Glorious Embassy

@henigloriousembassy


አገልግሎቴን መደገፋ ለምትፈልጉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000160896683 ሄኖክ እሰይ

Glorious Embassy

19 Oct, 17:47


ዛሬ እሁድ 8 ሰአት በሆሳዕና ከተማ አይቀርም

Glorious Embassy

16 Oct, 17:54


ሆሳዕና የፊታችን እሁድ ከ 8 ሰአት ጀምሮ ነዖስ አለም አቀፉ ቤተክርስቲያን ጥቅምት 10 አይቀርም

አድራሻ ከሻንበለላ ሆቴል በስተጀርባ በሚገኘው ኮብልስቶን 50 ሜትር ገበ ብሎ

Glorious Embassy

11 Sep, 17:16


The year of fruitfulness🍎🍏🍇
2017 የፍሬያማነት አመት ነው🍒🥗
Happy new year
በነገር ሁሉ ፍሬያማ የምትሆኑበት አመት ነው 2017
አሜን ብላችሁ ስትቀበሉ ይሁንላችሁ🙌🙌
መልካም አዲስ አመት
Prophet Heni Glory

Glorious Embassy

10 Sep, 14:50


ዛሬ መታ 2 ሰአት በ Tiktok እና በ Telegram በተመሳሳይ ሰአት live አገለግላለሁ የዓመቱ መርህ ቃል እንቀበላለን እንፀልያለን እንደትቀሩ ዛሬ መታ 2 ሰአት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇

@HeniGloriousEmbassy
@HeniGloriousEmbassy

Glorious Embassy

03 Sep, 17:15


Holy spirit encounter🔥
አዲስ አበባ

Glorious Embassy

02 Sep, 18:58


አዲስ አበባ ኮንፈረንስ
በእሳት የተጠመቅንበት ቀን ነበር
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
2