KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel) @kmsps2012 Channel on Telegram

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

@kmsps2012


KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel) (English)

Welcome to the KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL Students' Channel! This channel, with the username @kmsps2012, serves as a platform for students of our school to connect, share resources, and stay updated on school events and activities. As one of the leading secondary schools in the region, we are dedicated to providing our students with a well-rounded education that prepares them for success in their future endeavors. The channel is a place where students can ask questions, seek help from their peers, and engage in discussions on various academic and extracurricular topics. Whether you're looking for study materials, information on upcoming exams, or simply want to connect with fellow classmates, this channel is the perfect place for you. Join us today and be a part of our thriving student community at KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL.

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

23 Jan, 04:51


ሁሉም የተከበራችሁ የቀራንዮ መ/አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን እና ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ እያልን የ1ኛ መንፈቀ -ዓመት አጠቃላይ ፕሮግራም እንደሚከተለዉ ስለ ሆነ በማየት ተግባራዊ እንድታደርጉ እናሳዉቃለን፡፡

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

20 Jan, 07:37


🎯                                               🎯
                             ቀን 12/05/17
የ12ኛ ክፍል የደጋሚ ተፈታኞች(private )ምዝገባ የፊታችን ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ይሆናል፤  መረጃውን ተደራሽ በማድረግ  ያልተመዘገቡ ካሉ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እናድርግ
::

🎯                                               🎯

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

17 Jan, 14:18


ቀን 09/5/2017 ዓም
ለቀራኒዮ መድሃኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ

የ2017 ዓም የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና የሚጀምረው ዓርብ ጥር16 ቀን 2017 ዓም መሆኑን እያሳወቅን ከፈተና በፊት ባሉት ቀናት ውስጥ የተከታታይ ምዘና ውጤቶች ያላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ካላችሁ ከመምህራኖቻችሁ ጋር በወቅቱ እንድትጨርሱ እያሳወቅን በራሳችሁ ፈቃድ ከት/ቤት በመቅረት ባልተሟላ ውጤት ችግር ውስጥ የምትገቡ ተማሪዎች ካላችሁ ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድና በቢሮ በኩል ምንም ዓይነት ቅሬታዎችን የማናስተናግድ መሆኑን ከወዲሁ እያሳወቅን በዓላትን ምክንያት በማድረግ በተደጋሚ ጊዜ ከት/ቤት መቅረት ተማሪዎችን ዋጋ እያስከፈለ በመሆኑ ት/ቤቱ የሚያስተላልፈውን መልእክት ወደተግባር አንድትቀይሩ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በት/ቤቱ የተዘጋጀውን ፈተና ከላይ በተገለፀው ቀን ጀምሮ የምትፈተኑ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ት/ቤቱ

KERANIO MEDHANIALEM GENERAL SECONDARY SCHOOL( Students' Channel)

08 Jan, 06:18


ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በላይ የተለቀቀላችሁን ስም ዝርዝር በመመልከት ማስተካከያ ማድረግ ያለባችሁ ካላችሁ አና ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ አስከ 5/5/2017ዓ.ም /አስከ ሰኞ/ ብቻ አንድታስተካክሉና እንድትሞሉ እያሳወቅን ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ተማሪ ኃላፊነቱን ት/ቤቱ የማይወስድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን።