አስትሮኖሚ 🚀🔭 @astronomy21bk Channel on Telegram

አስትሮኖሚ 🚀🔭

@astronomy21bk


ይህ ቻናል ለ አስትሮኖሚ አፍቃሪያን የተዘጋጀ፤በ ህዋ ላይ ስላሉ ነገሮች የሚያቀርብ ቻናል ነው።

=› በዚህ ቻናል ውስጥ ስለ፦

👉🏾 አስደናቂው የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔ
👉🏾 በስርአተ ፀሀይ ያሉ ነገሮች
👉🏾 በጋላክሲያችን ያሉ ነገርች
👉🏾 በምድር ስላሉ አስደናቂ ነገሮች

፨የምናይ ይሆናል፨

YouTube
https://youtube.com/channel/UClfQSinys6_kEjpn-l_nzow

አስትሮኖሚ 🚀🔭 (Amharic)

ከዚህ በታች ይህ ቻናል ከአስትሮኖሚ አፍቃሪያን በፊት የተዘጋጁት፣ በህዋ ላይ ስለሁሉ እንዲያቀረብ አስማት ሰጥቶአል። አስትሮኖሚ በውስጧ ጥቅምትና ፀሀይ መረጃዎችን መጠቀም ይችላል። የኢትዮጵያ የህዋ ስልጣኔን በሚያደርግ ስለአስትሮኖሚ መጽሀፍ መረጃዎችን በተከታታይ ማቆያ ለሚወስን እንደሆነ ይመስላችኋል። በአስትሮኖሚ ታሪኩ ከባቱ ትምህርት ብቁዓን ማህበረሰብን እና ምክንያት ማህበራችሁን በዚህ ውሂብ መረጃ የምንወያይበት ፕሮጀክት እና ቲቪ ሜዳዎች እንዲሆን ተዘጋጀን። ይህንን ቻናሉ ከበዓላት ይወቀሳል። YouTube ከባድ ትምህርትና መረጃዎችን መከተለ እና አፈገር እንዲሆን ይመስላችኋል።

አስትሮኖሚ 🚀🔭

16 Feb, 12:42


አስትሮኖሚ 🚀🔭 pinned «🌌 wallpaper የምንለቅበት ቻናል ከፍተናል 👇 @Ast_pic @Ast_pic @Ast_pic Join us👆»

አስትሮኖሚ 🚀🔭

16 Feb, 12:30


🌌 wallpaper የምንለቅበት ቻናል ከፍተናል 👇
@Ast_pic
@Ast_pic
@Ast_pic
Join us👆

አስትሮኖሚ 🚀🔭

16 Feb, 12:22


....@Ast_pic.....
....
@Ast_pic......

አስትሮኖሚ 🚀🔭

16 Feb, 12:03


https://t.me/Ast_pic

አስትሮኖሚ 🚀🔭

07 Feb, 08:31


👉 እንደውም ከ8 ዓመት በኋላ ከሚመጣው አስትሮይድ 2024 YR4 ይልቅ አስትሮይድ 99942 አፖፊስ በመባል የሚታወቀው 1,200 ጫማ (370 ሜትር) ስፋት ያለው፣ በትልቅነቱ ምክንያት “ከተማ አውዳሚ” ተብሎ የተመደበ ሲኾን እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ አቆጣጠር በሚያዝያ 13, 2029 በእኛ አቆጣጠር ደግሞ ዐርብ ሚያዝያ 5/ 2021 ዓ.ም መሬትን በ19,400 ማይሎች ወይም 31,200 ኪሎሜትር ያልፋል። ይህም ከጂዮስቴሽነሪ ሳተላይቶች ይልቅ በመቅረብ ሲኾን በዐይን የመታየት ዕድል ይኖረዋል።

👉 በጊዜው አፖፊስም ቢሆን ከመሬት ጋር የመጋጨት እድሉ 2.7% ብቻ ነው። እንደ ጎርጎርዮሳዊያኑ አቆጣጠር በ2029፣ ቀጥሎ በ2036 ከዚያም በ2068 ላይ አፓፊስ በዑደት እንደሚመለስ ታውቋል። ቢኾንም 2.7% እንደ ቀላል የሚቆጠር አይደለም (ስለ አስትሮይድ አፓፊስ አንድሮሜዳ ቁጥር 2 መጽሐፍን ያንብቡ)።

👉አደጋን ካሰብን እ.ኤ.አ. በ1908 የቱንጉስካ ክስተት ሲሆን ከ30-50 ሜትር የሚደርስ ሜትየር በሳይቤሪያ ላይ ፈንድቶ በ770 ስክዌር ማይል የሚገኙ 80 ሚሊዮን ዛፎችን እንዳወደመ የሚታወቅ ነው።

👉 እ.ኤ.አ የካቲት 15፣ 2013 ሩሲያ ቼልያቢንስክን የመታው ሜትየር መጠኑ  (ከ17 እስከ 20 ሜትሮች ወይም ከ56 እስከ 66 ጫማ) በዲያሜትር ይገመታል። በክስተቱም 1,500 የሚያህሉ ሰዎችን አቁስሎ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ሕንፃዎች ላይ ጉዳት አድርሶ ነበረ። አስትሮይድ 2024 YR4 ግን በዲያሜትር ከ40 ሜትር እስከ 90 ሜትር (ከ130 ጫማ እስከ 300 ጫማ አካባቢ) መካከል ነው።

👉 በቼልያቢንስክ ላይ የተለቀቀው ኃይል ወደ 500 ኪሎ ቶን TNT ተመሣሣል ተብሎ ይገመታል—ከሂሮሺማ አቶሚክ ቦምብ በ30 እጥፍ ይበልጣል።  2024 YR4 ቢመታ ከ8 እስከ 10 ሜጋ ቶን ያህል ሊሆን ይችላል ሲሉ በአሪዞና ዩኒቨርሲቲ የካታሊና ስካይ ጥናት ዳይሬክተር የሆኑት ካርሰን ፉልስ ተናግረዋል።  ከእንደዚህ ዓይነት ተጽእኖ የሚፈነዳ ሞገድ የብዙ ማይል ራዲየስ ይኖረዋል።

👉 እንዲህ ዓይነት ክስተት ለአብዛኛው አስፈሪ ቢኾንም ለከዋክብት ተመራማሪዎች ግን በቅርበት ለማጥናትና ለማየት ምቹ ስለሚኾኑ ታላቅ ዕድል ነውና እንደ መልካም ዜናም ይታያል። በመጨረሻም ሰማይን ማየት፣ ሰማይን መመልከት እንውደድ እንልመድ በማለት ስለ ሰማያዊ አካላት የተጻፉትን
አንድሮሜዳ ቁጥር 1 እና 2/ ማዛሮትን እንድታነቡ በመጋበዝ ጽሑፌን አበቃኹ።
ምንጭ=✍️ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ (የ29 መጻሕፍት ጸሐፊ)

አስትሮኖሚ 🚀🔭

07 Feb, 08:31


[ዓለምን እያነጋገረው ስላለው ስለ 2024 YR4 አስትሮይድ ዐጭር መረጃ]
✍️ በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ
በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ የሕዋ ዓለት (አስቴሮይድ) እየመጣ እንደኾነ በመሠራጨቱ ብዙዎች ይኽ የሚሠራጨው መረጃ እውነት ነው ወይስ አይደለም? የሚሉ ብዙ መልእክቶች በውስጥ መሥመር በመላካቸው ትክክለኛው መረጃን ለማጋራት ወደድኹ።

👉 አስትሮይድ 2024 YR4፣ በ100 እና 300 ጫማ (40 እና 90 ሜትር) ስፋት መካከል ያለ ሲኾን በተመራማሪዎች የታየው እ.ኤ.አ በታኅሳስ 27፣ 2024 ዓ.ም. ላይ ነበረ።

👉  በሃዋይ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ፈለክ ተመራማሪ የሆኑት ጆን ቶኒ ለሳይንቲፊክ አሜሪካዊ እንደተናገሩት ምድር ላይ ቢወድቅ ፍንዳታው ከ10 ሜጋቶን ቦምብ ጋር እኩል ሊሆን ይችላል። ወይም ከሄሮሺማ ላይ ከወደቀው ቦምብ 500 ዕጥፍ እንደማለት ነው። በሦስት ወይም በአራት ኪሎ ሜትር ውስጥ ያለው ነገር ሁሉ ይቃጠላል።  ምናልባት እስከ 10 ኪሎ ሜትር የሚደርስ ነገር ሁሉ ይሰባብራል›› ብሏል።

👉 አስትሮይድ 2024 YR4 ምድርን ሊመታ የሚችልበት እድል በ1.3% አለ፣ በናሳ ስሌት መሠረት ይኽ የሚከሰተው ግን አሁን ሳይኾን እ.ኤ.አ በታኅሳስ 22, 2032 ማለትም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ረቡዕ ታኅሣሥ 13/ በ2025 ዓመተ ምሕረት ከ8 ዓመት በኋላ ነው።

👉 ምናልባት ምድር ላይ ቢወድቅ ምሥራቃዊ የፓስፊክ ውቅያኖስ፣ ሰሜናዊው የደቡብ አሜሪካ ክፍል ፣ አትላንቲክ ውቅያኖስ ፣ አፍሪካ ፣ የአረቢያ ባሕር ፣ ደቡብ እስያ  ይገመታል።

👉 መልካሙ ዜና ግን 2024 YR4 በደኅና በዚህ ቀን በምድር ላይ በሰላም የማለፍ እድሉ 99% ያህል ነው። 1.3% የመጋጨት እድሉ ትንሽ ሊመስል ቢችልም፣ ለሥነ ፈለክ ተመራማሪዎች ግን በቁም ነገር እንዲያስቡበት ከበቂ በላይ ነው።...

አስትሮኖሚ 🚀🔭

07 Feb, 08:26


የመቶ ብር ቻሌንጅ !

በቲክቶክ ብዙዎቻችንን በማዝናናት የሚታወቀው ወንድማችን ሮቢሩት አባቱ በኩላሊት ህመም የንቅለ ተከላ ስለሚያስፈልገው የሁላችሁንም ትብብር ይጠይቃል!

የተጠየቀው 4 ሚልዮን ብር ሲሆን አካውንቱም:

CBE 1000676062355
Awash 013200061506600
Abyssinia
217880513
Tele birr
0991184003

እስኪ አባቱን በማዳን አንድነታችንን እናሳይ! ❤️

አስትሮኖሚ 🚀🔭

05 Feb, 18:51


ዛሬ ከዕርስ ውጪ ወተናል ግን ለጠቅላላ እውቀት ነው ብዙ ሰው ልክ ነው ግን ሳታቁ ለተሳሳታችሁ ትምህርት ነው...



#for fun fam😁

አስትሮኖሚ 🚀🔭

28 Jan, 16:51


5⃣

አስትሮኖሚ 🚀🔭

26 Jan, 11:47


Caps ይባላል አዲሱ የ pavel airdrop ነው ከ 8 ቀን ቡሃላ ይጠናቀቃል so በ ጊዜ ገብታቹ መስራት ጀምሩ task መስራት እና invite ማድረግ ነው ቀላል ነው

Viral ሳይወጣ ቶሎ ጀምሩት በኃላ invite እንዳታጡ join👇
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=1165606029

አስትሮኖሚ 🚀🔭

22 Jan, 20:34


ከፍኖተ ሐሊብ በቅርበት የሚገኘው የአንድሮሜዳ ጋላክሲ ውስጥ የሚገኙት ከዋክብት ደማቅ ቢሆኑ በሰማይ ላይ ከጨረቃ 6 እጥፍ ብሩህ ሁኖ ይታየን ነበር. ነገር ግን በአንድሮሜዳ ጋላክሲ የሚገኙት ከዋክብት ፈዛዛ በመሆናቸው አንድሮሜዳ ጋላክሲን እንደ ኮከብ እናየዋለን.

አስትሮኖሚ 🚀🔭

19 Jan, 07:42


እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

መልካም በዓል !
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

19 Jan, 07:19


በሁለንታችን ካሉ ትልልቆቹ black holes መካከል አንዱን ወስደን ከእኛ ስርዓተ ፀሐይ አንፃር ስንመለከት ይሄንን ይመስላል
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

18 Jan, 18:00


አስትሮኖሚ 🚀🔭 pinned «እንደዚህ የሚያማምሩ wallpaper የምንለቅበት channel ልንከፍት አስበናል እናንተስ👇»

አስትሮኖሚ 🚀🔭

18 Jan, 17:16


100 vote ሲያልፍ እንጀምራለን

አስትሮኖሚ 🚀🔭

15 Jan, 17:45


@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

13 Jan, 02:38


ከስርዓተ ፀሐይ ውስጥ ንፋስማ ፕላኔት የምትባለው ኔፕቱን ናት
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

10 Jan, 18:01


ዛሬ በሞያሌ የወደቀ ሲሆን በአካባቢው ያሉ ሰዎች ሲወድቅ ከፍተኛ ድምፅ ማሠማቱን እና የተቃጠለ ነገር እንደሚሸት እንዲሁም የsatellite ስባሪ እንደሚመስል ገልጸዋል ።

አስትሮኖሚ 🚀🔭

10 Jan, 10:33


ትናንት ከምሽቱ 1:30 ገደማ በደቡብ ኢትዮጵያ ባሉ በርካታ ዞኖች ይህ በቪድዮ ላይ የሚታየው ግዙፍ 'ነገር' ሰማይ ላይ መታየቱን በአካባቢ ያሉ ሰዎች መመልከታቸውን እያሳወቁ ይገኛሉ።

ምዕራብ ጉጂ ዲምቱ አካባቢ ያለ አንድ ነዋሪ "በጣም አስፈሪ የሆነ ግዙፍ ነገር ከሰማይ ሲወርድ ነበር፣ ግቢ ውስጥ ያለነው ሰራተኞች በግርምት ተሰባስበን ነው ያየነው። እየተቀጣጠለ ሚወርድ ነው ሚመስለው፣ ክስተቱ የሕዋ ከሆነም ብታጣሩልን" በማለት ገልፆታል።

በቅርብ ቀናት የጠፈር ስብርባሪ ኬንያ ውስጥ ባለ አንድ ገጠራማ ቦታ መውደቁ ይታወሳል።
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

07 Jan, 03:27


እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን
ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም
አደረሳችሁ አደረሰን!🙏🙏

@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

03 Jan, 16:57


group lay yetelakeln

Nantem laku kechalachu👇👇
@astronomical_sience

አስትሮኖሚ 🚀🔭

03 Jan, 16:57


አሁን የጨረቃና የቬነስንን conjunction ማየት ለምፈልጉ በምዕራብ በኩል በ1.3° ተቀራርበው የታዩ ነው።

አስትሮኖሚ 🚀🔭

03 Jan, 16:48


Wave length and observation.
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

03 Jan, 14:18


●ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በሙሉ ..ዛሬ አንድ የስነ ፈለክ ክስተት የሚፈጠር ሲሆን ሁላችንም ማየት የምንችለው የmeteor.shower (በብዛት የተወርዋሪ ኮከብ መታየት)ነው።

ይህ ክስተት ተወርዋሪ ኮከቦችን ለማየት አመቺ ጊዜ ነው። ክስተቱ ዛሬ ከለሊቱ 8:30 ጀምሮ ስኪነጋ ድረስ በሰዓት እስከ 40 የሚደርሱ shooting stars የሚታዩ ይሆናል ክስተቱ በብዛት በሰሜን ምስራቅ በ Bootes Constellation የሚታዩ ቢሆንም በማንኛውም ቦታ ልናያቸው እንችላለን። 

dark በሆነ ቦታ ላይ ሆነው ለሚመለከቱ ይበልጥ ግልፅ ሆነው ሲወረወሩ ማየት ይቻላል። በዕለቱም planet mars እና planet jupiter ስለሚኖሩ ማየት ይቻለል።

   Quadrantides Meteor Shower
ሰዓት=ከለሊቱ 8:30-12:00
ብዛት=በሰአት እስከ 40 ሚደርሱ
በብዛት ለማየት=ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ Bootes Constellation
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

01 Jan, 18:39


Diameter of Galaxies relative to milky way(ours)🥶🥶
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

01 Jan, 14:47


🎉Christmas traffic is delivered to help you celebrate the holidays! 🎁

50GB free traffic

Click to claim👇👇👇

https://0ysldj.xyz/33dcZXJHSmVSanpofhM8QwJVM15oYVd3A0AKU0k_SyY7PwkiaSo2PwIIXlI9YAQlISUlAhMPEAFSNQgZEnomJHEULytuVwg?_t1735742680997

አስትሮኖሚ 🚀🔭

31 Dec, 17:12


@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

29 Dec, 19:28


For someone who thinks gravity is force.
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

29 Dec, 06:20


The Milky Way and Andromeda galaxies are predicted to collide in about 4.5 billion years:
Explanation
The two galaxies are moving toward each other at nearly 250,000 miles per hour. The collision will cause chaos, with stars, planets, asteroids, dust, and rocks being thrown in all directions.
What will happen
The collision will result in a combined elliptical galaxy with stars in new orbits. The sun will likely be flung into a new region of the galaxy, but Earth and our solar system are expected to survive.
Uncertainty
However, some research suggests that the collision is not inevitable:
The gravitational effects of nearby galaxies may be strong enough to push the two galaxies away from their collision path.
Measurements of the galaxies' positions, motions, and masses are not strongly constrained.
An international team of European scientists estimates that the chance of a collision is only about 50 percent.

አስትሮኖሚ 🚀🔭

28 Dec, 19:34


Gravity depends on the mass of object. Huge mass have high gravity but small mass have low gravity.

አስትሮኖሚ 🚀🔭

28 Dec, 17:18


ንግስቷን የት ነው የማገኛት

ኤሪስ=online
ቶረስ=ስራ ቦታ
ጄሚኒ =ጂም ቤት
ካንሰር =ካፌ
ሊዮ = ኮንሰርት ላይ
ቪርጎ = library
ሊብራ = ት/ቤት
ስኮርፒዮ = ፀጥ ያለና ማራኪ ቦታ
ሳጁታሪየስ = የወክ መንገድ ላይ
ካፕሪኮን = ድግስ ላይ
አኳሪየስ = ኤርፖርት
ፓይሰስ = ባህር ዳርቻ

አስትሮኖሚ 🚀🔭

27 Dec, 17:54


ተስማሚ የፍቅር አጋር

አስትሮኖሚ 🚀🔭

25 Dec, 18:14


የኮከቦች መጥፎና ጥሩ ባህሪ

ኤሪስ -ጥበበኞች ግን ዝንጉ
ቶረስ -ለሰው አሳቢ ግንዝምተኞች
ጄሚኒ -ቀልደኞች ግን ትዕቢተኛ
ካንሰር -ስማርት ግን አስመሳይ
ሊዮ -ስሜታዊ ግን አናዳጅ
ቪርጎ -የፈጠራ ሰዎች ግን ጥንቃቄ አልባ
ሊብራ -አስቂኝ ግን ድንጉጥ
ስኮርፒዮ -ጀግና ግን ስልቹ
ሳጁታሪየስ -አፍቃሪ ግን ግዴለሽ
ካፕሪኮን -ልዩዎች ግን በራሳቸው የማይተማመኑ
አኳሪየስ -ታታሪዎች ግን ነጭናጫዎች
ፓይሰስ -ረጋ ያሉ ግን ግራ የሚያጋቡ

አስትሮኖሚ 🚀🔭

25 Dec, 17:39


ኮከባችሁን ለማታውቁ

ከመጋቢት 12-ሚያዝያ 11 ኤሪስ aries
ከሚያዝያ 12-ግንቦት 12 ቶረስ Taurus
ከግንቦት 13-ሰኔ 13 ጄሚኒ Gemini
ከሰኔ 14-ሀምሌ 14 ካንሰር
ከሀምሌ 16-ነሃሴ 16 ሊዮ Leo
ከነሀሴ 17-መስከረም12 ቪርጎ Virgo
ከመስከረም 13-ጥቅምት12 ሊብራ Libra
ከጥቅምት 13-ህዳር 12 ስኮርፒዮ Scorpio
ከህዳር 13-ታህሳስ 12 ሳጁታሪየስ sagittarius
ከታህሳስ 13-ጥር 11 ካፕሪኮን Capricorn
ከጥር 12-የካቲት 11 አኳሪየስ Aquarius
ከየካቲት 12-መጋቢት 11 ፓይሰስ pisces

አስትሮኖሚ 🚀🔭

25 Dec, 03:17


ቀጣይ ስለኮከባችን (zodiac sign )ይለቀቅ የምትሉ :🥰

ይቅርብን የምትሉ:😡

አስትሮኖሚ 🚀🔭

24 Dec, 16:53


ናሳ በ1969 ወደ ጨረቃ ያደረገው ጉዞ ሀሰት ነው ተብሏል ይህም የተባለው ሳይንቲስቶች ጨረቃ ላይ ሆነው የተነሱት ፎቶግራፍ ላይ በጨረቃ ሰማይ ኮከቦች ባለመታየታቸው ነው።

ጨረቃ ከባቢአየር ስለሌላት ከመሬት በተሻለ ኮከቦችን ማየት ይቻላል ።

አስትሮኖሚ 🚀🔭

23 Dec, 17:14


ሳይንቲስቶች እንደሚሉት ከሆነ ቬነስ ፕላኔቶች በሚፈጠሩበት ጊዜ ከሌላ አካል ጋር ከባድ ግጭት አድርጋ ነበር
በዚህም ምክንያት ብቸኛዋ clockwise direction የምትንቀሳቀስ ፕላኔት ሆናለች

አስትሮኖሚ 🚀🔭

05 Nov, 17:40


Paws

$DOGSመለጠን ብላችሁ ለምታስቡ እና ለምትጨነቁ ይሄ በዚህ ትካሳላችሁ በ bybit Promot ተደርጓል ጀምሩት አሁኑኑ እንዳትቆጩ

START
COMPLETE TASK
CONNECT WALLET
DONE

ለመጀመር👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=1bhW0OMy

አስትሮኖሚ 🚀🔭

02 Oct, 15:59


#comet
#asteroid
#meteor

ballistic missile🥶😳

@astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

27 Sep, 06:13


አስትሮኖሚ 🚀🔭 pinned Deleted message

አስትሮኖሚ 🚀🔭

27 Sep, 06:12


The Universe: A Symphony of Stars and Mysteries

Have you ever looked up at the night sky and felt a sense of wonder? The universe is a vast and awe-inspiring place, filled with mysteries that have captivated humanity for millennia.

Astronomy, the study of celestial objects and phenomena, opens a window to this cosmic landscape. It reveals a universe teeming with stars, planets, galaxies, and forces beyond our wildest imagination.

Here's what makes astronomy so fascinating:

• Endless exploration : We're constantly discovering new things in space. From distant galaxies to exoplanets, there's always something new to learn and explore.
• The scale of the universe: The sheer size and age of the universe boggles the mind. It's humbling to realize how small we are in comparison to the vast cosmic canvas.
• connecting to our origins: Studying the universe helps us understand how our own planet and solar system formed, providing clues to our origins.
• pushing the boundaries of knowledge: Astronomy requires the development of cutting-edge technologies and scientific advancements, pushing the limits of our understanding.

@astronomy21bk
@astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

27 Sep, 05:38


t.me/empirebot/game?startapp=hero5546456340
Play and earn real money prize👇

አስትሮኖሚ 🚀🔭

26 Sep, 17:07


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል ደመራ በአል በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ 🙏

      መልካም በአል

አስትሮኖሚ 🚀🔭

18 Sep, 15:25


Partial Lunar Eclipse

አስትሮኖሚ 🚀🔭

17 Sep, 16:27


ዛሬ ለሊት በዚህ መልክ ነው ሚከሰተው


Moon+Earth+Sun=Lunar Eclipse

አስትሮኖሚ 🚀🔭

15 Sep, 11:49


ሰላም የቻናላችን  ተከታዮች በሙሉ በመስከረም ወር አንድ ግርዶሽ እንደሚከሰት ነግረናቹ ነበር ይሄም የጨረቃ ግርዶሽ ሲሆን በኢትዮጵያም ይታያል።

ግርዶሹም በAfrica,Antarctica,America,Europe,West Asia and South-Western Russia የሚታይባቸው ናቸው።

የሚከሰተውም ግርዶሽ Partial Lunar Eclipse ሲሆን በኢትዮጵያ ማክሰኞ ለሊት 11:44 ጀምሮ ይከሰታል። በዕለቱም ጨረቃ የአመቱ ለሁለተኛ ጊዜ ከበፊቱ በተለየ መልኩ ለምድር ቀርባ እና በጣም ደምቃ የምትታይበት ቀን ነው።

በዕለቱም ከምድር ያላት ርቀት 357,278km ነው በፊት ከምናያት መጠኗ ተልቆ ነው ሚታየን በግርዶሹም ጊዜ 11:44 አካባባቢ በኢትዮጵያ በምዕራብ በኩል ታገኟታላችሁ እና 11:44 ጀምሮ የጨረቃን ክፍል ከተከታተላችሁ ከፊሉ ሲጋረድ ማየት ትችላላችሁ።

ግርዶሹንም እተከታተላቹ ፕላኔት ጁፒተርንም በ ታውረስ ህብረ ኮከብ ውስጥ ሆኖ ማየት ትችላላቹ።
Share👇
@Astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

10 Sep, 18:09


እንኳን ለአዲሱ ዓመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ 👏👏👏👏👏
መጪው ዘመን የሰላም፣ የስኬት እና የደስታ እንዲሆንልንዎ እንመኛለን ።

🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት!🌻🌻
@astronomy21bk

አስትሮኖሚ 🚀🔭

18 Aug, 07:36


#ፍትህ_ሳትኖር_ለተገደለችው_ህጻን_ሄቨን 😢😢😢😢😢

ፌቨን የ7 ዓመት ህፃን ነች።እናቷ ነርስ ስለሆነች የተከራዩበት ቤት ትታት ትሄዳለች።ነገር ግን ቤት ያክራያቸውና አሁን በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጌታቸው የተባለ የ3 ልጆች አባት ህፃኗን በአሰቃቂ ሁኔታ አስገድዶ ደፍሮ ገድሏት ተገኘች።

የ7 ዓመት ህፃኗ ልጅን ግቢ ውስጥ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ጠብቆ አፏ ውስጥ አሽዋ በመጨመር ለመግለፅ በሚከብድ ሁኔታ አሰቃይቶ እንደገደላት እናት አስረድታለች።25 ዓመት ተፈርዶበት ማረሚያ ቤት ቢሆንም በይግባኝ ለማስወጣት እየሠሩ ነው።እኔን አስፈችው በማለት ዛቻና ማስፈራሪያው ከአቅሜ በላይ ሆኗል።ህዝብ ይፍረደኝ እያለች ነው።

እናንተ ኢትዮጵያውያን ይህ ነገር በደንብ እንዲሸራሸር ፊስቡክ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ ላይ

* ሼር እያደረጋችሁ ተባበሯት

ድምፅ ሁኑ🙏

3,661

subscribers

452

photos

18

videos