TDGS School Since 2009E.C @tdsecondaryschool2013 Channel on Telegram

TDGS School Since 2009E.C

@tdsecondaryschool2013


ውድ የትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብ በዚህ ቻናል የሚለቀቁት ጉዳዪች በዋናነት ትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ትኩስናወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች እንዲሁም በክፍል ደረጃች ሁ ለምትማሩት ትምህርት አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንገልፃለን።

TDGS School Since 2009E.C (Amharic)

ስለ TDGS School Since 2009E.C nnዓለሜዎች ከአበባ በሚገኘው ቦታ ላይ ያሉ TDGS School Since 2009E.C ቤተሰብ የጤና ማኔጅመንት ስነ-ምግባር ቅንጅት ለአባቱና ልጆቻችን ጤና ማኔጅመንት ባለመማር ከቀጣይ ከተማ በስተቀር የመማር አቅራቢዎችን በጤና የመማር አዋጅ እንዲሰጥም በአንዷ ቻናል ለማመልከት እንዲሁም በአገልግሎቱ ላይ የሚያስተላልፉበተመሳሳይ ትምህርትቤቱ የጤና መምሪያ እንዱላለን።nnየትምህርት ቤቶች እንደሚሆነው ለዞን ትምህርት ቤታችን ተማሪዎችን መመለስና መከበር እንችላለን። እንዲሁም የትምህርት ማህበረሰብን ከነማችን የተማሪዎችን በተመለከተ እና በሰላም ተማሪዎችን መመልከት እንችላለን።nnትምህርትቤቱ ለተማሪዎቹ የሚያስተላልፈው ማስታወቂዎች፤ ትኩስናወቅታዊ ትምህርታዊ መረጃዎች የሚሆነውን መሰረታዊ ቦታን ማየትና ለደረጃ ተከታታይ መረጃዎች ማስተላለፊያ እንዲሁም መመልከት ይችላሉ።nnበገንዘብ ቤተሰብና በዋናነት መጠን ለዞን ትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እና የጤና መምሪያ ትምህርት ለደረጃ ተከታታዮችን መመልከትለደረጃ አጋዥ በሚሆናችሁ ትምህርት መሆኑን እንደሆንን ስለሆነ ለቤተሰብና ለክትፍጥፋዊ ጉዳይና ለሌሎች ተማሪዎች ምንፃል ማክሊያና በሰላም እንዲሆን፤ በቅናሽ ዝቅባዊ መረጃዎችና መረጃ አስተያየቶች እና ሌሎች በመሰረታዊ ቦታችን ውድ የትምህርት ቤታችንን ተከፋፍል እንደሚያሰብ፤ ይህ ሀገራችን ከጽንፍ እና ከአንድነት ጋር በምሳሌ የተያያዘ የአምስት መልእክቶችን ድንቅ ለማስመዝገብ ፈጻሚን የሆነ ይበልጽና ይሁኑ።

TDGS School Since 2009E.C

05 Aug, 11:21


ህብረተሰቡ ከህግና ከማህበራዊ እሴቶች ያፈነገጡ ህገ-ወጥ ተግባራት ሲያጋጥሙ ለፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ ተጠየቀ፡፡

(አዲስ አበባ ፤ ሐምሌ 29/ 2015 ዓ.ም) ሀገራችን በህብረ ብሄራዊነቷ የምትታወቅና የተለያዩ ባህሎችና ወጎች ያሏት ሀገር ነች፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ያፈነገጡ ድርጊቶች እያጋጠሙ መሆኑን የተመለከተ መረጃ እየተሰራጨ መሆኑን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባወጣው መረጃ አስታውቋል፡፡

በከተማችን አንዳንድ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች የሀገሪቷን ህግ በሚጥስና ከማህበረሰቡ ወግ ተቃራኒ በሆነ መልኩ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ መኖሩን መረጃዎች እያመለከቱ መሆኑን ህብረተሰቡ ተገንዝቦ መረጃ በመስጠት ተባባሪ እንዲሆን የአዲስ አበባ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቀዋል፡፡

ግብረሰዶማዊነት በሀገራችን ህግ ፍፅሙ የተከለከና በህግ የሚያስጠይቅ ተግባር በመሆኑ ፖሊስ በሚደርሰው መረጃ በመመስረት በህግ አግባብ እርምጃ እንደሚወስድ እያስታወቀ በዚህ ህገ-ወጥ ተግባር የሚጠረጠሩ ሆቴል ቤቶች እና ሬስቶራንቶች የሀገርቷን ህግ አክብረው የመስራት ግዴታ እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል፡፡

ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ መረጃ እና ጥቆማ ያለው ማኝኛውም ሰው በአቅራቢያው በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በግንባር በመቅረብ በተጨማሪም በነፃ የስልክ መስመር 991 እና 987 እንዲሁም በ011-1- 11-01-11 እና 011-5-52-63-02 በመጠቀም መረጃና ጥቆማ መስጠት እንደሚችል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡

TDGS School Since 2009E.C

04 Aug, 11:11


የቱሉ ዲምቱ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች በሰላም ወደ ቤተሰቦቻቸዉ ተመልሷል ።

TDGS School Since 2009E.C

04 Aug, 05:23


ለሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት 9 ኛ ክፍል ለመመዝገብ የወጣ ማስታወቂያ

TDGS School Since 2009E.C

03 Aug, 18:32


ማስታወቂያ
ለወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት 9 ኛ ክፍል መመዝገብ ለሚፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ።

1,605

subscribers

2,861

photos

19

videos