E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟ @entrancehubethiopia Channel on Telegram

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

@entrancehubethiopia


Buy ads: https://telega.io/c/EntrancehubEthiopia

ይቀላቀሉን!
@EntranceHubBot
@EntranceHubEthiopia

YouTube
https://youtube.com/@entrancehubethiopia?si=nrHRH2fBO0jmbC_0

Playstore
https://bitly.yt/olan7

Entrance Hub Ethiopia (English)

Welcome to Entrance Hub Ethiopia, the ultimate destination for all things related to entrance exams in Ethiopia! Are you a student preparing for an entrance exam and looking for reliable resources to help you succeed? Look no further than Entrance Hub Ethiopia! With a dedicated team of experts and educators, we offer a wide range of study materials, practice tests, and exam tips to help you excel in your exams. Whether you are preparing for university entrance exams, job entrance exams, or any other entrance test, we have got you covered. Our channel provides valuable information on exam patterns, syllabus, and recommended study materials to help you ace your exams with confidence. Stay updated with the latest exam notifications, important dates, and exam strategies by joining our channel today! Don't miss out on this opportunity to boost your exam preparation and achieve your academic goals. Join Entrance Hub Ethiopia now and take the first step towards success!

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

03 Nov, 16:05


ከ2002ዓ.ም ጀምሮ ያሉትን ጥያቄዎችንም አካቷል ።

🪁🪁Sample🪁🪁


Join Official Channel
@EntranceHubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

03 Nov, 16:02


Mathematics

💎Polynomial Functions

Remedial + High School

Practices Questions

Join Official Channel
@EntranceHubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

02 Nov, 15:52


በኢትዮጵያ ለተማሪዎች ከተገነቡ መተግበሪያዎች ውስጥ እጅግ 🚀 ዘመናዊ እና ሁሉን ያቀፈ መተግበሪያ በኢንትራንስ ሀብ ሰኞ ይቀርባል ።

ሁሉንም ተማሪዎች በአንድ ላይ የሚያገናኝ
ለእያንዳንዱ ከ40+ ሺ በላይ ጥያቄዎች የቪድይ ማብራሪያ ገጽ ተሰርቶለታል። እንደ አስፈላጊነቱ የEntrancehubTeam ቪዲዮ ይሰራለታል ።

🎁በሁሉም አለም አቀፍ ስልክ ቁጥር Login/Register ማድረግ እንዲቻል አድርገናል ።


ከ100 Days challenge ጋር የሚጀምረው ፕሮግራሞች🚀

🚀Attendance የሚኖረው
🚀Community
🚀What's New | አዳዲስ መረጃዎች!
🚀Live and Announcement !

👨‍🏫ጥራት ያለው ትምህርት በኢንትራንስ ሀብ በቅርብ ቀን!

ሰኞ ጥቅምት 25 የመተግበሪያው አንዱ ክፍል Exams 46 Year Wise Exam and chapter wise እጅጉን ጥራቱን ጠብቀን የምንለቅላችሁ ይሆናል ።

@EntranceHubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:39


🚀Important files for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:39


🚀Important file for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:38


🚀Important file for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:38


🚀Important file for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:38


🚀Important file for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

31 Oct, 15:38


🚀Important file for Students!

From Boarding school 🏫!

New Update Entrance Hub
     .. coming soon🛬

@EntrancehubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Oct, 13:53


#MoE
#Placement

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ መሙላት እንደምትችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

በምደባ ወቅት አዎንታዊ ድጋፍ ለምትሹ ተማሪዎች ማመልከቻችሁን በ https://student.ethernet.edu.et በኩል ብቻ እንድትልኩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

18 Sep, 18:23


#Update

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ውጤት ላስመዘገቡ 200 ተማሪዎች በውድድር ነፃ የትምህርት ዕድል እንደሚሰጥ ዛሬ መግለፁ ይታወቃል።

እንዴት ማመልከት ይችላሉ?

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ከ500 በላይ ውጤት ያመጡ የተፈጥሮ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪ ከሆኑ ያመልክቱ።

በ https://portal.aau.edu.et በመግባት Apply for Admission የሚለውን በመጫን መሰረታዊ መረጃዎች ከሞሉ በኋላ Sponsorship ለሚለው Government Scholarship የሚለውን በመምረጥ Other Reason ለሚለው “more than 500 and above” በማለት በክፍት ቦታው ላይ በመፃፍ የ12ኛ ውጤት ያስመዘገባችሁበትን የሚያሳይ ማስረጃ ማያያዝ ያስፈልጋል፡፡

የማመልከቻ ጊዜ 👇
ሐሙስ መስከረም 9/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 1፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድረስ

ይህ ጥሪ ከዚህ ቀደም ያመለከቱት አመልካቾች አያካትትም።

@EntranceHubEthiopia

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

15 Sep, 16:52


የ2017 12ⶉች እስት እንያችሁ😍

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

12 Sep, 03:36


Coming soon..............👨‍🏫👨‍🏫

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

10 Sep, 21:38


መስከረም 1/2017😍

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

10 Sep, 05:50


ሰላም እንዴት ናችሁ P** ነኝ 😎 አብዛኞቻችሁ ተውቁናለችሁ በተለይ የ EH family የሆናችሁ ዛሬ የሆነ ነገር ልምከራችሁ ከራሴም ልምድ አንፃር ነው። ውጤት መጣ ወይስ አልመጣም እያለችሁ over think አታድርጉ🫰 ያኔ እኔ ውጤት ስጠብቁ ሳምንት ስቀረው እረሱ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ ነበር አሁን ትዝ ስለኝ በነበርኩበት ሁኔታ እስቃለሁ 😁
ያው ነው ምንም አዲስ ነገር የለውም አሁን ብዙ አማራጮች ያሉበት ጊዜ ነው። U can make a lot of money 🫰 ከዛ ፈታ ቢሎ መማር ነው(አስፈላጊ ከሆነ👀
ጊቢ መግባትን ትልቅ ነገር አርጋችሁ አትሳሉት ብሆን ጥሩ ነው ግን ባይሆንም ጥሩ ነው። ሁሉም ነገር በአምላካችን ዘንድ ትክክል ነው።

ስለዚህ ብዙም አትጨነቁ የሚሆነውን ሁሉ በተስፋ መቀበል ይሻላል።

ለ ዲግሪ ሳይሆን ለ Skill ተጨነቁ🤝
Plan B አሁኑኑ አዘጋጁ ከዛ ወደ ተግባር ግቡ!

Business Must ነው ግቢ ብትገቡም ባትገቡም

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 21:23


ውጤት ተለቋል ነገር ግን የብዙ ሰው እየሞከረ ስለሆነ Server ተጨናንቋል
ፈጣኝ Internet connection ላላቸው ደጋግማችሁ ሞክሩ ይሰራል።
እንቢ ካለ ምሰራላችሁ ለሌሎች በዚህ ቻናል👇 https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk
Id እና Name Comment ለደረጉት ውጤት Screenshot Inbox ላኩላቸው።
እኛም ተራበተራ እየላክን ነው።
ግን አደራ ከግለሰቡ ውጭ ለማንም አትላኩ።
ምስጥር ይጠበቅ!!👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk
https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 20:51


🫰

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 19:20


ትንሽ ደቂቃ ቀረው
ያልመጣላችሁ ስም እና Id በዚህ Link ላኩልን በፈቀደኝነት ሚተባበሩ ቤተሰቦች አሉ👇
https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 17:04


የ12ኛ ክፍል ውጤትዎን ይመልከቱ!

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

ከውጤት መግለጫ ፖርታል እና ቴሌግራም ቦት ላይ ጊዜያዊ ሰርቲፊኬት ማውረድና ማተም እንደምትችሉ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

ተፈታኞች በውጤት እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ቅሬታ ካላቸው ወደ አገልግሎቱ ቢሮ በአካል መሔድ ሳያስፈልጋችሁ ከSMS በስተቀር በውጤት መግለጫ አማራጮቹ ላይ Compliant የሚለውን በመጫን የቅሬታቸውን ዓይነት በተዘጋጀ የቅሬታ ፎርም ላይ በትክክል በመሙላት ማቅረብ ትችላላችሁ።

አገልግሎቱ በቅሬታችሁ ላይ ምላሽ ቅሬታቸውን ባቀረቡበት ተመሳሳይ አድራሻ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

Network ለሚያስቸግራችሁ ውጤት በማየት እንድንተባበር ምትፈልጉ በዚህ comment አርጉ screenshot Inbox እንልካለን 👇
ስም:
Id :
https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 12:43


👀 የዘንድሮቹ እና ማን ናችሁ?😍

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 12:28


ፕ/ር ብርሃኑ ነገ በዛሬው መግለጫ ምን አለ?
ውጤቱ ምን ይመስላል ?

" በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 2 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል።

አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 5.4 በመቶ ናቸው።
ዘንድሮ ብሔራዊ ፈተና ከተፈተኑት ተማሪዎች 36,409 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።

አዲስ አበባ 10,690 ተማሪዎች በማሳለፍ ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።

አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 21.4 በመቶ አሳልፏል።

ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ ?

በሀገር ደረጃ ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበው በትግራይ ነው።

በትግራይ ፈተናው ከ700 ነው የተሰጠው።

ከቀላሚኖ 675 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። በወንድ ተማሪ። ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል ፤ ከ700 ይሄን ያህል ውጤት ሲመዘገብ።
ዘንድሮ 1,363 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።

በሌላ በኩል ፤ በኦላይን ከተፈተኑ ተማሪዎች 26.6 በመቶ የሚሆኑት አልፈዋል።

ሬሜዲያል ዘንድሮም ይኖራል።

" አምና ሰጥተናል። ዘንድሮ ከዓምናው የቀነሰ ቁጥር እንወስዳለን። የሬሜዲያል ፕሮግራም በሂደት እየቀነሰ ይሄዳል " ሲሉ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ተግረዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " ዘንድሮ ሁሉም
ክልሎች አምና ካሳለፉት ተማሪ በላይ አሳልፈዋል " ብሏል።

" በፐርሰንቴጅም በአክቹዋል ቁጥርም ካለፈው የተሻለ ነው " ተብሏል።

ከአክቹዋል ቁጥር ያነሰው አንድ ክልል ነው እሱም የአማራ ክልል እንደሆነ ተገልጿል።

ክልሉ ያነሰው ደግሞ የተፈተኑት ተማሪዎች ቁጥር ከግማሽ በታች ስለነበር ነው ተብሏል።

ክልሉ ፈተና ካስፈተናቸው ውስጥ ግን 6.6 በመቶ ተማሪዎች አልፈዋል።

አምና ከተመዘገበው 4.1 በመቶ ዘንድሮ በልጧል።



ሌላ በሀገር ደረጃ ከ600 ከተፈተኑት ውስጥ 575 ከፍተኛው ነው ከተፈጥሮ ሳይንስ ፤ የካቴድራል ተማሪ ናት።

ከማህበራዊ ሳይንስ 538 ተመዝግቧል። ከኢትዮ ፓረንትስ ትምህርት ቤት ናት።

በተፈጥሮም በማህበራዊ ሳይንስም ትልቅ ውጤት የመጣው በሴቶች ነው።
👇
https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 12:24


=>ሁሉም ተማሪዎች ውጤት ማየት የሚጀምሩት ከሌሊቱ 6:00 ጀምሮ ነው።

ከውጤት ጋር በተያያዘ እና ውጤት እንዲታይላችሁ ለምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ 👇

https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 12:18


ተጨማሪ websites እነዚህ ናቸው ::
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et


ከውጤት ጋር በተያያዘ መረጃ ለማግኘት👇 https://t.me/+BZRkptk3ZShhNzlk

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

09 Sep, 11:04


#ውጤት : የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዛሬ ይገለጻል።

የትምህርት ሚኒስቴር በውጤቱ ዙሪያ ከደቂቃዎች በኃላ መግለጫ ይሰጣል።

መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ የሚያሰራጭ ይሆናል።

ይጠብቁ !

በዚህ ሊንክ ቀጥታ ይከታተሉ!
https://t.me/tikvahethiopia?livestream

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

08 Sep, 18:30


አሁን በTiktok እየተዘዋወሩ ያሉ መረጃዎች ሀሰተኛ ናቸው! ትምህርት ምንስቴር ምንም አይነት መግለጫ አልሰጠም፣ስንት ተማሪ እንዳለፈ አልገለፀም ሁሉም ነገር ነገ ይፋ እስከምደረግ ድረስ በትግዕት ጠብቁ። ከሀሰተኛ መረጃ እራሳችሁን አርቁ

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

08 Sep, 17:39


👀

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

06 Sep, 15:38


ማሳሰቢያ
ትምህርት ምንስቴር የ2016 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት የፊታችን ሰኞ ይፋ እንደሚያደርግ አሳውቋል፣ ይህን ተከትሎ ከዚህ ቀደም ይደረግ እንደነበረው የፈተና ውጤትን በተመለከተ የተሳሰተ መረጃ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ልዘዋወር ስለምችል እራሳችሁን ከዚህ ጋጋታ አርቃችሁን ትክክለኛው መረጃ እንድትከታተሉ እንመክራለን...

E͟n͟t͟r͟a͟n͟c͟e͟ H͟u͟b͟ E͟t͟h͟i͟o͟p͟i͟a͟

06 Sep, 15:32


ለሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ውጤት እንዲሆንላቸው እንመኛለን ❤️