ተስፋ በኢየሱስ @hopeofjesuschannel Channel on Telegram

ተስፋ በኢየሱስ

@hopeofjesuschannel


በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች አንበልጣለን።
*ሮሜ 8÷37*


ለማንኛውም አስተያየት እና ጥያቄ 👉 @Tes_b37

ተስፋ በኢየሱስ (Amharic)

ተስፋ በኢየሱስ ብቻ አይደለም እና እውነቱ በእርሱ ከአሸናፊዎች ይባልናል። ስለ ማብራሪያ ተስፋ እና ጥላቻ የሚናገሩትን እና አዲሱን አቦና ቦታዎች እንቅስቃሴም ለማድረግ እንደምንሰሙ ፡፡ በወደደን እፈኖችና እንግዲህ ላክን ይሆኑልናል። ይህን ማስረጃ እና መረጃዎችን ስንል በጊዜ በተለያዩ ምንጭ፡፡ ከሚለው አንባቢ ብቻ መጽሐፍ እና የብቻ መንፈሳዊ መረጃዎች ሊመዘገብ ይችላሉ። ይሄ ተስፋ በኢየሱስ ከመሆኑ በፊት ለማንኛውም ሕይወት እና ምሕረት እና ሀሳብን ምስልን የመረጡትን ሕይወት ለማድረግ እንደምንሰሙ ፡፡

ተስፋ በኢየሱስ

02 Feb, 05:04


🎤አዳዲስ መዝሙሮች እና አልበሞች እየተለቀቁ ስለሆነ የምትፈልጉት ዘማሪ ስም በመንካት መሉ አልበም እና አዳዲስ ዝማሬዎችን ያገኙበታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Waver 👇
@JCSupportteam

ተስፋ በኢየሱስ

28 Jan, 19:08


አመለካከታችን እንዲህ መሆን አለበት ''በጣም ከባድ የሆነ ነገር እያጋጠመኝ ቢሆንም በጥሩ ሁኔታ እንደሚጠናቀቅ አምናለሁ።
አሁን እየተጎዳሁ ቢሆንም ወደ የተሻለ ቦታ እመለሳው። እግዚአብሔርንም ለሚወዱት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲሆን ያደርጋል።

*በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆኑ          እግዚአብሔር በፍጹም
ልባቹ እንድታገለሉት ጸጋ እንዲሰጣቹ  ጸልዩ ።
*


              ተስፋበኢየሱስ Channel
     🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

16 Jan, 17:55


ለደከመው ብርታት ይሰጣል፤ ለዛለው ጒልበት ይጨምራል። ወጣቶች እንኳ ይደክማሉ፤ ይታክታሉም፤ ጐበዛዝትም ተሰናክለው ይወድቃሉ። እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።

         📖 ኢሳያስ 40 ÷29-31 📖

             ተስፋበኢየሱስ Channel
   🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

10 Jan, 06:19


ሁልጊዜ በራሳችሁ ጠንካራ ለመሆን እየሞከራችሁ ነው? እንዲደክማችሁ እና ከምትችሉት በላይ እንዲሆን እያደረገባችሁ ነው? ለዛ ነው ከራስ ይልቅ በክርስቶስ ጥንካሬ ላይ መታመን በጣም አስፈላጊ የሆነው!

" እራሴን  ለእግዚአብሔር  እሰጣለሁ ይመራኛል እና ማድረግ  የሚገባኝን ለማድረግ ፀጋን ይሰጠኛል "

በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፤በራስህ ማስተዋል አትደገፍ፤በመንገድህ ሁሉ እርሱን
ዕወቅ፤እርሱም ጐዳናህን ቀና ያደርገዋል።

                📖 ምሳሌ 3÷5-6📖

                 ተስፋበኢየሱስ Channel
       🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

10 Jan, 05:17


. ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

07 Jan, 19:32


.      🕊ስለ መንፈስ ቅዱስ የተዘመሩ መዝሙሮች ስብስብ 🕊
         Video Format 👇👇
youtu.be/j2ZDXEGylx8
youtu.be/j2ZDXEGylx8
youtu.be/j2ZDXEGylx8

ተስፋ በኢየሱስ

06 Jan, 04:23


.          ልዑሉ ተወለደ በVideo
       አዲስአበባ መሰረተክርስቶስ
        | Christmas Song |
               መልካም በዓል
  ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚ 
🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾
  ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
    🎄 
ተስፋበኢየሱስ Channel 🎄
       @HopeOfJesusChannel

ተስፋ በኢየሱስ

06 Jan, 04:18


.       ደስ ይበልሽ ቤተልሔም  
      ዘማሪ አገኘሁ ይደግ
        | Christmas Song |
              መልካም በዓል
  ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚ 
🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾
  ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
   🎄 
ተስፋበኢየሱስ Channel 🎄
       @HopeOfJesusChannel

ተስፋ በኢየሱስ

04 Jan, 19:23


.        የመዝሙር ጥያቄ
    💿ይህ መዝሙር የማነው?💿
                       👇
🎶ተራራው ግዙፍ ቢመስል🎶
🎶ለእኔ እንጂ ለአንተ አይደለም🎶
🎶በፊትህ ከባድ የሚሆን🎶
🎶ማትችለው አንድ እንኳን የለም🎶
🎶እግዚያብሔር አንተ ሀያል ነህ 🎶
🎶ሁሉ ለአንተ ቀላል ነው🎶
🎶ስታዘው ማይታዘዝ 🎶
🎶እረ ከቶ የቱ ነው🎶


ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።

ተስፋ በኢየሱስ

04 Jan, 07:41


.            ልዑሉ ተወለደ
      አዲስአበባ መሰረተክርስቶስ
        | Christmas Song |
              መልካም በዓል
  ˚*•‌✩•‌*˚ ✿ ˚*•‌✩•‌*˚ ✿  *•‌✩•‌*˚ 
🧑🏽‍🎄🎄🎁🎁🎁 ☃️🎁🎁🎁🎄🎅🏾
  ୧‿︵‿︵◦•●◉◉●•◦︵‿︵‿୨
   🎄 
ተስፋበኢየሱስ Channel 🎄
       @HopeOfJesusChannel

ተስፋ በኢየሱስ

27 Dec, 18:15


በጸሎት ህይወታቹ ከተበሳጫቹ እና ጸሎታቹ በእውነት ውጤታማ እያልሆኑ ከሆነ ከልባቹ
  
"ጌታዬ ሆይ እንድጸልይ አስተምረኝ" በሉ።

እንዲሁም ደግሞ መንፈስ በድካማችን ያግዘናል፤ እንዴት መጸለይ እንደሚገባን አናውቅም፤ መንፈስ ግን በቃላት ሊገለጥ በማይችል መቃተት ለእኛ ይማልድልናል። 
            
                📖    ሮሜ 8÷26  📖

               ተስፋበኢየሱስ Channel
     🙏 @HopeOfJesusChannel 🙏

ተስፋ በኢየሱስ

22 Dec, 09:57


*ዘማሪ ቃልኪዳን ጥላሁን (ሊሊ)🎷

*ተባረኩበት*
*ተስፋበኢየሱስ Channel *
🎄 @HopeOfJesusChannel🎄

ተስፋ በኢየሱስ

19 Dec, 03:55


እግዚአብሔር የግንኙነት አምላክ ነው፣ እና ከጠንካራ ግንኙነቶች  የሚመጣውን ኃይል እና ደስታ እንድናገኝ  ይፈልጋል። በትዳር፣በጓደኝነት፣ በየቤተሰብ ትስስር  በህይወታችሁ ውስጥ ልዩ ሰዎች ምን ያህል አስደናቂ እንደሆኑ በማስታወስ በሕይወታችሁ ደስታን ልታገኙ ትችላላችሁ!

ስለዚህ ሁልጊዜ  ለእንደነዚህ አይነት ግንኙነቶች እንደ እግዚአብሔር ቃል ዝግጁ መሆን አለባችሁ!

            ☃️ ተስፋበኢየሱስ Channel 🌨
        🎄 @HopeOfJesusChannel 🎄

ተስፋ በኢየሱስ

14 Dec, 04:24


ጌታ ግን ታማኝ ነው፤ እርሱም ያበረታችኋል፤ ከክፉውም ይጠብቃችኋል። እኛ ያዘዝናችሁን አሁን አደረጋችሁ፤ ወደ ፊትም እንደምታደርጉ በጌታ እንታመናለን። ጌታ ልባችሁን ወደ እግዚአብሔር ፍቅርና ወደ ክርስቶስ ጽናት ይምራው።

           📖2 ተሰሎንቄ 3÷3-5📖
            ተስፋበኢየሱስ Channel
   🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

12 Dec, 19:41


ስኬትን የምትመለከቱበትን መንገድ እንድትቀይሩ እና በፍቅር እንድትመለከቱት ላበረታታቹ እፈልጋለሁ። ሌሎችን መውደድ መቻል የስኬት ዋናው ነገር ነው። ይህንን ማድረግ ከቻላቹ እራሳቹሁን በህይወት ላይ ስኬታማ ነኝ ብላችሁ መጥራት ትችላላቹ! ምክንያቱም በፍቅር ውስጥ ሁሉም ነገር አለ!

          ❤️  ተስፋበኢየሱስ Channel ❤️
        🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

10 Dec, 08:17


.   ❤️እግዚአብሔር ይወድሃል!🔥
                   ክፍል2
‘እርሱ አስቀድሞ ወዶናልና እኛ እንወደዋለን’’ 1ዮሐ 4÷19

እግዚአብሔር አስቀድሞ እንደወደደህ እርግጠኛ ካልሆንህ እግዚአብሔርን ለመውደድ ከባድ ይሆንብሃል። ሁሉም ነገር በልብህና በውስጥህ ነው። ሁሉም ነገር በዚያ ውስጥ አለ! እግዚአብሔር ይወድሃል! አንተ ድንቅ እና ውብ ሰው ነህ! በዚህ ዓለም ስትኖር እግዚአብሔር እንደሚወድህ ያህል ማንም ሰው ሊወድህ አይችልም። ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንም አያስፈልግህም፤ ይሁንና እርሱ ሌሎች ሰዎችን በሕይወትህ ይሰጠሃል። እውነታው ሌሎች ሰዎች ባይኖሩም ነገር ግን አንተና እግዚአብሔር ብቻ ብትሆኑ ምንም አይጎድልብህም። እግዚአብሔር መልካም ወዳጅህ ይሆናል። ጓደኛ ከሌለህ እርሱ ጓደኛ ይሆንሃል። አባትና እናት ከሌለህ እርሱ አባትም እናትም ይሆንሃል። እግዚአብሔር ይሄን ያህል ይወድሃል። ለዚህም ነው ለሚያስፈልግህ
ነገር በሙሉ በእርሱ መታመን ያለብህ። እርሱ በጣም ስለሚወድህ የሚያስፈልግህን ነገር በሙሉ ይሰጥሃል። እግዚአብሔር እንደሚሰጥህ እስካላወቅህ ድረስ ከእርሱ ለመቀበል በቂ እምነት አይኖርህም።
እምነት የሚሰራውና የሚንቀሳቀሰው እግዚአብሔር እንደሚወድህ ለማወቅ ስትፈቅድ ነው። እምነት ሰዎችን ስለወደድህና ችሎታ ስላለህ አይሰራም። አስቀድሞ እግዚአብሔር እንዲወድህ ፍቀድለት፤ ከዚያም
እግዚአብሔርን እንዲህ በለው ‘‘እግዚአብሔር ሆይ እንደምትወደኝ አውቃለሁ። ሃሌሉያ! አባት ሆይ አመሰግናለሁ። ስምህን ከፍ ከፍ
አደርጋለሁ’’ ስሚዝ ዊግልስዎርዝ ታላቁ የእግዚአብሔር ሐዋርያ ነው። አንድ
ሰው ረጅም ሰዓት ትጸልያለህ ወይ ብሎ ጠየቀው እርሱም እንዲህ ሲል መለሰለት ከ30 ደቂቃ በላይ ጸልዬ እንደሆነ አላውቅም ነገር ግን 30 ደቂቃ ሳልጸልይ የቀረሁበት ጊዜ እንዳለ አላስታወስም አንድ ጊዜ ሲናገር ከእግዚአብሔር ጋር ሳይነጋገር ከ15 ደቂቃ በላይ ከወሰደ ንሰሐ መግባት
አለብኝ ብሎ ነበር። ነገሮችን ለማከናወን የምንሞክረው ከተሳሳተ መነሻ ነው። በራስህ
ጥረት ልታከናውነው አትችልም። እግዚአብሔር የሚባርክህ ስለሚወድህ ነው። ደህንነትን እንደሰጠህ ሁሉ የሚያስፈልግህንም ነገር ይሰጥሃል። ቤተሰቦችህ ወይም ሌሎች ሰዎች እንዲድኑ አንተ ምንም የምታደርገው ነገር የለም። እግዚአብሄር እንዲወድህ ፍቀድለት።
ከዚያም ቤተሰቦችህን ስታያቸው እነርሱን መውደድ ትጀምራለህ።  መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው የምትወዳቸው ከሆነ በምትነግራቸውና በምታደርጋቸው ነገሮች እነርሱን ለማሸነፍ የምታደርገውን ሙከራ
አቁመህ ወደ ኢየሱስ አመልክታቸው። የእግዚአብሔር መንፈስ ቤተሰቦችህን በፍቅሩ አማካይነት ይስባቸዋል። ነገር ግን እግዚአብሄር
እንዲወድህ ካልፈቀድክለት ሌሎችን መውደድ አትችልም ። ኤፌሶን 2÷8 እንዲህ ይላል ‘‘ጸጋው ... አድኖአችኌልና’‘። ለመዳን ምንም ነገር እንዳላደረግህ ታሰተውላለህ? ብዙዎቻችን ኢየሱስ እኛን ከማዳኑ በፊት በእጅጉ የዘቀጠን ስዎች ነበርን፤ በመሆኑም መዳናችን በእኛ ጥረትና ችሎታ ላይ የተመሰረተ አይደለም። የዳነው በአንድ ነገር ብቻ ነው፤ ይኸውም የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጠን ድረስ በእጀጉ ስለወደድን ነው
               "ዮሐ 3÷16"
ጸጋ እግዚአብሔር ፍላጎታችንን ሲሞላ ለህይወታችን የሰጠን የኃይሉና
የፈቃደኝነቱ መገለጫ ነው። እግዚአብሔር ድነትን እንድናገኝ እምነትን ከጸጋው የተነሳ እንደሰጠን እንዲሁ ፈውስን ለመቀበል እንድናምን እምነትን ይሰጠናል። እርሱ እረኛችን መሆኑን እናምን ዘንድ እምነትን
ይሰጠናል። መዳንን እናገኝ ዘንድ በውስጣችን ያስቀመጠው እምነት ከሃጢአታችን ሁሉ ሊያድነን የሚችል ከሆነ ይሄው በውስጣችን ያለው እምነት በህይወታችን የሚያስፈልገንን ነገር ለመቀበል ያስችለናል። እግዚአብሄር
እንደሚወድህ የምታምንና እንደሚወድህም ለማወቅ የምትሻ ከሆነ፤ እርሱን በእርግጥ መታመን ትጀምራለህ። የእግዚአብሔርም ቃል
እውነተኛነት መቀበል ትጀምራለህ። እርሱ ከቶ እንደማይዋሽህ ታውቃለህ፤ ምክንያቱም እርሱ ይወድሃል።

እምነት ማለት በእግዚአብሔር መታመንና መደገፍ ማለት ነው። ደግሞም በእርሱ ኅይል፣ ጥበብና መልካምነት ላይ ራስን መጣል ማለት ነው ቆላ 1፡4
እግዚአብሔር እንዲወድህ ስትፈቅድለት እርሱን መውደድና መታመን ማለት እንደሆነ ትማራለህ፤ ደግሞም እምነት ይኖርሃል።

             ተስፋበኢየሱስ Channel
     🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

10 Dec, 07:58


.   ❤️እግዚአብሔር ይወድሃል!🔥

ፍቅር መታመንና እምነት

“በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂመገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና”፡፡
           "ገላትያ 5÷6"
እምነት እንዲኖረን ብዙዎቻችን ስንጥርእንታያለን፡፡ በእርግጥም
ያለ እምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አንችልም
                " ዕብ 11፡6"
ስለዚህም ብዙ እምነት እንዲኖረን እንጥራለን፡፡ እውነታውም እምነት የሚነሣው ከልብ ነው፡፡ የምናገኘውም ከእግዚአብሔር ጋር በሚኖረን
የፍቅር ኀብረት ብቻ ነው፡፡ እምነትን ላስተምርህ ባልችልም የእምነትን መርህ እንድትረዳና ረሀብ በውስጥህ እንዲኖር ላደርግ እችላለሁ፡፡
እምነት የሚገኘው ከእግዚአብሔር መገለጥ ብቻ ነው፡፡ እምነት በራስህ ጥረት ለማግኘት የምታደርገውን ሙከራ አቁመህ እግዚአብሔርን ደስ አሰኝ፣ ይህን ጊዜ ከእግዚአብሔር ጋር ኀብረት ለማድግና እርሱን ለመውደድ አውለው፡፡ ቀኑን በሙሉ እርሱን
በመውደድና በመፍቀድ ዋል፡፡
“በእምነት እንጂ በማየት አንመላለስምና”
                  "2ቆሮ 5÷7"
አንድ ጊዜ ይህን ክፍል ሳነብ እግዚአብሔር ለልቤ አንድ ብርቱ ነገር መናገር ጀመረ፡፡ በእምነት ለመመላለስ እየሞከርሁ ነበር፡፡ በሕይወቴ በማንኛውም አቅጣጫ በእምነት ለመመላለስ እፈልግ ነበር፡፡ በሌላ አነጋገር ከእግዚአብሔር ጋር ባለኝ ኀብረት
መሠረት በእምነት እመላለስ ነበር፡፡ ይህ ምን ማለት እንደሆነ ተረዳህ? ጻድቅ አይደለሁም ብሎ የሚያስብ ሰው በእምነት መመላለስ እንዳለበት ሊዘነጋ ይችላል፡፡ እንዲሁም እኔ ምንም የማልጠቅም አፈር ነኝ፣ እግዚአብሔርም አይወደኝም ብሎ የሚያስብ ሰው በእምነት መመላለስ እንዳለበት ሊዘነጋ ይችላል፡፡ ብዙ ሰዎች በእምነት ለመመላለስ
ይሞክራሉ፣ ይሁንና በልባቸው ውስጥ እነዚህ ነገሮች የሉም፡፡

ገላትያ 5-6 ላይ እንደምናነበው እምነት የሚሰራው በፍቅር ነው::
እግዚአብሔር አንድ ሃሳብን በልቤ አኖረ፣ “ብዙ ሰዎች ልክ እንደዚሁ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ ሰዎችን ካልወደድን እምነታችን አይሰራም”
ብለው ያስባሉ። ነገር ግን ምንባቡ ይህን አይነግረንም። ምንባቡ የሚያስተምረው እንደምወዳቸው ካላወቁ እምነታቸው አይሰራም የሚል ነው’’።  እምነት ያለ ፍቅር ስራ የለውም። ሰዎችን መውደድ የአንተ
ችሎታ አይደለም። ቁም ነገሩ ሁሉን ቻዩን እግዚአብሔር እንዲወድህ መፍቀድህ ነው።
ይህ ትልቅ ልዩነት አለው። እግዚአብሔርን መታመንና በእምነት መመላለስ፣ እርሱን መደገፍና በነገር ሁሉ እርሱን መታመን ነው።
አንድ ሰው እንደሚወድህ ካላወቅህ እንዲህ ማድረግ አትችልም።
ደግሞም ልትዘነጋው ትችላለህ፤ እግዚአብሔር እንደሚወድህ ካላወቅህ እርሱን ልትታመንበት ከቶ አትችልም። እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚወድህ ካወቅህ፣ ፈውስ ለመቀበል
እምብዛም ከባድ አይሆንብህም። ደግሞም የገንዘብ ጥያቄዬ ይሟላ ይሆን ብለህ እምብዛም አትጨነቅም። ፍላጎትህን የማትቀበልበት ምክንያት እግዚአብሔር እንደሚሰጥህ በእርግጠኝነት ስለማታምን ነው። ምናልባት ‘‘ማመን እፈልጋለሁ”፤
ነገር ግን እንዴት ማመን እንደምችል አላውቅም’’ ትል ይሆናል።
በውስጥህ የእግዚአብሔር ፍቅር አለ፤ አሁን ማድረግ ያለብህ እግዚአብሔር የሚያሳይህን ነገር ለመቀበል መዘጋጀት ነው። መጽሐፍ
ቅዱስ እንዲህ ይላል...

ክፍል 2 ይቀጥል

              ተስፋበኢየሱስ Channel
     🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

08 Dec, 11:39


. 🎧ተፅናኑ ተባረኩበት🎧

ሰማያዊ ዜማ
ተስፋበኢየሱስ Channel
🎸 @HopeOfJesusChannel 🥁

ተስፋ በኢየሱስ

07 Dec, 13:16


🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂
ሰበር ዜና በአጭር ጊዜ ተወዳጅነትን ያገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ በእንግሊዝኛ እና በተለያዩ ቋንቋዎች የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻናሎችን ለማግኘት የምትፈልጉትን ቋንቋ መርጣቹ የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
👤Waver @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ተስፋ በኢየሱስ

03 Dec, 13:48


በሕይወት በምትኖርበት ዘመን ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ነበርሁ ሁሉ ከአንተም ጋር እሆናለሁ፤ ከቶ አልጥልህም፤ አልተውህም።“ጽና፤ ለቀደሙት አባቶቻቸው እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር እንዲወርሱ፣ ይህን ሕዝብ የምትመራው አንተ ነህና በርታ። አይዞህ፤ ብቻ አንተ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ የሰጠህን ትእዛዝ ሁሉ በጥንቃቄ ጠብቅ፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲሳካልህ፣ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። ይህ የሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፤ በውስጡ የተጻፈውን ሁሉ በጥንቃቄ እንድትፈጽመውም ቀንም ሆነ ሌት ከሐሳብህ አትለየው፤ ይህን ካደረግህ ያሰብኸው ይቃናል፤ይሳካልም፤ በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሔር አምላክህ ከአንተ ጋር ነውና አይዞህ፤ በርታ፤ ጽና፤ አትፍራ፤ አትደንግጥ

            📖ኢያሱ  1÷5-9📖

             ተስፋበኢየሱስ Channel
    🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

01 Dec, 17:06


. 🧎‍➡️አጭር ፀሎት አብረን እንፀልይ ?🧎‍♀

እቅዳችንን ወደ እግዚአብሔር በማንሳት እለቱን እንጀምርና፡  “ይህ ያቀድኩት ነው ነገር ግን እኔ ለአንተ ዝግጁ መሆኔን እንድታውቅ እፈልጋለሁ። በማንኛውም ጊዜ ላይ ግን እቅዴን አቋርጠህ ሌላ ነገር እንዳደርግ የምትፈልግ ከሆነ እባክህ አንተን እንድሰማ እና ለመታዘዝ እንድፈጠን እርዳኝ።  አሜን!
     
            ተስፋበኢየሱስ Channel
     🙏 @HopeOfJesusChannel 🙏

ተስፋ በኢየሱስ

27 Nov, 17:04


የእግዚአብሔር ፈቃድ ከዝሙት ርቃችሁ እንድትቀደሱ ነው፤ ደግሞም እያንዳንዱ የገዛ ሰውነቱን በቅድስናና በክብር መያዝ እንዳለበት እንዲያውቅ ነው፤ ይህም እግዚአብሔርን እንደማያውቁ አሕዛብ በፍትወተ ሥጋ ምኞት አይሁን። በዚህም ነገር ማንም ተላልፎ ወንድሙን አያታል፤ ምክንያቱም ከዚህ በፊት እንደነገርናችሁና እንዳስጠነቀቅናችሁ ጌታ እንደ እነዚህ ያለውን ኀጢአት ሁሉ የሚፈጽሙትን ይበቀላል፤ እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኵሰት አልጠራንምና። እንግዲህ ይህን ምክር ንቆ የማይቀበል፣ የናቀው ቅዱስ መንፈሱን የሰጣችሁን እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን አይደለም።

          📖1ኛ ተሰሎንቄ 4÷3-8📖
            ተስፋበኢየሱስ channel
    🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

19 Nov, 16:30


እንዲሁም ኢየሱስ በራሱ ደም አማካይነት ሕዝቡን ሊቀድስ ከከተማው በር ውጭ መከራን ተቀበለ።  ስለዚህ እኛም እርሱ የተሸከመውን ውርደት ተሸክመን ከሰፈር ውጭ ወደ እርሱ እንውጣ። ምክንያቱም በዚህ ቋሚ ከተማ የለንም፤ ነገር ግን ወደ ፊት የምትመጣዋን ከተማ እንጠብቃለን።

       📖ዕብራውያን 13÷12-17📖
           ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

14 Nov, 11:06


ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ለመኖር የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጉ፤ ለመቀደስም ፈልጉ፤ ያለ ቅድስና ማንም ጌታን ማየት አይችልም፤  ከእናንተ ማንም የእግዚአብሔር ጸጋ እንዳይጐድልበት ደግሞም መራራ ሥር በቅሎ ችግር እንዳያስከትልና ብዙዎችን እንዳይበክል ተጠንቀቁ።

     📖 ዕብራውያን 12÷14-15📖

            ተስፋበኢየሱስ Channel
   🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

08 Nov, 06:38


ትተውት የወጡትን አገር ቢያስቡ ኖሮ፣ ወደዚያ የመመለስ ዕድል ነበራቸው።  አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና።

          📖ዕብራውያን 11÷16-17📖

               ተስፋበኢየሱስ Channel
     🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

01 Nov, 17:30


🫸ሠይጣንን በሩጫው ላይ እንተወው🫷

ሰይጣን ሁልጊዜ ይዋሸናል፡፡ የእግዚአብሔር ቃል ‹‹እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ
የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ
የሐሰትም አባት ነውና።

በዙሪያችን ልክ እንደሚያገሳ አንበሳ ከመዞር አይቦዝንም (1ኛ ጴጥ5፡8)፡፡

አውነቱ ሲታይ ግን እንደ አንበሳ ማግሳት ያለብን እኛ ነን፡፡ ምክንያቱም በውስጣችን
የይሁዳ አንበሳ የሆነው ኢየሱስ አለና፡፡
ሰይጣን ወደ እኛ አንድ እርምጃ ሲመጣ፣ እኛም አብዝተን በከፍታው ላይ ወዳለው ወደ
አባታችን ወደ እግዚአብሔር በመንፈሳችን ልቀን እንውጣ፡፡ እኛ ወደላይ ከፍ ስንል ሰይጣን
ወደገባንበት የከፍታ አለም በፍፁም መድረስ አይችልም፡፡ ማንነቱ አይፈቅድለትምና፡፡
በዚህ ምድር ላይ ሳለን ሰይጣን መቼም ቢሆን ከእኛ ጋር የሚያደርገውን ጦርነት አያቆምም፡፡
በመንፈሳዊ ህይወታችን ፈራ ተባ ስንል በዛው ልክ እርሱም ወደ እኛ ቀርቦ ኃይሉን ሊገልጥና
ሊያሸንፈን ይፈልጋል፡፡ አስገራሚው ነገር ግን ሰይጣን ጋር ካለው ኃይል ፍፁም
የማይወዳደረው ከፍተኛ ኃይል ከእኛ ጋር አለ፡፡
የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ! በክርስቶስ ኢየሱስ ያገኘነው የማሸነፍ ብርታት ሲገለጥ
የሰይጣን ብርታት ክንድ እየደቀቀ ይመጣል፡፡ ወደ እኛ መምጣቱን ትቶ ወደ ኋላው
ያፈገፍግ ይጀምራል፡፡
ሁልጊዜ በክርስቶስ ኢየሱስ ያለንን መንፈሳዊ ብቃት አውቀን በጠላታችን ሰይጣን ላይ
ልንዘምትበት ይገባል፡፡ እኛ መዝመት ካቆምን እርሱ ዘመቻውን በእኛ ላይ ይቀጥላል፡፡
ሰይጣን ሀሰተኛ ነው፡፡ አታላይና አጭበርባሪ ነው፡፡ እንዳልኳችሁ ልክ እንደ አንበሳ እያገሳ
ይመጣል፡፡ እርሱ ግን በፍፁም አንበሳ አይደለም፡፡ እርግጠኛ ነኝ በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ያለ መንፈሳዊ ስብእና እንዳላችሁ ታውቃላችሁ ብዬ አምለሁ፡፡
ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ
በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና (1ኛ ዮሐ 4፡4) ፡፡

አነስተኛ በሚመስል ሀሳብ ሰይጣን አህይምሯችን ውስጥ ውጊያውን ይጀምራል፡፡ እንዲህ
ያለው ሀሳብ ከእግዚአብሔር ቅዱስ ቃል ጋር የሚቃረን ወይም የሚጋጭ ሲሆን ሰይጣን
እንዲህ ብላችሁ በፀና አቋም ሀሳቡን ተዋጉት፡፡ ‹‹ሰይጣን አንተ የውሸት ምንጭ ነህ! አሁን
የምትናገረውን በፍፁም አልሰማህም›› በሉት፡፡
በዚህ መልኩ ሰይጣን ከእናንተ በብዙ ርቆ እንዲሄድ ታደርጉታላችሁ፡፡ repost


             ተስፋበኢየሱስ Channel
    🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

26 Oct, 09:36


🎁Namootaaf pachage kan ji'aa laachaa jirra!🎁
Kanaafuu hundi keessan bilbila kana xuqatii pachage keessan fudhadhaa👇
╭━━━━━━━╮
┃   ● ══        
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████┃
┃███████ |
┃███████┃
┃███████┃
┃        🔘       ┃
╰━━━━━━━_
Pachage amma fudhadhaa 👆

Waver👇
@FastVipProm

ተስፋ በኢየሱስ

25 Oct, 13:18


አመለካከቴን ከተስፋ ቢስ አመለካከት ወደ ተስፋ ሰጪ አመለካከት እለውጣለሁ እናም አንድ ጥሩ ነገር ተከናውኖ አሰከማይ ድረስ እንደሚሆን ማመንን እቀጥላለሁ!!

በእርሱ በመታመናችሁ የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤ ይኸውም በመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።

              📖  ሮሜ 15÷13 📖
             ተስፋበኢየሱስ Channel
          @HopeOfJesusChannel

ተስፋ በኢየሱስ

19 Oct, 18:35


ምናልባት ከባድ ቀን እያሳለፉ ሊሆን ይችላል ነገር ግን አንዳንድ ደስታን ለማግኘት እስከ ነገ ድረስ አትጠብቁ። በእያንዳንዱ ቀን ጥሩ ነገር ይፈልጉ።

የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ ደስታ፣ ሰላም፣ ትዕግሥት፣ ቸርነት፣ በጎነት፣ ታማኝነት፣ ገርነት፣ ራስን መግዛት ነው። እንደነዚህ ያሉትንም የሚከለክል ሕግ የለም።
            📖ገላትያ 5:22-23📖

               ተስፋበኢየሱስ Channel
      🔆@HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

18 Oct, 12:34


🙌በየትኛውም ሁኔታዬ ውስጥ ሆኜ አገለግልሀለሁ ኢየሱስዬ❤️🙌🙌

ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ
ዳጊ ጥላሁን
ዮሴፍ ካሳ
ተከስተ ጌትነት

ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

16 Oct, 18:26


📖 መፀሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ📖

በመፀሀፍ ቅዱሳችን ፀጉሩን ተቆርጦ የፀጉሩ ክብደት  ሁለት መቶ ሰቅል ይመዝን  የነበረ ሰው ማነው?

ሀ.መጥምቁ ዮሐንስ

ለ.ሳምሶን

ሐ. አቤሴሎም

መ. ኢዩ

           ተስፋበኢየሱስ Channel
   🔆@HopeOfJesusChannel 🔆

                     መልሱን
               👇👇👇👇👇

ተስፋ በኢየሱስ

13 Oct, 08:09


. 🥁*ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ* 🎷🎸

* ተጋብዛችዋል*
ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

12 Oct, 03:08


. 🎤ዘማሪ ደረጀ ሙላቱ🎹

🙏 ተባረኩበት 🙏
ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

10 Oct, 17:59


ሁሉም ነገር ፍፁም እስኪሆን ድረስ ደስታን ለሌላ ጊዜ አታዘገዩ – በመንገዱ ላይ እያደረጋችሁ ስላለው እያንዳንዱ እርምጃ እግዚአብሔርን አመስግኑ ። በህይወታችሁ ቀን ሁሉ በጌታ መደሰት እና ማመስገንን ተማሩ፡፡

 ሁል ጊዜ ደስ ይበላችሁ፤  ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ 
 በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።

            📖 1ኛ ተሰሎንቄ 5÷16-18 📖

                ተስፋበኢየሱስ Channel
        🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

09 Oct, 04:54


'ይህን እውነት ዛሬ ጮክ ብላቹ ተናገሩ!
🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣🗣
አምላኬ ሆይ ትወደኛለህ ካልክ እንደምትወደኝ አምናለሁ። ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደምችል ከተናገርክ ማንኛውንም ነገር ማድረግ እንደምችል አምናለሁ።
ካንተ ጋር ሁሉም ነገር እንደሚችል ከነገርከኝ፣ ሁሉም ነገር ከአንተ ጋር ይቻላል ብዬ አምናለሁ!🔥💪

           ተስፋበኢየሱስ Channel
   🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

06 Oct, 12:20


"ጽድቅን ወደድህ፤ ዐመፃን ጠላህ፤
ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከባልንጀሮችህ በላይ አስቀመጠህ፣ የደስታንም ዘይት ቀባህ።

               📖 ዕብራውያን 1÷9 📖
               ተስፋበኢየሱስ Channel
       🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

05 Oct, 17:25


በልባችን(በአዕምሮችን) የተረጋጋ ስፍራ ስንፈጥር የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት እንችላለን ሰላምን መከተል እና መጠበቅ በጣም አስፈላጊ ነው በሰላም ስንሄድ ጠላትን ለማሸነፍ ይረዳናል ስለዚህ አሁን በምድር እየሰማን እና እያየን ካለነው ነገር ሁሉ ለመራቅ መወሰን አለብን ያን ጊዜ  በደም የእግዚአብሔርን ድምፅ መለየት እንችላለን !

           ተስፋበኢየሱስ channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

03 Oct, 07:29


. እግዚአብሔር መልካም ለእኔ🥰

ስሙት ትባረኩበታላችሁ
🎹 ዘማሪ አዲስ አለም🎤

ተስፋበኢየሱስ channel
🔆 @HopeOfJesusChannel

ተስፋ በኢየሱስ

03 Oct, 03:33


. ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

01 Oct, 04:45


የሁል ጊዜየን መዝሙር ልጋብዛችሁ ተባረኩበት 🥰

🎹ዘማሪ ዳንኤል አ/ሚካኤል 🎤

ተስፋበኢየሱስ channel
🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

23 Sep, 18:47


የሰው ልጅ ባከማቸው ንብረት ሰላምን አግኝቶ ቢሆን ኖሮ አይሰማም ነበር ከአለም የሀዘን እንጉርጉሮ ከጌታ ያከማቸ እርሱ ይሰበስባል የያዘው የረዘዘው ሁሉ እርካታን ይሰጠዋል፤

ኑሮ ከጌታ ከኢየሱስ ጋራ በሸለቆ ቢሆን  በተራራ አመቺ ነው ደስ ያሰኛል እርካታን ይሰጣል!!🙌 🙌 🙌

🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

21 Sep, 03:53


.🎹 ዘማሪ መስፍን ጉቱ 🎹

ተስፋበኢየሱስ Channel
🔆@HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

17 Sep, 07:09


በአንድ ሳንቲምከሚሸጡት ሁለት ድንቢጦች አንዲቷ እንኳ ያለ አባታችሁ ፈቃድ ምድር ላይ አትወድቅም።
 
 የራስ ጠጕራችሁ እንኳ አንድ ሳይቀር የተቈጠረ ነው።
 
 ስለዚህ አትፍሩ፤ ከብዙ ድንቢጦች ይልቅ ዋጋችሁ የከበረ ነው።

       📖 ማቴዎስ 10÷29-31📖

🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

16 Sep, 15:55


🙏አላማርርም አመሰግናለሁ 🙏

🎤 @HopeOfJesusChannel 🎹

ተስፋ በኢየሱስ

14 Sep, 17:51


🎹የምወደውን መዝሙር ልጋብዛችሁ🎤

🙏 ተባረኩበት🙏

🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

13 Sep, 19:05


እግዚአብሔር በሁሉም የህይወት አቅጣጫዎቻችን የቻልነውን ያህል እንድንሞክርና እንድንሰራ ይፈልጋል ምክንያቱም እሱ ከዚያ ጋር መስራት ይችላል። ምንም እንኳን የእኛ ምርጥ ነገር ፍጹም ባይሆንም እግዚአብሔር በሱ ፍጹም የሆነ አስደናቂ ነገር ማድረግ ይችላል !

🔆 @HopeOfJesusChannel 🔆

ተስፋ በኢየሱስ

09 Sep, 18:06


እግዚአብሔር እንድትታመኑት እና ለጥሩ ነገር ጠባቂ እንድትሆኑ ይፈልጋል። ዛሬ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ከሆናችሁ፣ እንዲለወጥ ጠብቁ። ዛሬ ጥሩ ሁኔታ ላይ ከሆናችሁ የበለጠ የተሻለ እንደምትሆኑ ጠብቁ። እግዚአብሔር የተስፋ አምላክ ነው፡፡

🌼🌼 @HopeOfJesusChannel 🌻🌻