አስትሮ ዞዲያክ @astrozodiak25 Channel on Telegram

አስትሮ ዞዲያክ

@astrozodiak25


💫 ኮከብህ/ሽ ምን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋለህ/ሽ
እንዲሁም ስለ አስትሮኖሚያዊ ግኝቶች🌏፤ በአጠቃላይ እነዚህን የመሳሰሉ ጠቃሚ እውነታዎችን በዚህ Channel ያገኛሉ🤩🔮ከእናንተ ሚጠበቀው Request to join ሚለውን 2 ጊዜ መንካት ብቻ ነው።💖

𝖋𝖔𝖗 𝖆𝖓𝖞 𝖕𝖗𝖔𝖒𝖔𝖙𝖎𝖔𝖓➾ @tinagersss

𝖋𝖔𝖗 𝖘𝖕𝖆𝖒➾

አስትሮ ዞዲያክ (Amharic)

አስትሮ ዞዲያክ በአንደኛው ቡድን ማንኛውንም አስተምህረው እንደሆነ ድርጅቶችን የሚያደርጉ ለማወቅ በእነዚህን ምርጥየአስትሮኖች ውስጥ በተከሰተው Channel እናፈልጋለሁ። ለአስትሮኖች ሜትርንስ ከሚገኙት Request to join ለመንካት 2 ጊዜ ይህንን ሜትርንስ ማስቆም ይችላሉ። ምርጥ አስትሮን ለማዳረግ ለአንደኛው ይጠቀሙ @tinagersss ላይ ያልተወሰደውን ፕሮምዳም በገባ።

አስትሮ ዞዲያክ

13 Jan, 10:47


🌚ሌሊት ነው በግምት 11:30 አካባቢ ተኝቻለው😴፣ለስራ ለመንቃት እየታገልኩ ነው፣ ድምጻቸውን የሰማውት ፣ከግቢ አልፈው ፣የተኛውበትን ክፍል አካባቢ በቅርብ ርቀት ድምጽ ሰምቼ ነበር።
#እንደነቃው፣ አንዱ ሊያጠቃኝ ወደ እኔ እየመጣ እንደሆነ አየሁት ፣ራሴን ከመከላከል ውጪ አማራጭ የለኝም፣ በፍጥነት ቀደምኩት። ሁለተኛው እላዬ ላይ ዘሎ ተከመረ፣ ሁሉም ነገር ለማመን በሚያስቸግር ፍጥነት ነበር እየሆነ ያለው
#ፈላው_ወንድሜ👶 ነቅቶ ፣ምን እንደተፈጠረ ለማወቅ ጓግቷል፣ በስተመጨረሻ ሁለተኛውንም ጠብቄ መታውት፣ እጄ በደም ተጨማልቆ ነበር። ሁለቱም ተዘርረዋል ፣በህይወት ይኑሩ አይኑሩ አላወኩም፣ አንዱ ሲንቀሳቀስ አየሁት ድጋሚ በንዴት በጣም መታውት፣

ዝዝዝዝ እያሉ ከእንቅልፌ የቀሰቀሱኝ ሁለት ቢንቢዎችን ከለሊቱ 11:40 የገደልኩበት አገዳደል ነበር

#ታላቅ_ገድል☺️

አስትሮ ዞዲያክ

13 Jan, 10:45


coupleኦች አብረው ከሆኑ ከትንሽ ጊዜ በኋላ መልካቸው መመሳሰል እንደሚጀምር ሚያሳይ ጥናት አለ... እንግዲ እኔ ምመስለውን አቃለው🙄... እኔን መምሰል ከጀመረች ጥያት ነው ምሮጠው 🏃🏻‍➡️
.
.
.
#ከንቱ ጊዜ🤧

አስትሮ ዞዲያክ

12 Jan, 18:08


🔮 ከየካቲት 13 እስከ መጋቢት 11 ለተወለዳቹ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ  ፓይሰስ(Pisces)♓️ ይባላል።

»» የፓይሰስ ኮኮብ ያለው ሰው በአንድ ስፍራ ተወስኖ ለረጅም ግዜ መቀመጥ አይችልም፣ በብዛት የሚገኙት በመንፈሳዊ ቦታዎች፣ በአርት ጋለሪዎች፣ ገዳማት ውስጥ ፣በትያትር ቤቶች ውስጥ፣ በባህር ዳርቻዎችና በጀልባ ላይ ሽርሽሮች ፓይሰሶችን ማግኘት ቀላል ነው።
»» ለአለማዊ ነገር ብዙም ናቸዉ፣ ለሹመት፣ ለሽልማት፣ ለማእረግ ፣ ለመሪነት ፣ ለስልጣንና ለሀብት አይጓጉም።
»» " ሚሊየነር መሆን እንጂ እንደ ሚሊየነር መኖር አይፈልግም " የተሰኘው ብሂል የፓይሰስን የገንዘብ ፍልስፍና ማለፊያ አድርጎ ይገልፀዋል፣ በአይነተኛ የፓይሰስ ልጆች ልብ ውስጥ ስስትና ስግብግብነት ቦታ የላቸውም።
»» ስለነገ ብዙም አይጨነቁም ፣ ትላንትን በትውስታ ዛሬን ደግሞ በትግስት ይኖራሉ፣ ቀለል ያለን የህይወት መስመር መንገድ ይመርጣሉ፣ በግዜያዊ ደስታም ይታለላሉ።
»» በተፍጥሯቸው የረጋጋና የሰከነ ምስኪን ሲሆኑ ፀባያቸውም ወላንሳ ነው፣ የሌሎች ስድብና ወቀሳ ግድ አይሰጣቸውም፣ ገፍተው ከመጡባቸው ግን በእጃቸው አፍንጫን ከመስበር አይመለሱም።
»» ማንኛውንም አይነት የሀይል እርምጃና ጥቃት ደስ አይላቸውም ሰላማዊ ናቸው፣ በማንም ላይም የመፍረድ ዝንባሌ የላቸውም። ተስፋ አስቆራጭ ነገር ከገጠማቸው ችግሮችን ከመጋፈጥ ይልቅ ራሳቸው በፈጠሯት ውብ አለም ውስጥ መደበቅን ይመርጣሉ፤ ያልማሉ።
»» አንድን ፓይሰስ አለም ልትጠፋ ነው፣ ኦዞን ሳስቷል፣ ምናምን እያላቹ ብታወሩት ወይ ያዛጋል፣ ወይም ፈገግ ብቻ ይላል። ብዙም ግድ አይሰጣቸውም።
»» የፓይሰስ እግሮች ወይ ትላልቅ እና ዘርፋፋ ይሆናሉ፣ ወይ ደግሞ ትንንሾች እና ያማሩ ይሆናሉ ፣ የፓይሰሶች አይን ከብለል ከብለል የሚሉና እንግዳ በሆኑ ብርሃኖች የተሞሉ ናቸው፣ የአንድንዶቹ ወጣ ወጣ ያሉ ሆነው ማራኪ ናቸው፣ አይኖቻቸው በጣም ውብ ናቸው፣ ሲራመዱም ፈሰስ የሚሉ ይመስላሉ።
»» ፓይሰሶች በፈሳሽ ነገር ይሳባሉ ፣ በሻይ፣ በቡና እና በመጠጥ፣ ነገር ግን እንደ ካንሰር እና ስኮርፒዮ ከመጠጥ ቢርቁ ይሻላችዋል።
»» አይንአፋር ናቸው፣ ግን አይናፋርነታቸውን መቋቋም ከቻሉ  አሪፍ የመድረክ ሰው መሆን ይችላሉ፣ ግን ተስፋ መቁረጥ የለባቸውም።
»» ስለመጪው ግዜ በህልማቸው ያያሉ ወይም ትከሻቸው  ይነግራቸዋል ።
»» ሁነኛ ባህሪዎቻቸውን ለማወቅ ይከብዳል፣ መልሶቻቻውም ቁርጥ ያለ አይደለም ፣ ምንአልባት ሚለውን ቃል ያዘወትራሉ።
»» ለደስታም ሆነ  ለሃዘን እንባቸው ቅርብ ነው፣ የሰላም እና የፀትታን ኑሮ ይናፍቃሉ።
»» አመጋገባቸው እንደ አካሄዳቸው ቀስ ያለ ነው።

የዞዲያክ ቀናት እና ስያሚያቸውን የሚገልፀውን ፖስት አጠናቀናል በቀጣይ ስለ አስትሮኖሚ፣ ስለ ዞዲያክ፣ ስለ ታላቁ Quantum physics የተለያዩ ፖስቶች ይቀጥላሉ....
.
.
.
.


🔥 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

12 Jan, 18:08


🔮 ከጥር 13 እስከ የካቲት 12 ለተወለዳቹ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ ወይም ኮከባቹ አኳሪየስ(Aquarius)♒️ ይባላል።

»» አኳሪየስ ኮኮብ ያለው ሰው እውቀትን በማንበብ፣ በመመርመር፣ በመስማት አንድአንዴም ከየት እንደሚያውቀው ለመገመት በሚያስቸግር መልኩ የሰበሰበውን እውቀትና ጥበብ ወደ ሰው ልጆች ይረጫል።
»» የአኳሪየስ ኮኮብ ያለው ሰው ዕውቀቱን ሲዘራ በሰው ልጆች መካከል ልዪነት አያደረግም፣ በአርሶ አደሮች ጉባዬ ላይ ስለ አስትሮፊዚክስና ስለ ማይክሮባዮሎጂ ሊናገር ይችላል።
»» አኳሪየስ ስለመጭው ዘመን አስቀድሞ ያያል፣ የአዲስ ዘመንን ንጋት ያበስራል፣ ከጊዜው ቀድሞ የሚፈጠርና ኑሮውንም በመጭው ዘመን ውስጥ የሚየደርግ ፍጡር ነው፣ በዚህም ምክንያት በሌሎች ዘንድ እንደ ተራ ሊታይ ይችላል።
»» አኳሪያሶች ያልተጠበቀ ነገርን ሁሌም ያደርጋሉ፣ አካሄዳቸውን መገመት ያስቸግራል፣ የብዙሃኑን አመለካከትና እምነትን ፉርሽ ማድረግን ይደሰቱበታል፣ ባልተጠበቀ ድርጊታቸውና ንግግራቸውም ወግ አጥባቂ ሰዎችን ማስደንገጥ ይወዳሉ።
»» አለባበሳቸው ወቅቱን ይጠብቅ አይጠብቅ ልብ አይሉትም፣ ሲፈልጋቸው በባዶ እግራቸው ከአደባባይ ይወጣሉ፣ የሳቀባቸውን መልሰው ይስቁበታል፣ ነገረ ስራቸው ሌላው ሰው ከሚያስብውና ከሚያደርገው የተገላቢጦሽ ነው።
»» በሌላ በኩል ደግና ቸር ናቸው፣ የተቸገረን በመርዳት አቻ የላቸውም፣ የበጎ አድራጎት ድርጅትን በገንዘብ ይደግፋሉ፣ ስለብዙሃኑ ይጨነቃሉ፣ የህዝብን ኑሮ የሚያቀሉ ፈጠራዎችንና ሐሳቦችን ያመነጫሉ።
»» ሌላው መገለጫቸው ደግሞ ጓደኛ ፣ ወዳጅ ወይም ባልንጀረ  የሚለው ቃል ነው ፣ ጓደኝነትን ከብዙ ነገር በላይ አክብረውት ይታያሉ፣ የቅርብና የነፍስ ጓደኛ የሚሉት ባይኖራቸውም የሰውን ልጅ በሞላ እንደ ጓደኛቸው ያዩታል፣ አለማቀፋዊ ጓደኝነትን እና ወንድማማችነትንም አጥበቀው ይሰብካሉ፣ ጓደኛ የሚለውን ቃል ደጋግመው ስለሚጠቀሙም በዚ ይታወቃሉ።
»» አኳሪየስ የለየለት መርማሪ ነው ፣ ሰውን መኪናን፣ ራዲዮን ዕፅዋትን ሁሉን ይመረምራል፣ ይፈትሻል አንዱን ሲጨርስ ወደ ሌለው ይሄዳል ፣ ቀጣዩም ተመርማሪ እርሶ ሊሆኑ ይችላሉ፣ አምዕሮ በብዙ ኪሎሜትሮች መጥቆ እና ጠልቆ የሚሄድ ነው ፣ በስውር  ማይክሮስኮፕ ሰዎችን እየቆራረጠ የሚመረምር ነው ሚመስለው፣ ምንም እስከማይቀረው ድረስ ብትንትን አድርጎ ያቆታል፣ እርሱ ግን አይታወቅም፣ ትንግርት ነው፣ ምርመራውን ሲጨርስ ጥሎት ይሄዳል፣ የዚህ ሁሉ ሰበብ ጉጉ መሆኑ ነው።
»» አይኖቻቸው ሩቅ ተመልካች ነው፣ የሚያልሙና ትንግርትን ያዘሉ ነው ሚመስሉት ፣ ታድያ የአኳሪያስ አቀራረብ ቀዝቀዝ ያለ ነው፣ እርጋታውም ያስገርማል፣ ለኑሮ ያውቅበታል የነገን ቢያልምም የዛሬን በወጉ ይኖራል፣ ገንዘቡን በጥንቃቄ ይይዛል።
»» የአኳሪየስ ቁመና ልዕልናን የተጎናፀፈ ነው ፣ ገፅታቸው እንደ ሳንቲም ላይ ምስል ቁርጥ ያለና  ጠርዝ አለው፣ ሲናገሩ ጭንቅላተቸውን ወደታች ወይም  ወደ ጎን ዘንበል የማድረግ ልማድ አለቸው፣ ለብቻቸውም ፈገግ እያሉ ሊሆን ይችላል።
»» ለራሱ የሆነ ግዜ ሁሌም ያስፈልገዋል፣ ብቸኝነቱንም ይናፍቃዋል።
»» ከሌሎች ኮኮቦች የበለጠ አእምሮ ጥልቅ እና ምጡቅ ነው ፣ከእርሶ ጋ እያወራ ከጎን ሚደረገውን ከነ ሁኔታው ይራዳል።
»» አኳሪየሶች የወግ፣ የልማድና የባህል ፀር ናቸው። እንዲሁም ልዩ የመነጠል አባዜ አለባቸው ፣ ሰዎችም በአግባቡ አይረዱትም፣ የነሱ ኑሮ በነገ እና በተነገ ወዲያ ነው ፣ ዛሬን ብቅ የሚለው አልፎ አልፎ ነው ፣ስለዚህም ለተራው ሰው ግራ ፍጥረት ሆኖ ይታያል፣ እሱም ይህን ያይና መነጠሉን ያበዛዋል፣ እኛ ተራዎቹ ደግሞ ምን እያደረገ ነው ብለን እንገረማለን።  አስትሮሎጂ " አኳሪየስ ዛሬ የሚያስበውን ቀሪው አለም ከ50 አመት በኅላ ያስበዋል " ይለናል።
»» አኳሪየሶች የጂኒየስነት ምልክት ናቸው፣ ከስመጥር ሰዎች 70% የሚሆኑት እነሱ ናቸው።
»» የአእምሮ መረበሽ ለደረሰባቸው አዘኔታን ያሳያሉ፣ ትከሻቸውም ይነገራችዋል፣ እነሱን በማናገር ብቻ ያረጋጉታል፣ ለራሳቸው ግን የማይረጋጉበት ጊዜ ይበዛል።
»» አመለካከታቸው ሰፊ ነው ፣ ፍርድ ገምድልነት የለባቸውም፣ ሁሉም ሰው ወይ እህቱ ወይ ደግሞ ወንድሙ ነው፣ በነዳያንና በሀብታሞች መንደር ይዞራሉ።
»» ብቸኝነቱን አይገዳደሩበት ፣ ብቻውን መሆን ይፈልጋል፣ አንድአንዴ ቁዘማ ውስጥ ይጠፋል ብዙ ግን አይቆይም ወዲያዎ ይወጣል።
»» ቁርጥ ባለ ጌዜና ተግባር ውስጥ መታሰርን ይፈራሉ ሆኖም አንዴ ልባቸውን ካገኟቸው በተባለው ቦታ ይገኛሉ፣ አንዴ ካመኖት አመኖት ነው ማንም ምንም ቢል ይሰማ ይሆናል እንጂ አያምንም፣ እስኪያምኖት ግን ግዜ ይፈልጋል።
»» የአኳሪየሶች ፍልስፍና ሁሉም እንደፍጥርጥሩ ይኑር ነው፣ ግለሰባዊነት በሱ ዘንድ መከበር አለበት።
»» አኳሪየሶች በቂ እንቅልፍና ንፁ አየር ማግኘት አለባቸው።
»» ልቦናው በጣም ስሱ ነው ፣ የውሸት እና የማጭበርበር ቀንደኛ ጠላቶችም ናቸው።
»» አኳሪየሶች በሚያስቡት ነገር ውስጥ የነገ ፍንጭ አለበት፣ ወዳልታሰበው አለም ተጉዘው ትንግርታዊ ምስጢሮችን ይቀስማሉ፣ ይህም ኢንቲዪሽን እና ሳይኪክነትን ያላብሳችዋል፣ለምሳሌ አብርሃም ሊንከን ስለሞቱ ከነአስገራሚ ዝርዝሩ አስቀድሞ አውቆ እንደነበር በታሪክ ተመዝግቧል።
»» አኳሪየስ ማበደርንም ሆነ መበደርን አይወድም፣ በስጦታ መልክ ደጋግሞ ሊሰጥህ ይችላል በድር ግን አጠይቀው፣ ወይ ደግሞ ቶሎ መልስ።
»» ከ12 ዞዳየኮች በውበትና ቁንጅና ተቀዳሚ ናቸው ሚባሉት ቶረሶች፣ ጄሚኒዎች፣ ሊብራዎችና አኳሪየሶች ናቸው፣ ከአራቱ አንደኞቹ የትኞቹ ናቸው በሚለው ላይ የአስትሮሎጂ ሊቃውንት አንድ አይነት አቋም ይዘው ባይታዩም ፣ በዛ ያሉት ግን አኳሪየሶችን ያስቀድማሉ።
»» ሳጁታሪየሶች መጪውን ጊዜ በህልም እና በራእይ መያት ይቻላቸዋል፣ አኳሪየሶች ግን መጪውን ጊዜ በእውኑ ያቁታል፣ እዚያው ነበሩ፣ ከዚያ መተው ነው የሚነግሩን፣ እንደ ነብይ ናቸው ፣ ነብይ ደግሞ ባገሩና በዘመኑ አይከበርም ይሰደዳል፣ እንዲሁም ይሰየፋል፣ ህብረተሰቡ አኳሪየሶችን ራሱ ያጠፋችዋል ራሱ ደግሞ ቆይቶ ይዘምርላችዋል። በ1473 እስከ 1543 የኖረው ፓላንዳዊው ኒኮላስ ኮፐርኒካስ መሬት እና ሌሎች ፕላኔቶች ፀሃይን ይዞራሉ ስላል ብቻ በድንጋይ ተቀጥቅጦ ተገደለ፣ እሱ ከሞተ ከብዙ አመት ቧላ ግን መሬት እና ሌሎች ፕላኔቶች አለምን እንደሚዞሩ አለም የሚያቀው እውነት ሆነ።
.
.
.
.
ይቀጥላል...



🔥 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

12 Jan, 17:30


3:00 𝐭𝐡𝐞 𝐥𝐚𝐬𝐭 𝐭𝐰𝐨 𝐳𝐨𝐝𝐢𝐚𝐜𝐬 𝐚𝐪𝐮𝐚 𝐚𝐧𝐝 𝐩𝐢𝐜𝐬🥰

አስትሮ ዞዲያክ

12 Jan, 05:12


carabao cup ከበላ  30 አመት
Fa cub ከበላ 4 አመት
Epl ከበላ 20 አመት
Champions league በህልሙም አያቀውም
Europa league  ፆመኛ  

አሁን ይሄ TEAM ሲተችህ  ምን ትለዋለህ

😂😂😂😂😂

አስትሮ ዞዲያክ

11 Jan, 19:04


ጥር 6 የአፄ ቴድሮስ የልደት ቀን ነው "የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ"

#𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧

አስትሮ ዞዲያክ

11 Jan, 16:37


🔮 ከታህሳስ 13 እስከ ጥር 12 ለተወለዱ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ ወይም ኮኮባቹ ካፕሪኮርን(Capricorn)♑️ ይባላል።

»» ካፕሪኮርን በትግስትና በእርጋታ አድብቶ ነገር ግን በእርግጠኛነት በመንቀሳቀስ ግርግርና ሁካታን ሳይፈጥር ከግቡ ይደርሳል።
»» ካፕሪኮርኖች ኑሮቸውን ማሻሻልና ራሳቸውን ማሳደግ ከሚችሉበት ስፍራ ሁሉ አይጠፉም፣ ወደፊት ማደግን እና መቀጠልን ከልባቸው ይናፍቁታል፣ ከሁሉም በላይ የመሆን ድብቅ ፍላጎት አላቸው።
»» ካፕሪኮርን ቸበር ቻቻን የሚወድ ዝንጉ የጭፈራ ፓርቲ ወዳጅ አይደለም፣ ሆኖም ግን ከማህበራዊ ስብሰባዎች አይጠፋም።
»» ካብሪኮርንን ረታለው ማለት ያስቸግራል፣ ወደ ሰዎች የሚቀላቀለው ማንም ሳያስተውለው ነው፣ ሆን ብሎም ባይሆን ተፈጥሮ ከአከባቢው ጋር ወዲያው ይላመዳል፣ ጎልቶ አይታይም።
»» አካላዊ አቋሙ ምንም ይሁን ምን አቋሙ አንድ ነው ፣ ካለበት ስፍራ በፅናት ይቆማል፣ በራሱ እስኪወስን ድረስ ከቆመበት አይነቃነቅም።
»» የካፕሪኮርን ስብዕና የትካዜ ብርሃን ሁሌም ያርብበታል፣ ብዙ ግዜ ይደብረዋል፣ ኮስታራና ቁምነገረኛም ነው ፣ ራሱን በስነ ስርዓት ይመራል፣ ሌሎችን ስርአት ያስይዛል፣ የራሱን ተፈጥሮ ለማሸነፍ ይጥራል፣ አይታክትም።
»» እህል ሳይቀምሱ ውሎ ማደር ይችላል፣ የመፆም ውድድር ቢኖር ካፕሪኮርንን የሚረታው አይኖርም፣ ራሱን መጨቆን ይችላል፣ ይወደዋልም።
»» እጆቹ እና እግሮቹ በጣም ጠንካራ ናቸው፣ የካብሪኮርን ድምፅ እንደ ጅረት በፀትታና በእርጋታ የሚፈስ አይነት ሆኖ የማግባባትና የማባበል ቅላፄ አለው፣ በትህትናም የበለፀገ ነው።
»» ከተሰማራበት ጉዳይ ፍንክች አይልም፣ አይዘናጋም፣ ለአላማው ጨካኝ ነው፣ ዘለፋን፣ ወቀሳን ፣ ውድቀትንና ጫናን ሁሉ ውጦ ዝም ይላል፣ ጉልበቱንም አያባክንም።
»» ከቀደሙት ይማራሉ ፣ ከእነርሱ ቀድመው ወደ ተራራው ጫፍ ለደረሱት ጥልቅ አድናቆት አላቸው፣ ከእነርሱ የጉዞውን ህግ ያጠናሉ።
»» የባህል እና ወግ ጠበቃዎች ናቸው፣ ባህልን ወግን ያከብራሉ፣ ስድነትን፣ አጉል ስድብን ይጠየፋሉ።
»» ከፊቱ የሚገረጡትን መሰናክሎች በጥንቃቄ ያስወግዳል።
»»  በልጅነት ወራት ታማሚና ልንቁስቁስ ሊሆኑ ይችላሉ፣ እድሜ በጨመሩ ቁጥር ግን ብርቱዎች ለህመም  የማይበገሩ ይሆናሉ፣ የሰከነ ተፈጥሯቸው ረዥም እድሜን ያጎናፅፋችዋል።
»» ከህመም በላይ ፍርሃት ፣ ስጋት፣ ጭንቀትና ትካዜ ከጀርሞች በላይ የከፉ የጤና ጠንቆች ናቸው።   ትካዜ እና ሃዘን ካበዙ ፅኑ ራስምታት እና የኩላሊት ህመም ይጎበኛችዋል።
»» ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ ቆዳቸው ቶሎ ይቆጣል ሰበበኛ ነው ።
»» ብዙ ግዜ የመነጠልና የብቸኝነት አባዜ አለባቸው።
»» አኳሪያሶች ያለፈውን የሚጠሉ ያሁኑን የሚንቁና መጪውን የሚያደንቁ ናቸው ፣ ካብሪኮርኖች ግን የጥንት የጠዋቱን ናፋቂዎች ናቸው።
»» ስለትውልዱ ቀጣይነት እንደነሱ ሚጨነቅ የለም ፣ የአንበሳነት ተመሳሌት ናቸው።
.
ይቀጥላል...
.


🫧 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

11 Jan, 09:21


🔮 ከህዳር 14 እስከ ታህሳስ 12 ለተወለዱ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ ወይም ኮከባቹ ሳጁታሪየስ(Sagittarius)♐️ ይባላል።

»» ሳጁታሪየስ አመሰገንኩ ሲል ይሳደባል አሞገስኩ ሲል ያዋርዳል አስደሰትኩ ሲል ያሳዝናል እርሱ ግን ያጠፋውን ነገር አይታየውም ፣ በነሱ ቤት ለሰው አሪፍ ነገር ማረጋቸው ነው፣ ምን ክፉ ቃል ወጣኝ ብሎ ይገረማል፣ ጥፋቱ ቶሎ አይገባውም።
»» የሳጁታሪየስ ተፈጥሮ ከመሰሪነት እና ከተንኮል ሙሉ ለሙሉ የፀዳ ነው። ብዙዎቹ ፈጣን፣ ችኩልና ደንባራ ናቸው ፣ ነገር ስራቸው ሁሉ ሞቅና ደብለቅ ያለ ሆኖ ለዛና እርጋታ ግን ሊጎለው ይችላል።
»» ሳጁታሪየስ ሲናገር እጆቹን የማወናጨፍ ልማድ አለው።
»»  ሁሌም ይደናቀፋሉ፣ ከተደናቀፉም በወደቀ ጊዜ ያንጠለጠለው ወይም ያዘለው ሻንጣ ይወድቃል፣ ወድቆም ይበረገዳል።
»» የሳጁታሪየስ አይኖች እንደ ክዋክብት የሚያበሩና በደስታ የሚቁለጨለጩ ናቸው፣ የሰከነ ተፍጠሮ የላቸውም ፣ ይቁነጠነጣሉ ፣ ከአንድ ስፍራ ዘለግ ላለ ጊዜ አይቀመጡም፣ የሌላ ዞዳይክ የጎላ ተፅዕኖ ከሌለባቸው በስተቀር።
»» ለእንስሳት ልዩ ፍቅር አላቸው በተለይ ደግሞ ለፈረስ እና ለውሻ!
»»  ንግግራቸው ፍርጥ ያለ ነው። ብዙ ግዜ መድረክን ያፈቅሩታል
»» ወንዶቹም ሆኑ ሴቶቹ በልጅነታቸው ወደ ሀይማኖት ይሳባሉ።
»» ሳጁታሪየሶች ሁሌም ተጓዦች ናቸው ፣ ውርርድ እና ቁማር ይወዳሉ እድለኞችም ናቸው ።
»» የማስታዎስ ችሎታቸው ድንቅ የሚባል ነው፣  በነፃነት ለመኖር የማይፈነቅሉት ድንጋይ የለም፣ በጠባብ ክፍል፣ በትንሽ ገንዘብ፣ በአነስተኛ እውቀት ሲገደቡ ይጨንቃችዋል።
»» እድገት እንጂ ውድቀት አይታያቸውም፣ ሁሉም ነገር ይቻላል ብለው ነው ሚያስቡት።
»» የወደፊቱንም ነገር የመተንበይ ልዩ ችሎታ አላቸው።
.
.
.
.

🔥 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

10 Jan, 13:04


በዚህ ጥያቄ ላይ ከተሰጡ መልሶች በጣም የወደድኩት የጊዜን Value የተረዳ አገላለፅ 👇👇



https://t.me/c/2001887485/1148


እናም ለሁሉ ጊዜ አለው ንግግራችሁ ድርጊታችሁ የሚከብድበት ፤ የሆነም ጊዜ አለ የሰው እርዳታ የመቆየታችሁ ምክንያት የሚሆንበት ፡፡ Bible ም የሚለው ለሁሉ ጊዜ አለው አይደል፡፡ እናም የሆነ ጊዜ አለ የተናቀው ገዢ የሚሆንበት ይህ ሁሉ ግን በጤና እና ጤናን በሚሰጠን አምላክ ነው🥰፡፡

አስትሮ ዞዲያክ

10 Jan, 12:13


#𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧😎

አስትሮ ዞዲያክ

10 Jan, 05:04


🔮 ከጥቅምት 14 እስከ ህዳር 13 ለተወለደ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️ ይባላል።

»» የስኮርፒዮ ዞዳይክ ያላቸው ሰዎች በሶስት አይነት ይታያሉ፣ ጊንጡ ስኮርፒዮ፣ ንስሩ ስኮርፒዮ እና እንሽላሊቱ ስኮርፒዮ። የጋራ ባህርያችው ግን ከልዩነታቸው በልጦ ይገኛል።
»» ብዙ ሰዎች የአንድ ሰው ኮኮብ ስኮርፒዮ መሆኑን በሚሰሙ ጊዜ በፍርሀት ወይም በአክብሮት የታጀበ ግልፅ ድንጋጤን ያሳያሉ፣ ይህም ስኮርፒዮ ሴክስን የማይጠግብ ሰው ነው ስለሚባል ነው፣ ሌላው ደግሞ ስለ ስኮርፒዮዎች የሚወራ ነገር አለ፣ አደገኛ እና ርህራዬ አልባ ናቸው ይባላል። ይህ ግን በአብዛኛው ትክክል ቢሆንም ስህተትም ሊሆን ይችላል።
»» ስኮርፒዮን ማዋቅ ሆነ ትንሽ መለየት ይከብዳል ይህም የሆነው ተፈጥሮውን እና ባህርይውን አውጥቶ ከመግለጥ በብዙው ይታቀባል፣ የማይቻል ግን አይደለም።
»» ስኮርፒዮዎች በንቀት መመልከት እንደማያዋጣ ሁሉም የአስትሮሎጂ ባለሙያዎች ይስማሙበታል፣ ወዳጁን የማይጠቅምና ጠላቱን የማይጎዳ ስኮርፒዮ ማግኘት ይከብዳል ።
»» የስኮርፒዮ ኮኮብ ያለው ሰው ንግግሩ ፍርጥ ያለ ነው፣ ነገርን መሸፋፈንና ማሽሞንሞን እርሱ ዘንድ የለም ።
»» ስኮርፒዮ ለማሞገስ አልያም ድግሞ ወዳጅ ለማፍራት ሲል አይዋሽም ፣ እርሱ አዛኝ ቅቤ አንጓች አይደለም፣ እድርባይም አይሆንም።
»» ስኮርፒዮ መልካም ነገር ከተናገርዎ ዋጋ ይስጡት ፣ ከምሩ ነው፣ መረዋ ድምፅ አሎት ካለ ወደ ድምፃዊነት ሙያ ማምራት ይችላሉ።
»» ስኮርፒዮን ጠላቶቹ እንኳን ያከብሩታል፣ አክብሮቱ ግን በቅናት የታጀበ ይሆናል።
»» አወዛጋቢ ዞዳይክ ነው ፣ አንድአንዱ መልአክ ይለዋል አንዱ ደግሞ ጋኔል ነው ይለዋል ፣ ይህን የሚሉት የአስትሮሎጂ ሊቃውንት ናቸው፣ መልሱን ለናንተ ትተናል።
»» ስኮርፒዎዋች የሚያስፈሩትን ያህል በደግነትም የተሞሉ ናቸው ፣ ቃላቸው ያፅናናል፣ በእጃቸው የሚነኩት እና የሚዳስሱት ታማሚን የመፈወስ እና የእፎይታን ስሜት ይቀዳጃል።
»» የስኮርፒዎች ቆራጥነት አስደማሚ ነው ፣ህመምንም ይሁን ድህነትን ውርደትንም ይሁን ውድቀትንም በማይታመን ቆራጥነት ይቋቋሙታል።
»» ስኮርፒዮ የተዋለለትን ደግነትና ውለታ እስከወዲያኛው አይረሰም፣ ውለታውንም እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመልሳል፣ በደል እና ክፋትንም ቢሆን እስከ እለተሞቱ ድረስ አይረሳትም ፣
»» ስኮርፒዎች የሚታመሙት ከስንት አንዴ ነው ፣ ሲታመሙ ግን በጣም ይታመማሉ ።
»» ከሚፈልገው ቦታ ለመድረስ አድብቶ ይጠብቅና ጊዜው ሲደርስ ይንቀሳቀሳል፣ አንድን ነገር ከልቡ ከፈለገው ያገኘዋል፣ ተቀናቃኞቹን ሁሉ ያሸንፋል።
»» ዝምታንና ብቸኝነትን ያበዛሉ ፣ የያዙትን ከዳር ሳያደርሱ አይተውም፣ ሁሉንም በጥልቀት ይመረምራሉ ።
»» ነካክቶ መተው እነሱ ጋ የለም፣  ከወደዱ በጣም ይወዱሃል ከጠሉክም እንደዛው ናቸው።

»» የስኮርፒዮ ሴቶች ውበት ምትሃታዊ እና መግነጢሳዊ ነው፣ ስኮርፒዮ ሴት ጋ የሰነበተ ወንድ ሴቶች ይሻሙበታል፣ አንዳች መስተፋቅር ትቀባዋለች፣ የፍቅር እስከ መቃብሯ ሰብለ ወንጌል የስኮርፒዮ ሴት ምሳሌ ነች።
.
ይቀጥላል...
.
.
.
.

🔥 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

09 Jan, 14:51


𝐀 ---> 😎

𝐁 ---> 🥰

𝐂 ---> 🤗

𝐃 ---> ❤️

አስትሮ ዞዲያክ

08 Jan, 16:07


🔮 ከመስከረም 14 እስከ ጥቅምት 13 ለተወለዱ በሙሉ


»» ዞዳይካቹ ሊብራ(Libra)♎️ ይባላል።

»» ትሁት እና ጨዋ አለመሆንን ከልባቸው ይጠሉታል።
»» ሊብራዎች በተፍጠሯቸው የዋህ ሆነው የደስደስ ያላቸው ናቸው ፣ እንዲያም ሆኖ ግን አኩራፊነት እና እንቢተኝነትም የተፈጥሯቸው አንዱ አካል ነው።
»» የሊብራ ኮኮብ በወርቃማ የፍትሕ ሚዛን ትእምርት ይመሰላል፣ የሊብራም ባህሪ ልክ እንደ ሚዛን ነው አንዴ ይወርዳል አንዴ ይወጣል፣ የተመጣጠነ ሚሆነው አልፎ አልፎ ነው፣ የሊብራም ኑሮ ከፍ እና ዝቅ ነው።
»» እንደ ስብናቸው ሁሉ ፣የሊብራዎች መልክና ቁመና በቀላሉ ሊገለፅ የሚችል አይደለም፣ ሆኖም ብዙ ግዜ ፈገግ ሲሉ የሚገለጥ ስርጉድ ይታያል፣ በአገጫቸውም ላይም እንደዛው ፣ በፊታቸው ላይ እንኳን ከጠፋ ከእግራቸው ከሎሚው አጠገብ ዲምፕል አይጠፋም።
»» ሊብራዎች በድምፃቸው ቅላፄም ይላያሉ ድምፀ መረዋ ናቸው፣ ድምፃቸው ኩልል ያለ ነው
»» ሴቶቹ ሊብራዋች ውቦች ናቸው የደስ ደስ አላቸው ። ሊብራዎች ማራኪ ናቸው ፣ ተፍጥሯቸው አመዛዛኝ እና ፍታዊ ነው፣ ቢሆንም ግን ባህሪያቸው ወጥ አይደለም።
»» ሊብራዋች ክርክር ውስጣቸው ነው፣ ክርክር ይሁን እንጂ ከየትም ሆነው ይከራከራሉ።
»» የሆነ ግዜ ላይ በጣም ይሰሩ ይሰሩና ከሆነ ግዜ ቧላ ደግሞ ደክም ብሏቸው ከመሬትም የተሰበረ ብርጭቆ አያነሱም።
»» የአምሯውን የስሜት ሚዛን በመጠበቅ ረገድ ግን ሊብራዎች ደከም ይላሉ ፣ ሀዘን ይሰብራችዋል፣ ጤናቸው እስኪናጋ ድረስ በእንባ ይታጠባሉ።
»» የአምሯቸውን አና የአካላቸውን ጤና የሚጠብቁበት ብርቱ ደመነፍስ አላቸው ።
»» እነሱ ሚጠሉት ፍርድ ገምድልነት ፣ ኢፍታዊነትና ጭፍን እምነትን ነው።
»» ከውሳኔ ላይ ፈጥኖ ያለመድረስ ችግር ከሊብራዎች ላይ ባስ ሲል ይታያል፣ መዋከብ እና መቻኮልን አምርረው ይጠላሉ።
»» የሊብራ ልብ በፀዳና ባማረ ነገር ሁሉ ደስታን ታደርጋላች፣ የሊብራ ነፍስ አርቲስት ነች።
»» ሊብራ ሚለው ቃል መመጣጠንን፣ አቻ፣ እኩል መሆንን ያመለክታል። በተለይ ደግሞ ሚዛን የተሰኘው የአማርኛ ስያሜ ማመዛዘንን እና ማመጣጠንን የበለጠ ይግልፀዋል።
»» ታፍነው ፣ ተሸፍነውና ተዳፍነው ለመቆየት አይቻላቸውም፣ they want their own soul.
»» የሊብራዎች ተፈጥሮ ቀለል ያለ እና ያልተወሳሰበ ነው። አመላቸው አይጎረብጥም፣ ዘና ያሉ ናቸው።
»» ጓደኝነትን ለመመስረት ይፈጥናሉ፣ በችኮላቸውም ሳቢያ በመጃመሪያ ሙከራቸው ላይ የሚገጥማቸው ሁነኛ ሰው አይደለም፣ ጋብቻም ላይ እንደዛው።
»» ሊብራዎች ሆደ ሰፊ ናቸው ፣ የሀይማኖት፣ የፖሎቲካና የአመላካካት ልዩነትን ያከብራሉ፣ በልዩነት ውስጥ ውበትና አንድነትን ማለምን ይችላሉ፣ ሊብራ የእኩልነትና ፍትህ ኮኮብ ነው።
.
.
.
.

🔥 SHARE & JOIN US

አስትሮ ዞዲያክ

28 Dec, 05:10


𝐓𝐨𝐩 7 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐙𝐨𝐝𝐢𝐚𝐜 𝐒𝐢𝐠𝐧


#𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧@Astrozodiak25

አስትሮ ዞዲያክ

27 Dec, 15:40


✔️ ኮከቦች በጣም የሚጠሉት ሰዎች

➢  ኤሪስ(Aries)♈️ :- በ ሀሳባቸው የሚቀልድባቸው

 ➢ታውረስ(Taurus)♉️ :- የሚፈጥን ሹፌር

 ➢ ጄሚኒ(Gemini)♊️ :- ሰው ሚበዛበት ቦታ

➢ካንሰር(Cancer)♋️ :- ትኩረት የማይሰጣቸውን ሰው

➢ ሊብራ(Libra)♎️ :- የሚያንኮራፋ ሰው

 ➢ሊዮ(Leo)♌️ :- ምግባቸውን ያለ ፍቃዳቸው የሚበላባቸው ሰው

➢ ቪርጎ (Virgo)♍️ :- አፋቸው ለይ ሚተነፍስባቸው

 ➢ሳጂታሪየስ(Sagittarius) :- ችላ መባልን

➢ ካፕሪኮን(Capricorn)♑️ :- ሲያወሩ የሚያቆርጣቸውን

➢አኳርየስ(Aquarius)♒️ :- አታላይ ሰዎችን

➢ ፓይሰስ(Pisces)♓️ :- የሚበሳጭባቸውን ሰው
.
.
ኮከቦች(ዛድያኮች) ስለ እኛ
Join the channel

አስትሮ ዞዲያክ

24 Dec, 16:30


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ መልሱ 😎




ጥያቄሽ 👉

https://t.me/c/2001887485/902


♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

አስትሮ ዞዲያክ

24 Dec, 16:28


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ መልሱ 😎

አኳሪየሶች የታለን እስቲ React ♒️


ጥያቄሽ 👉
https://t.me/c/2001887485/899



♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲            
ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ

አስትሮ ዞዲያክ

23 Dec, 16:53


ነገ በአኳሪየስ እና ሊዮ እንገናኛለን ይህ የሚሆነው ግን React ማድረግ ስትችሉ ብቻ ነው እንደተመቻችሁ በምን ልወቅ 🧐

ሁላችሁም React አድርጉ ከተመቻቹ አለበለዚያ ይህን Content አቆመዋለሁ 😎

አስትሮ ዞዲያክ

23 Dec, 16:48


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ መልሱ 😎




ጥያቄሽ 👉
https://t.me/c/2001887485/885

አስትሮ ዞዲያክ

23 Dec, 16:35


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ መልሱ 😎




ጥያቄሽ 👉
https://t.me/c/2001887485/891

አስትሮ ዞዲያክ

23 Dec, 13:07


ከናንተጋ ስለሚገጥሙ ኮከቦች ተለቋል
ገብታቹ እዩ👇👇👇

https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk

አስትሮ ዞዲያክ

22 Dec, 16:19


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ 😎



ጥያቄሽ
👉https://t.me/Astrozodiak25/280?comment=866

አስትሮ ዞዲያክ

22 Dec, 15:59


ለጠየቅሺኝ ጥያቄ መልሱ 😎




ጥያቄሽ 👉
https://t.me/Astrozodiak25/280?comment=864

አስትሮ ዞዲያክ

22 Dec, 13:54


🥰🥰🙏🙏🙏

#𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧@Astrozodiak25

አስትሮ ዞዲያክ

21 Dec, 11:42


ከዛሬ ጀምሮ በዚህ ቀን ነው የተወለድኩት ኮከቤን ንገሩኝ እንዳትሉ 😎

አስትሮ ዞዲያክ

20 Dec, 12:32


ለጠየቅሽኝ ጥያቄ መልሱ 😎



ጥያቄሽ 👉https://t.me/Astrozodiak25/279?comment=854


#𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧@Astrozodiak25

አስትሮ ዞዲያክ

18 Dec, 20:43


5 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 ኮከቦች 😎


#𝐔𝐧𝐤𝐛𝐨𝐰𝐧@Astrozodiak25

አስትሮ ዞዲያክ

18 Dec, 09:43


እኔ እኮ ሚገርመኝ View እና Reactionናችሁ ያለው ልዩነት ነው 🧐 የሚፓሰቱት ነገሮች ከተመቿቹ በReaction ግለፁ እንጂ ውዶቼ ፤ እና ምን በብዛት ይለቀቅ ??


🗣ከዞዳይክ ጋር የተገናኙ ነገሮች ---> 🥰

🗣አስትሮኖሚያዊ መረጃዎች ---> 😘

🗣አንዳንድ Motivetional ነገሮች ---> 🤝

🗣ስለዞዲያክ እና አስትሮኖሚ ሁለቱንም ---> 😎

አስትሮ ዞዲያክ

17 Dec, 12:23


ቬነስ

ቬነስ ብቸኛዋ በ Clockwise direction የምትሽከረከር ፕላኔት ነች!!!

ሳይንቲስቶች እንደሚያምኑት ከሆነ ገና ፕላኔቶች እየተፈጠሩ ባለበት ጊዜ ቬነስ ከባድ ግጭትን ከሌላ አካል ጋር አርጋ ነበር ይላሉ።

ለዚም መንስኤ ይመስላል!!!

አስትሮ ዞዲያክ

17 Dec, 12:15


አናዳጅ ኮከቦች በደረጃ 🤬 📊

⓵  ካንሰር 😡

⓶  ፓይሰስ 😠

⓷  አኳርየስ 😡

⓸  ሊብራ 😒

⓹  ታውረስ 🤨

⓺  ሊዮ 😰

⓻  ኤሪስ 👹

⓼  ሳጁታሪየስ 😒

⓽  ጄሚኒ😠

➓ ቪርጎ🤨

➀➀  ካፕሪኮርን😡

➀➁  ስኮርፒዮ 😠



ትስማማላችሁ 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 ስጡበት 𝐁𝐓𝐖 ፖስቱ ላይ ያለው ሊንግ የዋናው ቻናላችን ነው ተቀላቀሉን 😊

አስትሮ ዞዲያክ

15 Dec, 19:31


ተወዳጇ ተዋናይት እድለ ወርቅ ጣሰው ስለ እናንተ ስለእነ ማን አትሉኝም 𝐆𝐫𝐨𝐮𝐩 ላይ የሆነ ሰው ጠይቆኝ ነበር 👇👇👇 መልስ አላት ላንተ ወይም ላንቺ

https://t.me/c/2001887485/808







𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐧𝐢𝐠𝐡𝐭 🥰🥰

አስትሮ ዞዲያክ

15 Dec, 18:52


ሚኬል አርቴታ በ6 አመታት በሊጉ አንድም ጊዜ በኢትሃድ ጋርዲዮላን አላሸነፈም

የርገን ከሎፕ በአሰልጣኝነት ህይወቱ በሊጉ አንድም ጊዜ በኢትሃድ ጋርዲዮላን ማሸነፍ አልቻለም

ሩበን አሞሪም ገና በመጀመሪያ የሊግ የኢትሃድ ጨዋታ ፔፕ ጋርዲዮላን ማሸነፍ ችሏል 🔥

አስትሮ ዞዲያክ

06 Dec, 06:24


ኮከቦች ስለ ፍቅር ሲያስተምሩ

ኤሪስ
👉 ፍቅር መነቃቃት እንደሆነ
ያስተምራል

ታውረስ
👉 ፍቅር እውነተኛ እንደሆነ
ያስተምራል

ጄሚኒ
👉 ፍቅር አነቃቂ እንደሆነ
ያስተምራል

ካንሰር
👉 ፍቅር እንደሚያሳድግ
ያስተምራል

ሊዮ
👉 ፍቅር ደፋር እንደሆነ
ያስተምራል

ቪርጎ
👉 ፍቅር ከራስ ወዳድነት ነፃ መሆኑን ያስተምራል

ሊብራ
👉 ፍቅር ሰላማዊ እንደሆነ ያስተምራል

ስኮርፒዮ
👉 ፍቅር ደመ ነፍሳዊ እንደሆነ ያስተምራል

ሳጂታሪየስ
👉 ፍቅር ጉዞ እንደሆነ ያስተምራል

ካፕሪኮርን
👉 ፍቅር ለዘላለም እንደሚኖር ያስተምራል

አኳሪየስ
👉 ፍቅር ገደብ እንደሌለው ያስተምራል

ፓይሰስ
👉 ፍቅር የእግዚአብሔር እንደሆነ ያስተምራል
 
ለተጨማሪ
𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭

አስትሮ ዞዲያክ

05 Dec, 05:23


ንግስቷን የት ነው ማገኛት😎

♈️ኤሪስ 👉 Online

♉️ታውረስ 👉 ስራ ቦታ

♊️ጄሚኒ 👉 ጂም ቤት

♋️ካንሰር 👉 ካፌ ውስጥ

♌️ሊዮ 👉 ኮንሰርት ላይ

♍️ቪርጎ 👉 ላይብረሪ ውስጥ

♎️ሊብራ 👉 ትምህርት ቤት

♏️ስኮርፒዮ 👉 ፀጥ ያለና ማራኪ ቦታ


♐️ሳጁታሪየስ 👉 የወክ መንገድ ላይ


♑️ካፕሪኮርን 👉 ድግስ ላይ

♒️አኳሪየስ 👉 ኤርፖርት

♓️ፓይሰስ 👉 ባህር ዳርቻ


ይቀጥላል

ሼር እና
React👍 ማረግ እንዳይረሳ

አስትሮ ዞዲያክ

04 Dec, 21:25


𝐆𝐀𝐌𝐄𝐒 𝐀𝐓 𝐄𝐌𝐈𝐑𝐀𝐓𝐄𝐒 𝐒𝐓𝐀𝐃𝐈𝐔𝐌

አስትሮ ዞዲያክ

04 Dec, 09:53


ይገምቱ ይሸለሙ‼️

ዛሬ Arsenal ከ Manchester United👺👹 የሚያረጉትን አጓጊ ጨዋታ ውጤቱን በትክክል ለሚገምቱ ለ2 ሰዎች የ 25  የካርድ ሽልማት ተዘጋጅቷል።

አሸናፊዎች ጥያቄ ከመለሱ ውስጥ  የሚመረጡ ሲሆን ለ2 ሰዎች የካርድ ሽልማት ይሸለማሉ። ግምታቹን በ Comment መስጫው ያስቀምጡ ነገር ግን Comment Edit ማረግ እና በተደጋጋሚ መገመት አይቻልም።

መልካም እድል

አስትሮ ዞዲያክ

03 Dec, 15:56


😎ከዞድያክ ኮከቦች ውስጥ

"ምድር ልትፈነዳ 1ቀን ነው የቀራት" ብላችሁ ብትነግሩት ምንም ሳይመስለው የዘውትር ስራውን መስራት ሚቀጥለው ኮከብ ማን ይመስላችኋል ?

አስትሮ ዞዲያክ

02 Dec, 18:01


"Trust your"..................

👉 Heart ❤️
#Leo, #Taurus, #Libra, #Aquarius
👉 Head
#Capricorn, #Virgo, #Gemini, #Scorpio
👉 Gut
#Cancer, #Pisces, #Aries, #Sagittar

አስትሮ ዞዲያክ

01 Dec, 18:20


🤭   
<))>  
_/ \_ 𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐡𝐭 😘

አስትሮ ዞዲያክ

01 Dec, 17:34


𝐒𝐞𝐥𝐞 𝐚𝐬𝐭𝐫𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲 𝐱𝐲𝐚𝐤𝐞 𝐤𝐚𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮 𝐠𝐞𝐛𝐮 𝐞𝐧𝐚 𝐦𝐞𝐱𝐞𝐲𝐞𝐤 𝐭𝐞𝐜𝐡𝐞𝐥𝐚𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮😘

አስትሮ ዞዲያክ

01 Dec, 08:56


@Astrozodiak25

ይቺን 👇ምርጥ ንግግር😯 ተጋበዙልኝ!

Bill Gates explains why his daughter can't marry a poor man 🥹💸💰

“A few years ago I attended a conference in the US on investment and finance. One of the speakers was Bill Gates and in the Q & A phase I asked him a question that made everyone laugh

If He, the richest man in the world could accept his daughter marrying a poor or modest man. His response turned something into me.

Billy

First, understand that wealth doesn't mean having a busy bank account.

Wealth is first the ability to create riches.

Example: Someone who wins the lottery or games of chance. Even if he makes 100 million is not a rich man: He is a poor man with a lot of money, that's why 90 % of lotto millionaires go back to being poor after 5 years.

You also have rich people who have no money. Example, Most entrepreneurs.

THEY are already on the road to wealth even if they don't have money, because they are developing their financial intelligence and that's wealth.

How rich and poor are different:

To make it simple: The rich can die to become rich, while the poor can kill to become rich.

If you see a young person who decides to train, learn new things, try to improve constantly, know that he is a rich man.

If you see a young person who thinks the problem is state, and who finds rich people are all thieves and constantly criticizing, know that he is a poor man.

The rich are convinced they just need information and training to take off, the poor think others need to give them money to take off.

In conclusion, when I say my daughter will not marry a poor man, I do not talk about money. I'm talking about this man's ability to create wealth.

Excuse me for what I'm going to say, but most criminals are poor people. When they are in front of money they lose their minds that's the reason they steal, robbery etc...

It's a grace to them because they don't know how they could make money on their own.

One day, a bank's guard found a bag full of money, he took the bag and went to hand it over to the bank manager.

People called this gentleman an idiot, but actually this gentleman was just a rich man who had no money.

1 year later, the bank offered him a receptionist position, 3 years later he was in charge of customers and 10 years later he manages the regional management of that bank, he manages hundreds of employees and his annual bonuses exceed the amount he could have stolen.

Wealth is first a state of mind my friend.”
_Dr King House_



🥳ALL IN ONE🥰

አስትሮ ዞዲያክ

30 Nov, 18:08


ኮከቦች የሚጠሉት ጥያቄ


ኤሪስ 👉 "መቼ ነው የምታገባው?"

ታውረስ
👉 “ፈርተሀል እየምታገባ

ጄሚኒ
👉 "ጓደኛ አለህ ወይስ የለህም?"

ካንሰር
👉 "ልጅ አለህ? የስንት ወር እርጉዝ ነሽ?"

ሊዮ
👉 "ወፍራም ነህ እንዴ?"

ቪርጎ
👉 "ለምን ያህል ጊዜ ነው ብቻህን የቆየኸው?"

ሊብራ
👉 "ከፍቅረኛህ ጋር ተለያይተሃል?"

ስኮርፒዮ
👉 "ከex ጋር ለምን ተለያያቹ?"

ሳጁታሪየስ
👉 "ደሞዝህ ስንት ነው?"

ካፕሪኮርን
👉 "ስንት ex አለህ/ሽ?"

አኳሪየስ
👉 "እንዴት እስካሁን አላገባህም?"

ፓይሰስ
👉 "የቀድሞው ጓደኛህ እንዴት ናት?"


ሼር እና 👍 ማረግ እንዳይረሳ 𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐍𝐢𝐠𝐡𝐭 🥱

አስትሮ ዞዲያክ

30 Nov, 06:41


የ90ዎቹ ብቻ ትፈለጋላችሁ 😘😘 ሊንኩን ተጭናችሁ ተቀላቀሉ👇👇



https://t.me/nintes90th

አስትሮ ዞዲያክ

30 Nov, 05:00


አስትሮ ዞዲያክ pinned «ስለ ቻናሎቻችን ያላችሁን ማንኛውንም አስተያየት የምታስቀምጡበት ቦት አዘጋጅተናል😊፡፡ ስለዚም ምን ይጨመር ምን ይቀነስ ፣ የትኛው ይዘት ይቀጥል ፣ በቀን ምን ያህል ይፖሰት ፣ በ𝐕𝐨𝐢𝐜𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐭 የምናወራበትን ቀን ምረጡ አስተያየታችሁን ስትሰጡ ስለ አስትሮ ዞዲያክ ከሆነ ከአስተያየታችሁ በፊት 𝐀𝐙 በማስቀደም ፤ ስለ ፍቅር ብቻ ከሆነ ደግሞ 𝐅𝐁 በማስቀደም ፃፉልኝ፡፡ ይኸው 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Fiker_bcha_bot»

አስትሮ ዞዲያክ

25 Nov, 13:43


https://t.me/legendoftheman/s/54

አስትሮ ዞዲያክ

24 Nov, 14:55


ኮከቦች ስሜትን በመደበቅ ከምርጥ እስከ ደካማ

1⃣ስኮርፒዮ


2⃣ካፕሪኮርን


3⃣ቪርጎ


4⃣ታውረስ


5⃣አኳርየስ


6⃣ጄሚኒ


7⃣ካንሰር


8⃣ሊዮ


9⃣ፓይሰስ


1⃣0⃣ሊብራ


1⃣1⃣ሳጁታሪየስ


1⃣2⃣ኤሪስ



𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 𝐚𝐧𝐝 𝐉𝐨𝐢𝐧 🅞🅤🅡 🅒🅗🅐🅝🅝🅔🅛

አስትሮ ዞዲያክ

24 Nov, 11:07


https://t.me/protestantprofiles

አስትሮ ዞዲያክ

24 Nov, 04:21


𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐌𝐨𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐄𝐯𝐞𝐫𝐲𝐨𝐧𝐞 🥳🥳🥳



𝐇𝐚𝐯𝐞 𝐀 𝐧𝐢𝐜𝐞 𝐓𝐢𝐦𝐞 😘😘😘

አስትሮ ዞዲያክ

23 Nov, 05:47


"ዘንድሮ ፍሬሽማን፣Remedial እና Highschool የምትማሩ ተማሪዎች ስለ እኔ ምን ትላላችሁ🥸"

እስቲ መልሱለት ወገን 😁

ሞት ይርሳን የዲፕሎም ተማሪዎችም መልሱለት 😂

አስትሮ ዞዲያክ

23 Nov, 05:43


አስትሮ ዞዲያክ pinned «በነገራችን ላይ ውዶቼ ይሄ ሌላው ቻናሌ ነው ግጥም ፣ ወቅታዊ መረጃ እና አዝናኝ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ በመቀላቀል ተባበሩኝ😘😘 👇👇👇 https://t.me/+51WWWCpwTFxiNTFk»

አስትሮ ዞዲያክ

22 Nov, 17:05


በነገራችን ላይ ውዶቼ ይሄ ሌላው ቻናሌ ነው ግጥም ፣ ወቅታዊ መረጃ እና አዝናኝ ነገሮችን ታገኙበታላችሁ በመቀላቀል ተባበሩኝ😘😘 👇👇👇



https://t.me/+51WWWCpwTFxiNTFk

አስትሮ ዞዲያክ

22 Nov, 07:16


"ቃለመጠይቅ ካደረኳቸው ወንዶች 88% የሚሆኑት ከጋብቻ በፊት ወሲብ ካደረጓት ሴት ጋር አልተጋቡም።ማግባትም ጨርሶ አይፈልጉም!ከተለያዩ ሴቶች ጋር ወሲብ ቢያደርጉም ያገቡት ግን ድንግል የሆነች ሴትን እየፈለጉ ነው።በተለይ ሴቶች ማግባት ከሚፈልጉት ወንድ ጋር ከጋብቻ በፊት ወሲብ ባይጀምሩ እጅግ በጣም ይመከራል።

📓ርዕስ፦ለሚስቴ ባል ፍለጋ
✍️ደራሲ፦አዘርግ

#ይሄን መልዕክት ድንግል ሆነው ያነበቡ ምነኛ የታደሉ ናቸው።

አስትሮ ዞዲያክ

18 Nov, 16:32


በሚስትክ ምክንያት ልጅህ አስቀያሚ መሆን የለበትም choose some cut girl 🤭


የእለቱ መልእክት 🫡

አስትሮ ዞዲያክ

17 Nov, 06:47


ተበድለው ይቅርታ ሲጠየቁ ቶሎ ይቅር የማይሉ (ቂመኞች):

❶ Scorpio ♏️
❷ Aries
❸ Capricorn
❹ Aquarius
❺ Taurus
❻ Cancer
❼ Libra

ተበድለው ይቅርታ ሲጠየቁ ተሎ ይቅር የሚሉ (ይቅር ባዮች)

❶ Pisces
❷ Virgo
❸ Leo
❹ Sagittarius
❺ Gemini

ሼር እና #React👍 ማረግ እንዳይረሳ

አስትሮ ዞዲያክ

15 Nov, 19:08


𝐋𝐞 𝐏𝐫𝐨𝐟𝐢𝐥𝐞 𝐀𝐲𝐡𝐨𝐧𝐮𝐦 𝐓𝐞𝐥𝐚𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮 😉

አስትሮ ዞዲያክ

12 Nov, 19:47


https://t.me/bodybulder7

አስትሮ ዞዲያክ

07 Nov, 19:31


https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk

አስትሮ ዞዲያክ

04 Nov, 09:28


𝐇𝐢𝐠𝐡 𝐬𝐜𝐡𝐨𝐨𝐥 𝐚𝐧𝐝 𝐅𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧 𝐬𝐭𝐮𝐝𝐞𝐧𝐭𝐬 𝐣𝐨𝐢𝐧 𝐚𝐫𝐠𝐮 𝐒𝐡𝐞𝐥𝐞𝐦𝐚𝐭𝐦 𝐚𝐥𝐞𝐰 😘

አስትሮ ዞዲያክ

04 Nov, 09:27


https://t.me/+1s4aDgWQHFY4M2M0

አስትሮ ዞዲያክ

04 Nov, 08:14


𝐓𝐞𝐬𝐦𝐚𝐦𝐚𝐥𝐚𝐜𝐡𝐮 ?

አስትሮ ዞዲያክ

03 Nov, 13:04


𝐄𝐬𝐭𝐢 𝐆𝐞𝐦𝐭𝐮 𝐆𝐮𝐲𝐬 😘😘

አስትሮ ዞዲያክ

03 Nov, 13:04


አጠቃላይ የሁለቱ ክለቦች የመጨረሻ 8 ጨዋታዎች ይህንን ይመስላል !



ለመጨረሻ ጊዜ ቼልሲ በኦልትራፎርድ ማን ዩናይትድን ያሸነፈው በ 2013 የውድድር አመት ነበር !

ዛሬስ ምን ይፈጠር ይሆን ?

አስትሮ ዞዲያክ

02 Nov, 15:42


𝐘𝐞𝐛𝐳𝐮𝐥𝐞𝐧 😘😘

አስትሮ ዞዲያክ

01 Nov, 13:38


😍🥰🍭🍯 ወደ 🔪💀👿🔪  በ0.00001 ሰከንድ ሚሄዱ ኮከቦች

Aries
Sagittarius
Gemini
Taurus
Pisces


𝖘𝖍𝖆𝖗𝖊 & 𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 

አስትሮ ዞዲያክ

31 Oct, 18:58


አኳረየሶች ብዙ ነን 💪💪😎😎

አስትሮ ዞዲያክ

31 Oct, 17:59


https://t.me/+FrZ-jNb_oVEyYThk

አስትሮ ዞዲያክ

30 Oct, 11:06


https://t.me/legendoftheman/s/49

አስትሮ ዞዲያክ

30 Oct, 00:57


ለማንኛውም በዚህ Content ላይ ብንቀጥል ምን ይሰማችኀል 😘?

አስትሮ ዞዲያክ

29 Oct, 19:22


የቷ የበለጠ ታምራለች ????

አስትሮ ዞዲያክ

26 Oct, 08:45


https://vm.tiktok.com/ZMhHPok4q/

አስትሮ ዞዲያክ

25 Oct, 08:32


ሰላም ውዶች ቀድሞ Comment ትሰጡበት የነበረው Discussion Group በመዘጋቱ አሁን ወደከፈትነው የቻናላችን linked Group በመግባት ተባበሩን ፡፡


https://t.me/+aKTquMfYAJ1kZmJk

አስትሮ ዞዲያክ

25 Oct, 05:25


ምርጥ 5 አስቂኝ ኮከቦች 🤣🤣

ጄሚኒ
😂
ሳጁታሪየስ
😄
ሊዮ
😅
ካንሰር
🤣
አኳርየስ
😂

ለተጨማሪ ሁለተኛ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

አስትሮ ዞዲያክ

23 Oct, 09:29


💚🗣 ሰላም ቤተሰቡ በቃላችን መሰረት ተገኝተናል ፡፡ የፍቅር 💘 ሳይኮሎጂ የተሰኘው ጥናታችን ላይ ቃል በገባሁት ልክ ጥያቄዎችን ባለመጨመሬ ይቅርታ እያልኩ አራዝሜው ሌሎች ጥያቄዎችን ከማቀርብ እስካሁን የቀረቡት ላይ የመጀመሪያ ዙር የፍቅር ሳይኮሎጂ ጥናታዊ ወጤትን ላቅርብላችሁ ፡፡




💛🗣 ጥናታችን 𝐌𝐨𝐫𝐞 𝐨𝐫 𝐋𝐞𝐬𝐬 በቻናላችን ላይ ለቀረቡት የ 𝐏𝐨𝐥𝐥 ጥያቄዎች የተሰጡ ምላሾች ላይ ቢያተኩርም ከግል ልምዴ( በ𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 ላይ ከማወራቸው ልጆች አስተያየት) ጭምር በመነሳት ነው 𝐒𝐮𝐦𝐦𝐚𝐫𝐲 የሰራነው፡፡





❤️🗣 ከዚህ በመቀጠል በእያንዳንዱ ጥያቄዎች ላይ እስካሁን የተሰጡትን ምልሾች የምንመለከት ይሆናል😘፡፡ እዚህ  ላይ እንድታስተውሉ የሚገባው 𝐌𝐨𝐫𝐞 ትኩረት የሰጠነው ለእናንተ አስተያየት ነው ፡፡




፩. 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐥 የሆናችሁ ሴቶችዬ ለምን እስካሁን የወንድ ጓደኛ አልያዛችሁም ???



እናንተ፦

👉 32% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች ብቸኝነቱ ተመችቶናል አንፈልግም 🫡

👉 17% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች እስካሁን ልቤ የሚደነግጥለት ወንድ አላገኘሁም 😅


👉 16% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች ሁላችሁም አንድ ናችሁ ውሸታሞች 😔


👉 14% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች ልቤ በወንድ ምክንያት ተጎድቷል ደግሜ ማመን አልችልም😏


👉 11% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች ተማሪ ነኝ ትንሽ ልቆይ 🥺



👉 10% 𝐕𝐨𝐭𝐞 አድራጊዎች የምወደው ወንድ አለ እሱ ግን አያውቅም/ አይወደኝም😢




የኛ ማጠቃለያ ፦

አብዛኛዎቹ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐥 ሴቶች እስካሁን ፍቅር ያልጀመሩት እንዳሉት ብቸኝነቱን ወደውት ሳይሆን ልባቸው የሚደነግጥለት ወንድ አጥተው ነው፡፡ ብቸኝነቱ ተመችቶናል ያሉት አብዛኛዎቹ ጢባራም ሴቶች ናቸው፡፡ ልባቸው በወንድ ምክንያት ተጎድቶ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐥 መሆንን የመረጡትም የዋዛ አይደሉም ፡፡

በአጠቃላይ ግን ሴቶቻችን 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐥 የሆኑት የፍቅር ጥያቄ ጠባቂ ብቻ ስለሆኑ ነው፡፡ የሆነን ወንድ ቢያፈቅሩም እንኳን መጠየቅ ቀርቶ እንዲያውቅ ለማድረግ እንኳን አይሞክሩም፡፡ ሴት ልጅ  መጠየቅ የለባትም ብለው ስለሚያምኑ አፍቃሪ 𝐒𝐢𝐧𝐠𝐞𝐥 ለመሆን ይገደዳሉ ፡፡



በተቀሩት ጥያቄዎችም ላይ እንደዚሁ አይነት 𝐒𝐮𝐦𝐦𝐚𝐫𝐲 የምናዘጋጅ ይሆናል፡፡ በሁለተኛው ላይ ነገ 𝐎𝐜𝐭 24 እንቀጥላለን፡፡ በነገራችን ላይ 𝐑𝐞𝐚𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧 አይከፈልበትም 👍😘❤️👏🤣




አስተያየት መስጠት ትችላላችሁ 𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 ላይ  እንዴት አያችሁት ፡፡

አስትሮ ዞዲያክ

19 Oct, 18:30


እንዲህ ነኝ


ለመኖር ነው እንጅ
ኗሪ ነው ለመባል እኔ ኖሬ አላቅም
ለሚገ'ባው እንጅ
ለማንም አድር ባይ ቦታየን አለቅም
ላዝናናኝ ነው እንጅ
ለቀለደ ሁሉ ለይምሰል አልስቅም
በአስተሳሰቡ እንጁ
በልብሱ ለክቼ አዳምን አልንቅም
ችግር ካሰቃየኝ
ከሰረቀ እንጅ ከሚሰራ አልሰርቅም
ለራበው ለማጉረስ
እጆቼን ሰድጀ ከለማኝ አልነጥቅም
በፍቅር ካልሆነ
ስሜት አሸንፎኝ ሱሪን አላወልቅም
ቤቴን ሳላሳምር
ለውዳሴ ብዬ አጥሬን አላጠብቅም
ፍቅር ዝምተኛው
የራሴን ካልሆነ
የእድለኛን እጣ ተደብቄ አልፍቅም
ደሞ ጉረኛ በሉኝ😡😡😡



https://t.me/+51WWWCpwTFxiNTFk

አስትሮ ዞዲያክ

19 Oct, 13:18


🟢🗣ከሰሞኑን በተደጋጋሚ የዚህን አይነት የPoll ጥያቄዎች ወደ እናንተ እየደረሱ ይገኛሉ፡፡ የጥያቄዎቹ መለቀቅ ዋና አላማ ደግሞ የፍቅር ሳይኮሎጂ የተሰኘ አዲስ ጥናታዊ Summary ለቻናላችን ቤተሰቦች ለማቅረብ ነው፡፡



🟡🗣እስካሁን አራት ጥያቄዎች ማለትም ሲንግል ሆናቹ ለምን ቆያቹ (ለወንዶች እና ለሴቶች) ፣ የቆንጆ ሴት ባህሪይ እና የቆንጆ ወንድ ባህሪይ የሚሉ የpoll ጥያቄዎች ወደ እናንተ ደርሰዋል ፡፡ ከዚህ በኋላም የተወሰኑ ጥያቄዎችን የምናደርሳችሁ ሲሆን ከእናንተ የሚጠበቀው እስካሁን የተለቀቁትን እና ከዚህ በኋላ የሚለቀቁትን ጥያቄዎች ባላችሁባቸው ግሩፖች እና ቻናል ካላችሁ በቻናላችሁ Forward አድርጋችሁ ማጋራት ነው፡፡ በተቃራኒው በቻናላችሁ ላይ እራሱን ጥያቄ የምትጠይቁ የቻናል አድሚኖች ግን 🫣 ከድርጊታችሁ በመቆጠብ ተባበሩን፡፡ የጥናቱን ውጤት ፍቅር ብቻ በተሰኘው ቻናላችን ላይ ይጠብቁን፡፡



🔴🗣የጥናቱ ውጤት ይፋ የሚሆነው የፊታችን ረቡዕ ማለትም Oct 23 In G.C ሲሆን እስከዛ እነዚህን የPoll ጥያቄዎች ለጓደኞቻችሁ በማጋራት Vote መጨመር ከእናንተ ከቻናሌ ቤተሰቦች የሚጠበቅ ሀላፊነት ነው፡፡




ጥያቄ ወይም አስተያየት ካላችሁ አናግሩኝ 👉 @legendoftheman

አስትሮ ዞዲያክ

19 Oct, 08:14


𝐄𝐲𝐮𝐧 𝐄𝐧𝐚 𝐘𝐞𝐰𝐞𝐬𝐧𝐮 💯💯💯 𝐘𝐞𝐰𝐞𝐝𝐮𝐧𝐚𝐥 😘😍

አስትሮ ዞዲያክ

15 Oct, 13:46


𝐒𝐞𝐦𝐭𝐞𝐬𝐡𝐚𝐥 𝐥𝐚𝐧𝐜𝐢 𝐧𝐰 😂😎

አስትሮ ዞዲያክ

15 Oct, 11:12


https://t.me/legendoftheman/s/45

አስትሮ ዞዲያክ

13 Oct, 12:45


𝐄𝐲𝐮𝐧 𝐄𝐧𝐚 𝐘𝐞𝐰𝐞𝐬𝐧𝐮 💯💯💯 𝐘𝐞𝐰𝐞𝐝𝐮𝐧𝐚𝐥 😘😍

አስትሮ ዞዲያክ

12 Oct, 09:31


ትስማማላችሁ ወደ Comment

አስትሮ ዞዲያክ

10 Oct, 13:46


https://t.me/tinagersss?livestream=cfc2f2075e0bf8e596