የክርስቶስ ወንጌል @christology_gc Channel on Telegram

የክርስቶስ ወንጌል

@christology_gc


“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2
👉በክርስቶስ ፀጋ ወደ ማይጠፋ ሕይወት የጠራንን አምላክ እጅግ እናመሰግናለን።
👉ፀጋውንም በጥበብና በማስተዋል ሞላብን እንደሚል ይህንን ፀጋ ብቻ እለት እለት እንበላዋለን።
ግሩፓችን 👉 @yechrstos_wengel
ለማንኛውም ግልፅ ላልሆነ ነገር ጥያቄ @jerusa7

የክርስቶስ ወንጌል (Amharic)

የክርስቶስ ወንጌል በኢየሱስ ክርስቶስ በመካከላችሁ አንዱ እናንተ አንዱ እጅግ እናመሰግናለን። በእውነት እርሱም ወንጌላችንን በማይጠፋ ሕይወት እጅግ ሞላብን እናመሰግናለን። ፀጋውንም ጥበብና ማስተዋል ሞላብን እንደሚል ብቻ እለት እለት እንበላዋለን። እናመሰግናለን በፀጋ ወደ ግሩፓችዎችን ወደ @yechrstos_wengel ማንኛውም ግልፅ ለመገኘት እና በማስገንባት የተጠቃሚ እቃዎች ይኖራል።

የክርስቶስ ወንጌል

19 Jan, 19:17


አንዴ ገብታችሁ ማትወጡበት ቻናል ላሳያቹ👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

19 Jan, 13:34


👉የጥሌ የቆላስያስ ተከታታይ ትምህርት ምዕራፍ 2 ክፍል 1 ተለቋል😊👈
    
      ➪ለማየት👇
የጥሌ ተከታታይ ትምህርት

የክርስቶስ ወንጌል

17 Jan, 18:51


የዮናታንን የመጨረሻ ዘመን እና ሌሎችንም ትምህርቶችን  ለማግኘት ከታች ያለውን ንኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
                 ዮናታን አክልሉ

የክርስቶስ ወንጌል

15 Jan, 21:01


የጸሎት ሕይወት
Part 1
🗣በጸሎት ሕይወት ውስጥ ቁም
ነገሩ የጸሎት ተከታታይነት ነው💯
ይቀጥላል..
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

15 Jan, 20:06


# እናንተ ጽድቅን የምትከታተሉ፣
እግዚአብሄርን የምትፈልጉ
ስሙኝ፤
(ኢሳ51፥1አ.መ.ት)



# እንግዲህ ምን እንላለን?
ጽድቅን ያልተከተሉት አህዛብ
ጽድቅን አገኙ፥እርሱ ግን ከእ
ምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤እስ
ራኤል ግን የጽድቅን ሕግ
እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደ
ረሱም። ይሕስ ስለ ምንድር
ነው? በሥራ እንጂ በእምነት
ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤
እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት
ድንጋይና የማሰናከያ አለት
አኖራለሁ በእርሱም የሚያ
ምን አያፍርም ተብሎ እንደ
ተጻፈ በእንቅፋት ድንጋይ
ተሰናከሉ
(ሮሜ9፥30-33)



@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

15 Jan, 13:40


እውነተኛ የጓደኛ ፍቅር.....

ጦርነቱ ጋብ ካለ በኃላ አንድ ወታደር በዉጊያ
ሜዳ የወደቀውን ጓደኛውን ለመፈለግ አለቃውን ያስፈቅዳል፡አለቃውም "መሞቱ ለማያጠራጥር ሰው ብለህ ህይወትህን አደጋ ላይ እንድትጥል አልፈቅድልህም" በማለት ፍቃድ የነግፈዋል።

ወታደሩ ግን አሻፈረኝ ብሎ.............

....ሙሉ ታሪኩን 👇👇👇
waver 👉 @craterboy

የክርስቶስ ወንጌል

13 Jan, 19:10


💯ለእግዚአብሄር መጨከን💯
💯ለእግዚአብሄር ማፍረስ 💯



እንዲሁም ንጉስ አሳ አያቱን ማአካን
ለአጸያፊዋ የአሼራ ጣኦት አምድ
ስላቆመች ከእቴጌነት ክብሯ ሻራት።
አሳም አምዱን ቆርጦ በመሰባበር
በቄድሮን ሸለቆ አቃጠለው። ምንም
እንኳ ማምለኪያ ኮረብታዎችን
ሙሉ በሙሉ ከእስራኤል ባያስወ
ግድም፣የአሳ ልብ በዘመኑ ሁሉ
ፈጽሞ ለእግዚአብሄር የተገዛ ነበረ።
እርሱና አባቱ የተቀደሱትን ብሩን፣
ወርቁና ልዩ ልዩ እቃ ወደ እግዚአ
ብሄር ቤተ መቅደስ አገባ። እስከ
ሰላሳ አምስተኛው የአሳ ዘመነ መን
ግስት ድረስ ምንም አይነት ጦርነት
አልነበረም።
(2ኛዜና15፥16-19)



📌 ንጉስ አሳ ለእግዚአብሄር እንጂ
ለስጋ ዘመዱ አልወገነም አያቱን
ጎሽ ጣኦት በማምለክሽ ቀጥይ
አላላትም የስጋና ደም ክፋዩ ስለ
ሆነችም በቸልታ ሊያልፋት አልፈ
ለገም ነገር ግን ለእግዚአብሄር
በቁርጠኝነት፣በጭካኔ ቆመ።
ማፍረስ ያለበትን አፈረሰ ዛሬም
እኔና እናንተ በሕይወታችን፣በአካ
ሄዳችን፣በእለት ተእለት ልምምዳችን
ውስጥ እግዚአብሄር እንዲፈርስ
የሚፈልገው ነገር አለና ያንን አይቶ
እንደ አሳ መንጥሮ ለእግዚአብሄር
ማፍረስ ይሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏



📌ለይቶ ማፍረስ! እግዚአብሄር
እንዲፈርስ የሚፈልገውን ለይቶ
ማፍረስ ትልቅ ቁም ነገር ነው።
አሳ ማፍረስ ያለበትን ስላፈረሰ
በነገሰበት 35 አመት ሙሉ ጦር
ነት አልገበረም አምላኩ እረፍትን
ሰጠው። እኔና እናንተ ለእግዚአብ
ሄር የተገዛ ልብ ሲኖረን እንደ አሳ
ለእግዚአብሄር የማይመቸውን መን
ጥረን የማፍረስ አቅም፣መንጥረን
የማፍረስ ወኔ፣ቆራጥና ጨካኝ ልብ
እየኖረን ይመጣል ማለት ነው።መፍ
ረስ ያለበት ካልፈረሰ ሰላም አይኖር
ም፣ለእግዚአብሄር ጨክነን ካላፈረስን
ሰላም አይኖርም።



📌እውነተኛው ሰላም ለእግዚአብሄር የማይመቸውን የማይስማማውን
ለይቶ አውጥቶ በማስወገድ የሚገ
ኝ ነው። አሳ ከእግዚአብሄር ጋር በተስ
ማማበት ዘመን ሁሉ አላፈረም አምላ
ኩ አላሳፈረውም ጠላቶቹን በእጁ
አሳልፎ ይሰጠዋል መንግስቱንም
ያጸናለታል። ከእግዚአብሄር ጋር ስን
ስማማ ሰዎች ከእኛ ጋር የማይስ
ማሙበት ምክንያት አይኖርም።
ሰዎች ለእኛ የማይገዙበት ሞገስ
ላይሰጠን አይችልም። በሰው ፊት
ሞገስ የሚሆነን በጠላቶቻችን ላይ
አስፈሪ የሚያደርገን ከእግዚአብሄር
ጋር የመስማማታችን ፈቃዱን የመ
ከተላችን ውጤት ነው።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

13 Jan, 18:27


የጥሌ ተከታታይ ትምህርት እስከ ክፍል 10 ተለቋል😊
          ➪ለማየት👇
       የጥሌ ተከታታይ ትምህርት

የክርስቶስ ወንጌል

13 Jan, 16:59


የገበሬው ታሪክ.....

አንድ ገበሬ ነበረ ለማዳበርያ መግዣ መቶ ብር ቸገረውና ለፈጣሪ ደብዳቤ ፅፎ ፖስታ ቤት አስገባ
የፖስታ ቤቱ ሰራተኛም የሁሉንም ደብዳቤ በየአድራሻው አስገብቶ የፈጣሪ አድራሻ ቢጠፋው ፖስታውን ከፍቶ ማንበብ ጀመረ። አንብቦም ከት 😂ብሎ ሳቀ። በአጭሩ ፖስታው እንዲህ ይል ነበር ...

ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

13 Jan, 07:20


የጥሌ ተከታታይ ትምህርት እስከ ክፍል 10 ተለቋል😊
          ➪ለማየት👇
       የጥሌ ተከታታይ ትምህርት

የክርስቶስ ወንጌል

12 Jan, 19:34


# በመካከላችሁ የሰደድሁት
ታላቁ ሠራዊት፣ትልልቁ አንበ
ጣና ትንንሹ መንጋ የበላውን፣
እነዚህ ሁሉ የበሏቸውን አመ
ታት ዋጋ እመልስላችሁዋለሁ።
(ት.ኢዩ2፥25አ.መ.ት)


👉 የጠፋን ጊዜ፣የባከነን ዘመን
፣እንዲሁ ያለፈን እድሜ መመለስ
የሚችል አምላክ እግዚአብሄር
ብቻ ነው! ሄዷል በቃ አብቅቷል
እስካሁን ካልሆነልኝ ከዚህ
በሁዋላ አይሆንልኝም የሚ
ል አባባል አይሰራም እዚህ
ጋር! ጉዳዩ የእግዚአብሄር
መሆን ከጀመረ በቃ ተወው!
አደራረጉን እግዚአብሄር ያው
ቃላ ተወው! ያለፈው አልፏል
ሁሉም ግን ለበጎ ሊሆን የሚ
ችልበት አጋጣሚም እንዳለ
ማሰብ ተገቢ ነው! ብቻ ነገሩ
እግዚአብሄር መዳፍ ላይ
ይሁን አይንህ ስራውን ታያ
ለች!


👉 የባከነብህን የጠፋብህን
ዋጋ calculate አድርጎ መመ
ለስ የሚችል እግዚአብሄር ብቻ
ነው! እግዚአብሄር ሲወድህ
ንሰሀ ስትገባ ወደ እርሱ ስት
መለስ እንዲህ ነው ሚሆነው።
ከሁኔታ በላይ ሆነህ ወደ እሱ
ወደ እቅፉ ስትጠጋ ደረቱን
ስትተሻሸው በትከሻው መሀል
ስታድር ስትተማመንበት የሚ
ሆነው አንድ ነገር ነው! ዋጋውን
ይመልስልሀል! ይሄ ለእግዚአብ
ሄር ይቻላል!! አካሄ ከእግዚአብ
ሄር ጋር ብቻ ይሁን ዋጋህ ጊዜ
ውን ጠብቆ ይከፈልሀል የሚከ
ፍልህ ግን የእምነትህ ልክ
የእምነትህ ጥንካሬ መሆኑን
መዘንጋት የለብህም።


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

12 Jan, 16:56


አንድ በጣም ደሃ ከሚስቱ ጋር በፍቅር ይኖር ነበር።

አንድ ቀን በጣም ረጅም ፀጉር ያላት ሚስቱ ፀጉሬ በደንብ እንዲያድግ እና እንድታስተካክልበት ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀቺው።
ሰውየውም በጣም አዘነና😔 አይሆንም አላት።
አሁን የሰበረውን የእጅ ሰዓት ለመጠገን እንኳን በቂ ገንዘብ እንደሌለው ነገራት ሰውየው ወደ ስራ ሲሄድ የእጅ ሰዓት ሱቅ አየ......

ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

12 Jan, 10:24


የገበሬው ታሪክ.....

አንድ ገበሬ ነበረ ለማዳበርያ መግዣ መቶ ብር ቸገረውና ለፈጣሪ ደብዳቤ ፅፎ ፖስታ ቤት አስገባ
የፖስታ ቤቱ ሰራተኛም የሁሉንም ደብዳቤ በየአድራሻው አስገብቶ የፈጣሪ አድራሻ ቢጠፋው ፖስታውን ከፍቶ ማንበብ ጀመረ። አንብቦም ከት 😂ብሎ ሳቀ። በአጭሩ ፖስታው እንዲህ ይል ነበር ...

ሙሉ ታሪኩን ለማንበብ👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

11 Jan, 20:32


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

11 Jan, 20:11


የክርስቶስ ወንጌል pinned «📚 ማወጅ    """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""                  PART 2 ✔️  🗣የማወጅ ጥቅሞች 🗣 የዲያቢሎስ ስራ ይፈርሳል! 🗣 አቅማችን እየበረታ ይሄዳል! 🗣ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ ይሆናል! 🗣ጠላታችን ተስፋ ይቆርጣል! 🗣ጉልበታችን መዛሉን ያቆማል! 🗣በእግዚአብሄር ላይ ያለንን መተ ማመን እና መደገፍ የሚያሳድገው ይሆናል! 🗣ስናውጅ የሚሰማን ጠላትም…»

የክርስቶስ ወንጌል

11 Jan, 20:10


# የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር፣
በጽዮን ተራራና በኢየሩሳሌም፣
በሽማግሌዎቹም ፊት በክብሩ
ይነግሳል፤ጨረቃ ትሸማቀቃለች፤
ጸሀይም ታፍራለች

        (ኢሳ24፥23አ.መ.ት)


👉የጨረቃን ድምቀት፣የጸሀይን
ውበት የሚያስንቅ የክብር ብርሀን
ያለው አምላክና አባት አለን ከእ
ርሱ የተነሳ ጠላታችን አይችለን
ም!! 🔥🔥🔥 ከጨረቃ በላይ
ደማቅ! ከጸሀይ በላይ ብሩህ
ጌታ ኢየሱስ!!! ፊቱ ከጸሀይ
ያበራል መልኩ ከጨረቃ ይደ
ምቃል!!! ኢየሱስስስ🔥🔥🔥
የኔና የእናንሀ ጌታ ኢየሱስ!!

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

11 Jan, 20:10


📚 ማወጅ
   """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
                 PART 2

✔️  🗣የማወጅ ጥቅሞች

🗣 የዲያቢሎስ ስራ ይፈርሳል!
🗣 አቅማችን እየበረታ ይሄዳል!
🗣ተስፋ መቁረጥ የማይታሰብ
ይሆናል!
🗣ጠላታችን ተስፋ ይቆርጣል!
🗣ጉልበታችን መዛሉን ያቆማል!
🗣በእግዚአብሄር ላይ ያለንን መተ
ማመን እና መደገፍ የሚያሳድገው
ይሆናል!


🗣ስናውጅ የሚሰማን ጠላትም እግዚ
አብሄርም ነው! ስለዚህ በሁለቱም
ወገን የኛ እወጃ የሚፈጥረው በጎ
ተጽእኖ አለ! ጠላትን ማፍረክረክ
ለእግዚአብሄር ደግሞ እተማመን
ብሀለሁ የሚል መልእክትን እናስ
ተላልፋለን በዚህም የሰማይ እጅ
በኛ ላይ እንዲንቀሳቀስ ያስችላል።


✔️ማወጅ ማለት፦የጠላትን መንደር
መረበሽ ነው። የጠላትን የማጥቃት
እና የክስ ቀስቶች መስበር ነው!
አወጅክ ማለት ጠላትህን ለማሸነፍ
እሩብ ጉዳይ ቀረህ ማለት ነው!
ስታውጅ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ
ዲያቢሎስ ሆይ ስራህ ፈርሷል
አይሳካልህም እያልከው ነው እሱ
ከአንተ በላይ እወጃህ ምን እንደ
ሚፈጥርበት ስለሚያውቅ ይገባዋል!!

            አስተውሎት👇

✔️ አውጁ ሲባል የማይሆነውንም
የሚሆነውንም አውጁ ግድ የለም
ይሆናል ማለት እንዳልሆነ መረዳት
አለብን። የምናውጀው የስሜታችንን
አይደለም፣ወኔ ለማምጣት አይደለም፣
ቸርች ውስጥ ስላለን ብቻ ለመሟሟቅ
አይደለም፣ቃል በማውጣታችን የሆነ
ነገር ይሆናል ወይም በቃል እምነት
ተናግረን ጠርተን መፍጠር እንችላለን
ብለን አይደለም! የእግዚአብሄር ሰው
አውጁ እስኪ ስላለንም አይደለም!
የእውነት ከልባችን በመነጨ እምነት
በቃሉ፣በመንፈሱ ህሊናችን እግዚአብ
ሄርን ማንነቱን በተረዳው ልክና መጠን
ከሁኔታዎች እና ከነገሮች በላይ ከፍ
ያለውንና የማይናወጠውን እግዚአብ
ሄርን በማሰብ ራሳችንን ጠንካራ መሰ
ረት ላይ ለማቆም አስበን ስናውጅ
እውነተኛ የሆነ ለውጥ በህይወታችን
ላይ ጊዜውን ጠብቆ መምጣት ይጀ
ምራል!!

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

09 Jan, 20:10


# ማወጅ/የእምነት ቃል
:::::::::::  ::::::::::::::::::::
           PART 1


🚨ነገር ግን። ስለዚህም ተናገርሁ
ተብሎ እንደተጻፈ ያው አንዱ የእም
ነት መንፈስ ስላለን፥እኛ ደግሞ እና
ምናለን ስለዚህም እንናገራለን፤
              (2ኛቆሮ4፥13)


🚨በልብ ያለ እምነት በአዋጅ ቃል
ወይም በእንግሊዘኛውበconfession
ያብባል። እምነት ሲያድግ አዋጅ
የእምነት ቃል መሆን ይጀምራል።
አንድ ሰው የእምነትን ቃል በአዋጅ
ሲያዘወትር በእውነትም የእምነቱ
መጠን አድጓል ልንለው እንችላለን።
ጠንካራ የልብ እምነት በአዋጅ ቃል
ይጸናል ወይም ተገልጦ የሚታይ
ይሆናል።


🚨ምን ይጠቅመኛል ካልከኝ
የአዋጅ ቃል እምነትህን እንድታዳብር
አንድም ደግሞ ጠላትህ ተሸብሮ
ተፍረክርኮ እንዲወድቅ ያደርግልሀል።
ጠላትህ confidence የሚኖረው
ጥሩ ጥሩውን መናገር ባቆምክና
ማማረር በጀመርክ ጊዜ ነው ያ
ለእሱ መንገድን መክፈት ነውና።
ቢመርም ቢጣፍጥም ቢደላም
ባይደላም መጥፎን ከመናገር
ተቆጥቦ አእምሮን የሚያድሱ
ራስን የሚያበረቱ ሰውንም የሚያንጹ
ቃላትን መጠቀም ይመረጣል ብቻም
ሳይሆን የጠላትን መንገድ መዝጊያ
ይሆናል።


🚨ያመንከውን ተናገርክ ማለት
የልብህ ሀሳብ እና የምትናገረው
አንድ ነው በእግዚአብሄር ፊት
ማለት ነው ያመንከውን በመናገርህ
ያንኑ ለጠላትህ ዲያቢሎስም
ለእግዚአብሄርም even ለራስህም
ማረጋገጥ የምትችልበት መንገድ
ይሆንልሀል።


🚨ማወጅህ ለራስህ
ብቻም ሳይሆን ሁለት ስላንተ እጅግ
የሚመለከታቸውና ያንተ ጉዳይ የሚ
ያሳስባቸው አካላቶች ላይ ተጽእኖ
የሚፈጥር ነው። እነሱም አምላክህና
ጠላትህ ዲያቢሎስ ናቸው። በጠላትህ
ላይ ሽብር በጌታህ ዘንድ ደግሞ
የጌታ ልብ ባንተ እንዲረካ ፈቃዱ
እንዲፈጸም ይበልጥ እግዚአብሄር
እንዲያምንብህ ያደርጋል ስለዚህ
በሁለቱም አካላት ላይ ያለው በጎ
ተጽእኖ ወሳኝ መሆኑን መረዳት ይኖ
ርብሀል።

         ይቀጥላል
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

09 Jan, 20:09


ጌታ ተወልዷል ብለን በዝህ በዓል ስንደሰት ምክንያት አለን

እርሱ ቀድሞም የነበረ ለዘላለምም የሚኖር ነው።  እኛ ግን በእርሱ በማመን ዳግም ልደት አግኝተናል
በመወለዱ ተወልደናል!   በልደቱ ልደት አግኝተናል *እንኳን ተወለድኩ* እንኳን ተወለዳችሁ መልካም የልደት በዓል
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

08 Jan, 20:39


የመንፈስ አምልኮ እና ለዘማሪያን
የተላለፈ ድንቅ መልእክት


"የክርስቶስ ወንጌል" መንፈሳዊ ቻናል

@christology_GC
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

08 Jan, 20:39


https://vm.tiktok.com/ZMkyuJGWC/

የክርስቶስ ወንጌል

08 Jan, 20:05


# አለመግባባቶችን በአክብሮት
አስተናግድ፦ ሀሳብህን በምትገ
ልጽበት ጊዜ "አንተ ሁሌም
እንደዚህ ነህ" ወይም "አንቺ
ሁሌም እንደዚህ ነሽ" እንደሚ
ሉት ያሉ አባባሎችን አትጠቀ
ም። እንዲህ ያለው የሰላ ትች
ት የቤተሰብህን አባላት ስሜት
ሊጎዳና ትንሹን አለመግባባት
ወደ ከባድ ግጭት ሊያሳድገ
ው ይችላል።


📚"የለዘበ መልስ ቁጣን ያበ
ርዳል፤ክፉ ቃል ግን ቁጣን
ያነሳሳል።"

       (ምሳሌ15፥1አ.መ.ት)


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

08 Jan, 19:05


መሳቅ እና መሳቅ ለሚፈልጉ ብቻ የተከፈተ ቻናል ነው ።
ሽንቶን እስኪለቁ ድረስ ይስቃሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

የክርስቶስ ወንጌል

08 Jan, 07:27


ዛሬ ምን እየተሰማቹ ነው

የክርስቶስ ወንጌል

06 Jan, 20:04


" ሙሴና እስራኤል"

ክፍል 2

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

06 Jan, 20:04


"ሙሴና እስራኤል"

ክፍል 2

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

06 Jan, 20:04


# ጉቦ አትቀበል፤ ጉቦ አጥር
ተው የሚያዩትን ሰዎች አይን
ያሳውራል፤የጻድቃንንም ቃል
ያጣምማልና።
(ዘጸ23፥8)


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

06 Jan, 14:48


# ሙሴና እስራኤል ክፍል 2
ትምህርት ማታ ይለቀቃል
ተከታተሉኝ

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

05 Jan, 08:50


እንደዝህ አይነት ለchannelኣቹ profile picture እንድሁም በምትወዱት ሰዉ ስም ለማሰራት የምትፈልጉ dm አድርጉኝ በቅናሽ ዋጋ እንሰራለን
@filiphostekeban

የክርስቶስ ወንጌል

05 Jan, 08:46


ከወደዳችሁት #React እያረጋችሁ 🥰🙏♥️

♡ ㅤ           ❍ㅤ       ⎙        ⌲
ʳᵉᵃᶜᵗⁱᵒⁿ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ
      ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
➢[ @Filo_qoutes ]
➢[ @Filo_qoutes ]

የክርስቶስ ወንጌል

04 Jan, 16:56


"ሙሴና እስራኤል"

📌 ሙሴ ያለፈበት መንገድ ጠመ
ዝማዛ ነበረ!!
📌ከሙሴ ግለ ታሪክ እግ/ር የተና
ገራቸው ሰዎች ምን ይማራሉ??
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Jan, 12:36


#ወቅታዊ_መረጃ !

ይሄ የመሬት መንቀጥቀጥ ቀን በቀን ቀስ እያለ የንዝረቱና ሽፋኑ እየጨመረ ከአፋር ተነስቶ አዲስ አበባ ገብቷል ። ፈጣሪ በያለንበት ሰላም ያርገን ዛሬ በከተማችን አዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል መሬት መንቀጥቀጥ ማስቀረት የሚቻልበት ምንም ዓይነት ሳይንስ የደረሰበት ሳይንሳዊ ነገር ስለሌለ ጉዳቱን መቀነስ ለይ በትኩረት ብንሰራ እላለሁ ።

መሬት መንቀጥቀጥ በሚከስትበት ጊዜ መድረግ ያለብ ነገሮች

>ራስን ማረጋጋት
> ቋሚዎቹን አጥብቆ መያዝ
>ሊፍት አለመጠቀም
>ከመስኮት አከባቢ መራቅ
>በኤሌክትሪክ እና በጋዝ የሚሰሩ መገልገያዎችን ማጥፋት
>ከቤት ውጪ ከሆኑ እዛው ውጪ መቆየት
>ከግድግዳና ሊፈርስ ከሚችል ነገሮች መራቅ
>ከቤት ውስጥ ከሆኑ ጠረጴዛ ና ዴስክ ስር መግባት
>እሳት ከሚያስከትሉ ነገሮች መራቅ


በተረፈ ሁሉችንም እንዳየ እምነታችን ዱዋዕ/ፀሎት በብዙ ልናደርግ ይገባል ።

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ይህን መረጃ ለሰው እንዲደርስ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ።

SHARE @ETHIO_ARSENAL

የክርስቶስ ወንጌል

04 Jan, 08:53


https://t.me/Skiller_game_bot?start=_tgr_iOdnRvEwNmM0
play the game and earn reward
ክርስቲኖች ገንዘብ ለመስራት መበርታት አለብን ፡፡ እሱን እናበረታታለን
ስለዚህ አንዳንዴ የሚጠቅማቹን ነገር በዚህ ረገድ እንለቅላቹዋለን ፡

የክርስቶስ ወንጌል

03 Jan, 22:02


የክርስቶስ ወንጌል pinned «የኢ/ያ ቤ/ን መሰረታዊ ችግር👇👇 #ወደ አዲስ ኪዳን እውነታዎች እን መለስ‼️                 ክፍል 5 📌በመሰረታዊነት ወንጌል አማኞች አባል በሆኑበት አጥቢያ ቤ/ን ላይ አዲስ ኪዳን ተኮር ትምህርቶችን የማይማሩ ከሆነ በመጀመሪያ የእ ምነታችን ዋና፣ራስ ደግሞም የስብ ከታችን ርእስ፣ የሀይማኖታችን ሀዋ ርያ፣የእምነታችን ራስና ፈጻሚ፣ሁሌ ም ስሙ ከአፋችን የማይለየው ኢየሱስስስ ኢየሱስስስ ኢየሱስስስን…»

የክርስቶስ ወንጌል

03 Jan, 22:02


የኢ/ያ ቤ/ን መሰረታዊ ችግር👇👇

#ወደ አዲስ ኪዳን እውነታዎች እን
መለስ‼️
                ክፍል 5


📌በመሰረታዊነት ወንጌል አማኞች
አባል በሆኑበት አጥቢያ ቤ/ን ላይ
አዲስ ኪዳን ተኮር ትምህርቶችን
የማይማሩ ከሆነ በመጀመሪያ የእ
ምነታችን ዋና፣ራስ ደግሞም የስብ
ከታችን ርእስ፣ የሀይማኖታችን ሀዋ
ርያ፣የእምነታችን ራስና ፈጻሚ፣ሁሌ
ም ስሙ ከአፋችን የማይለየው
ኢየሱስስስ ኢየሱስስስ ኢየሱስስስን
ሳያውቁት ይተላለፉታል ማለት ነው።
ወደ ክርስቶስም መድረስ የማይችሉ
ሰንካላዎች ሆነው ይቀራሉ ማለት
ነው። ይሄ ደግሞ ከአጠቃላይ የክ
ርስትና እውነት ጋር የሚጣላ የቤ/ንን
መሰረት የማይጠብቅ ዝብርቅርቅ
ያለ ነገርን ይፈጥራል።



📌ማንም ሰው መጽሀፍ ቅዱስን
አንብቦ ብቸኛ አዳኝ፣ብቸኛ ጌታ፣
አልፋና ኦሜጋ፣ጀማሪና ፈጻሚ፣ የሁሉ
ነገር መሰረት፣ፈጣሪና ምላክ፣ካህን፣
መካከለኛ፣አማላጅ፣ሁሉ በሁሉ ወደ
ሆነው፣የእግዚአብሄር አብ ትክክለኛ
መገለጥ፣የባህርይው መንጸባረቅ

ወደሆነው ብቻ ብዙ... ወደሆነው
ክርስቶስ መድረስ ካልቻለ ያነበበው
መጽሀፍ ዝምብሎ እንደ መረጃ ያክል
ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር ወደ እም
ነት መጥቶ ደግሞስ ማንን አምኖ
ሊድን ይችላል?? ይሄ የመጀመሪያው
ነው ሲቀጥል👇👇👇



📌2ተኛው ደግሞ፦ ምንም እንኳን
በጌታ ቤት አንድ ሰው ለ30ወይም
ለ50 ሊቆይ ይችላል በአዲስ ኪዳን
እውነታዎች መሰረት ያልቆመ አም
ናም ዘንድሮም የቦኤዝን እርሻ፣
የዳዊትን ወንጭፍ፣ያእቆብና ላባ፣
አብረሀምና ሳራ እያለ መኖር የለ
በትም አሁን ካህን፣ንጉስ፣መካከለኛ
ሆኖ የቀደመው ዘመንን አገልግሎት
ሁሉ ጠቅልሎ የወረሰ አንድ ጌታ
አለን ኢየሱስስ!(እብ1፥2)ይሄ የሚያጓጓ
ሁሌ ብንሰማው፣ብናነበው፣ብንማ
ረው እየገባን ገና ነገ የሚገባን አሁን
ም እየገባን ነገ የሚገባን ኧረ አሁንም
እየገባን ነገም የሚገባን ከፍ ያለ
እውነት ቢኖር አዲስ ኪዳን ነው!
እስኪ ለምን ይመስላችሁዋል
መጽሀፍ ቅዱስ ጥናት ሲባል
በቸርች የሚጠናው የአዲስ ኪዳን
ክፍል ነው እንጂ የብሉይ ምናልባት
ከ100 1%የብሉይ ኪዳን ክፍል
ሊጠና ይችል ይሆናል በተረፈ ግን
የሚጠኑት እነ ኤፌሶን፣እነ ገላትያ፣
እነ ሮሜ፣የወንጌላት መጽሀፍት ናቸ
ው።


📌ወዳጆቼ ዘመኑ ተቀይሯል እኛ
ግን ብሉይ ላይ ቆመናል የአብዛኛው
የኢ/ያ ቤ/ን መሰረታዊ ችግር ይሄው
ነው! ትውልዱ ኢየሱስን ከስም ባሻ
ገር የምር ልቡ ላይ ኢየሱስ አልተሳ
ለም! ጳውሎስ ኢየሱስ በእናንተ እስኪ
ሳል ምጥ ይዞኛል እያለ ሸክም ሲሰ
ማው እናያለን የዛሬ አገልጋዮችና መሪ
ዎች በትውልዱ ላይ ኢየሱስ ይሳል
ዘንድ ምን ያህል ስራ እየሰራን ነው?
ራሳችንን እንጠይቅ! ምን ያህል ተገ
ቢውን የቃል ምግብ እየመገብነው
ነው?? የሙሉ ጊዜ አገልጋይ ከሆንን
ዘንዳ ሙሉ ነገራችን ጊዜያችን፣አቅማ
ችን ሁሉ እዚህ ምስኪን ትውልድ ላይ
ማረፍ አለበት ባይ ነኝ። አገልጋዩም
ተገልጋዩም በአንድ ላይ ኢየሱስ የምር
አልገባቸውም በስም ግን አፋቸው ላይ
የማይጠፋ ነው የኢየሱስ ተግባር፣
የኢየሱስ የፍቅር ትእዛዝ፣የሰጠን የወ
ንጌል ተልእኮ ፣የከፈለልን ዋጋ፣ የትህ ትናው ጥግና ልክ፣ኢየሱስን ራሱን መ
ምሰል፣ ወደ ክርስቶስ ማደግ፣የጌታን
ፈቃድ መፈጸም የሚሉት የኢየሱስ
ባህሪያቶች አልገቡንም አልተገበርና
ቸውምም።


ወደ አዲስ ኪዳን እውነታዎች እንመ
ለስ‼️ share 💯 share💯 share
💯 share 💯 share💯 share💯
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

07 Dec, 12:31


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# እነዚህን ቃሎቼን በልባችሁና በአእምሮአችሁ አኑሯቸው በእጆ ቸችሁ ላይ ምልክት አድርጋ ችሁ እሰሯቸው፤በግምባራች ሁም ላይ ይሁኑ። ልጆቻችሁ ንም አስተምሯቸው፤ቤት ስት ቀመጥ፣መንገድ ስትሄድ፣ስት ተኛና ስተነሳ ስለእነዚሁ አጫ ውታቸው።በቤትህ መቃኖችና በጊቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤    (ዘዳ11፥18-20አ.መ.ት) 📌 ሰትሄድ፣ስትቀመጥ፣ስት ነሳ፣ስትተኛ ተጫወተው ማለት በአጭሩ/meditate/ አሰላስለው…»

የክርስቶስ ወንጌል

07 Dec, 12:31


# እነዚህን ቃሎቼን በልባችሁና
በአእምሮአችሁ አኑሯቸው በእጆ
ቸችሁ ላይ ምልክት አድርጋ
ችሁ እሰሯቸው፤በግምባራች
ሁም ላይ ይሁኑ። ልጆቻችሁ
ንም አስተምሯቸው፤ቤት ስት
ቀመጥ፣መንገድ ስትሄድ፣ስት
ተኛና ስተነሳ ስለእነዚሁ አጫ
ውታቸው።በቤትህ መቃኖችና
በጊቢህ በሮች ላይ ጻፋቸው፤
   (ዘዳ11፥18-20አ.መ.ት)


📌 ሰትሄድ፣ስትቀመጥ፣ስት
ነሳ፣ስትተኛ ተጫወተው
ማለት በአጭሩ/meditate/
አሰላስለው ማለት ነው።
የእግዚአብሄር ቃል በአንደ
በት ከሚነገረው በላይ በል
ባችን ሊታተም የሚችልበት
አንዱና ዋነኛው መንገድ
ማሰላሰል ነው።


📌በግምባራችሁ፦ ቃሉ
ይታይባችሁ፣ቃሉ እግር አው
ጥቶ ይገለጥባችሁ ማለት
ነው። በግምባር ላይ የተጻ
ፈ ከማንም ሊሰወር እንደ
ማይችል እንዲሁ ቃሉ በግ
ምባርህ ላይ ይሁን። የማይ
ሰወር የተገለጠ የሚያድን
የሕይወትን አቅጣጫ ሊለ
ውጥ የሚችል የህያው እግ
ዚአብሄር እስትንፋስ የሆነው
ቃል አለህ።


👉በእጅህ ላይ እሰረው ሲል
መታወቂያ ምልክት ይሁንህ
ቃሉ እያለህ ነው። በሰዎች
ዘንድ የምትለይበት የምት
ታወቅበት መለያህ መታወቂያ
ህ ቃሉ ይሁን እየያለህ ነው።
በእጅህ ላይ እሰረው ማለትም
የትም ስትሄድ የማይለህ ይሁ
ን ባለህበት፣በሄድክበት፣በገባ
ህበት፣በተራመድክበት፣በም
ትኖርበት እና በሁሉም ስፍራ
የምትይዘው በፍጹም ከልብ
ህ ከአእምሮህ ከአንደበትህ
የማይለይህ ነው።


👉ቃሉ በልብና በአእምሮህ
ሲሆን ይታተማል! ቃሉም
ሕይወትህ ይሆናል! ቃሉ
ዝም ብሎ ተራ ንግግር ብቻ
አይሆንብህም። ቃሉ ይከብ
ድብሀል! ቃሉ ይገንብሀል
እግዚአብሄርን በቃሉ በኩል
ፍንትው አድርገህ ማየት
ትጀምራለህ። ምክንያቱም
በልብህ በአእምሮህ ተስሏል
ታትሟል።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

06 Dec, 14:46


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

05 Dec, 18:16


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

05 Dec, 05:01


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 19:15


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 18:43


# ይገባል እና ያስፈልገናል

                ክፍል 3

ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌ
ለበት ከሀጢአተኞችም የተለየ
ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ
ያለ ሊቀካህናት ይገባልና፤
              (እብ7፥26)


📚አይሁዳዊ ባሪያ/ ጨዋ ወይም
የእግዚአብሄር ህዝብ/አህዛብ
ወገን/የራቀ/ ሳይባል ሁሉም
በእኩልነት እና በሙላት ወደ እግ
ዚአብሄር መንግስት መግባት እን
ዲችሉ የግድ እነዚህ በእብራውያን
መጽሀፍ ላይ የተጠቀሱ quality
ጥራቶችን የሚያመጣ መሆን አለበት።


📚እንደዚህ አይነት ካህን ከአሮን
ቤተሰብ ከሌዊ ወገን የዘር ሀረግ
ውስጥ ሊገኝ አልቻለም የኢየሱስ
ክህነት ይለያል የሚባለው በምክ
ንያት ነው። አሁን ይገባናል ብቻም
ሳይሆን ለመዳናችን የሚያስፈልገ
ወን መስፈርት የሚያሟላ ከቀደሙት
ካህናትና የካህናት ቤተሰብ ያላገኘ
ነውን አዲስ quality ማለትም የገ
ነትን በር አንዴ የሚከፍት! መጋረ
ጃውን ቀዶ የሚያስገባ! ደህንነታ
ችንን ሊያረጋግጥ የሚችል! አስ
ተማማኝ ዋስትና ያለው የክህነት
አገልግሎት ይገባናል ብቻም ሳይሆን
በቃ ለመዳን የግድ አስፈላጊ ሆኖ
ተገኝቷል።


📚የኛን መዳን የሚያረጋግጥና
የአብን ጥም የሚቆርጥ የእግዚ
አብሄርን የልብ ፈቃድ የሚሞላ
ማለትም አብ በእንስሶች ደም
መስዋእት ያልረካውን እርካታ
የሚሰጥ ሀጢአትን ለዘለአለም
የሚረታ ሞትን የሚገለብጥ አንድ
ጊዜ ለሁል ጊዜ የሆነ መስዋእት
የግድ ያስፈልግ ነበረ።(እብ9፥12)
እና(እብ9፥26)እና(እብ10፥9-12)


📚ኢየሱስ አንድ ጊዜ ለሁል ጊዜ
የሆነ መስዋእትን አቅርቦ ባያሳርፈን
ምን እንሆን ነበረ?? እዚህ ላይ ያተ
ኮረ ትምህርት በቀጣዩ ክፍል ይዘን
እንቀርባለን🙏🙏🙏

                  ይቀጥላል..

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 18:15


በአገልጋዮች መካከል ያለው ልዩነት በመንፈስ ቅዱስ የመመራት ነው።
                                    - ኬኔት ሃገን
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 16:57


#ዛሬ የምሰጥህን እነዚህን
ትእዛዛት በልብህ ያዝ። ለል
ጆችህም አስጠናቸው፤በቤትህ
ስትቀመጥ፣በመንገድም ስት
ሄድ፤ስትተኛና ስትነሳም ስለ
እነርሱ ተናገር። በእጅህ ላይ
ምልክት አድርገህ እሰራቸው፤
በግምባርህም ላይ ይሁኑ።
በቤትህ መቃኖች በጊቢህም
በሮች ላይ ጻፋቸው።

(ዘዳ6፥6-9)
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 13:07


.                የሌዊ ድርሻ
                 °°°°°°°°°°°
       ዘማሪያን አቤነዘር እና ፀጋ

       °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
New Amazing Gospel Song
       🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼
  ➥ @christology_GC
  ➥ @christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 12:42


Justification/መጽደቅ(ልክ
መሆን፣ትክክለኝነት)

Sanctification/መቀደስ

Glorification/ መክበር


📌 አስቀድም የወሰናቸውን
እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤
የጠራቸውንም እነዚህ አጸ
ደቃቸው፤ያጸደቃቸውንም እነ
ዚህን አከበራቸው።
          (ሮሜ8፥30)

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

04 Dec, 11:04


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

03 Dec, 19:30


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

03 Dec, 14:43


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

03 Dec, 09:27


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

02 Dec, 21:41


የክርስቶስ ወንጌል pinned «ወደን ሀጢአት ብናደርግ... #የእውነትን እውቀት ከተቀበልን በሁዋላ ወደን ሀጢአት ብናደርግ ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ሀጢአት መስዋእት አይቀርልንምና፥የሚያ ስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃ ዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት ብርታት አለ። የሙሴን ህግ የናቀ ሰው ሁለት ወይም ሶስት ቢመሰክ ሩበት ያለ ርህራሄ ይሞታል፤የእግዚ አብሄርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀ ደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኩስ ነገር የቆጠረ…»

የክርስቶስ ወንጌል

02 Dec, 21:34


ወደን ሀጢአት ብናደርግ...


#የእውነትን እውቀት ከተቀበልን
በሁዋላ ወደን ሀጢአት ብናደርግ
ከእንግዲህ ወዲህ ስለ ሀጢአት
መስዋእት አይቀርልንምና፥የሚያ
ስፈራ ግን የፍርድ መጠበቅ ተቃ
ዋሚዎችንም ሊበላ ያለው የእሳት
ብርታት አለ። የሙሴን ህግ የናቀ
ሰው ሁለት ወይም ሶስት ቢመሰክ
ሩበት ያለ ርህራሄ ይሞታል፤የእግዚ
አብሄርን ልጅ የረገጠ ያንንም የተቀ
ደሰበትን የኪዳኑን ደም እንደ ርኩስ
ነገር የቆጠረ የጸጋውንም መንፈስ
ያክፋፋ፥እንዴት ይልቅ የሚብስ
ቅጣት የሚገባው ይመስላችሁዋል?
           (እብ.10፥26-29)


🚨ይህ የእብራውያን መጽሀፍ በይ
ሁዲነት ያምኑ ለነበሩ እብራውያን
ወይም እስራኤላውያን በቀጥታ
የተጻፈ ጽሁፍ እንደመሆኑ የሚና
ገራቸው ቃላቶች በቀደመው ዘመን
ለእስራኤል ህዝብ ለአንድ ሀገር
ብቻ ተወስኖ ከተሰጠው ህግ፣
የመቅደስ ስርአት፣የተስፋ ቃላት
እና ከሌሎችም እስራኤል ተኮር
ነገሮች የተነሳ ለእብራውያን የራሱ
የሆነ ከእኛ ከአህዛብ በተለየ መልኩ
የሚሰጣቸው መልእክት አለው።


🚨አይሁድ በሙሴ በኩል የተሰጣ
ቸውን ህግ ኢየሱስ መሲህ ሆኖ
ከተገለጠ በሁዋላም እንኳን የሙጥ
ኝ ብለው ይዘው በኢየሱስ የአዲስ
ኪዳን ትምህርት እንኳን ሊፈርስ
ያልቻለ የህግ እና የመቅደስ ስርአትን
የማላቅ ዝንባሌ በግዙፉ ነበረባቸው።


👉የእብ10፥26 አውድ የእብራውያን
እንጂ የእኛ አህዛቦች እንዳልሆነ
መረዳት ይገባል። BACK ያደረገንም
ሰው ይሄ የቃል ክፍል ፈጽሞ አይ
መለከተውም። ስለዚህ የእብራው
ያን ጸሀፊ ጳውሎስ/ሉቃስ/ እብራ
ውያንን ሲያስጠነቅቅ ወደ ቀደመው
ህጋችን ወደምትሉት ስርአት ተመልሳ
ችሁ በግርዘት ሊሆን ይችላል፣በአላት
ን በማክበር ሊሆን ይችላል፣በህግ
ስለሚገኝ ጽድቅ ሊሆን ይችላል፣
በእንስሳት ደም ባለ ስርየት ሊሆን
ይችላል በአጠቃላይ አዲስ ኪዳናዊ
ባልሆነ መንገድ ለመሄድ የምታስቡ
ከሆነ መጨረሻችሁ የእሳት ብርታት
ነው ሊል ፈልጎ እንጂ በቀጥታ BACK
ላደረጉ አማኞች ወይም አህዛብ ሊ
ሳራ የሚችላቸውን ሀጢአቶች ለማለ
ት ፈልጎ እንዳልሆነ መረዳት በጣም
ወሳኙ ነገር ነው።


🚨የእብኑ ጸሀፊ እዚህ ጋር የተጠቀ
ሰው ሀጢአት በእብራውያን ሊሰራ
የሚችል ወደ ይሁዲነት ወደ ብሉይ
ኪዳን ስርአትና አካሄድ በመመለስ
የሚገኘውን ጥፋት ለማመልከት እንጂ በእኛ በአህዛቦች ስለሚሰራ
ዝሙት፣አለማዊ ኑሮ፣ባእድ አምልኮና
የመሳሰሉትን ሀጢአቶች ለማለት ብሎ
አይደለም። ምክንያቱም እነዚህ ሀጢ
አቶች መፍትሄ አሏቸው መፍትሄ የሌለ
ው ሀጢአት ግን የእግዚአብሄርን ልጅ
ረግጦ ኢየሱስ በስጋ አልመጣም መሲ
አይደለም ብሎ በእንስሳት ደም የሚገ
ኝን የሀጢአት ስርየት ተቀብሎ የኢየ
ሱስን ደም ለሚያክፋፋ በጸጋው
መዳንን የማይቀበል በህግ የሚገኝን
ጽድቅ ለሚከታተል አንድ የይሁዲነትን
ተጽእኖ መላቀቅ ላልቻለ እብራዊ/እስ
ራኤላዊ የሚናገር ክፍል ነው።
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

02 Dec, 12:31


The-Gospel-of-Christ-Amharic.pdf

የክርስቶስ ወንጌል

02 Dec, 09:52


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

01 Dec, 14:14


ዘማሪ መስፍን ጉቱ
"ምችለው"
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

28 Nov, 12:16


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

28 Nov, 08:43



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

27 Nov, 18:15


ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ሳትሆን የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ እናት ነች።

እንዴ እና የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ አይደለም እንዴ? የሚለውን ጥያቄ እንደፈጠረባችሁ እርግጠኛ ነኝ.

ነገር ግን ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው መለኮትን ሳይሆን ኢየሱስ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የወለደችው አምላክን ሳይሆን
#ሰው የሆነውን ኢየሱስን ነው።

ከሰው መለኮት አይወለድም ከሰው የሚወለደው ሰው ብቻ ነው።

ቅድስት ድንግል ማርያም የኢየሱስን ሰውነት እንጂ መለኮትነቱን አልወለደችም።

አስተውል መለኮት ወይም አምላክ ተወለደ ካልክ አምላክ ተገኘ፣ ተፈጠረ፣ ሕያው ሆኖ Exist ማድረግ ጀመረ እያልክ ነው።

እኛ የምናመልከው አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ደግሞ የተገኘ ወይም የተፈጠረ ሕያውነትን ወይም መኖርን ከድንግል ማርያም በመወለደ የጀመረ እና ከሰው የተገኘ ሳይሆን ቅድመ ዓለም የነበረ ዓለማቱን ሁሉ ያስገኘ መጀመሪያ እና መጨረሻ የሌለው አልፋ እና ኦሜጋ እኔ ነኝ ያለ መለኮት ነው።

ስለዚህ ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን የወለደች ወይም አምላክን ያስገኘች ሳትሆን የኢየሱስን ሰውነት የወለደች ሰው የሆነውን ኢየሱስን የወለደች የአምላክ እናት ሳትሆን የኢየሱስ እናት ነች።

እያልኩኝ ያለሁትና በደንብ እንድታስተውሉልኝ የምፈልገው ነገር ኢየሱስ ሰው ብቻ ሳይሆን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ከድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ሰው ብቻ ነው እያልኩኝ እንዳልሆነ እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ ነገር ግን ኢየሱስ ከድንግል ሲወለድ ሰውነቱ ነው እንጂ አምላክነቱ አልተወለደም እያልኩኝ ነው በዚህም ምክኒያት ማርያም የኢየሱስ እናት እንጂ የአምላክ እናት አይደለችም።

አምላክ እናት የለውም አምላክ ፈጣሪ እንጂ ተፈጣሪ አይደለም አምላክ አስገኚ እንጂ የተገኘ አይደለም።   

ቅድስት ድንግል ማርያም አምላክን ነው የወለደችው የሚለው ስሁት ትምህርት የኢየሱስን ፍፁም ሰውነትና ፍፁም አምላክነት የካደ እንዲሁም እግዚአብሔር ለመረጣት ለቅድስት ድንግል ማርያም የማይሆን መልክ የሚሰጥ የአሮጊቶች ተረት የሆነ ትምህርት ነው።

እንደ እነዚህ ያሉትን ከመፅሐፍ ቅዱስ የራቁ ስሁት ትምህርቶችን በእግዚአብሔር ቃል እናፈርሳለን። እውነተኛ የሆነውንና ድነት የሚገኝበትን የክርስቶስን ወንጌል የሚጋርዱ የአሮጊቶችን ተረትንና የአጋንንትን ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ብርሃን እናጋልጣለን እናፈርሳለን።

ሉቃስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።

³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤


የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ፤ ራሳችሁ እንደምታውቁ፥ የናዝሬቱ ኢየሱስ እግዚአብሔር በመካከላችሁ በእርሱ በኩል ባደረገው ተአምራትና በድንቆች በምልክቶችም ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእናንተ
#የተገለጠ_ሰው ነበረ፤
  — ሐዋርያት 2፥22


ይህ ማርያም ጠል ትምህርት ሳይሆን የመፅሐፍ ቅዱስ እውነት ነው።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

27 Nov, 12:58


Are 𝙮𝙤𝙪 𝙘𝙝𝙧𝙞𝙨𝙩𝙞𝙖𝙣?

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 22:45


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# ይገባናል  ያስፈልገናል‼️            ክፍል 1 ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀካህናት ይገባልና፤            (እብ7፥26) እንግዲህ ለእኛ የሚያስፈልገን ቅዱስ፣ነቀፋ የሌለበት፣ንጹህ፣ ከሀጢአተኞች የተለየና ከሰ ማያት በላይ የከበረ እንደዚህ ያለ ሊቀካህናት ነው።        (እብ7፥26 አ.መ.ት) 📌 እንዲህ…»

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 22:35


# ይገባናል  ያስፈልገናል‼️

           ክፍል 1


ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም
የሌለበት ከሀጢአተኞችም
የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ
ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀካህናት
ይገባልና፤
           (እብ7፥26)


እንግዲህ ለእኛ የሚያስፈልገን
ቅዱስ፣ነቀፋ የሌለበት፣ንጹህ፣
ከሀጢአተኞች የተለየና ከሰ
ማያት በላይ የከበረ እንደዚህ
ያለ ሊቀካህናት ነው።
       (እብ7፥26 አ.መ.ት)



📌 እንዲህ ያለ ሊቀካህን
እንዲህ ያለ መካከለኛ እንዲህ
ያለ ካህን ያስፈልገናል/ይገባል።
ያጣነው ካህን አልነበረም
ያጣነው የሚያስተሰርይ
አልነበረም። ያጣነው ቅዱስ፣
ነውር የሌለበት፣ከሀጢአተኞች
የተለየ፣ ከሰማያት ከፍ ከፍ ያለው
ይገባናል።


📌 ምድራዊ ካህን አላጣንም
ከሰማያት ከፍ ከፍ ያለ እንጂ!

እብራውያን ብዙ ካህናት ነበሯ
ቸው ሀጢአት የሌለበት ካህን
ግን አልነበራቸውም። ቅዱስ ተን
ኮል የሌለበት ካህን አልነበራቸ
ውም። በአዲስ ኪዳን ግን
እንደ ቀድሞው ለእብራውያን
ብቻ የተመደበ ካህን ሳይሆን
ላመኑበት ሁሉ የተመደበ ታላቅ
ብቸኛ ሀጢአት የሌለበት ታላቅ
ካህን  አለን!


📌 ነውር ያለበትማ ሞልቷል!
ከሀጢአት ያልተነካካ ጠፋ እንጂ።
በየጊዜው መስዋእት እያቀረበ
ሀጢአትን የሚያስታግስማ መች
ጠፋ? ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ
ባቀረበው መስዋእት መዳናችንን
ለዘላለም አረጋግጦ በአብ ቀኝ
ያለ እንደ ኢየሱስ አይገኝም እንጂ!
የስም ካህን ከሆነ ዘመዶቻችንም
ጋር ሞልቷል ብዙ ካህናት አሏቸው
ነገር ግን ሀጢአት የሌለበት፣ቅዱስ
፣ ያለ ነውር እና አገልግሎቱ በሰ
ማይ ከፍ ከፍ ብሎ የከበረ ካህን
የላቸውም ሊያገኙም እንደማይ
ችሉ እሙን ነው።

           ይቀጥላል...

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 13:48


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# አሁንም እዚያ ስደርስ የሚ ደርስብኝን ባላውቅም፣መንፈስ ቅዱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንድ ሄድ ግድ እያለኝ ነው። ነገር ግን በምሄድባቸው ከተሞች ሁሉ እስራትና መከራ እንደሚ ጠብቀኝ መንፈስ ቅዱስ ይመ ሰክርልኛል።      (ሀዋ.ስራ 20፥22-23) # በየትኛውም አይነት ሁኔታ ውስጥ ሆነን ግድ የሚለንን የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ ግድ የሚለንን የጌታን ድምጽ ግድ የሚለንን የመንፈስ ቅዱ ስን ንግግር አድምጦ…»

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 11:24


“ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤”
  — ዮሐንስ 6፥68

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 09:53


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

26 Nov, 08:22


https://youtu.be/-gR_dM_qgZg

የክርስቶስ ወንጌል

25 Nov, 19:25



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

25 Nov, 19:18


# አሁንም እዚያ ስደርስ የሚ
ደርስብኝን ባላውቅም፣መንፈስ
ቅዱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንድ
ሄድ ግድ እያለኝ ነው። ነገር
ግን በምሄድባቸው ከተሞች
ሁሉ እስራትና መከራ እንደሚ
ጠብቀኝ መንፈስ ቅዱስ ይመ
ሰክርልኛል።
     (ሀዋ.ስራ 20፥22-23)


# በየትኛውም አይነት ሁኔታ
ውስጥ ሆነን ግድ የሚለንን
የመንፈስ ቅዱስን ድምጽ
ግድ የሚለንን የጌታን ድምጽ
ግድ የሚለንን የመንፈስ ቅዱ
ስን ንግግር አድምጦ ተቀብሎ
መሄድ ይሁንልን🔥🔥🔥
አገልግሎት ማለት ራስን ክዶ
ኢየሱስን መስማት መንፈሱ
ላይ ጆሮን መትከል ነውና
ጸጋው ይደራረብልን!🔥🔥


#መውጫ በጠፋበት ግራ
በተጋባንበት ሁኔታ መንፈስ
ቅዱስ ድምጹን ያሰማናል
ድምጹን ንግግሩን ሰምቶ
መአዛውን ሽታውን ተከትሎ
መሄድ ይሁንልን🙏 የመንፈ
ስቅዱስን መአዛ ተከትሎ
ያገለገለ መጨረሻው ውርደት
ሲሆን ያየንበት ዘመን አልነበ
ረምና እንጽና! እንበርታ! የመን
ፈስ ቅዱስን ድምጽ በመስማት
እንደግ! እንጎልምስ! እንበርታ!
ሀሌሉያያያያያያያያያያያያያያ!


#ብቸኛ ነኝ የቅርብ ጎደኛ
የለኝም ችግሬን የማዋየው
የቅርብ ሰው የለኝም ምን
ይሻለኛል ብለን ገና ከፊት
ለፊታችን ያለውን ጊዜ በፍር
ሀት መመልከት በጀመርን
ጊዜ ድምጹን በማሰማት
የሚያረጋጋን በአግለግሎት
እንዲሁም በህይወት ተስፋ
በቆረጥንበት ጊዜ እንደ ኤል
ሳ ተስፋ ቆርጠን በዛፉ ስር
በተቀመጥንበት መልአኩን
ልኮ ብላ፣ጠጣ፣ሂድ የሚለን
አምላክ አለና የሚለን መንፈስ
አለና!


#መንፈስ ቅዱስ መንገዶችን
ከማመቻቸት ባለፈ አንዳንድ
ጊዜ መከራ፣ፈተና፣ጉስቁልና
እንዳለ ስለሚያሳስበን ምነው
ጌታ? ምነው መንፈስ ቅዱስ
ብለን ወደማጉረምረም እን
ዳንገባ የሚጠቅመን ነው።
መከራ እንዳለ አውቆ ፈተና
ውን ችግሩን ተቋቁሞ በእግ
ዚአብሄር ጸጋ እንደሚታለፍ
ተማምኖ ከጠላት ጋር በብርቱ
ለመፋለም የሚሄዱ ቆራጥ
ባለ አቋም ሰዎች ያድርገን
እግዚአብሄር🙏🙏🙏🙏
መንፈስ ቅዱስ የደስታ የሰላም
ብቻም ሳይሆን አንዳንዴ ወደ
መከራው እንድንገባ የሚገ
ፋፋን ሊሆን ይችላል ማለት
በወንጌል ሊሆን ይችላል እንደ
ጳውሎስ ባይሆንም ለተለያየ
አላማ በጎ ለሆነ አላማ ሁሉ
ወደ መከራ ወደ ፈተና እንደ
ጳውሎስ ሊመራን ይችል ይሆ
ናል።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

25 Nov, 10:53


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

24 Nov, 19:37


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

24 Nov, 17:25


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

24 Nov, 14:59


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# በተዋረደው ማንነት ላይ የከበረው         የእግዚአብሄር ብርሀን """"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""             ክፍል 2 ትምህርት 📌አሮንና ልጆቹን ሹማቸው እነርሱም ክህነታቸውን ይጠብቁ ሌላ ሰው ማደሪያውን ቢቀርብ ግን ይገደል።              (ዘኽልቁ3፥10) 🚨በክርስቶስ ፊት እግዚአብሄር የክ ብሩን እውቀት ብርሀን ይሰጠን ዘንድ፣…»

የክርስቶስ ወንጌል

24 Nov, 14:58


# በተዋረደው ማንነት ላይ የከበረው
        የእግዚአብሄር ብርሀን
""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""
            ክፍል 2 ትምህርት


📌አሮንና ልጆቹን ሹማቸው እነርሱም
ክህነታቸውን ይጠብቁ ሌላ ሰው
ማደሪያውን ቢቀርብ ግን ይገደል።
             (ዘኽልቁ3፥10)

🚨በክርስቶስ ፊት እግዚአብሄር የክ
ብሩን እውቀት ብርሀን ይሰጠን ዘንድ፣
"በጨለማ ብርሀን ይብራ" ያለው
እግዚአብሄር ብርሀኑን በልባችን
አብርቷልና። ነገር ግን ይህ እጅግ
ታላቅ ሀይል ከእግዚአብሄር እንጂ
ከእኛ አለመሆኑን ለማሳየት፣ይህ
የከበረ ነገር በሸክላ እቃ ውስጥ
አለን።
            (2ኛቆሮ4፥6-7)

🚨ወይስ ስጋችሁ ከእግዚአብሄር
የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው
የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ
ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታች
ሁዋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤
ስለዚህ በስጋችሁ እግዚአብሄርን
አክብሩ።
           (1ኛቆሮ6፥19-20)


👉 የማደሪያው ክብር ምን ያህል
እንደሆነ የሚገባን ወደቀደመው
ዘመን ከአዲስ ኪዳን በፊት ወደ
ነበረው የብሉይ ኪዳን ዘመን መመ
ለስ ስንጀምር ነው። በእርግጥ
የማደሪያው ስርአት አገልግሎት
ለአንድ Nation ማለትም exclu
sivly በብቸኝነት ለአንድ ሀገር ለእ
ስራኤል ብቻ የተሰጠ እንደሆነ የሚ
ታወቅ ቢሆንም እኛን የማይመለከት
ቢሆንም ነገር ግን የማደሪያውን ክብር
ፍንትው አድርገን መመልከት እንችል
በታለን።


👉 ለማደሪያው አገልግሎት ሀላፊ
ነት የተሰጣቸው ከሀገር እስራኤላ
ውያን ከእስራኤላውያንም ደግሞ
የአሮን ልጆችና በአጋዥነት ሌዋው
ያኑ የተቀረው የማህበረሰብ ክፍል
ምንም ወኪል የሌለው ካህን የሌለው
የመቅደስ ስርአት የሌለው የተለቀቀና
በምድርም በሰማይም ምንም ታክል
ተስፋ የሌለው እንደነበረ እንረዳለን። 👉👉👉 (ሮሜ9፥4)ን ማየት ይቻላል
ዋናው ነጥብ ያ ከተመረጡት ወገን
ውጪ የሆኑ ዜጎችና ማህበረሰቦች
ከቀረቡት ይገድል የነበረው የማደሪ
ያው አስፈሪና ቁጡ የእግዚአብሄር
ሀይል ያንን የከበረ ማደሪያ በእኔና
በእናንተ ልብ ውስጥ መንፈስ ቅዱ
ስን እግዚአብሄርን ማኖሩ አይገር
ምም??

               ይቀጥላል...
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

24 Nov, 08:58


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

23 Nov, 19:59


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

23 Nov, 15:42



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

23 Nov, 04:04


# የኢየሱስ ክርስቶስ በ66ቱ መጻ
ህፍት በዋነኝነት የተገለጠበት ማን
ነት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


የመጽሀፍት ስም       የኢየሱስ ማንነት
::::::::::::::::::::::::         ::::::::::::::::::::::::

1)ኦሪት ዘፍጥረት    ፈጣሪ አምላካችን
2)ኦሪት ዘጸአት           የፋሲካችን በግ
3)ኦሪት ዘሌዋውያን     የሀጢአታችን
                                     መስዋእት

4)ኦሪት ዘህልቁ   በአላማ ላይ የተሰቀለ
5)ኦሪት ዘዳግም እውነተኛው ነብያችን
6)መጽሀፈ ኢያሱ       የደህንነታችን
                                      ራስና መሪ

7)መጽሀፈ መሳፍንት   ነጻ አውጪ
                                   መስፍናችን

8)መጽሀፈ ሩት          የሚቤዠን
                                የቅርብ ወዳጅ
   
9,10 1ኛ ና 2ኛ ሳሙኤል       ንጉሳችን
11-14 ነገስትና ዜናመዋእል  ንጉሳ
                                   ችንና ነብያችን

15መጽሀፈ እዝራ      የፈረሰውን አዳሽ
16መጽሀፈ ነህምያ  የፈረሰውን ጠጋኝ
17መጽሀፈ አስቴር     ስለኛ የሚማጸን
18መጽሀፈ ኢዮብ      እኛን የሚቤዥን
19የመዝሙር መጽሀፍ   ሁሉን በሁሉ
                                                የሆነ

20መጽሀፈ ምሳሌ             ጥበባችን
21መጽሀፈ መክብብ   የነገሮች ሁሉ
                        ፍጻሜና መደምደሚያ

22መሀልይ        የነፍሳችን ወዳጅ       
23ት.ኢሳያስ         የሚመጣው መሲህ
24-25ት.ኤርና ሰቆቃው  ጻድቅ ቁጥ           
                                              ቋጥ
26ት.ሕዝቅኤል                  የሰው ልጅ
27ት.ዳን           የሚያደቅና የሚፈጭ
                                         ድንጋይ

28ት.ሆሴእ    ያፈገፈጉትን የሚመልስ
29ት.ኢዩኤል      የሚያድስ የሚመልስ
30ት.አሞጽ               ሰማያዊ ባል  
31ት.አብድዩ                መድሀኒታችን
32ት.ዮናስ          ትንሳኤና ሕይወታችን
33ት.ሚክ   እውነተኛና ታማኝ ምስክር
34ት.ናሆም    በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ
35ት.እን          የደህንነታችን አምላክ
36ት.ሶፎ                ቀናተኛ አምላክ
37ት.ሐጌ            በአህዛብ ሁሉ የተ
                                     መረጠ

38ት.ዘካርያስ            ጻድቅ ቁጥቋጥ
39ት.ሚልኪያስ          የጽድቅ ጸሀይ

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

23 Nov, 03:46


ጥያቄ ቁ.2 📚


🚨2) ጽድቅ ወይም ጻድቅ
ምን ማለት ነው??


"የክርስቶስ ወንጌል" ቻናል

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

22 Nov, 20:06


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

22 Nov, 14:18


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

22 Nov, 06:25


# ክርስቶስ የሁዋለኛው አዳም
ነው(1ኛቆሮ15፥45)
# አዳም ፊተኛው ሰው ነበረ
ክርስቶስ ሁለተኛው ሰው ነው።


የፊተኛው አዳም (አዳም)
"""""""""""""""""""""

🚨አልታዘዘም
🚨የበደሉ መጠን ከሁዋለኛው
አዳም የጽድቅ መጠን እጅግ
በጣም ያነሰ ነው።
🚨በዚህ ምክንያት ሰዎች ሁሉ
ይሞቱ ነበረ።

(ሮሜ5፥18-19)


የሁዋለኛው አዳም(ክርስቶስ)
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""

🚨ፈጽሞ ታዘዘ
🚨የጽድቁ ብዛት ከፊተኛው
አዳም ይልቅ እጅግ የበዛ ነው።
🚨በዚህ ምክንያት ሰዎች በሕ
ይወት ለዘላለም ይነግሳሉ።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

22 Nov, 06:25


ጥያቄ ቁ.1

🚨ዲያቢሎስ የስሙ ትርጉም
ምን ማለት ነው??

መልሶቻችሁን በcomment
መስጫ ሳጥኑ ላይ አስቀም
ጡልን

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

21 Nov, 19:27


🤩ምን አይነት ትምህርት ይፈልጋሉ
አሁን በዳምጣው የምትሉትን ምራጡ እና "Join" ያድርጉ 🙏🙏

የክርስቶስ ወንጌል

21 Nov, 06:46


ቆላስይስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵-¹⁶ እርሱም የማይታይ አምላክ ምሳሌ ነው፤ የሚታዩትና የማይታዩትም፥ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ጌትነት ወይም አለቅነት ወይም ሥልጣናት፥ በሰማይና በምድር ያሉት ሁሉ በእርሱ ተፈጥረዋልና ከፍጥረት ሁሉ በፊት በኵር ነው፤ ሁሉ በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል
¹⁷ እርሱም ከሁሉ በፊት ነው ሁሉም በእርሱ ተጋጥሞአል
¹⁸ እርሱም የአካሉ ማለት የቤተ ክርስቲያን ራስ ነው፤ እርሱም በሁሉ ፊተኛ ይሆን ዘንድ፥ መጀመሪያ ከሙታንም በኵር ነው።
¹⁹-²⁰ እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።

የክርስቶስ ወንጌል

20 Nov, 16:56



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

20 Nov, 09:11


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

20 Nov, 05:02


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

19 Nov, 20:09


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

18 Nov, 19:04


# በክርስቶስ 🪜 ወደ አብ
"""""""""""""""""""""""""""""
🎚@christology_GC🎚
🎚
@christology_GC🎚

የክርስቶስ ወንጌል

18 Nov, 18:43


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

18 Nov, 14:56


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

18 Nov, 08:03



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

17 Nov, 22:01


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# በተደረግነው, ማድረግ         በሆንነው, መሆን ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::                ክፍል 3 📌በእኔ ኑሩ፤እኔም በእናንተ እኖራለሁ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤ እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታ ፈሩ አትችሉም። "እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ…»

የክርስቶስ ወንጌል

17 Nov, 22:01


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# መሲህ 📌መሲህ በእብራይስጥ "የተቀባ"ማለት ነው። "ክርስቶስ" ከሚለው የግሪኩ ቃል ጋር አንድ ነው። በብሉይ ኪዳን እግዚአብ ሄር የቀባው ሲል በተቀደሰ ዘይት የተቀቡትን ነገስታትና ካህናት ያመለክታል፤1ኛ ሳሙ 26፥9፤1ኛዜና.መዋ 16፥21። 📌እግዚአብሄር በተቀቡት አድሮ እስራኤልን ያድን ነበር፤ እውነተኛ መሲህ እስከሚላክ ድረስ ሕዝቡ በእምነትና በተስፋ ይኖሩ ዘንድ እግዚአ ብሄር እነዚህን…»

የክርስቶስ ወንጌል

17 Nov, 15:29


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

17 Nov, 11:48


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

17 Nov, 10:48


# በተደረግነው, ማድረግ
        በሆንነው, መሆን

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::

               ክፍል 3

📌በእኔ ኑሩ፤እኔም በእናንተ እኖራለሁ።
ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ካልሆነ
በቀር ብቻውን ፍሬ ሊያፈራ አይችልም፤
እናንተም በእኔ ካልኖራችሁ ፍሬ ልታ
ፈሩ አትችሉም። "እኔ የወይን ተክል ነኝ፤
እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም
በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣እርሱ
ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታ
ደርጉ አትችሉምና።
              (ዩሀ15፥4-5አ.መ.ት)


📌 ሀጢአትን የማንሰራው ከዚህ
ከተጣበቅንበት ከዚህ ከበቀልንበት
የወይን ግንድ የተነሳ ነው እናም ሀጢ
አት አለመስራት ብቻም ሳይሆን ጽድቅን
ማድረግ የተሰራንበት እና የበቀልንበት
ማንነት ነው።


📌ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉም
እንደሚል ከሀጢአት ወጥተን ጽድቅን
ወደማድረግ ብሎም ወደ ጽድቅ ማንነት
የመጣነው ከዚሁ የተነሳ ነው። ክርስቲያን
ሀጢአት አለማድረግ የተሰራበት ማንነቱ
ነው። አንድ ሰው እኔ..ነኝ ብሎ ማንነቱን
እንደሚገልጥ ልክ እንደዚያው የክርስት
ያን ማንነት ከበቀለበት ከተጣበቀበት
የወይን ግንድ የሚመነጭ ነው።


📌በተደረግነው ማድረግ በሆንነው
መሆን
ሲባልም ከዚህ ሀሳብ አንጻር
ነው ከተጣበቅንበትና ከተተከልንበት
የወይን ግንድ የተነሳ የጽድቅ ፍሬን
እናፈራለን።ስለዚህ ለአንድ ሰው ወን
ጌልን መመስከር ይቀድማል ወይስ
ጫት ሲጋራ መጠጥ ዝሙትን ለምን
ታደርጋለህ ብሎ መውቀስ ይቀድማል??


📌መልሱ ወንጌል ይቀድማል ነው።
ምክንያቱም በጌታ የሆነ ሰው ብሎ ብሎ
ያስቸገረውን ሀጢአት የመተው ሀይል
በምትኩ ጽድቅን የመፈጸም ጸጋ ብርታት
የሚያገኘው የክርስቶስን ወንጌል ሲቀ
በል ብቻ ነው አለበለዚያ ለኛም ድካም
ለሱም መፍትሄ አልባ አዙሪት ነው የሚ
ሆነው።

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

16 Nov, 21:01


Today's live 👉👉🙏🙏🙏
We will continue with it ...stay tuned🙏
https://t.me/christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

16 Nov, 20:55


Live stream finished (54 minutes)

የክርስቶስ ወንጌል

16 Nov, 20:14


VOICE CHAT ጀምረናል ገባ ገባ በሉ😍
https://t.me/christology_GC?livestream=082d9a501692a82b74

የክርስቶስ ወንጌል

16 Nov, 20:01


Live stream started

የክርስቶስ ወንጌል

16 Nov, 15:59


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

15 Nov, 19:51


# መሲህ


📌መሲህ በእብራይስጥ
"የተቀባ"ማለት ነው። "ክርስቶስ"
ከሚለው የግሪኩ ቃል ጋር አንድ
ነው። በብሉይ ኪዳን እግዚአብ
ሄር የቀባው ሲል በተቀደሰ
ዘይት የተቀቡትን ነገስታትና
ካህናት ያመለክታል፤1ኛ ሳሙ
26፥9፤1ኛዜና.መዋ 16፥21።


📌እግዚአብሄር በተቀቡት
አድሮ እስራኤልን ያድን ነበር፤
እውነተኛ መሲህ እስከሚላክ
ድረስ ሕዝቡ በእምነትና
በተስፋ ይኖሩ ዘንድ እግዚአ
ብሄር እነዚህን በብሉይ ኪዳን
የተቀቡትን መሪዎች የመሲሁ
ጥላዎች አድርጎ ላከላቸው።
በተጨማሪም መዳን ከምድራዊ
ጠላት ብቻ ሳይሆን ከሀጢአትና
ከኩነኔ ጭምር መሆኑን እንዲያ
ስተውሉ በነቢያት አፍ አስተማራ
ቸው፤ኢሳ 11፥1-5 53፥4-6።
ጊዜው ሲደርስም እውነተኛውን
መሲህ ጌታ ኢየሱስን ላከ፤ገላ
4፥4-5


📌ኢየሱስ
ሲያስተምር ሮማ
ውያንን እንደሚያስወጣና
ነጻነትን እንደሚያውጅላቸው
ተስፋ ያደርጉ ነበር። አምስት
ሺህ ሰዎችንም ከመገበላቸው
በሁዋላ ሊያነግሱት ፈልገው
ነበር። ህዝቡ "ሆሳእና ለዳዊት
ልጅ" እያሉ ምድራዊ ንጉስ
እንዲሆንላቸው ፈለጉ፤ ማቴ
21፥9

#መሲህ

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

15 Nov, 14:29


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

15 Nov, 12:00


🔱አዲስ Folder ነው ቶሎ በሉ 🔱
     🔱 መግባት የምትፈልጉ 🔱
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦
➡️ 1k+ subscribers
➡️ 2k+ subscribers
➡️ 3k+ subscribers
➡️ 4k+ subscribers  
➡️ 5k+ subscribers
➡️ 7k+ subscribers
➡️ 8k+ subscribers
➡️ 9k+ subscribers
➡️10k+subscribers
◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦

Folder ሳይሞላ ፍጠኑ! 🏃‍♂️🏃‍♂️ በታማኝነት እንሰራለን።✍️🤝

🅘🅝🅑🅞🅧 ✍️✍️✍️
@seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

15 Nov, 08:45


ጸሎት

የአባት እና የልጅ (የአብና የክርስቲያን) መነጋገር ነው።

መጀመሪያ ማን ይናገር?

እግዚአብሔር በቃሉ በኩል፦
ዮሐ. 15÷7

ወደ ማን እንጸልይ?

ወደ አብ፦
ዮሐ. 4÷23፤ ኤፌ. 3÷14 እና 5÷17

በምን እንጸልይ?

በመንፈስ ቅዱስ፦
ገላ. 4÷6፤ ይሁ. 1÷20፤ ሮሜ. 8÷26

በማን ስም እንጸልይ?

በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፦
ዮሐ. 14÷13፤ ቆላ. 3÷17፤ ኤፌ. 5÷20

ከመጸለያችን በፊት ምን ማድረግ አለብን?

እርስ በእርሳችን መዋደድ፦
1ኛ ቆሮ. 4÷8

ጸሎታችንን አብ መስማቱን እንዴት እናውቃለን?

በምንፈልገውም ይሁን በማንፈልገው መልኩ ሲመለስ፤ ጸሎት የእግዚአብሔርን ፈቃድ መጠየቂያ ነውና፦
1ኛ ዮሐ. 5÷14፤ ዕብ. 5÷7

የክርስቶስ ወንጌል

15 Nov, 05:43



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

14 Nov, 20:33


…ጠንካራና ቆራጥ ሊያደርጋችሁ ሲፈልግ ነው በመከራ ውስጥ የሚመራችሁ።
🙏Share share share share🙏
Tiktok    telegram    YouTube
የተፈታው በርባን

የክርስቶስ ወንጌል

14 Nov, 17:55


እግዚአብሄር ተራራዬን አናገረው
❇️ ፓስተር ታምራት ሀይሌ❇️
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

14 Nov, 15:40


🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል ነው
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

14 Nov, 07:55


🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

13 Nov, 20:36


የክርስቶስ ወንጌል ምን ይጨመር ምን ይቀነስ ??
ምን አይነትስ ፕሮግራም እንጀምር ??
.........................................
🎹🎤ኢየሱስ እንደቃሉ ነው 🎧🥁
 ♻️
@christology_GC♻️
♻️
@christology_GC ♻️

የክርስቶስ ወንጌል

13 Nov, 15:23



🎤የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪ ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
➨Wave ለመግባት የምትፈልጉ
👉ከ5K በላይ Subscriber ያላችሁ
📥inbox 👉 @seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

13 Nov, 08:41


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ
Wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

13 Nov, 08:04


ልጆቼን እንዴት ልምራ??
ለወላጆች የሚሆን ድንቅ
ትምህርት
# PART 3

🚨ልጆች ላይ ተጽእኖ የሚፈጥሩት
2 ወሳኝ ነጥቦች ምንድናቸው??

🚨ድርጊት
🚨ቸልተኝነት

🚨ወላጆች እና ማህበረሰቡ ለልጆች
ባህርይ ቅርጽ የሚሰጡ ዋነኛ ምሰሶ
ዎች እንደመሆናቸው መጠን ከመል
ካም ወላጅና ማህበረሰብ የተገኘ
ልጅ አልባሌ ሆኖ ሊቀር አይችልም።
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

12 Nov, 20:13


@christology_GC
@christology_GC


@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

12 Nov, 18:25


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

11 Nov, 17:47


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

11 Nov, 16:45


.     በሠማይ ታላቅ ምስጋና
ሀብታሙ ሽብሩ -  🆕 Album
    ➡️
@christology_GC ⬅️
➡️
@christology_GC ⬅️
          🎤Join Us🎵

የክርስቶስ ወንጌል

10 Nov, 17:34


ላልለመኑኝ ራሴን ገለጥሁላቸው፤
ላልፈለጉኝ ተገኘሁላቸው።
ስሜን ላልጠራ ሕዝብ፣
‘አለሁልህ፤ አለሁልህ’ አልሁት።
2 ለዐመፀኛ ሕዝብ፣
መልካም ባልሆኑ መንገዶች ለሚሄዱ፣
የልባቸውን ምኞት ለሚከተሉ፣
ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ።
ዘወትር በፊቴ የሚያስቈጡኝ ሕዝቦች፣
3 በአትክልት ቦታዎች መሥዋዕት የሚያቀርቡ፣
በሸክላ መሠዊያዎች ላይ ዕጣን የሚያጥኑ፣
ዘወትር በፊቴ የሚያስቈጡኝ ሕዝብ ናቸው፤

የክርስቶስ ወንጌል

10 Nov, 15:14


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

10 Nov, 13:38


ድንቅ ት/ት
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

10 Nov, 10:53


# ቃሉን ለማስታወስ የሚረዱን
ዘዴዎች👇👇👇


1) የጥቅሶቹን አውዳዊ ፍቺ
መረዳት

2) በቃሉ (በክፍሉ)ውስጥ
ራሳችንን በማስገባት ማሰላሰል

3) ልናሰላስለው የምንፈልገውን
ክፍል ወደ ትንንሽ ዐረፍተ ነገሮች
መቀየር።

4) ክፍሉን በመጻፍ ለማሰላሰል
መሞከር።

5) በአእምሮአችን ታትሞ እስኪ
ቀመጥ ድረስ መደጋገም።

6) መዝሙር መዘመር

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

09 Nov, 15:56


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

08 Nov, 18:31


@stoneage777

የክርስቶስ ወንጌል

08 Nov, 18:27


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

08 Nov, 10:15


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

07 Nov, 15:58


🌍በ ቴሌግራም በብዙዎች ዘንድ የተወደደ ቻናል ልጠቁመችሁ
እኔም ወድጄዋለሁ
ከታች ክፈት ያምለውን በመጫን ይግቡ 
Free promotion የምትፈልጉ አነግሩኝ 👉@seer_lewi
👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

07 Nov, 14:18


ልጆችን እንዴት ላስተምር??
#PART 2
ለወላጆች የሚሆን ትምህርት
📌ልጆቼን እንዴት ልምራ??
📌 ከልክ በላይ ልጆችን መቆጣ
ጠር ጉዳቱ ያመዝናል የሚያመጣውን
አደጋ ይመልከቱ!
📌 የነገ የቤ/ን መሰረት ያንተና የኔ
ልጆች ናቸው!
📌ልጆችን በሚመቻቸው መንገድ
ቀርበን ልንሰራባቸው ይገባል!

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

07 Nov, 12:06


ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ

የክርስቶስ ወንጌል

07 Nov, 08:26


የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ
የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

06 Nov, 14:55


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

06 Nov, 08:16


# በተደረግነው,ማድረግ
    በሆንነው , መሆን
==========================

                   Part 2

📚 እንግዲህ ክርስትና የሚጀምረው ከማድረግ ሳይሆን ከመደረግ ነው!Bበሀገራችን ሀይማኖት የጫነው ስሁት አመለካከት ትውልዱን ከተደረገበት ማንነት ሳይሆን ለማድረግ ከሚደረግ ትግልና ጥረት የማስጀመር ስራ ነው።


📚 ክርስትና ሆኛለሁ፣ተደርጊያለሁ፣በክርስቶስ... ነኝ፣ተፈጽሟል በማለት የሚጀመር ነው። ሆኖም ግን ሀይማኖት ይሄንን ፈጽሞ አይቀበለውም ሊቀበለውም አይችልም። መጽሀፍ ቅዱሳችን በተለይም አዲስ ኪዳን እኛ ማድረግ
ስላለብን ሳይሆን በክርስቶስ ስለተደ ረግነው አበክሮና አጉልቶ ይናገራል።ለመሆን እና ለማድረግ መጀመር በክርስትና ውስጥ ዋጋ ያስከፍላል ይሄንን በሌላ እምነት ባሉ ወንድሞቻችን ከበቂ በላይ ያየነው ይመስለኛል።ስለዚህ በተደረግነው ነው ምናደርገው በሆንነው ነው ምንሆነው ማለት ምን አይነት የጠለቀ መልእክት እንዳለው መረዳት እንችላለን።


📚ክርስትናን ቀላል የሚያደርገውም
ከመደረግና ከመሆን ሲጀመር ነው።


ነገር ግን። የሚመካ በእግዚአብሄር
ይመካ ተብሎ እንደተጻፈው ይሆን ዘንድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም
በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።
         (1ኛቆሮ1፥30-31)
እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሄር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ሀጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ሀጢአት አደረገው።
             (2ኛቆሮ5፥21)


📚መጽሀፋችን ከክርስቶስ ውጪ ለኛየሰጠው ትንሽም ድርሻ የለም ያ ማለት ግን ምንም ድርሻ የለንም እንደፈለግን ብንሆንም ግድ የለብንም ለሚለው ድምዳሜ የሚያደርስ ፈጽሞ እንዳልሆነ እንድትረዱኝ እፈልጋለሁ። ለመዳን፣ለመጽደቅ ምንም የማናደርገው ተደርገን ስለጀመርን፣ሆነን ስለ ጀመርን፣ ተፈጽሞና አልቆ ስለደረስን ነው። ለዚህእኮ ነው ለመዳን የጽድቅ ስራ መስራት አያስፈልግም ሲባል ጻድቅ ተደርገን ነዋ የጀመርነው ጽድቁ ተፈጽሞና ተሰርቶ አልቆ ነዋ የደረሰው ለኛ!
ለመዳን ቅዱስ መሆን የማያስፈልገው ለምንድነው?? ቅድስናም ጽድቅም ቃሉ እንደሚል ቤዛነትም በክርስቶስ
ስለተፈጸመና እኛም ያንኑ ስለተደረግንና ስለሆንን ነው።

@christology_GC
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

06 Nov, 08:00


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

05 Nov, 09:25


ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ

የክርስቶስ ወንጌል

05 Nov, 07:14


👉 በጨለመው ዓለም ውስጥ ብርሃን እንድንሆን ጌታ ብርሃኑን ሰጥቶናል። በአልጫው ዓለም ላይ ማጣፈጫ አድርጎ ጌታ ልኮናል።
👉 ለዚህ ነው በዚህ መጨረሻ ዘመን ላይ እየኖርን ብዙ መከራ ሲደርስብን ጌታ ሆይ ውሰደኝ በቃኝ ብለን ማንጎራጎር የሌለብን።
👉 እግዚአብሔር በአንተ፣ በአንቺና በእኔ የሚሰራው ትልልቅ ሥራ አለ። ይህ ባይሆን ኖሮ ያመንና ድኅነትን የተቀበልን ቀን ወደ ራሱ ይሰበስበን ነበር። ተስፋን የሰጠን እግዚአብሔር የታመነ ነውና፤ ተስፋችንን አጥብቀን እንያዝ!!!

https://t.me/wordofjehovah

የክርስቶስ ወንጌል

04 Nov, 10:38


የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???🤔🤔
👇👇👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

03 Nov, 14:48


#ልጆችን እንዴት ላስተምር??
ለምትሉ
#Part 1
Sunday school ለምታስተምሩ!

📌 የነገዋን ቤ/ን እጣ ፋንታ
የሚወስኑት ልጆች ብቻ ናቸው!
📌revival ካስፈለገን ከልጆች
ይጀምራል! ትውልድ የሚቀየረው
በእኛ እና በእኛ ብቻ ነው!

📌እግዚአብሄርን በመፍራትና
እግዚአብሄር ፍቅር በመሆኑ መሀል
ያለውን ልዩነት ለልጆች በአግባቡ
ማሳየት አለባችሁ!
📌በክርስቶስ የተገለጠውን የእግዚ
አብሄር ፍቅርና የእግዚአብሄርን ሀያል
ነት፣ታላቅነት፣ፈጣሪነት አመጣጥኖና
አመዛዝኖ ለልጆች ማስተማር አለብን!

ለsunday school አስተማሪዎች
ለወላጆች በሙሉ share አድርጉ
Share💯 share💯
# Part 1
ት.ናሆም ምእራፍ 1ን
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

03 Nov, 09:59


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ

የክርስቶስ ወንጌል

01 Nov, 10:02


👉 አባት ሆይ፥ ተኝተናል ስለ መንቃታችን እርግጠኛ አልነበርንም። ብዙዎች ዛሬን እያለሙ ተኙ ሳይነቁ በዛው አሸለቡ ለኛ ግን ተጨማሪ ቀን አድለኸናልና እናመሰግንሃለን።

https://t.me/wordofjehovah

የክርስቶስ ወንጌል

01 Nov, 06:54


👉 የእኛ ሀብት ሰማያዊ ነው። (ኤፌ.1፥3)
https://t.me/wordofjehovah

የክርስቶስ ወንጌል

31 Oct, 13:44


Sunday school ህጻናትን የምታስተምሩ እንዲሁም ልጆ
ቻችሁን በጤነኛ የክርስቶስ ትምህርት ማነጽ የምትፈልጉ
ወላጆች በተጨማሪም ከልጆች ጋር የተለየ ቅርበት ያላችሁ
ሰዎች ልጆችን እንዴት ማስተማር እንዳለባችሁ ተንትነን
እናስተምራችሁዋለን

ከዚ በሁዋላ ልጆችን እንዴት ላስተምር?? ምን ላስተምርእያሉ መቸገር ቀረ!
ሀሳብ አስተያየት ስጡበት ይለቀቅ??
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

31 Oct, 07:40


"በፈተና የመፅናት ውጤት"

1/ የማይጠፋ አክሊል፦ ኃጢያተኛ ባህሪያቸውን ለሚቆጣጠሩ።

"የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።" (1ኛ.ቆሮ.9፥25)

2/ የጽድቅ አክሊል፦ በዚህ ምድር በጽድቅ ለሚኖሩ።

"መልካሙን ገድል ተጋድዬአለሁ፥ ሩጫውን ጨርሼአለሁ፥ ሃይማኖትን ጠብቄአለሁ፤ ወደ ፊት የጽድቅ አክሊል ተዘጋጅቶልኛል፥ ይህንም ጻድቅ ፈራጅ የሆነው ጌታ ያን ቀን ለእኔ ያስረክባል፥ ደግሞም መገለጡን ለሚወዱት ሁሉ እንጂ ለእኔ ብቻ አይደለም። (2ኛ.ጢሞ. 4፡7-8 )

3/ የሕይወት አክሊል፦ ፍቃዱን እያደረጉ በፈተና ለሚጸኑ።

"በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና። (ያዕ.1፥12)

"ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ። (ራእይ 2፥ 10)

4/ የደስታ አክሊል፦ ነፍሳትን ለሚያድኑ።

"ስለዚህ፥ የምወዳችሁና የምናፍቃችሁ፥ ደስታዬና አክሊሌ የምትሆኑ ወንድሞቼ ሆይ፥ እንዲሁ በጌታ ቁሙ፥ ወዳጆች ሆይ። (ፊልጵ. 4፥1)

"ተስፋችን ወይስ ደስታችን ወይስ የትምክህታችን አክሊል ማን ነው? በጌታችን በኢየሱስ ፊት በመምጣቱ እናንተ አይደላችሁምን?(1ኛ.ተሰሎ.2፥19)

5/ የክብር አክሊል፦ ጥሪያቸውን ለሚፈፅሙ።

"የእረኞችም አለቃ በሚገለጥበት ጊዜ የማያልፈውን የክብርን አክሊል ትቀበላላችሁ።(1ኛ.ጴጥ. 5፥4)

"የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከሁላችን ጋር ይሁን፤ አሜን።"

https://t.me/wordofjehovah

የክርስቶስ ወንጌል

30 Oct, 12:01


የክርስቶስ ወንጌል pinned «Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻 It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.…»

የክርስቶስ ወንጌል

30 Oct, 11:58


Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!

የክርስቶስ ወንጌል

28 Oct, 14:02


@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

28 Oct, 11:29


የክርስቶስ ወንጌል pinned «# ወደ ኦርቶዶክስ የማንመለስበት 10 መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምክንያቶች👇 1) ጌታ ኢየሱስ ብቻ አዳኝና አስታራቂ እንደሆነ ስለማምንና ከእርሱ ውጪ እንዳልሰብክ መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚ ያስተምር። 2) መዳን በጸጋ እንጂ በሰው ጥረት እንዳልሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚያ ስተምር። ኤፌ 2፥1 3) ልጅነት በእምነት እንጂ በ40እና 80 ቀን ጥምቀት እንደማይገኝና ጥምቀት ያመኑ ሰዎች ብቻ የሚፈጽሙት ስርአት እንደሆነ መጽሀፍ…»

የክርስቶስ ወንጌል

27 Oct, 15:13


# ወደ ኦርቶዶክስ የማንመለስበት
10 መጽሀፍ ቅዱሳዊ ምክንያቶች👇


1) ጌታ ኢየሱስ ብቻ አዳኝና አስታራቂ
እንደሆነ ስለማምንና ከእርሱ ውጪ
እንዳልሰብክ መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚ
ያስተምር።

2) መዳን በጸጋ እንጂ በሰው ጥረት
እንዳልሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚያ
ስተምር። ኤፌ 2፥1

3) ልጅነት በእምነት እንጂ በ40እና 80
ቀን ጥምቀት እንደማይገኝና ጥምቀት
ያመኑ ሰዎች ብቻ የሚፈጽሙት ስርአት
እንደሆነ መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር
ነው።  ዩሀ1፥12

4) የጌታ እራት/ቁርባን/ የሞቱ መታሰ
ቢያ ከክርስቶስና ከአማኞች ጋር
ህብረት የምናደርግበት ስርአት እንጂ
ሀጢአትን የሚያስተሰርይ እንደሆነ
መጽሀፍ ቅዱስ ስለማያስተምር
ማቴ 26፥26

5) እግዚአብሄር ሀጢአታችንን ለማ
ስተስረይ በልጁ ደም ኪዳን እንደገባ
እንጂ ለየትኛውም ፍጡር ኪዳን እን
ደገባና የፍጡርን ምልጃ እንደሚቀ
በል መጽሀፍ ስለማያስተምር /እብ8

6) ስግደት ለእግዚአብሄር እንጂ በእጅ
ለተቀረጸ ምስል እንድንሰግድ መጽሀፍ
ቅዱስ ስለማያስተምር ሐዋ7፥29

7) መዝሙር የሚገባው እግዚአብሄር
እንጂ ፍጡራን እንዳልሆኑ መጽሀፍ
ቅዱስ ስለሚያስተምር መዝ9፥11

8) በየቀኑ በልባችን ጌታ ኢየሱስ ብቻ
ውን እንዲነግስ እንጂ ቀን ተመድቦላ
ቸው ፍጡራን እንዲነግሱ መጽሀፍ
ቅዱስ ስለማያስተምር ቆላ2፥16

9) ጸሎት በኢየሱስ ስም ወደ እግ/ር
እንጂ ወደ ፍጡራን እንዳልሆነ
መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር
ዩሀ 16፥24

10) ሰዎች በህይወት ዘመናቸው
በኢየሱስ በማመናቸው ምክንያት
እንደሚድኑ እንጂ ከሞቱ በሁዋላ
የሚኖር ፍትሀት እንደማይጠቅም
መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚያስተምር
ዩሀ 3፥16

አመንሁ ስለዚህም ተናገርሁ፤እኔም
እጅግ ተቸገርሁ።  መዝ116፥10

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

26 Oct, 16:18


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

25 Oct, 20:30


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

25 Oct, 14:30


የክርስቶስ ወንጌል pinned «#በተደረግነው , ማድረግ    በሆንነው ,   መሆን ========================= እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሄርን እንዲመስል የተ ፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው።             (ኤፌ4፥24አ.መ.ት) 🔑 እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እግዚአ ብሄርን መምሰል በሚችል ማንነት በክርስቶስ ተፈጥረናል። ይህ ማለት አዲስ ሰው ሆነን ስንፈጠር የተለመ ደውን ክፉ…»

የክርስቶስ ወንጌል

25 Oct, 14:21


#በተደረግነው , ማድረግ
   በሆንነው ,   መሆን
=========================


እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም
ቅድስና እግዚአብሄርን እንዲመስል የተ
ፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ
ነው። 
           (ኤፌ4፥24አ.መ.ት)


🔑 እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እግዚአ
ብሄርን መምሰል በሚችል ማንነት
በክርስቶስ ተፈጥረናል። ይህ ማለት
አዲስ ሰው ሆነን ስንፈጠር የተለመ
ደውን ክፉ የስጋ ጠባይ ሽረን በጸጋ
እንድንቆም ተደርገን ተሰርተናል።
ተፈጥረናል። አዲሱን ሰው መሆን
የምንችለው ስለተደረግን እንጂ ጸባይ
ስለገዛን አይደለም ወይም ደግሞ
ሀይማኖት ስለቀየርን ጨዋ ለመሆንም
በጣም እየተጋን ስላለንም አይደለም።


🗝 በተደረግነው እናደርጋለን!
በሆንነው እንሆናለን! ማለት ይሄ ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

አዲሱ ሰው የሚያደርገውን የምና
ደርገው መልካም ፍሬ የምናፈራው
ከተጣበቅነው ግንድ የተነሳ ነው።
የስጋ ስራ/የስጋ ፍሬ የማናፈራውም
በክርስቶስ ከተደረግነው/ከሆንነው
ማንነታችን የተነሳ ነው። ይሄን ማንነት
ለመሆን ብዙም መኳኳል አያስፈልገንም
Already ሆነናል በሆንነው መሆን
በተደረግነው ማድረግ ብቻ ከእኛ
የሚጠበቅ ቀላል ስራ ሆኖልናል።



🗝 ከባዱ ጉዳይ ለሞት ከተሰጠ
ከዚህ ጎስቋላ ማንነት ማን ያድነኛል?
የሚለው ጥያቄ ነበር እሱም በክርስቶስ
ኢየሱስ የቤዛነት ስራ ተፈጽሟል።
ማለትም አሮጌው አዳም መስቀል
ላይ ተጠርቋል። እኛ አማኞች ከሌሎች
በተለየ በተገለጠ ሀጢአት ውስጥ
የማንገኘው በባህሪያችን ጨዋና ልዩ
ፍጥረቶች ስለሆንን አይደለም በውስ
ጣችን የተገጠመ ክርስቶሳዊ ማንነት
ስላለ ብቻ ነው። ሌሎች መውጣት
ፈልገው መውጣት ከባድ የሆነባቸው
ለምንድነው?? አዲስ ፍጥረት ስላልሆኑ
ነው። እኛ ግን አንድ ጊዜ አዲስ ፍጥረት
የክርስቶስ ጸጋ እግዚአብሄርን
መምሰልና የመለኮት ሙላት በውስጣ
ችን ተተክሏል! ተገጥሟል! ሀሌሉያያያ!
ይሄ አዲሱ ሰው እግዚአብሄርን
እንዲመስል የተፈጠረ እንደሆነም
ቃሉ ይነግረናል።


የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፣ደስታ፣ሰላም፣
ትእግስት፣ቸርነት፣በጎነት፣ታማኝነት፣ገር
ነት፣ራስን መግዛት ነው።
                (ገላ5፥22)

አሮጌው አዳም የለም ዛሬ!
ከአሮጌው አዳም ማንነት ድነናል!
ማንነታችን በክርስቶስ መንፈስ ተወርሷል!

.................................
በተደረግነው,  ማድረግ /
በሆንነው ,   መሆን      /
=================

@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 18:49


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 14:29


የክርስቶስ ወንጌል pinned «የአዎንታዊ አመለካከት መገለጫዎች‼️ 1)postive thinking/አዎንታዊ አመለካከት 2)constructive thinking/ ገንቢ አመለካከት 3)being inspired/ ተነሳሽነት 4)creative thinking/የፈጠራ አመለካከት 5)optimism/ብሩህ አመለካከት 6)confident/በራስ መተማመን 7)expectation of success የአሉታዊ ሰው ባህሪያት‼️ 1)unhappy/ደስተኛ…»

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 14:21


የአዎንታዊ አመለካከት መገለጫዎች‼️


1)postive thinking/አዎንታዊ አመለካከት

2)constructive thinking/ ገንቢ
አመለካከት

3)being inspired/ ተነሳሽነት

4)creative thinking/የፈጠራ
አመለካከት

5)optimism/ብሩህ አመለካከት

6)confident/በራስ መተማመን

7)expectation of success


የአሉታዊ ሰው ባህሪያት‼️


1)unhappy/ደስተኛ ያልሆነ

2)angry/ተናዳጅ

3)jealousy/ቅናት

4)ይቅር አለማለት/won't forgive

5)Negative self-taking/ስለ ራሱ
መጥፎ የሚያወራ ነው።

6)ትበብር የለውም/uncooperative

7)አፍራሽነትና ቂም/pessimism and
Cynicism


@chrsitology_GC
@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 14:10


በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 10:36


መግቢያ የቆላሲያስ
ከዚህ በፊት የፃፍናቸውን እንደዚህ አድረገን እንለቅላቹዋለን🙏🙏🙏

Read by Pc or rotate preferred 👍

የክርስቶስ ወንጌል

24 Oct, 10:31


👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔

👉What kind of channel do you want? ‽🤔

👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔
wave @seer_lewi

የክርስቶስ ወንጌል

23 Oct, 19:55


በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

የክርስቶስ ወንጌል

22 Oct, 20:08


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

21 Oct, 18:10


በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????

የክርስቶስ ወንጌል

21 Oct, 14:30


https://www.facebook.com/beniyamk/videos/3951181171832515/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

የክርስቶስ ወንጌል

21 Oct, 09:57


ክርስቲያን የሆነ ሁሉ መቀላቀል ያለበት  ተወዳጅ መንፈሳዊ ቻነል
👇👇👇👇👇 join ያድርጉ

የክርስቶስ ወንጌል

21 Oct, 00:05


@christology_GC
@christology_GC

የክርስቶስ ወንጌል

20 Oct, 16:49


🛑📵 ሰበር ዜና በ አጭር ግዜ ተወዳጅነትን የገኙ በአማርኛ በኦሮሚኛ እና በእንግሊዝኛ የሚለቀቁ አስተማሪ ና አዝናኝ ቻነሎችን ይ🀄️🀄️👇👇
Free promotion የሚትፈልጉ
Channel ያላችሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ 👇👇👇

የክርስቶስ ወንጌል

20 Oct, 16:02


የክርስቶስ ወንጌል pinned «ሚዛን ይኑራችሁ          Part 3      ========= ሚዛን እንዲኖረን ከሚናገሩ የእግዚአብሄር ቃል ክፍሎች አንዱ ሁሉን ፈትኑ መልካሙንም ያዙ፤          (1ኛ ተሰ5፥21) ሚዛን ያለው ሰው ሁሉን ይመዝናል፣ይፈትናል፣ይመረም ራል።ሚዛን ያለው ሰው አንዱ መለያ መፈተኑና መመርመሩ ነው። ሌላው ትኩረት ልናደርግበት የሚገባው ወሳኙ ነጥብ መዛኞች የተወሰኑ ሰዎች ናቸው የሚለው…»