መዝሙር

@mezmurb


" ተቀኙለት፥ ዘምሩለት፤ ተአምራቱንም ሁሉ ተናገሩ።"
(1 ዜና 16: 9)

@biniy27

መዝሙር

18 Oct, 10:44


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

18 Oct, 10:41


የማይሸረሸር አለቴ

የማይሸረሸር አለቴ
የማይናጋ መሰረቴ
ኢየሱስ ክርስቶስ ሞገሴ
አንተነህ የጽድቅ ልብሴ

ቀራንዮ ላይ የቆመ
በፍቅር የተተለመ
ከፊቴ ተነሰነሰ
ደምህ ህይወቴን ወረሰ
እፎይ ልበል ልዘምር
ሆነኸኛል ጌታ ፍቅር
x2

የሲና ምድር ህብስቴ
የተከተልከኝ አለቴ
መርገሜን ሰብሮ አለፈ
ሰላምህ ውስጤ ጎረፈ
እፎይ ልበል ልዘምር
ሆነኸኛል ጌታ
ክብር x2

የማትደፈር ክልሌ
የድል አርማዬ አክሊሌ
አለምን ማሸነፊያዬ
አንተነህ ክንዴ ጌታዬ
እፎይ ልበል ልዘምር
ሆነኸኛል ጌታ ፍቅር
x2

መዳፎችህን አይቼ
በእንባ ረጠቡ ጉንጮቼ
ትዝታዬ ነህ ዘወትር
የእጅህ ወለላ ያ ፍቅር
እፎይ ልበል ልዘምር
ሆነኸኛል ጌታ
ክብር x2

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

13 Oct, 06:50


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

13 Oct, 06:47


✞ በቤተ_መቅደስህ

በቤተ መቅደስህ ያሳደከኝ
ለአፌ ጥበብን ያስተማርከኝ
የልጅነቴ አምላክ ወዴት አለህ
በዚህ ዓለም ሀሳብ ክንዴ ዛለ

ያሸዋ ላይ ህንፃ ሆኗል ቤቴ
ያረገርጋል መሰረቴ
ጠላት ሰልጥኖብኝ ደክምያለሁ
ዛሬ ብቻዬን ቀርቻለሁ

አዝ----------------

አባካኝ ሆኛለሁ አመፀኛ
ለዚ አለም ሀጢያት የማልተኛ
ነፍሴ ተንገላታች በመከራ
ማን ያገናኛት ካንተ ጋራ

አዝ----------------

ሰላሜ ነህ አንተ ትዝታዬ
ፅፌ ያኖርኩህ በእንባዬ
አለም ወስዳኛለች በዘፈኗ
እባክህ ስራኝ እንደገና

አዝ----------------

አመፀኞች ሁሉ ቤትህ ገቡ
ምህረት ፍቅርህን እያሰቡ
እጅህን ዘርግተህ አቀፍካቸው
ባንተ ቀለጠ ልቦናቸው

                  ዘማሪት
          ምርትነሽ ጥላሁን


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

12 Oct, 19:24


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

12 Oct, 13:41


እውነት ነው

እውነት ነው አዎ እውነት ነው
መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው
ህይወት ነው በእርግጥ ህይወት ነው
ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው

ወደ እግዚአብሔር አብ የምንደርስበት
አንድያ ልጁን የምናምንበት
የህይወት መንገድ እርሱ ብቻ ነው
የባህሪ አምላክ ብለን ስናምነው


በማርያም ስጋ የተገለጠው
ወልድን ስናውቅ ነው አብን ያወቅነው
አብ በእርሱ እንዳለ እርሱም በአብ አለ
በኃይል በሥልጣን የተካከለ


ሥጋዉን ቆርሶ ደሙን አፍሶ
ህይወት የሰጠን በደልን ክሶ
እኛም ዳሰስነው በላን ጠጣነው
በዝግ ቤት ሳለን ገብቶ ያየነው

ፈቅዶ ቢወሰን በአጭር ቁመት
ረቂቁ ቢገዝፍ በጠባብ ደረት
መንሹ በእጁ ነው ሁሉን ያጠራል
በዓለም ሊፈርድ ዳግም ይመጣል


ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ጻድቅ

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 11:32


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 11:32


ውበት ነሽ ለቤቴ

ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና/2/
ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና/2/
አዝ.....

በሀዘን ጠቋቁራ ተከፍታለች ነፋሴ
አጎንብሻለሁኝ አፍሬ በለምፄ/2/
ወድቋል ከራሴ ላይ የብርሀን ልብሴ
ሀብቴ አንቺ ብቻ ነሽ ያለሽኝ ሞገሴ/2
አዝ....

ለአምላኬ ማቀርበው አጣው በጎ
ነብሴ ተጨነቀች በምግባሬ መራብ/2/
ጥላሸቴ በዝቶ ተዳፍኗል ጎጆዬ
ብርሀንም የለው ካልበራሽ ሻማዬ/2/
አዝ....

የምታመንበት አንዳች ነገር የለኝ
በነብስም በስጋም ሁሉ የጎደለኝ/2/
እጠባበቃለሁ የእጅሽን በረከት
እቤቴ ላይ አርፎ እስክባረክበት/2/
አዝ....

የጓዳዬ ክብር የቅጥሬ ድምቀት ነሽ
አይኔን የምትሞይው በመቅረዜ በርተሽ/2/
የፅልመት ጭልንጭል ጠፍቷል የለም ዛሬ
የብርሀን እናት ስላለፍሽ በበሬ/2/

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 07:16


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 07:16


ያዳነኝን አውቀዋለሁ

ያዳነኝን አውቀዋለሁ የሞተልኝ ኢየሱስ ነው
ስለሌኝለኝ የምከፍለው ስጦታዬም ምስጋና ነው
አዝ_

ጨለማዬን አስወግዶ ያበራልኝን አውቃለሁ
ሙሉ ሰው ነኝ ከእንግዲስ ስከተለው እኖራለው
የብርሀኔን ልዩ ውበት ፊት ለፊቴ ቆሞ አየሁት
ፍቅሩ ማርኮኝ በመቅደሱ ሰገድኩለት
አመለኩት

ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው
አዝ_

አሳደረኝ በእቅፉ መጠውለጌን አለምልሞ
በመስቀል ላይ ተሰቀለ ደንኩኝ እኔ እርሱ ታሞ
በማይዝለው ክንዶቹ ላይ እኔን በክብር አያኖረ
እንዲመቸኝ ዝቅ ብሎ በበረት ውስጥ እርሱ
አደረ
ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው
አዝ_

ቅኔ ባፈስ ምን ይደንቃል ደሙን በመስቀል
አፍስሶ
ስለ ልጁ መዳን ብሎ ነፍሱን ሳይቀር ለኔ ክሶ
ፍቅር ይዞት ከፀባኦት በትህትና ወቶ ወርዶ
ተቀደስኩኝ በነጩ በግ ቀራንዮ ጌታ ታርዶ
ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው
አዝ_

አክሊለ እሾህ አጠለቀ ግርማ ክብሩን ሁሉን ትቶ
አሻገረኝ ወደ ክብሬ በቅዱስ ደም እኔን ዋጅቶ
አጎንብሶ ቀና አረገኝ ፌቴን በፅድቅ እያበራ
እኖራለሁ ለዘላለም ካከበረኝ ጌታ ጋራ
ላመስግነው (3) ፍቅሩ ማያልቅ ነው

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 05:10


መዝሙር
          👇👇👇👇

     🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
     🙏 @MezmurB   🙏
     🙏 @MezmurB   🙏
     🙏 @MezmurB   🙏
     🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 @biniy27   👉 @biniy27

መዝሙር

08 Oct, 05:10


ወእመአኮ

ወእመአኮ ከመወሬዛ ሀየን
ውስጠ አድባር ቤቴል
አዝ.........
ሀሌሉያ አበባ ነሽ ድንግል
" " " ግዜው ያላለፈ
" " " አብቦ ጠውልጎ
" " " ደርቆ ያልረገፈ
አዛኝ የለኝም ድንግል ሳለው በህይወቴ
ጡቶን ሳልጠግበው ድሮ ጥላኝ እናቴ
አንቻን የሰጠኝ ጌታ ይመስገንልኝ ከንግዲ ወዲያ ካንቻ ማንም አይለየኝ
አዝ.......
ሀሌሉያ እኔም እንደ ኤፍሬም
" " " እንዳመሰግንሽ
" " " አመስግነኝ የሚል
" " " አሰሚኝ ከቃልሽ
አዛኝ የለኝም ድንግል-------

አዝ
ሀሌሉያ ማእበሉ ገፍቶ
" " " ቢታወክ ህይወቴ
" " " ሀመረህ ኖህ ድንግል
" " " ሆንሺኝ መሰረቴ
አዛኝ የለኝም ድንግል-----

አዝ
ሀሌሉያ ሠባራውን ልቤን
" " " ደገፍሽው እንዲቆም
" " " ውለታሽ አያልቅም
" " " ብጮህ ለዘላለም
አዛኝ የለኝም ድንግል- - - - -


መዝሙር
👇👇👇👇👇

🙏🙏🙏
🙏@mezmurB🙏
🙏@mezmurB🙏
🙏@mezmurB🙏
🙏🙏🙏

መዝሙር

29 Sep, 06:31


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

29 Sep, 06:21


ገብርኤል

ገብርኤል ገብርኤል መልአከ ራማ ×2
ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ

ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ
ከቀናት ሳይዘገይ ሳይጎድል ደቂቃ
ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ
ያምላክን ሰው መሆን ለአለሙ ሰበክ ×2

ከውሃና ከእሳት ከሞት አመለጡ
በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ
አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ
ምንም ቦታ የለው ሞትና መከራ ×2

የመንገዴ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ
ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና
ዛሬም ለሀገራችን ምስራች ይዘህ ና ×2

አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ
ስለአንተ ትመስክር ከነ ልጇ ትምጣ
እሳት ነህ ገብርኤል ነበልባል አስወጋጅ
የአምላክን መወለድ ለአለም የምታውጅ ×2

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

19 Aug, 15:32


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

19 Aug, 15:26


ሀያል ነው እግዚአብሔር

ሀያል ነው እግዚአብሔር ሃያል ነው ቅዱሱ ×2
አይቻለው በአይኔ ሲቆም ማዕበሉ
አይቻለው በአይኔ ሲታዘዘ ንፋሱ

አዝ.....

ሰረገላውን በእሳት ሰርቶታል
በደመና ላይ ይመላለሳል
በብርሃን ድንኳን በሰማይ ያለው
እርሱ ነው ጌታ የምናመልከው ×2

አዝ.....

እውነት በፊቱ ፍትህ በእጁ
ሲኦልም ገነት አሉ በደጁ
ስልጣን የእርሱ ነው አለቅነት
ማን እንደ ጌታ ከአማልክት ×2

አዝ.....

ታቦር ተራራ ተንቀጠቀጠች
ግርማው ሲገለጥ ሁሉ ቀለጠ
ድንቅን አድራጊ ተአምረኛ
ከማዳኑ ጋር ይምጣ ወደኛ ×2

አዝ...

ምድር ጠፈሩ ታዟል ለእርሱ
እሳት ተፈትሎ ሆኗል ቀሚሱ
የክብርህ ብርሃን ይብራ በልቤ
አንተ ነህ ለእኔ ውድ ገንዘቤ ×2

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

18 Aug, 15:57


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

18 Aug, 15:57


ምድር አበራች

ከመልአኩ ክብር የተነሳ ምድር አበራች ×2
ጸጋና ክብሩ ሆኗት የምስራች
ሃያል ሃያል ከመልዕክት ክብሩ የገነነ
ሊረዳኝ የመጣው ቅዱስ ሚካኤል ነው

ሲደግፈኝ ክንዱ በዘመኔ
ምልጃው ሲጠብቀኝ እያለፈ ቀኔ
እየመራኝ በብርሐኑ ፋና
ሚካኤል መንገዴን አቀና
አይኑ ዘዕርግብ አይኑ
ኦ ሚካኤል ታየ በዙፋኑ
ሲማልድ ሲማጸን በፊቱ
እግዚአብሔር አየን በምህረቱ

እያጽናናኝ ፍጹም ከድካሜ
ስጠራው ተፈወስኩ ዳንኩኝ ከህመሜ
ሊመግበኝ ከተራብኩት መና
ደረሰልኝ ሚካኤል ገናና
አይኑ ዘዕርግብ.......

ያሻገረኝ መልአክ ሚካኤል ነው
በምልጃው ይደርሳል ቀርቦ ለለመነው
ለነፍሴ ከለላ ሆነላት
አተረፈኝ ከእደ ረበናት
አይኑ ዘዕርግብ .......

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

17 Aug, 14:06


ታቦር_አበራ

ታቦር አበራ ምድርን ከደናት ያደመና
እንቅልፍ የለንም ታላቅ ነጎድጕድ ሆኗልና
አነቃን ለምስጋና
                
ሙሴም የቀደመው ሰዉ  ኤልያስ ኃይለኛው
ተገኝተዋል በታቦር ምስክርህ ሆነው
እኛም ከገናናው ክብር ያባቱን ቃል ሰምተናል
በረዶ ሆኗል ልብሱ እፁብ እፁብ ብለናል
               
ቃል ገብተህልኝ ነበር ልታሳየኝ ክብርህን
ንገስ ከሞት ገስግሰህ አይቸሃለሁ አሁን
የሳት ፈረሶች አሉህ ታዋጊው የኔ ጌታ
አርሙኒየም ደስ አለው ስሳራን ስለመታ
              
እጠብቅሃለሁኝ በምታልፍበት ቆሜ
መብራቶቼን አብርቼ ነጩን ልብስ ተሸልሜ
የዳዊት ልጆይ ግባ ኢየሱስ ወደቤቴ
ብልኤል እልሀለሁ ድናለች ሰውነቴ
             
ሁሉንም ብታከብር ሁሉንም ብትምረው
ማነው ቸርነትህን የሚከለክለው
ጠዋትም የተጠራ አምሽቶ የገባው
ሆነዋል ባለዋጋ ከበዛው ስጦታው
             
የረዳኸው ይናገራል ያሰበከው በሕይወቱ
አቤነዘር እያለ ይዘምር ባንደበቱ
በደስታየም ቀን አለህ አይሃለሁ ከጎኔ
ከነጋር አልቅሰሃ አሳዝኖህ ሀዘኔ

መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27

መዝሙር

16 Aug, 15:41


መዝሙር
    
     👇👇👇👇👇👇👇
     👉 @MezmurB  👈
     👉 @MezmurB  👈
     👆👆👆👆👆👆👆
👉 @biniy27