Only About Cars Ethiopia @onlyaboutcarsethiopia Channel on Telegram

Only About Cars Ethiopia

@onlyaboutcarsethiopia


እንኳን ደህና መጡ
በዚህ ቻናል ላይ ስለመኪና አዳዲስ መረጃዎችን ምክሮችን እና ሽያጮችን የምናቀርብላችሁ ይሆናል::
ስለመኪናዎ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ በ @Yonathandesta እና መኪና ለማማከር ካሰቡ እና በእኛ በኩል ለመግዛት በ 0911663121 ይደውሉልን:: ለስራችን ተመጣጣኝ ዋጋ እንጠይቃለን!
ዩትዩብ ቻናላችን 👉🏽👉🏽 youtube.com/YonathanDesta

Only About Cars Ethiopia (Amharic)

የመኪናዎ ስራዎችን ውስጥ የምንጠፋውን የአዳዲስ መረጃዎችን ማንኛውም ያልተጠፋለት ቻናል አገናኝ አስደናቂ ያልኩት። ይህም በዚህ ቻናል ይታይዋል ምንጊዜውም አመጣጥላችሁ። በመኪና ላይ ያሉ ሽያጮችንና ምናቀርብላችሁ አስተዳዳሪ ከሆነ የእኛ መረጃዎችን ለመቆጣታችሁ ከበደል በማምጣቱ በ 0911663121 እያደውሉ ማለት ነው። እናመኪና ላሉበት ላይም በ @Yonathandesta ተከታዩንን። ማንኛውም ግዜ ቃላት እየተቃቀፈባቸው ትገኘዋለች፤ የዩትዩብ ቻናልዎ ይፋ ላይ youtube.com/YonathanDesta እናመጠንም። እባኮት ከሆነ ስለመኪናዎ መረጃዎችን መልሶ እናፍቅድበታለህ ከመኪናዎ ላይም የሚለውን መረጃ በመጠቀም እንወዳለን።

Only About Cars Ethiopia

02 Dec, 18:14


We’re excited to invite you to Ethiopian Science Museum, where we will be participating in GresFET (Greater South Fair for Endogenous Technology). We are honored to represent Ethiopia on Monday and Tuesday, December 2nd and 3rd, 2024, showcasing our innovation in E-Bike Green Mobility Technology.

Our innovations include:

》Electric Scooter

》Electric Bike

》Electric Tricycle

Check how they built here in Ethiopia including the lithium batteries assembled here.

ነገ የምትችሉ ሰዎች የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም በመሄድ የተሰሩትን ፈጠራዎች መመልከት ትችላላችሁ :: እስኩተር ሳይክሉን እና ትራይሳይክሉን በአካል እዛው ታገኛላችሁ :: እኛም ዛሬ በመገኘት አይተን ነበር አረፋፍደን ስለገባን ነው ያልቀረፅነው ::

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

29 Nov, 06:51


ከ Toyota Hilux Invincible በሳይዝ የሚበልጠው ለየት ያለ ኤሌክትሪክ ፒክአፕ መኪና

Geely Riddara RD6

በአለማችን ላይ ብዙ ሀገሮች ላይ ኤሌክትሪክ መኪኖችን ማግኘት አትችሉም :: ብታገኙም የምታገኙትም በአሜሪካ ውስጥ ነው :: እነሱም በጣት የሚቆጠሩ ሞዴሎችን ነው :: በብዛት ስለማይገኙ ዋጋቸው ውድ ነው :: ታዲያ Geely ይህንን በማሰብ የተሻለ የኪሎሜትር ሬንጅ ያለውን መኪና ለገበያ አቅርቧል :: ለገበያ ያቀረቡትም የተለያዩ አህጉራት ላይ ለመሸጥ ነው :: ምን አልባት ከባዱን የአውሮፓ ገበያ ውስጥም ሊገባ ይችላል ተብሏል :: ስለዚህ ይህንን በብዙ ሀገሮች ኢትዮጵያንም የሚሸጠው የመጀመሪያው ኤሌክትሪክ ፒክአፕ ትራክ ይሆናል ::

2 አይነት የባትሪ አማራጭ ሲኖረው በ 73 እና በ 86 KWh ባትሪ ፓክ የሚገኝ ሲሆን በ CATL የባትሪ አምራች የተመረቱ Lithium Ion phosphate የተገጠመላቸው ናቸው :: በ 450 ኪሎሜትር እና በ 520 ኪሎሜትር የ ኪሎሜትር አማራጮች ነው የሚገኙት ::

Radar RD6 0-100 ኪሎሜትር በሰአት ለመድረስ 4.5 ሰከንዶች ይፈጁበታል :: 400 KW ከፊት እና ከሗላ ሞተሮች ያሉት መኪና ነው :: እስከ 6 Kw የሆነ ማንኛውንም እቃ ማንቀሳቀስ ይችላል :: እና ሌላም መኪና ቻርጅ ማድረግም ይችላል ::

ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024 ላይ ለእይታ Tak Business Group አቅርቧል :: መኪናውን እየነዳሁት የሰራሁትን ቪዲዮ ከስር ባለው ሊንክ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMhwvHhKs/

ቦታ ከላይ ታገኛላችሁ

Only About Cars Ethiopia

26 Nov, 18:11


ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024 አለም አቀፍ ዓውደ ርዕይ እና ሲምፖዚየም እና  የአፍሪካ የመሰረት ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም

በጋዜጣዊ መግለጫው ወቅት እንደ ተገለፀው ከህዳር 13- 20/2017 ዓ.ም የሚካሄደው ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024 ዓውደ ርዕይ እና ሲምፖዚየም  በሁዋጃን ቀላል ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚካሄድ ሲሆን የአፍሪካ የመሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም (PIDA WEEK) መርሃ ግብር  ከ ህዳር 16-20/2017 /November 25-29 / በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ  ይካሄዳል፡፡

ኢትዮ ግሪን ሞቢሊቲ 2024  የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ስራ አመራር ዋና ስራ አስፈጻሚ ወ/ሮ  አስካለ ተክሌ ሁነቱ አረንጓዴ ትራንስፖርት  አረንጓዴ  ኢነርጂ, ፣ አረንጓዴ ኢኮኖሚ!/ Green transport   Green energy,  and Green economy/ በሚል መሪ ቃል የሚከበር መሆኑን ገልጸዉ ይህም  ኢትዮጵያ እንደሀገር በአረንጓዴ ልማት ላይ  እያደረገች ያለዉን ተግባር የሚያመላክት መሆኑን ገልጸዋል፡፡

እስከ አርብ ድረስ ስለሆነ እየመጣችሁ በነፃ መታደም ትችላላችሁ ::
መግቢያ በነፃ ነው :: መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ

ቦታ - Huajian Industrial Park

https://maps.app.goo.gl/K6mwdKEMZ6BWpugV8?g_st=com.google.maps.preview.copy

Only About Cars Ethiopia

24 Oct, 11:50


የ 2017 የመጀመሪያው City Circuit የመኪና ውድድር
ጥቅምት 17, 2017 (October 27,2024)

የፊታችን እሁድ የመኪና ውድድር በ Kilinto Industrial Park ይካሄዳል :: እዛ መታችሁ መመልከት የምትፈልጉ ትኬት በር ላይ የምታገኙ ይሆናል :: የሚጀምረው 3 ሰአት ላይ ሲሆን Kilinto Industrial Park Location የምትፈልጉ ከሆነ ከስር ታገኙታላችሁ ::

https://maps.app.goo.gl/aZ32n8U7XpZ2uz96A?g_st=ic

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

14 Oct, 08:01


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.55 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 5.2 ሚሊየን ብር
2022 Ford Ranger XLT DoubleCab 10 ሚሊየን ብር
Toyota LandCruiser 300 Series VX 28 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Hyundai Avante hybrid 5.7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7 ሚሊየን ብር
Toyota Frontlander 7.3 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.5 ሚሊየን ብር
Toyota CHR hybrid 8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus champion hybrid 7.8 ሚሊየን ብር
BYD Frigate hybrid 9.3 ሚሊየን ብር
Hyundai SantaFe 11 ሚሊየን ብር
Toyota Highlander 13.3 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 Europe 12 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 12.8 ሚሊየን ብር
Toyota Grand Highlander hybrid 23 ሚሊየን ብር
Toyota Sequoia hybrid 32 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 1.9 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.55 ሚሊየን ብር (Fast Charger included)
BYD e2 grey 3.4 ሚሊየን ብር (Fast Charger included)
Neta U 4.2 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Up 4.1 ሚሊየን ብር
Toyota BZ3 4.5 ሚሊየን ብር
Toyota Chr 4.6 ሚሊየን ብር
Honda eNS1 4.7 ሚሊየን ብር
Chery Icar 4.8 ሚሊየን ብር
Neta X 4.8 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Plus 5 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x 2WD (ቤዝ ሞዴል) 5.1-5.2 ሚሊየን ብር
2022 VW Id4 pro Crozz 5.4 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x 2WD (Auto Park ያለው) 5.8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus Champion 5.8 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure+ 5.6 ሚሊየን ብር
Nissan Ariya 5.9 ሚሊየን ብር
2025 Toyota Bz4x Ultra 6 ሚሊየን ብር
VW ID.7 7.3 ሚሊየን ብር

በብድር (50/50)
BYD Seagull 2.8 ሚሊየን ብር
Changan Eado 3.7 ሚሊየን ብር
BYD e2 4 ሚሊየን ብር
Byd song plus electric 6.4 ሚሊየን ብር
Byd song plus hybrid champion 8 ሚሊየን ብር


የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት በተሻለ ዋጋ ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን ይህ የዚህ ሳምንት ዋጋቸው ነው :: መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::

Only About Cars Ethiopia

14 Oct, 08:00


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽

Only About Cars Ethiopia

08 Oct, 17:04


የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ።

ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚቆይ የሁሉም የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል።

በዚህ መሰረት፦
➡️ ቤንዚን - ብር 91.14 በሊትር
➡️ ነጭ ናፍጣ - ብር 90.28 በሊትር
➡️ ኬሮሲን - ብር 90.28 በሊትር
➡️ ቀላል ጥቁር ናፍጣ - ብር 100.20 በሊትር
➡️ ከባድ ጥቁር ናፍጣ - ብር 97.67 በሊትር 
➡️ የአውሮፕላን ነዳጅ - ብር 77.76 በሊትር ሆኗል።

መረጃው ከንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው የተገኘው።

ምንጭ - tikvahethiopia
@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

08 Oct, 08:51


#CarNews

የ Meta መስራች Mark Zuckerberg ለሚስቱ በአይነቱ ለየት ያለ ሚኒቫን አሰርቶላታል ::

Mark Zuckerberg በቴክኖሎጂ ዘርፍ በደንብ የሚታወቅ ሲሆንበተለይ ደግሞ ፌስቡክን በመመስረት አሁን ላይ እሱ የሚወደውን የመኪና ብራንድ ፖርሽ ቫን ስለሌላቸው በጣም ውዱን የ Porsche SUV Porsche Cayenne GT ሞዴላቸውን ወደ ሚኒቫን በ ዌስት ኮስት ከስተምስ በማስቀየር አበርክቶላታል ::

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

27 Sep, 07:29


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

25 Sep, 09:02


በሴብቴምበር ወር ቻይና ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ አዳዲስ መኪኖች

1. ZEEKR 7X ከ 32,900 እስከ 38,600 የአሜሪካ ዶላር
2. BYD SONG PRO DM-i ከ 15,700 እስከ 20,400 የአሜሪካ ዶላር
3. DENZA Z9GT ከ 47,800 እስከ 59,300 የአሜሪካ ዶላር
4. DEEPAL L07 ከ 21700 እስከ 24900 የአሜሪካ ዶላር
5. NIO ONVO L60 ከ 29,600 እስከ 36,600 የአሜሪካ ዶላር
6. LUXEED R7 ከ 37,100 እስከ 48,600 የአሜሪካ ዶላር

ከላይ ከተዘረዘሩት መኪኖች የትኛው ዲዛይኑ ተመቻችሁ?

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

24 Sep, 16:21


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.35 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2022 Ford Ranger XLT DoubleCab 10 ሚሊየን ብር
Hyundai SantaFe 11 ሚሊየን ብር
Toyota Highlander 13.2 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር
Toyota Fortuner 16 ሚሊየን ብር
Toyota LandCruiser 300 Series VX 28 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Hyundai Avante hybrid 5.7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7 ሚሊየን ብር
Toyota Frontlander 7.3 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.5 ሚሊየን ብር
Toyota CHR hybrid 8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus champion hybrid 7.8 ሚሊየን ብር
BYD Frigate hybrid 9.3 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 Dubai 9.8 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 Europe 12 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 12.8 ሚሊየን ብር
Toyota Grand Highlander hybrid 23 ሚሊየን ብር
Toyota Sequoia hybrid 38 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.65 ሚሊየን ብር (Fast Charger included)
BYD e2 grey 3.65 ሚሊየን ብር (Fast Charger included)
Neta U 4.2 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Up 4.1 ሚሊየን ብር
Toyota BZ3 4.5 ሚሊየን ብር
Toyota Chr 4.6 ሚሊየን ብር
Honda eNS1 4.7 ሚሊየን ብር
Chery Icar 4.8 ሚሊየን ብር
Neta X 4.9 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Plus 5 ሚሊየን ብር
2022 VW Id4 pro Crozz 5.4 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x 2WD (Auto Park ያለው) 5.4 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus 5.5 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure+ 5.6 ሚሊየን ብር
Nissan Ariya 5.9 ሚሊየን ብር
2025 Toyota Bz4x Ultra 6 ሚሊየን ብር
VW ID.7 7.3 ሚሊየን ብር

በብድር (50/50)
BYD Seagull 2.9 ሚሊየን ብር
Changan Eado 3.7 ሚሊየን ብር

የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት በተሻለ ዋጋ ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን ይህ የዚህ ሳምንት ዋጋቸው ነው :: መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::

Only About Cars Ethiopia

24 Sep, 16:21


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽

Only About Cars Ethiopia

19 Sep, 17:45


ለራሴ መግዛት የምፈልገው መኪና... : በጣም የሚመሳሰለው ከመርሴዲስ....

2024 BYD Yuan Up Review

Yuan up compact suv የቦዲ ስታይል ካላቸው መኪኖች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን በጣም ያማረ ውጫዊ እና ውስጣዊ ገፅታን የተላበሰ ነው።

በ 70 እና በ 130 kw የኤሌክትሪክ ሞተር ሲኖረው እስከ 174 የፈረስ ጉልበት ማመጨት ያስችለዋል። እንዲሁም በተገጠመለት 45.12 kwh ባትሪ ፓክ በአንድ ቻርጅ ብቻ እስከ 401 ኪሎሜትር ድረስ ይጓዝልናል።

ውስጡ ላይም ከሌዘሬት የተሰሩ ምቹ እስከ 5 ሰው መያዝ የሚችሉ ወንበሮችን፣ መሃል ላይ ደሞ 12.8 ኢንች የሆነ ብዙ የቴክ ፊውቸሮች የተካተቱበት የ ኢንፎቴመንት ስክሪንን አካቶ ይዟል።
ለምን እኔ እንደወደድኩት የትኛውን የመርሴዲስ ሞዴል እንደሚመስል እና ለየት ያሉትን ፊቸሮች ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ ::

ሙሉ ሪቪው
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/Hw2Gr6n_V7s

ድምፁንም አስተካክለናል ቪዲዮውንም በአዲስ ካሜራ ሞክረን ስለነበር እዩት እና ሀሳባችሁን ንገሩን እንዲሁም እየነዳን ቪዲዮ እንድንሰራ ፈቃደኛ የሆናችሁ በ @yonathandesta ላይ አናግሩን ::

መኪኖቹን መግዛት ካሰባችሁ በ 0926176799 ላይ አፍሮሊንክ ብላችሁ በመደወል ወይም በመስቀል ፍላወር እና በአጎና ሾውሩማቸው በመሄድ ታገኛላችሁ ::

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

17 Sep, 18:40


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.5 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2022 Ford Ranger XLT DoubleCab 10 ሚሊየን ብር
Hyundai SantaFe 11 ሚሊየን ብር
Toyota Highlander 13.2 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር
Toyota Fortuner 16 ሚሊየን ብር
Toyota LandCruiser 300 Series VX 28 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Hyundai Avante hybrid 5.7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.5 ሚሊየን ብር
Toyota CHR hybrid 8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus champion hybrid 7.8 ሚሊየን ብር
BYD Frigate hybrid 9.3 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 14.5 ሚሊየን ብር
Toyota Grand Highlander hybrid 23 ሚሊየን ብር
Toyota Sequoia hybrid 38 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.6 ሚሊየን ብር
BYD e2 grey 3.7 ሚሊየን ብር
Neta U 4.1 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Up 4.2 ሚሊየን ብር
Toyota Chr 4.6 ሚሊየን ብር
Chery Icar 4.8 ሚሊየን ብር
Neta X 5.2 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Plus 5.1-5.3 ሚሊየን ብር
VW Id4 base model 5.3 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x FWD 5.4 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure+ 5.6 ሚሊየን ብር
2025 Toyota Bz4x Ultra 6 ሚሊየን ብር
VW ID.7 7.3 ሚሊየን ብር
Mercedes EQE 500 20 ሚሊየን ብር

የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት በተሻለ ዋጋ ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን ይህ የዚህ ሳምንት ዋጋቸው ነው :: መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::

Only About Cars Ethiopia

17 Sep, 18:39


የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽

Only About Cars Ethiopia

15 Sep, 06:44


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@OnlyAboutCarsEthiopia

Only About Cars Ethiopia

11 Sep, 05:30


🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

ሰላም፣ ፍቅር ፣ደስታ ፣ ምስጋና ፣ ጤንነት ፣ በረከት፣ይቅርታ፣ ቅንነት ፣መትረፍረፍ ፣ስኬት፣መልካም አስተሳሰብ፤ የሞላበት ድንቅ እና ውብ ዓመት ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🙏

ብዙ የመኪና ውድድር የምናይበት
የመኪናው ኢንደስትሪ የሚስፋፋበት
መኪና ያልገዛችሁ የምትገዙበት
በብዙ የምናተርፍበት አመት ይሁንልን

@OnlyAboutCarsEthiopia