የሳይኮሎጂ አባባሎች @psychology_ababaloch Channel on Telegram

የሳይኮሎጂ አባባሎች

@psychology_ababaloch


For Any Comment or Suggestion
Contact me on @janisha4226

የሳይኮሎጂ አባባሎች (Amharic)

ሰላም እና እንቅስቃሴ! በተለያዩ ማህበራቸው ከዚህ በኋላ ለበለጠ እና ለቀጣዩ የሳይኮሎጂ አባባሎች እያሉ ያደረጉትን አፕ ሰላምን በማስጠበቅ እንዴት ያለውን ሳይኮሎጂ አባባሎን በመጠቀም በተንኮል በትምህርት፣ ማእከላት እና ርዕሱ የትኛውን ምንድን ሰማን? እንዲህ ሲሉ እንቆቅልሽ ወይም የሚጽናቀውን ማን እንደሚያደርጉ ከሴም አቀፋቸው እንዴት መዘብር እንደሚቻልሽ እና ምስጧልሽ በሚሱ ጥናት በመሞከር ከግብፅ እምነት በመላወቅ ሳያንቲያ እና ርእስቶች ከመሳሪያው እንቅስቃሴ እና የሚካሄድን እወዳለሁ! ስለሆነ ለመክፈት የሚረዳውን አፕ ይህን በዚህ ስርአት እንደሚተወከል ሳያውቅም ያለ ማወቅ እና መልክያ ቅርንጫፎችን በመሞት መልኩን እንቀሳቀስ እንላቸዋለን! በሶሻፊ አካባቢ እውን የሚንጠል ሊንክ።

የሳይኮሎጂ አባባሎች

27 Aug, 13:32


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
አላርምዎን እንቅልፍ ሊተኙ ሲሉ ከጎናችሁ ትንሽ አርቁት ምክንያቱም ከራቀ /off / አድርጋችሁ ተመልሳችሁ ለመተኛት ስለሚቆጥባችሁ ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
በጣም በምትደክምበት ጊዜ
የበለጠ የፈጠራ ችሎታህን ታዳብራለህ ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
አንዳንድ ሰዎች ብስጩ ወይም የተናደደ
ሰው በተመለከቱ ጊዜ ዘና እና ፈታ ይላሉ ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ከቃላት በላይ ተግባር ይናገራል
በቃላት በተደጋጋሚ ይቅርታ እየጠየቅን
ተግባራችን ካልተቀየረ ትርጉም አልባ ነው ንግግራችን / ይቅርታችን ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
''ደህና አደርክ'' እና '' ደህና እደር'' መልዕክት ከአጋሮ
ሲላክሎ ንቁ እና ደስተኛ ያደርጎታል ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
የተለመደ ወይም አብዛኛው ሰው ሲጠየቅ
የሚዋሸው ነገር ቢኖር እንዴት ነህ ? ሲባል
''ደና ነኝ'' ይላል ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ከፍተኛ IQ ያላቸው ሰዎች
ነገሮችን በዝግታ ነው የሚረዱት ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
የሰው ልጅ ሲያዝን እና ሲደሰት
ውሾች ለይተው ያውቃሉ አዝኖ
ሲያዩ ለማዝናናት ይሞክራሉ ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
መጥፎ አመለካከት ካለው ሰው ስትርቁ
መልካም ነገር ይገጥማችኋል ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
የቅርብ ጊዜ ጥናት እንደሚያመለክተው
እድሜያቸው ከ 10-29 የሆኑ ሰዎች 90%ቱ
ከስልካቸው ጋር ነው የሚተኙት ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
አብዛኛው ሰው ስህተት በመስራት
የእሱን ማንነት ያሳያል ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

10 Jun, 08:02


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
በምትኖረው ሕይወት ደስተኛ ከሆንክ/ሽ
በምትሰራው ስራ ሴኬታማ የመሆን እድሉ ከፍ ያለ ነው ።

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

19 Mar, 07:29


ብዙ ጊዜ ከምንወዳቸው ሰዎች የተሰጡን ትንንሽ ነገሮች ከነበሩን ውድ ነገሮች በላይ ዋጋ ያላቸው ይሆናሉ።

ምክንያቱም እኛ ዋጋ የምንሰጠው ለስጦታዎቹ ሳይሆን ለስጦታዎቹ ባለቤቶች ስለሆነ ነው!!!!

በዋጋ ሲተመን ትንሽ ዋጋ ያለው ስጦታ
በዋጋ የማይተመን ስሜትን ያንፀባርቃል!!!

#Via ኢህሳን ሞቲቬሽን

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

16 Aug, 15:17


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ከፍቅረኛችን (ከምንወደው) ሰው
ጋር ስናወራ ድምፃችን ይቀየራል ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

02 Aug, 06:00


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
እንቅልፍ እምቢ (አልወስድ) ሲላችሁ
የግራ ትንሿ ጣታችሁን ማሳጅ ማድረግ ቶሎ ለመተኛት ይረዳችኋል ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

02 Jul, 05:40


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
አንድ የጀርመን ጥናት እንደሚያሳየው
ፈተና ከመግባታችን በፊት ሰለ ሚያስጭንቀን ነገር ወረቀት ላይ መፃፍ
ከፍተኛ ውጤት እንድናገኝ ይረዳናል ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

23 May, 08:29


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
የፈጠራ አእምሮ ያላቸው ሰዎች
በሌሊት ለመተኛት ይቸገራሉ ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

23 May, 08:27


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
በራስ መተማመን አንድ ሰው ሊኖረው ከሚችለው እጅግ የሚስብ ነገር ነው ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

23 May, 08:23


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ብልህ ሰዎች ብልህ መሆናቸውን በጭራሽ አይቀበሉም ፡፡

@psychology_ababaloch

የሳይኮሎጂ አባባሎች

23 May, 08:17


#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
ሴቶች ሁል ጊዜ ከእነሱ ጋር ከሚያወራቸው ይልቅ ችላ ከሚሏቸው ሰዎች የበለጠ የማስታወስ አዝማሚያ አላቸው ፡፡

@psychology_ababaloch

3,809

subscribers

0

photos

0

videos