Durame Campus Fellowship

@wcudc


✝️የዓመቱ መሪ ቃል✝️

ንጉሱን መከተል

FOLLOWING THE KINGDOM

KNOW ማወቅ
OBEY መታዘዝ
REST ማረፍ

Durame Campus Fellowship

17 Oct, 08:34


ነገ አርብ ከ12:00 ጀምሮ
የ2017 ዓ.ም ልዩ የመክፈቻ ፕሮግራም !!
በ ቡኢቾ ቃለ-ህይወት ቤተክርስቲያን

ዋቸሞ ዩንቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት !!

👨‍💻 MEDIA CREW👩‍💻
✉️  እርስዎ  አስተያየት ካልዎት እባክዎ በዚ  @wcudc_comment  ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል!

@wcudc
@wcudc
WCUDC-ECSF

Durame Campus Fellowship

13 Oct, 16:57


ሰላም ለእናንተ ይሁን በጌታ የተወደዳችሁ ቅዱሳን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሆኖ ከወራት መለያየት በኋላ እንደገና ለመገናኘት በቅተናል። እኛም እንደ fellowship የተቋረጠውን የአምልኮ ጊዜ ዳግም የፊታችን #አርብ ምሽት 12:00 በቀን 08/02/2017 የwelcome program
የሚኖረን ሲሆን ከነገ ሰኞ ጀምሮ ግን 12:00-1:00 የሚኖረን የማለዳ ፀሎት የሚጀምር መሆኑን አውቀን ሁላችንም እንድንመጣ ይሁን ተባረኩ

@wcudc
@wcudc

Durame Campus Fellowship

11 Sep, 03:43


እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰን።

በአዲስ ዓመት ውስጥ የሚመጡ ቀናት ከወትሮው የተለዩ ሊሆኑ አይችሉም። አየሩም ንፋሱም ከደመናው ጋር፤ ፀሓዩም ከብርሃኑ ጋር ሁሉ እስኪያበቃ ድረስ ይቀጥላሉ። በተለወጠ አስተሳሰብ፣ አመለካከትና በአዲስ ውሳኔ፣ ልብና አዕምሮ ይዘን ብሎም ትላንት የሰበሰብነውን ዛሬ አራግፈን ወደ አዲሱ ካልገባን በስተቀር ለየት ያለ ነገር መጠበቅ የለብንም ። ቀናት ረጃጅም ቢሆኑም ዓመት አጭር ናቸው እንደሚባሉ ዛሬን ለለውጥ ካልተጠቀምንበት አዲስ ዓመት ሳይሆን አሮጌውንም የመድገም አደጋ ያጋጥመናል። ለውጥ የሚጀምረው በመለኮት ጣልቃ ገብነት በክርስቶስ ደም በመስቀሉ ስር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ቢሆንም የሚቀጥለው ግን ዕለት ዕለት መስቀልን በመሸከም ለዓለማዊ ምኞትና ኃጥአት ራሳችንን እየሰቀልን በመኖር የታደሰ የሕይዎት ዘይቤ በመኖር  ውስጥ መሆን አለበት።

ለራስ ብቻ መኖር  ሳይሆን ሌሎችንም ወደዚህ የወንጌል እውነት እንዲመጡ ብርሃንና ጨው በመሆን ሕይዎት ውስጥ የምንኖርበት የሰላም፣ የደስታና የጤንነት ዓመት ይሁንልን።
      መልካም የአዲስ ሕይወት ዓመት ይሁንልን!!

🌻🌻🌻እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ🌻🌻🌻

በዱራሜ ካምፓስ ወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት

👨‍💻 MEDIA CREW👩‍💻
✉️ እርስዎ  አስተያየት ካልዎት እባክዎ በዚ @wcudc_comment ሊንክ ይላኩልን ይደርሰናል!

@wcudc
@wcudc
WcUDC-ECSF

Durame Campus Fellowship

23 Aug, 22:00


#Day_2 #National_leadership_summit_2024 #NLS24 #following_the_king

Durame Campus Fellowship

23 Aug, 22:00


#Day_2 #National_leadership_summit_2024 #NLS24 #following_the_king