አሮማ ሽቶ 💞 @aromashto Channel on Telegram

አሮማ ሽቶ 💞

@aromashto


🌟🌟🌟 ሽቶ 🌟🌟🌟
በአይነት፣ በቃና፣ በመጠን፣ በብራንድ፣ በዋጋ፣ በፆታ፣ በአገር
አማራጭ አለን።
አዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች በፍጥነት እናደርሳለን።

አድራሻ፡ ቦሌ መድሃኒያለም ሊንጎ ታወር እና አለምነሽ ፕላዛ ላይ

📞0944178782

አሮማ ሽቶ 💞 (Amharic)

አሮማ ሽቶ የቃና ድሮ አይነት ክፍለሽ ነው። ይህ እስራኤል ከተሞችን በፍጥነት እናደርሳለን። በአድራሻ ላይ፣ ቦሌ መድሃኒና አለምነሽ ፕላዛ ሊንጎ ታወር ትችላለች። እኔም በመጠንቀቅ የፆታ እና ዋጋ ታስኩላለህ። ከዚህ በኋላ፣ በክልል ላይ አይነት ክፍለሽ መጣልሽ። ለመጠን፣ ቦሌ መድሃኒ እና አለምነሽ ፕላዛ ሊንጎ ታወር ትችላለች። እኛ በራስሽ አንደኛው አስተያያችን በሚኖረው ክልል ደርሷል። የአሮማ ሽቶ ክፍለሽ ጋር በመጠን፣ በቃና፣ በመጠን፣ በብራንድ ፣ በዋጋ፣ በፆታ፣ በአገር አማራጭ አለን። እኛ አዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች በፍጥነት እናደርሳለን።

አሮማ ሽቶ 💞

21 Nov, 18:32


🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

በልብስ እና ገላ ላይ ከ24 ሰዓት በላይ የሚቆይ፤ ሽታው በቀላሉ የማይጠፋ፤ ከማይረሳ ልዩ መዓዛ ጋር
ልዩ የሚያረግ ሽቶ
በመላው ዓለም የተወደደ ሽቶ 💯

💯 Original - ከላታፋ ስቶር
100ሚሊ 7000ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 💯

አሮማ ሽቶ 💞

21 Nov, 08:54


🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🔤

አሮማ ሽቶ 💞

19 Nov, 12:54


🔼🟢 VERSACE EROS COLLECTION 🟢🔼

የVersace ኩራት የሆነው የሽቶ ስብስብ Eros በሁሉም መዓዛቸው እና ልዩነታቸው

Versace Eros Energy 200ሚሊ ⚡️
30,000ብር
Versace Eros EDP 100ሚሊ 🟢
23,000ብር
Versace Eros Flame 100ሚሊ ❤️‍🔥
24,000ብር
Versace Eros Parfum 100ሚሊ 👑
30,000ብር

100%ኦርጂናል Made in FRANCE 🇫🇷
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🔥

አሮማ ሽቶ 💞

19 Nov, 08:46


🔤🔤🔤🔤🔤 🔤🔤 🔤🔤🔤🔤🔤
|ዩኒሴክስ
ልዩነት💯 ማራኪነት💯 ቆይታ💯
ማንም ሊከዳው የማይችለው ገራሚ መዓዛ ያለው Afnan 9pmን ሽቶ ባቀረበላቹ እጅ የተበረከተ ልዩ ሽቶ፤ ለወንድም ለሴትም የሚሆን፤ ዋናው በራስ መተማመን ብቻ ይኑራቹ።
ለልዩ አጋጣሚ የሚሆን፤ የማይረሳ ትዝታ ለመፍጠር፤ አካባቢን ለመቆጣጠር የሚመች ሲሆን፤ ፍቅር የሆነ ሽቶ ነው።

💯ኦርጂናል 100ሚሊ 8000ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 💞

አሮማ ሽቶ 💞

18 Nov, 10:41


🔠🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠🔠

አሮማ ሽቶ 💞

18 Nov, 07:43


🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
|የወንድ
ልስልስ ብሎ ቀኑን ሙሉ በገላህ እና ልብስህ ላይ የሚቆይ ፍሬሽ እና ፍሩቲ ሽቶ፤ እጅግ ማራኪ መዓዛ የያዘ፤ ግንን የሚል ሽቶ ለማትወዱ ወንዶች የሚሆን ነው። ከአጀማመሩ እስከ አጨራረሱ ልብ ውስጥ የሚቀር ሽቶ፤ ከሚያምር ፓኬጂንግ ጋር ለስጦታ በጣም ይመቻል። በሁሉም እድሜ ላሉ ወንዶች የሚሆን፤ ቀን በቀን ሆነ ልዩ ፕሮግራም ላይ የሚያሳምርህ ሽቶ 💯

100%ኦርጂናል 100ሚሊ 6500Birr
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto ⭐️

አሮማ ሽቶ 💞

18 Nov, 07:42


SOLD OUT 🛍
Tresor will be restocked soon.

አሮማ ሽቶ 💞

17 Nov, 16:45


💎💎💎💎💎💎💎💎💎

አሮማ ሽቶ 💞

17 Nov, 16:44


ዳይመንዷ ሽቶ 💎💎💎
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤
LA NUIT TRESOR

ቀኑን ሙሉ ብሉኝ ብሉኝ የሚል መዓዛ እንዲኖርሽ ከፈለግሽ Lancome La Nuit Tresor በቸኮሌት ልዩ ተደርጋ የተሰራች ሽቶ ነች 😍
ከ24 ሰዓት በላይ ልብስሽ ላይ መቆየት የምትችል ማራኪ ሽቶ ነች፤ በዚ ሽቶ መቼም አትረሺም። ለልዩ አጋጣሚዎች ተጠቀሚያት።
ለሰርግሽም ቀን እንደ ትሬዞር የምታጣፍጥሽ ሽቶ የለችም።

💯ኦርጂናል 100ሚሊ 28,000ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 💞

አሮማ ሽቶ 💞

17 Nov, 14:17


🅰️🔠🔠🔠🅰️
🔠🔠🔠🔠

አሮማ ሽቶ 💞

16 Nov, 15:20


STRONGER WITH YOU INTENSELY
| የወንድ
ጊቭ ሚ ቅመሙን🎶 ቅመሙን🎶 አለ ናቲማን
ይሄን ሽቶ አቅምሰውት ሳይሆን አይቀርም።
በቅመም እብድ ጥፍጥ ያለ ልዩ የወንዶች ሽቶ፤
ለልዩ ፕሮግራም እና ለዴት አንደኛ ምርጫህ፤
ከረጅም ቆይታ ጋር 🕙
ጠለቅ ላለ ማብራሪያ ይሄን ይጫኑ
100%ኦርጂናል 100ሚሊ 22,000ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 🎊

አሮማ ሽቶ 💞

16 Nov, 14:49


SOLD OUT 🛍

አሮማ ሽቶ 💞

16 Nov, 12:57


🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠🔠

አሮማ ሽቶ 💞

16 Nov, 11:46


1️⃣ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

ጥፍጥ ያለው የተጫዋቹ ወንድ ሽቶ፤ ለዛ እንዳለህ የሚናገርልህ፤ በሚሊየን የሚገመት የራስ መተማመን እና ስሜት ውስጥ የሚከትህ
የPaco Rabanne ልዩ ሽቶ
በቅመም ጥፍጥ ያለ መዓዛ ታገኝበታለህ
የገባህበትን ክፍል የምትቆጣጠርበት ሽቶ ነው።
1 Million ክለብ የምታዘወትር ከሆነ፣ ዲጄ ከሆንክ፣ ዴት ካለብህ፣ ልዩ ፕሮግራም ላይ ከተጋበዝክ ሸብረቅ የሚያረግህ ሽቶ ነው ⭐️

💯ኦርጂናል 200ሚሊ 26,000ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto ⭐️

አሮማ ሽቶ 💞

15 Nov, 12:53


🔤🔤🔤🔤 |የወንድ

ለከተማው አንበሳ 🔥
ለደፋሩ
ለጀማው መሪ

በ4 ስፕሬይ ቀኑን ሙሉ ጥርት ብለህ እንድትውል ያረግሃል።
በ2021 የወጣው Dior Sauvage Elixir መንታ ሽቶ 💯

100%ኦርጂናል 100ሚሊ 6500ብር
ዴሊቨሪ ነፃ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto

አሮማ ሽቶ 💞

15 Nov, 12:19


🅱️🔠🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠🔠🔠🔠

አሮማ ሽቶ 💞

14 Nov, 08:12


BILLIE EILISH 💕

ጥፍጥጥጥጥ ልስልስስስስ ያለች ረጅም ሰዓት ከገላሽ ላይ የማትጠፋው አይሊሽ ሽቶ አንዴ ከሞከርሻት ትለከፊባታለሽ። በጣፋጭ መንደሪን፣ ቫኒላ እና ቅመሞች የተሰራች ስትሆን፤ የሁልጊዜ ሽቶሽ መሆን ትችላለች።

100%ኦርጂናል 100ሚሊ 17,500ብር
ዴሊቨሪ ዝግጁ
ለማዘዝ ⤵️⤵️⤵️
📞 0944178782
✉️ @MessageAromaShto 💞

አሮማ ሽቶ 💞

13 Nov, 08:17


🔤🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🔤🔤
🔤🔤🔤🔤🔤