ሰዎችን ለማግኘት ሲስብም። ከናቲ ወደለተ በመጫን እና ጫካ ቻናል የሚገኙበትን በሚል የሊቨርፑል ስራን ለመስበር ጥቅም ፡፡ የሚለውን ያግኙ ፡፡

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 12:27


🚨 አዲስ

ሊቨርፑል ወደ አርቢ ላይፕዚግ ከሚያደርጉት ጉዞ በፊት ዲዮጎ ጆታ፣ ኮኖር ብራድሌይ እና ፌዴሪኮ ቺዬዛ በልምምድ ላይ አልታዩም ።

ዴቪድ ሊንች

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 11:31


CATCH ME IF YOU CAN!

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 11:08


😗|| አንቶኒ ቴይለር በመጪው እሁድ በኤምሬትስ ስቴድዮም ከአርሰናል ጋር የምናከናውነውን መርሃግብር በዋና ዳኝነት የሚመራው ይሆናል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 11:03


🇨🇴🇳🇱🇦🇷

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 09:40


🔜 ቀጣይ ጨዋታ

🏴‍☠️ ሶስተኛ ዙር የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ !

🇩🇪 ሌይፕዚግ ከ ሊቨርፑል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

📆 ረቡዕ ፣ ጥቅምት 13

ምሽት 04:00 ሰዓት

🏟 ሬድ ቡል አሬና ስታድየም

📲 ቀጥታ ስርጭት በ ኢትዮ ሊቨርፑል

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ድል ለሃገረ እንግሊዙ ኩራት ሊቨርፑል

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 08:14


የስምንተኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ምርጥ 11 ከክለባችን ጆንስ መካተት ችለዋል።

ሞ ሳላህ ግን መኖር ነበረበት

ምንጭ : Live Score

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 08:08


በፕሪሚየር ሊጉ ውስጥ በዚህ የውድድር ዘመን ከሪያን ግራቨንበርች (48) በላይ በኳስ ቁጥጥር ያሸነፈ አንድም አማካይ የለም።

ማሽን🤌

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 07:36


ከስምንተኛ ሳምንት በኋለ የፕሪሚየር ሊጉ አጠቃላይ የደረጃ ሰንጠረዥ

ሊቨርፑል📈❤️

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 07:14


መልካም ልደት ስቴፈን ባይሴቲች  🎂🥳

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 06:01


>|| ክለባችን ሊቨርፑል በመጀመርያ አጋማሽ እየመራ በወጣባቸው ባለፉት 143 ጨዋታዎች ላይ ምንም ሽንፈት አላስተናገደም።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

22 Oct, 04:23


መልካም ቀን ቤተሰብ!

@EthioLiverpool143
@EthioLiverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 20:01


Good Night reds ❤️💤

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 18:09


ዳርዊን ኑኔዝ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከዴክላን ራይስ (7) የበለጠ (9) ታክሎችን አድርጓል።

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 18:08


🏆 አሸንፉ ወይም ተሸንፉ፣ Betwinwins ሸፍኖታል! 🏆

ውርርዶችዎን በተወዳጅ የእግር ኳስ ቡድንዎ ላይ ያስቀምጡ እና ውርርድዎ ከተሸነፈ እስከ 10% ድረስ እንደ ነጻ ውርርድ ይዝናኑ። በ Betwinwins ፣ ሁል ጊዜ ወደ ኋላ መመለስ እና ደስታውን መቀጠል ይችላሉ!

🎯https://t.betwinwins.net/5yb2cwhe

📱 t.me/betwinwinset

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 17:45


ቦቢ 🫶🏽

@ethioliverpool143 @ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 11:35


😍 👑

@Ethioliverpool143
@Ethioliverpool143

ኢትዮ ሊቨርፑል

21 Oct, 11:12


🗣 | ቫን ዳይክ ይቀጥላል...

"ውይይቶች ከትክክለኛዎቹ ሰዎች ጋር በመካሄድ ላይ ነው እና ውሳኔ ላይ ሲደረስ መገናኛ ብዙሀን ጨምሮ እናንተም ትሰማላችሁ ብዬ አስባለሁ።"

"አሁን ግን ሙሉ ቁርጠኝነቴ እና ትኩረቴ በሊቨርፑል እና በውድድር አመቱ ውጤታማ መሆን ላይ ነው።"

@Ethioliverpool143 @Ethioliverpool143