❤️RIDE (™️) Drivers Update @ridefamilydriver Channel on Telegram

❤️RIDE (™️) Drivers Update

@ridefamilydriver


ይህ ቻናል ከራይድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) በተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው

❤️RIDE (™️) Drivers Update (Amharic)

በዚህ ቻናል የራድ ሀሳብ መለዋወጫ ግሩፕ (RIDE group) የተጨማሪ ኦፊሻል የአሰራር መረጃ ሲኖር ማሰራጫ መንገድ ነው። በዚህ ቻናል ከታች አገልግሎት እና ንግግር ለመዝናኑ የታረደው እንግዴ ነው። ይህ ቻናል ከውሽጣ ህብረት ጋር አንድ ቆንጅተና ለእናምራለን። በተጨማሪ ኦፊሻልን ለግሩፕ አሠራር መምሪያ እና የኦፊሻል መንገዶች ዝርዝር መረጃዎች ማሰራጫ የሚገኝላችሁ ትክክለኛ ችግር ይሰጣል።

❤️RIDE (™️) Drivers Update

13 Jan, 10:45


⭐️RIDE ከኢትዮዽያ ቱሪዝም ሚንስቴር ጋር በጋራ ለአባላት የስልጠና መርሃ ግብር አስጀመረ! ስልጠናው የደንበኛ አያያዝን እና አገልግሎት አሰጣጥን እንዲሁም የቅሬታ አፈታትን ያካተተ ሲሆን- የትራንስፖርት ሴክተሩን ደረጃ ከፍ እንደሚያደርግ ይጠበቃል:: በመጀመርያው ዙር የስልጠና ተሳታፊዎች Level 3 እና Level 2 የRIDE Comfort እና Minivan አሽከርካሪዎች ሲሆኑ በቀጣይ ሁሉም በየረድፉ የስልጠናው ተጠቃሚ እንደሚሆኑ እናሳውቃለን:: ከስልጠናው ባሻገር አባላቱ በቅርቡ በአፍሪካ ዩኒየን ስብሰባ ላይ የይለፍ ባጅ የሚያገኙ ሲሆን- ይህንን ባጅ ተጠቅመው ከኤይርፖርት እና ከስብሰባ ቦታዎች በነፃነት ደንበኛን እንዲያነሱ እና እንዲያወርዱ ያስችላቸዋል:: ይሳተፉ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

08 Jan, 10:33


⭐️Dynamic Pricing እንዴት ይለያል? ባጭሩ- ያሉበት አካባቢ የመኪና እጥረት ካለ አሽከርካሪውን ለማበረታታት እንደመኪና አቅርቦቱ መጠን ጠቅላላ ዋጋው በ10%, በ20% ወይም በ30% ይጨምራል:: Dynamic Pricing ያለበትን የሚጠቁምዎ ካርታዎ ላይ ያለው ደማቅ ቀይ ባለ 6 ጎን ምልክት ነው:: በጣም እየደመቀ ሲሄድ ዋጋውም የዛን ያህል ይጨምራል

❤️RIDE (™️) Drivers Update

07 Jan, 16:28


⛽️የነዳጅ ጭማሪን በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- በዛሬው እለት የነዳጅ ጭማሪ እንደተደረገ ተነግሯል:: ይህንን አስመልክቶ አባላት የራይድን ዋጋ ለመጨመር ወይም ባለበት ለማቆየት ከደንበኞች የመክፈል አቅም እይታ ሃሳባቸውን እየገለፁ ይገኛሉ:: በዚህም መሰረት ድርጅታችን የተገበረው የDynamic Pricing feature አማካኝነት የተደረገውን ጭማሪ እንደሚያካክስ እየገለፅን መደበኛ ታሪፋችን ባለበት እንደሚቆይ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ይህም ማለት- እሩቅ የሆኑ ቦታዎች እና መመለሻ በማይገኝባቸው ቦታዎች ሲስተማችን ባየር ላይ ዋጋውን በ10% ወይም በ20% የሚያሳድግ ይሆናል:: መልካም በዓል ይሁንልዎ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

07 Jan, 10:27


🎉ዛሬ ስንት ብር ይሰሩ ይሆን? ቀይ ወደበዛበት ስፍራ ከተንቀሳቀሱ በDynamic Pricing መሰረት ሂሳቡ በ10% ወይም በ20% ይባዛል:: በተጨማሪም የአፕ ተጠቃሚ ሲያዝ አስቀድሞ ከ20 እስከ 50 ብር Bonus ይጨምርልዎታል! ያገኙትን ገንዘብ screenshot ያጋሩን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

06 Jan, 18:01


🎉⭐️❤️ለራይድ ቤተሰብ በሙሉ መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ/ይሁንልን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

05 Jan, 17:12


💥ጥር ወር የስራ ነው! ያለዎትን ግዜ በሙሉ ስራ ላይ በማዋል ይህንን የስራ ወቅት በሚገባ ይጠቀሙበት:: በአንድ ቦታ ሁነው ስራ ካልገባልዎት በምንም ምክንያት ከ10 ደቂቃ በላይ እንዳይቆሙ:: የቴክኒካል ችግር ካለብዎ በፍጥነት ቢሮ በመምጣት አስተካክለው ይህንን ወር ገቢዎን ጥግ ያድርሱ:: ከራይድ ጋር ወደፊት!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

05 Jan, 10:28


⭐️ኮኮባችንን እናሳምር! በጉዞ መጨረሻ ደንበኞች አሽከርካሪዎችን rate የሚያደርጉ ሲሆን- ይህ ውጤት በጠቅላላው የስራ ፍሰትዎን ይወስናል:: በአንፃሩ እርስዎ ለደንበኛችን የሚሰጡትን ኮኮብ እያጣራን እርምት እንወስዳለን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

29 Dec, 21:43


የRIDE አፖችዎን Update ያድርጉ! Latest Version መያዝ ከስራ እንዳይስተጏጎሉ ያግዛል::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

29 Dec, 21:26


👏RIDE ለረዥም ስራዎች ተመጣጣኝ ክፍያ ያስገኛል! በባዶ እንዳይመለሱም መመለሻ ስራ በBack to Back Feature ይሰጥዎታል:: ከRIDE ጋር ወደፊት!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

27 Dec, 21:42


ይድረስ ለታክሲ (ኮድ 1) ድርጅቶች በሙሉ:- አዲሱ በፀደቀው የግብር አዋጅ መሰረት ከ8 መቀመጫ በታች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት Vat/TOT ተመዝግበው ለተሳፋሪ ሪሲት መስጠት እንዳለባቸው አስቀምጧል:: በዚህም መሰረት ራይድ ከወረቀት ንክኪ ነፃ በሆነ መልኩ በዲጅታል መንገድ VAT እንዲሰበስቡ ሲስተም ያዘጋጀ ሲሆን ይህንን እገዛ ለማግኘት በማህበር ስራ ሃላፊዎች በኩል በዚህ ሊንክ ቀጠሮ ማስያዝ እንደሚችሉ በአክብሮት እናሳውቃለን:: ኑ አብረን እንስራ! https://forms.gle/CdsUc4RjDZEjGLiM6

❤️RIDE (™️) Drivers Update

25 Dec, 03:55


⭐️ይህንን አስተውለውታል? ተሳፋሪ በአፕ ሲያዝ አስቀድሞ ከ20-50 ብር Bonus ሂሳቡ ላይ መጨመር ይችላል:: እንዲህ የሚያበረታታን ደንበኛ እኛም በቅልጥፍና እናስተናግድ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

24 Dec, 18:48


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «[Poll] መንግስት ለወደፊት ገንብቶ ለሚያስረክበው የጋራ የመኖሪያ ቤቶች ቁጠባ (40/60 ወይም 20/80) ላይ ተሳታፊ ነዎት? »

❤️RIDE (™️) Drivers Update

24 Dec, 10:28


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «[Poll] ተሳፋሪን ከመንገድ ላይ ያለሲስተም ቢያንስ በወር ውስጥ 1 ግዜ ያነሳሉ?»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

24 Dec, 08:10


👉በርካታ አባላት የግብር ክፍያ ቅርንጫፋቸው ሂደው TOT ለማሳተም ሲጠይቁ መመርያ እንዳልወረደ እንደተነገራቸው ተገልፆልናል:: ይህንን ጉዳይ ለወናው ቢሮ ያሳወቅን ሲሆን- በትዕግስት እንዲጠባበቁ በአክብሮት እናሳውቃለን:: እስከዛው የTOT ምዝገባን ወይም ሪሲትን በተመለከተ አሁን ተግባራዊ የሆነው የTOT አዋጅ ምን እንደሚል ይህንን ያንብቡ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

22 Dec, 21:36


⭐️🏡የቤቶች ዋጋ እና ስፋት ዝርዝር ይፋ ሆነ! መረጃውን ለመመልከት ፎቶውን ይመልከቱ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

22 Dec, 16:43


👉ሪሲት ማሳተም ለምን ያስፈልጋል ተብሎ ለተጠየወው በቀይ የተሰመረበትን ይመልከቱ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

21 Nov, 15:11


💳 RIDE በመደበኛነት የVisa ካርድ ክፍያ ይቀበላል:- ተሳፋሪው ጉዞውን ሲጨርስ በVISA Card ለመክፈል መርጦ ከሆነ - Finish ሲሉ የPrice Confirmation Page ላይ Paid With Card የሚል ፅሁፍ ያገኛሉ:: ይህም ማለት ባላንሱ በቀጥታ የDriver Creditዎ ላይ ስለሚገባ Transaction History ውስጥ ወድያው ማረጋገጥ ይችላሉ::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

17 Nov, 21:07


❤️በRIDE Village በባለ 3 ምኝታ ቤት እና በባለ 1 ምኝታ ቤት አፓርትመንቶች በምቾት እንዲኖሩ ተግተን እየሰራን ነው:: ማነው ከጎናችን የሆነ? 👍

❤️RIDE (™️) Drivers Update

16 Nov, 08:48


⭐️የራይድ ቤተሰብ አባላት ምን አይነት ባህል እንዲኖራቸው ነው የምንፈልገው? ከወ/ሮ ሳምራዊት አንደበት ባጭሩ ያድምጡ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

15 Nov, 21:01


📺ሳምሪን በመድረክ ላይ ለመጀመሪያ ግዜ ያስለቀሳት ምንድን ነው? ይህንን ጥልቅ የዶ/ር ወዳጄነህ መድረክ ይመልከቱ:: https://youtu.be/C6o4luWeEoQ?si=xEZfyds5EBzYP9Tl

❤️RIDE (™️) Drivers Update

15 Nov, 16:19


📺ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ የድርጅታችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ ይህንን ምርጥ interview ከ ዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ታደርጋለች:: እንዳያመልጣችሁ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

15 Nov, 06:51


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «👏OVID Real Estate በአጭር ወራት ገንብቶ ወደመንደርነት የተቀየሩ ድንቅ አካባቢዎችን ይመልከቱ https://youtu.be/5TCqrRxCvPU?si=efji2suZGWkGiL2G»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

15 Nov, 06:50


👏OVID Real Estate በአጭር ወራት ገንብቶ ወደመንደርነት የተቀየሩ ድንቅ አካባቢዎችን ይመልከቱ https://youtu.be/5TCqrRxCvPU?si=efji2suZGWkGiL2G

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 19:16


⭐️የcar Economics Seminar ቅጂ ከዚህ ያድምጡ:: የተሰጡትን ነጥቦች በመተግበር ትርፋማነትዎን እንዲያረጋግጡ እንጋብዛለን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 18:00


Live stream scheduled for

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:28


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «👍አሁን ስለሰራ እባክዎ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=2e560ad6c1ca27d827»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:28


👍አሁን ስለሰራ እባክዎ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉን https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=2e560ad6c1ca27d827

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:21


Live stream started

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:17


Live stream finished (58 seconds)

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:16


Live stream started

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:15


Live stream finished (6 minutes)

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:10


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «🛠️Telegram Streaming እየሰራ አይደለም- ለመግባት እየሞከርን ስለሆነ እባክዎ ትንሽ ይታገሱ»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

14 Nov, 17:10


🛠️Telegram Streaming እየሰራ አይደለም- ለመግባት እየሞከርን ስለሆነ እባክዎ ትንሽ ይታገሱ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

11 Nov, 09:45


❤️🎙️የCar Economics Seminar:- ውድ የራይድ ቤተሰብ - መጭው ሐሙስ Nov 14 ከምሽቱ 2 ሰዓት ላይ የመኪና አዋጭነት ሴሚናር በቴሌግራም ቻናላችን እናካሂዳለን:: በዚህ ሴሚናር ተገኝተው የኢንቨስትመንትዎን ፍሬአማነት እንዲፈትሹ በአክብሮት እንጋብዛለን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

10 Nov, 22:52


⭐️የእርስዎ ደህንነት ያሳስበናል! ከመንገድ ሲጭኑ በRIDE Plus Street Pickup ፎቶ ማንሻ ምስል ሳያነሱ አይጫኑ:: ማንነቱ ይታወቀ ሰው አደጋ ለማድረስ አይሞክርም! ራይድ ፕላስን ከዚህ ያውርዱ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm
Ios
https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297

❤️RIDE (™️) Drivers Update

10 Nov, 19:54


💳 RIDE በመደበኛነት የVisa ካርድ ክፍያ ይቀበላል:- ተሳፋሪው ጉዞውን ሲጨርስ በVISA Card ለመክፈል መርጦ ከሆነ - Finish ሲሉ የPrice Confirmation Page ላይ Paid With Card የሚል ፅሁፍ ያገኛሉ:: ይህም ማለት ባላንሱ በቀጥታ የDriver Creditዎ ላይ ስለሚገባ Transaction History ውስጥ ወድያው ማረጋገጥ ይችላሉ::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

10 Nov, 12:48


👉ልብ ይበሉ:- ስልክዎን በእነዚህ ነጥቦች ካላስተካከሉ ስራ አይገባም:: 1. ስልክዎን ሙሉ ለሙሉ ወደ factory setting ይመልሱ - 2. የራይድን አፖች ጭነው setting አንድ በአንድ ያስተካክሉ - 3. ሰው የማይደውልበት SIM Card ይጠቀሙ - 4. ከዛ በሁዋላ ምንም አይነት ነገር ስልክዎ ላይ አይጫኑ:: ያስተውሉ- የተሰጠዎን ስራ በሙሉ ሳይመርጡ ይስሩ:: ለስራ ዝግጁ ካልሆኑ offline ያድርጉ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

09 Nov, 12:30


በRIDE Village የምንገነባው ቤቶችን ብቻ አይደለም:: የRIDE ቤተሰብን ነው! በስነምግባር የታነፁ-ለከተማችን ድንቅ አገልግሎትን የሚሰጡ አባላቶቻችን በአንድ መንደር ተሰባስበው አብሮነታቸውን የሚያጠናክሩበት እንዲሁም ቤተሰቦቻቸውን የሚያዋህዱበት ትልቅ ፕላትፎርም ነው:: በዚህም ሂደት በአብሮነት ጠንካራ እና ለለውጥ የሚታትር ማህበረሰብን እንፈጥራለን:: ራዕያችንን ስለተከተሉን እናመሰግናለን!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

09 Nov, 11:41


❤️የምስራች! RIDE በዛሬው እለት የOvid Group Chair Person አቶ ዮናስ - የSewasew Multimedia ስራ አስፈፃሚ አቶ ሃብታሙ እና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ተወካይ በተገኙበት በገላን ጉራ ከተማ የRIDE Village መገንቢያ 95ሺ ካሬ መሬት ላይ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጧል::

👍ከRIDE ጋር ወደፊት!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

09 Nov, 08:05


በርካታ የራይድ አባላት በተገኙበት የRIDE Village መሰረተ ድንጋይ ማስቀመጥ ላይ ነን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

07 Nov, 15:30


💥❤️በርጠሚዮስ የRIDE ቤተሰብ ሆነ! መጭው አንድ ዓመት ከበርጠሚዮስ ጋር ጥሩ ቆይታ እንደሚኖረን እናምናለን:: ቻናሉን በዚህ ሊንክ ይከተሉ https://vm.tiktok.com/ZMhVoVp2Y

❤️RIDE (™️) Drivers Update

07 Nov, 13:53


⭐️ነፃ ኮሚሽን በRIDE Plus Street Pickup ላይ ቅዳሜና እሁድን! ፈጥነው አፕዎን አዘጋጅተው በመጭው ቅዳሜና እሁድ ከኮሚሽን ነፃ በStreet Pickup ይስሩ:: በRIDE ስልክ ቁጥርዎ Login ያድርጉ Android https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm
Ios https://apps.apple.com/us/app/ride-plus/id6443848297

❤️RIDE (™️) Drivers Update

07 Nov, 13:38


⭐️RIDE Plus ሲስተም ተመልሷል! ውድ የራይድ ቤተሰብ- ላለፉት 2 ቀናት በተከሰተው ያልተጠበቀ የቴክኒካል ችግር ምክንያት ስለተጉላሉ ይቅርታ እየጠየቅን- ዴቨሎፐሮቻችን አሁን ሙሉ ለሙሉ ማስተካከያ አድርገው ወደስራ ተመልሰናል:: በመሆኑም በTelebirr, በCBE እና በEnat Bank ያለችግር ክሬዲት መሙላት እንደሚችሉ እየገለፅን - የRIDE Plus Street Pickup ማንሻም ወደቦታው መመለሱን እናሳውቃለን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

06 Nov, 05:48


⭐️የRIDE Plus ችግር 98% ተቀርፏል- ውድ የራይድ ቤተሰብ - ለእርስዎ አዳዲስ ፊቸሮችን በምንጨምርበት ወቅት በRIDE Plus Platform ላይ የተከሰተውን ችግር ላለፉት ሰዓታት ስንቀርፍ ቆይተናል:: 98% የሚሆነውን በጥንቃቄ የቀረፍን መሆኑን እያሳወቅን- በትዕግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን:: ሲስተማችን በጥቂት ሰዓታት ከአዳዲስ ፊቸሮች ጋር ሙሉ ለሙሉ ስለሚመለስ እንደተለመደው ትብብራችሁ አይለየን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

05 Nov, 09:05


⭐️የተሻሻለውን Terms and Condition ይመለከታል:- አንዳንድ አባላት የDriver Level 1 ክፍያን በተመለከተ ጥያቄ እንዳላቸውና በፊት በገቡት በወረቀት ውል ላይ እንደሌለ ገልፀው ማብራሪያ ጠይቀውናል:: ሆኖም በበፊቱ የወረቀት ውል አንቀፅ 5 ንኡስ 4 ላይ እንደተጠቀሰው አሽርከርካሪው በወር ጠቅላላ 30 ስራዎች በታች ከሆነ የሰራው 250 ብር የአገልግሎት ክፍያ እንደሚከፍል ተጠቅሷል:: ይህንን ስምምነት ድርጅታችን በራሱ ፍላጎት ላለፉት 7 ዓመታት ሳያስፈፅም የቀረ ቢሆንም - ተሻሽሎ በonline በተተካው Terms and Conditions ላይ ከ30 ስራዎች በታች የሚሰሩ አካላት 200 ብር እንዲከፍሉ የተወሰነ መሆኑን አውቀው አብረውን እንዲያድጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: ይህንን ለማስፈፀም በ October ወር በበቂ ሁኔታ ግንዛቤ ማስጨበጫ የተሰራ ሲሆን ለወደፊት ይህንን አሰራር በበቂ ሁኔታ ተግብረው እንዲሰሩ እየጠየቅን- ከዚህ ውጭ የሚደረግ ማንኛውም ውሳኔ Driver app ውስጥ በተገለፀው Terms and Conditions ብቻ የሚፈታ መሆኑን እናሳውቃለን:: ስለቤተሰባዊ ቀናነትዎ እናመሰግናለን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

05 Nov, 08:47


የቴክኒካል ችግሩን እየቀረፍን ነው:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- በባንኮ integration ላይ የገጠበንን ችግር እየፈተና ስለሆነ በትዕግስት እንዲጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

04 Nov, 08:50


⭐️ማስታወሻ:- ውድ የራይድ ቤተሰብ- 1. ሌላ መደበኛ ስራ ኖሮት RIDE ጋር በPart time የሚሰሩ ከሆነ - 2. የምሽት ሰራተኛ ከሆኑ - 3. በRIDE Plus ከ30 በላይ ስራዎች ከሰሩ- Driver Level 1 ቢሆኑም አስተያየት አድርገን 200 ብር ተመላሽ የምናደርግ ሲሆን ከዚህ ውጭ በአደጋ ምክንያት ስራ ላይ ካልሆኑ ወይም መኪናው በማንኛውም ምክንያት እርስዎ ጋር ካልሆነ በፍጥነት እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንጠይቃለን:: ከRIDE ጋር ወደፊት!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

03 Nov, 08:03


ብዙ ስራ የመስራት ሚስጥሩ ይሄ ነው:: በተጨማሪም የስልክዎን setting አስተካክለው ለራይድ ብቻ ይጠቀሙ::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

03 Nov, 05:30


አዲሱን የግብር አዋጅ ለማስፈፀም የወጣው ረቂቅ ደንብ ምን ይላል? የRIDE አሽከርካሪዎች ከደንበኞች የሚሰበስቡት TOT ወይም VAT በድርጅታችን በኩል እንዲሰበሰብ የሚደነግግ ሲሆን - እነዚህ አባላት ያለሲስተም ከመንገድ ለሚሰሯቸው ስራዎች የTOT ወይም የVAT ሪሲት አሳትመው በጉዞ መጨረሻ ለተሳፋሪው መስጠት እንዳለባቸው ያሳያል:: ይህንንም እንግልት ለመቀነስ የRIDE Plus Street Pickup ፕላትፎርማችንን በበቂ ሁኔታ ያዘጋጀን መሆናችንን እየገለፅን- የግብር ሰብሳቢነት ፈቃድ በፅሁፍ ሲሰጠን ወድያው የምንተግብር ይሆናል::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

02 Nov, 17:58


🎙️ ስለ Driver Level ከአባላት ለተነሳ ጥያቄ እዚህ ቪድዮ ላይ በበቂ ሁኔታ አብራርተናል:: ሬከርዱን ያድምጡ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

02 Nov, 16:59


በስራዎ ውጤታማ እንዲሆኑ ይህንን መረጃ ይመልከቱ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

02 Nov, 13:59


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «📺Driver Level እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ይህንን ይመልከቱ https://youtu.be/_xPMtAklanM?si=qyxrKrbANcsrvEj-»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

02 Nov, 13:59


📺Driver Level እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ይህንን ይመልከቱ https://youtu.be/_xPMtAklanM?si=qyxrKrbANcsrvEj-

❤️RIDE (™️) Drivers Update

02 Nov, 13:23


💥ጠቃሚ መረጃ:- እባክዎ ቆም ብለው የRIDEን Terms and Conditions (የስምምነት መግለጫ) ከDriver አፕዎ ውስጥ ይመልከቱ:: Terms and Conditions ገፅ ለማግኘት Driver App ውስጥ Menu > Settings > Get in touch > Get Legal Information > Terms and conditions ውስጥ ይግቡ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

01 Nov, 09:48


💥ስልክዎን በቀላሉ ከዝርፊያ እንታደግልዎ! የስልክዎ ኔትወርክ እንደበራ ዝርፊያ ቢፈፀምብዎ- ዘራፊዎች የስልክዎን ዳታ ወይም ስልክዎን ያለፓስወርድ ማጥፋት እንዳይችሉ እንደሚደረግ ያውቃሉ? ስልክዎም ከRIDE System ጋር የተገናኘ ስለሆነ በቀላሉ ያለበትን ማወቅ እንችላለን:: ስልክዎ ያለፓስወርድ እንዳይጠፋ ለማድረግ ይህንን ቪድዮ ይመልከቱ https://vm.tiktok.com/ZMhCRLW8S/

❤️RIDE (™️) Drivers Update

31 Oct, 18:56


💥አዲስ መመርያ:- ውድ የRIDE ቤተሰብ- በRIDE Plus Street Pickup ማስጀመርያ ከ30 በላይ ስራዎችን ከሰሩና የRIDE Driver Levelዎ 1 ላይ ከሆነ የሚቆረጥብዎን Subscription Fee በ2 ቀን ውስጥ እንደምንመልስ በአክብሮት እናሳውቃለን:: መልካም ስራ

❤️RIDE (™️) Drivers Update

31 Oct, 13:27


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «🚨የአፋልጉኝ ጥሪ! White Toyota Yaris ታርጋ 3AA-B14395 በትላንትናው እለት 3 ከመንገድ ላይ ያለሲስተም የተጫኑ ግለሰቦች አስገድደው መኪናውን ይዘው ተሰውረዋል:: ይህንን መኪና በአካባቢያችሁ ካያችሁ በ8294/8812 ወድያው እንድታመለክቱልን በትህትና እንጠይቃለን»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

31 Oct, 13:27


🚨የአፋልጉኝ ጥሪ! White Toyota Yaris ታርጋ 3AA-B14395 በትላንትናው እለት 3 ከመንገድ ላይ ያለሲስተም የተጫኑ ግለሰቦች አስገድደው መኪናውን ይዘው ተሰውረዋል:: ይህንን መኪና በአካባቢያችሁ ካያችሁ በ8294/8812 ወድያው እንድታመለክቱልን በትህትና እንጠይቃለን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

30 Oct, 18:46


🎙️የቴክኒካል ሴሚናራችን ካመለጠዎ እነሆ ሬከርዱ:: ስራ በአግባቡ እንዲደርስዎ የተሰጠውን መግለጫ አንድ በአንድ ተከትለው የስልክዎን setting ያስተካክሉ::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

30 Oct, 18:36


Live stream finished (1 hour)

❤️RIDE (™️) Drivers Update

30 Oct, 16:53


❤️RIDE (™️) Drivers Update pinned «🎙️የቴክኒካል እገዛ ሴሚናራችንን አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ:: Live የስልክዎን setting እንዴት እንደሚስተካከል እናሳይዎታለን https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=673764e478644c2fb2»

❤️RIDE (™️) Drivers Update

30 Oct, 16:52


🎙️የቴክኒካል እገዛ ሴሚናራችንን አሁኑኑ በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ:: Live የስልክዎን setting እንዴት እንደሚስተካከል እናሳይዎታለን https://t.me/rideFamilyDriver?livestream=673764e478644c2fb2

❤️RIDE (™️) Drivers Update

30 Oct, 16:47


Live stream started

❤️RIDE (™️) Drivers Update

21 Oct, 15:56


❤️ከRIDE መኪና ሲገዙ ምን ልዩ ጥቅም ያገኛሉ? 1. የብድር አገልግሎት አመቻችተን ፕሮሰሱን እናስጨርሳለን:: 2. ዋጋችን ተመጣጣኝ ነው:: 3. ዋራንቲ እና ጥገና ካላቸው አስመጭዎች ጋር ነው ውላችን:: በመሆኑም ስፔር እንዲያገኙ እናግዛለን:: ይህም ማለት ጋራንቲ የሚያገኙበትን መንገድ አመቻችተናል:: 4. የ1 ወር ነፃ የRIDE Commission ያገኛሉ:: ተጨማሪ የራይድ ስራዎችን የሚያገኙበትን መንገድ አመቻችተናል:: 5. በወርሃዊ ክፍያ የሚስታወቂያ የ1 አመት ኮንትራት እንሰጣለን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

21 Oct, 13:45


❤️🚖ተጀመረ! በዚህ ሳምንት የመጀመርያዎቹን ዙር 30 መኪኖች ለአባላት ለማስተላለፍ ፕሮሰስ ማድረግ ጀምረናል:: በዚህ ዙር የChangan እና የ NETA brand መኪኖችን ለአባላት እያከፋፈልን ሲሆን- እርስዎም እንደምርጫዎ መኪኖችን እንድናቀርብልዎ በሞሉት ፎርም ቅደም ተከተል መሰረት በየተራ እየሰራን እንገኛለን:: ይጠብቁን

❤️RIDE (™️) Drivers Update

21 Oct, 11:29


⭐️👍በRIDE ብዙ ስራ መስራት ይፈልጋሉ? ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት አባላት ውስጥ አንዱ አቶ ሰለሞን ሲሆኑ- የእርሳቸውን ተሞክሮ እናጋራዎት:: ያስተውሉ- አቶ ሰለሞን የፕሮሞሽን ተከፋይ አክተር ወይም የራይድ ተቀጣሪ አይደሉም:: ቪድዮው ላይ የተሰጡትን ሃሳቦች በሚገባ ከተገበሩ ለውጥ ያመጣሉ:: https://youtu.be/hRaNcn44JmM?si=q9sJ78Nq3rBMJfUu

❤️RIDE (™️) Drivers Update

20 Oct, 17:22


🎁15,091 RIDE Pointን ወደስንት ብር የአየር ሰዓት መቀየር ይችላሉ? በትንሹ ወደ 700 ብር ሽልማት መቀየር ይችላሉ!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

20 Oct, 14:43


የቴክኒክ እገዛ:-Background ላይ ያለአግባብ ዳታ የሚወስድብዎን አፕ ይህንን ተከትለው ያስቁም:: https://youtu.be/lEqy5dbj298?feature=shared

❤️RIDE (™️) Drivers Update

19 Oct, 23:34


❤️የምስጋና ቀን! ከጎናችን ሁነው ደንበኞቻችንን አግባብተው በደንብ ስለያዙልን እናመሰግናለን:: የዋጋ ማስተካከያችንን ከተገበርን በሁዋላ ሂደቱ በውጤታማነት እየተጏዘ ሲሆን የላቀ አፈፃፀም እና የአገልግሎት ጥራት እንድናሳይ ላደረጉልን ቀና ትብብር እናመሰግናለን:: ከራይድ ጋር ወደፊት!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

18 Oct, 18:24


❤️ሃሳባችንን እናጋራዎ! ራይድ ለአባላቱ የተመጣጠነ ክፍያን በመተግበሩ የቀን ወጭን ከመሸፈን ባሻገር የአባላትን ኑሮ ለማዘመን እና ለማሻሻል ትልቅ ሚና አለው:: የቤት ባለቤትነትን እና ዘመናዊ መኪና ማቅረብን ስናቅድ አብሮ የባንክ እዳ የመክፈል አቅምን ካላገናዘብን ጥረታችን ከንቱ ነው:: እርስዎም ከራይድ ጋር ሲሰሩ የቁጠባ ባህልዎን እያሳደጉ በጋራ የረዥም ግዜ ራዕያችንን እንዲጋሩ እናበረታታለን::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

18 Oct, 08:45


💥👏አዲስ ነገር:- RIDE እና የኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ለአባላት የመኪና እና የቤት ብድር ለማመቻቸት ዛሬ ውል አስረዋል:: በተጨማሪም የዲጅታል ክፍያን ለማጎልበት በጋራ የምንሰራ ይሆናል:: የራይድ ትራንስፖርት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ሳምራዊት ፍቅሩ እንዳሉት የዲጂታል ክፍያ መፍትሄዎችን የበለጠ በማዘመን ለራይድ አሽከርካሪዎች፣ ደንበኞች እና ቤተሰቦች ጨምሮ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ለማመቻቸት ስምምነቱ እጅግ አስፈላጊ ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ እንኳን ደስ አለን!

❤️RIDE (™️) Drivers Update

18 Oct, 04:52


👆Expire Date ይመልከቱ! ፖይንትዎ ከስሩ በተጠቀሰው ቀን Expire ከማድረጉ በፊት ወደራይድ ክሬዲት, ወደመንገድ ማንሻ ክሬዲት እንዲሁም ወደቴሌ የአየር ሰዓት በፍጥነት ይቀይሩት::

❤️RIDE (™️) Drivers Update

18 Oct, 04:37


💐RIDE Pointዎ ስንት ደረሰ? ከ200 ብር ጀምሮ ወደቴሌብር አየር ሰዓት ይቀይሩት:: በRIDE Driver እና በStreet Pickup ማንሻ እየሰሩ ፖይንት ማጠራቀም ይችላሉ:: RIDE Plusዎን ከዚህ Update ያድርጉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ridetm