ብዙ ተማሪዎች በተለይ ናቹራሎች የ2016ዓም እንዲካተት ስለጠየቃቹን ፤ ለእሱ ቅድሚያ(High priority) እንስጥ በሚል ነው፡፡
ልክ የ2016ዓም የናቹራሎች ከጨረስን በኃላ አፕሊኬሽናችን ላይ አንዳንድ ወሳኝ ማሻሻያዎችን የምናደርግ ይሆናል፡፡ እናንተም መኖር አለበት ወይም መሻሻል አለበት የምትሉት ነገር ካለ እዚህ Google Form ላይ ላኩልን https://forms.gle/4FHEHrbdA3RZbg4dA