BDU FELLOWSHIP VLM @bdu_fellowship Channel on Telegram

BDU FELLOWSHIP VLM

@bdu_fellowship


ይህ የBahirDar University Evangelical Christian Student Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው።

BDU FELLOWSHIP VLM (Amharic)

የቴሌግራም ቻናል BDU Fellowship VLM ከተገኘባቸው መድረክ ጋር ሲሆን አሁንም በዚህ ቻናል የተገኘባቸውን አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮችን ለመስራት የሚፈልጉትን በቴሌግራም ቻናል አድርሶ ይጠቀሙ። ይህ ቻናል የእግዚአብሔር ቃልን እና የተለያየ ይዘት ያላቸውን ጽሁፎችን የመረቀፍ ስልኩን አድርገዋል። በቴሌግራም ቻናል ብዙ ጥቅሶች እና ህይወት ምስክርነቶች ላይ የጥያቄና መልሶችን ለመጠቀም ዝግጅት መለከን ነው። እንዴትም በእጅጉ ያዝዝናል ወይም ዓለም እንዳሰብክ የሚቀጠለውን ብዙ የቴሌግራም ቻናልን፣ BDU Fellowship VLM በተጨማሪ መተግበሪያ ወደ Facebook እና ወደ ቢትሮ ለመገኘት በሚችልበት ጊዜ አስተዋይ የሚሆኑ ከሆነ ኢሜል ይቁም።

BDU FELLOWSHIP VLM

07 Jan, 05:12


እግዚአብሔር ባለ መድኃኒት አድርጎ ለህዝቡ የመረጣቸው እድለኞች እንደ መንደር ጎረምሳ ሸክም ሲሆኑበት ፤ የህዝቡን ጭንቀት እንዲያቀሉ የተጠሩ ይባስ ቀንበርን ሲያከብዱባቸው፤ በፍርሃት ውስጥ ላሉ የተስፋን ጭላንጭል፣ የእግዜሩ ድምፅ  ማሳያ ሊሆኑለት ሲያቅታቸው፤ መድሃንያለም አንዱን ልጁን መድኃኒት አድርጎ ለሰው ልጅ ሁሉ ሰጠው!


ይሄ የተወለደው ንጉስ መድኃኒት እና ብርሃን ነው። በክፉ ትዕቢታችን ለታሰርንበት የሀጥያት፤የሰይጣን እና የሞት እስራት ብቸኛ መፍትሔ ሆኖ መጥቶልናልና!

ከጨለማ ሊያወጣን የሚያበራ የንጋት ኮኮብ ሆኖ ፤የተቀባው መሲህ ሰላምን ይዞ መጣልን!


በነፍሳችን ሁካታ  ስንኖር ለነበርን አመፀኛ እና ተስፋ ቢስ ተቅበዝባዦች የእረፍት ስጦታ ይዞ ፤ ለህዝቦች ሁሉ የሚሆነው የአለም መድኃኒት ሊጎበኘን መጣ፤ ጌታ ኢየሱስ መጣ!

ሉቃስ 2፥10
እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

መልካም የልደት መታሰቢያ በዓል

Amanuel.T


FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

BDU FELLOWSHIP VLM

06 Jan, 12:49


📣#Update

በተቻለን መጠን ለሁላችሁም ለመላክ ሞክረናል ከዚህ ሰዓት ጀምሮ Postcard ለማግኘት Free Template Bot ላይ ሊንክ ስላደረግን ከዛ ማግኘት ትችላላችሁ ።

🔗🔗 Bot Link @bduvlm_bot

ቦቱን  Start በሉት ከሚመጣላችሁ ዝርዘር Get Your Postcard የሚለውን በመጫን ታገኛላችሁ ።

ተባረኩ

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

06 Jan, 07:28


📣#POSTCARD

🎆 ሰላም ተወዳጆች   ለሚወዱት ወዳጅ
በተለይ  አማኝ ላልሆኑ ወዳጆቻችሁ የሚሆን በጣም ውብ ካርድ አዘጋጅተናል። አንድ ሰው የሁለት ሰዎች ስም ብቻ ነው መላክ የሚችለው ካርዱ ላይ የምትልኩለትን ሰው ስም አስገብተን መልሰን እናቀርባለን። የሁለት ጓደኞቻችሁን ስም  አሁን ይፃፉልን።

ስም ብቻ ነው መላክ የሚቻለው  ቦቱን start እያላችሁ ስም መላክ ትችላላችሁ ።

@BduDPs_bot

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

05 Jan, 11:49


🌄Supremacy Of Christ 2025 #DAY2

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

05 Jan, 10:14


📣#POSTCARD

🎆 ሰላም ተወዳጆች   ለሚወዱት ወዳጅ
በተለይ  አማኝ ላልሆኑ ወዳጆቻችሁ የሚሆን በጣም ውብ ካርድ አዘጋጅተናል። አንድ ሰው የሁለት ሰዎች ስም ብቻ ነው መላክ የሚችለው ካርዱ ላይ የምትልኩለትን ሰው ስም አስገብተን መልሰን እናቀርባለን። የሁለት ጓደኞቻችሁን ስም  አሁን ይፃፉልን።

ስም ብቻ ነው መላክ የሚቻለው ቦቱን start እያላችሁ ስም መላክ ትችላላችሁ ።

@BduDPs_bot

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

04 Jan, 18:30


🌄Supremacy Of Christ 2025

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

04 Jan, 18:30


🌄Supremacy Of Christ 2025

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

04 Jan, 18:11


🌄Supremacy Of Christ 2025

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE

BDU FELLOWSHIP VLM

04 Jan, 18:10


🌄Supremacy Of Christ 2025

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE