አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ @tuaifetul_mensura Channel on Telegram

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

@tuaifetul_mensura


አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ደሴ👇👇👇 ጆይን ብለው

ይከታተሉ
أبو صالحة عبد الكريم بن محمد

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ (Amharic)

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ አማየር መከላከያ የነበረው እናት ታማሚያን መስሪያ መሆን እና መምሩ እንዲሆኑ በእንግሊዝኛ የተዘረቀውን ጥቃት ከፍተኛ የመረጃ ገበታ የሚያገኙበትን በሙሉ በባህርዳር እና በምሳሌ መንገድ ከፍተኛውን የሆኑ ልዩ ቤተሰቦችና እናት እለቶች ላይ በሚከተሉ ሰማያዊ መገንዘብና የቅርብ ህክምናና ግምት እሚሆኑ ተጣላላ። ይህ መንሱራ ደሴ ፕሮፓጋንዳ ጥንቃቄና የመፅሀፉ ምክሮችን ለማጠናቀቅ ደሴን በትክክለኛ አገልግሎት በቴሌግራም የመተው ነገርን ለመልክጥ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የሚያዘጋጁበትን ውይይቶች እንዲያቀርብ የሚሆነውን ሳይሆን የተለያዩ መረጃዎችን ከእጅ አለው።

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

18 Nov, 14:15


شرح لمعة الإعتقاد الهادي إلى سبيل الرشاد 
لأبي محمد موفق الدين عبد الله ابن أحمد ابن قدامة المقدسي

الشرح  شرح العلامة محمد بن صالح العثيمين   رحمهما الله


الدرس الثاني
ክፍል2⃣
https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

18 Nov, 14:03


كشف الشبهات

للإمام محمد بن عبد الوهاب

ከሽፉ ሹቡሃት  በታላቁ አሊም  ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የተዘጋጀችዋ   እየተቀራች ነው



በወድማችን አቡ አነስ


ከፍል

1⃣5⃣

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

18 Nov, 12:13


እድህ ውቃልኝማ


በወድማችን አቡ ሙስዓብ ዩኑስ የተደረገ ምክር

በዳሩል ሂጅረተይን በቀጥታ ስርጭት

ወደ ኸዋሪጅ መሂድ ነው ብሏቹኋል እዛ ማዶ

ይሰማል
https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

18 Nov, 12:08


سنرحل ويبقى الأثر

እንሄዳለን  እንሞታለን ውጤታችን ይቀራል 

ያስተማርነው የተማርነው   ወደ ሰዎች ደራሽ የሆነው መልካም ስራችን ይቀራን
https://t.me/assalefyyaabuanas0


كشف الشبهات
አለን

بعد صلاة العصر
10:30
ላይ

على الهواء المباشر
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/darulhijreteynn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 18:10


العمل بالكتاب والسنة

.በቁርአን በሃድስ መስራት ግዴታ ነው

በሚል ርእስ የተደረገ ምክር


አቡ አነስ

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 14:48


كشف الشبهات

للإمام محمد بن عبد الوهاب

ከሽፉ ሹቡሃት  በታላቁ አሊም  ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የተዘጋጀችዋ   እየተቀራች ነው



በወድማችን አቡ አነስ


ከፍል

1⃣4⃣

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 14:47


سنرحل ويبقى الأثر

እንሄዳለን  እንሞታለን ውጤታችን ይቀራል 

ያስተማርነው የተማርነው   ወደ ሰዎች ደራሽ የሆነው መልካም ስራችን ይቀራን
https://t.me/assalefyyaabuanas0.
የዛሬው ተፍሲር ማንሻ
الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ (229
 

على الهواء المباشر
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/darulhijreteynn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 13:55


አባ ምረጥ  ምክረ ናት  ግቡና  አደምጡ

ገባገባ በሉ


https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 12:36


شرح لمعة الإعتقاد الهادي إلى سبيل الرشاد 
لأبي محمد موفق الدين عبد الله ابن أحمد ابن قدامة المقدسي

الشرح  شرح العلامة محمد بن صالح العثيمين   رحمهما الله


الدرس الأول
ክፍል1⃣
https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 09:08


እድሜ ልክህን የፈለከውነ ያክል ለዱንያ


ብትለፋ ተራራም ብትነድ እልፍ ኪሎ

ሜትር ብትጓዝ ሀብትህ ቢትረፈረፍ እና
ብትዴክም ካፈራህወ ንብረት

የፌሥታል ያክል  እንኮን ወዴ አኼራ ይዘህ

መጓዝ አትችልም መልካም ስራህን ሲቀር።

መልካም ሰሪዎች አሏህ ያዲርገን

አሚንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲


https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

17 Nov, 04:23


አዝካሩ ሰባህ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

16 Nov, 15:03


سنرحل ويبقى الأثر

እንሄዳለን  እንሞታለን ውጤታችን ይቀራል 

ያስተማርነው የተማርነው   ወደ ሰዎች ደራሽ የሆነው መልካም ስራችን ይቀራን
https://t.me/assalefyyaabuanas0

قوله تعالى: ﴿ وَالْمُطَلَّقَاتُ يَتَرَبَّصْنَ بِأَنْفُسِهِنَّ ثَلَاثَةَ قُرُوءٍ وَلَا يَحِلُّ لَهُنَّ أَنْ يَكْتُمْنَ مَا خَلَقَ اللَّهُ فِي أَرْحَامِهِنَّ إِنْ كُنَّ يُؤْمِنَّ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ وَبُعُولَتُهُنَّ أَحَقُّ بِرَدِّهِنَّ فِي ذَلِكَ إِنْ أَرَادُوا إِصْلَاحًا وَلَهُنَّ مِثْلُ الَّذِي عَلَيْهِنَّ بِالْمَعْرُوفِ وَلِلرِّجَالِ عَلَيْهِنَّ دَرَجَةٌ وَاللَّهُ عَزِيزٌ حَكِيمٌ ﴾ [البقرة: 228].
 

على الهواء المباشر
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/darulhijreteynn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

16 Nov, 04:00


ከቀኑ ዘጠኝ ሰአት በኢትዮ በሱዑድ 3:00 እንገናኝ ለአል ሙኽታር ደርስ ለቀጥታ 👇👇
https://t.me/AbumusabYunuUs

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

16 Nov, 03:07


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣7⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

16 Nov, 03:06


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣6⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

16 Nov, 03:04


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል2⃣3⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

15 Nov, 18:52


كشف الشبهات

للإمام محمد بن عبد الوهاب

ከሽፉ ሹቡሃት  በታላቁ አሊም  ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የተዘጋጀችዋ   እየተቀራች ነው



በወድማችን አቡ አነስ


ከፍል

1⃣3⃣

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

15 Nov, 18:26


⭕️⭕️تفسير القرأن الكريم⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور


ተፍሲሩ ሱረቲል በቀረህ

ክፍል 3⃣5⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

04 Nov, 11:41


🛑إذَا   تَـكَـلـَمَ  الْمَرْءُ بِـغَـيْرِ فـَنـِّه أتـَىٰ بِـالأَجَـاعِـبِ.
🛑ያለሙያው ገብቶ የሚናገር የሆነ ሠው  እጅግ በጣም አስገራሚ ነገሮችን ያመጣል:


https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

04 Nov, 10:23


قال إبراهيم بن بن أدهم رحمه الله تعالى
ኢብራሂም ኢብኑ  አድሐም  አሏህ ይዘንለትና እንድህ አለ
|[ ☜ كنت في بطن أمي وحدي
እንናቴ ሆድ ብቻየን ነበርኩ ،

☜ وخرجت إلى الدنيا وحدي
ወደ ዱንያም ብቻየን ወጣሁ

☜ وأموت وحدي ،
ብቻየንም እሞታለሁ

☜ وأدخل قبري وحدي ،
እቀብሬም ብቻየን እገባለሁ

☜ وأسأل وحدي
ብቻየንም እጠየቃለሁ

☜ وابعث من قبري وحدي ،
ከቀብሬም ብቻየን እቀሰቀሳለሁ

☜ وأحاسب وحدي ،
ብቻየንም እመረመራለሁ

☜ فإن دخلت الجنة دخلت وحدي ،
ጀንነት ከገባሁ ብቻየን እገባለሁ

☜ وإن دخلت النار دخلت وحدي
እሳትም/ጀሀነም ከገባሁ ብቻየን እገባለሁ

☜ ففي هذه المواطن لا ينفعني أحد ،
እንደዝህ አይነት ቦታዎች  ማንም ግለሰብ አይጠቅመኝም

☜ فمالي وللناس .
ታዳ   ነገሩ እደዚህ ከሆነ  እኔ ከሶዎች ምን አለኝ

📓| (إيقاظ الهمم لإبن عجيبة ١٧٦/١)

ሀቢቢ   ለሰው ብለክ   ሃቅን አትተው
 
ሰው ያነውረኛል   ይረቀኛል    ጀመዓ አጣለሁ   ብለህ    ሃቅን ከለቀቅክ  ላንተ አደጋ ነው
انشر فالدال على الخير كفاعله

👇👇👇👇👇

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

04 Nov, 05:47


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል2⃣2⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

03 Nov, 10:31


ቁርአን 
﴿إِذْ عُرِضَ عَلَيْهِ بِٱلْعَشِىِّ ٱلصَّـٰفِنَـٰتُ ٱلْجِيَادُ ١٣۝ فَقَالَ إِنِّىٓ أَحْبَبْتُ حُبَّ ٱلْخَيْرِ عَن ذِكْرِ رَبِّى حَتَّىٰ تَوَارَتْ بِٱلْحِجَابِ ٣٢۝﴾



https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

03 Nov, 04:50


التلون .. فضيحة المفتونين

لفضيلة الشيخ /
د. صالح بن عبدالله العصيمي

🔗  رابط المشاهدة

በተለይ እኛ ባለንበት ዘመን የበዛ በጣም
ከባድ በሽታ  ነው!!!

በድን ላይ መገለባበጥ አቋመ ቢስ መሆን 

ራሳችንን እንፈትሽ  الله  ይጠብቀን ከመገለባበጥ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

03 Nov, 04:30


ሱርቱል መርየም

ጣፋጭ ቲላዋ አላህ የባረከው ድምፅ


https://t.me/Tuaifetul_mensura
https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 15:30


 : يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ ٱدْخُلُواْ فِى ٱلسِّلْمِ كَآفَّةً وَلَا تَتَّبِعُواْ خُطُوَٰتِ ٱلشَّيْطَٰنِ ۚ إِنَّهُۥ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِين

የዛሬው ተፍሲር ማንሻ
ለቀጥታ ስርጭት
👇👇👇

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 10:37


خطبة الجمعة


የጁሙአ ኹጥባ

ለአሏህ ብሎ መዋደድ

በወድማችን አቡ አነስ

ሀዋ መስጅድ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 06:57


خطبة الجمعة


የጁሙአ ኹጥባ

ለአሏህ ብሎ መዋደድ

በወድማችን አቡ አነስ

ሀዋ መስጅድ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 06:46


:::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
🔺 አንድ ሰው ግልፅ በሆነ መስአላ እንደ ሽርክ አክበር ባለ መስአላ ላይ ከወደቀ ባለማወቁ ምክኒያት በጅህልና ኡዝር አይሰጠውም

::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::/
የሼይኸል ሙጀደዲ ሙሃመድ ኢብኑ አብዱልወሃብ አቋምም ይኼው ነው ።
قال الشيخ محمد بن عبد الوهاب النجدي
:

" إنّ الشخص المُعيّن إذا قال ما يوجب الكفر ، فإنّه لا يُحكم بكفره حتى تقوم عليه الحجّة التي يكفر تاركها ، وهذا في المسائل الخفيّــــــــــــة التي قد يخفى دليلها على بعض الناس ، و أمّا ما يقع منهم في المسائل الظاهـــــــــــرة الجليّــــــــــــة ، أو ما يُعلم من الدّين بالضّرورة فهذا لا يُتوقّف في كفر قائله .

📗 الدرر السنية : ‹ ٢٤٤ / ٨ › .
========================
للشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله من شرحه لمتاب كشف الشبهات

https://t.me/assalefyyaabuanas0


እያዳመጥክ እያነበብክ ሸሁ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 05:37


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣4⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

02 Nov, 03:02


كشف الشبهات

للإمام محمد بن عبد الوهاب

ከሽፉ ሹቡሃት  በታላቁ አሊም  ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የተዘጋጀችዋ   እየተቀራች ነው



በወድማችን አቡ አነስ


ከፍል
8⃣


https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

01 Nov, 18:25


ኢና ሊላሂ ወዒና ኢለይሒ ራጅዑን!

አሏህ ይዘንላችሁ የሙስሊሞች ሞት ለኛ ከባድ ሀዘን ነው ።

በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ አካባቢ ታግተው የነበሩት የመስጅድ ኢማም ከነ 12 ቤተሰቦቻቸው መገደላቸው ተሰማ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ገንዳ አረቦ ተብሎ በሚጣራው አካባቢ ከሀጂ አህመድ መስጅድ በታጣቂዎች ታግተው የነበሩት የሀጂ አህመድ መስጅድ ኢማም ሼይኽ ሙሀመድ መኪን ሸይኽ ሙሀመድ አሪፍ አብረዋቸው ታግተው ከነበሩት 12 ቤተሰቦቻቸው ጋር በዛሬው ዕለት መገደላቸው ተሰምቷል።


ሼይኽ ሙሀመድ ከሳምንታት በፊት የሱብሂ ሶላት አሰግደው በሚመለሱበት ወቅት ነበር ቤተሰቦቻቸውን ጨምሮ ከ30 በላይ የሚሆኑ የአካባቢው ሰዎች ታግተው መወሰዳቸው የተገለፀው። ከቀናት በኋላ በተደረገ የገንዘብ ድርድር የኢማሙን እናት እና ባለቤት ጨምሮ ጥቂት ሰዎች መለቀቃቸው ተጠቁሟል።

ኢማሙን ጨምሮ 12 ቤተሰቦቻቸው ግን በዛሬው እለት መገደላቸው ተሰምቷል።

አሏህ ይዘንላችሁ የሙስሊሞች ሞት ለኛ ከባድ ሀዘን ነው ።

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

01 Nov, 11:18


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል2⃣1⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

31 Oct, 19:04


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣3⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

31 Oct, 19:04


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል2⃣0⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

31 Oct, 18:58


كشف الشبهات

للإمام محمد بن عبد الوهاب

ከሽፉ ሹቡሃት  በታላቁ አሊም  ሙሀመድ አብዱል ወሃብ የተዘጋጀችዋ   እየተቀራች ነው



በወድማችን አቡ አነስ


ከፍል
7⃣


https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

31 Oct, 18:55


⭕️⭕️تفسير القرأن الكريم⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور


ተፍሲሩ ሱረቲል በቀረህ

ክፍል 3⃣1⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

31 Oct, 04:10


القرءن الكريم علاج قلب
ቁርኣን የልብ መዳኔት ነው ልባችንን
በመስማት እናርጥበው አላህ ያርጥብልን🤲🤲🤲
ቁርአን  የልብ እረፍት
ቁርአን የሩህ ሰኪና
ቁርአን ለአካል ማስተካከያ
ቁርአን የሂዎት መመርያ
ነው አላህ የቁርአን ሰዎች ያድርገን አዳምጡ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 07:08


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል2⃣0⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 07:08


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣1⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 07:08


⭕️⭕️الواجبات المتحمات⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور




ክፍል1⃣9⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 07:08


⭕️⭕️تفسير القرأن الكريم⭕️⭕️





🔥المدرس أبو أنس أحمد بن نور


ተፍሲሩ ሱረቲል በቀረህ

ክፍል 3⃣0⃣


በወድማችን አቡ አነስ



https://t.me/darulhijteteyn
https://t.me/darulhijteteyn

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 07:08


درس متممة الآجرومية.

بالأخ أبي أنس أحمد بن نور.
ክፍል (  3⃣2⃣

በወንድም አቡ አነስ
وفقه الله تعالى لما يحبه ويرضاه
ደርሱን ለማገኘት ለመማር ብቻ👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn
ላለቁ ደርሶች👇👇👇
https://t.me/darulhijteteyn

العلم الشرعي حياة القلوب" كما أن الطعام حياة القالب

https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

28 Oct, 04:26


እድለኛ ሴት ብሎ ማለት
ቆንጆ ወንድ የያዘች ሳትሆን

ወደ አላህ የሚያስጠጋት
  ወንድ የያዘች ናት


https://t.me/Tuaifetul_mensura
https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

27 Oct, 17:20


قال علي -رضي الله عنه- عن الزهد والدنيا:[١]

النفس تبكي على الدنيا وقد علمت

أن السعادة فيها ترك ما فيها
لا دار للمرء بعد الموت يسكنها

إلا التي كان قبل الموت بانيها
فإن بناها بخير طاب مسكنة

وإن بناها بشر خاب بانيها
أموالنا لذوي الميراث نجمعها

ودورنا لخراب الدهر نبنيها
أين الملوك التي كانت مسلطنة

حتى سقاها بكأس الموت ساقيها

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

27 Oct, 17:20


السؤال:

تقول السائلة: لقد ظلمني عدد من الناس، وحينما يبلغ بي الألم النفسي مبلغه أدعو عليهم، وعندما تهدأ نفسي أستغفر الله، وأحاول أن أسامحهم، ولكنني أعود، وأدعو عليهم عندما أفكر بما سببوه لي من آلام، هل لكم من توجيه سماحة الشيخ؟ 

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

27 Oct, 17:20


https://t.me/+PhhEUCtZMZk5MTNk

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

26 Oct, 18:15


ሙሀሙድ ዩሱፍ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

26 Oct, 15:33


 : ٱلْحَجُّ أَشْهُرٌ مَّعْلُومَٰتٌ ۚ فَمَن فَرَضَ فِيهِنَّ ٱلْحَجَّ فَلَا رَفَثَ وَلَا فُسُوقَ وَلَا جِدَالَ فِى ٱلْحَجِّ ۗ وَمَا تَفْعَلُواْ مِنْ خَيْرٍۢ يَعْلَمْهُ ٱللَّهُ ۗ وَتَزَوَّدُواْ فَإِنَّ خَيْرَ ٱلزَّادِ ٱلتَّقْوَىٰ ۚ وَٱتَّقُونِ يَٰٓأُوْلِى ٱلْأَلْبَٰبِ

የዛሬው ተፍሲር ማንሻ
https://t.me/assalefyyaabuanas0

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

26 Oct, 06:41


ሰለፍዮች መካከል እየታዩ ካሉ በሽታዎች መካከል አንዱ - የሆነ ምክር ነገር በዳዓዋ መልኩም ይሁን በፅሁፍ በፖሰትክ ቁጥር እኔን አስቦ ነው የፃፈው የሚል ሰው መብዛቱ ።
ውይይይ ..

አላህ ሆይ ልባችንን አስተካክልልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

ጆይን ይበሉንንንን👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abuayubabdellah

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

25 Oct, 20:17


የጁሙዓ ኹጥባ

ከፍል ሀለት

የሰው እዳ ግንዘብ አደገኝነት


በወድማችን አቡ አነስ

https://t.me/Tuaifetul_mensura

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

25 Oct, 19:08


የጁሙዓ ኹጥባህ
ከፍል አንድ

የሰው እዳ ግንዘብ አደገኝነት


በወድማችን አቡ አነስ

አል - ጧኢፈቱል መንሱራ ከ ደሴ

25 Oct, 12:34


የጁሙዓ ኹጥባህ


የሰው እዳ ግንዘብ አደገኝነት


በወድማችን አቡ አነስ
https://t.me/assalefyyaabuanas0
https://t.me/assalefyyaabuanas0

2,191

subscribers

951

photos

305

videos