4-3-3 NBA @nba_433et Channel on Telegram

4-3-3 NBA

@nba_433et


➪ እንኳን ወደ 4-3-3 የ NBA ቻናል በሰላም መጡ !

➪ በዚህ ቻናል ስለ NBA ይዘገባል
➪ ስለ NBA ተጫዋቾች ታሪክ
➪ የጨዋታ ውጤቶች እና ዳሰሳዎች
➪ ሁሉንም ጨዋታዎች ለመከታተል 4-3-3 NBA'ን ምርጫዎች ያድርጉ

➪ CREATOR - @Simera10
➪ ለማንኛውም አስተያየት:- @NovacaneX

4-3-3 NBA (English)

Are you a basketball fanatic looking for the ultimate channel to stay updated on all things NBA? Look no further than 4-3-3 NBA, the go-to destination for all basketball enthusiasts! With a username like nba_433et, you know you're in for a treat. This channel is dedicated to bringing you the latest news, scores, highlights, and analysis from the world of the NBA. Whether you're a die-hard fan of a specific team or just love the sport in general, 4-3-3 NBA has something for everyone. From trade rumors to player injuries, from game previews to post-game reactions, this channel covers it all. Join a community of like-minded basketball fans and engage in lively discussions about your favorite teams and players. Stay ahead of the game and never miss a beat with 4-3-3 NBA. Subscribe now and elevate your NBA experience to the next level!

4-3-3 NBA

11 Dec, 17:10


Warriors Vs Rocket
11:30 ለሊት

4-3-3 NBA

06 Dec, 08:20


Next fixture

4-3-3 NBA

06 Dec, 08:20


✍️ Triple Double  For Luka and Win over Wizard
21 Point 10 Reb 10 Ast  🔥🔥
   137 Mavs -101 Wizard
🔷ከጉዳት መልስ ጥሩ Perform አያደረገ ይገኛል ።
✍️Denver 114 -126  Cavs
Jokic 27 Point  20 Reb11 Ast
🔷በዚህ Season በግሉ  የሚገር ቁጥር ማስመዝገብ ቢችልም  Jokic ቡድኑ ግን እየተቸገረ ይታያል ።
✍️ With out Curry and Green Warriors Defeat Rocket
99 -93
JK (Kuminga) 33 Point

4-3-3 NBA

04 Dec, 07:22


✍️Another masterpiece Performance from jokic
  38 Point 11Reb
✍️Luka back from injuries
     🔥 37  Point 12 Reb
✍️Cavs, Mavs,Kings,Knicks , LAC Win

4-3-3 NBA

03 Dec, 15:30


Warriors vs Denver
12 ሰአት
📺 TNT

4-3-3 NBA

03 Dec, 15:27


Betting Tips

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

03 Dec, 08:03


ዛሬ 11 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ
ተጠባቂ  ጨዋታዎች
Warriors vs Nuggets
     12 ስአት  ንጋት
ሙሉ የጨዋታ Program 👆👆

4-3-3 NBA

03 Dec, 08:02


✍️ Celtics አሸንፏል
✍️Wolves 109 -80 በሆነ ውጤት Lakers አሸንፈዋል ።

4-3-3 NBA

02 Dec, 07:45


✍️Cleveland እውነተኛ Title Contender መሆናቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ ። W 18-3 L
🔷ከ Celtics ጋር ያረጉትን ጨዋታ 115 -111 ማሸነፍ ችለዋል ።
    D.Michelle 35 Point
Tatum 33 Point
✍️ወጥ የሆነ አቋሙን እያሳየ የሚገኘው AD 💪 33 Point 11Reb ባስመዘገበበት ጨዋታ Jazz 105-104 ማሸነፍ ችለዋል ።
    LBJ 27 Point 14 Ast
✍️ ሉካ ከጉዳት መልስ በተሰለፈበት ጨዋታ 36 Point 13 Ast በማስቆጠር ዳላስን አሸናፊ ማድረግ ችሏል ።Blazers 131-137  Mav
✍️ዴንቨርን ያስተናገደው LAC 126- 122 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።
🔷Jokic 28 Point  14Reb 11Ast Triple Double መስራት ቢችልም ቡድኑን ከሽንፈት መታደግ አልቻለም ።
🔷James Harden  39 Point 9 Reb 11Ast 🔥🔥🔥🔥
✍️አስገራሚው H.Rockets በማስደመሙ እንደቀጠለ ነው።ከ OKC ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 119-116 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፈዋል ።
  🔷Vavleet 38 Point
🔷In Terms of Skill "The Next Jokic"የሚባልለት Sengun 20 Point 14 Reb 9 Ast አስመዝግቧል ።
🔷 SGA 32 Point

4-3-3 NBA

01 Dec, 08:55


︎ ︎︎ ︎ ENJOY THE WEEKEND የእረፍት ቀኖን በ📺 ያሳለፉ

😍 Netflix Premium Account 😍

ከ400 ብር ጀምሮ

👨‍💻 በፈለጋችሁት Device የምትጠቀሙት

🔐Private and warranted service
Text @Biruk1999
📞0713491747

4-3-3 NBA

30 Nov, 16:53


የዛሬ ጨዋታ
Sun vs GSW On NBA TV
11 ሰአት ለሊት

4-3-3 NBA

28 Nov, 07:13


✍️ ሁለቱን Conference የሚመሩት GSW & Cavs ተሸንፈዋል
🔷በ ጉዳት Curry ባልተሰለፈበት ጨዋታ OKC 105 ለ 101 ተሸንፈዋል ።
       SGA 35 Point  9 Reb 5  Ast 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
         JK   19
        Buddy 16
🔷Cavaliers  ሳይጠበቅ በ Atlanta Hawks 135 -124 ተሸንፏል ።
Tra   young  20 Point 22 Ast 🥶
  D.Michelle  30 Point
✍️ሌብሮን Vs Wenbi ባፋለመው  ጨዋታ Lakers  119 -101 በሆነ ውጤት Spurs አሸንፈዋል።
   
LBJ 16 Point 10 Reb 11 Ast🔥
✍️  በአስደንጋጭ መልኩ በ Knicks የተሸነፉት Denver ወደ አሸናፊነታቸው ተመልሰዋል ። 122 - 103  በሆነ ውጤት Jazz አሸንፈዋል ።
   Jokic 30 Points10 Reb 7 Ast🥶  As usual

ሙሉ ውጤቱን 👆👆

4-3-3 NBA

27 Nov, 17:20


Warriors vs OKC
📺 ESPN
12 ንጋት
Knicks Vs Mavericks
📺 ESPN

4-3-3 NBA

27 Nov, 17:16


የዛሬ ጨዋታዎች

4-3-3 NBA

27 Nov, 13:25


የዛሬው Betting tips

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

27 Nov, 10:19


✍️ Sun ሎስአንጀለስ Laker 127 100 በሆነ ውጤጥ አሸንፈዋል ።
ከ ጉዳት የተመለሱት
D.Booker 26 ነጥብ :
KD 23 ነጥብ አስቆጥረዋል ።

LBJ 18 Point 8 Reb 10 Ast
AD 25 Point 15 Reb

✍️ወደ ጭማሪ ሰአት ባለፈው ጨዋታ Houston Rockets ሚኒሶታ Timber wolves 117-111 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።

Vanvleet 27 Point 11 Ast
Sengun 22 Point10 Reb 11 Ast

✍️ውጤት እየቀናው ያለው Bucks
"The Greek Freak " ባልተሰለፈበት ጨዋታ M.heats 106 -103 በሆነ ውጤት በማስመዝገብ 5 ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል።

D.lillard 37 point 12 Ast

4-3-3 NBA

26 Nov, 17:30


Mavericks ያለ Luka የተስማማው ይመስላል 🥶

4-3-3 NBA

26 Nov, 16:07


💼 Forex Trading ለመጀመር እያታገሎት ነው? 💔

ገንዘብ የለም ፣ እድገት የለም ፣ ተስፋ የለም? ተረድተናችኃል!

Discord ላይ ነፃ ማህበረሰብን ይቀላቀሉ አነዚህን ማረግ የሚችሉበት፡-
✔️ ያለ Challenge በገንዘብ Funded አካውንት ያግኙ።
✔️ ስለ Capital ሳይጨነቁ trading ይጀምሩ።
✔️ ባሉበት ቦታ እናንተ የነበራችሁበት ቦታ ላይ የነበሩ ሰዎች ጋር ይገናኙ።

ብስጭትን ወደ ዕድል ይለውጡ።

አሁኑኑ ለመቀላቀል ከታች ጠቅ ያድርጉ እና ወደ የገንዘብ ነፃነት የመጀመሪያ እርምጃዎን ይውሰዱ!

https://discord.gg/w9Yczfnm

4-3-3 NBA

26 Nov, 08:01


Betting Tips

Kings በ Okc በተሸነፈበት ጨዋታ D.fox over 2 Three Point Made
He made only 1 Three and He ended up in 14 Point only 😡

የስራህን ይስጥክ D.Fox 😡.....በ 50 ብር አራት ጊዜ ያወጣሁት Ticket መና ቀረ  

We Will Bounce Back 😔

ነገ ይጠብቁን ሶስት Ticket እንሰራለን

እናንተም የሰራችሁትን አካፍሉን

ይቀላቀላሉን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

26 Nov, 06:09


✍️ Warriors ሁለተኛ ተከታታይ ጨዋታ ተሸንፈዋል ::
🔷ከ Spurs ሶስተኛው Quarter ላይ በ 18 ነጥብ ልዩነት እየመሩ ተሸነፉ።

🔷ዛሬ በ 18 ነጥብ ልዩነት እየመሩ At Third Quarter ተሸንፈዋል ።
             Curry      28
           Wiggins     18
            D . Schroeder 31
✍️ Denver በአስደንጋጭ ሁኔታ በ Knicks  ተሸንፏል ።
         Westbrook 27
         OG   40
        Kat  30 Point  15 Reb
        JB   23 Point 17  Ast


ሙሉ ውጤቱን 👆ከላይ

4-3-3 NBA

25 Nov, 16:52


To days NBA betting tips check it now

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

25 Nov, 12:37


ትናንት መብላችንን 😂 🤑🤑🤑 በማስመልከት ዛሬ ድፍረት ና ብር  ጨምረን Odd ቀነስ አድናደርጋለን

..11:30  ላይ ይጠብቁን
     እስከዛ ቻናላችን ተቀላቀሉ

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

25 Nov, 10:29


TO DAYS Game fixture

4-3-3 NBA

25 Nov, 10:29


✍️ East ላይ ያሉት መሪዎችን Celtic ና Cavs አሸንፈዋል ::
✍️Indiana ድል ሲቀናው Philadelphia ድል እንደራቀው ነው

4-3-3 NBA

24 Nov, 13:33


To Day Fixture 6 ጨዋታ ብቻ ነው
Celtic vs Wolves 5:30 ማታ

4-3-3 NBA

24 Nov, 08:39


Betting Tips እንቀጠለ ነው
ዛሬም ተሳክቶልናል

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

19 Nov, 18:43


🔶Warriors በ Clippers 99 ለ 102 በሆነ ውጤት በተሸነፉበት  ጨዋታ ላይ የመጨረሻውን Shoot እንዲሞክር Curry ለ Lindy waters ኳሱን ቢያቀብልም GP2 ግን ሞክሮታል።

Steph pointing at lindy 😂

4-3-3 NBA

19 Nov, 15:37


✍️ ባልኩት መሰረት ለዛሬ የሞከርኩትን አጠር ያለች odd
እኔ በ 30 አውጥቻለሁ
በ Nba highlight Group ቻን ታገኙታላችሁ

😡 በባለፈው ቀመሬ የ OKC ኮከብ SGA ነው ያስበላኝ 1300 ብሬን ያስቀረብኝ
።2 Three point shoot made ያረጋል ብዬ (2 የሶስት ነጥቦችን ያስቆጥራል ብዬ)

እስኪ የዛሬውን ደሞ እናያለን

https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

19 Nov, 10:53


✍️ ንጋት ላይ በተደረገ ጨዋታ
የ ከሪው Warriors በ ጄምስ ሀርደኑ La Clippers 102-99 በሆነ ውጤት ተሸንፏል ።

🔥🔥 ጨዋታውን ያያችሁ ምን ያህል ቆንጆ ጨዋታ እንደነበር  መናገር ትችላላችሁ ።

✍️ በጨዋታው ይህን Season በጥሩ ሁኔታ የጀመረው Norman Powell 23 ነጥብ አስቆጥሯል
🔷James Harden 12 point  16 Assist
🔷Curry 26  point
✍️ Warriors በዚህ season የተሸነፉት 3 ጨዋታ ሲሆን ሁለቱን በ LA clipper ተሸንፈዋል ።

ቀሪ ጨዋታዎችን ውጤት እና የዛሬው የጨዋታ fixture ከላይ መመልከት ትችላላችሁ ።

4-3-3 NBA

18 Nov, 17:49


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች

G.warriors vs LA.Clippers
ንጋት 12 :30
በ NBA TV ላይ መከታተል ትችላላችሁ

4-3-3 NBA

18 Nov, 10:34


የጨዋታ ዳሰሳ

🔷T.Wolves  120 vs  117 Phoenix Sun

✍️ ቀደም ብሎ በተደረገ ጨዋታ ድንቅ እንቅስቃሴን ከ ጥሩ ፉክክር ጋር በተመለከትንበት ጨዋታ KD ን ያላሰለፈው Sun በ T.Wolves  120 -117 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል ።

✍️ በ ጨዋታው J.Randel 35 ነጥብ ና ጨዋታውን ያሸነፉበትን Game Winner 3 Point ማስቆጠር ችሏል 🔥🔥

Phoenix sun በኩል D.Booker 44 ነጥብ አስቆጥሯል

🔷Memphis 105 Vs 90 Denver

✍️ ያለ Nikola jokic ነገሮች የሚከብዱበት D.Nuggets  አሁንም  ተሸንፏል ።  ከአለፈው አመት ጀምሮ በጉዳት እየታመሰ ለሚገኘው Memphis J.Jakson 20 ነጥብ አስቆጥሯል ።

🔷Cavaliers 128  vs  114 Hornets

✍️ እስካሁን ሽንፈት ያልቀመሱት Cavs ከድል  የሚያቆማቸው አልተገኘም 15-0።ያደረጉትን 14 ጨዋታ በማሸነፍ Celtic በማስከተል E.Conference እየመሩ ይገኛሉ ።

🔷OKC 119 Vs 121 Maverick

✍️ በ Luka Doncic የ Defensive እንዝላልነት ባለፈው ጨዋታ በ Jazz የተሸነፉት Maverick እሱ ባልተሰለፈበት  ጨዋታ ብዙም ግምት ሳይሰጣቸው OKC ን ማሸነፍ ችለዋል ።
✍️ ከጉዳት የተመለሰው PJ Washington  27 ነጥብ አስቆጥሯል።

Kyrie 23 ነጥብ
SGA 36 ነጥብ አስቆጥረዋል ።

✍️ ይህን ጨዋታ ተከትሎ  West Conference Golden state Warriors  መምራት ጀምረዋል ።

✍️ ቀሪ የጨዋታ ውጤቶች ከላይ ካለው ምስል ተመልከቱ።
እንዲሁም ዛሬ ለሊት የሚደረጉ የጨዋታ Program መመልከት ትችላላችሁ ።

4-3-3 NBA

16 Nov, 18:14


አዲስ ነገር ለመጨመር ያህል

🔷እንዲሁም የተለያዩ NBA betting tips የምንሰጣችሁ  መሆኑን እንደገልፃለን ።

🔷እናንተም ጥሩ የምትሉትን ቀመር Share እንደራረጋለን ።በዛውም  ስለ Basketball የተወሰኑ ነገሮችንም ለማወቅ ይረዳችኋል ።

በዚህ ቻናል ይጠብቁን
https://t.me/nba20basket

4-3-3 NBA

16 Nov, 18:02


ሰላም ቤተሰብ ከጠፋን ቆየን በጣም ይቅርታ እንጠይቃለን ።የጠፋውበትም ምክንያት ስልኬ ተበላሽቶ ስለነበር ነው ።አድሚኖችን Contact ለማድረግ ሞክሬ ስላቃተኝ ነው።አንድ ላይ በመሆን ለእናንተ ዜናዎች ፣ መረጃዎችን ለማድረስ እንሞክራለን ።

አድሚኖች Pls አየተነጋገርን እንስራ ።

4-3-3 NBA

26 Oct, 09:49


የዛሬ ተጠባቂ የ NBA ጨዋታዎች

🔷Denver vs Clipper

✍️ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን የተሸነፋት ዴንቨር ና ክሊፐር እርስ በእርስ  ለሊት 6:00 ላይ ይገናኛሉ ።

✍️ ዴንቨር በ በወጣቶች ስብስብ በተሞላው OKC የተረታ ሲሆን

✍️ በጉዳት ኩዋይን ያላሰለፈው ክሊፐር ደሞ በ ፊኒክስ ሰን ወደ ጭማሪ ሰአት ባመራው ጨዋታ በጠባብ ውጤት 113-116 ተሸንፏል ።.

🔷Boston celtic vs D.Pistons

✍️ በእስፈሪነታቸው የቀጠሉት ቦስተን ከ ዲትሮይ ፒስተን ጋር ለሊት 8:00  ይጫወታሉ ።

  ✍️ እንደሚታወቀው ሴልቲክ ሁለቱንም ጨዋታ ያሸነፉ ሲሆን በመጀመሪያው ጨዋታ  29 ሶስት ነጥቦችን (Three point ) ኒክስ  ላይ ማዝነባቸው አይዘነጋም ።

🔷P.Sun  Vs Dallas Mavriks

✍️ ሌላኛው ጥሩ ፉክክር ይደረግበታል ተብሎ የሚጠበቀው ና ትልቁ ጨዋታ ፊኒክስ ከ ማቭሪክስ ንጋት 11:00 ላይ ይገናኛሉ ።

✍️ ከ ዋርየርስ በ Free agent ያስፈረሙት ኮከቡ ክላይ ቶምሰን በመጀመሪያው ጨዋታ ድንቅን እንቅስቃሴ ማድረጉ ይታወሳል 22 ነጥብ ማስቆጠር ችሏል። ይህን ብቃቱን በወጥነት ማስኬድ ከቻለ ዳላስን አስፈሪ ቡድን ማድረግ ይችላል ።

🔷LA Laker vs S.Kings

✍️ በ NBA  ታሪክ አባት ና ልጅን በአንድ ጨዋታ በማሰለፍ ታሪክ የሰሩት ሌከርስ ከ ሳክሪሜንት ኪንግስ ጋር ንጋት 11:30 ይጫወታሉ ።

✍️በአዲሱ  ወጣት አሰልጣኛቸው JJ redrik እየተመሩ ያለፉትን ሁለት ከባድ  ጨዋታዎች ከ Wolves ,Sun ተጫውተው በድል መወጣት የቻሉት ሌከርስ የማሸነፍ ቅድመ ግምቱን አግኝተዋል ።

✍️ አንቶኒ ዴቪስ በሁለቱ ጨዋታዎች  ያሳየው ብቃት ድንቅ የሚባል ነው።

ሙሉ የጨዋታ ፕሮግራም ከላይ መመልከት ትችላላችሁ ።

4-3-3 NBA

26 Oct, 07:41


ሌብሮን ጄምስ በ2024/25 የውድድር ዓመት 82ቱንም ጨዋታዎች በሙሉ የመጫወት ሙሉ አቅም እንዳለው ተናግሯል ።

ዕድሜው 40 ሊገባ ነው ! 👀

SHARE" @NBA_433Et

4-3-3 NBA

26 Oct, 06:29


የ2024/25 የምስራቅ እና የምዕራብ ኮንፍረስ ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይመልከቱ ።

በምስራቅ ፦ ቦስተን ሴልቲክ ሲመራ

በምዕራብ ፦ ፔሊከንስ ፣ ሌከርስ እና ጎልደን ስቴት ዋሪየርስ በመሪነት ላይ ተቀምጠዋል።

SHARE" @NBA_433ET

4-3-3 NBA

26 Oct, 06:25


ትሬይ ያንግ በዛሬው ጨዋታ ላይ ፦

38 ነጥቦች
10 አሲስት
8 ሪባውንድ
5 ሶስት ነጥቦች

Cold Trae ! 🔥

SHARE" @NBA_433Et

4-3-3 NBA

26 Oct, 06:17


ባዲ ሂልድ ለዋሪየርስ ባደረጋቸው ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች ከወረወራቸው 16 ሶስት ነጥቦች ውስጥ 12ቱን አሳክቷል ። 🔥

ከሪን ለአጋዥ ተገኝቷል !

SHARE" @NBA_433ET

4-3-3 NBA

26 Oct, 05:06


ምርጡ ጨዋታ ዛሬ ንጋት ላይ !

ሎስ አንጀለስ ሌከርስ ከ ፊንክሰንስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ሌከርስ ከ22 ነጥብ መመራት ተነስተው ጨዋታውን አሸንፈው ወጥተዋል ።

ሁለቱ አንጋፋ ተጫዋቾችን ኬቭን ዱራንት እና ሌብሮን ጄምስ አፋጦ ነበር ፤ ቢሆንም ግን በሌከርስ በከል አንቶኒ ዴቪስ በጨዋታው 35 ነጥቦችን በማስመዝገብ የምሽቱ ኮከብ ሆኗል።

ዴቪስ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ባደረጋቸው 2 ጨዋታዎች 30+ ነጥብ በማስመዝገብ አስደናቂ ጅማሮን አድርጓል ።

ኬቭን ዱራንት ጨዋታ ሲጀምር በሳቅ ቢሆን ግን የመጨረሻው ሳቅ ለዴቪስ እና ለሌብሮን ጄምስ ቡድን ሌከርስ ሆናለች ። 🔥

NBA IS BACK ! 😍🔥

SHARE" @NBA_433Et

4-3-3 NBA

26 Oct, 05:03


ጎልደን ስቴት ዋሪየርስ ሁለተኛ ጨዋታቸውን ማሸነፍ ችለዋል ።

SAHRE" @NBA_433ET

4-3-3 NBA

24 Oct, 14:01


የ2024/25 NBA የመጀመሪያ ዙር የጨዋታ ውጤቶች ይመልከቱ ።

SHARE" @NBA_433Et

4-3-3 NBA

24 Oct, 13:18


ላሜሎ ቦል ዛሬ ንጋት ላይ በተደረገ ጨዋታ ላይ :

34 ነጥብ
11 አሲስት
8 ሪቦውንድ
50% FG

18-POINT COMEBACK 🤯🔥

SHARE" @NBA_433ET

4-3-3 NBA

24 Oct, 04:49


ስቴፌን ከሪ በዛሬው ጨዋታ ላይ ፦

25 ደቂቃ ተጫወተ
17 ነጥብ
10 አሲስት
9 ሪባውንድ

ከሪ ትሪፕል ደብል ለመስራት በእጅጉ ተቃርቦ ነበር ። 🔥

SHARE" @NBA_433Et