ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል @yeilmkazna Channel on Telegram

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

@yeilmkazna


በየቀኑ የተለያዩ ኢስላማዊ እውቀቶችን ይሸምቱበታል። ይቀላለቀሉ፣ ለሌሎችም ያሰራጩ።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል (Amharic)

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ከአዲስ አበባ በዉስጥ እና በተጀምር እና በዓለም ያሉ ኢስላማዊ እውቀቶችን የመረጡ ሰላም። እናትን ለመቋቋም እና ሌላኛም ድርጅት ያሰራጩ። ይህ እትም ኢስላማዊ የበለጠ ውብ ዓይነት እውቀት ነው። ከዛም ዥም፣ አባቶች እና እናትዎ ከምስጢር ሊያጠፋ ይችላል። ይልቅ የፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል በእስራት የሚደርስ ነው።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Feb, 16:59


ይህን ሳታውቁ ቁርአን እንዳትቀሩ❗️
https://youtu.be/Z3cPMSGY-PA

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Feb, 06:30


የቁርአን አዳቦች ⚠️

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 09

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11 Feb, 16:48


🚫 ድብቁ ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 08

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11 Feb, 06:10


🚫 ግልፁ ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 07

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

10 Feb, 12:48


የአቀራር ስህተት ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 06

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

09 Feb, 16:26


🟢 ተጅዊድ ግዴታ ነውን? 🔴

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 05

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

08 Feb, 18:09


📖 የአቀራር ፍጥነት ደረጃዎች

#ተጅዊድ_በቀላሉ  🔖 04

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

07 Feb, 18:59


📖 "ቁርአን" ምንድን ነው

#ተጅዊድ_በቀላሉ_03

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

05 Feb, 09:05


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ይህ ቻናል በወሎ እና አካባቢዋ በሚገኙ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚደረጉ ዳዕዋዎች፣ ትምህርቶችና ቂርአቶች የሚተላለፍበት ቻናል ነው።

https://t.me/Hizboche
https://t.me/Hizboche

በቻናሉ በወሎና አካባቢዋ (ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደቡብ ወሎ፣ ሰሜን ወሎ፣ ኦሮሚያ ልዩ ዞን...) በሚገኙ የተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች ውስጥ ባሉ መሳጂዶች የሚሰጡ:-

① ኺጥባዎች
② ሙሓደራዎች
③ ቂርአቶች እንዲሁም
④ ኦንላይን ደርሶች የሚሰጡበት ሲሆን

ሁላችንም በየከተማውና ወረዳው ያሉ ወንድምና እህቶችን ወደ ቻናሉ በመጋበዝ የበኩላችንን የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!

🔺 ጆይን ፣ ጆይን ፣ ጆይን
🔺 ሼር ፣ ሼር ፣ ሼር

ህዝቦቼ ሆይ - يـَـا قـَـوْمِـي
https://t.me/Hizboche
https://t.me/Hizboche
https://t.me/Hizboche

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

03 Feb, 17:18


የዚህ "الله" ቃል ትክክኛ አነባብ በቀላሉ
https://youtu.be/C02oVtlX7Fc

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

31 Jan, 18:51


📜 ተጅዊድ ምንድን ነው?

#ተጅዊድ_በቀላሉ_02

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

30 Jan, 19:05


የተጅዊድ እውቀት አጀማመር

#ተጅዊድ_በቀላሉ_01

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

29 Jan, 06:20


ከሶስት ወር በፊት ወደ ባንክ አካውንቴ በርከት ያለ ገንዘብ ስለገባ እና ባንክ ሂጄ ባናገራቸውም የግል መረጃ አንሰጥም ብለው ስለመለሱኝ የእኔ ነው የሚል አካል ካለ በዚህ ስልክ ቁጥር +251935270496 ላይ ይደውልልኝ።

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

20 Jan, 03:32


↝የቀልቀላ ሓርፎች
ـ↜ق↝ـ
ـ↜ط↝ـ
ـ↜ب↝ـ
ـ↜ج↝ـ
ـ↜د↝ـ
ሲሆኑ በአጭሩ «قطبجد» ተብለው ይጠራሉ።

~ ቀልቀላ ማለት : ከነዚህ ፊደላት መካከል አንዱ ፊደል ስኩን ሆኖ ስማገኘው ወይም የቃሉ መጨረሻ ላይ ሆኖ በስኩን ስናቆም ከሌሎች ፊደላት በተሻለ መልኩ ነጠር አድርጎ (ጎላ አድርጎ) ማንበብ ማለት ነው።

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Jan, 17:07


የሀምዘተል ወስል አነባብ በቀላሉ
https://youtu.be/HnoKq6xzqqE

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

14 Jan, 18:15


🔴ዋናዋና የአረብኛ ፊደላት መውጫ ቦታዎች አንዱ

👉 አል_ሊሳን ( اللسان )

ሊሳን ማለት:– "ምላስ ማለት ሲሆን ከአረብኛ ፊደላት ዋናዋና መውጫ ቦታዎች አንዱና አብዛኛው ፊደላት የሚወጡበት መውጫ ቦታ ነው"።

👅ምላስ አራት የፊደላት መውጫ ክፍሎች አሉት።

1/አቅሰል_ ሊሳን
2/ወሰጠል_ ሊሳን
3/ሃፈተል_ ሊሳን
4/ጠረፈል_ ሊሳን

🪁በእነዚህ አራት የምላስ ክፍሎች አስር መውጫ ቦታዎች ይገኛሉ።ከአስሩ መውጫ ቦታዎች ደግሞ አስራ ስምንት(18) የአረብኛ
ፊደላቶች ይወጣሉ።

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Jan, 14:28


🦷 የላይኛው ላንቃ ክፍሎች በምስል 🗣

➡️  ድድ
➡️ የፊት ላንቃ
➡️ አጥንታማ ላንቃ
➡️ ስጋማ ላንቃ
➡️ እንጥል


ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

11 Jan, 16:37


🌹 የፊደላት መውጫ ቦታዎች 🍀

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

09 Jan, 18:58


⚠️ የቁርአን ምልክቶች በአጭሩ 🚷

ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት 👇
https://youtu.be/1ITnOdJQkj0

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

09 Jan, 04:17


መሰረታዊ ከሆነው መድ ተጨማሪ የሆነ መድ ሲሆን ይህም ተጨማሪ መድ እንዲከሰት የሆነው ምክንያቶች ሀምዝ أ እና ሱኩን ْ መገኘታቸው ነው:: የመደል ፈርዕይ ክፍልች 13 ናቸው:: እነሱም:-
❶➾መዱል ዋጂቡል ሙተሲል
❷➾መዱል ጃኢዙል ሙፈሲል
❸➾መዱል ዓሪድ ሊሱኩን
❹➾መዱል በደል
❺➾መዱል ዒወድ
❻➾መዱል ላዚሙል ሙሰቀል ኪልሚይ
❼➾መዱል ላዚሙል ሙኸፈፉል ኪልሚይ
❽➾መዱል ላዚሙል ሙሰቀሉል ሀርፊዩ
❾➾መዱል ሙኸፈፉል ሀርፊዮ
❿➾መዱ ሊን
⓫➾መዱ ሲላ
⓬➾መዱል ፈርቅ
⓭➾መዱ ተምኪን ናቸው።

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

07 Jan, 03:47


☀️የፀሀይ እና የጨረቃ🌙 ፊደላት

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Jan, 16:19


ብዙዎች ጋራ የሚያጋባቸው ፊደል "ى"
https://youtu.be/SN26B53lnxY

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

02 Jan, 16:47


የ"ي" እና ى ልዩነት ምንድን ነው?
https://youtu.be/SN26B53lnxY

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

02 Jan, 04:05


🌙🌴 በመጪው ረመዷን ትርፋማ ለመሆን 🎁🍀
ስራው የሚጀመረው ከወዲሁ ነው

ረጀብ በመጣ ቁጥር ሁሌም የሚያነቃኝ ምስል፣ አላህ ረጀብና ሻዕባንን በረካ ያድርግልን፣ ረመዳንንም በሰላም ደርሰው ከሚጠቀሙት ያድርገን!

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል
🌀https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

01 Jan, 15:03


📖 ቁርአንን ስናነብ ረዘም ያለ ትንፋሽ እንዲኖረን ምን እናድርግ?

1, አቀማመጥን ማስተካከል :- ሳንባችን ዘርጋ ማለት ስለሚኖርበት ቁርአንን ስናነብ ከወገባችን ቀጥ ብለን መቀመጥ ይኖርብናል።

2, ልምምድ ማድረግ :- ረዘም ያለ ትንፋሽን ለማግኘት ረዘም ያሉ የቁርአን አንቀፆችን በማንበብ ቀስ በቀስ መለማመድ ያስፈልጋል።

3, በቂ ትንፋሽ መውሰድ :- አንድን የቁርአን አንቀፅ ለማንበብ ስንፈልግ በቂ አየር ( ትንፋሽ) መውሰድ ይኖርብናል።

፨ ከዚህ በተጨማሪ አላህ ለፈለገው የሚሰጠው ተሰጥኦ ስለሆነ አንዳንድ ሰዎች ሳንባቸው ቡዙ አየርን የመያዝ አቅም ሊኖረው ይችላል። በዚህም የተነሳ ሳይጨናነቁ ረዘም ያሉ አናቅፆችን በአንድ ትንፋሽ ማንበብ ይችላሉ።

፠ እነዚህን ሰበቦች በመጠቀም በረጅም ትንፋሽ እና ያለመቆራረጥ ቁርአንን አስተካክለን በተጅዊድ ማንበብ እንችላለን።

🎙 ሸይኽ ዶክተር አይመን ሩሽዲ ሱወይድ

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

31 Dec, 18:25


ፈታህ
ፈታ
ፈተሀ
*ፈትሀ*  فتحة

ደማ ዱማ
*ዶማ* *በዷድ*   ضمة

ኪስራ
*ከስራ*      كسرة

ፈትሀቴን ፈትህተይን
*ፈትሀተይን*   فتحتين

ዶመቴን  ዶማተይን
*ዶመተይን*    ضمتين

ከስረቴንከስራተይን
*ከስረተይን*    كسرتين

ሠቂራ ሰጊራ
በ ሷድ, በገይን  =  *ሠጊራ*   صغيرة

ስኩን
ሱኩን
*ሱኩ,,,ዉን*    سُكون

ሺዳ ሸዱ
*ሸዳ*     شدة

👆 በዚህ መሠረት ስህተታችንን እናርም!👍

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

30 Dec, 18:36


🌙 ረመዳን ከ2 ወር በታች ቀርተውታል‼️

👉 ታዲያ ... ቁርኣን አኽትመው መቀበል ይፈልጋሉን? አቀራርዎን በተጅዊድ አስተካክለው መቀበልስ? ፣ ያውም ከስራዎ ወይም ከትምህርቶ ሳይነፈናቀሉ ባሉበት ቦታ ሆነው በፈለጉት ሰዓት ......

እንግዲያውስ በእጅዎ ባለው ስልክ📱 ብቻ በኦንላይን በ#ፉርቃን_የቁርኣን_ንባብ_ማዕከል ያገኛሉ።

◽️ በኦንላይን የሚሰጡ ፕሮግራሞች 👇
📚 ቁርኣን ነዞር ( ከአሊፍ ጀምሮ)
📚 አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል እና
📚 ቁርኣን ሒፍዝ እና ሙራጀዓህ

🟡 ማዕከላችንን ልዩ የሚያደርገው 👇
👉 ዝቅተኛ የሆነ ወርሀዊ ክፍያ
👉 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
👉 ለማንኛውም ሰው ምቹ በሆነ ሰአት

🍀 ፈጥነው ይመዝገቡ ❗️
የማመልከቻ የውስጥ መስመር : [@FurqanOnlineQuran]

ሁሌም ምዝገባ አለ!
ሁሌም ቂርአት አለ!

🔹 ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 09 07 22 79 59
☎️ 09 35 27 04 96


🌐 በቴሌግራም ይቀላቀሉን👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

26 Dec, 18:24


🌹የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ🌹

ክፍል: 7


5⃣ (አት ተክሪር ) ፦ ማለት መደጋገም ማለት ሲሆን  ( ر ) ሯ  ፊደልን በምናነብበት ጊዜ ግልፅ ባልሆነ መልኩ የምላሳችን ጫፍ መርገብገብ ማለት  ነው

🔴 በአጭሩ ለመረዳት ያክል ሯ (ر) ስናነብ ርርርርርርር የሚል ንዝረት ያለው ድምፅ ነው (ተክሪር) የምንለው

🟢 የተክሪር ባህሪ ያላት ሯ (ر ) ብቻ ናት

🔴 ልብ እንበል ሸዳ በምትሆን ሰአት የመደጋገም ባህሪዋን ድብቅ ማድረግ አለብን
ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ ንዝረት ( መደጋገሙን ) ማጥፋት አይደለም መቀነስ እንጂ

🟢 በጣም መርገብገቡ ከበዛም ሙሉ በሙሉም ከጠፋ ስህተት ነው  
መርገብገቡ ከበዛ ብዙ የሆኑ ርርርርር የሚሉ ብዙ ሯ ر ፊደሎች ይፈጠራሉ
ስለዚህ መካከለኛ አርገን እናነባለን ማለት ነው

6⃣ (አት - ተፈሺ ) ማለት  ሺንን (ش ) በምናነብ ጊዜ ብዛት ያለው የሆነ የተበታተነ የድምፅ መሠራጨት ማለት ነው

🔴 ይህ ማለት (اَشْ ) አሽ ስንል በርከት ያለና የተበታተነ የሆነ ሽሽሽሽሽሽ የሚል ድምፅ ይወጣል ያ ማለት ነው ተፈሺ ማለት

🟢 ተፈሺ ለ ሺን ( ش ) ብቻ ነው የምንጠቀምበት

7⃣ (አል ኢስቲጧላህ ) : ማለት (ض ) ዷድ ፊደልን ስንናገር ከሇላ የአፋችን ክፍል እስከ ምላስ ጫፍ ድረስ ያለው የምላስ ግፊት (መለጠጥ ) ኢስቲጧላህ ይባላል ።

🟢ይህ ባህሪ ለዷድ ض ብቻ ነው
      የሚያገለግለው

8⃣ (ጉናህ ) ፦ ማለት በቋንቋ ገለጳ   ከኮሽኮሾ
  (ሰርን ) የሚወጣ  የሚያምር የሆነ ድምፅ ወይም (ዜማ ) ነው

🔴 በተጅዊድ ጊዜ ደግሞ ኑን (ن )እና ( م)ሚም ላይ የሚገኝ  ከኮሽኮሾ የአፍንጫችን ክፍል የሚወጣ  ማራኪ ድምፅ ነው

🟢ልብ እንበል  ሚም እና ኑን በማንኛውም ሁኔታ ላይ ሁነው (ጉናህ )አይለያቸው

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

24 Dec, 11:05


በቁርአን ዙሪያ የሚነሱ ማምታቻዎችና መልሶቻቸው
https://youtube.com/watch?v=sO93rrZrCIQ&si=SccAvOfUMnbDvPxr

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

23 Dec, 16:49


አዲስ ቩዲዬ ተለቋል!

https://youtu.be/Cz7Irgowgds

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

22 Dec, 16:29


🛑 ይህን ቩዲዬ አሁኑኑ ላኩላቸው!

https://youtu.be/sO93rrZrCIQ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

20 Dec, 15:39


⚠️ የቁርአን ምልክቶች በአጭሩ 🚷

ሙሉ ማብራሪያውን ለማየት 👇
https://youtu.be/1ITnOdJQkj0

♻️ ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ 🎁

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

19 Dec, 15:37


🌹የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ🌹

ክፍል: 6


3⃣( አል - ሊን ) ሊን ማለት ፦ገር ማለት ነው

🔴 ይህም ማለት አንድ ፊደል ያለ ምንም
መቸገር ለስላሳና ገር ሁኖ ከመውጫ ቦታው
በመውጣት መነበብ ሊን ይባላል ።

🟢 የሊን ፊደሎች ሁለት ናቸው ፣ እነሱም

🔴 ከፊቷ ፈተሀ የመጣባት ያ ሱኩን ( أيْ )
🔴 ከፊቷ ፈተሀ የመጣባት ዋው ሱኩን ْ( أو

ማብራሪያ ፡ ዋውو እና ያي ሱኩን ሁነው ቀድሟቸው የመጣው ፊደል ፈተሀ ከሆነ ሳንቸገር
በቀላሉ እናነባለን ለዚህም ነው ሊን ማለት ገር ማለት ነው ያለነው

🟢ምሳሌ ሱረቱል መሠድ ላይ قُرَيْشٍ በምንል ጊዜ ሯ ( ر ) ፈተሀ ናት ከሷ በመቀጠል ያ (ي) ሱኩን መጥታለች ስናነብ ገር ነው ሞክሩት ምንም መቸገር የለበትም

🟢 ለዋ(و) ምሳሌ خَوْف ስንል خ ፈትሀ ነው ከሱ ቀጥሎ ዋው و ሱኩን መጥቷል ስናነበው ገር በሆነ ሁኔታ ይነበባል ማለት ነው

🟢ቃኢደቱ ኑራንያ አደርሱ ሳሚን ላይ( አል ሊን ) ብለን ያነበብናቸው ናቸው በቀላሉ

4⃣ ( አል ኢንሒራፍ ) ፦ ማለት የፊደሉ መውጫ በመዘጋቱ ምክንያት ከመውጫ ቦታው ወደ ሌላ ፊደል መውጫ ቦታ ላይ የተዘነበለ ሁኖ ሲወጣ ኢንሒራፍ እንለዋለን

🟢 ኢንሒራፍ ማለት መዘንበል ማለት ነው
በቀላሉ የኢንሒራፍ ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች
2⃣ ናቸው ل ر ⬅️ ላምና ሯ ናቸው

🔴እነዚህን ሁለት ፊደሎች በምናነብ ጊዜ መውጫ ቦታቸው በመዘጋቱ የራሱን መውጫ ትቶ ወደ ሌላ ፊደል መውጫ ያዘነበለ ሁኖ ስለሚወጡ ነው ኢንሒራፍ ባህሪ የሰጠናቸው::

...ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን...

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

18 Dec, 15:12


🌹 የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ 🌹

ክፍል: 5

1⃣ (አስ - ሶፊር )፦ማለት የፊደሉ መውጫ
      በመጣበቡ ምክንያት ድምፁ በተጣበበው
     መውጫ ሲወጣ  ደመቅ ያለ ልክ ፉጨት
    የሚመሥል ድምፅ ነው እሱም ሶፊር ይባላል ።

🔴 የሶፊር ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች س  ز  ص
     ናቸው
🟢 ቀለል ያለ ምሳሌ ያዙ  ሰዎች ከጎናችሁ
      በሚሰግዱ ወይም  ዝም ብለው በሚቀሩ
      ግዜ ص س زከሶስቱ አንዱን ፊደል ሲያነቡ
      የሆነ የፉጨት ድምፅ የመሠለ ይወጣል
                        ⬇️
      ያ ድምፅ  ነው ሶፊር  የሚባለው ።

2⃣ (አል - ቀልቀላህ )ቀልቀላህ ማለት የቀልቀላህ
      ፊደሎች ሱኩን በሚሆኑ ጊዜ ካላቸው
      የማስቸገር ባህሪ ለመላቀቅ አጋጭተን
     (አንጥረን ) የምናነበው ሂደት ነው ።

🔴 የቀልቀላህ ፊደላቶች ከላይ እንዳሳለፍነው
     አምስት ናቸው ق ط ب ج د

🟢 እነዚህ አምስቱ ሱኩን ሁነው ሲመጡ አንጥረን
      ማንበብ ነው 

🔴 ምሳሌ ፦ َوَمَاكَسَب  ብለን ስናነብ
                  🩸  ምልክት ያደረኩባት ب ሱኩን
    አርገን በምናቆም ጊዜ ነጠር አርገን
    እናቆማታለን
🟢ምክንያቱም ከላይ የዘረዘርናቸው 
     የቀልቀላህ ፊደል ውስጥ  ب አንዷ
      የቀልቀላህ ባህሪ ያላት ፊደል ስለሆነች ።

...ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን...

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

17 Dec, 18:25


አጭር የተጅዊድ ማብራሪያ (በምስል)

🌼 ሱረቱ ናስ (سورة الناس)

🌺 ክፍል
2⃣ 👉 «مَلِكِ النَّاسِ »

. . . ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን . . .

•┈┈• ❀ 🍃🌼🍃 ❀ •┈┈•
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

17 Dec, 12:23


አጭር የተጅዊድ ማብራሪያ (በምስል)

🌼 ሱረቱ ናስ (سورة الناس)

🌺 ክፍል አንድ
« قُلْ أَعُوذُ بِرَبِّ النَّاسِ »

. . . ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን . . .

•┈┈• ❀ 🍃🌼🍃 ❀ •┈┈•
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Dec, 04:12


🌹 የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ 🌹

ክፍል: 2

7⃣ (አል - ኢጥባቅ) ፦ኢጥባቅ ማለት በአረበኛ
       ቋንቋ ማጣበቅ ( ማላጠፍ )ማለት ነው ።

🔴 በተጅዊድ ምሁራኖች ገለፃ
      ደግሞ፦ፊደሉን በምንናገር ጊዜ ድምፅ
     በምላስና በላይኛው ላንቃ  መጣበቅ ማለት
     ነው ።

🟢 የኢጥባቅ ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች አራት
       ናቸው  ።      እነሱም
ص ض ط ظ
🔴 ባጭሩ ኢጥባቅ ባህሪ አላቸው ስንል
       እነዚህን ከላይ ያሉትን አራቱን ብቻ ነው

      ለምሳሌ ፦ ( ط ) ጧ ስንል
      ምላሳችን ከላይኛው ላንቃ ጋር ይጣበቃል
      ያን ግዜ  የኢጥባቅ ባህሪ አለው እንላለን

8⃣ (አል- ኢንፊታህ )፦ ኢንፊታህ ማለት ፊደሉን
    በምንናገር ጊዜ በምላሳችንና በላይኛው ላንቃ
    መካከል ትንፋሽ የሚያስወጣ ክፍተት መኖር
     ማለት ነው
🔴 የኢንፊታህ ፊደሎች  ከላይ ከጠቀስኳቸው
      ከኢጥባቅ 4⃣ ፊደሎች  ص ض ط ظ   
      በስተቀር የኢንፊታህ ፊደሎች ናቸው

🟢 ልብ በሉ የኢንፊታህ ፊደሎች ሀያ አምስት
      ናቸው ከ አራቱ ከላይ ካሉት ውጭ

...ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን...

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

14 Dec, 09:41


የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ 🌹

ክፍል: 3

5⃣ አል- ኢስቲዕላእ ፦ ማለት ፊደሉን በምናወጣ
     ጊዜ ሩቁ የምላሳችን ክፍልና ድምፅ ወደ
     ላይኛው ላንቃ ከፍ ማለት " ማለት ነው ።

🟢 የኢስቲዕላእ ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች 7⃣
     ናቸው  خ  ص  ض  غ  ط  ق ظ
🟢 በአጭሩ 7⃣ ቱም ወፍረው የሚነበቡ
     ፊደላቶች ናቸው

🔴 ልብ በሉ ብዙ ጊዜ የሚወፍሩ ፊደሎች
     የሚቀጥኑብን ቀጥታ ወደ ምላሳችን
      ስለምናወጣቸው ነው
🟢 ይህም ማለት ወደ ላይኛው ላንቃ ከፍ
      አናደርጋቸውም  ያን ጊዜ ይቀጥኑብናል

🔴 ስናወጣቸው ግን ወደ ላይኛው ላንቃ ከፍ
      ካደረግነው ሙሉ በሙሉ ወፍሮ ይወጣል
       ማለት ነው

6⃣ አል- ኢስቲፋል ፦ ማለት ፊደሉን በምንናገር
     ጊዜ ድምፅ ወደ ታችኛው ክፍል ዝቅ ማለት
      ኢስቲፋል ይባላል ።
🟢7⃣➡️የኢስቲዕላእ ⬅️ፊደሎች ውጭ
   ያሉት የኢስቲፋል ባህሪ ያላቸው ፊደሎች ናቸው

              ማሳሰቢያ
🔴  ኢስቲዕላእ እና ኢስቲፋል ተቃራኒ ናቸው
     ይህ ማለት ኢስቲዕላእ ባህሪ ያላቸው ፊደሎች
     ድምጳቸው ወደ ላይኛው ላንቃ ይሄዳል
    ፊደሎቹም ወፍረው የሚነበቡት 7⃣ ቱ ናቸው

🟢 ኢስቲፋል ግን ድምጳቸው ወደላይ ሳይሆን
    ወደ ታችኛው ክፍል ነው የሚወጣው

🟣 በአጭሩ ኢስቲዕላእ  ከፋታ ነው ኢስቲፋል 
    ደግሞ ዝቅታ ነው

🟢 ምሳሌ ፡( ك ) ካፍን በምናነብ ጊዜ ድምፁን
     ስናወጣ ወደ ላይኛው ላንቃ ሳይሆን ወደ
     ታች ዝቅ ብሎ ይወጣል
     ስለዚህ ካፍ ك (የኢስቲፋል ) ባህሪ ያለው
      ፊደል ነው ማለት ነው

🔴 ቃፍ  ( ق ) ግን ስናወጣው ድምፁ   ወደ
   ላይኛው ላንቃ ይሄዳል ስለዚህ ( ኢስቲዕላእ )
   ባህሪ አለው እንላለን ማለት ነው

...ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን...

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Dec, 16:10


📣 3 ቀን ቀረው  📣
"የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ"

የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-

የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር  በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (Jud Tube Youtube Channel)

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Dec, 12:06


🍂 የአረብኛ ፊደላት ባህሪ በአጭሩ 🌹

ክፍል: 2


3⃣ 🟢 አሽ - ሺዳህ 🟢 ማለት ምን ማለት ነው
      
🔴 ሸዲድ ማለት፡ የፊደሉ መውጫ ቦታ ሙሉ
     በሙሉ በመዘጋቱ ምክንያት ፊደሉን በምንናገር
    ጊዜ ድምፅ ወደ ውጭ አለመውጣት (መገታት )
    ማለት ነው
🟢 የሺዳ ባህሪ ያላቸው ፊደሎች 8⃣ ናቸው
    
     ا  ج  د  ق   ط  ب  ك  ت

4⃣ አር -ረኻዋ ፦ ማለት የፊደሉ የመውጫ ቦታ
      ሙሉ በሙሉ በመከፈቱ ምክንያት ፊደሉን   
       በምናወጣ ጊዜ ድምፅ ወደ ውጭ መውጣት
       ወይም (መፍሰስ ) ማለት ነው ።

🔴 ረኻዋ ማለት ባጭሩ የድምፅ ፍሰት ማለት
      ነው ።
🟢 የረኻዋ ባህሪ ያላቸው ፊደሎች ከ 8⃣
     የሺዳህ ባህሪ ካላቸው ውጭ ያሉት የረኻዋ
     ባህሪ ያላቸው ናቸው

            እነርሱም ፦ 1⃣6⃣ ናቸው
ا ث ح خ ذ ز س ش ص ض ظ غ  ف و ي هـ

🟣 አል-በይኒያህ ፦ ማለት የፊደሉ መውጫ ሙሉ
      በሙሉ ባለመዘጋቱ ና ሙሉ በሙሉ
      ባለመከፈቱ ምክንያት የሚፈጠረው የድምፅ
     ፍሰት በይኒያ ይባላል ።
🟢 የበይኒያ ባህሪ ያላቸው ፊደላቶች 5⃣ ናቸው
      
             እነርሱም ፦ ل  ن  ع  م  ر

...ይቀጥላል፣ ሼር እያረግን...

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Dec, 03:56


🔺መስማት እና ማዳመጥ ይለያያሉ❗️

"ወንድሞቼ "ሰማ (سمع)" እና "አዳመጠ (استمع)" በሚለው መካከል ለዩ!

🔺ሰማ (سمع): ማለት ፈልጎም ይሁን ሳይፈልግ የሆነን ድምፅ መስማት ማለት ሲሆን፣

🔺አዳመጠ (استمع): ማለት ግን ፈልጎ ማዳመጥን ያመለክታል። ለዛም ነው አሏህ እንዲህ ያለው:-

«وَإِذَا قُرِئَ ٱلْقُرْءَانُ فَٱسْتَمِعُوا۟ لَهُۥ وَأَنصِتُوا۟ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُون» 
«ቁርኣንን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡»

ዶ/ር አይመን ረሺድ ሱወይድ

ፉርቃን በኦንላይን የቁርአን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

03 Dec, 16:58


🌟 አስደሳች ዜና 🌹

📮 በበርካቶች ጥያቄ መሰረት "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ" #2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምራል። ለት/ቱ ጥራት የሚፈለገው ውስን ተማሪ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!!!

📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Academy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

02 Dec, 18:31


🚫 ተጅዊድ ማለት ድምፅን ማንቀጥቀጥ አይደለም!

★ ይህ ተግባር ነሺዳዎች እና መሰል ነገራቶች ላይ ተፈላጊ ሊሆን ይችላል። ቁርኣን ላይ ግን የተጅዊድ ሊቃውንት የሚያወግዙት ተግባር ነው።

ቁርኣንን የምናነበው በተማርነው መልኩ እንጂ በፈለግነው መልኩ አይደለም።

🎙ምሳሌውን ከዶክተር አይመን !👆

ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
🌐 https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

28 Nov, 18:49


"ስለዚህ ከቁርአን የቻላችሁትን አንብቡ።"

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

27 Nov, 05:11


🌟 አስደሳች ዜና 🌹

📮 በበርካቶች ጥያቄ መሰረት "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ" ለ2ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምራል። ለት/ቱ ጥራት የሚፈለገው ውስን ተማሪ ስለሆነ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!!!

📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Academy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

26 Nov, 20:05


🚫 እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
🚫 ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
🚫 አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ጧት (12:00–2:00)
② ማታ (3:00–5:00)

🔺 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
🔺 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ

‼️ፈጥነው ይመዝገቡ 👇በዚህ ሊንክ ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

26 Nov, 20:03


🚫 እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
🚫 ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
🚫 አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን📱 ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ጧት (12:00–2:00)
② ማታ (3:00–5:00)

🔺 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
🔺 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ

‼️ፈጥነው ይመዝገቡ 👇በዚህ ሊንክ ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

25 Nov, 16:31


እነዚህን ምልክቶች ካላወቃችሁ ቁርአንን ማንበብ አትችሉም!

https://youtu.be/kx2wzJb2uyw

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

22 Nov, 18:18


🔅እርስዎስ

በኦንላይን በቀጥታ በሚሰጠው የቁርኣን ትምህርት ፕሮግራም ብዙዎች ተመዝግበው በመማር ላይ ይገኛሉ።

1⃣ #ነዞር (ከአሊፍ ጀምሮ ቁርኣንን ለማኽተም)
2⃣ #ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ህግ ማስተካከል)
3⃣ #ሒፍዝ (ቁርኣንን በቃል መሸምደድ)

ታዲያ ጊዜው አለፎኛል ብለው እንዳይጨነቁ... በፉርቃን ሁሌም ምዝገባ አለ‼️ ሁሌም ትምህርት አለ‼️

🔍በኦንላይን ፕሮግራሙ ለመመዝገብ ከዚህ በታች👇 ያለውን Username በመጫን በውስጥ መስመር ያናግሩን 👇

📎 @FurqanOnlineQuran

🌀 ይህን መልዕክት ለሌሎችም በማሰራጨት እርስዎም የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ‼️

🔆 ያሰራጨ አጅሩ እንደሰሪው ነው
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
© ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

21 Nov, 18:59


🩶 ቁርኣን 🩶

ቁርኣን የሰው ልጆች መመርያ ይሆን ዘንድ ከጌታቸው የወረደ የህይወት መንገድ ነው::
ቁርኣን ህግ ነው::
ቁርኣን መንገድ ነው::
ቁርኣን መታከሚያ ፈውስ ነው::
ቁርኣን መመለሻ ነው::
ቁርኣን መታረቂያ ነው::
ቁርኣን መንገድ የሳተን መላሽ ነው::
ቁርኣን ፈራጅ ነው::
ቁርኣን መደሰቻ ነው::
ቁርኣን መሸሻ ነው::
ቁርኣን ቀን ሲከፋ መደበቂያ ነው::

📍ቁርኣንን የያዙ ሰዎች አይጠሙም:: በርሱ የተፋረዱ አይቆጩም :: እሱን በመሃከላቸው ያረጉ ህዝቦች መቼም ቢሆን መንገድ አይስቱም::

« እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ተገዙ :: መልእክተኛውንና ከእናንተም የስልጣን ባለቤቶችን ታዘዙ:: በማንኛውም ነገር ብትከራከሩ በአላህና በመጨረሻው ቀን የምታምኑ ብትኾኑ ( የተከራከራችሁበትን ነገር) ወደ አላህና ወደ መልእክተኛው መልሱት:: ይህ የተሻለ መጨረሻውም ያማረ ነው:: » አል-ቁርኣን 4:59

ያጨቃጨቀንና ለንትርክ የዳረገንን ጉዳይ ወደ ቁርኣን እና ወደ ረሱሉ(ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፈለግ እንመልሰው ዘንድ ያዘዘን አላህ ነው:: ወደዛ የመለስነው እንደሆነ መጨረሻው ያማረ እንደሆነ ቃል የገባልን እርሱ ነው::

« ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደኾነችው መንገድ ይመራል:: እነዚያንም በጎ የሚሰሩትን ምእመናን ለእነርሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል » ኣል-ቁርኣን 17:9

በጎ መስራት በቁርኣን ከመመራት ጋ የተጣመረ መሆኑን ከዚህ አንቀፅ እንማራለን :: ቁርኣን ውስጥ የተተወ ነገር እንዳለመኖሩ ለየትኛውም ጉዳያችን መፍትሄ ፈልገን አናጣበትም ::

«በዚያም ቁርኣን ውስጥ ከምሳሌ ሁሉ ለሰዎች በእርግጥ ገለፅን:: » 30:58

«ህዝቦቼ  ቁርኣንን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት»  እንዳለው መልእክተኛው እንዳንሆን መጠንቀቅ ያሻል ::

« አላህ በዚ መፅሃፍ(በቁርኣን) ከፊል ህዝቦችን ከፍ ሲያደርግ ከፊሎችን ደሞ ዝቅ(የበታች) ያደርጋል » ሰሂህ ሙስሊም

ከፍ ማለት በቁርኣን በመመራት ቢሆን እንጂ አይገኝም :: በርሱ ባለመስራትና በመሸሽ ደሞ ውርደት ይከተላልና የስልጣኔ ማማን መጎናፀፍ ብሎም ስኬትን የሻን እንደሆን ቁርኣንን አጥብቀን እንያዝ:: አላህ ይመልሰን ያግራልንም::

ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

19 Nov, 16:01


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: የ1 ወር ተግባራዊ የተጅዊድ ኮርስ
🗓 የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
የሚሰጥበት ሰአት: ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ድረስ
📆 ኮርሱ የሚጀመረው:  ህዳር 30/2017
👤 አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)


📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

19 Nov, 08:15


አረብኛ በዲግሪ ለመማር የምትፈልጉ

ወሎ ዩኒቨርሲቲ በ2016 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች መካከል በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዐረብኛ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ የትምህርት መስክ በመጀመሪያ ዲግሪ ለመማር ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ከሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች ተቀብሎ በመደበኛ(Regular) ፕሮግራም ማስተማር ይፈልጋል፡፡

በመኾኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ፍላጎቱ ያላችሁ አመልካቾች ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ዋናው ሬጅስትራር  በአካል በመቅረብ ከኅዳር 05 - 20/2017 ዓ.ም ድረስ ማመልከት የምትችሉ መኾኑ ተገልጿል።

በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ተምራችሁ ወደ ፍሬሽማን ፕሮግራም ያለፋችሁ ተማሪዎች የዕድሉ ተጠቃሚ መኾን ትችላላችሁ ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ:-
                     📱0920114937
(ሙሐመድ፣ የዐረብኛ ትምህርት ክፍል ኃላፊ)
(Muhammad, head Department of Arabic Language & Literature)

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

18 Nov, 18:28


🇪🇹 በአማርኛም በአረብኛም 🇸🇦
ተመሳሳይ ቃላት


ሙሉውን ለማየት ይህን ይጫኑ
https://youtu.be/bimcYTsm-OA

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

17 Nov, 18:32


👆1ኛ ዙር ላይ ከነበረው ኮርስ የተቀነጨበ

2ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል።

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ ላይ ያናግሩን!

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Nov, 17:42


🎁 2ኛው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል!🎉

አሁንም ዕድሉ ሳያመልጣችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!

📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Nov, 07:40


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: የ1 ወር ተግባራዊ የተጅዊድ ኮርስ
🗓 የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
የሚሰጥበት ሰአት: ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ድረስ
📆 ኮርሱ የሚጀመረው:  ህዳር 30/2017
አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)


📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

15 Nov, 09:55


አልሀምዱሊላህ

🎁 ለ1 ወር ሲሰጥ የቆየው "ተግባራዊ የ1 ወር ተጅዊድ ኮርስ ተጠናቀቀ። አልሀምዱሊላህ። 🎈

በርካቶች በቀጥታ እና በሪከርድ ሲከታተሉና እንዲሁም የተግባር ልምምድ ሲያደርጉ ቆይተው በዛሬው ዕለት ሊጠናቀቅ ችሏል። ኮርሱን ስትከታተሉ ለነበራችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። አሏህ ተግባሩንም ይወፍቃችሁ።

👉 በመሆኑም የ2ኛ ዙር ምዝገባ ከዛሬ ጀምሮ ተጀምሯል

🛑 የሚፈለገው ጥቂት ተማሪዎች በመሆናቸው ሳይሞላ ከወዲሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ‼️

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

👆የነበረው የላይቭ ቂርአት ይህን👆 ይመስል ነበር።

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

14 Nov, 16:22


ማነው የኮረጀው? አማርኛ ወይስ አረብኛ?

https://youtu.be/bimcYTsm-OA

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

13 Nov, 03:30


🚫 እስካሁን ድረስ ቁርኣንን አላኸተሙም?
🚫 ቁርኣንን ማንበብ አይችሉም?
🚫 አቀራርዎ በተጅዊፍ አልተስተካከለም? ይህ አስጨንቆዎታል??

እንግዲያውስ... ቁርኣንን ማንበብ ይችሉ ዘንድ በምስል፣ በድምፅና በቪዲዬ የታገዘ በአሏህ ፍቃድ ብቁ እናደርገዎታለን። ባሉበት ቦታ ሆነው ስልክዎን📱 ብቻ በመጠቀም የቁርኣን ትምህርትን በኦንላይን ይማሩ። በ1ወር ውስጥ ቁርኣንን ለማንበብ የሚረዱና መሰረታዊ የቃዒዳ ትምህርቶች በድምፅ በምስልና በቪዲዬ በታገዘ መልኩ እንዲቀስሙ በማድረግ በአጭር ጊዜ ቁርኣንን የትኛውም ቦታ ከፍተው ማንበብ እንዲችሉ የሚያስችል ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅነዎት እንገኛለን። እርሶ ብቻ በፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል ይመዝገቡ።

🔖 መመዝገቢያው ሊንክም ይሄው:👇
👉@FurqanOnlineQuran👈 ያመልክቱ

በማዕከሉ የሚሰጡ ፕሮግራሞች
① ከአሊፍ ጀምሮ (ለጀማሪዎች)
② ቲላዋ (አቀራርን በተጅዊድ ማስተካከል)
③ ቁርኣን ሒፍዝ ናቸው

የማሰሚያ ክፍለጊዜዎች
① ጧት (12:00–2:00)
② ማታ (3:00–5:00)

🔺 ሴቶች በሴት ኡስታዛ
🔺 ዝቅተኛ ወርሀዊ ክፍያ

‼️ፈጥነው ይመዝገቡ 👇በዚህ ሊንክ ያመልክቱ
@FurqanOnlineQuran

🌐 ለተጨማሪ መረጃዎች ይቀላቀሉን👇
🔹https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

10 Nov, 18:41


የጊዜ ድግምግሞሽ በአረብኛ

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

06 Nov, 16:28


ብዙዎች የሚሸወዱበት የአረብኛ ቃል!

https://youtu.be/qsxja0BT3UA

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Nov, 18:02


🔵የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ሲን" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/12

🪧 ሀርፍ አስ‘ሲን : [س]

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Nov, 18:02


📌የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ሷድ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/13

🪧 ሀርፍ አስ‘ሷድ : [ص]

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Nov, 18:02


📌የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ዷድ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/14

🪧 ሀርፍ አድ‘ዷድ [ ض ]

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Nov, 18:02


🔘የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ራዕ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /10

🪧 ሀርፍ አር‘ራእ [ر]

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

04 Nov, 18:02


🔵የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
"ዛይ" በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል/11

🪧 ሀርፍ አዝ‘ዛይ : [ز]

☑️ ፉርቃን የቁርኣን ንባብ ማዕከል
┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
📮 የማመልከቻ ሊንክ : ↶ @FurqanOnlineQuran
🛍 ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ↶👇
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

01 Nov, 11:59


○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሃምዝ በመጣባቸው ቃላቶች።

📮 ክፍል /1

🪧 ሀርፈል ሀምዝ : [ء]

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

01 Nov, 11:59


○የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ባዕ በመጣባቸው ቃላቶች።

📮 ክፍል /2

🪧 ሀርፈል ባዕ [ب]

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

01 Nov, 11:59


📌የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ታዕ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /3

🪧 ሀርፈ‘ታዕ

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

01 Nov, 11:59


📌የአረብኛ ፊደላቶችን ቀላል በሆነ መንገድ
ለመለማመድ በተለያዩ ቁርኣን ውስጥ
ሳ በመጣባቸው ቃላቶች።

ክፍል /4

🪧 ሀርፈ‘ሳ

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

31 Oct, 04:17


🚫 ተጅዊድ ማለት ድምፅን ማንቀጥቀጥ አይደለም!

★ ይህ ተግባር ነሺዳዎች እና መሰል ነገራቶች ላይ ተፈላጊ ሊሆን ይችላል። ቁርኣን ላይ ግን የተጅዊድ ሊቃውንት የሚያወግዙት ተግባር ነው።

ቁርኣንን የምናነበው በተማርነው መልኩ እንጂ በፈለግነው መልኩ አይደለም።

🎙ምሳሌውን ከዶክተር አይመን አዳምጡ!👆

ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

30 Oct, 18:18


አሊፍ እና ሀምዛ ይለያያሉ❗️

⚠️ ሰፊ ማብራሪያ ለማየት 👇
https://youtu.be/lcQsMcH41wY

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

29 Oct, 19:23


ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በዚህ የመመዝገቢያ ሊንክ https://t.me/FurqanOnlineQuran ያናግሩን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

29 Oct, 16:01


ከቁርአን ጋር የኖረ የህይወት ሩህ ወደ ቀልቡ ትገባለች፣ ልቡን በደስታ ትሞላዋለች

ቁርአን ለልብ ልክ ሩህ ለሰውነት ያለውን ያክል አስፈላጊ ነው።

﴿وَكَذَلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِنْ أَمْرِنَا﴾

ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል
https://t.me/furqan_school

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

28 Oct, 15:42


♻️የ32ቱ ጥርሶች ስያሜ በአረብኛ

🟢አስ‘ሰናያ ………… (4)
🔴አር_ረባኢያት………(4)
🔵አል_አንያብ……… ( 4)
▶️አድ‘ደዋሒክ………(4 )
🟡አጥ‘ጠዋሂን…… (12)
🟠አን‘ነዋጅዝ……… (4 )

┄┄┉┉✽‌»‌🌹🌹»‌✽‌┉┉┄┄
ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

24 Oct, 18:54


99% ሙስሊሞች አያነቡትም❗️
https://youtu.be/lcQsMcH41wY

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

24 Oct, 17:16


ለበለጠ መረጃና ለመመዝገብ በዚህ የመመዝገቢያ ሊንክ https://t.me/FurqanOnlineQuran ያናግሩን

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

23 Oct, 16:54


90% ሙስሊሞች ይህን ቃል በትክክል አያነቡትም!

https://youtu.be/lcQsMcH41wY

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

22 Oct, 04:36


🤲 "አሚን" አባባላችንን እናስተካክል?

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

21 Oct, 13:47


🔒ምዝገባው ተጠናቋል!

የሚፈለገው የተማሪ ቁጥር በመሙላቱ "የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ ምዝገባ" ከዛሬ ጀምሮ የቆመ መሆኑን እየገለፅን የቀጣይ ዙር ምዝገባ ሲከፈት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

21 Oct, 05:18


28ቱ የአረብኛ ፊደላት

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

19 Oct, 18:29


📣 2 ቀን ቀረው  📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-

የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር  በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (ቀላል አረብኛ Youtube Channel)

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ https://t.me/Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

18 Oct, 11:44


📣 3 ቀን ቀረው  📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-

የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር  በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (ቀላል አረብኛ Youtube Channel)

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

17 Oct, 14:04


📣 4 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-

የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር  በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (Jud Tube)

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Oct, 18:23


📣5 ቀን ቀረው 📣
የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-

የኮርሱ መለያ፡ 3 ሳምንት የተጅዊድ ት/ት እና 1 ሳምንት የተግባር ልምምድ
የሚፈጀው ጊዜ: 1 ወር በቴሌግራም 🔺Live ጧት 12:00-1:00
የኮርሱ አዘጋጅ : ሙሐመድ ጁድ (Jud Tube)

📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @Mohammed_jud የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ+251935270496 ላይ ያናግሩን!

ጁድ የተጅዊድና የአረብኛ ቋንቋ አካዳሚ
https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Oct, 15:57


👆5 ቀን ቀረው!

🛑 ፈጥናችሁ ተመዝገቡ

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

16 Oct, 15:54


📣 አስደሳች ዜና 📝

የ1 ወር የተጅዊድ ኮርስ

👉 የኮርሱ ዝርዝሮች፡-

🖥 የአሰጣጡ ሁኔታ: በጥራት የተዘጋጁ የተጅዊድ ትምህርቶች መልመጃዎች ጋር
🗓 የሚሰጥበት ቀናት:  ከሰኞ እስከ ጁሙዓ
የሚሰጥበት ሰአት: በተመቸዎ ሰአት ቪዲዬዎቹን ማዳመጥና መልመጃዎቹን መስራት
📆 ኮርሱ የሚጀመረው:  ጥቅምት 11/2017
አዘጋጅ: ሙሀመድ ጁድ (Jud Tube)

🌼 ኮርሱን ልዩ የሚያደርጉት:-

በፈለጉት ሰአት መከታተል የሚችሉት
ቀላል፣ ግልፅና በጥራት የተዘጋጀ
በየሳምንቱ በላይቭ የክለሳና ጥያቄ ክፍለጊዜ (ቅዳሜ)
1 ሳምንት የተግባር ልምምድ (ሐለቃ)


📜 ለመመዝገብለበለጠ መረጃ :- @Mohammed_jud ላይ ያናግሩን አለያም +251935270496 ላይ ይደውሉ

ጁድ አካዳሚ - Jud Acadamy
🌐 https://t.me/Jud_Acadamy

ፉርቃን ኦንላይን ቁርኣን ማዕከል

15 Oct, 19:42


ተደጋጋሚ ጥያቄዎች⁉️

📌 የሴት ኡስታዛ አላችሁን?
- አዎ፣ ማዕከሉ ቂርአቱ አላስፈላጊ ከሆነ የአጅነቢ ግኑኝነት የራቀ እንዲሆን ብቁና ልምድ ያላቸውን ለወንድ ተማሪዎች ወንድ ኡስታዞች፣ ለሴት ተማሪዎች ሴት ኡስታዛዎችን በመመደብ ቂርአቱን ይሰጣል።

📌 ቂርአቱ በምንድን ነው የሚሰጠው?
- ቂርአቱ የሚሰጠው ለአብዛህኛው ቀላልና ምቹ በሆነው በቴሌግራም ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ ለአንዳንድ ሰዎች በኢሞ እና በዋትሳፕ ሊሰጥ ይችላል።

📌 ቂርአቱ በላይቭ ነው ወይስ በሪከርድ?
- ከቃኢዳ እስከ ሒፍዝ ድረስ የሚሰጡት የቁርአን ትምህርቶች በሙሉ የሚሰጡት በቀጥታ ስርጭት (🔺Live) ኡስታዞቹ ጋር በቀጥታ በመገናኘትና የሚሰጡ ናቸው።

📌 ይቀጥላል...
ሌሎችም ጥያቄዎችና አስተያየቶች ያሏችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ [https://t.me/FurqanOnlineQuran] ብታሳዉቁን ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።

ይመዝገቡ! ዕድሉን ይጠቀሙ!
ፉርቃን የቁርአን ንባብ ማዕከል

https://t.me/furqan_school

6,009

subscribers

545

photos

340

videos