4-3-3 Tech @tech1_433 Channel on Telegram

4-3-3 Tech

@tech1_433


ይህ ቻናል የክሪፕቶከረንሲ፣ የዲጂታል ፋይናንስ እና የተያያዥ ቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች መረጃ የሚጋራበት ነው🙏

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

@tech1_433

4-3-3 Tech (Amharic)

ምርጥ በተወሰነ የክሪፕቶከረንሲ ወቅታዊ መረጃዎችን፣ የዲጂታል ፋይናንስ እና የተያያዥ ቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች አገኘባቸዋል። "4-3-3 Tech" በመሆኑ ብዙ ወሬዎችን ቁንይታ እና መረጃዎችን በማከናወን በማሚያወቅ እና ሰነዘርግ ከሚገባኝ ሰኞ፣ ምሽኮች እና ያንንሶማዋቂዎች በአካባቢ ይላኩበታል። ይህ ቻናል በቅትላቸው ኮርፖ በመግባት እንዲሆን ከፊት የሚመራበት አገልግሎት ነው። እስከዚህ ግፊዎች በፓውቲካሊው ጥቅም ለመመልከት መብትን በመጠቀም መዝግበኝ ይችላል።

4-3-3 Tech

13 Jan, 12:21


Nodepay will be listed on OKX ON 17th

4-3-3 Tech

12 Jan, 19:43


በዚህኛው Airdrop የምፈለገው ሰው ብዛት ከ 30k-300k ብቻ ነው ቶሎ ጀምራችሁ ብትጠብቁ በጣም ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ላሁን ስራ የለውም
⭐️ከታች ባለው ሊንክ ትገባላችሁ
⭐️Telegram channel join፣X account follow YouTube subscribe አድርጉ ይላል ከዛ ጨረሳችሁ መጠበቅ ብቻ ነው

❗️እንዳልኳችሁ የምፈለገው ውስን ሰው ስለሆነ አሁን ልሞላ ይችላል ቶሎ በሉ

ሊንክ
https://safefolio.digital/referral/bXVoZWRpbmFiZGVsa2FkZXI1NUBnbWFpbC5jb20=

4-3-3 Tech

12 Jan, 15:31


Guys paws check አድርጉ eligible መሆናችሁን

4-3-3 Tech

12 Jan, 12:52


እንዳልኳ Sosvalue project $15M dollar ነው raised የተደረገለት እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው?

10 የቴሌግራፍ Airdrops ከምትሰሩ 1 የ Website best airdrop ብትሰሩ ይሻላል ምክንያቱም ...

1. የ Telegram airdrop ብዙ ተጠቃሚ ስላለው እና Fund raised ስለማይደረግለት እና የማንም አድስ Crypto ጀማሪ (newbie)🤣 በኛ ሀብታም ለመሆን ነው የሚሰራው

2. ስለዚህ ብዙ invite እና Invest ካላደረጋችሁ አያዋጣም

የ website airdrop ግን ብዙ million dollar invest ተደርጎለት እና ለወደፊት ግልፅ ዓላማ ያለው እና ብዙ ሰው ስለማይሰራ እንድሁም ዋጋው እየጨመረ የምሄድ

ለምሳሌ:- Grass ብናይ list በ 0.5 ሆኖ ነገር ግን በ 8 ቀን ውስጥ $3.9 ደርሷል 🥵 እና Still marketu እየደማ ባለ ሰዓት እንኳን ከ $2.4 በላይ ነው

🤔ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው Nodepay ይህን ታሪክ ይደግማል ብዬ አስባለሁ ስሩ ብዬ post ከሰራሁን ቆይቻለሁ እና የሰራችሁ Congrats 🤞

ስለዚህ በቀጣይ እንደ Nodepay መስራት ያለባችሁ ከላይ የሰራሁትን post link አስቀምጥላችሃለሁ ስሩ እኔም በጣም በስራ የተወጠርኩ ብሆንም ቀጣይ አብረን እያስታወስኳችሁ እንሰራለን

አሁን በደንብ አብረን የምንሰራቸው 2 Projects🫴

1.https://t.me/EthioTechnollogy/5182
2.https://sosovalue.com/join/OZ5REE8D

ሌላው ምርጥ Airdrop ሳገኝ post የምሰራው ይሆናል ከተመቻችሁ react እና share አድርጉ

4-3-3 Tech

12 Jan, 09:49


https://www.youtube.com/watch?v=92XpcAzMTZ0&t=265s

4-3-3 Tech

12 Jan, 05:04


የ ዛሬ ZOO 𝗽𝗿𝗲𝗱𝗶𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻👇


𝗧𝗢𝗗𝗔𝗬'𝗦 𝗭𝗢𝗢 𝗚𝗜𝗙𝗧 𝗕𝗢𝗫 𝗧𝗜𝗠𝗘

𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐆𝐢𝐟𝐭


ቀን 11:20
𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 :
1954

𝐒𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭


ማታ 1:35
𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 :
4176

𝐓𝐡𝐢𝐫𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭


ማታ 3:15
𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 :
263

በኛ ሰዓት አቆጣጠር

4-3-3 Tech

11 Jan, 17:33


Guys free airdrop

በ 14 ማለትም ማክሰኞ የምወጣ ነው
ቀጥታ ሊንኩን አስቀምጥላችሃለሁ ገብታችሁ ትንሽ video ብያንስ እስከ 30 second የሚሆን ነው እዩ ይላችሃል

ከዛ በቀጥታ Bitget kocoin ወይም Gate.io uid እና $treat deposit address ታስገባላችሁ

ከዛ እስክገባ መጠበቅ ነው

❗️በሊንኩ ምንም ጥቅም አላገኝም ወይም ለ referral አይጠቅምም

እህን እድል ተጠቀሙበት

ሊንክ
https://shib.io/airdrops

4-3-3 Tech

11 Jan, 16:03


❤️‍🔥ሀሪፍ የ website airdrop ከምባሉት መካከል አንዱ ባለፈው Post የሰራሁላችሁ Boost የተባው ስሆን

አሁን ደግሞ Sosovalue የተባለው ነው $15M dollar ነው raised የተደረገለት በብዙ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች Post እየተደረገ የምገኝ Airdrop ነው

✔️ አሰራሩ ከታች ባለው ሊንክ ትገቡና እንደተለመደው X connect ማድረግ እና daily task መስራት ነው

🔗ሊንክ
https://sosovalue.com/join/OZ5REE8D

4-3-3 Tech

11 Jan, 05:34


የ ዛሬ ZOO 𝗽𝗿𝗲𝗱𝗶𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻👇


𝗗𝗔𝗬'𝗦 𝗭𝗢𝗢 𝗚𝗜𝗙𝗧 𝗕𝗢𝗫 𝗧𝗜𝗠𝗘

𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐆𝐢𝐟𝐭

አመሻሽ 12:35
𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 356

𝐒𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭

ምሽት 2:30

𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 1488



𝐓𝐡𝐢𝐫𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭

ምሽት 5:00
𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 3355

4-3-3 Tech

10 Jan, 15:34


🐕 THE $WOOF CLAIM FORM IS ALREADY OPEN!
LISTING ON JANUARY 17TH ON BITGET
🐕

It’s super simple:
1. Sign up at bitget.com.
2. Log into the game and enter your details. Just in case, we’ve got a handy guide on how to find your UID and Deposit Address.
3. Wait for the airdrop to hit your account before the listing – completely free of charge!

We’ve slightly adjusted the date: the listing will happen on January 17th on Bitget! 👁👁
This weekend, we’ll share what’s coming after the listing – and trust us, we’ve got a ton of plans!

Don’t put off till tomorrow what you can do today: the claim form closes on Tuesday! 💙

4-3-3 Tech

09 Jan, 13:19


🔄የ website airdrop ለምትሰሩ TurboTrump airdrop ጀምሩ

🎚️ አሰራሩ ከታች ባለው ሊንክ ግቡና X፣Discord connect ማድረግ ብቻ ነው ሌላው Task ስመጣ መስራት አለቀ

ሊንክ

https://turbotrump.info/airdrop?ref=GOQ5FEBOFA

4-3-3 Tech

09 Jan, 12:14


Nodepay በ 14/01/2025 list ይሆናል

4-3-3 Tech

09 Jan, 04:20


የ ዛሬ ZOO 𝗽𝗿𝗲𝗱𝗶𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻👇

በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1 የመጀመሪያው Feed ከቀኑ 7፡20 ላይ ይመጣል

Reward: 474 Animal Feed
Duration: 30 minutes

2 ሁለተኛው Feed ምሽት 1:30 ሲል ይመጣል

Reward: 1763 Animal Feed
Duration: 15 minutes

3  ሶስተኛ Feed ምሽት 4:30 ሲል ይመጣል

Reward: 4605 Animal Feed
Duration: 10 minutes




መልካም ቀን

4-3-3 Tech

08 Jan, 17:16


New task is available in paws

4-3-3 Tech

07 Jan, 07:15


የ ዛሬ ZOO 𝗽𝗿𝗲𝗱𝗶𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻👇


Zoo ላይ Gift Box የሚመጣበት ሰአት

ቀን 7:20 = 1237 feed
አመሻሽ 11:30 = 352 feed
ማታ 2:05 = 4408 feed

4-3-3 Tech

05 Jan, 14:57


ሰላም Fam

አሁን ደግሞ በቴሌግራም ወሌት እስከ ዛሬ ባንቀሳቀስነው Ton ልክ Sigma coin ቀጥታ የምሰጠን Airdrop መጥቷል
እኔ 137 Ton አንቀሳቅሼ 5900 Coin ሰጥቶኛል የናንተን እዩ እስኪ

የምታዩበት ሊንክ👇
https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_6b0f5y

4-3-3 Tech

04 Jan, 14:25


🧃ለየት ያለ እና አድስ ዜና

web 3 servey analysis የምባል project 5M dollar በ web 3 ዙሪያ servey ለሚያከናውኑ Fund አድርጓል 🥵

ማድረግ ያለባችሁ

መጀመሪያ ከታች የምልክላችሁ ሊንክ Copy ታደርጋላችሁ
Metamask wallet ውስጥ ትገቡና Search ቦታ ላይ copy ያደረጋችሁትን link past ታደርጋላችሁ
ከዛ ከ metamask wallet ጋር connect ታደርጋላችሁ
አንድ servey ስትሰሩ 0.5 dollar ይከፍላቸዋል
የተቻላችሁን servey በመስራት ብዙ Dollar መሰብሰብ አለቀ

ሊንከክ
app.w3sa.io/?ref=cvohk1v2euf

4-3-3 Tech

04 Jan, 12:22


Fam
Lost dog ስንት አላችሁ ?🤞

4-3-3 Tech

03 Jan, 16:28


❄️We’re sitting in the radio cabin deep in a winter forest. All around, there’s absolute silence – we’re frozen in anticipation of the signal. Warming our paws on coffee mugs, we stare at the receiver.
The machine starts emitting strange sounds and beeping. Slowly, a sheet of paper emerges from the slot, printing the data we’ve been waiting for so long.

- - - - - -
Total Supply: 18 000 000 000
Listing date: 14.01.2025
Tokenomics:

83% to community
- 70% to players
- 10% to NFT holders
- 3% to players and NFT holders via Notcoin drop
2.5% for liquidity
2.5% for listing + marketing
12% for team

No locks
- - - - -


We exchange excited looks. Outside, snow falls softly. The New Year has arrived.
And we’re more ready than ever 💙

4-3-3 Tech

03 Jan, 11:29


🔥<30 minutes left Guys animal feed አዘጋጅታችዋል

4-3-3 Tech

02 Jan, 14:41


#PAWS እስካሁን Task 🥵

4-3-3 Tech

01 Jan, 11:40


Happy new year 🚩 web 3 family

4-3-3 Tech

31 Dec, 17:31


Notpixel የሰራችሁ Allocation ማየት ትችላላችሁ
conversion ratio 1000:1

4-3-3 Tech

31 Dec, 15:06


➡️#BLUM መስራቾች ተጠቃሚዎች በbot እና Memepad ላይ Trade ባያደርጉም Airdrop ማግኘት እንደሚችሉ አረጋግጠዋል

4-3-3 Tech

30 Dec, 17:53


🐾Paws Mining is over now

Paws ላይ Visit our website የሚለውን በመጫን ከቴሌግራም Bot ጋር Verify አድርጉት


እንዲሁም Website ውስጥ ገብታችሁ Phantom እና Ton Wallet Connect አድርጉ

4-3-3 Tech

30 Dec, 15:20


#Zoo

⭐️ zoo ማይኒንግ በፈረንጆች አቆጣጠር January 31/2025 ይጠናቀቃል። ይህ ማለት አንድ ወር ብቻ ነው የቀረው።

Zoo አጠቃላይ ወርሃዊ ተጠቃሚው 5.8 ሚልየን ደርሷል ፤ Zoo ማይኒንግ ሊጠናቀቅ 31 ቀናቶች ይቀሩታል 👋

ሌላው የምንሰበስበው ነጥብ ቀጥታ Token ስለሆነ በጣም የምገርም Airdrop ነው

እስካሁን ካልጀመራችሁ በተላያየ Account ለ 30 ቀናት ቀጥቅጣችሁ ከሰራችሁ ታተርፋላችሁ

እስካሁን ያልጀመረ ካለ👇
t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref381292486

4-3-3 Tech

30 Dec, 10:21


Breaking
Nodepay January 6 ላይ list ይደረጋል ስሩ ስንል የሰራችሁ Congrats🤞

4-3-3 Tech

07 Dec, 18:02


የ Paws task ሞልተዋል እናም Claim አድርጉ 🤞

4-3-3 Tech

07 Dec, 16:36


BitMart ምረጡ እያሉ ነው ቲማቲምን ዝቅ የምታደርጉ እረፉ 🤣

4-3-3 Tech

07 Dec, 16:06


በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት በተፈጠረ ችግር የተነሳ በመላው ሀገሪቱ የኃይል መቋረጥ አጋጥሟል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታውቋል።

ችግሩን በመፍታት የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ ነው ብሏል።

የተፈጠረው ችግር እስኪፈታ ድረስ ደንበኞች በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቆ፤ ያሉትን መረጃዎች በፍጥነት የሚያሳውቅ መሆኑንም ገልጿል።

[ዳጉ ጆርናል]

4-3-3 Tech

07 Dec, 13:57


ለ 100k ሰው ብቻ listing ቀን ላይ Surprise አለ ብሎዋል 250 star ብቻ ከፍለን Golden 🎫 መቀበል እንችላለን 🤞

4-3-3 Tech

07 Dec, 13:24


ስለ Tomarket ያልተረጋገጠ 🤞

😢መጥፎ ዜና 500B Total supply
ጥሩ ዜና Binance ላይ List የምሆን ይመስላል


@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

07 Dec, 13:17


Tomarket Ban እያደረገ ነው እዩ እስኪ



@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

07 Dec, 11:20


TOMA pre-market በጣም እየጨመረ ነው

4-3-3 Tech

07 Dec, 04:54


🐾PAWS NEW TASK 10M react ሲያገኝ 10k PAWS POINT ታገኛላቹ!

እየገባችሁ react አድርጉና Limited ነዉ....🙌

@ethiotechnollogy
@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

06 Dec, 10:27


| Bitcoin 100ሺ  መግባቱን አስመልከቶ Yescoin limited የሆነ BTC skin አዘጋጅተዋል

ከDec 3 - Dec 18 ለ3 ተከታታይ ቀናት Check in በማድረግ ስኪኑን መቀበል ትችላላችሁ

👇👇

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=Fc12TT

4-3-3 Tech

05 Dec, 17:48


#PAWS two time limited task

4-3-3 Tech

05 Dec, 16:30


When you need any digital solution for your business, we have started a way to deliver it in a short time!
1. Branding & promotion for your business
2. Digital Marketing Services
3. We have started providing digital consulting and similar services
we are the solution for your digital needs
#digitalmarketing #socialmediamarketing #smmmanager
#videoeditors #graphicdesigners #cameraoperators

4-3-3 Tech

05 Dec, 12:25


Seed ዛሬ 40 እየሰጣ ነው ገብታችሁ ውሰዱ

4-3-3 Tech

05 Dec, 09:57


#Toma is coming ... December 20

30% of Total supply ከ silver 1 ጀምሮ ላሉት ይከፋፍላል Level አሳድጉ More level more airdrop

Snapshot December 18

Listing December 20🤞


@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

05 Dec, 05:28


Wooow BTC new ATH 🤝

4-3-3 Tech

04 Dec, 17:56


Limited task in paws

4-3-3 Tech

28 Nov, 06:23


#Fabrica #Crypto #Airdrop

🤠Durov የtelegram መሰራች በህይወቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የmini app መስራችን mention ሲያረግ እና ይሄ ለRoxman በጣም ትልቅ ነገር ነው

🎖️Durov ለ 10 ዓመት Hold አረገዋለው ብለዋል Roxman የሰጠውን 1%

💎Roxman ከFragment መስራች ጋርም ጥብቅ የሆነ ግንኙነት አለው

🎖️የ $MAJOR token ከዚ በኋላ ብዙ ግልጋሎቶች ይኖሩታል ይህም ማለት ከሌሎች በጣም ለየት ያረገዋል

በዚ ላይ አያይዞ የMAJORን ባለቤት ROXMAN ሁለተኛ ፕሮጀክቱን FABRICA አስተዋውቋል 😶

💫ለመጀመር በዚህ Link ግቡ🔗
    
https://t.me/fabrika/app?startapp=ref_2587

4-3-3 Tech

27 Nov, 13:26


⛔️ W coin ለምትሰሩ እንደማስጠንቀቅያ

W coin ውስጥ በመግባት W-AI የምለውን በመንካት Start Trade የምለውን በመንካት አስጀምሩት ምክንያቱም Level ወሳኝ ነገር ልሆን ስለምችል


ላልጀመራችሁ
https://t.me/wcoin_tapbot/wcoin_app?startapp=MzgxMjkyNDg2

4-3-3 Tech

27 Nov, 11:24


Lost dog ተመልሷል

4-3-3 Tech

27 Nov, 11:21


💫Check your telegram wallet💰

4-3-3 Tech

27 Nov, 11:10


💥አድሱ የ blum strategic partner Tsubasa የቆየ በጣም መሰረት ያለው ከ 500M+ revenue ያለው ነው

በዛው blum ጋ በመሄድ 999 bp የምሰጥ ታስክ አለ ስሩ


ለመጀመር
https://t.me/TsubasaRivalsBot/start?startapp=inviter_id-381292486

4-3-3 Tech

26 Nov, 17:44


ባለፈው ብዙ ሰው ሳይገባ ጀምሩ ብያችሁ የነበርኩት Mouse አሁን ላይ viral የወጣ ይስላል Mr. Satoshki ሳይቀር አሁን post ተሰርቷል 🤔

ባለፈው ያላመናችሁ አሁንም ግዜ አላችሁ 🥵

https://t.me/mousehous_bot/mouseapp?startapp=381292486

4-3-3 Tech

26 Nov, 17:18


Just Ton community mentioned paws

ዋጋው 0.009 ብሆን አጠቃለይ ያላችሁትን ስታባዙ ስንት ይመጣላችኋል 😁 calculate እንዳታደርጉ please 🤣

4-3-3 Tech

26 Nov, 15:57


💥አድሱ Tomarket farming pool ላይ ያለው pentapet airdrop መረጃ ሳጣራ በ binance 6M usd fund እንደተደረገበት አየሁ ከዛ ወደ X(Twitter ) ስሄድ የ pentapet page BNB chain ena binance web 3 wallet follow ያደርጉታል 🤔....

    ☄️ልላችሁ የፈለኩት ብዙ ሰው ስለማይሰራ ገብታችሁ Task ከጨረሳችሁ በኋላ በየ 5 ሰዓት claim ማድረግ ብቻ ነው

የምትፈልጉ ጀምሩ

https://t.me/PentaPetsBot/play?startapp=ref-SPL-381292486

4-3-3 Tech

26 Nov, 12:57


Major በሁሉም exchange ገብቷል

4-3-3 Tech

26 Nov, 11:45


TON Station user: This is going to be the best Christmas🎄ever 😎
Mr Soon: I have some other plans for you mate 😂

4-3-3 Tech

26 Nov, 10:57


🪙Majors

አሁን እንዳሳወቁት ከሆነ በቅርቡ business card ለሁሉም Major ተጠቃሚ እንደሚሰጠው ተናግረዋል Business card  ለማግኘትም verification method እንደሚኖረው አሳውቀዋል

@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

26 Nov, 05:03


Gm fam.

Fragment Update

Fragment ላይ ያሉትን ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት Verification መጠየቅ ጀምሯል

@ethiotechnollogy
@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

25 Nov, 15:15


BLUM NEW TASK...

DEX History
➬COD:- Godex

4-3-3 Tech

25 Nov, 12:37


Seed ላይም squad እንደ criteria ሊታይ ስለሚችል መቀላቀል ትችላላችሁ ። በዛ ላይ 5% extra earn እንድታገኙ የኛን village ተቀላቀሉ አብረን እንስራ


                 
      5% extra earn ለማግኘት ከታች ባለው ሊንክ ግቡ   
              ➡️  ethiotechnology



@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

25 Nov, 10:30


#breaking
Seed listing shifted to December 🥵

4-3-3 Tech

19 Nov, 19:54


Gamee $WAT

💥ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣዮቹ ቀናት እኛን ለማንበሽበሽ 7M+ wat እና
የተለያዩ SPIN አዘጋጅተዋል። ✌️

በየቀኑ ስትገቡ BP BC እና fREE SPIN በተለያየ መጠን ታገኛላቹ። 🔥

ከ $10 በላይ የሰራቹ Withdraw ማድረግ ትችላላቹ
በፊት የምትሰሩ አሁኑኑ ግቡና በየ ደቂቃ እየገባችሁ Claim እያደረጋችሁ spin አድርጉ

ያልጀመራቹ 👉Start_here

4-3-3 Tech

19 Nov, 19:25


🪙Another new task added to not pixle

reward 1k+💥

4-3-3 Tech

19 Nov, 18:46


new task in paws

Telgram app update ማድረግ ነው

4-3-3 Tech

19 Nov, 08:40


💥 Major pre-market on bybit 🤓😎

☄️እስከ 500k ደረጃ ከሆናችሁ Congrats🤞

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

4-3-3 Tech

19 Nov, 07:56


💲🔠🔠🔠🔠🔠 is coming to Wallet on November 28

Majors! Soon you'll be able to receive tokens from the popular game Major in Wallet, exchange them for other crypto like USDT, or send $MAJOR to your friends on Telegram for free 💰

Turn on notifications — we will let you know when you can claim $MAJOR on Wallet 🪙

Investments in crypto are risky. This communication is not intended for persons in the United Kingdom.

4-3-3 Tech

18 Nov, 18:14


New mystery task in paws🥰

4-3-3 Tech

18 Nov, 14:46


💥DuckChain Mainnet is LIVE!!

እንደምታወቀው Duck chain first Layer 2 game on Ton ነው አሁን ላይ Duck chain mainnet live ላይ ነው 😍

ስለዚህ አሁን ላይ Duck egg, Ton እና usdt የምናገኝበት Advantage አዘጋጅቶልናል ስለዚህ ከላይ በፎቶ እንደምታዩት 10 star deposit ስታደርጉ 1 spin ይሰጣችኋል በዛ Spin ውስጥ ከ 3 አንዱ ነው ያለው... በዛ ላይ egg ለ airdropu በጣም ወሳኝ ነው ስለተባለ የቻላችሁትን ያህል egg ሰብስቡ እሄ project ትልቅ ነው 😎

ላልጀመራችሁ
https://t.me/DuckChain_bot/quack?startapp=uIkMvy07

4-3-3 Tech

18 Nov, 11:58


Notpixel እየሰራችሁ ነው ? አብዛኞቻችሁ ችላ ብላችሁታል ቤተሰብ "  Notpixel በተቻለ መጠን  daily farm የሚያደርገውን በየ 8 ሰአት Claim አድርጉ " በየ 30  ደቂቃ ልዩነት እየገባችሁ cliam አድርጉ በተቻለ መጠን ችላ ባትሉት ጥሩ ነው 👌

https://t.me/notpixel/app?startapp=f605427581_s573809

4-3-3 Tech

12 Nov, 13:44


#Tearline (1$ price in premarket 🔥)

|| tearline ይባላል። ይህ ኤርድሮፕ ብዙ ተጠቃሚ የለውም።

|| ለዛም በpre market ለአንድ የtearline ቶከን እስከ 1$ ዋጋ ደርሰዋል። 😱

|| በ Gate.io exchange ዋሌት የፕሪማርኬቱ ዋጋ መመልከት ትችላላችሁ።

|| ሊስት የሚደረግበት ጊዜ በቅርቡ ነው ተብሏል።


https://t.me/TearlineAI_Bot/app?startapp=ARYpUmWs_0

4-3-3 Tech

12 Nov, 08:47


Tap swap የቶን ዋሌታችሁን ማገናኘታችሁን አትርሱ ብለዋል :-

ታፕ ስዋፕ ላይ ተከፋይ የሚያደርጓቹ ነገሮች :-

- Invite
- ያደረጋችሁን Tap tap መጠን
- ያላችሁበት ደረጃ
- የሰራችሁን Tappy town
- የሰራችሁት Task

@remoteict

4-3-3 Tech

11 Nov, 15:30


LFG 😎🤞

#btc just 83k

4-3-3 Tech

11 Nov, 13:34


☄️ስለ TONxXDO ሁለት አስገራሚ ነገር ልንገራችሁ 😎
 
X ገፁ ላይ በ BNB chain follow መደረጉ እሄ የምያሳየው የ binance እጅ አለበት 😍
Telegram ላይ verified መሆኑ

እስካሁን ካልጀመራችሁ 🤏

https://t.me/tonxdao_bot?start=ref_381292486

4-3-3 Tech

11 Nov, 06:17


💥ልያበቃ 4 ቀን ብቻነው የቀረው 🤞

4-3-3 Tech

10 Nov, 12:30


ሰው በመጋበዝ ብቻ ton የሚሰጥ አድስ bot ነው ስሩበት

👇👇👇
https://t.me/ton_ref_airdrop_bot?start=1219258166

4-3-3 Tech

09 Nov, 18:22


$TOMA Weekly Reward Claim አድርጉ።

➡️ከ Total Supply ላይ 50% የተዘጋጀ ሲሆን ሁሉም User መሳተፍ ይችላል።
➡️ https://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000vAi

4-3-3 Tech

09 Nov, 17:06


🏳️Not Pixel New Task

@ethiotechnollogy

4-3-3 Tech

09 Nov, 16:10


►USDT$
►HMSTR
►DOGS
►NOTCOIN
►X EMPIRE
መሸጥ የምትፈልጉ በዚህ አናግሩኝ
►STAR
►TON
► TELEGRAM premium
መግዛት የምትፈልጉ

@remoteictet በዚህ አናግሩኝ

4-3-3 Tech

09 Nov, 15:23


በአሁኑ ወር List ይደረጋል የተባለው seed airdrop ምን ያህሎቻችሁ ጀምራችኋል?

20 ሚሊዮን Supply cap ስላለው በእርግጠኝነት ትንሽ Tokens ትልቅ value አላቸው።

በተጨማሪም በ Binance list የመደረግ ትልቅ ዕድል አለው።

የተወሰኑ ጊዜዎች ስለቀረው ያልጀመራችሁ ጀምሩ

👇👇
t.me/seed_coin_bot/app?startapp=381292486

4-3-3 Tech

08 Nov, 18:50


Btc 💥

4-3-3 Tech

08 Nov, 10:48


Nodepay
November ላይ የሚጠናቀቅ ምርጥ የ Website Airdrop ነው አሁን ላይ Trending ነው

ከታች ባለው ሊንክ ግቡና email እና Password በማስገባት ጀምሩ
https://app.nodepay.ai/register?ref=A2XVex25VHB2bpK

4-3-3 Tech

08 Nov, 04:38


🤞

4-3-3 Tech

07 Nov, 17:55


Something is cooking in this week 😎

4-3-3 Tech

07 Nov, 14:50


☄️ breaking

lost dog ቀጣይ ሳምንት List የምሆንበትን የመጀመሪያ  Exchange ይፋ ያደርጋል 🤞

4-3-3 Tech

07 Nov, 12:36


🔥Breaking
ብዙዎች እየተቸገሩበት ያለውን Credit card Bybit በቀላሉ አምጥቶልናል 🎁

ከዛው ከ Bybit Topup ማድረግ እንችላለን

ቶሎ ፍጠኑ ወድያው ነው የምሰጣችሁ ከታች ባለው Referral ስትገቡ Bonus ይሰጣችሃል

https://www.bybit.com/fiat/cards?source=referral&campaignId=1686258086857150464&ref=GG4NB25

4-3-3 Tech

01 Nov, 15:44


አሁን Gate.io web 3 walle ባወጣው መረጃ 3 ወሳኝ Airdrops On Ton
paws
duck_chain
Blum
ካለ በኋላ የ Duck_chain TGE November 18 እንደሆነ ገልፀዋል 🤩
እና Duch_chain እየሰራችሁ ነው?

ያልጀመራችሁ
https://t.me/DuckChain_bot/quack?startapp=uIkMvy07

4-3-3 Tech

31 Oct, 16:42


PAWS  VERIFY  ተደርጓል

አዲስ  TASK  መቷል  ገብታቹ  ስሩት

ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ
➡️
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=iQ7yzZuY

4-3-3 Tech

31 Oct, 16:20


🚨 breaking Tapswap will be listed on binance on November 30

ምንጭ :- coinmarketcap

4-3-3 Tech

31 Oct, 16:02


Tomarket በሰላም ተጠናቋል 😁
ምን ያህል እንዳገኘን ከ 24 ሰዓት በኋላ ማየት ትችላላችሁ እስከዛ ረፍት አድርጉ ተብለናል 😍

4-3-3 Tech

31 Oct, 14:50


Paws ላይ አድስ ታስክ መጥቷል 😍

4-3-3 Tech

31 Oct, 12:13


Tomarket Combo 👆

4-3-3 Tech

31 Oct, 10:25


የ Tomarket pre-market ዋጋ በ gate.io ላይ 0.001🤞

4-3-3 Tech

31 Oct, 09:07


Tomarket Pre-market gate.io ላይ ዛሬ 7:00 ሰዓት ይጀምራል 🤞

4-3-3 Tech

31 Oct, 08:39


የመጨረሳ ቀን Tomarket daily Combo 👆

4-3-3 Tech

31 Oct, 06:11


እኔ አሸንፌ ወደ ቢሮ እንደገባው Israel ጋዛ ላይ የምታደርገውን ጦርነት እንድታቆም እፈልጋለሁ ብለዋል🤞

4-3-3 Tech

30 Oct, 18:38


ዛሬ Ash crypto ሚሚፋይን ካስተዋዋቀ በኋላ ሚሚፋይ ላይ የነበረኝ እምነት እጥፍ ጨምሮዋል 🤞
binance ላይ ጭምር List መሆኑ አይቀሬ ነው

by the way ash crypto ማለት binance እና የ binance መስራች CZ_Binance የምከተሉት ሰው ነው🤔

4-3-3 Tech

30 Oct, 18:33


💥እኔ ብቻ ነኝ ቲማቲም ስልስ የምወደው?

በነገራችን ላይ Tomarket premium ለገዙ ግለሰቦች 100% Token ይሰጣል 😍

ስንቶቻችሁ ገዝታችሃል?

4-3-3 Tech

30 Oct, 17:46


Tomarket በ gate.io ላይ ብቅ ቡሎዋል 😍

4-3-3 Tech

30 Oct, 15:54


🥳Notpixel Halloween Gift አዘጋጅተዋል 👌👑

አሁን  Paint ስታደርጉ 196 Px  ይሰጣችኋል
ነገር ግን  6 እድል  ነው የሚሰጣችው  ቀሪውን ከፈለጋችሁ መግዛት ትችላላችው 😕 ሲፈነዳ አካባቢ ነው መጠቀም ያለባችው

196×6= 1176 px 😘

4-3-3 Tech

30 Oct, 11:35


🚨 breaking
Tomarket ለ Community 80% እንደምሰጥ; አያይዞም Allocation ማየት የምንችለው November 2 እንደሆነ ተናግሯል🤞

ስለ listing ያሉት ነገር የለም 😓

4-3-3 Tech

30 Oct, 10:35


የ Tomarket total supply 500B እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል🤞

4-3-3 Tech

30 Oct, 10:09


Today's Tomarket combo👆

4-3-3 Tech

30 Oct, 07:20


❤️ በሁለት ቀን ብቻ 3M 😳
ስንታ ሰርሃችሃል

4-3-3 Tech

30 Oct, 04:09


TON Station is officially verified