ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™ @alnasrfans_ethiopia Channel on Telegram

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

@alnasrfans_ethiopia


👉 ይህ የኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ገፅ ነዉ !

- ስለክለባችን መረጃዎች
- ስለክለባችን የዝዉዉር ዜናዎች እና
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የምናደርስበት ቻናል ነው

ሁሉንም የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍና የምናቀርብላቹ ይሆናል።

For promo @Mr_Sofiy

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™ (Amharic)

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ™ ከክለባችን መረጃዎችን እና ከዝዉዉር ዜናዎችን ጨዋታዎችን ውጤታለሁ። የክለባችን አል-ናስር መረጃዎችን አማክልን በጥራት እና በቅልጥፍ፣ ለእርስዎ በጣም በዝዉዉር ተጨማሪ መረጃዎችን ያንብባሉ። ይህ የተለያዩ ከዚህ በቀጥታ ባለፉት ቴሌግራም መረጃዎች አገናኝ እና አስተያየት ይጠቀሙ።

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

13 Jan, 07:45


DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ

የፈለጉትን ጨዋታ በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ 👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

13 Jan, 07:42


የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

13 Jan, 07:10


ምንም ያህል ጎሎችን ቢያዘንብ መስራቱ ማያቆመው ክሪስ ዛሬም ወደ ስራ ተመልሱአል! it's just goat things 🐐🐐🐐

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Jan, 20:17


🚨🗣️ ጆኦዎ ፊሊክስ፡

" ክርስቲያኖ ሮናልዶ የአለም ዋንጫን ማሸነፍ ይገባዋል። ይህንን እንዲያሳካ ሁሉንም ነገር ማድረግ አለብን። ህልሙ ነው።"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Jan, 14:11


The problem

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Jan, 13:48


🗣️ ብሩኖ አልቬስ፡

"ለክርስቲያኖ ሮናልዶ ፍፁም ፍፃሜው የአለም ዋንጫን ማሸነፍ ነው። ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ይህን ለማድረግ ሁሉንም ነገር መስጠት አለበት።"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Jan, 10:47


አሁንም በጥንካሬ ይቀጥላል 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Jan, 07:20


የሳውዲ ሚድያዎች እንደገለፁት ከሆነ ሮናልዶ በአልናስር ኮንተራቱን አራዝሟል እያሉ ይገኛል ነገር ግን አልተረጋግርጠም::

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Jan, 13:06


🗣አብዱልራህማን ጋሬብ :

"ፔናሊቲ ከሳትኩኝ ቡኋላ ...ክርስቲያኖ ሮናልዶ 34 ፍፁም ቅጣት ምቶችን አምክኛለሁ ቀላል ነገር ነው አለኝ።"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Jan, 11:04


🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ በዚህ ሲዝን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን አንድ ጎል ብቻ ቀርቶታል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Jan, 07:44


🗣️ ክርስቲያኖ ሮናልዶ:

"ልጄ አንዳንድ ጊዜ ጫና ያደርግብኛል እና "አባዬ, አብረን እንድንጫወት ለተጨማሪ ጥቂት አመታት ጠብቅ" ይለኛል.  

የምሰጠው ጥቂት ዓመታት ቢኖሩኝም እንኳ አስቸጋሪ ይሆናል."

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Jan, 15:05


Don't ever try to provoke the🥶🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Jan, 03:16


He will just scores we wil just count🥶🥶

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 22:35


Aura 🥶☠️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 20:27


በስቴፋኖ ፒዮሊ አል ናስርን ከተረከቡ በኃላ

• 18 ጨዋታ
• 12 አሸነፈ
• 2 አቻ
• 4 ሽንፈት
• 5 ክሊንሽት

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 20:00


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ 60 ጨዋታዎች 60 ጎሎችን ማስቆጠር ችሏል። 🇸🇦🤯

- 60 ጨዋታዎች
- 60 ጎል
- 15 አሲስት

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:54


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእድሜ ስታቲስቲክስ

ዕድሜ 27-275 ግቦች
ዕድሜ 39-917 ግቦች

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:49


ኮሜንታተሩ:-🗣

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ሰዉ ሳይሆን ማሽን ነዉ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:39


እንደተለመደው ክሪስ የጨዋታው ኮከብ 🌟 በመባል ተመርጧል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:24


FT - Player Ratings!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:16


የሳውዲ ፕሮ ሊግ የወርቅ ጫማ ደረጃዎች፡-

እየከበደ ነው 😤👀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:13


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 24 ተከታታይ አመታት
ጎል አስቆጥሯል ይሄ የሚደንቅ ታሪክ ነው!🤴

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:06


🇸🇦 14ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ

               Full-Time

አል ናስር 3-1 አል ኦክዶድ
#ሮናልዶ [PK] #ጎድዊን
#ማኔ [2]

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 19:00


🇸🇦 የ ሳውዲ ሮሻን ሊግ 14ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ !
                    
                          90'

               አል ናስር 3-1 አል ኦክዱድ
                    #ማኔ            #ጎድዊን
                    #ክሪስ
                    #ማኔ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 18:58


ማኔ ደገመውውውውው

አል ናስር 3-1 አል ኦክዶድ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 18:57


አል ናስርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 18:57


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Jan, 18:49


🇸🇦 14ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ

               82'

አል ናስር 2-1 አል ኦክዶድ
#ሮናልዶ [PK] #ጎድዊን
#ማኔ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Jan, 05:29


ክለባችን አል ናስር የሚያደርጋቸዉ ቀጣይ ጨዋታዎች። 😰

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 17:49


አቡ አሊ አል-ሺባኒ(ነብይ):

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዚህ አመት መጨረሻ በመኪና አደጋ ህይወቱ ያልፋል "ብሎ ተንብዮ ነበረ

Share @AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 17:19


የእግር ኳስ አርአያህ ማነው?!

ብራድሊ ባርኮላ 🗣 የኔ አይዶል #ክርስቲያኖ_ሮናልዶ ነው  ❤️🐐

Share @AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 16:26


ነጻ የ ቤቲንግ ቀመር ከፈለጉ ይሄው በ ቀን 3 እና ከዛ በላይ ticket አለ ሁላችሁም ግቡ OG GAMBLER

👇👇❤️❤️👇👇❤️❤️👇👇

https://t.me/+HnDhKlIkhvBiN2Q0
https://t.me/+HnDhKlIkhvBiN2Q0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 13:13


2ትኛው የፖርቹጋል ማልያ ❤️

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 10:07


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል ይሁንላችሁ

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 08:59


Vintage Cristiano. 🌟

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 08:55


እዚህ ቻናል ላይ አድሚን ሆኖ መስራት የሚፈልግ ልምድ ያለው ሰው በዚ አካውንት ያናግረኝ

👉
@dan_bizx

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Jan, 08:51


Portugal’s new Puma home kit.

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Jan, 18:17


🟡🔵 ፌነርባቼ የአንደርሰን ታሊስካን ስምምነት በዚህ ሳምንት ለማጠናቀቅ ተዘጋጅተዋል።

የመጨረሻውን ደረጃ ለመደርደር እና ከዚያም አል ናስር የመጨረሻውን አረንጓዴ ብርሃን ለመስጠት ሲዘጋጅ ሁሉም ተከናውኗል።

[FabrizioRomano]


@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Jan, 15:08


አዲሱ የሮናልዶ ኢንስታግራም ፕሮፋይል 📸

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Jan, 14:57


ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔

📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች

➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
➡️ የ ዩቲዩብ ቻናል ማስታወቂያ
➡️ትሪትመንቶች እና ሌሎችም
➡️ የሽያጭ ማስታወቂያዎች

❗️ምርትና  አገልግሎቶን በተመጣጣኝ ዋጋ  ከ 90ሺ በላይ ተከታይ ባለው ቻነላችን ለብዙሀኑ ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ።

ለገና ትልቅ discount አለን፣ አሁኑኑ ያናግሩን 👇
👉 @mr_Sofiy

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

05 Jan, 08:52


90k ገብተናል ቤተሰብ😍😍

እስኪ አንዴ Siuuuuuuuu

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

05 Jan, 04:28


1GB ስንት ሜጋባይት ነው ?

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

05 Jan, 04:11


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

05 Jan, 04:00


☄️የየትኛው ክለብ  ደጋፊ ናችሁ  የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Jan, 18:15


🚨ጊዜው የዝውውር ነው።

ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ #TRANSFERNEWS የሚለውን መንካት በቂ ነው።👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Jan, 18:12


ሊጠናቀቁ ከጫፋ የደረሱ ያልተጠበቁ የዝውውር ዜናዎችን ይመልከቱ  Here We Go👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Jan, 17:28


🚨 FabrizioRomano 🚨

በፌነርባቼ እና በአል ናስር መካከል የታሊስካ ስምምነት እየተጠናቀቀ ነው።

ጥቂት ዝርዝሮች በተጫዋቾች እና በፌነርባቼ ወኪሉ ላይ ይቀራሉ፣ ከዚያ ስምምነቱ ይፈጸማል


@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Jan, 13:24


🔜 🐐 ⚽️

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

02 Jan, 15:24


Official:

ሴኮ ፎፋና በይፋ የRade Rennais ተጫዋች ሆኗል


@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

02 Jan, 04:31


ክለባችን አል ናስር ከሳምንት በኋላ ወደ ጨዋታ ይመለሳል💛

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Jan, 19:32


ስለ Psychology እውነታዎች ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇

https://t.me/+UUWLftzgKVFlYjY8
https://t.me/+UUWLftzgKVFlYjY8

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Jan, 16:00


🚨:የአል_ናስር ባለስልጣናት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኮንትራቱን ለማደስ እና ላለማደስ የሚወስንበትን ውሳኔ እየጠበቁ ናቸው።

      (ስፖርት)


@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Jan, 15:55


ከክለባችን ልምምድ የተገኙ አንዳንድ ምስሎች📸

@AlnasrFans_Ethiopia
@AlnasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Jan, 11:05


🚨

አል ናስር ክለብ የናዋፍ አል አቂዲን ኮንትራት እስከ 2028 አድሷል ።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

31 Dec, 19:03


Cristiano Ronaldo x Gerard Pique. 🤝🏻

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

31 Dec, 15:38


🚨 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአል ናስር ከመቆየት ይልቅ ለመልቀቅ ተቃርቧል። 👋

የ39 አመቱ ተጫዋች ለዋንጫ የሚወዳደር ክለብን መወከል ይፈልጋል።

(ምንጭ
@maisfutebol )

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

31 Dec, 15:36


🚨

አል ኢቲሃድ ግብ ጠባቂውን ናዋፍ አል አቂዲን ማስፈረም ይፈልጋሉ።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Dec, 19:03


GOAT is Back 🔥🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

28 Dec, 19:40


Cristiano Ronaldo is BACK in AlNassr training.🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

28 Dec, 11:17


“ ባሎን ዶር ፍትሀዊ አልነበረም “

🎙ሮናልዶ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

28 Dec, 08:28


ቪኒሺየስ ጁኒየር፡ “ክርስቲያኖ ሮናልዶ ቪኒ ይገባዋል ስላለው ባሎንዶር

ቪኒ🗣 ክሪስቲያኖ ምርጥ ነክ ካለ ነኝ ማለት ነው።🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

28 Dec, 07:16


🗣 ቲቦ ኮርቱዋ

ሮናልዶ ለኔ እና ለልጄ አርያዬ ነው።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

28 Dec, 06:15


🗣ክርስቲያኖ ሮናልዶ

“የበርናቡ ስታዲየም ድባብ የተለየ ነው። ሁሉም ቡድኖች እዚያ መጫወት ይፈራሉ ይህ እውነታ ነው።”


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

26 Dec, 20:40


የ2024 ግሎብ ሶከር ሽልማት ነገ የሚካሄድ ይሆናል!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለሁለት ሽልማቶች በእጩነት ቀርቧል:-

- ምርጥ የወንዶች ተጫዋች
- ምርጥ የመካከለኛው ምስራቅ ተጫዋች


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

26 Dec, 09:21


Almost 40 years old 🤯

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Dec, 20:29


🚨 @a_altamimi11 🚨

በአል ናስር እና በተጫዋቹ ወኪል መካከል በተፈጠረው ችግር የታሊስካ ወደ ፌነርባቼ የሚያደርገው ዝውውር እስካሁን አልተጠናቀቀም።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Dec, 16:57


Soon Here We Go

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

24 Dec, 17:50


Family is everything ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

24 Dec, 13:29


🇹🇷 ፌነርባቼ አንደርሰን ታሊስካን ከአል ናስር ለማስፈረም ተቃርበዋል ስምምነቱም በቅርቡ እንደሚጠናቅቅ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቦታል።

 @AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Dec, 19:28


🚨 Cristiano Ronaldo on IG:

"Visiting Santa 🎅🏼"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Dec, 19:21


ስለ Psychology እውነታዎች ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!👇

https://t.me/+gUSSJGtbBUxiZTdk
https://t.me/+gUSSJGtbBUxiZTdk

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Dec, 18:22


“Ronaldo you are my hero” 🥹 ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Dec, 16:14


Cristiano Jr with Speed.

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Dec, 06:30


🚨| - የታሊስካ ወኪል ታሌስካ ከአል-ናስር ክለብ ይለቃል በሚለው ወሬ ላይ፡-

"የአል-ናስር አስተዳደር ታሊስካ ከቡድኑ የመልቀቅ ዜና ወሬ ብቻ መሆኑን አረጋግጦልናል።"


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Dec, 05:22


ሜሲ ወይስ ሮናልዶ?

ፍራንሲስ ንጋኑ፡

"ቀላል ጥያቄ ክርስቲያኖ
"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Dec, 11:29


የክርስቲያኖ ሮናልዶ ኮንትራት በቀጣዩ ሳምንት ይጠናቀቃል!

ከዚህ በፊት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ጋር ኮንትራት ይፈራረማል እየተባለ በሰፊው ቢወራም እስካሁን ምንም አይነት ዜና ሆነ ስምምነት የለም (አልተደረገም)

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Dec, 16:33


#ሮናልዶ በዛሬው ልምምድ 🔥💪🏼

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Dec, 19:01


በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ።

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም 👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም 👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም English👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልም👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 JOin Here

HOrror ፊልም 👉 JOin Here

Romance ፊልም 👉 JOin Here

Action ፊልም 👉 JOin Here

Comedy ፊልም 👉 JOin Here

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Dec, 17:26


Talisca on IG

“Other modes 👌 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Dec, 19:03


Cristiano with Bella ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Dec, 13:39


CR7 X ANIME 🥶

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

15 Dec, 15:05


ሮናልዶ በዛሬው ልምምድ 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

15 Dec, 10:53


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከአል ናስር ቲቪ ቻናል ኢንተርቪዊር ጋር 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

15 Dec, 08:43


ክርስቲያኖ ጁኒየር በአል ናስር U15 ትላንት አል ሂላል ላይ ሀትሪክ መስራት ችሏል🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Dec, 20:02


🇵🇹 🤲🏼

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Dec, 16:08


Cr7 Junior. 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

13 Dec, 16:42


ኦታቪዮ እና አንጀሎ ከኔይማር ጋር በሳውዲ አረቢያ የ2034 የአለም ዋንጫን ለማዘጋጀት ዛሬ በተካሄደው ስነስርዓት ላይ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 19:29


ኢቲቪ መዝናኛ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የቀጣዩን የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 19:15


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 08:42


ክሪስ ላለፉት 4 ተከታታይ ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተብሏል !!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 07:16


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ለአል ናስር፡-

🏟 89 ጨዋታዎች
⚽️ 80 ጎሎች
🅰️ 18 አሲስቶች
🤝 98 የጎል ተሳትፎ

ይለያል ክሪስ🎉

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 05:22


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዛሬው እለት ለክለቡ አል ናስር 80ኛውን ጎል ማስቆጠር ችሏል!👏

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 05:01


የሮናልዶ ደሞዝ

€200M ዩሮ በአመት
• €16.67M ዩሮ በወር
• €3.888M ዩሮ በሳምንት
• €555,555 ዩሮ በቀን
• €23,150 ዩሮ በሰዓት
• €386 ዩሮ በደቂቃ
• €6.5 ዩሮ በሰከንድ
ሲያንሰው ነው 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 04:32


ክሪስትያኖ ሮናልዶ በ ክለብ እግር ኳስ 1000 የግብ አስተዋፆ ላይ መድረስ ችሏል🐐

-  781 ግቦች
- 291 አሲስቶች
_ 1000 የጎል አስተዋጽኦ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

07 Dec, 04:17


አንዴት አደራችሁ ??🌇

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 20:14


ሰላም እደሩ አልናሰርያዊያን🌑🌙 ለነገ ያብቃን

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 20:09


የፎቶ ግብዣ 👑

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 20:02


ክሪስ እስከ ዛሬ በአልናስር ያስቆጠረው ግብ!! 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:52


ለቀጣይ 33 ቀናት አል ናስርን ሲጫወት አናየውም !

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:49


ክሪስ በ IG ገፁ:-

"ጠንክረን እንመለሳለን"


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:46


የሳውዲ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ!!
ክሪስ 3ተኛ ደረጃ ይዟል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:38


የሳውዲ ሊግ Top 4 ደረጃ ሰንጠረዥ...

አል ኢቲሀድ አል ናስርን በማሸነፍ የነጥብ ልዩነቱን ወደ 11 ማስፋት ችሏል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:32


ክሪስ ዛሬ 916 ግብ ማስቆጠር ችሏል 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:24


እንደተለመደው ክሪስ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።🌟

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:13


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዛሬው እለት 916ተኛ ጎሉን ማስቆጠር ችሏል! 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 19:02


የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

06 Dec, 18:58


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 13ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                     ተጠናቀቀ

     አል ኢቲሃድ 2-1 አል ናስር
        ቤንዜማ 55'  ሮናልዶ 57'
        ⚽️ ቤርግዊን 90'

🏟️ ኪንግ አብዱላህ ስፖርት ሲቲ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Dec, 18:06


🚨ክርስትያኖ ሮናልዶ በነገው ዕለት አል ናስር በኤዥያ ቻምፒዮንስ ሊግ ከአል-ሳድ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ ለእረፍት ሲባል የሚያመልጠዉ ይሆናል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Dec, 15:30


የSofascore የሳምንቱ ምርጥ 11

ከክለባችን 🐐x ቦውሻል እና ቤንቶ ሊካተቱ ችሏል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Dec, 11:38


🚨 በእግር ኳስ ታሪክ ያለ ፔናሊቲ ብዙ ጎሎችን ማስቆጠር የቻሉ ተጫዋቾች

🇵🇹 ሮናልዶ - 745 ጎሎች

🇦🇷 ሜሲ - 741 ጎሎች

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 16:52


915 🐐
AND COUNTING......

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 16:49


FT - Player Ratings!

🌟🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 16:45


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                     እረፍት

           አል ናስር 2-0 ዳማክ
           #ሮናልዶx2

🏟️ አል አዋል ፓርክ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 15:41


የሳውዲ ፕሮፌሽናል ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታ !

                     እረፍት

           አል ናስር 1-0 ዳማክ
           #ሮናልዶ

🏟️ አል አዋል ፓርክ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 15:02


1-0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 15:02


ክርስቲያኖ ሮናልዶ በፔናሊቲ አማካኝነት አልናስርን መሪ አድርጓል 👍

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 14:51


🇸🇦 የ 12ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

              10'
     
      አል ናስር 0-0 ዳማክ
                                
🏟️ |  ስታድየም አል-አዋል ፓርክ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 13:39


የአል ናስር አሰላለፍ !

11:40 | አል ናስር ከ ዳማክ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 09:36


የፎቶ ግብዣ 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

29 Nov, 08:14


#የጨዋታ_ቀን

12ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ !

አል ናስር ከ ዳማክ

አመሻሽ 11:40


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

27 Nov, 19:51


ለብዙ ጊዜ በጉዳት ከሜዳ ርቆ የነበረው ኤንደርሰን ታሊስካ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

27 Nov, 19:02


ቀጣይ ጨዋታ 🗓️

የሳውዲ ፕሮ ሊግ ⚽️

አርብ | vs ዳማክ 🏠 | 11፡40


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

27 Nov, 18:40


የጆሴሉ ሚስት በ Instagram ገጿ ❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 20:27


አል ናስር የ ኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ 16ኛው ዙርን ተቀላቅሏል 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 20:11


#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 19:54


የ ተጫዋቾች ሬቲንግ!
#ክሪስ 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 18:11


የፎቶ ግብዣ ❤️📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 18:05


🌎 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 5ኛ ዙር ጨዋታ !

                 ተጠናቀቀ

            አል ጋርፋ 1-3 አል ናስር
                       ሮናልዶ 47', 64'
                         አንጄሎ 59'

🏟️ ታሂን ቢን ጃሲም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 17:55


THIS IS THE FACE OF FOOTBALL.

THE GREATEST PLAYER THAT HAS EVER PLAYED THIS GAME.

🐐

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

25 Nov, 17:41


አል ጋራፋ አስቆጠሩብን

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Nov, 18:25


TEAM OF THE WEEK |🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿

የ UEAF ኔሸንስ ሊግ የዙሩ ምርጥ 11

#ክርስቲያኖ_ሮናልዶ 🐐

#ላፖርት

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Nov, 18:18


አንጄሎ እና ሚስቱ😁🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Nov, 16:41


ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዛሬ ወደ ልምምድ ተመልሷል! 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Nov, 12:36


These two are very dangerous 🔥🔥🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Nov, 08:10


This Photo 😳🙄🙄🥶🥶

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Nov, 08:06


Quarter Finalist 😤

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Nov, 19:03


🗣️ ክርስቲያኖ ሮናልዶ፡ "ከቀጣዩ የዩቲዩብ እንግዳዬ ጋር፡ ኢንተርኔትን እናቋርጣለን።😂😂

ከማን ጋር ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?🙄

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Nov, 16:31


Who is Cristiano ?😂

Real Brooo😘😘
😘


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Nov, 14:46


⁴ᵏ Ronaldo ➐🇵🇹

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Nov, 14:35


የፎቶ ግብዣ 📸

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Nov, 13:46


በክርስቲያኖ እኛንም የሚሰማን እንደዚህ ነው።



@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Nov, 10:10


🇸🇦🇵🇹🤩

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Nov, 09:22


CR7 ⚡️⚡️⚡️

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

17 Nov, 03:42


ሰላም አልናስራውያን🙏

70K ሰብስክራይበር ገብተናል እስኪ በሪአክሽን ሙሉት❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

16 Nov, 21:11


👀

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

16 Nov, 19:11


ክለባችን አል ናስር በቀጣይ ሳምንት ወደ ጨዋታ ይመለሳል ❤️‍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Nov, 19:08


የክለባችን ተጫዋች የሆነው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ብቸኛው በ39 አመቱ የጎልድ ኮናስ ጋላ የፕላቲኒየም አሸናፊ  እሱ ብቻ ነው🔥

ሪልርዶችን መሰባበሩን ተያይዞታል😏

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Nov, 17:55


የክለባችን ተጫዋች
💪ኤመሪክ ላፖርት: "ከሪል ማድሪድ ጥሪ ከቀረበልኝ በግልፅ እሰማለሁ ፤ እንደዚህ አይነት ክለቦችን ችላ ማለት አይቻልም።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Nov, 10:36


ᴄʀ7 ⚡️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

14 Nov, 04:48


የፖርቹጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ፈርናንዶ ጎሜዝ ክርስቲያኖን ስለማክበር፡-

"በፖርቱጋል ውስጥ በጣም አስፈላጊው ሽልማት የፕላቲኒየም ሽልማት ነው እናም አንድ ሰው ካለ ሽልማት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ነው, ለ 20 አመታት በብሔራዊ ቡድን ውስጥ ተጫውቷል እና አገሩን በመወከል ኩራትን አሳይቷል, ለፖርቹጋላዊው ይኖራል. ህይወት ለፖርቹጋል"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

13 Nov, 15:53


🎙#ላፖርት

ወደ አልናስር ከመሄዴ በፊት በጣም ከባድ ውሳኔ ነበር ግን አሁን ትክክል እንደነበርኩ አረጋግጫለው

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Nov, 18:46


ክሪስ🎙

በፖርቹጋል ዋንጫን ማሳካት እንደነ አርጀንቲና ፣ ብራዚል እንግሊዝ እና ፈረንሳይ ቀላል አይደለም በጣም ከባድ ነው🙂

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Nov, 17:55


ክርስቲያኖ ሮናልዶ :

"ክርስቲያኖ ሮናልዶ በሳውዲ አረቢያ ለገንዘብ ነው እያሉ ነው። አሁንም ስሜቱ ይሰማኛል። እዚህ የመጣሁት ለማሸነፍ ነው"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Nov, 17:06


SUPERMAN. 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

12 Nov, 09:55


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የጎልድ ኮናስ ጋላ የፕላቲኒየም አሸናፊ በትላንትናው እለት ሆኗል ።❤️🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Nov, 17:33


ይህ የክርስቲያኖ ሮናልዶ Version ከ Mbappe የበለጠ ፈጣን ነበር ብንል ያንስበት ይሁን።💬👇

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Nov, 17:24


ክሪስ የፖርቹጋልን የልምምድ ካምፕ ተቀላቅሏል!👋

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Nov, 17:16


በ 4-3-3 Films የሌለ ፊልም የለም ..

አማርኛ ፊልም 👉 @Amharic_Films

እንግሊዘኛ ፊልም 👉 @Films_433

እንግሊዘኛ ፊልም በትርጉም👉 @Eng_Amhh

ህንድ በትርጉም 👉 @Hindi_Amharic

ተከታታይ ፊልም በትርጉም 👉 @Series_Amhh

ተከታታይ ፊልም English👉 @SeriesBayX

ቱርክ ፊልም👉 @ertugrulkuruls

Animation ፊልም 👉 JOin Here

Horror ፊልም 👉 JOin Here

Romance ፊልም 👉 JOin Here

Action ፊልም 👉 JOin Here

Comedy ፊልም 👉 JOin Here

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Nov, 13:51


🚨

ቤንቶ ከአልቃድሲህ ግጥሚያ ጥቂት ሰአታት በፊት ከ NT ግዴታ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

11 Nov, 13:29


አይመሪክ ላፖርት ምንም አይነት ጥያቄ አልቀረበለትም!

ሰሞኑን እንደሚታወቀው የጉዳት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው ሪያል ማድሪድ በዝውውር መስኮቱ የክለባችንን ቁልፍ ተከላካይ ላፖርትን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ያደርጋሉ ቢባልም እስካሁን የተደረገ ምንም ስምምነት የለም፣ በተቃራኒውም አል ናስሮች ጥያቄ ለሚያቀርቡ ክለቦች ቢያንስ ለላፖርት እስከ 30ሚ ፓውንድ ድረስ እንደሚፈልጉ አሳውቀዋል።[jfelixdiaz]

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Nov, 14:06


➐ AURA. 🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Nov, 11:21


በቅርብ ጊዜ አንድ የሮናልዶ ደጋፊ ለሮናልዶ የሰጠው ድንቅ ስጦታ ❤️‍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Nov, 03:09


በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል

ማየት ማመን ነው 🏆👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

10 Nov, 02:49


አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ፍጠኑ 👇👇

1⃣ ለወጣ 1000 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  500 ብር ካርድ
3⃣-2️⃣0️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ START የሚለውን ይጫኑ👇👇👇

https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk
https://t.me/+16JzZ3PVTEo5NmFk

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 19:07


የ 39 አመቱ ንጉስ.🔥💪

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 17:47


The GOAT in 2014 💫

100% ስንት ትሰጡታላችሁ 👇

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 15:46


ክሪስ ያለፉት 5 ጨዋታዎች፦

5 ተጫወተ
1 አስቆጠረ


የፒዮሊ ታክቲክ የተመቸው አይመስልም!!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 14:44


ቀጣይ ጨዋታ

11ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ ጨዋታ!

አል ናስር ከ አል ቃድሲያ

ምሽት 3:00 ሰአት

🏟አል አዋል ፓርክ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 12:43


አንዳንድ ሚዲያዎች እንደዘገቡት ከሆነ ሮናልዶ በትላንትናው ጨዋታ ጉዳት ማስተናገዱን እና ስለ ጉዳቱ መጠን ምርመራ እየተደረገለት ዘግበዋል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 10:40


39 year old beast. 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

09 Nov, 09:49


ሳዲዮ ማኔ አል ናስርን ከተቀላቀለ ጀምሮ:

68 ጨዋታዎች 🏟
24 ጎሎች ⚽️
16 አሲስቶች 🅰️
40 የጎል አስተዋጽኦ 🥅

Unstoppable ⭐️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 19:39


🗣ስቲፋኖ ፒዮሊ:

"ተጫዋቾቼ  ባሳዩት አቋም በጣም ረክቻለሁ ምክንያቱም በ21 ቀናት ውስጥ ብቻ 7 ጨዋታዎችን ተጫውተዋል።"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 19:09


የክርስቲያኖ ቀጣይ ጨዋታ ከፖላንድ ጋር ይሆናል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 19:09


Saudi Pro League table:

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 18:59


የአል ናስር ተጫዋቾች ሬቲንግ...

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 18:55


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

               ተጠናቀቀ
     
         አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
                                
#ማኔ

🏟️ |  ስታድየም ሉዑል ፈይሰል ቢን ፈህድ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 17:51


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

               እረፍት
     
         አል ሪያድ 0-1  አል ናስር
                                
#ማኔ

🏟️ |  ስታድየም ሉዑል ፈይሰል ቢን ፈህድ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 17:04


🇸🇦 የ 10ኛ ሳምንት ሳውዲ ሊግ ጨዋታ

               ተጀመረ'
     
         አል ሪያድ 0-0  አል ናስር

🏟️ |  ስታድየም ሉዑል ፈይሰል ቢን ፈህድ


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 16:51


ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ የጨዋታ ቀን እኮ ነው !🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

08 Nov, 16:37


ሮናልዶ ጨዋታው ወደ ሚደረግበት ስታዲየም ደርሷል 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

05 Nov, 03:45


ዛሬ የሚደርግ የኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ የ4ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ መርሐግብር!

ምሽት 3:00

አል-ናስር (ሳዉዲ) 🆚 አል አይን (ዱባይ)

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

04 Nov, 18:15


The TIFO for tomorrow’s game against Al Ain 🥶

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

04 Nov, 11:26


Cristiano Ronaldo's new shoes. 🔥🤩

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Nov, 19:26


ቀጣይ ጨዋታ 🗓️

AFC ሻምፒዮንስ ሊግ ⚽️

ማክሰኞ | vs አል አይን 🏠 | 03:00



@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Nov, 09:21


Warrior ⚔️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

03 Nov, 06:51


አል ናስር አብዱልማሊክ አል ጃብርን ለማስፈረም ውል ሊጨርስ ተቃርቧል።

የ20 አመቱ ወጣት አብዱልማሊክ አል ጃብር በአሁኑ ጊዜ በቦስኒያ ፕሪሚየር ሊግ ለዘልጄዝኒካር ይጫወታል።

እስከ የውድድር ዘመኑ መጨረሻ ድረስ እዚያው ይቆያል ሲል አልታሚሚ ዘግቧል።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

02 Nov, 12:59


ትናንት ሮናልዶ በጨዋታው ያካለለው የሜዳ ክፍል🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

02 Nov, 12:25


ዛሬ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተሉ ..

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

02 Nov, 06:47


ሲማካን፡

በውጤቱ አልረካንም ፣ ግን ሀይላችንን አሳይተናል ፣ እናም ተስፋ መቁረጥ አንፈልግም ፣ አብረን ብዙ እናሳካለን


ሲማ😍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 20:42


🚨 OFFICIAL:

ሲመካን የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች በመባል ተመርጧል! 🔥🐐

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 20:35


ታሊስካ፡

ወደ አሸናፊነት መንገድ ለመመለስ ሁሌም ጠንክረን እንሰራለን


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 20:02


9ኛ ሳምንት የሳውዲ ፕሮ ሊግ🇸🇦

              ተጠናቀቀ

      አል ናስር 1-1 አል ሂላል

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 19:07


የሳውዲ ፕሮ ሊግ 9ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ!🇸🇦

               ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ'

      አል ናስር 1-0 አል ሂላል

🏟️ || አል አወል ፓርክ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:53


ወዴት ወዴት ነው😭😭😂

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:50


የሳውዲ ፕሮ ሊግ 9ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ!🇸🇦

               እረፍት'

      አል ናስር 1-0 አል ሂላል

🏟️ || አል አወል ፓርክ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:16


በጭንቅላቱ ሞክሮ ነበርርር

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:15


ሲማካንንንንንንን

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:15



ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:14


የሳውዲ ፕሮ ሊግ 9ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ!🇸🇦

               12'

      አል ናስር 1-0 አል ሂላል

🏟️ || አል አወል ፓርክ ስታዲየም

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:12


ቤንቶ አወጣውውው

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:12


አል ሂላል ሊያቆጥሩ ተቃርበው ነበርርር

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:11


እያጠቃን ነው

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:11


እንደገና ለነሱ የእጅ ውርወራ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:10


ገናም አሻማ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:10


የእጅ ውርወራ ለኛ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:07


የታሌስካ ጎል 🔥

https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:02


ታሌስካ ገና ከመጀመሩሩሩሩ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:02


አል ናስርርርርርርርርር

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:02


ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 18:00


የሳውዲ ፕሮ ሊግ 9ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታ!🇸🇦

ተጀመረ'

አል ናስር 0-0 አል ሂላል

🏟️ || አል አወል ፓርክ ስታዲየም

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 17:47


አንጄሎ ቡድኑን ሊደግፍ ስታዲየም መጥቷል!💛

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 17:45


ፒዮሊ: "በእግር ኳስ ውስጥ የማይበገር ቡድን የለም"

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 17:07


🎙️ ፒዮሊ ፡

አል-ናስር አል-ሂላልን ያሸንፋል።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 17:06


🎙️ || ስቴፋኖ ፒዮሊ፡-

ጨዋታው ከባድ ቢሆንም በደጋፊዎቻችን ድጋፍ አል ሂላልን ማሸነፍ እንችላለን።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

01 Nov, 17:05


Al Hilal XI

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

24 Oct, 07:07


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

24 Oct, 07:02


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል

የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Oct, 19:14


አሁን እየተደረጉ ያሉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል ከስር ያለውን ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0
https://t.me/joinchat/5d8lxsXzhDplZmU0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Oct, 15:04


ቀጣይ ጨዋታ 🗓️

የሳውዲ ፕሮ ሊግ ⚽️

አርብ | vs አል ኹሉድ ✈️ | 12፡05

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Oct, 13:48


🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

23 Oct, 12:50


አይሜሪክ ላፖርቴ በተደረጉ በሁለት ግጥሚያዎች የጨዋታው ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል።

- አልሸባብ ⭐️

- እስትግል ⭐️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 18:04


FT- የተጨዋቾች ሬቲንግ!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 18:00


🌍 የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                  ተጠናቀቀ

          🇮🇷 ኤስቴግላል 0-1 አል ናስር
                       #ላፖርቴ
🏟️ ራሺድ ስታድየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 17:45


የላፖርት ጎል👏🔥

https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 17:10


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                   ሁለተኛው አጋማሽ ተጀመረ '

             ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 16:58


ሮናልዶ በተረከዝ ለአንጄሎ የሰጠውን ኳስ ይመልከቱ👏🔥

https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 16:54


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                   እረፍት'

             ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 16:31


የኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ዙር ጨዋታ !

                   33'

          ኤስቴግላል 0-0 አል ናስር

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 15:05


የአል-ናስር አሰላለፍ!

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 13:10


ክርስቲያኖ በትላንት ምሽት ልምምዱ 🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 12:21


🆕eFootball PES 2025


በጌም ቻናል ያገኙታል 👇

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

22 Oct, 02:28


| የጨዋታ ቀን - MATCH DAY ...

👉 | የኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ እሊት 2ኛ ጨዋታ መርሐግብር!

አል እስትቅላል (ኢራን) 🆚 🟡 አል-ናስር (ሳኡዲ)

📆 | ዛሬ ማክሰኞ፣ መስከረም 12 (October 21)
⏱️ | ምሽት 1 ሰዓት

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 19:20


🗣ፒዮሊ:

የኤዥያ ቻምፒየንስ ሊግ ላይ የሚሳተፉት ክለቦች ሁሉ ጥሩ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው፤እኛም ለማሸነፍ እንጠባበቃለን።

🗣ፒዮሊ:

የኢስቲግላል አጨዋወት ከባድ ነው እነሱም ጥሩ ቡድን ናቸው፤ከተከታታይ ድላችን በኋላ ድሉን እንደምንቀጥል ተስፋ አደርጋለው።

🗣ፒዮሊ:

ሌጀንድ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ኮከብ ተጫዋች ነው ተጫዋቾቹን ያበረታታል እናም ኢስቲግላልን በመግጠሙ ተደስቷል


super pioli👏🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 18:38


Ready to Shine

Dubai's Stage is Set 😍🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 18:23


🗣 ፒዮሊ:

በጣም ጥሩ ተከታታይ ጨዋታዎችን አሳልፈናል አሁንም መቀጠል እንፈልጋለን።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 16:46


👑

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 16:45


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 13:18


Next stop: Dubai! 🇦🇪✈️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 12:53


ክርስቲያኖ ሮናልዶ የመጀመሪያውን መኪና ከአል ናስር አዲሱ አጋር BMW ይቀበላል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

21 Oct, 11:53


ስቴፋኖ ፒዮሊ ከአል ናስር ጋር፡-

6 ጨዋታዎች - 6 ድሎች 👏🏻

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 19:20


🚨 @Ali_alabdallh 🚨

ሱልጣን አልገናም ከጉዳቱ አገግሞ ነገ ወደ ዱባይ በሚያቀናው የአል ናስር ቡድን ዝርዝር ውስጥ ይገኛል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 16:40


🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 16:36


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 15:10


መልካም ምሽት ቤተሰብ 😍❤️

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 09:34


ጥያቄ እና መልሱ ማታ 2:00 ላይ የሚጀመር ይሆናል እስከዛ ሼር እያደረጋችሁ✌️

1ኛ ለወጣ የ100 ብር ካርድ
2ኛ እና 3ኛ ለወጣ የ24 ሰአት ያልተገደበ ኢንተርኔት
4ኛ እና 5ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል

ጥያቄውን ጎል ቻናላችን ላይ ስለምንጠይቅ join ብላችሁ ጠብቁን

https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 08:52


የሳውዲ ፕሮ ሊግ ኮከብ ጎል አግቢ ደረጃዎች፡-

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 07:12


60k ቤተሰቦች!🥳🥳

ዛሬ 60ሺ መግባታችንን አስመልክቶ ከክሪስ ጋር፣ከክለባችን ጋር እና ከቻናላችን ጋር የተያያዙ የሚያሸልሙ ጥያቄ እና መልሶች የሚኖረን ይሆናል።

እስኪ ስለ ቻናላችን ምን ትላላችሁ👇


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

20 Oct, 07:07


በነገራችን ላይ ቤተሰብ 60k ገብተናል እስኪ አንዴ

siuuuuuuuuuuuu😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 18:14


ክሪስቲያኖ አሁን ከታሊስካ የበለጠ ጎሎችን ለአል ናስር አስቆጥሯል።

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 08:45


ድባቡ 🔥😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 08:44


እግር ኳስን በጥልቀት መረዳት ይፈልጋሉ?

- የተለያዩ ቡድኖች አጨዋወት ስልት

- የአሰልጣኞች ታክቲክ

- የተጨዋቾች ትንታኔ

ይቀላቀሉ 👉 t.me/Footyview

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 08:44


ሁለት የምንጊዜም ምርጦች በአንድ ምስል !

እንደነዚህ አይነት ታሪካዊ ምስሎችን ለማግኘት እናንተ የሚጠበቅባችሁ ከታች ያለውን ሊንክ መጫን ብቻ ነው።

https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk
https://t.me/+X-Evj76PTtwxZGZk

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 06:01


Calma Calma በድጋሚ ትመልሳለች። 🥶😁

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

19 Oct, 03:01


ሲመካን 😅

እንዴት አደራችሁ ቤተሰብ!

መልካም ቀን

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:21


⚽️ ላፖርቴ ጎል አስቆጠረ - 70'
ማኔ ጎል አግብቶ ተሻረበት - 85'
⚽️ ሀሰን በራሱ መረብ አስቆጠረ - 90'
⚽️ ሮናልዶ ጎል አስቆጠረ - 90+6'
🔴 ሲማካን በቀይ ካርድ ከሜዳ ተሰናበተ - 90+10'
ሃምዳላህ ለአል-ሸባብ ፔናልቲ ሳተ - 90+12'

What A Match! 🔥😍

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:21


🔥🔥🔥

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:19


official

ኤይሜሪክ ላፖርት የጨዋታው ኮከብ በመባል ተመርጧል።


@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:12


መልካም ዜና ይዘንላችሁ መጥተናል !!!

- ምርታችሁን | አገልግሎታችሁን | ድርጅታችሁን፣
- የክሪፕቶ ቻናላችሁንና ሊንካችሁ ፣
- የቴሌግራም፣ የዩትዩብ፣ የኢንስታግራም ቻናላችሁን እና
- እንዲሁም የተለያዩ ነገሮችን በቻናላችን ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ @Abdulkerim10 በኩል በመምጣት ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ መሰራት ትችላላችሁ።
- (በUSDT መክፈል እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።)

- ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:07


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| ተጠናቀቀ

🔴 አል-ሸባብ 1-2 አል-ናስር 🟡
⚽️ #አል_ሀሰን 90' (OG) ⚽️ #ላፖርቴ 70'
⚽️ #ሮናልዶ 90+6'
🔴 #ሲማካን 90+10'

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:04


ሲማካን ቀይ ካርድ የተመለከተበት አጋጣሚ😕

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 20:01


የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጎል ይመልከቱ 👇
- https://t.me/+ACuZNniAhW01M2I0

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 19:54


የአል-ሸባብ ጎል

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 19:16


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| 50'

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 18:56


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| እረፍት'

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia

ኢትዮ አል-ናስር ፋንስ

18 Oct, 18:00


👉 | የሳኡዲ ሮሻን ሊግ የ7ኛ ሳምንት ጨዋታ መርሐግብር!

| ተጀመረ

🔴 አል-ሸባብ 0-0 አል-ናስር 🟡

🏟 | አል-ሸባብ ክለብ ስታዲየም

@AlNasrFans_Ethiopia
@AlNasrFans_Ethiopia