አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ @adangumidia Channel on Telegram

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

@adangumidia


መረጃ በፍጹም አይናቅም አይደንቅም

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ (Amharic)

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ ትምህርትና መረጃ እንዴት እንደሚችል እንደተቻለ ፍላጎት እንደሚንቀሳቀስ ከሆነ አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ ላይ መረጃን በመለያየቱ ማንኛውንም ሰዋኽ ወይም ማስታወሻን ለመማር ይችላል። አዳኙ ሽልማት ለሁለት በሜዳ ሁለት በመልቀቂያ ሆኖ ቀርቶ ሊያስብ ይችላል። በዚህ መረጃ ሚዲያ አዳኙ ያልተቻለውን መረጃ ያስፈላጊ በብዙ ሚዲያ እና በቅድሚ የቴሌግራም ምክሮች ለመግባት ይችላል። ከዚህም ከፈለጉ መረጃና የሚዲያዎችን መሰረታዊ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ለመተንተን ይችላል።

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

20 Nov, 07:51


09/03/2017 ዓ.ም
                                                 የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቪዥን ማየት የተሳናቸው ህፃናት ወላጆች በጎ አድራጎት በስሩ ላለው ቪዥን የአይነ-ስውራን መዋለ-ህፃናት ቀጥሎ በተቀመጠው የስራ መስክ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ፡የመዋለ-ህፃናት ርዕሰ-መምህር
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት፡እውቅና ካለው የትምህርት ተቋም በማንኛውም የት/ት መስክ በዲግሪ እና ከዛ በላይ የተመረቀች/የተመረቀ
የስራ ልምድ፡በርዕሰ-መምህርነት/በሱፐርፋይዘርነት እንዲሁም በትምህርት አስተዳደር 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና ስለብሬይል በቂ እውቀት ያለው/ያላት
ተፈላጊ ብዛት፡1
ሌሎች ተፈላጊ ችሎታዎች፡- የመምራት አቅም፣በቡድን ስራ ማመን እና መሳተፍ፣በልዩ ፍላጎት ዙሪያ የተለያዩ ስልጠናዎችን የወሰደ/ች

ደመወዝ፡- በድርጅቱ የደሞዝ እርከን መሰረት

ከላይ የተጠቀሱትን ተፈላጊ ማስረጃዎች እና ተያያዥ ሁኔታዎች ማሟላት የምትችሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የስራ ማመልከቻ(CV) እና የትምህርት ማስረጃ ኮፒ በመያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት አድራሻ፡ከጀርመን አደባባይ ወደ ጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከእግረኛ መሻገሪያ ድልድይ ወደ ቀኝ 100 ሜትር ገባ ብሎ ከነማ ፋርማሲ መካኒሳ ቅርንጫፍ ፊት ለፊት በሚገኘው የተቋሙ ቅጥር ግቢ ውስጥ በአካል በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልከ ቁጥር +251928999444 ይደውሉ፡፡ 

      ድርጅቱ


ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

18 Nov, 20:16


Baankiin barsiisaa tokko hundeeffamuuf akka jiru dhagahame 📌Ministirri barnootaa baankii kana hundeessuuf yaada akka qabu akeekan Ministirri Barnootaa lakkoofsi namoota gara ogummaa barsiisummaatti seenan gadi aanaa ta'uu ibsan "Baankii Barsiisotaa kan barsiisonni sirna faayinaansii biyyattii keessatti qooda mataa isaanii akka qabaatan taasisu hundeessuuf yaada qaba ) lakkoofsi namoota ogummaa barsiisummaatti seenan gadi aanaa waan ta'eef, kana sirreessuuf, "dachaa" jedheera sirni guddina sadarkaa ni hundeeffama".

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

18 Nov, 20:12


የመምህራን ባንክ ሊቋቋም መሆኑ ተሰማ

  📌ትምህርት ሚኒስትር ባንኩን ለማቋቋም ሀሳብ እንዳለዉ ጠቁሟል

ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ መሆኑን የገለፀው ትምህርት ሚኒስትር መምህራን "በአገሪቱ የፋይናንስ ሥርዓት ውስጥ የራሳቸው ድርሻ እንዲኖራቸው የሚያስችል የመምህራን ባንክ" የማቋቋም ሀሳብ እንዳለዉ ፍንጭ ሰጥቷል።

ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ ( ፕ/ር) እንደተናገሩት ወደ መምህርነት ሙያ የሚገቡ ሰዎች ቁጥር ዝቅተኛ በመሆኑ ይህንን ለማስተካከል " ዘርፈ ብዙ የማትጊያ ስርዓቶች ይዘረጋሉ" ብለዋል።

እንደ ሚኒስትሩ ገለፃ የትምህርት ጥራት ችግርን ለመቅረፍ በመንግሥትና በግል ትምህርት ቤቶች መካከል ያለውን ልዩነት ማጥበብ እንደሚገባም አስረድተዋል ።

ይህ የተባለዉ የትምህርት ሚኒስቴርን የበጀት ዓመቱ የ3 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ዙሪያ በሚመለከት ከሚመለከተዉ አካል ጋር ዉይይት ባደረገበት ወቀት ነዉ ሲል ካፒታል አስነብበል።


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

18 Nov, 15:49


Mana barumsaa sadarkaa tokkoffaa duraa bara 2017 Afaan Oromootiin kan ati unka madaallii akkan erguuf dhuma mata duree tokkoon tokkoon isaanii irratti akkan guutamu na gaafachaa turtan, akka gaaffii keessaniitti, qindeessitoonni sadarkaa tokkoffaa duraa hundii fi barsiisonni hundi, akka isin gaaffii, tokkoon tokkoon haala daa’imman waggaa guutuu keessatti madaalaman mata duree ja’atti qoodamee ijoollee sammuu, xiinsammuu fi qaamaa guddatan lammiilee ta’an uumuuf Sirna barnootaa irratti
Unka madaallii kana sadarkaa sadan (3) hundaaf qajeelfama kutaa barsiisaa irraa fudhadheen qopheessa, shaakala barattootaa fi daa’imman unka madaallii kana yoom akka uffatan beekuu qabu Kanaaf, waa’ee unka madaallii kana baruuf qophii fi fedhii qaba muuxannoo naannoo pre-first kanaa fudhachuu barbaadu
Qindeessitootni fi barsiisota Mana Barumsaa Bitved Pre-Pre-Primary School naannoo Mercato Buses keessatti argamu hunda daawwachuu fi muuxannoo argachuu dandeessu jedheen yaada.👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

15 Nov, 15:08


ቀን 06/03/2017 ዓ.ም
የስብሰባ ጥሪ


ቅድመ 1ኛ ላላቸው የመንግስት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ዋና ር/መ/ር
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ የቀዳማይ ልጅነትና ዘርፈ ብዙ ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬክቶሬት ቅዳሜ በ7/03/2017 ዓ.ም ቅድመ 1ኛ ደረጃ ያላቸውን የ1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ዋና ር/መ/ር ሰብሰባ ስለጠራ በዕለቱ ጠዋት 2፡00 ላይ ፒያሳ አድዋ ዜሮ እንድትገኙ መልእክት ተላልፏል


ቀን 06/03/2017 ዓ.ም የስልጠና ጥሪ በአራዳ ክፍለ ከተማ ስር ለምትገኙ ሁሉም የመንግስት የት/ቤት በሙሉ

1.  ሁሉም የመንግስት የት/ቤት መሻሻል ም/ር/መምህራን
2. የተመረጡ የሲፕ ኮሚቴ 2ቱ መምህራን
3. የኬጂ አስተባባሪዎች
4. የወረዳ ቡድን መሪዎችና የሲፕ ባለሙያዎች
ቅዳሜ 2፡30 ዳግማዊ ምኒልክ 2ኛ ደረጃ ተገኙ። ሰዓት ይከበር በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

15 Nov, 11:59


የ2017 የቅድመ - አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማርኛ መማርያ ቋንቋ እለት ተእለት ያለው ተጠራቅሞ በየጭብጡ መጨረሻ የሚሞለበት የምዘና ፎርም ላክልን እያላችሁ ስጠይቁኝ የነበራችሁ የቅድመ - አንደኛ አስተባባሪና መምህራን በሙሉ በጠየቃችሁት መሰረት አመቱን ሙሉ ልጆች የሚመዘኑበትን እያንዳንዱ አውድ በስድስት ጭብጦች ተከፋፍሎ ሕጻናትን በአምሮ ፣ በስነ - ልቦናና በአካል የደበሩ ዜጋን ለመፍጠር በሚደረገው የትምህርት ስረዓት ላይ ይኸንን የመመዘኛ መጠይቅ ከሲለበሱ ፣ ከመምህር መምሪያው ፣ ከተማሪ መለማመጃና ሕጻናት ማወቅ አለባቸው ተብሎ መመሪያ ከወረደው ላይ በመውሰድ ይኸንን የምዘና ፎርም  ለሶስቱም(3) ደረጃዎች አዘጋጅቸዋለሁ።ታዲያ ይኸ የምዘና ፎርም ዙሪያ ስልጠና ለምትፈልጉ ለመማማር ዝግጁና ፍቃደኛ ነኝ በውስጥ አናግሩኝ።በተረፈ ስለምጡኝ አስተያየት እና ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ።በዚህ ዙሪያ ልምድ ለመውሰድ የምትፈልጉ የቅድመ - አንደኛ አስተባባሪና መምህራን በሙሉ መርካቶ አብቶቢስ ተራ አካባቢ በሚገኘው ቢትወደድ ቅድመ - ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መታችሁ መየትና ልምድ መውሰድ ትችላላችሁ ብየ አስባለሁ።ተጠቀሙበት🙏


ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

14 Nov, 17:44


ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

08 Nov, 19:20


ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

07 Nov, 03:06


መረጃውን ለጥንቃቄ ተጠቀሙበት ‼️

የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን እወቁልኝ ብሎ ባሰራጨው መረጃ ቴግሬቶል የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ(ሽሮፕ) መድኃኒት የጨቅላ ህፃናት እንዳይጠቀሙት ብሏል።

📌ቴግሬቶል የተሰኘ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ (Oral Suspension) መድኃኒት ኖቫርቲስ ፋርማ ሽዌይዝ AG/ Novartis Pharma Schweiz AG በተባለ የገበያ ፍቃድ ባለው የመድኃኒት አምራች ፋብሪካ የሚመረት ነው።

📌ቴግሬቶል (ካርባማዜፔይን) 100 mg/5ml Oral Suspension (OS) የተሰኘው መድኃኒት አብዛኛውን ጊዜ አጠቃላይ ለሚጥልና ከፊል መንቀጥቀጥ ለማከም የሚያገለግል ነው።

📌ይሁን እንጂ የተጠቀሰው መድኃኒት በውስጡ በሚይዘው ፕሮፓይሊን ግላይኮል (propylene glycol) የሚባል ንጥረ-ነገር መጠን ምክንያት ለጨቅላ ሕፃናት ማለትም ከ4 ሳምንታት በታች ለሆኑ ሕፃናት ወይም በሶስት ወራት የመወለድ ጊዜያቸው ሳይደርስ ለተወለዱ ሕፃናት ሊወስዱት እንደማይመከር ባለስልጣን መ/ቤቱ ገልጿል።

ተቋሙ ፥ በዚህ ምርት ውስጥ ከሚገኙት ተጨማሪ ንጥረ ነገሮች አንዱ የሆነው ፕሮፓይሊን ግላይኮል ለምግብ እና ትንባሆ ምርቶች እንዲሁም ለፋርማሲዩቲካል እና መዋቢያዎች በአጠቃላይ በአሜሪካ የምግብ እና የመድኃኒት አስተዳደር (FDA) ደህንነቱ የተጠበቀ እንደሆነ ይታወቃል ብሏል።



ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

06 Nov, 14:55


ጉዳዩ፡- የቅድመ አንደኛ ትምህርት ቤቶች የንባብ ቀንን ይመለከታል፡፡





ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

04 Nov, 19:43


አዲሱ የቅድመ አንደኛ ወይም የኬጂ ስረዓተ ትምህር አተገባበር እና እቅድ ገራ ገብቶናል እያላችሁ በውስጥ መስመር እና በመደዎል እየጠየቃችሁኝ ያላችሁ መምህራን በሙሉ ከትምህርት ቤቶቻችሁ ርዕሰ መምህራን ጋር በመተባበር ስልጠና አዘጋጁ አመቻቹ ስልጣ ለመስጠት ዝግጁ ነኝ እንማማራለን ልምድ ሸር እንደራረጋለን ከዚህ ሌላ ያለህበት መተን ልምድ ልውጥ እናድርግ ያችሁ ቆይ ከርሰ መምህራኖች ጋር ላውረበት ትምህርት በደብ ይጀመር እና ላመቻች መጀመሪያ ስለሁም አመሰግናለሁ። ከዚያ ሌላ ውይት  ለግል እና የመንግስት ትምህርት ቤቶች አጠቃላይ በስረዓተ ትምህርቱ እና ኮርነር አዘገጃጀት እንወያያለን በውጥ አውሩኝ

የምትከታተሉኝ በሙሉ ላይክ እና ሸር አድጉ አብሮነታችሁ አይለየኝ

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ👇      

አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

03 Nov, 14:27


ጥቅምት 24

ለሰሜኑ ጦርነት መነሻ የነበረው ከዛሬ 4 ዓመት በሰሜን እዝ  ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ጥቃት በሀገር መከላከያ ታስቦ ውሏል።

ጥቅምት 23 /2013 መቼም የትም አይደገምም የሚል መሪ ቃል ተቀምጦለታል።

በሌላ በኩል የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት 2ኛ ዓመት አፈፃፀሙን በመገምገም ሂደት እየታሰበ ነው።




ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

02 Nov, 11:30


የመምህራን ምገባ መርሐግብር

በሸገር ከተማ አስተዳደር በሁሉም የመንግስት ቅድመ መደበኛ እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪና መምህራን የምግብ ፕሮግራም በመተግበር ላይ ይገኛል።

በዚህ ፕሮግራም የተማሪዎች ትምህርት ማቋረጥን ማስወገድ የተቻለ ሲሆን መምህራንም በማስተማር እና በመማር የበለጠ እንዲተጉ አድርጓል ተብላል።

በሸገር ከተማ በሚገኙ 256 ትምህርት ቤቶች የተማሪ እና የመምህራን  ምግብ ፕሮግራም እየተካሄደ ሲሆን እስካሁን ለ148 ሺ 795 ተማሪዎች እና ለ3 ሺ 707 መምህራን መስጠት ተችሏል።(የኔታ ቲዩብ)

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

02 Nov, 07:25


የመጫኛና ማውረጃ ቦታ

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአንዳንድ ተርሚናሎች ላይ የመጫኛና ማውረጃ ቦታ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል።

በዚህም መሰረት፤

ከመገናኛ - ቃሊቲ ፣ ከመገናኛ - ሳሪስ ፣ ከመገናኛ - ጋርመንት መስመሮች ሙሉጌታ ህንጻ ዝቅ ብሎ አምቼ ፊት ለፊት መንገድ በጊዜያዊነት ተዛውሯል፡፡

ከመገናኛ - ቱሉ ዲምቱ  እና  ኮዬ ፈቼ  አገልግሎት ሲሰጥ የነበሩት መስመሮች ደግሞ አምቼ አጠገብ (ቀደም ሲል ከነበረበት ቦታ ትንሽ ዝቅ ብሎ) ወዳለው ቦታ ተዛውሯል፡፡

ከዚህ በፊት ሙሉጌታ ህንፃ አካባቢ ይሰጡ የነበሩ መስመሮች ከመገናኛ - ገርጂ ፣ ከመገናኛ-ጎሮ ፣ ከመገናኛ - አያትና  ከመገናኛ - ሰሚት የመጫኛና መውረጃ መስመሮች ወደ ዘርፈሽዋል አካባቢ በተዘጋጀው ጊዜያዊ ተርሚናል በመዛወር በሁሉም ሞዳሊቲ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የቢሮው መረጃ ያመለክታል።
ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja

አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ

01 Nov, 13:38


ዛሬ በኮንታ በደረሰ የመሬት መሸራተት አደጋ 6 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ።

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

በቀበሌው ትናንት ምሽት የጣለው ከባድ ዝናብ ተከትሎ ዛሬ ጠዋት 2 ሠዓት ላይ የመሬት መንሸራተት መከሰቱን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።

በአደጋው ህይወታቸውን ያጡት ሰዎች የሁለት ቤተሰብ አባላት ሲሆን ከአንደኛው ቤተሰብ አራት እንዲሁም ከሌላኛው ቤተሰብ ሁለት ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል።

መረጃው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ነው።

ቤተሰብ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 


አዳኙ የየትምህርት እና የመረጃ ሚዲያ


አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ Join አድርገው👇በዚህ ይከታተሉ

ለሌሎች ሸር እናድርግ!!


መረጃ በፍጥነት ለማግኘት

በቴሌግራም 👇👇

https://t.me/AdanguMidia

https://t.me/premerja