የorthodox መዝሙር ብቻ @yeorthodoxmezmur Channel on Telegram

የorthodox መዝሙር ብቻ

@yeorthodoxmezmur


በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
Yeorthodox መዝሙር
📣 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምሕሮት እንዲሁም ደንብና ስርዓትን የጠበቁ የድሮ እና አዳዲስ የመዝሙር ግጥሞችን÷ወረቦችን ከነዜማቸው እንዲሁም በቪዲዮ ለማግኘት ከፈለጉ
@yeorthodoxmezmur
@sulamatiz
@Mgetem

ለማንኛውም አይነት ጥያቄ @Akisupport

የorthodox መዝሙር ብቻ (Amharic)

እንኳን ለቴምል የተወሰደ መረጃ፣ በአማርኛ በቻናላችን የተገኘ መረጃን ለመረጃ፣ ይመልከቱ!
"የorthodox መዝሙር ብቻ" የታላቅ ኦፍትፊት መዝሙርን እየተገኘ ያሉት አዲስ ቦታ ነው። በዓለምን ለማየትና በብቻም ማለፍ የሚገኘው ግጥሞችንና ድሮን ከነዜማቸው እና በቪዲዮ ለማግኘት ከፈለጉ። nnየብቻ የመረጃዎቹን ለመረጃ የመዝሙር እና የመንፈስቅዱስ አሐዱ የተሰበሰበውን ታልቄ ይመልከቱ። nnበዚህ ቦታ ከሚለው የመዝሙር ፋይልና የመንፈስ ቅዱስ የአስተምህሮ መንፈሳዊ ቁርባን ከፈለጉ። nnእንደዚህም በባተሌ ሰለን እኛ ከአንድ እና ከሌላ ኦፍትፊው እንዲሁም ልዩ በእርገት እንዲሁም በፍጥነት ለማግኘት እና የጠበቁ ስሜት መረጃን በተገኘ ቦታ አሉ። nnከዚህ በታች መዝሙር ፋይልና የመዝሙር ብቻ መረጃዎቹን ሁሉንም በቀላሉ እንደሚገኘው እና ከማህበረሰብ ያሉት መዝሙር ጠቀሜታና መንግሥት ሁሉ ከፈለጉ። nnለምሳሌ ብቻ መዝሙርን ለመካከል "yeorthodoxmezmur" በመሆኑ ተጨማሪ ለዚህ ቦታ ከተለያዩ መረጃዎች እና መዝሙር ያግኙ። nnበስልኩትም እርጉዝ ለማቅረብ የመዝሙር ፋይል ውስጥ እና ውይይቱም ለመንፈሳዊ ስነ-ስርዓትን (መዋጣትን) ያረጋግጡ። nnየorthodox መዝሙር ብቻ ግጥሞችን ይከፍላሉ።

የorthodox መዝሙር ብቻ

31 Mar, 08:23


በሚታየው ሁኔታ ያልተከፋፈለ በወጥ። ይደውሉ ይዘዙን በፍጥነትና በጥራት እናስረክቦታለን። ይደውሉ ወይም Telegram

0977605523
@HawassaWallartandGift

የorthodox መዝሙር ብቻ

27 Mar, 16:59


https://youtu.be/0HpQt8bWlUM?si=CPqArfz_NCzS08h1

የorthodox መዝሙር ብቻ

23 Mar, 15:49


https://youtu.be/Xr__sbMQ39A?si=qh1Hc4POtzpoMu6S

የorthodox መዝሙር ብቻ

21 Mar, 19:16


# መልሰኝ

መቼ ነው  ሚሆነው ...
  ፍቃድህ ፍቃዴ?
አንተ ካሰብክልኝ ...
የህይወት መንገዴ፤
      መቼ ነው ምመጣው ...
      ከሄድኩበት ማዶ ?
     ጽድቅን የት አውቃለው...
     ልቤ ኃጥያት ለምዶ፤
እባክህ ክርስቶስ መንገድህን ምራኝ፤
በበደል እንዳልወድቅ ጌታዬ ሆይ ጥራኝ፤
በንስሀ አጥበህ እንደገና ስራኝ።
     
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb

የorthodox መዝሙር ብቻ

20 Mar, 18:42


https://youtu.be/Mc2gAKMRpJs?si=nwKx-LtmNZCT_GOM

የorthodox መዝሙር ብቻ

08 Mar, 16:40


https://youtu.be/735_YTaZoBc?si=NIQX2Zqmc2trEpfV

የorthodox መዝሙር ብቻ

07 Mar, 18:39


Hawassa Wall art and Gifts 0977605523

የorthodox መዝሙር ብቻ

05 Mar, 17:32


https://youtu.be/DPsXAboaDCM?si=K40JwtSazuEwpMl0

የorthodox መዝሙር ብቻ

01 Mar, 16:25


https://youtu.be/T1jOVBduqv8?si=LCZ38toC2n-p1U8m

የorthodox መዝሙር ብቻ

27 Feb, 17:02


https://youtu.be/4IGVRDPq-VY?si=uXw_omMg1yj1Kqma

የorthodox መዝሙር ብቻ

23 Feb, 16:07


https://youtu.be/fRxplTnHDn0?si=3dQovDQYdfRWtiLB

የorthodox መዝሙር ብቻ

19 Feb, 15:49


https://youtu.be/ObwFuPZdY6M?si=SfIXagFLn0xzSxlg

የorthodox መዝሙር ብቻ

14 Feb, 17:26


"ማርያም እኮ ሞተች"
ኤልያስ ሽታኹን
*           *         *         *        *           
"የአብ ወዳጁ
የወልድ ደጁ
የቅዱስ መንፈስ እጁ፡፡"
                                ማርያም እኮ ሞተች፡፡

የአባጊዮረጊስ ዘጋስጫ
የማትወዳደር ምረጫ
የአባ ሕርያቆስ ቅዳሴው
የቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴው
ዮሴፍ ሲገፍፍ የለበሳት
ያዕቆብ በልቡ ያነገሣት

                              ማርያም እኮ ሞተች፡፡
ገብርኤል ለብስራት
ወዴት ልላክ? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
የቱ ጋር ነች? ብሎ ጌታን ያልጠየቀው
እናትህ የቷ ናት? ብሎ ያልጠየቀው
በሚካኤል አክናፍ መልኳን ስለሚያውቀው፡፡
ሰማይን ያለባላ ያቆመ
ወንዳቺ ሆድ ያዘመመ
ጥንተ ናፍቆት
የመለኮት
ዓይንሽ የሰባቱ ሰማያት መስኮት፡፡
ያ ትሁት ገፅሽን
በክንፍ ላይ ስሎሽ መላእክት ያያሉ
ለምነውት ነበር ፍጠራት እያሉ፡፡
(ቶሎ በል እያሉ)

                                   ማርያም እኮ ሞተች፡፡

በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ
ነፍሴ ወዴት ደረስሽ? ማርያምን ሳትነኪ
አንቲ ውዕቱ
እኔ ምዑቱ
አንቲ መሶበ ወርቅ
እኔ የበደል ጨርቅ
አንቺ እመአምላክ
የቱ መግነዝ ቻለሽ
ትንሳኤን ወልደሽው ሞትን ትቀምሻለሽ?
አንቺም? እመብርሃን

                                      ማርያምእኮ ሞተች፡፡

ሰማይና ምድር
ወይቦ መልካቸው ሀዘን እያማጡ
እስከዛሬ አሉ
መላእክት ሁሉ እንደደነገጡ፡ 
ለክልዔቱ ጊዜ እስራኤል ጨነቀው
ከስደት ጀምሮ ኮቴዋን የሚያውቀው፡፡
የዳዊት በገና
ብቻውን ያለቅሳል ራሱን በመግረፍ
ዳዊት አላወቀም የልጅ ልጁን ማረፍ፡፡
ክልዔቱ ጊዜ ጨነቀው እስራኤል
እንኳንና አርፋ
ሲከፋት አይችልም በእርሷ እኮ ሚካኤል::
ክልዔቱ ጊዜ
ሰማይ አለቀሰ የመረረ ከሀሞት
መላእክት አያውቁም ማርያም እንደምትሞት፡፡

                               

                                           ማርያም እኮ ሞተች፡፡

ስትሰማ ኖሯ በሆዷ ቅዳሴ
አረፈች ይሉኛል  ወዮ ነው ለራሴ፡፡
አንቺን እመብርሃን ሞት በምኑ ያዘሽ
አላየሽም እንዴ አምላኩን እንዳዘዝሽ፡፡
የቱ መልአክ ሞት ተላከ ወዳንቺ
ችሎ አይገባም ቤትሽ እሺ ብለሽ እንጂ፡፡
ፍትሃት የለም ለማርያም
የተፈታ የሚገባባት እርሷ ራሷ አርያም፡፡
ለማርያም አይቀደስላት
እርሷ ራሷ ቅዳሴ ናት፡፡

                                        ማርያም እኮ ሞተች፡፡

*       *        *         *        *         *

#ማስታወሻ
   * በነገረ - ማርያም
   * ስንክሳርም እንደተነገረን
እመቤታችን በ፷፬ አመቷ  በገዛ ፍቃዷ አርፋ፡፡
ሞትን ቀምሳለች፡፡ነሐሴ ፲፮  ከሞት ተነስታ ማረጓን ልብ ይሏል፡፡
"ሞትሰ ለመዋቲ ለመዋቲ ይደሉ
ሞታ ለማርያም የአጽብ ለኩሉ"


@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb
@menfesawi_getem_ena_menebanb

የorthodox መዝሙር ብቻ

11 Feb, 17:29


አልተዘዋወረችም Altezewawerechim ክፍል 1 ምእራፍ  3 , 4 እና 5 Alex Abreham አሌክስ አብረሃም 👇👇👇

https://youtu.be/yhw8Ifpbcso?si=kWdDKXdmIYc9Jr6J

የorthodox መዝሙር ብቻ

02 Feb, 16:24


https://youtu.be/0HV8ekOyICs?si=t--AMFO5UgZ_ppfE

የorthodox መዝሙር ብቻ

27 Jan, 12:55


https://youtu.be/b5b_vOqvNa4?si=yntKMsz_EL0dO6PR

የorthodox መዝሙር ብቻ

18 Jan, 10:47


https://youtu.be/FvNo0hvmhhQ?si=Wgm6GntNDX2Q9mVs

ይእዜኒ

ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ ለሰላም/፪/
እስመ ተጠምቀ ዮም/፪/ መድኃኔ ዓለም/፬/ ኧኸ

አሁንስ ሰላምን ሰላምን እንከተል(2)
መድኃኔ ዓለም(2) ዛሬ ተጠምቋልና
መድኃኔ ዓለም(2) ተጠምቋልና  (2) ኧኸ

የorthodox መዝሙር ብቻ

18 Jan, 07:50


https://youtu.be/fYKP8jCx3i4?si=4jganFtflxdyWEsC

የorthodox መዝሙር ብቻ

14 Jan, 17:01


https://youtu.be/CqlVVyk3vEY?si=-g23a0TXXDrnB81X

ኢየሱስ ክርስቶስ