Safe Transport Services S.C @safetransportet Channel on Telegram

Safe Transport Services S.C

@safetransportet

ሴፍ ትራንስፖርት

ምርጫዎትን ሴፍ ያድርጉ!

መተግበርያችንን ያውርዱ https://onelink.to/s9kbx2 / ወይም በ ☎️ 9️⃣9️⃣8️⃣1️⃣ 24/7 ወደ ጥሪ ማከላችን ይደውሉ።

የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/safe_transport

Safe Transport Services S.C (Amharic)

እሱም፣ 'ሴፍ ትራንስፖርት' በግዴታ እንዲህ ይሆናል፡፡ የበለጠ መቀሌን የተድረሰ መረጃዎችን እና እናት መምሪያዎችን ያክብሩ፡፡ 'ሴፍ ትራንስፖርት' በቴሌግራም ያግኙ፡፡ ለስልክ የሚቀሩ ሰዎች በጥንካሬና በዚህ እናት መምሪያ በተያያዝ መረጃ የሚሰጥን ጥቅም እና ቅረብ ጊዜ ይችላል፡፡ 'ሴፍ ትራንስፖርት' ትክክለኛ የሆነውን የቴሌግራም መዝገብ በመረጃው እና በቴሌግራም አውቶቡስ ያለውን መረጃ ያግኙ፡፡ በሌላ በጣም አካባቢዎችን ለማድረግ እና ምርጫዎቹን ለማውረድ የትምህርት መዝገብ አሰጣሪና በመረጃው ያግኙ፡፡ ለበለጠ መረጃችንን ያዝናል https://onelink.to/s9kbx2 እና በ ☎️ 9️⃣9️⃣8️⃣1️⃣ አይደለም፡፡ በጥሪ ወደ መረጃዎቹ ይሂዱ፡፡

Safe Transport Services S.C

18 Feb, 10:14

⚽️እሮብ ምሽት ሊቨርፑል ከአስቶንቪላ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በመገመት ነፃ የሴፍ ትሪፕ🚗 ይሸለሙ 💰

-#ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

17 Feb, 08:26

🚗በትራንስፖርት ላይ የሚያባክኑት ጊዜ አይኖርም። ሴፍ በአቅራቢያዎ📍 ይገኛል።
ወዳሻዎ ቦታ በፍጥነት ያደርስዎታል🚘

-#Safeethiopia
- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

15 Feb, 11:04

በቅዳሜዎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሲያስፈልግዎ ሴፍን ይጠቀሙ 🚘

☎️9981

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981#safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

13 Feb, 09:34

እጅግ ዘመናዊና ለአጠቃቀም ቀላል የሆነውን የሴፍ መተግበሪያን 📱 አውርደው የመጀመሪያ ጉዞዎን ይዘዙ።🚗

- #Safeethiopia
- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

12 Feb, 10:44

ሼርድ ትሪፕ የተላየዩ ተሳፋሪዎች በጋራ ታክሲ ጠርተው በጋራ🧑‍✈️👩‍🔬👩‍🎤🧑‍🍳 የሚከፍሉበት የሴፍ አገልግሎት ነው። በዚህ አገልግሎት ቅናሽ በሆነ ዋጋ ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ ወዳሰቡበት ይደርሳሉ🚗

- #Safeethiopia
- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

11 Feb, 09:34

እሮብ ምሽት የሚካሄደው የሊቨርፑል እና የኤቨርተንን ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በመገመት ነፃ የሴፍ ትሪፕ🚗ተሸላሚ ይሁኑ💵

-#ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ🚘

Safe Transport Services S.C

10 Feb, 10:49

መልካም የስራ ሳምንት እንመኛለን። በስራ የደከመ ሰውነትዎ አረፍ እንዳለ ወደቤትዎ ለመድረስ ሴፍ በአቅራቢአዎ እየጠበቅዎት ይገኛል።🚗

-#Safeethiopia
-#ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ🚘

Safe Transport Services S.C

09 Feb, 09:49

መልካም የእረፍት ቀን ☀️

☎️9981

#Safetransport #ሴፍታክሲ #safe9981

Safe Transport Services S.C

08 Feb, 11:34

ለቅዳሜ ውሏችን ወዳሻን ቦታ ስንጓዝ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

07 Feb, 08:45

🤌ውድ ደንበኞቻችን ጨዋታው ለቀጣይ ሳምንት ስለተላለፈ እስከ ቀጣይ ሳምንት አየገመታችሁ መጠበቅ ትችላላችሁ እናመሰግናለን🙏🏼

Safe Transport Services S.C

07 Feb, 08:24

⚽️ እሁድ ምሽት ቶተንሀም ከማንችስተር ዪናይትድ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ለሚገምቱ 3 ሰዎች ነፃ ትሪፕ እንሸልማለን 🚗

- #Safeethiopia
- #ሴፍኢትዮጵያ
-#safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

06 Feb, 09:57

Because you matter,🤌 your safety always comes first.🛡️

-#Safeethiopia
- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

05 Feb, 11:01

የሴፍ ትራንስፖርትን ተጠቅመው ተጉዘው ያውቃሉ? 🤔 እንግዲያው በሴፍ ደርሻለሁ ብለው ኮሜንት 💬 ላይ ይፃፉልን።
እናመሰግናለን🙏🏼

-#Safeethiopia
-#ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ🚘

Safe Transport Services S.C

04 Feb, 10:52

ሴፍ ትራንስፖርት አገልግሎቱ 🚗ፈጣንና ምቹ ከመሆኑ በተጨማሪ ለደህንነታችሁ ግድ ይለናል 🫵

- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

03 Feb, 09:01

🚘 ሴፍ ካለ ሁሉም ቀንዎ ብሩህ ነው!!!

ፈካ ብላችሁ ዋሉ ☎️ 9981

#safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

02 Feb, 06:51

ወደ ስራ ወይም ወደ ትምህርት ቤት ተጓዥ ኖት?

🚘 ስለትራንስፖርት ጉዳይ አይጨነቁ፤ ሴፍ በአቅራቢያዎ ይገኛል!

☎️9981

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

01 Feb, 11:41

🚘 ለቅዳሜ ውሏችን ወዳሻን ቦታ ስንጓዝ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ!!!

☎️9981

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981
#safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

30 Jan, 09:51

እሁድ ምሽት የሚካሄደውን የአርሰናል እና ማንችስተር ሲቲን ውጤት በመገመት የነፃ ትሪፕ ተሸላሚ ይሁኑ🚗

- #ሴፍኢትዮጵያ
- #safe9981
- #safetransport
- #በሴፍ_ደርሻለሁ 🚘

Safe Transport Services S.C

29 Jan, 07:26

📱📱 በአፕ ስቶርም ሆነ ፕሌይ ስቶር ላይ የሚገኘው ሴፍ መተግበሪያ ለአጠቃቀም ፍፁም ቀላልና በየጊዜው የሚዘምን ግሩም መተግበሪያ ነው። አሁኑኑ አውርደው ይሞክሩት📲

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

28 Jan, 08:52

🚘 በሴፍ ትራንስፖርት ዙሪያ ማንኛውም አስተያየትን ቢሰጡን እንቀበላለን።ስለአተያየትዎ ግድ ይለናል።💬

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

27 Jan, 08:18

⏱️ሁሌም ቢሆን ከምቾታችን ሳይጓደል፣ ደህንነታችን እንደተጠበቀ ካሰብንበት እንደርሳለን። ከሴፍ ትራንስፖርት ጋር። 🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

26 Jan, 08:22

🌟 በእረፍት ቀን ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ከቤተሰብዎ ጋር ሲጓዙ ለቤተሰብዎ ምቹ የሆነውን ሴፍን ይጠቀሙ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

25 Jan, 08:38

ለቅዳሜ ውሏችን ወዳሻን ቦታ ስንጓዝ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

24 Jan, 06:48

🚘 ሼርድ ትሪፕን ሲጠቀሙ በተመጣጣኝ ዋጋ አብረው ከተጓዙት ሰው ጋር በጋራ የሚከፍሉበት የሴፍ ትራንስፖርት አገልግሎት ነው። በሼርድ ትሪፕ ይዘዙ።📱💶

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

23 Jan, 07:09

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️ቅዳሜ ምሽት የሚካሄደውን የቼልሲና ማንችስተር ሲቲ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

22 Jan, 07:22

📞 ጉዞ ለማዘዝ ወይም ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ በ9981 አጭር መስመር ቁጥር ይደውሉ፡፡ ☎️

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

21 Jan, 07:43

🛡ስማችን እንደሚያመለክትው ሴፍ ትራንስፖርት ቅድሚያ ለደህንነትዎ ይሰጣል። ወዳሻዎ ቦታ ሲጓዙ ደህንነትዎ የተጠበቀ ነው።📍

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

20 Jan, 07:40

📍ሴፍ ትራንስፖርት የበዓሉን ድባብ በሚመጥን መልኩ ሊያስተናግድዎ በአቅራቢያዎ ተገኘቷል። 🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

19 Jan, 08:05

ሴፍ ትራንስፖርት ደማቅ በዓል እንድታሳልፉ ይመኝላችሁል። መልካም በዓል። 🚘

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

18 Jan, 06:45

✝️ ለጥምቀት በዓል ዋዜማ እንኳን አደረሳችሁ፡፡

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

17 Jan, 11:33

⚽️ የአርሰናል ከቶተንሀም ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው በመገመት የ200 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

17 Jan, 07:12

📱የሴፍ ትራንስፖርት መተግበሪያ የደንበኞቹን ፍላጎት በማክበር በየጊዜው እየተሻሻለ ለአጠቃቀም እጅግ ቀላልና ምቹ ነው።

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

16 Jan, 07:08

🚘በሴፍ ትራንስፖርት ሲጓዙ ከሚከፍሉት ሂሳብ ላይ 5% ተመላሽ ይሆንልዎታል።📲💶

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

15 Jan, 08:12

🚘 ሴፍ በአዲስ አበባ በሁሉም አቅጣጫ እንገኛለን።📍

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

14 Jan, 08:06

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሮብ ምሽት የሚካሄደውን የአርሰናልና የቶተንሀምን ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ እንሸልማለን።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

13 Jan, 13:37

⚽️ የማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው በመገመት የ200 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

13 Jan, 08:03

Wherever this week takes you, we’ll drive you there safely. 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

12 Jan, 11:39

🚘በእረፍት ቀን ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ከቤተሰብዎ ጋር ሲጓዙ ለቤተሰብዎ ምቹ የሆነውን ሴፍን ይጠቀሙ።🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

11 Jan, 06:27

በቅዳሜው ምድር የትራንስፖርት ጉዳይ አያሳስባችሁ። ሁሌም ምርጫችሁ ሴፍ ይሁን። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

10 Jan, 07:42

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት ማንችስተር ዪናይትድ ከ
አርሰናል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

09 Jan, 19:12

👉ተፈላጊ አቶ መላኩ ገዛኸኘ
ወደ ቤታቸው እንደተመለሱ
ስላሳወቁን ለቤተሰቡ ሙሉ ጤናን እየተመኘን !!

🙏ለተባበረችሁን ታላቅ ምስጋናንን ልናቀርብ እንወዳለን!!

Safe Transport Services S.C

09 Jan, 08:52

ተፈላጊ አቶ መላኩ ገዛኸኝ ይባላሉ ባለትዳርና የአራት ልጆች አባት ናቸው።

በታህሳስ 26 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10 ሰአት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ጃክሮስ (መብራት ኃይል) አካባቢ ከቤታቸው እንደወጡ እስካሁን አልተመለሱም።

ቤተሰቦቹ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ነን ለ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና ቢሮ አመልክተናል በፈጣሪ ስም ተባበሩን

ከባለቤቱ እና ቤተሰቦቹ

☎️ ስልክ ቁጥር
0927077777
0909538060
0912806550

Safe Transport Services S.C

09 Jan, 08:20

📍💶ሼርድ ትሪፕ የሴፍ ትራንስፖርት አገልግሎት ሲሆን ከአንድ ቦታ በጋራ በመጓዝ ሂሳቡን በጋራ የሚከፍሉበት መንገድ ነው። ዛሬውኑ ይሞክሩት።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

08 Jan, 08:07

የበዓል ድባብ ዛሬም ቀጥሏል። በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ እያልን ለወዳጅ ዘመድ ጥየቃ ከቤትዎ ከወጡ ሴፍ ትራንስፖርትን እንዲጠቀሙ እንጋብዝዎታለን።🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

07 Jan, 07:33

✝️ እንኳን አደረሳችሁ ✝️

ሴፍ ትራንስፖርት ደማቅ በዓል እንድታሳልፉ ይመኝላችኋል። መልካም በዓል።

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetranspor #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

06 Jan, 08:06

✝️ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዋዜማዎ ወዳሻዎ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ሴፍ ትራንስፖርትን ይጠቀሙ። ምቾትዎም ደህንነትዎም የተጠበቀ ነው። 🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

05 Jan, 07:32

🛡Because you deserve elegance and security in every journey.

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

03 Jan, 08:11

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት ማንችስተር ዪናይትድ ከ
ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

02 Jan, 08:44

🛡Because you matter, your safety always comes first.

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

01 Jan, 08:41

የሴፍን ሼርድ ትሪፕ በመጠቀም ወጪ ቀንሰው በጋራ ይጓዙ።💶

📱የሴፍ መተግበሪያን በማውረድ በቀላሉ የሼርድ ትሪፕን ማዘዝ ይችላሉ።
🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

31 Dec, 08:17

💬 የሪፈራል ኮድን ለሚያውቁት ሰው በመላክ እነርሱ ሪፈራል ኮዱን ተጠቅመው ሲጓዙ 2% ገቢ ያገኛሉ። 💶

☎️ ለተጨማሪ ጥያቄ 9981 ይደውሉ።

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

30 Dec, 08:13

አዲሱን ሳምንት በንቃት እንጀምረው። ወዳሻዎ ቦታ ሲጓዙ ሴፍ ትራንስፖርትን ይጠቀሙ።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

29 Dec, 08:42

🌟 በእረፍት ቀን ወዳጅ ዘመድ ለመጠየቅ ከቤተሰብዎ ጋር ሲጓዙ ለቤተሰብዎ ምቹ የሆነውን ሴፍን ይጠቀሙ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

28 Dec, 08:09

በቅዳሜዎ የትራንስፖርት አገልግሎት ሲያስፈልግዎ ሴፍን ይጠቀሙ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

27 Dec, 10:05

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት ሊቨርፑል ከዌስትሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

26 Dec, 08:08

📱📩 የሴፍ መተግበሪያን ሪፈራል ኮድ ለወዳጅዎ በመላክ እነርሱ በተጓዙ ቁጥር እርሶ 2% ገቢ ያግኙ:: 💶

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

25 Dec, 08:40

🎉 Merry Christmas to everyone who celebrates

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

24 Dec, 09:33

🚘 ሴፍ በልዩነት ሼርድ ትሪፕ የተባለ አገልግሎትን እየሰጠ ይገኛል። በሼርድ ትሪፕ አብረው ተጉዘው በጋራ ይከፈሉ።💶

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

23 Dec, 08:14

🛡ሴፍ የተባልነው የእርሶ ሴፍቲ(ደህንነት) ግድ ስለሚለን ነው። ሴፍ ቅድሚያ ለደህንነትዎ ይሰጣል።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

22 Dec, 14:36

🚘 ለነገ ትራንስፖርት አይጨነቁ ሴፍ አለ📍

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

21 Dec, 08:40

በሼርድ ትሪፕ በጋራ ሲጓዙ ሂሳቡን በጋራ ይከፍላሉ። ወጪ ቀንሰው ካሰቡበት ይደርሳሉ::💶📍

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

20 Dec, 08:09

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት ሊቨርፑል ከቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ
ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

19 Dec, 08:25

🚘 ሴፍ በአቅራቢያዎ ነው። እርሶ ይጥሩን እኛ ካሰቡበት እናደርስዎታለን።📍

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

07 Dec, 07:35

በውቢቷ ቅዳሜ ወዳሻዎ ቦታ ሲጓዙ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

06 Dec, 07:58

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት ቼልሲ ከቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ
ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

05 Dec, 10:33

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁

⚽️ የማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው በመገመት የ200 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

05 Dec, 08:15

🚗 ከመንገድ ላይ ጉዞ በሴፍ ሲያስጀምሩ አጭር የፅሁፍ መልእክት እንደደረስዎ ያረጋግጡ።💬

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

04 Dec, 07:52

☎️ 9981 ሴፍ ብለው ይደውሉ ☎️

📞 9981 ይደውሉ ፈጣን የሆነ መስተንግዶ ያገኛሉ

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

03 Dec, 08:59

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

እሮብ ምሽት የሚካሄደውን የማንችስተር ዩናይትድ ከአርሰናል ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉⚽️

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

02 Dec, 06:56

🚘 ሳምንትዎን ብሩህ እንዲሆን በሴፍ በመጓዝ ካሰቡበት ይድረሱ!

☎️ ለፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት ወደ 9981 ይደውሉልን!

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

01 Dec, 07:47

📍ወዳሻዎ ቦታ መጓዝን ሲፈልጉ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

30 Nov, 10:45

Channel photo updated

Safe Transport Services S.C

30 Nov, 06:22

🚘 ሴፍ ትራንስፖርት በአነስተኛ ዋጋ ምቾትና ደሀንነትዎ ተጠብቆ በጋራ የሚጓዙበትን ሼርድ ትሪፕ ይዞላችሁ መጥቷል። በዚህ አገልግሎት ተጠቅመው ያውቃሉ? ካላወቁ በተመጣጣኝ ዋጋ በሼርድ ትሪፕ ይጓዙ። 🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport
#በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

29 Nov, 07:15

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️ እሁድ ምሽት የሚካሄደውን የሊቨርፑልና ማን ሲቲ ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

28 Nov, 08:05

በማንኛውም ሁኔታ በሴፍ ጉዞ ሲያስጀምሩ ስለሹፌሩና መኪናው ሙሉ መረጃ በአጭር የፅሁፍ መልእክት ይደርስዎታል። 📲💬

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

27 Nov, 07:51

📱የሴፍ መተግበሪያን በመጠቀም ሪፈራል ኮድ ለወዳጅዎ ይላኩ። ያንን ሪፈራል ኮድ ተጠቅመው ሲጓዙ ከጉዞው ላይ 2% ያግኙ።💶

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

26 Nov, 07:09

📍ወዳሻዎ ቦታ መጓዝ ሲፈልጉ በአቅራቢያዎ ሴፍ አለ። ምቾትዎ ተጠብቆ ካሰቡበት ይደርሳሉ።

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

25 Nov, 09:11

📍ቢፈልጉ ስራዎን ይስሩ ፣ ቢያሻዎ ይደዋወሉ ፣ አረፍ ማለትም ይቻላል። ሴፍ ለምቾትዎ🚗

በሴፍ ሲጓዙ ከምቾትዎ አይጓደሉም። ያሻዎን እየከወኑ ካሰቡበት ይደርሳሉ።
🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

24 Nov, 06:50

☀️በእረፍት ቀንዎ ወዳሻዎ ቦታ መጓዝን ሲፈልጉ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

23 Nov, 06:50

🚘ሴፍ ትራንስፖርት በአነስተኛ ዋጋ ምቾትና ደሀንነትዎ ተጠብቆ በጋራ የሚጓዙበትን ሼርድ ትሪፕ ይዞላችሁ መጥቷል። በሼርድ ትሪፕ ይጓዙ።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

22 Nov, 08:52

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎉

⚽️ ቅዳሜ ምሽት ማን ሲቲ ከቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ
ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

21 Nov, 08:31

Safe እንባላለን። ዘወትር ቅድሚያ ለደህንነትዎ እንሰጣለን። 🛡

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

20 Nov, 07:24

📲የሴፍ መተግበሪያን በመጠቀም ሪፈራል ኮድ ለወዳጅዎ ይላኩ። ያንን ሪፈራል ኮድ ተጠቅመው ሲጓዙ ከጉዞው ላይ 2% ያግኙ።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

19 Nov, 08:13

⚡️ ፍጥነትም ምቾትም ሲፈልጉ ሴፍ አለ

ወዳሻዎ ቦታ መጓዝ ሲፈልጉ በአቅራቢያዎ ሴፍ አለ። ምቾትዎ ተጠብቆ ካሰቡበት ይደርሳሉ።🚘

#ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

18 Nov, 07:41

🎉 አሪፍ ሰኞ ለሁላችን። እንደተሰማራንበት መስክ አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርገንን ስራ የምንሰራበት ሳምንት ይሁንልን። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

17 Nov, 08:49

በእረፍት ቀንዎ ወዳሻዎት ቦታ ሲጓዙ ሴፍን መጥራት አይዘንጉ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

16 Nov, 06:51

🎉ደማቅ ቅዳሜ ይሁንላችሁ። ወዳሻዎ ቦታ መጎዝ ሲፈልጉ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ።🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

15 Nov, 07:53

📍ወዳሻዎ ቦታ ለመጓዝ ሲፈልጉ የሴፍ መተግበሪያን አውርደው ይጥሩ። አሽከርካሪዎች በአቅራቢያዎ ይገኛሉ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

14 Nov, 07:38

🚘 ሴፍ ትራንስፖርት በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን እያዘጋጀ ለተከታዮቹ እየሸለመ ይገኛል። እርሶም ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን በመከተል ተሸላሚ ይሁኑ። 🎁🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

13 Nov, 08:25

5% እንደሚመልስ ያውቃሉ?🤔

🚘በሴፍ ሲጓዙ ከከፈሉት 5% ቀጥታ ተመላሽ ይሆንልዎታል።📲

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

12 Nov, 07:31

ለደህንነትዎም አስበን ለምቾትዎም ተጨነቅን አጠገብዎ ነው ያለነው። ለዛሬ ጉዞ ደረጃዎን የሚመጥነውን ሴፍን ይምረጡ።🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

11 Nov, 12:55

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁

⚽️ የአርሰናልና የቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው በመገመት የ200 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

11 Nov, 08:49

ባላችሁብት ሁሉ መልካም ነገር ይግጠማችሁ። ብሩህ ሳምንት ይሁንላችሁ። አዲሱን ሳምንት ከሴፍ ጋር ይጀምሩ።🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

10 Nov, 08:16

በእረፍት ቀንዎ የሚሄዱበት ካጋጠመዎ ሴፍን ይምረጡ🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

09 Nov, 12:16

ቅድሚያ የእርሶ ደህንነት

ሴፍን ሲመርጡ ደህንነትዎ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

08 Nov, 10:52

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁

⚽️እሁድ ምሽት የሚካሄደውን ተጠባቂ የአርሰናልና ቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ100 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎁🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

07 Nov, 09:03

☎️ 9981 ይደውሉ ☎️

ሴፍ ትራንስፖርት ጉዞ ለማስጀመር ወይም ጥያቄና አስተያየት ሲኖርዎት 9981 ይደውሉ📞

#safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

06 Nov, 07:57

ሴፍ ትራንስፖርት በአነስተኛ ዋጋ ምቾትና ደህንነትዎ ሳይጓደል የሚጓዙበትን ሼርድ ትሪፕ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። በሼርድ ትሪፕ ይጓዙ።🚘

#safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

05 Nov, 08:54

🛡ደህንነታቸውን የሚያስቀድሙ ሴፍ ይመርጣሉ

ምቾትና ደህንነትዎ ተጠብቆ ካሰቡበት ለመድረስ ሴፍ ትራንስፖርትን ይጠቀሙ፡፡ 🚘🤝

#safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

04 Nov, 09:09

🚘 በትራንስፖርት ማጣት በፍፁም አይደበሩ። ሴፍ በአቅራቢያዎ አለ። በመተገበሪያችን አሁኑኑ ይዘዙ። ደህንንትዎ ተጠብቆ ካሰቡበት ይደርሳሉ።📍

#safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

02 Nov, 08:29

🎉 ቅዳሜን ፏ ይበሉባት፣ ይዘንጡባት። ወዳሻዎ ቦታ መጓዝ ሲፈልጉ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

01 Nov, 08:05

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁

⚽️ እሁድ ምሽት የሚካሄደውን የማንችተር ዩናይትድና ቼልሲ ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል። 🎁🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

31 Oct, 08:05

💬 ለወዳጅ ዘመድዎ ሪፈራል ኮድ በመላክ እነርሱ በተጓዙ ቁጥር እርስዎ ከእያንዳንዱ ጉዞ 2% ገቢ ያግኙ። 💶

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

30 Oct, 08:45

🚘 ሴፍ ትራንስፖርት ያዘጋጀውን የሼርድ ትሪፕን በመጠቀም እጅግ አነስተኛ በሆነ ዋጋ ከሌሎች ጋር አብረው ይጓዙ። በጋራ ይክፈሉ።🤝

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

29 Oct, 08:37

☎️ 9981 ሴፍ ብለው ይደውሉ ☎️

ትእዛዝና አስተያየትዎን በፍፁም ቅልጥፍና ተቀብለን እናስተናግድዎታለን

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

28 Oct, 13:39

🎁 የአዲስ አበባ ሰፈር ትክክለኛ ስሙን ይገምቱ ውድድር ቀድመው በመመለስ ነጻ የሴፍ ጉዞ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

ስለተሳትፎዎ እናመሰግናለን 🙏

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

28 Oct, 11:55

🎁 የአርሰናልና የሊቨርፑል ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው በመገመት የ200 ብር ካርድ ተሸላሚ ሆነዋል።🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

28 Oct, 07:45

📍ወደየት መጓዝ ይፈልጋሉ? 🤔

⚡️በፍጥነት ወዳሻዎ ቦታ ለመጓዝ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ። አሽከርካሪዎቻችን በአቅራቢያዎ ይገኛሉ።
🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

27 Oct, 10:02

📆 ደስ የሚያሰኝ የእረፍት ቀን ተመኘንላችሁ። 😊

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

26 Oct, 09:04

ለአንዳንዶች ቅዳሜ በስራ ነው የሚያልፈው። ሌሎች እየተዘናኑ ማሳለፍን ይመርጣሉ። እርሶ ቅዳሜን በምን ያሳልፋሉ?🎉🤔

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

25 Oct, 08:43

🎁 ይገምቱ ይሸለሙ 🎁

⚽️ እሁድ ምሽት የሚካሄደውን የአርሰናልና የሊቨርፑል ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ 3 ሰዎች የ200 ብር ካርድ የምንሸልም ይሆናል።🎁🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

24 Oct, 10:53

🎁 ይህንን የአዲስ አበባ ሰፈር ትክክለኛ ስሙን ቀድመው ለሚገምቱ ሁለት ሰዎች ነጻ የሴፍ ጉዞ የምንሸልም ይሆናል:: 🎁

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

24 Oct, 06:56

አሁን ከምንሰጠው የሴፍ ትራንስፖርት አገልግሎት ምን እንድንጨምር ትፈልጋላችሁ?🤔

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

23 Oct, 07:42

🚘 ሴፍ ትራንስፖርት ያዘጋጀውን የሼርድ ትሪፕን በመጠቀም እጅግ አነስተኛ በሆነ ዋጋ ከሌሎች ጋር አብረው ይጓዙ። በጋራ ይክፈሉ። 💶🤝

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

22 Oct, 07:16

🤳🏾 ለአጠቃቀም ምቹ የሆነውን የሴፍ መተግበሪያን በማውረድ ውሎዎን ቀላል ያድርጉ።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

21 Oct, 11:54

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

የሊቨርፑልና ቼልሲ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት በመገመት Yaki ነጻ የሴፍ ጉዞ አሸናፊ ሆንዋል:: 🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

21 Oct, 07:56

⚡️በፍጥነት ወዳሻዎ ቦታ ለመጓዝ ሴፍን ምርጫዎ ያድርጉ። አሽከርካሪዎቻችን በአቅራቢያዎ ይገኛሉ።📍

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

20 Oct, 07:35

በእረፍት ቀንዎ ወዳሻዎት ቦታ ሲጓዙ ሴፍን መጥራት አይዘንጉ:: 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ- #safe998 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

19 Oct, 07:44

"You deserve a break! Treat yourself to a relaxing Saturday with a Safe Meter Taxi ride. Where are you headed?"🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

18 Oct, 07:24

🎁 ይገምቱ ፤ ይሸለሙ 🎁

⚽️ እሁድ ምሽት የሚካሄደውን የሊቨርፑልና ቼልሲ ተጠባቂ ጨዋታ ትክክለኛ ውጤት ቀድመው ለሚገምቱ ሰዎች ነጻ የሴፍ ጉዞ የምንሸልም ይሆናል:: 🎉

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #Safetransport #ሴፍታክሲ #Metertax

Safe Transport Services S.C

17 Oct, 07:41

📱ማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ🔔

በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ሴፍ ትራንስፖርትን Follow ማድረግ አይርሱ፡፡

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

16 Oct, 07:04

🚘 ስለ አሽከርካዎች አስተያይት አለዎት? 💬

ሴፍ ትራንስፖርት በአሽከርካሪዎች ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን ለመፍታት እንዲረዳው ስለአሽከርካሪዎች አስተያየት ካላችሁ አጋሩን። ምን እንዲሻሻል ትፈልጋላችሁ?📲

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

15 Oct, 07:28

💶 እየተጓዙ ገቢ ያግኙ 🚗

🚘 በሴፍ ሲጓዙ ከሚከፍሉት 5% ወዲያው ገቢ ይሆንሎታል። እየተጓዙ ይቆጥቡ፡፡ 🤝

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

14 Oct, 08:19

ጊዜዎን በሰለፍ አያቃጥሉ፤ ሼርድ ትሪፕ አለ 🚘

እጅግ ተመጣጣኝ የሆነውን የሴፍ ሽርድ ትሪፕ በመጠቀም ጊዜዎንም ገንዘቦንም ይቆጥቡ።🤝

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

13 Oct, 06:32

📱 ምርጫዎን ሴፍ ያድርጉ 🚘

ምርጫዎን ሴፍ ያርጉ። መተግበሪያውን በማውረድ አሊያም በ9981 በመደወል በሴፍ ይጓዙ።☎️🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

12 Oct, 07:31

ለቅዳሜያችሁ ሴፍ አለ

🌟 በደማቋ ቅዳሜ ወዳሻዎ ቦታ መጓዝ ሲፈልጉ ምርጫዎን ሴፍ ያድርጉ። 🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

11 Oct, 09:58

በዓመት 18 ቀን መኪና ውስጥ ኖት

🤔ይህንን ያውቃሉ? በከተማ አከባቢ የሚኖር ሰው በአማክይ 18 ሙሉ ቀን መኪና ውስጥ ያሳልፋል። ታዲያ ቆይታዎን ከሴፍ ትራንስፖርት ጋር ለምን አያደርጉም? በዓመት ውስጥ ውብ 18 ቀናትን እናሳልፋለን።🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

10 Oct, 07:33

🎯 ከየጉዞው 2% ገቢ ያግኙ 🤝

📲 የሴፍ መተግበሪያን ካወረዱ በኋላ የእርሶን ሪፈራል ኮድ ለወዳጅዎ በመላክ ወዳጅዎ በተጓዘ ቁጥር 2% ገቢ ያግኙ። ሪፈራል ኮድ በመላክ ብቻ ገንዘብ አብረውን ይስሩ። 💶🚘

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

09 Oct, 07:21

🚘 በሴፍ ያስጀምሩ 🚘

ከመንገድ ላይ ተሽከርካሪ አስቁመው ጉዞ ሲያስጀምሩ "በሴፍ አስጀምረው" ይበሉ። ከሚከፍሉት ላይ 5% ተመላሽ ይደረግልዎታል።

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

08 Oct, 07:45

🚘 አሽከርካሪዎቻችን አቅራቢያዎ አሉ 📍

🤳🏾የሴፍ መተግበሪያን ተጠቅመው አሊያም በ9981 ሲደውሉ አሽከርካሪዎ በፍጠንት ያሉበት ይደርስልዎታል። ዘወትር በአቅራቢያዎ እንገኛለን።🚗

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

07 Oct, 07:22

📱🚗 በሴፍ መተገበሪያ የቀረበ አማራጭ ሲሆን ወደ አንድ መስመር ከሚጓዙ ሌሎች ተሳፋሪዎች ጋር በጋራ የሚጓዙበት መንገድ ሲሆን ዋጋው በጣም ርካሽ፣ ደህንነትዎም የተጠበቀ ይሆናል። 🛡

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ

Safe Transport Services S.C

06 Oct, 06:54

ደስ የሚያሰኝ የእረፍት ቀን ተመኘንላችሁ።😊

#Safeethiopia #ሴፍኢትዮጵያ #safe9981 #safetransport #በሴፍ_ደርሻለሁ