ይቅርታዬ🔥🔥 @yikrtayee Channel on Telegram

ይቅርታዬ🔥🔥

@yikrtayee


እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ!

ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል

"ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው"

Owner✏ @SAMI_AZUSA

ይቅርታዬ🔥🔥 (Amharic)

በመጠቀም እንኳን ወደ 'ይቅርታዬ' ቻናል እንደገና መጡ! ይቅርታዬ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ እና የውሸት ስለሆነ እንደሆነ ደግሞ ምህረት አጋንንተን! በተፈረደብን ሀጢአት የተከፈለውን አይደለም፡፡ ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው፡፡ ይቅርታዬ ክስ የሆነ ደግሞ የውሸት ስለሆነ የታየው ቦታ ነኝ፡፡ ይቅርታዬ በመጪዉ ትንቢት መጣላችን፡፡

ይቅርታዬ🔥🔥

12 Nov, 18:34


ወንጌል ግን እውነት ነው

ይቅርታዬ🔥🔥

11 Nov, 19:16


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ይሄንን መዝሙር ስሙ ስሙ ስሙሙ

ሼር @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

10 Nov, 19:37


Without React and share
There is no post☹️☹️

ይቅርታዬ🔥🔥

10 Nov, 19:18


መፅሐፍ ቅዱሳችንን ሙሉ ስናነብ የኛ ወዳጅ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል አንድም ጊዜ #ተሳስቶ አያውቅ

ታዲያ ዛሬም ድረስ አይሳሳትም በሕይወትህ የሚያደርገውን ያውቃልና በትዕግስት ጠብቀው አሁንም ትክክለኛ እርሱ ብቻ ነው!
እርሱ ሉዓላዊ ጌታ ነው🥰

ሼር @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

09 Nov, 18:14


እኔ እጅ በእጅ ስለሚከፈለኝ ወይም ወደ ፊት ስለሚከፈለኝ አሁን በዱቤ  የማገለግል አይደለሁም።
እኔ የማገለግለው ቀድሞውኑ ስለተደረገልኝና ስለተከፈለልኝ ዋጋ ነው።

ሼር    @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

07 Nov, 15:01


. ዘማሪት ሀና ተክሌ

NEW ALBUM መሥዋት  Vol. 4

Full album Tracks: 17
ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE
@YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

05 Nov, 17:22


ኢንዲህ አይደለም የሱስ 🥰

ኧረ ስሙት pls ሼር አድርጉ
ቻናሉንም ተቀላቀሉ @TIKTOK_4GOSPEL

ይቅርታዬ🔥🔥

05 Nov, 03:37


እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት እንችላለን? ክፍል 2

ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ!
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @Kirubel_Christian

@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️

ይቅርታዬ🔥🔥

04 Nov, 16:12


መንፈስ ቅዱስ እባክህ ንካኝ................🔥
ይህ አለም እንዲያስጠላኝ.......🙏
ኢየሱሴ እባክህ ደግመህ ንካኝ.........😭
ይህ አለም እንዳይገዛኝ........ 🥹

🔥ንካኝ🔥ንካኝ🔥ንካኝ🔥ንካኝ

react [🔥]

ይቅርታዬ🔥🔥

04 Nov, 06:20


የመፅሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ የተሰኘውን ቻናል ልጋብዛችሁ....😊
@jesusofscriptures
@jesusofscriptures
@jesusofscriptures
@jesusofscriptures

ሁላችሁም ተቀላቀሉ👆👆

ይቅርታዬ🔥🔥

03 Nov, 16:44


😁🥰 ኧረ ይሄንን vedio ስሙልን እና ሼር አድርጉ

ይቅርታዬ🔥🔥

03 Nov, 16:42


እንዲህ አይደለም ኢየሱስ

እንዲህ አይነት መልዕክት ከፈለጉ ይቀላቀሉን

@TIKTOK_4GOSPEL

ይቅርታዬ🔥🔥

03 Nov, 16:30


⚜️ መንፈሳዊ ነገር ሂደታዊ እንጂ፣ ቅፅበታዊ አይደለም!!!
የጀመራችሁትን ሳታቋርጡ ሩጫውን ጨርሱ።

“ብላቴናውም ሳሙኤል በአካልና በሞገስ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት እያደገ ሄደ።”
  — 1ኛ ሳሙኤል 2፥26 (አዲሱ መ.ት)

ይቅርታዬ🔥🔥

02 Nov, 18:02


ቆይ ግን react ማድረግ ስንት ብር ይቆርጥ ይሆን?🤔

ይህንን ምታነቡ ሁላችሁም ከላይ ያለውን "እንኳን እምቢ አልከኝ" የሚለውን መልዕክት react(🥰) አድርጉ❗️

ይቅርታዬ🔥🔥

01 Nov, 18:03


. እንኳን እምቢ አልከን🙏

ብዙ ግዜ ስለሆነልን ነገር እግዝአብሔርን እናመሰግናለን! ነገር ግን ስንቶቻችን ነን ጠይቀን፣ ፀልዬን፣ አልቅሰን ነገር ግን ላመለጠንና መልስ ላጣንበት ጉዳይ እግዝአብሔርን አመስግነን ምናውቀው?? 🤔

ጠይቀን ላልተሰጠንም ጉዳይ እግዚአብሔር ይመስገን🙏

አስባችሁታል ያልነውን ሁሉ ቢያደርግልንና እንደፍቃዳችን ቢሆንልን ስንቶቻችን በቤቱ እንኖር ነበረ? ስንት ጥፋት ውስጥ እንገባ ነበረ? ስንት መዘዝና መርዝ ጠይቀን ነበረ?..... የኛ መልካሙ አባት ለኛ ሚያስፈልገንን ጠንቅቆ ያውቃል


“ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ #አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።”
— ኤርምያስ 29፥11

ሼር (+) React @YIKRTAYEE
!

ይቅርታዬ🔥🔥

31 Oct, 17:40


“በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን...”

— ሐዋርያት 2፥1

😭😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

30 Oct, 18:33


ቢሰጥም ቢከለክልም እግዝአብሔር ትክክል ነው!

ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

30 Oct, 04:01


🔥🔥🔥

“እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን?”
“እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል።🔥🔥🔥
  — ሉቃስ 18፥7-8

ይቅርታዬ🔥🔥

29 Oct, 17:13


“በአንተ ለሚያምኑ በሰው ልጆች ፊት ያዘጋጀሃት ለሚፈሩህም የሰወርሃት፥ ቸርነትህ እንደ ምን በዛች!”
— መዝሙር 31፥19

አቤቤቤቤት የጌታ መልካምነት🥰🥰

ይቅርታዬ🔥🔥

28 Oct, 16:15


ጎዶሎነት አይሰማንምና የተደረገልንን እንድናስተውል ልቦናችንን አንተ ክፈት ጌታ ሆይ🥰

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

27 Oct, 18:17


ፀጋህ በዝቶልኝ ዘውትር ሙሉ ቀኑን እና ምሽቱን ብናፍቅህ አይሰለቸኝም መንፈስ ቅዱስ
🔥🔥🔥🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

27 Oct, 17:01


መንፈስ ቅዱስ ናፍቆኛል እስቲ መዝሙር ጋብዙኝ🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

26 Oct, 17:50


አባ ሁል ጊዜ ፍትህን ስናይ አይደለም! ለማየት ስናስብ እንኳ የምድሩን ግሳንግ እንረሳለን

😭 አባ ታስፈልገናለህ😭🔥🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

26 Oct, 16:27


. አንዴ ብቻ😭😭😭😭😭😭

ኧረ ይሄ መዝሙር 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ሰወች ይባረኩበት ሼር አድርጉ
@YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

25 Oct, 17:40


እንዴት ከፖርኖግራፊ ሱስ ነፃ መውጣት ይቻላል? ክፍል 1

ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ወንድማችሁ ኪሩቤል ነኝ ይህን ት/ት ሰምታችሁ ለሌሎች ሼር እንድታደርጉ በጌታ ፍቅር እጠይቃችኋለሁ።ተባረኩ!

@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
@Amen_Maranata
❇️Join and Share❇️

ይቅርታዬ🔥🔥

24 Oct, 20:44


🟥 Best 10K+ Channels Followers Welcome click here and add join us ➡️ JOIN 🚩

    🍰MORE JOIN  🕯
   🍰 MORE JOIN 🕯
ᥲძძ ᥡ᥆ᥙr ᥴһᥲᥒᥒᥱᥣ

𝙰𝚍𝚍 𝚢𝚘𝚞𝚛 𝙲𝚑𝚊𝚗𝚗𝚎𝚕
📌 Channel keessan tolaan nu waliin beeksifadhaa

Free Promotion: @Getu_Abera

ይቅርታዬ🔥🔥

23 Oct, 17:09


#የእምነት_አባቶቻችን_የጌታ_ደቀመዛሙርት_ህይወታቸው_እንዴት_አለፈ?

1.
#ማርቆስ :- እስኪሞት ድረስ በአሌክሳንድርያ ግብፅ ጎዳናዎች በፈረስ
ታስሮ እየተጎተተ ህይወቱ አልፋለች

2.
#ሉቃስ :- በግሪክ ሰቅለውት ህይወቱ አልፋለች

3.
#ማቲዎስ :-በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል

4.
#ዮሐንስ :- በፈላ ዘይት ውስጥ ተቀቅሎ አልሞት ብሏቸው በሌላ ሁኔታ ህይወቱ አልፏል

5.
#ጴጥሮስ :-ተዘቅዝቆ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቷል

6.
#ቶማስ :- በህንድ በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል

7.
#ጳውሎስ :-በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ህይወቱ አልፏል

8.
#ስምዖን :-ግማሽ ለግማሽ ተቆርጦ ነው የሞተው

9.
#ማቲያስ :-በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ

10.
#እንድርያስ :-በስቅላት ህይወቱ አልፏል

11.
#ያዕቆብ :-በእየሩሳሎም አደባባይ አንገቱ ተቆርጦ የሞተ

12.
#በርተለሚዎስ :-በግርፋት ህይወቱ አልፏል

😁🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭
. ግን ምን አይነት መታደል ነው🔥
ሁሉም መልካሙን ገድል ተጋደሉ ክርስቶስን ካዱ ሲባል አይሆንም
ብለው አንገታቸውን ለካራ ሰውነታቸውን በዘይት ለመቀቀል ለግርፋት
ለስቅላት አሷልፈው ሰጡ።እርስዎስ በአሁኑ ሰዓት ስለምን እያማረሩ
ይሆን?በላይ ያለው ክብር ይበልጣል።ይኸኛው አላፊ ጠፊ ነው።


ይህ መልዕክት ለትውልድ ይድረስ ሁላችሁም አሁን ሼር አድርጉ

@YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

22 Oct, 17:59


በነገራችን ላይ በፍፁም ልቡ እግዚአብሔርን ታምኖ የከሰረ አላየሁም አልሰማሁምም

ይቅርታዬ🔥🔥

22 Oct, 02:37


እርሱ ታማኝ ነውና ጨለማው አለፈ ብርሀን ወጣልን። ስለዝህች ማለዳም ኢየሱሴ ተባረክ🥰

ይቅርታዬ🔥🔥

20 Oct, 18:57


. እስቲ አስቡ

በተለይ ወንዶች ስሙኝ🙈🙈 የማወራውን ነገር ለስንፍና አትቁጠሩኝ እና ሁላችንም ወደራሳችን እያሰብን..... ለምሳሌ በአደባባይ ብዙ ህዝብ ባለበት እየተራመድኩ ቤት ታጥቄ የመጣውት እኔ ሳላውቅ ቀበቶው ተበጥሶ አየተራመድኩ ያረኩት ሱሪ ሙሉ ለሙሉ ቢወልቅብኝ ቆይ ምን አይነት ድንጋጤ፣ፍርሀትና ስሜት ነው ሚሰማኝ?...... እኔ ሳስበው ከመደንገጠ የተነሳ መልሸ መታጠቅ የሚያቅተኝ ይመስለኛል እጅግ ከባድ ፍርሀት ውስጥ እንወድቃለን

አስቲ ማነው? ከኛ መሀል ¶አይ ይሄ ለኔ ኖርማል ነው¶ የሚል፡ የለም አደል? ግን እኔ ልንገራቹ ¶አለ!¶ 😳

አለ.... አለ..... እርሱም ክርስቶስ ነው
ለፍቅር ሲል ከባዱን ጉዳይ ለእርሱ normal ሆነበት፣ ከደረሰበት ከዬትኛውም ስቃይ በላይ እጅግ የሚያሸማቅቀው እርቃኑን ተሰቀለ🥹
አወ ሌሎችም ተሰቅለዋል ግን 1ኛ በሰሩት ጥፋትና፣ እራሳቸውን የማዳን እቅም ስለሌላቸው ነው ግን ይህ ፃዲቅ ሁሉን ማድረግ የሚችልበት አቅም እያለው እንደሚታረድ በግ ዝም ብሎ እርቃኑን ተሰቀለ😭😭😭

ምን አይነት ፍቅር ነው ግን
ፍፁም አላፈረም እርቃኑን ሲታይ

ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

19 Oct, 17:19


“ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር #ሁሉ አይጐድሉም።”
— መዝሙር 34፥10
Say Amen🙏

ይቅርታዬ🔥🔥

18 Oct, 16:39


. online ያላችሁ ብቻ አምብቡ😁🙈

የመንፈስን Data አብርቼ📶
በፀሎት online ገብቼ
Chat እያደረኩ ከየሱሴ ጋራ
ፈፅሞ አይደክመኝም ከጌታ ሳወራ

Share ሲያደርግልኝ የሰማዩን በረከት
dawnload አድርጌ ሁሉን ስመለከት
መዝሙሩ ቃሉ ፀሎቱ ይፈስሳል
መንፈሴ ከመንፈሱ Connect አድርጓል።🛜

የአለም መልክት ደጋግሞ ሲላክልኝ
እሷም በበኩሏ chat ልታደርገኝ
በተከሸነ ቃሏ እጅግ ባማረው
ልቤን ልታማልል send ስትለው

እኔም ነቅቼባት block አደረኳት🔇
ፈፅሞ አይደርሰኝም ምትልክልኝ መልክት

በቃ ያለማንም ጣልቃ ገብነት
ጌታን አወራለው ቀን እና ለሊት
ሳንቲም እንዳይዘጋ ትርፍ ካርድ ይዣለው
ወንጌልንም ለፍጥረት forward አደርጋለው።
ስለዝህ ይሄንን ሼር አድርጉ

#yisbekwengalu

ሼር አትርሱሱሱሱሱሱሱሱ
@YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

17 Oct, 18:03


ስለቅርብ ወዳጄ ትንሽ ላጫውታቹ ያው እሷ ከዛም በላይ ነች😊

እሷ እኮ በአምላክ ድንቅ ቃሎች የተሞላች የጥበብ ሁሉ መፍለቂያ ነች። ከሷ ጋር ጊዜ ማሳለፍ ያስደስተኛል። ትመክረኛለች፣ ታፅናናኛለች፣ ትገፅፀኛለች ፣ታስተምረኛለች ፣ታበረታኛለች ፣አንዳንዴም ትቆጣኛለች። ስታወራኝ ተመስጬ ነው ማዳምጣት። ንግግሯ ልክ እንደማር ወለላ ይጣፍጣል አይሰለችምም። የሆነ ነገር ከመወሰኔ በፊት አማክራታለሁ። ስከፋ፣ ስጨነቅ ፣ስደክም፣ ስደሰት ብቻ በማንኛውም አይነት ሁኔታዎቼ ውስጥ ከማንም ሰው በፊት ቀድሜ ማገኛት እሷን ነው። በጣም መለኛ ስለሆነች እንዳለሁበት ሁኔታ ታስተናግደኛለች።
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#መፅሐፍ_ቅዱሴን በጣም ነው ምወዳት!!!


ሼር አድርጉ @YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

17 Oct, 17:34


አንድ የቅርብ ወዳጄን ላስተዋውቃችሁ
ከዛ በፊት ግን እስቲ እስከዝህ #ስለመድረሳችን ጌታን እናመስግን እንዴት ዋላችሁ?

ይቅርታዬ🔥🔥

16 Oct, 18:02


አንዳንደም በመጾም ጎሽም ስጋህን
አብልቶ ከሚዘርፍ አስጥል ፀጋህን
.
.
.
እንቅልፍም አይብዛ አርግለት ገደብ
ፀሎት አይረሳ ቃሉም ይነበብ

ሼር @YIKRTAYEE (song)

ይቅርታዬ🔥🔥

15 Oct, 17:02


ንጉስ በንግስናው አዋቂም በእውቀቱ፡
ሊመስልህ ሲሞክር ሲጥር አይ ሰው ከንቱ፣
ነገር ግን ካንተጋ ሁሉን ሳስተያይ፡
ሁሉም ብሎ ያልፋል የለህም መሳይ🤷‍♂
#ሀሌሉያ
የለህም መሳይ🥰

@YIKRTAYEE (song)

ይቅርታዬ🔥🔥

14 Oct, 16:12


. ሳይፀልዩ ማደር

የተራበ ነብር ፤ ከሩቅ ተመልክታ
ሚዳቋ ፀለየች ፤ አውጣኝ አውጣኝ አለች ለፈጠራት ጌታ
ነብሩም ተርቦ ፤ ወደ አምላኩ ቀርቦ
አንጀቱ ከሆዱ ፤ እንደተጣበቀ
ሚዳቋዋን አይቶ ፤ ፈጥኖ እንዲሰጠው አምላኩን ጠየቀ
የሁለቱም አምላክ ፤ የሁለቱም ሰሪ
ፀሎታቸውንም ፤ ሰማቸው ፈጣሪ

ሚዳቋን አላት
እሩጪ አምልጪ ፤ ከበረታ ጠላት
ነብሩንም አለው!
እሩጥ ተከተላት ፤ምግብ አድርገህ ብላት!

ሚዳቋ ስትሮጥ ፤ ከነብር ለማምለጥ
ነብርም ሲከተላት ፤ ሆዱን ሊሞላባት
ቋጥኙን ስትዘል ፤ እግሯ ተስፈንጥሮ
ሆዱን ብትረግጠው ፤ የተኛውን ከርከሮ
ከእንቅልፉ ሲበን ፤ ልክ ሲደነብር
ጎሮሮውን ያዘዉ ፤ የፀለየው ነብር


አውጣኝ ያለው ወቶ ፤ አብላኝ ያለውም በላ
ሳይፀልይ ያደረው ፤ ከርከሮ ተበላ


ሼር አይረሳ ➥@YIKRTAYEE

ይቅርታዬ🔥🔥

13 Oct, 19:24


አሁን አሁን እስቲ ይሄንን የምታነቡ pls ስሙኝ

እስቲ አሁን ጠላት እርር ብሎ ይቃጠል አባታችን እግዝአብሔር ደስ ይበለው ስለሆነውም ስላልሆነውም ከልብ አመስግኑት እስቲ🥰🥰

#ሀ_ሌ_ሉ_ያ

ይቅርታዬ🔥🔥

13 Oct, 19:19


አመሰግንሃለው🙏🙏

በላባዎችህ - ስለሸፈንከኝ
በንስር ክንፎች - ስለተሸከምከኝ
እንደ አይንህ ብሌን - ስለሳሳህልኝ
ወላጅ እንደሌለው ልጅ ስላልተውከኝ
አ መ ሰ ግ ን ሃ ለ ው🙏

ይቅርታዬ🔥🔥

13 Oct, 19:14


አመሰግንሃለው🙏🙏

የተወረወረብኝን - ስለመከትከው
የተመከረብኝን - ስላከሸፍከው
የተቆፈረልኝን - ስለደፈንከው
ጠላቴ እልል እንዳይልብኝ  ስላሳፈርከው
አ መ ሰ ግ ን ሃ ለ ው🙏

ይቅርታዬ🔥🔥

13 Oct, 19:06


አመሰግንሃለው🙏🙏

ደክሜ - ስላገዝከኝ
ወድቄ - ስላነሳኸኝ
ጠፍቼ - ስለፈለከኝ
አዝኜ - ስላፅናናኸኝ
አ መ ሰ ግ ን ሃ ለ ው🙏

!!!!!

ይቅርታዬ🔥🔥

13 Oct, 19:02


አመሰግንሃለው🙏🙏

ከፊቴ - ስለወጣህ
መንገዴን - ስላቀናህ
ፀሎቴን - ስለሰማህ
ጉድለቴን - ስለሞላህ
አ መ ስ ግ ን ሃ ለ ው🙏

!!!!!

20,637

subscribers

159

photos

68

videos