አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic @motivation_amharic Channel on Telegram

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

@motivation_amharic


🎩 @motivation_Amharic
😍
👕👍እንኳን ደህና መጣችሁ
👖

አነቃቂ ንግግሮች (motivation Amharic) (Amharic)

የምርጫ ንግግርን በአማርኛ እንዲሰራው ለእኛ የሚሰራበት እና ምንም ንግግር ነገር በአማርኛ እንዲሰማልን። እባኮቱ፣ አነቃቂ ንግግሮች (motivation Amharic) በአማርኛ በአጠቃላይ በምሳሌ ሲሆን ከእኛ ጋር ማንኛውም አንደኛው መተግበሪያ የሆነው ተልዕኮ ስለሚያስቀምጥ የንግግር ቪዲዮዎችን ከተመለከቱ ይልቅ ለማጎበን፣ ለመልእክት እና ለሌሎች አስተያየታቸውን ጠቀሱ። በበሽታዎ ዉስጦ ለሌላ ስራችሁ እየሠሩ በአማርኛ ንግግሮችን እንቀርባለን።

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

26 Jan, 07:23


ቆንጂዬ ዋጋ ሁሉ ገንዘብ አይደለም እሺ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

22 Jan, 10:17


#መጥፎ_ልማዶች ልክ እንደ ምቹ_አልጋዎች ናቸው።
ዉጣ ዉጣ አይሉም ።

@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

19 Jan, 14:39


"በንግግር ካገኘነው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል"

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

16 Jan, 07:39


በሌሎች እንዳይፈረድብህ በጣም ትፈራለህ?
አዳዲስ ሰዎችን ከመገናኘት ትቆጠባለህ?

እንደዚህ አይነት ስሜት ቢያንስ ለ6 ወራት ከተሰማዎት እና እነዚህ ስሜቶች የእለት ተእለት ተግባሮችን ለምሳሌ በስራ ቦታ ወይም በትምህርት ቤት ከሰዎች ጋር መነጋገርን ከባድ ያደረጉቦታል?

እንግዲያውስ ኑ ስለ ማህበራዊ ጭንቀት እክል  እንማማራለን

👨‍⚕ተጋባዥ እንግዳ፡ ሲዲራክ ጂሬኛ - የአዕምሮ ህክምና ባለሙያ
አጋፋሪ : ነብዩ ጃግሶ
📅ቀን፡ ጥር 10 (ቅዳሜ)  ከምሽቱ 3፡00 ስዓት
ቦታ፡  https://t.me/Psychiatry1

ስለ ማህበራዊ ጭንቀት እክል ያለዎትን ግንዛቤ ለማሳደግ እየፈለጉ ነዎን? እንግዲያውስ ስለ ማህበራዊ ጭንቀት እክል እውቀትን ለማግኘት  ይህ እድል እንዳያመልጥዎ!

ለ1 ሰው ማጋራት አየረሳ🙏

NEBIYU PSYCHIATRY E-CLINIC

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

15 Jan, 08:07


ገና ይሳካልሻል ብቻ አንቺ ታገሺ 🥹

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

12 Jan, 15:53


የሴት ልጅ የህይወት ልኬት ልባምነት ይባላል ልባም ሴት መሆን ደግሞ የፍላጎት ሳይሆን የምርጫ ጉዳይ ነው!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

11 Jan, 18:23


ኑ እንማማር @Psychiatry1 live ግቡ

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

11 Jan, 12:51


Join Us for an Informative Telegram live stream on "Suicide Prevention Strategies."

Guest speaker:  Rebeka Desalgn - Psychologist 
Date: January 11
Day: Saturday 
Time: 3:00 PM  LT
Where: Live on  @Psychiatry1

Are you looking to deepen your understanding of Suicide Prevention Strategies? Join us for an insightful discussion with Psychologist Rebeka, who will share her expertise and answer your questions about Suicide Prevention Strategies.

Don't miss this opportunity!

Mark your calendars and tune in

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

10 Jan, 20:22


የቻልኩትን አድርጊያለሁ እንደማለት ግን እረፍትን የሚሰጥ ነገር የለም!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

04 Jan, 19:23


ኳስ ለምትወዱ ⚽️
የቴሌግራም ቤተሰቦቻችን
በስልካችሁ ኳስ የምታዩበት App ነዉ
ይሄን ለየት የሚያደርገዉ English ኮሜንታተር ነዉ
ይጠቅማችኋል 🙏
@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

04 Jan, 16:26


ኳስ ለምትወዱ ⚽️ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችን
በስልካችሁ ኳስ የምታዩበት App ነዉ
ይጠቅማችኋል 🙏
@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

30 Dec, 19:46


መኖራችሁ በጣም የሚያስፈልግበት ጊዜ እንደነበር ሁሉ መኖራችሁ የማያስፈልግበት ጊዜ አለና መረሳትን አትፍሩ የመተውን ሀቅ አትጥሉት ምክንያቱም እኛን ጨምሮ ሁሉም ነገር ይለወጣል እንደነበረ የሚቀጥል ነገር የለም!!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

28 Dec, 07:06


አንተን/ቺን ያስጨነቀሽ ነገር #በፈጣሪ ዘንድ ቀላል ነዉ  ።

መልካም ቀን

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

27 Dec, 05:51


ቆንጂዬ እንጨት ሁሉ ከዘራ አይሆንም እሺ የማወራው ስለ እንጨት አይደለም!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

24 Dec, 04:57


ዋጋችሁን የማታዉቁ ከሆነ የሚገባቹ ቦታ እና ክብር እየተሰጣችሁ እንደሆነ በምን ታዉቃላችሁ?


ዋጋችሁን እወቁ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

22 Dec, 19:04


የትዕግስታቹ መጠን ለዛ ሰዉ ያላችሁ የፍቅር ልክ ማሳያ ነዉ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

21 Dec, 11:36


enezihn yemesaselu betam konjoo emiyamamru👌 betirat yeteseru ekawoch alu bemazez ehtachnn abretatuat endihum enantem demo tetekemu ,,,,,silkuan kefelegachu comment argu inbox enlklachuhalen ,,,melkam ken😍😍😍😍,,,,,,leleloch endidersm share adrgu

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

29 Nov, 13:10


“በፍጹም ልቀይራቸው የማልችላቸውን ስህተቶች ሰርቼ አውቃሁ፡፡ ነገር ግን፣ ያንንው ስህተት ደግሜ መስራት እስከማልችል ድረስ ለመልካም ተለውጬበታለሁ” (Steve Harvey)

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

27 Nov, 07:36


ያላችሁበት የትኛዉም ከባድ(መጥፎ )ሁኔታ ያልፋል::
ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ ነዉ

መልካም ቀን
share like ማድረግ እንዳትረሱ
@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

24 Nov, 15:08


አንዳንዶች ከናንተ ጋር የሚሆኑት ከናንተ የተሻለ ሰው እስኪያገኙ ብቻ ነው ነገር ግን የተሻለ የሚሉት ሰው ከነሱ እንጂ ከናንተ በፍፁም አይሻልም እናንተ ሁሌም ልዩ ናችሁ!🥰🥰🥰

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

21 Nov, 16:58


ታሪክሸ ሲነገር እንዲህ እንዲባል አድርጊ እንዳቃታት እንዳልተሳካላት እንደወደቀች እንዳለቀሰች ሰዎች እንደተሳለቁባት አልቀረችም ሁሉንም በድል አሸንፋለች!💪👏👏👏

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

20 Nov, 16:45


በእጃችሁ ያለውን ወርቅ አስመልጣችሁ ሌላው እንዳያጌጥበት ተጠንቀቁ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

19 Nov, 05:40


ተስፋ አልቆርጥም የሚል የሚሰማማ like ያርግ

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

13 Nov, 06:45


ዛሬ አዲስ ቀን ነዉ ያለፈዉ ነገር ሁሉም አልፉል
🔥መልካም ቀን🙏

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

08 Nov, 06:02


Think of it- አስቡበት🤔

አንዳንድ ጊዜ መልቀቅ የመፈወስ መንገድ ነው።
Sometimes letting go is the way to heal.

@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

06 Nov, 12:24


ላንቺ ብሎ የሚወጣ ላንቺ ብሎ የሚጠልቅም ፀሀይ የለም በመምሸት በመንጋት ውስጥ ግን የራስሽን ታሪክ መስራት ጀግንነት ነው ።

የዘመንሽ ጀግና ለመሆን ሞክሪ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

28 Oct, 10:03


ከሆነ ሰው ጋር የእጮኝነትን ሕይወት ለማቋረጥ እነዛ ሰዎች የግድ መጥፎ ሰው መሆን አይጠበቅባቸውም አንዳንዴ እጅግ መልካም ሰው መሆናቸውን አውቃችሁ ያ ሕይወት ወደ ትዳር ማደግ እንደማይችል በሚገባ ከተረዳችሁና እንዲሻሻል የምትችሉትን አድርጋችሁ ለውጥ ከሌለ ሙሉ በሙሉ መልቀቃቸሁ ለራሳችሁ ትልቅ ውለታ መዋል ነውና አትዘኑ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

25 Oct, 06:06


🗣ንግግር ወደ ሰው ልብ የመግቢያ ብቻ ሳይሆን የመዝጊያ በርም ነው፡፡

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

22 Oct, 04:44


ቆንጂዬ ጨው ውሃ ልትቀዳ ሄዳ በዛው ሟምታ ቀርች ይባላል መለወጥ ከማትችይው ጋር ስትታግዪ ራስሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

17 Oct, 17:44


ተስፋ አለ

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

16 Oct, 03:15


እንዴት አደራችሁ ?
ፈጣሪያችንን በማመስገን ቀናችንን እንጀምር
ቀኑ ብሩህ ከመሆን ዉጪ አማራጭ የለዉም😇

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

13 Oct, 06:25


አንተን/ቺን ያስጨነቀሽ ነገር #በፈጣሪ ዘንድ ቀላል ነዉ ።
መልካም ቀን

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

12 Oct, 04:39


ከእያንዳንዱ አስቸጋሪ ሁኔታ በኋላ ሁለት ጥያቄዎችን እራስህን ጠይቅ፣ ምንድን ነው በትክክል የሰራሁት? ምንስ ነው በተለየ መልኩ ላደርግ እችል የነበረው?................................................የተባረከ ቀን ተመኘንላቹ🙌

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

10 Oct, 06:22


ለአንድ በጣም ለተወደደች እህት ዛሬ እንዲህ አልኳት ምናልባት ለእናንተም ከጠቀመ❤️‍🩹

ምናልባት ልቤ ሊሰበር ይችላል በሚል ፍራቻ የሚገባሽን ፍቅር ከመቀበል ወደ ኋላ አትሽሺ ያሳለፍሽው ሕይወት ለራስሽ መጥፎ አመለካከት እንዲኖርሽ አያድርግሽ አሁንም ከፈጣሪ ጋር ለራስሽ እድል ስጪ!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

08 Oct, 02:31


😂🤣ተስፋ መቁረጥ እራሱ ተስፋ ይቁረጥ ...የተባረከ ቀን ይሁንላቹ🙌

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

05 Oct, 09:29


ሚስትህ ልታደርጋት አላማው ከሌለህ ቀድሞውኑ ፍቅረኛህ አታድርጋት!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

03 Oct, 17:09


መስራት ባለብህ ሰአት ካልሰራክ 💪
መሳቅ ባለብህ ሰአት ታለቅሳለክ😭

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

02 Oct, 15:17


ሙከራ ለተሳካ ውጤት በር ከፋች ነው ለዛ ደግማቹ ደጋግማቹ ሞክሩ። .....መልካም ምሽት😍

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

28 Sep, 05:19


የማመስገን ልምድ ይኑርህ፤ በህይወትህ ስላሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ተመስገን በል🙌

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

25 Sep, 19:18


ላላችሁ የትኛዉም ጥያቄ ወይም አስተያየት
👇👇👇👇👇
@motivation_amharic_bot

የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን
👇👇👇 በዚህ ያናግሩን
@motivation_amharic_bot

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

25 Sep, 05:57


Gentle remainder my sweet family's❤️

ከሰው አንጻር ለመኖርና በልጦ ለመገኘት መሯሯጥ ተሸንፎ መጀመር ማለት ነውና ውድድራችሁ ከራሳችሁ ግብ ጋር አድርጉት!

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

23 Sep, 01:34


ሰዎቹን ይቅር እንላለን ነገሩንም በጥንቃቄ እንይዘዋለን ይህ ቂመኝነት አይደለም ስህተትን ላለመድገም ጥንቃቄ እንጂ!✌️

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

21 Sep, 05:00


ማንም አንተን ሊያሻሽል የሚመጣ የለም ሁሌም እራስክን ከማስተማር እና ከማሻሻል እንዳትቆጠብ በፍፁም ወደሁዋላ እንዳትል።......ቀናችሁ የተባረከ ይሁን😇

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

19 Sep, 04:37


ሰበብ ፈልገህ አታልቅስ
ስበብ ፈልገህ  ሳቃ
ቀኑ የሳቅ ቀን ይሁንላችሁ 😇

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

17 Sep, 20:47


አይገርምም አያልፉም ያልናቸው ቀኖች አልፈው ድሮ ሆነዋል የረሳናቸው ትላንት ሆነዋል 🥰

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

10 Sep, 10:13


🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ውድ የ ቻናለችን ቤተሰቦች 
እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሠላም አደረስዎ!
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣ የክብር ፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆንልዎ እንመኛለን።🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

@motivation_Amharic

አነቃቂ ንግግሮች(motivation Amharic

05 Sep, 04:17


ተወዳጆች እጮኝነት ለእናንተ ምንድነው? Comment ላይ ሃሳብ ስጡበት!