((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል)) @yemenafistwigiya Channel on Telegram

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

@yemenafistwigiya


ይህ ቻናል የመናፍስት ውጊያ ትምህርት የሚለቀቅበት ቻናል ነው።ከተማሩ በሗላ ለሚያውቋቸው ሁሉ ሼር በማድረግ ያስተምሩ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ።

መንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል (Amharic)

ዮማልኣፍስትዊጊያ ትምህርት ቻናል 'የሚለቀቅበት መንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል' በተማሩ ከተሞች በመንፈሳዊ ውጊያዎች በመስኮች ያሉትን ተወላጆች ለመለዋቅ መልክ የተቀራረበ መልኩ። እግዚአብሔር ስምም ያልተጠየቀባቸውን መልኩ ለዚህ ቻናል ሼር በማድረግ ዓርጋቸው። የቻናሉ እስከ መሰከረያ ቀን ሁሉ በተለያዩ ትምህርት ምርቶች በመምጣት መንፈሳዊ ውጊያዎቹን ትምህርት መምጣት በማድረግ ይሁን።

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

16 Feb, 10:47


ድንግልናዋን አጥፍታ በዝሙት አለም ብትኖር መልዓከ ሞት ድንገት መጥቶ ቢጥላት በእንባዋ ምድር እስክታርስ ብታለቅስ ...
https://youtube.com/watch?v=X7BBP29-4Js&si=9pWpU2m-iaYS9mqq

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Feb, 17:39


ለሰዎች ጥሩ እየተናገራቹ ሳለ ሰዎቹ ግን አልረዳ ሲሏቹ ይልቁንም ለመልካም የተናገራቹትን ጠምዝዘው በሌላ መንገድ ተርጉመው ለክፋት ሲነሳሱባችሁ እንዲህ እያላቹ ወደ እግዚአብሔር ጩኹ👇

<<እኔ ሰላማዊ ነኝ በተናገርኳቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ>> መዝ 119÷7🥹

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Feb, 17:08


ለ54 አመት ሙሉ ሳይተኛ ሲደክመው ብቻ ግድግዳ እየተደገፈ ቆሞ የተጋደለ ስለራሱ ሳይናገር ስራው አፍ አውጥቶ የተና...
https://youtube.com/watch?v=B4AkI9s3uxc&si=Qn6HOXArPRyzX3cH

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Feb, 08:58


ሰው ሁሉ ሲርቃቹ በተለይም የእኔ የምትሉት እና የራሳቹ ወንድም ወይም እህት ፊቱን ሲያዞርባቹ ይህችን የመዝሙረ ዳዊት ክፍል አስቧት👇👇👇

<<ለወንድሞቼ እንደ ሌላ ለእናቴም ልጆች እንደ እንግዳ ሆንኩባቸው...>> መዝ 68÷8
🥹

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Feb, 08:46


<<መኖሪያዬ ለራቀ ለእኔ ወዮልኝ በቄዳር ድንኳኖች አደርኩ ሰላምንም ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች>> መዝ 119÷5

እዚህ ጋር ዳዊት በቄዳር ድንኳኖች አደርኩ ማለቱ በሀጢአት አለም ውስጥ መኖሩን ለመግለፅ ነው ሰላምን ከሚጠሉት ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች ሲል ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር ሳይሆን በሀጢአት ግብር ከአጋንንት ጋር አንድ መሆኑን ለመግለጽ የተጠቀመው ቃል ነው ሰላምን የሚጠሉት አጋንንት ናቸውና!!!

ዛሬም እኮ ብዙዎቻችን እንደዚህ ነን እስቲ ከዳዊት ጋር ረዳታችንን በመሻት እንዲህ እያልን እናልቅስ👇👇

<<ዓይኖቼን ወደተራሮች አነሳሁ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ ረዳቴ ሰማይንና ምድርን ከሰራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው>>መዝ 120÷1-2

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Feb, 03:10


መንፈስ የሚለፈልፈውን ሁሉ እውነት ነው ብላቹ አትመኑት እሺ እህት ወንድሞች መንፈስን እህህህ ብለን ሙሉ ልባችንን ሰጥተነው ካዳመጥነው እያዳመጡኝ ነው ብሎ ብዙ ሀሰት ነገሮችን ሊናገር ይችላል በተለይ በፆም በፀሎት እና በስግደት በደምብ ያልተገራ መንፈስ ከሆነ ደግሞ በዛው ልክ ይዋሻል ስለዚህ በልዑል እግዚአብሔር እና በቅዱሳኑ ስም ተይዣለሁ ብሎ እንኳን ሲናዘዝ ብንሰማ የሚናገራትን ቃል መሬት ላይ ካለው ከእውነታው ጋር እያመዛዘንን ከጥንቃቄ ጋር ሊሆን ይገባል በተለይ ሙሉ ለሙሉ ትኩረቱ ሰው ላይ ብቻ ከሆነ ልባችንን ሰጥተን ልናዳምጠው አይገባም ይልቁንም እያወራው ያለው ነገር እኛ ካለን መንፈሳዊ ሕይወት አንፃር ምን ጥቅም አለው ብለን ቆም ብለን እያሰብን ከዛም ባለፈ ደግሞ በፀሎትም ጭምር ልዑል እግዘብሔርን እውነታውን እንዲገልጥልን እየጠየቅን ነገሮችን ሁሉ በጥንቃቄ ልንመረምር ያስፈልጋል!!!

<<ወዳጆች ሆይ መንፈስን ሁሉ አትመኑ>> 1ኛ ዮሐ 4÷1

<<ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ ከማናቸውም አይነት ክፉ ነገር ራቁ>>1ኛ ተሰ 5÷20-22

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Feb, 17:20


ለሰው ክብር ያለው ሰው ማለት በራሱ ላይ እንዲደረግ የማይፈልገውን እሱም በሌላው ላይ የማያደረግ ሰው ሲሆን ለሰው ፍቅር ያለው ሰው ማለት ደግሞ ለራሱ እንዲደረግለት አጥብቆ የሚፈለግውን እሱም ለሌላው ሰው ከልቡ የሚያደርግ ሰው ማለት ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Feb, 16:59


ከተደረደረ ክምር ድንጋይ መሀል አንዷን መዛቹ ስታወጡ ክምሩ ሁሉ ይፈራርሳል በሰዎች ዘንድም ጥሩ ስትሰሩ ከርማቹ አንድ ስህተት ከተገኘባቹ ያኔ ሰዎች ለናንተ ያላቸውን ክብር እና ውዴታ ገደል ይከቱባቹሀል!!!

በሰው ወዳጅነት አትተማመኑ እናንተን አሽቀንጥሮ ለመጣል ጥቂት ስህተት ነው የሚበቃቸው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Feb, 16:50


የትንቢቱን ቃል ተጠራጥሮ ለመለወጥ ቢያስብ የእግዚአብሔር መልዓክ በህልሙ ተገልጦ ይህን የተጠራጠርክበትን ተፈፅሞ ሳ...
https://youtube.com/watch?v=6mZA_tzRhLw&si=QriEI4wJu8IpIg8a

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Feb, 17:26


የቅድሙ ኢዲት ስለተደረገ አይሰራም አይሰራም በዚህ ሊንክ ገብተው ያዳምጡ👆

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Feb, 17:22


https://youtube.com/watch?v=5Xl_ef_AQso&si=YMOZ5qqG1vvv1Tb-

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Feb, 08:18


https://youtu.be/KR3ijryQIpM

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Feb, 07:34


የዛሬውም መርሃ ግብር እንደትናንቱ 10:00 ነው እሺ እህት ወንድሞች 7:00 ሰአት የለንም!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Feb, 17:11


https://youtu.be/bBNAR-OzObs

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Feb, 06:12


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ወንድሞች በሀያሉ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አደራችሁ እንኳንስ ለፃድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አሜን የፃድቁ አባታችን በረከት አይለየን!!!


እህት ወንድሞች የዛሬ 7:00 ሰአት የቲክቶክ ውይይት ቀርቷል እሺ በአጋጣሚ ሳይመቸኝ ቀረ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ አርብ ይኖረናል ስንክሳሩ ግን እንደተጠበቀ ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Feb, 16:19


ከዛሬው የዩቱዩብ ላይቭ ትምህርት የተወሰደ እየገባቹ ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲዳረስ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ አድርጉ!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Feb, 15:37


https://youtu.be/G6MzJZH2Xio

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Feb, 12:06


ቀን 4-6-2017 ዓ ም

(እለተ ማክሰኞ)

የመናፍስት ሽኝት መርሃ ግብር

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Feb, 01:12


https://youtu.be/JGTsjCQ3yrk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Feb, 18:40


አሁንም ከቅድስት ዮስቴና ፊልም ከተማርኩት ትንሽ ላካፍላቹ

ቆጵርያኖስ👉እንዴት እሷን ማምጣት አቃታቹ???

የዲያብሎስ ሠራዊት👉ምንም አታደርግም እኮ በትጋት ስለምትፀልይ ብቻ ነው!!!

በመስተፋቅር ለምትፈተኑ እህት ወንድሞቼ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ደግሞ ስትፀልይ የሰማኋት መዝሙረ ዳዊት ነበር!!! ለምሳሌ መዝሙር 3 እመብርሃንንም አጥብቃ ትማፀናት ነበር

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Feb, 18:15


<<ዲያብሎስ የተዋረደው በትዕቢቱ እስከሆነ ድረስ እሱን ማሸነፊያ ብቸኛው መንገድም ትህትና ነው የቅድሞ ውድቀቱን ያስታውሰዋልና>>

የቅድስት ዮስቲና የንስሐ አባት ለቅድስት ዮስቲና ከመከሯት ምክር ከቅድስት ዮስቲና መንፈሳዊ ፊልም ያገኘሁት ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Feb, 06:04


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!!
https://youtube.com/watch?v=HQH_s6jAUeI&si=K9Q_Jx345mZyJWWq

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Feb, 16:58


በሚያስፈራ ጨለማ ውስጥ ሆኜ ማንነቴን እፈልጋለሁ አለም ከውስጤ አልወጣችም ስትጠራኝ ዝም ብዬአለሁ....

ሲኦል ሊሆን ነው ወይ መጨረሻዬ....
የእሳት ነበልባል ሊሆን ነው ወይ እጣዬ....

ምን መንፈሳዊ ፊልም ላይ ነው የሰማችሁት

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Feb, 16:20


https://youtu.be/UD8sVx5yhEI

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Feb, 04:01


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ እንደምን አደራችሁ እንኳንስ ለፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አሜን በእውነት የአባታችን በረከትን አይለየን አሜን


እህት ወንድሞቼ ሰሞኑን 7:00 መግባት ስለማልችል ላልተወሰነ ጊዜ የ7:00 መርሐ ግብር የለንም እሺ ከ10:00-12:00 ብቻ ነው የሚመቸኝ የመናፍስት ሽኝትም ስንክሳርም ጥያቄ እና መልስም በዛው ሰአት ነው በ7:00 መርሐ ግብር ፈንታ ግን ለጊዜው በፀሎት በስግደት እና በመቁጠሪያ መርሐ ግብር ይሸፈን!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Feb, 15:36


ትህትና በሰዎች ላይ እንዴት ነው የሚያምረው በተለይ በሴት ልጅ ደግሞ ደምቆ ነው የሚታየው የእውነት ከትህትና የሚበልጥ ምንም አይነት መልካም ስራ የለም!!!

ዛሬ ሰንበት ትምህርት ቤት የማስተምራቸው እህት ወንድሞቼን መልሼ ሳያቸው በትህትናቸው መልሼ ቀናሁባቸው አይ ትህትና...

<<በአለም ላይ ከፀሐይ ብርሃን ይልቅ የሚያበራ የለም ከትህትናም የሚሻል መልካም ስራ የለም>> አቡነ ሐራ ድንግል

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Feb, 19:48


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩ!!!
https://youtube.com/watch?v=tFy5JU7Nna8&si=OfGvAs9G4s9s1hf8

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Feb, 12:10


ቀን 24-6-2017 ዓ ም

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Feb, 09:53


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=v79ViQlT2Fo&si=af4-AZqjBQCj-7R1

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Feb, 03:58


በዚህ ጥያቄ እና መልስ ብዙዎች ይማሩበት ዘንድ ሼር ማድረግ እንዳይረሳ!!!
https://youtube.com/watch?v=_Z70fBkDOWs&si=NzVLAZA5RRpiSCRZ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Jan, 17:01


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር ላይክ እና ሰብክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ!!!
https://youtube.com/watch?v=ROL5bydJm40&si=STxvKVYtVqHCLRDk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Jan, 12:27


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=DpFC5ncBoy0&si=4QCbCiYRT65QbF2e

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Jan, 09:22


<<በዚህ አለም የሚኖሩ ሰዎችን ልዑል እግዚአብሔር ምን ያህል ታገሳቸው ነገር ግን ይህ አለም ስምንት ሺህ ይኑር ብሎ ስለወሰነው ነው እንጂ ስለነእሳቸው አይደለም!!!>> ዕዝ ሱቱ 6÷5

ስምንተኛው ሺህ የሚባለው በተለምዶ ሳይሆን መነሻው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው!!!

አንዳንዴ ከማንጠብቃቸው ሰዎች እንደዚህ አይነት የስህተት አነጋገር ሊኖር ስለሚችል መጠንቀቅ ያስፈልጋል ያ ማለት ግን ሁሉም ትምህርቶቻቸው ስህተት ናቸው ማለት አይደለም!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

30 Jan, 17:00


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ!!!
https://youtube.com/watch?v=VArvfFSdWXw&si=rN3VA1BYrtCdBVEc

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Jan, 18:42


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ!!!
https://youtube.com/watch?v=rANMh64CRQc&si=ATA19FRmtW29F7f3

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Jan, 07:49


ለአጋንንት ዕፅዋት መፍትሔ ሆኖ አያውቅም!!!
https://youtube.com/shorts/2EWDcTQnAU0?si=AK29Y5T9WsCsM1Fs

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Jan, 03:52


🌸🌸🌸በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እናት አባቶቼ እና እህት ወንድሞቼ እንኳን እጅግ አድርገን ለምንወዳት እና ለምናከብራት ለአለማት ሁሉ ፈጣሪ እናት ለቤዛዊተ ኩሉ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የዕረፍቷ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና የበረከት የፍቅር እና የአንድነት በዓል ያድርግላችሁ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እና ንጉስ መድሃኔአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ረድኤት እና በረከት ያሳትፋቹ የሚፈታተናችሁን የጠላት ክንድ ይስበሩላቹ  የስሙ ቀዳሽ እና የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃችሁ ከሀገር ውጭ በስደት ያላችሁ እህቶቼን እና ወንድሞቼንም በሚቀጥለው አመት በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶአችሁ እንደሌሎች እህቶቻቹ እና ወንድሞቻቹ በሀገራችሁ ለማክበር ያብቃቹ አሜን

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

28 Jan, 17:42


https://youtu.be/FPb8suDjNJk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

28 Jan, 09:59


አንድ መናፍቅ እኮ ነው ቆይ ለምንድነው እንደ ህፃን ልጅ ጠብ እርግፍ እያላቹ የምትዘሉት ብዬ እጠይቀዋለሁ እሱ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው እንደ ህፃን የሚያደርገንን ቅዱስ መንፈሱን ስለጠጣን  እና የጌታ ህፃናት ስለሆንን ነው😁 አለኝና <<እንደ ህፃናት ካልሆናቹ መንግስተ ሰማያት አትገቡም>> ማቴ 18÷3 የሚለውን ጥቅስ ጠቀሰልኝ!!!

<<በአእምሮ ህፃናት አትሁኑ ለክፋት ነገር ህፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ!!!>> 1ኛ ቆሮ 14÷20-21

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

28 Jan, 07:43


ብዙዎች ይሄን ሳይረዱ ነው ቶሎ ተጋብተው የሚፋቱት👇👇👇

👉አጣች ገረጣች ጠቆረች አስጠላች መከነች ወይም አጣ ገረጣ መከነ ሰለቸኝ ቤተሰቤ ግድ ፍቺው ወይም ፍታት አለኝ ብሎ መፍታት የለም እሺ አዳም እና ሔዋን በደምብ ይታሰብበት!!!

👉ወደ ትዳር የምትገቡ በደምብ አስቡበት ቤተሰብ በትዳር መካከል ምንም አይመለከተውም!!!

<<ሰው እናቱን እና አባቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ>> ማቴ 19÷5

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Jan, 17:31


ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣላ ሁሌም ውስጥህ እንደተጨነቀ እና እንደተረበሸ ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ስትጀምር ግን እመነኝ አለሙ ሁሉ ቢደበላለቅ እንኳን ውስጥህ በቃላት ልትገልፀው የማትችለው ሰላም የተሞላ ነው!!!

<<ታዳጊህ የእስራኤል ቅዱስ እንዲህ ይላል ትዕዛዜን ብትጠብቅ ኖሮ ሰላምህ እንደወንዝ ይፈስ ነበር>> ኢሳ 48÷17-18

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Jan, 17:24


በዙሪያችን ብዙ የሚጠቅሙ የሚመስሉ ነገሮች አሉ ግን በጥልቀት ስንመለከታቸው አንዳችም የረባ ጥቅም የላቸውም!!!

<<ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅምም ሁሉ ተፈቅዶልኛል በእኔ ላይ ግን አንዳች እንኳን አይሰለጥንብኝም>> 1ኛ
ቆሮ 6÷20

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Jan, 10:22


አንድ ነገር ከእግዚአብሔር ጠይቃቹ በጠበቃችሁት ሰአት ወዲያው ምላሽ ካላገኛቹ ያ ነገር እስኪደረግላቹ ድረስ በፆሎት እና በስግደት እጅግ እየበረታቹ ሂዱ እንጂ ቶሎ ተስፋ አትቁረጡ እሺ ምክንያቱም አምላካቹ እግዚአብሔር በዛ ጉዳይ ላይ የእናንተን ብርቱ ጥረት እና መሻት ስለሚፈልግ ነው!!!

<<ቆይቼ እግዚአብሔርን ደጅ ጠናሁት እርሱም ዘንበል አለልኝ ጩኸቴንም ሰማኝ ከጥፋት ጉድጓድ ከረግረግም ጭቃ አወጣኝ>> መዝ 39÷1-2

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Jan, 08:36


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ ዛሬ በአጋጣሚ ስላልተመቸኝ በሁለቱም መርሃ ግብር አገልግሎት ላይ አልገኝም እሺ ወንድማችን ሀይለ ሚካኤል ከተመቸው ይገባላችኋል ከእኔ ጋር እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነገ እንገናኛለን!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Jan, 05:58


ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛ እህት ወንድሞቼ ከላይ እንደምታዩት በተላከልኝ መልዕክት በደቡብ ወሎ ስናሰራው የነበረው እና በጥር 24 ይመረቃል ተብሎ የሚጠበቀው የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት አባቶቻችን ምክንያት ወደ የካቲት 8 እና 9 ተራዝሟል!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

26 Jan, 15:43


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረሰ ሼር ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩን!!!
https://youtube.com/watch?v=mvtFytG3O-k&si=rXlb566gmMnlAxXS

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

26 Jan, 10:48


ብዙ ስናወራ ማሰብ አንችልም
https://youtube.com/shorts/DRak1AttrxM?si=xlFZz0hVAvatp0rO

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Jan, 19:27


ያያችሁትን እና የሰማችሁትን ሁሉ ለሰው አትናገሩ እሺ አንዳንዴም ዝም ማለትን ልመዱ ምክንያቱም ያዩትን እና የሰሙትን ሁሉ ለሰው ማውራት ፀጋን ያስነጥቃል ጠላት እንድናፈራም ያደርጋል!!!

<<ጊዜውን እስክታገኝ ድረስ ነገርህን ሰውር>> ሲራክ 1÷22

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Jan, 17:47


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!!!
https://youtube.com/watch?v=imBOjwemUtQ&si=dQHdopMgYBlichz6

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Jan, 07:49


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!!!
https://youtube.com/watch?v=vJvMxfLLEi0&si=xBcaaHugncxEbjw9

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Jan, 17:25


ቀኑ ሲመሽ ምንጊዜም ከመተኛታችን በፊት ዛሬን ምን ሰርቼ አለፍኩ ብለን እንጠይቅ ምክንያቱም የዛሬን ውሎአችንን በደምብ ፈትሸን ድክመታችንን ካላገኘን የነገም ቀናችን ከዛሬ የተለየ አይሆንም!!!

<<ከዛሬ ጀምራችሁ ወዳለፈው ዘመን ልብ አድርጉ>> ሐጌ 2÷15

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Jan, 17:11


የምናሳልፋት እያንዳንዷ ቀን ተመልሳ አትመጣም ስለዚህ ትኩረት ማድረግ ያለብን የቀኑ ቶሎ ማለፉ ላይ ሳይሆን በእያንዳንዱ ቀን ምን ሰርተን እያለፍን እንደሆነ በማሰብ ነው!!!

<<ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው>> ምሳ 12÷24

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Jan, 16:23


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲዳረስ ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!!!
https://youtube.com/watch?v=Pofs4I9dHok&si=hotuEBzgwuECdkKV

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Jan, 12:16


ቀን 16-7-2017 ዓ ም

የምታወራቸውን ወንዶች ሁሉ በዝሙት የሚፈታተን መንፈስ!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Jan, 03:56


ይህ ትምህርት ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር እና ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ!!!
https://youtube.com/watch?v=oa3cmAJE4VA&si=FAEV3dVKUKvughAF

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

23 Jan, 17:54


ትንሽ እስቲ ትዝታችሁን ልቀስቅስ ሰአታት ማህሌት ስትቆሙ በህሊናቹ የሚመላለስ!!!🥹

ትርጉም👉መላዕክት ማርያምን በመንጦላዕት ውስጥ ያመሰግኗታል

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

23 Jan, 17:44


ይሄን ድምፅ በሰማሁ ቁጥር ሁል ጊዜ እሁድ እሁድ ይናፍቀኛል በየቀኑ ብትደጋገም❤️🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Jan, 07:55


እስከዛሬ ስናሰራው የነበረው በደቡብ ወሎ የሚገኘው የፃድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ነው እንደደረሰኝ መረጃ ከሆነ በጥር 24 ቀን እንደሚመረቅ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አዲስ ነገር ካለ ወይም የሚመረቅበት መርሃ ግብር ከተቀየረም አሳውቃችሗለሁ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Jan, 05:29


በዚህ መልኩ ፎርም እያስሞሉ ገንዘብ ከሚሰበስቡ እና በውስጥ እየመጡ ገንዘብ ከሚጠይቋቹ ሰዎች ራሳችሁን ጠብቁ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Jan, 05:28


በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ ኣሚን!
Format For Spritual Councling and Education
መንፈሳዊ የምክር አገልግሎት እና ትምህርት ለማግኘት
1 Full name/ሙሉ ስም/ ክርስትና----------------------------------
2 Starting Date/የጀመሩበት ቀን-------------------------------
3 Address /የሉበት ሀገር-------------------------------
4 Age/እድሜ-------------------------------
5 mary/ትዳር ፡ አገባ/አላገባ-------------------------------
6 Phone.No/ ስልክ ቁጥር------------------------------
7 Amount of Payment/የክፍያ መጠን (Acc.No.1000243619018)-------------------------------
ማሳሰብያ፡ ዉድ የእግዚአብሔር ቤቴሰቦች ለዝህ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ማለትም በሚድያ youtube, Tiktok, Telegram, Face book ብዙ የሚያስፈልጉን ነገሮች አሉ እነርሱም፡ editing material computor/ የማቀነባበርያ እቃ ኮምቡቴር፡ camera/ካሜራ፡ speaker mic/ ድምጽ ማጉላ፡ studio/ኡስትዶዖ፡ ለሠራተኛ ደሞዝ ( 1 ጢሞቴዎስ 5፡18: መጽሐፍ፦ የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰር፥ ደግሞ፦ ለሠራተኛ ደመወዙ ይገባዋል፡ ይላልና) ሌሎችንም አስፈላግ ነገር ለሟሟላት ባጀት ያስፈልጋል ስለዝህ እናንተም ይህን በመረዳት እና አገልጉሎቱ ኃለችግር ተደራሽ ለማድረግ የተቻለዉን በማድረግ እንድትተባበሩን ስንል በእግዚአብሔር ስም በታላቅ ትህትና አንጠይቃችዋለን!
ወሰብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላድቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ይቆየን አሚን!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Jan, 05:26


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ በእኔ ስም ራሳቸውን ወልደ አማኑኤል ብለው ማህበር ከፍተው አካውንት ልከው ፎቶ ስም እና አድራሻ እየጠየቁ ገንዘብ የሚሰበስቡ ሰዎች እንዳሉ መረጃዎች ስለደረሱኝ ከወዲሁ እንድትጠነቀቁ በልዑል እግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ👇👇👇

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Jan, 05:20


የዕለቱ ወንጌል
https://youtube.com/watch?v=RCMXpwEiAk4&si=QNVbCyEUdE_ndyGm

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Jan, 13:43


በውስጥ መስመር ብዙዎቻቹ መምህር ተስፋዬ ዛሬ ከ7:00 በፊት ስለ እኔ እና ስለ ማህበራችን ምንም ባላጣራው ጉዳይ የተናገረውን ሰምታቹ እየላካችሁልኝ ነው

👉እህት ወንድሞቼ መምህር ተስፋዬ እንኳን ስለ እኔ እና ስለማህበራችን ሊያውቅ ይቅርና አንድም ቀን እንኳን እኔን በስልክም ሆነ በአካል አግኝቶኝ እና አውርቶኝ እንደማያውቅ ማህበራችንንም ቢሆን ባለፈው የገና ፕሮግራም ላይ ድንገት ገብቶ ለመረበሽ ከመሞከር በቀር አይቶት እንደማያውቅ ነው አሁን እንኳን ጉሩፕ ላይ ሰርች ባደርገው ማህበሩ ላይ የለም!!!

👉አንድ የምንወደው መምህር በዚህ ልክ የሰው ስም ለማጥፋት ሲደክም ማየት በእጅጉ ያስገርማል ያሳዝናልም!!!

<<ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍና እና እፍረት ይሆንበታል>> ምሳ 18÷13

<<የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግስትም የሚፀና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም>> 2ኛ ጢሞ 2÷24

👉ለማንኛውም አሁን ያለሁት የቤተሰብ ሰርግ ላይ ስለሆነ እንደልብ ስለዚህ ጉዳይ መልስ መስጠት አልችልም በቅርቡ ስንገናኝ በሰፊው እንወያይበታለን እስከዛው ድረስ በፀሎት በርቱ ቸሩ መድሃኔአለም ሁሉንም ነገር ለመልካም ያድርገው!!!

<<ለሁሉም ጊዜ አለው ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው>> መክ 3÷1

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Jan, 09:10


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ እንደምን ቆያችሁኝ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሃን ምልጃ በቅዱሳኑ ረዳትነት ደህና ነኝ!!!

እህት ወንድሞቼ ዛሬ እና ነገ አገልግሎት ላይ አልገኝም እሺ እንዳትጠብቁኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ እሮብ ነው የምንገናኘው በአገልግሎት ወንድሜ ሀይለ ሚካኤል ግን ሊገባላቹ ይችላል በተረፈ በርቱ የእግዚአብሔር ቸርነት እና ጥበቃ አይለያቹ አመሠግናለሁ🙏🙏🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Jan, 06:52


የቸሩ መድሃኔዓለም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=MAvGjz6Fzn8&si=K_y4mJVbBOCp0Mu-

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Jan, 14:28


ሰው የሚልህን ሳይሆን የምትሆነውን ፍራ ሰው የሚልህን የምትፈራ ከሆነ ስንዝር አትጓዝም!!!

<<ሰውን መፍራት ወጥመድ ያመጣል በእግዚአብሔር የሚታመን ግን እርሱ ይጠበቃል!!!>> ምሳ 29÷25

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Jan, 10:37


ባለማስተዋላችን እንጂ ሳያስተምረን የማያልፍ አንድም ቀን የለም በእያንዳንዱ ቀን ደግሞ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ነው!!!

<<ቀኑ ይመሻል ትተኛለህ ሌሊቱ ይነጋል ከመኝታህም ትነሳለህ አንተ ግን በተኛህ ጊዜ የሞትህ ምሳሌ ነው በነቃህም ጊዜ ከሞት የመነሳትህ ምሳሌ ነው!!!>>1ኛ መቃ 8÷16-17

በነገ እና በዛሬ እንዳንታለል ሁሉም እንደጥላ ያልፈል!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Jan, 15:40


ብዙ በመናገር ሀሳብ እና ተመስጦ ይጠፋል ከልክ ያለፈ ዝምታም የምክር ማፅናኛ ቃል እና ለእውነት መመስከር መቻልንም ይሳጣል!!!

መናገር ባለብን ሰአት እንናገር ዝም ማለት ባለብን ሰአት ደግሞ ዝም እንበል!!!

<<አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ>>
2ኛ ጢሞ 4÷5

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Jan, 05:42


መብረር ካልቻላቹ እሩጡ መሮጥ ካቃታቹ ተራመዱ መራመድ ከተሳናቹ ግን ተንፏቀቁ እንጂ ባላችሁበት ተኝታቹ አታማርሩ!!!

ባለበት ተኝቶ የሚያማርር ሰነፍ ብቻ ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Jan, 05:34


ሁሌ ባነበብኩት ቁጥር ፈገግ የሚያሰኘኝ የሚያስገርመኝም የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ👇👇

<<ሰነፍን በሙቀጫ ውስጥ ከእህል ጋር በዘነዘና ብትወቅጠው ስንፍናው ከእርሱ አይርቅም!!!>> ምሳ 27÷22

ስንፍና🫠😁🙈

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Jan, 04:59


https://youtu.be/J710Vb26RAw

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Jan, 18:44


<<መስራት ካለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለህ>>

<<ለሰው የከበረ ሀብት ትጋት ነው>> ምሳ 12÷24

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Jan, 17:33


https://youtu.be/KNjh_uSrTr4

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Jan, 03:54


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=CRaA2sOtla0&si=8TvVJRZ8Rm7kT3SS

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

09 Jan, 17:14


የጥር 2 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=3_tVdPOINdc&si=gF7qbSFG-VVpBztT

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

09 Jan, 09:17


እህት ወንድሞቼ 7:00 ሰአት የለንም እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 10:00 ለስንክሳር እንገናኝ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Jan, 17:38


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=A94yma2ofJE&si=o_2gUM4U4cSdtPK6

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Jan, 09:53


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=eKHmbCu5wYI&si=SsVjta_gCd1Ch4CZ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Jan, 04:02


የዕለቱ ወንጌል!!!
https://youtube.com/watch?v=BWw5iPwZTOs&si=mEEMmMSew_1nI6Ru

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

07 Jan, 16:30


የታህሳስ 29 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=N9QJ7bwid2g&si=j5VUZk30OV58uhDt

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

07 Jan, 06:43


<<ህፃን ተወልዶልናልና ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል ስሙም ድንቅ መካር ሀያል አምላክ የሰላም አለቃ የዘላለም አባት ተብሎ ይጠራል>> ኢሳ 9÷6

🌸🌸🌸በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እናት አባቶቼ እና እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአለሙ ሁሉ መድሃኒት ለጌታችን እና ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አመታዊ የልደት ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና የበረከት የፍቅር እና የአንድነት በዓል ያድርግላችሁ የአለማት ሁሉ ፈጣሪ እና ንጉስ ሀያሉ መድሃኔአለም ከብርሃነ ልደቱ ረድኤት እና በረከት ያሳትፋቹ በቀራንዮ በፈሰሰው ደሙ ከሀጢአታችሁ ይጠባችሁ የሚፈታተናችሁን የጠላት ክንድ ይስበርላቹ  የስሙ ቀዳሽ እና የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃችሁ ከሀገር ውጭ በስደት ያላችሁ እህቶቼን እና ወንድሞቼንም በሚቀጥለው አመት በሰላም ለሀገራችሁ አብቅቶአችሁ እንደሌሎች እህቶቻቹ እና ወንድሞቻቹ በሀገራችሁ ለማክበር ያብቃቹ አሜን

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

06 Jan, 04:02


የቸሩ መድሃኔዓለም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=7eTCnW8sCVM&si=Csgpe96pZZjLrlBm

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Jan, 11:32


በጥር ወር የሚከበሩ እና የሚዘከሩ አመታዊ የቅዱሳን በዓላት👇👇👇

1ኛ👉 ጥር 1 ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕታት እስጢፋኖስ (ሰማዕትነቱን የፈፀመበት)

2ኛ👉ጥር 4 ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ(ፍልሰቱ)

3ኛ👉 ጥር 7 አጋዕዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ(የሰናዖርን ግንብ ያፈረሱበት)

4ኛ👉ጥር 11 የጌታችን ጥምቀት

5ኛ👉ጥር 13 አቡነ ዘርዓ ቡሩክ(እረፍታቸው)

6ኛ👉 ጥር 15 ሰማዕቱ ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት ኢየሉጣ(ሰማዕትነታቸውን የፈፀሙበት)

7ኛ👉ጥር 18 ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ (ዝርወተ አፅሙ)

8ኛ👉ጥር 21 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም(ዕረፍቷ)

9ኛ👉ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ዑራኤል(በዓለ ሲመቱ)


ከላይ በተዘረዘሩት አመታዊ የቅዱሳን በዓላት እና በወርሃዊ መታሰቢያ በዝክር ማህበራችን መንገድ ላይ በረሀብ የወደቁትን ነዳያንን በመመገብ በበረከት ስራ አብራችሁ መሳተፍ የምትፈልጉ ምዕመናን ለዚህ አላማ ተብሎ በተከፈተ የዝክር  አካውንት የበኩላችሁን በመለገስ መሳተፍ ትችላላችሁ👇👇👇👇

👉1000511541992(NATNAEL WENDWESEN ZELEKE) commercial bank of ethiopia

ማሳሰቢያ ገንዘባችሁን ስታስገቡ ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና ያስገባችሁበትን ምክንያት በዝክር ማህበራችን(
https://t.me/zikrekidusane)ማሳወቃችሁን እንዳትረሱ!!!

የመድሀኔአለም በረከት የእመብርሃን አማላጅነት እና የቅዱሳኑ ተራዳኢነት አይለየን!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Jan, 10:09


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=bgxs-57wlMw&si=X3QDrkvSQpzJpj8H

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Jan, 03:56


https://youtu.be/urG32w2Sf4M

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 16:52


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=6pFoh8akoJc&si=83VwaOsrOj9nbGKN

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 09:40


ከሰዎች ጋር ስትገናኙ እና ማህበራዊ ኑሮ ስትኖሩ የመንፈሳዊ ሕይወት ሙቀታችሁን ሊያቀዘቅዙ ከሚችሉ ነገሮች ራሳችሁን ጠብቁ ለምሳሌ👇

👉አላስፈላጊ እይታዎች ወንዶች ወደ ሴቶች ሴቶች ደግሞ ወደ ወንዶች ማማተር

<<ሀጢአትን እንዳትመለከት ተጠንቀቅ>> ኢዮ 36÷21

👉ጥቅም አላባ ወሬዎች ለምሳሌ ቀልድ ልክ የሌለው ሳቅ እና ጨዋታ

<<ሰዎች ስለሚናገሩት ከንቱ ነገር በፍርድ ቀን መልስ ይሰጡበታል>> ማቴ 12÷36

👉ለሰው ይሉኝታም ሆነ በቸልተኝነት አላማን ዘንግቶ ያለ መርሃ ግብራቹ በግድየለሽነት የማትፈልጉትን ስራዎች መስራት

<<ነገር ግን ሁሉ በአግባቡ እና በስርዓቱ ይሁን>> 1ኛ ቆሮ 14÷40

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 07:23


ለእያንዳንዱ ችግር መፍትሔ እንዳለው ሁሉ ለእያንዳንዱ ውድቀታችሁም መነሻ እንዳለው እንዳትረሱ መነሻም ብቻ አይደለም ጥቅምም ጭምር እንዳለው አትርሱ!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 07:10


በተደጋጋሚ የምትወድቁ ከሆነ የሆነ እናንተ ያላወቃችሁት ቀዳዳ አለ ማለት ነው ቆም ብላቹ ራሳችሁን ፈትሹና ድረሱበት አልያም ቀዳዳውን እንዲያሳያቹ ፈጣሪያችሁን ጠይቁ ካልሆነ ግን ነገም ችግሩ እንደቀጠለ ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 06:56


እግዚአብሔርን ለመፈለግ በምታደርጉት ጉዞ በሚገጥማችሁ በእያንዳንዷ ውድቀት ራሳችሁን በመገሰፅ በእናንተ ውስጥ ያለውን መንፈሳዊ ሞራል አነሳሱት እንጂ እንደማይሆንላቹ ሆናቹ ተስፋ አትቁረጡ!!!

ለምን አንድ ሚልዮን ጊዜ አትሳሳቱም አንደሚሊዮን ጊዜ ተነስታቹ ጉዞአችሁን ቀጠሉ!!!

ከእናንተ እጅግ የባስኩ ደካማ እና የማረባው ወንድማችሁንም በፀሎት አስቡኝ
🤲

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Jan, 05:43


የታህሳስ 26 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=Y7qA7O1oWi4&si=OadEDLzUQ3-UkBxf

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Jan, 15:39


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=UElRLa6DkRo&si=0f1toVlyceOLikku

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Jan, 00:08


የታህሳስ 25 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=YYD0Dun83_E&si=1IGj5-LCTboaICwU

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Jan, 12:50


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=6WhboxMUtJA&si=qZdOJ9bnyoujXOKS

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Jan, 04:59


የታህሳስ 24 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=dER-e-8MrYY&si=oO0cd3nTo_e1t9FZ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Jan, 13:10


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=vAUB3D2upVI&si=F07L_-qBVWGPYtaH

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Jan, 04:55


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=3gJcYc5mvYw&si=PcarMICt9QcmO7Zx

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Dec, 19:08


ሁሌም ለመናገር ሳይሆን ለማዳመጥ ፍጠኑ እሺ እና ደግሞ ላገኛችሁት ሰው ሁሉ ምስጢራችሁን አታውጡ ኋላ እንዳትፀፀቱ!!!

<<ለሰው ሁሉ ሚስጥርህን አታውጣ>> ሲራክ 5÷9

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Dec, 17:28


የታህሳስ 23 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=Rd5avnpUETc&si=Jlpw8046DoozObEs

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Dec, 12:58


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ
https://youtube.com/watch?v=V6JLUVV6V2U&si=NCLbG-DscwXvPl1U

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Dec, 03:57


የታህሳስ 22 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=WW4PVg_dnEE&si=mQnILIf8GHC2_3Jm

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

30 Dec, 16:51


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=6J_fQRA7NK8&si=PElxlLHjIsIBrwyy

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

30 Dec, 09:39


የዕለቱ የወንጌል ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=1RyZMdwESow&si=5fA3GNtdqgdG_Woq

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

30 Dec, 03:58


https://youtu.be/msZQjRG5D_8

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Dec, 17:37


በሰላም ያድርሰን የእውነት ጓጉቻለሁ በዚህ ቀን ደስ ለመሰኘት❤️

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Dec, 03:56


የታህሳስ 16 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=pUG118NZA1Y&si=ulSP8MkY5FRSYXUn

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Dec, 15:41


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=c4lPjNCqBLQ&si=gcow68r3IiybZPix

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Dec, 06:02


የታህሳስ 15 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=i8JBFUfeaJY&si=07hrS1MbGJ9Dwa0z

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

23 Dec, 11:52


የታህሳስ 14 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=LTs5J8OJP3E&si=aNdX1XeEu1-74XLt

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Dec, 17:10


አንድ ሰው እኮ ነው ጠላቱን በስንት መከራ እና ልፋት ዋጋፍሎ ማረከው ከዚያም የተማረከው ሽፍታ የማረከውን ሰው እግሩ ስር ወድቆ እያለቀሰ እባክህ ማረኝ አለው የማረከውም ሰው አምላኩን የሚፈራ ክርስቲያን ነውና የመድሀኔአለምን ፍቅር አስቦ ማረው ከዚያም አሰናበተው ያ የተሰናበተው ሽፍታ ግን በማመስገን ፈንታ በሰውየው ላይ ጠላቱ ሆኜ ሳለሁ ያልገደለኝ ምን አይነት ጅል ሰውዬ ነው በማለት እየተሳለቀበት መንገዱን ቀጠለ በዙም አልቆየ ወዲያው ከጫካው አውሬ ወጣና አነካክቶ ለቀቀው ከዚያም የሆነውን ሁሉ ለማረው ሰውዬ ሲነግሩት ይሄ ሁሉ የተደረገው ስለ ይቅርባይነቱ እና በቀልን ለእግዚአብሔር አሳልፎ በመስጠቱ መሆኑን ሲረዳ እግዘብሔርን አመሠገነ!!!

በቀልን ለእግዚአብሔር እንተው👇

<<ተወዳጆች ሆይ ራሳችሁ አትበቀሉ ለቁጣው ፈንታ ስጡ እንጂ በቀል የእኔ ነው እኔ ብድራትን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተፅፏልና>> ሮሜ 12÷9

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Dec, 16:27


https://youtu.be/qHDYY1vWabE

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Dec, 09:50


የታህሳስ 13 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=K59u8J9cTFU&si=GFxlvPqWZlhVg9v8

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 17:34


https://youtu.be/Iu7bX9ok9LE

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 15:19


በመቁጠሪያ እንኳን ጠላትን መቀጥቀጥ ይቅርና ባንመነኩስ እራሱ ልክ እንደመነኮሳት እየቆጠርን መፀለይ ይቻላል!!!

መቁጠሪያ ምዕመን መጠቀም አይችልም የሚል አንድም የቤተክርስቲያን አስተምህሮ የለም!!!


ብዙውን ጊዜ መቁጠሪያ የመነኩሴ ብቻ ነው የሚሉት👇👇👇

1ኛ👉በሰሚ ሰሚ በቂ እውቀት ሳይኖራቸው ወደነፈሰበት የሚሮጡ!!

2ኛ👉ስለመናፍስት ውጊያ ትምህርት ድፍን ጥላቻ ያለባቸው!!!

3ኛ👉በስመቄስ ዲያቆን እና መሪ ጌታ እያጭበረበሩ መናፍስትን የሚልኩ ደብተራዎች ናቸው ምክንያቱም በየደቂቃው የሚልኩት መንፈስ ምንም ስራ ሳይሰራ እየተያዘባቸው ሲቸገሩ!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 14:36


👉አቅም ስለሌለን አቅም ስለሌለን ትላላቹ ከዚህ በላይ እንዴት አቅም ይኑረን አቅም እያለን ክርስቲያኖችንም ሆነ ሌሎች የእምነት ተከታዮችን ካልጨፈጨፍናቸው አላህ አይጠይቀንም ወይ እያለ ነው!!!

👉ኢስላም ማለት እነሱ ለየዋው ህዝብ እንደሚለፈልፉት ሰላም ማለት ሳይሆን ኢ-ሰላም(የሰላም ፀር)ሀይማኖት ነው የምንለው ይሄን ስለምናውቅ ነው!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 11:27


ሰው እንዴት ይሄን ያክል እምሮውን ይደፍናል የነቢዬን ሽንት እጠጣለሁ🤨

<< እነርሱ ባለማወቃቸው ጠንቅ በልባቸውም ደንዳንነት ጠንቅ ልቦናቸው ጨለመ ከእግዚአብሔርም ሕይወት ራቁ ደንዝዘውም በመመኘት ርኩሰትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ!!!>>ኤፌ 4÷17-24

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 10:15


የታህሳስ 12 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=MWSC9FG3WI0&si=rq9KYLeTdvMtSJpf

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Dec, 06:27


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=TMPtoV69rHQ&si=RtAELFcqcqe48NqR

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

20 Dec, 19:02


የታህሳስ 11 የስንክሳር ትምህርት
https://youtube.com/watch?v=j1Lx9BJY4O8&si=hbF-TzuXTalAti-E

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

20 Dec, 05:22


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=58yhGCcnJ8o&si=EFXo-XDcpcTJQ3lS

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

19 Dec, 16:11


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=sPo8wJY5uv4&si=ZYY91e-5mX0NyksQ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

19 Dec, 03:56


የታህሳስ 10 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=R3fyFkUSv5g&si=fGIUwgsO_5ttxOr1

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

18 Dec, 17:11


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=uYMTm9JZakI&si=VcSvCjupaVGoMKir

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

17 Dec, 16:33


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=gL2bhVGgWAA&si=Df90fJbtEQsjLZaQ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

17 Dec, 12:54


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=FC8PV35Se9c&si=RixampO3hINIvAHl

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Nov, 09:24


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው
https://youtube.com/watch?v=gTo0CufWmi8&si=_UY1aPiLgIDMv8iv

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Nov, 04:00


የህዳር 4 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=WG4vwjDg26o&si=LElOOg7TuVRysWZp

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Nov, 16:23


https://youtu.be/7qLNxURDNN4

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Nov, 09:56


https://youtu.be/wgxUtKENsv8

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Nov, 05:45


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህት ወንድሞቼ በሀያሉ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን አደራቹ እህት ወንድሞቼ እኔ ዛሬ ስለማይመቸኝ በእኔ ቦታ ዛሬ የሚገባው ወንድማችን ሀይለ ሚካኤል ነው በኋላ መንፈስ በሚታሰርበት ሰአት እንዲሁም የስንክሳር ትምህርት ላይ እሱ ስለሚገባ እራሳችሁን አዘጋጅታቹ እንድትጠብቁት በልዑል እግዚአብሔር ስም አሳስባለሁ የማልረባው እና የማልጠቅመው ወንድማችሁንም በፀሎት አስቡኝ አመሠግናለሁ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Nov, 04:14


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=e56DKk_GkEU&si=lFnaY3wI1llDyUEg

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Nov, 08:57


በአሜሪካ ሀገር በመተት የምትሰቃይ ወጣት!
https://youtube.com/watch?v=MKhc71sxsbU&si=9d19C8bTjLJ2ISAt

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

11 Nov, 05:04


የዕለቱ የወንጌል ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=OkapEbSYw3M&si=hb-qRZmt7g_Ywxje

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Nov, 17:32


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=vJBKC_7QvPw&si=DtJVbgeQvgD8kAA5

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Nov, 11:53


አይ ሀማ በስተመጨረሻ ራሱ ባሰራው መስቀል እራሱ ተሰቀለ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አለ አይደል የሚባለው ክፉ ሰዎች እንደ ጢስ ከፍ ከፍ ብለው ለጊዜው ሊታዩ ይችላሉ ይሁን እንጂ ከተወሰነ ጊዜ በሗላ በነው ይጠፋሉ...

👉<<ጉድጓድን የሚምስ ይወድቅበታል ድንጋይንም የሚያንከባልል ይገለበጥበታል>> ምሳ 27÷2

<<ቀን የሚያመጣው ምን እንደሆነ አታውቅምና ነገ በሚሆነው አትመካ>> ምሳ 27÷1

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Nov, 10:58


የንግስት አስቴርን መንፈሳዊ ፊልም ስመለከት አንድ ትልቅ ትምህርት አገኘሁ ንጉስ አርጤክስስ ሀማስ የተባለውን የአማካሪውን ቃል ብቻ ሰምቶ ዕድሜ ልክ ፀፀት ውስት የሚከተውን ስህተት ሊፈፅም ነበር ንጉሱም ሀማስን ከማመኑ የተነሳ እሱ ብቻ የሚይዘውን የማህተም ቀለበት ሰጥቶት ነበር አይሁዳውያንን ሁሉ እንዲጨፈጭፍ እግዚአብሔር በአስቴር አማካኝነት ከዚህ ስህተት ባያድነው ኖሮ አስቡት ምን እንደሚከሰት

እናም የተማርኩት ትምህርት

1ኛ👉የአንድ ሰው ሀሳብ ብቻ ሰምተን ለውሳኔ ቶሎ አለመቸኮል ነገሩ እውነት ይሆንን እያልን እስከመጨረሻው በደምብ ማጣራት አስፈላጊ ከሆነም በፀሎት ፈጣሪን መጠየቅ

2ኛ👉ምንም እንኳን ሰውን ብንወድ እና ብናምነውም ሕይወታችንን አደጋ ላይ የሚጥል ወይም ዕድሜ ልክ ፀፀት ሊያመጣብን የሚችል ነገር ለዛ ሰው አለማድረግ ምክንያቱም ሰው ነውና ነገ ድንገት ሌላ ሰው ሆኖ ሊገኝ ስለሚችል

3ኛ👉ዲያብሎስ ክርስቶስ አይሁዳውያንን በኋላ ከእነርሱ ለመወለድ አስቀድሞ እንደመረጣቸው ስለሰማ እነሱን ከምድረ ገፅ አጥፍቶ የሰው ልጅ ከዘላለም ሞት እንዳይድን ምን ያህል ገና ከማለዳው እንደሚተጋ

እኔ ከፊልሙ እነኚን ሶስቱን በዋናነት ተማርኩኝ እናንተስ???

ከፊልሙ ብዙ ትማራላቹ በተለይ ለሴቶች እህቶቼ ምክንያቱም አስቴር ምን ያህል ብልህ ሴት እንደሆነች አይታቹ ከሷ ብዙ ትማራላቹ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

10 Nov, 03:57


የህዳር አንድ የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=1zTT7Pujaw0&si=Cvw36ZJAu6HUtHvW

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

09 Nov, 16:31


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=er2vqXVhKB8&si=pXfMQI9t8mfcnBUx

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

09 Nov, 03:56


የጥቅምት 30 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=XmWfxcggOOk&si=KQqge84p6zXT47Oe

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Nov, 18:31


https://youtu.be/eVp9fHUBIfE

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Nov, 16:11


ጂዳ ያላችሁ እህቶቼ ተባበሩዋት እህታችንን በመድሀኔለም ስም በጠላት ሴራ ነው የወጣችው

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Nov, 16:11


ወድማለሜ  ይሄ የኔ ቁጥርነው  05   07  49  87  04  በጭቀት ከመሞቴ  በፊት   ሥራ  እንዲፈልጉልኝ   ለልጆችክ  ንገርልኝ  ዲዳ    ወይም    ከሚሥ ምሽት

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Nov, 09:47


https://youtu.be/M1Qwd1ou7iM

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

08 Nov, 03:57


የጥቅምት 29 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=c1piCUx1aEM&si=h9L8C4jUHJwPwd9J

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

07 Nov, 16:11


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=vzuO1NME664&si=0MrvfcZ7XD3Ydg-G

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Nov, 16:30


https://youtu.be/WFqIxuHr7VI

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Nov, 12:05


https://youtu.be/2RGoB8xxXIw

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

05 Nov, 03:30


የጥቅምት 26 የስንክሳር ትምህርት
https://youtube.com/watch?v=fZyFweFOzRE&si=h7WfBwfXWAOaclOk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Nov, 16:21


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=qsxUvIa3n6I&si=rLFHmp8JoIUHZhyk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

04 Nov, 12:08


ዛሬ ፃድቁ አባታችን አቡነ አቢብ አመታዊ መታሰቢያ በዓላቸው ነው ሁላችሁም በቻላችሁት መጠን የአቡነ አቢብ አምላክ ሆይ ስለ ወዳጅህ አቡነ አቢብ ብለህ ሀጢአቴን ተውልኝ እያላችሁ እንዳቅማችሁ ከስግደት ጋር ተማፀኑ እሺ ምክንያቱም በዛሬው ቀን መድሃኔአለም እንዲህ እያለ የተማፀነውን ሰው ይቅር ሊልለት ቃል ገብቶለታል ማረጋገጥ ከፈለጋቹ የዛሬውን የጥቅምት 25 ስንክሳር አንብቡ!!!

በዛውም የማረባው እና የማልጠቅመው ወንድማችሁንም አትርሱኝ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Nov, 16:31


የዕለቱ የወንጌል ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=Y_Ich_bXBJY&si=veZOpZ8JXCyAPJhL

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

03 Nov, 03:57


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=TtGTRc7GUwM&si=f9ROOryAlib7aTg4

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Nov, 18:25


በእስልምና በጀነት ለአንድ ወንድ ልጅ 72 እና 100 ሴቶች ደናግላን ይጠብቁታል ከራሳቸው ኡዝታዝ👂👂👂

72 ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ለሙጃሂዲኖች እኔ የምለው ቆይ አንዷ አንሳ ነው😄

ደግሞ እኮ ምኑ ነው የሚያሳፍረው ይላል አይኑን በጨው አጥቦ😁😄

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Nov, 16:05


https://youtu.be/SSUauNXgMDU

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Nov, 09:28


ሰለ ሰይጣን የምታወሩ ሰዎች ሰለሰይጣን እያወራቹ ሰይጣን ሆናቹ እንዳትቀሩ እያሉ ለሚያሾፉ ሰዎች ላኩላቸው!!!

እኛ ሰለ ሰይጣን ውጊያ የምናወራው ሰይጣንን ወደን እና አክብረን ሳይሆን ስውር እና ረቂቅ ከሆነ ተንኮሉ ለማምለጥ እንጂ!!!

<<ባለቤቱ በነቃ ኖሮ ቤቱም ባልተቆፈረ ነበር>> ማቴ 24÷43

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

02 Nov, 03:46


https://youtu.be/2YI2idk0B7s

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Nov, 16:41


https://youtube.com/live/NS1_co4l6QQ?feature=share

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

01 Nov, 07:13


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=B404E85K-Io&si=dsnloqmPmsxx04iO

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Oct, 17:46


የተከፈለልን ዋጋ ቀላል አይደለም😭😭😭

ሀሙስ ምሽት የጀመረ ስቃይ አርብ ዘጠኝ ሰአት ድረስ ወየው ወየው የጌታ መከራ😭😭😭

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Oct, 15:56


የጥቅምት 22 የስንክሳር ትምህርት እና የመናፍስት ውጊያ ትምህርት
https://youtube.com/live/QCUeDAQGDl4?si=XnF6o1aeJDWIF-1N

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Oct, 15:24


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=gVkQWslCOoM&si=sIuk3HUY6rYPKplU

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

31 Oct, 06:01


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=oQd5aUGNASw&si=0CnoB3ulHzzdEHum

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

30 Oct, 15:33


የጥቅምት 21 የስንክሳር ትምህርት እና የመንፈሳዊ ውጊያዎች ትምህርት!!!
https://youtube.com/live/bqTdN5jodsE?si=jSyNa_IxaaDK2pJk

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Oct, 15:57


የጥቅምት 20 የስንክሳር ትምህርት እና የመንፈሳዊ ውጊያ ትምህርት
https://youtube.com/live/b4Eh_YrV4Co?si=0HLCNQUjcyy8TR8t

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

29 Oct, 03:58


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=6ma9xYfWVaQ&si=b1tB2waURLxYzjhM

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

28 Oct, 15:31


የጥቅምት አስራ ዘጠኝ የስንክሳር ትምህርት እና የመንፈሳዊ ውጊያዎች ትምህርት!!!
https://youtube.com/live/5MYhia5ndyU?si=3EDal7Sih5khfB1z

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

28 Oct, 06:55


ከትናንትናው ትምህርት የተወሰደ!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Oct, 17:13


https://youtube.com/live/3DpPH9dHiMA?feature=share

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Oct, 09:55


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ በሀያሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንደምን ቆያችሁ እንኳን ለዕለተ ሰንበት እና ለቀዳሜ ሰማዕት ለሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን በእውነት የሊቀ ዲያቆናት የቅዱስ እስጢፋኖስ እና የዕለተ ሰንበት ረድኤት እና በረከት ይደርብን!!!

እህት ወንድሞች ትናንተ በኔትወርክ ችግር ምክንያት ብዙዎቻቹ የእመቤታችንን ተአምር መስማት እንዳልቻላቹ ስለተረዳሁ እግዚአብሔር ቢፈቅድ የትናንቱን ምትክ ዛሬ ከ10:00-12:00 መርሃ ግብር ስለሚኖረን በጊዜ ተገኝታቹ አገልግሎቱን እንድትሳተፉ በልዑል እግዚአብሔር ስም አሳስባለው

ማሳሰቢያ መርሃ ግብሩ የሚተላለፈው በቴሌግራም ማህበራችን ብቻ ሳይሆን በዩቱዩብም በላይቭ ጭምር ስለሆነ በሚመቻቹ ገብታቹ መከታተል ትችላላችሁ!!!

የልዑል እግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳኑ ጥበቃ አይለየን አሜን

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

27 Oct, 04:50


የአንቀፀ ብፁዓን ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=a7AMHCuUgHs&si=rHL5bbloXokQWJtj

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

26 Oct, 18:54


የዕለቱ የጥቅምት 17 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=Oj-6zC89gb8&si=0PLC3mf226RUSF98

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

26 Oct, 09:50


ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ኦርቶዶክሳውያን እህት ወንድሞቼ በሀያሉ በልዑል እግዚአብሔር ፍፁም ሰላም እንደምን ቆያችሁኝ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወርሃዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አሜን በእውነት የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ረድኤት እና በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን🙏

ዛሬ 10:00 ላይ ሁሌም እንደተለመደው የእመቤታችንን ተአምር አለ እሺ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 10:00 ሰአት ላይ ሁላችንም እንገናኝ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Oct, 16:39


ፀልየን ስንተኛ ቅዱሳን መላዕክት ፀብዓ አጋንንትን እንዲህ ነው ሚዋጉልን!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Oct, 07:45


በኋላ 7:00 ሰአት ላይ ወንድማችን ሀይለ ሚካኤል ለአገልግሎት ስለሚገባ በጊዜ ተገኙለት!!!

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

25 Oct, 03:11


አዳምጡት በተለይ ሴቶች እህቶቼ ብዙ ታተርፉበታላቹ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

24 Oct, 08:04


ዛሬም ሰባት ሰአት ላይ አልገባም እሺ እህት ወንድሞች እንዳትጠብቁኝ ነው አስቀድሜ የማሳውቃቹ ነገሮችን ስጨርስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እመለሳለሁ ዛሬም ልክ እንደትናንቱ አሳልፉ 10 ሰአት ላይ በስንክሳር እና በጥያቄ እና መልስ በተረፈ በፀሎታቹ አስቡኝ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Oct, 16:11


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=o675KwF7SfI&si=almrlhLehFDnw51o

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Oct, 09:33


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=tWVKeSfIIZU&si=pgPvdntLkndPl_FD

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Oct, 06:26


በእስልምና ሀይማኖት በፈጣሪ ስም በውሸት እየማሉ መዋሸት ይፈቀዳል ከራሳቸው ኡስታዝ አንደበት☝️☝️

ኢስላም አይዋሽም ለሚሉት ወገኖች አድርሱልኝ🙏

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

22 Oct, 03:57


የጥቅምት 12 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=ZDsUWzmRrFI&si=jgP9erAxlyg6MyoP

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Oct, 16:22


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=GKWm_BMswxc&si=AWRu7ecEeMim90k_

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Oct, 09:38


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=NXY5bdHfM-8&si=voY9NDuIMDA_TV6C

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

21 Oct, 06:25


የዕለቱ የወንጌል ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=CXC_y-_pUW0&si=St79B1QDuNTnCAmN

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

20 Oct, 15:59


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=3MLF3WMfji8&si=dEh_HX5cTHK8dujm

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

20 Oct, 05:00


የዕለቱ የጥቅምት 10 የስንክሳር ትምህርት
https://youtube.com/watch?v=Ky66yJjZ3ok&si=Dzka5CBKiskJLVaQ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

19 Oct, 17:12


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=8f_u71GYX1o&si=tSjESC1Eurc60lg-

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

19 Oct, 05:02


የዕለቱ የጥቅምት ዘጠኝ የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=lMeRl3yenkw&si=jfBNX_wbrSrFjJgl

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

18 Oct, 15:31


https://youtu.be/iYUyKo1aAlU

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

18 Oct, 10:33


https://youtu.be/gerVOV517SQ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

17 Oct, 12:31


በመናፍስት ውጊያ ዙሪያ የምዕመናን ጥያቄ እና መልስ!!!
https://youtube.com/watch?v=Z0po5EC4i84&si=_MXMcLti29RdD5xX

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

17 Oct, 05:03


የዕለቱ የጥቅምት 7 የስንክሳር ትምህርት
https://youtube.com/watch?v=loVaRVImdXw&si=b51yR1EZ1vQoO3gq

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

17 Oct, 00:07


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=C-U59t9lCas&si=RABhkr4cZeHQNGrV

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

16 Oct, 12:14


https://youtu.be/jubzwRwmsPE

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

16 Oct, 05:03


የዕለቱ የጥቅምት 6 የስንክሳር ትምህርት
https://youtube.com/watch?v=ojbEJwZ83IQ&si=IIu3nXaCWdj43e9T

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Oct, 19:51


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=uSWNeYDPTLU&si=HXIvreHvwmYfQJD-

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Oct, 17:12


የምስክርነት መርሃ ግብር!!!
https://youtube.com/watch?v=oCQfYjtXIlE&si=3v4hbnSfQg8zSo3y

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Oct, 08:09


🌸🌸🌸በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በመላው አለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን እናት አባቶቼ እና እህት ወንድሞቼ እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ በዓሉን የሰላም የጤና የበረከት የፍቅር እና የአንድነት በዓል ያድርግላችሁ የፃድቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ መድሃኔአለም በፃድቁ ምልጃ እና ቃል ኪዳን ከሀጢአታችሁ ይጠባችሁ የሚፈታተናችሁን የጠላት ክንድ ይስበርላቹ  የስሙ ቀዳሽ እና የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን ያብቃችሁ አሜን

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

15 Oct, 03:57


የዕለቱ የጥቅምት 5 የስንክሳር ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=IltqQY6sWPY&si=wfXm-bf5b2GyqFBe

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Oct, 17:51


የአጋንንት ሴራ እና ተንኮላቸው!!!
https://youtube.com/watch?v=8lsTEFHEfv0&si=gkQ8EQan-pccQdCJ

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

14 Oct, 03:11


የዕለቱ የወንጌል ትምህርት!!!
https://youtube.com/watch?v=tlsJemmLy-E&si=Tp3VZaJYvG6h5eHy

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Oct, 16:18


የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ድንቅ ተአምር!!!
https://youtube.com/watch?v=UZ7oza3FU7U&si=fdG1-BpxhhLA3uhd

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

13 Oct, 03:53


October 13, 2024
https://youtube.com/watch?v=A7ZWf37ucJo&si=DnQ99mWzVrAfcWkR

((ከመንፈሳዊ ውጊያዎች የሚሰጠውን ትምህርት መልቀቂያ ቻናል))

12 Oct, 16:36


October 12, 2024
https://youtube.com/watch?v=giXQndalA10&si=7-XUNf1wqeGrp1M0

3,125

subscribers

60

photos

213

videos