“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን" @wehavethetruth Channel on Telegram

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

@wehavethetruth


በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ (Amharic)

ከላይ የወዳድነው አልማ አልማ ከአልማ ከላይ ለላይ ሐሰተ ፈገጣ፡፡ የሀዋርና ምስራቅ ማህበረሰብና አህባህላቱ ግንባሩ ይላል፡፡ እኛ እውነት አለን በየቀኑ በሀዋርና ምስራቅ የህይወት የመከላከያና መምህራክ በኮሮና ውስጥ በሚታይ ጊዜ ፋዉት ሰኔ ቆጣት ፍቅርን ሲገለጥ ወያኔዎቹን በገጹ አለቃ እና ትዝታ ሲያሳይ፡፡ ከአጠቃላይ አምልኮ አይኖረውም፡፡ ነባሪን ጨን።"wehavethetruth" ሲሆን፡፡

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Feb, 13:13


ከጨለማው ብዛት የተነሳ እግዚአብሔር በሚሊዬን የሚቆጠሩ

ሌላ ውሰጥ ወይም

እነሱ ወስጥ የተቀመጠው

( ችሎታ: ክህሎት : ራዕይ)

የሚወልዱ

የሚያዋልዱ

ልጆጁን
እግዚያብሄር ይፈልጋል
ይፈልጋል

መርሳት የሌለብን:-
" ሌሎችን ውሰጥ እግዚአብሔር ያሰቀመጠው ሰናዋልድ
በመጀመሪያ ሰጪውን እግዚአብሔር ነው የምናከበረው"

ቴሌግራም:https://t.me/WeHaveTheTRUTH
በጨለማው ላይ እናብራ!

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

12 Feb, 19:12


ጨለማ


ማብራት

1. ገበሬው መሬቱን በብቃት ተጠቅሞ ማረሰ እየቻለ አለማረሰ ጨለማ ነው

2. አዛውንቶች መጦሪያ ግዜአቸው ላይ ጦሪ ማጣት ጨለማ ነው

3. ልጆች መማር : ማንበብ ማወቅ ያለባቸው ግዜ ላይ አለማወቅ ጨለማ ነው

4. ሰዎች ጎዳና ላይ ማደር መዋል ተሰፋ ማጣት ጨለማ ነው


5. ሰዎች ከአውማቸው በታች ሲሰሩ ማየት ጨለማ ነው


6. ልጆች ምሳሌ ማየትበሚገባቸው ሰአትምሳሌ የሚሆናቸው በዙሪያቸው ማጣት ጨለማ ነው


7. ወንጌል መድረሰ ባለበት ሰአት ሳይደርሰ ሰው ኢየሱስን ሳያውቅ ሲኖር ... የጨለማ ጨለማ ነው


እግዚይብሄርን ፈርተን ሰናዋልድ ወይ እኛ ውሰጥ ያለው ሲወለድ


ይኽ ሁሉ ጨለማ እኛ ካላበራነው ምናን ያበራዋል?


በጨለማው ላይ እናብራ

ዳንኤል ታምራት

https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

11 Feb, 11:26


እግዚአብሔር ፈርተን እናዋል መጽሐፉ ምረቃ...

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

11 Feb, 11:26


እግዚአብሔር ፈርተን እናዋል

የሚለው መጽሐፉ ተመረቀ!

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

07 Feb, 11:10


ጥቂት ነገር ግን ብዙ ፍቅር ያለበት ሰራ
( Shine on the darkness )
https://youtu.be/WhA7j3XMXIw?si=1fhbWtXffZF1jVPq

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

02 Feb, 15:23


https://youtu.be/bw2GclgOSXk?si=8pg7x98a84gXCtJY

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

30 Jan, 11:18


Are you living around DC, VA MD area ?
" እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ" የሚለውን የመጽሐፍ ምረቃ

February 8
Time:3:30pm
Address:-
14500 New Hampshire A
Silver spring MD

እንድትገኙ በአክብሮት እንጋብዛለን::

ቴሌግራም: https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

30 Jan, 11:01


በየቀኑ በማህበራዊ ገፀ ላይ ሰለ ኢየሱስ በተከታታይ በመፃፍ ዛሬ 458 ቀናት ደርሰናል...

እናንተም ተቀላቅሉን እና
በጨለማው ላይ በጋራ እናብራ

አንደኛ ቀን ብላችሁ ጅምሩ!!

https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

08 Jan, 14:40


ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን ሃገር እንዲለወጡ : ለውጥ ከእኛ ሲጀምር :-

እያንዳንዳችን የምናካፍለው የኢየሱስ ርህራሄ አለን

ኑ...

ለኢየሱስ እንሩጥ

https://youtu.be/RqthTOVKc38?si=S6p235xU1GDpB62q

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

08 Jan, 01:39


እዚህ ግሩፕ

ይህን YouTube

ሰብሰክራይብ

ያላደረገ

አለ ?

👍


https://youtu.be/yxhdpaiEO3g?si=2_0ggTc9XjE853UM

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

05 Jan, 01:05




ቆላስይስ 1:10-11፤

"በበጎ ሥራ ሁሉ ፍሬ እያፈራችሁ በእግዚአብሔርም እውቀት እያደጋችሁ፥"

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

03 Jan, 16:02


እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ

ቴሌግራም : https://t.me/WeHaveTheTRUTH

እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ የሚለው መጽሐፍ  እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያስቀመጠው አቅም ችሎታ ክህሎት ራዕይ  ሲወለድ ማህበረሰብ : ቤተክርስቲያን : ሃገር  እንዴት ሊጠቅም እንደሚችል እና  ትክክለኛ አዋላጆች ጋር ሄደን በውስጣችን እግዚአብሔር ያስቀመጠው እንዲወጣ ለፀንሱ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን : ያሳያል::  

አትችሉም : ሌሎች ከዚህ በፊት ሞክረውት ነበር: በዚህ አቅም የሚሰራ አይደለም: ገንዘብ የላችሁም : ስንቶቻችሁ ተብላችሁ ቃውቃላቹ?

ውሰጣችሁ እግዚአብሔር ላሰቀጥ ሰጦታ ወይ ሰው የላችሁም... ሰትባሉ እናንተ ሰው የለኝም ብላችሁ የየቀመጣችሁ ስንት ናችሁ?

ልክ 38 አመት በአልጋ ላይ በሰሊሆም ቦታ ሆኖ ሆኖ ውሃው መላእኩ ሲያነካው ሌሎች ቀድመው ሰለሚገቡ እና ሰለሚፈወሱ ... ይህ ሰው ጋእ ኢየሱስም መጥቶ ልትድን ትወዳለህ ሲለው ለፈጣሪው ለፈዋሹ ሰው የለኝም እንዳለው ዛሬ እግዚአብሔር ውሰጤ ላሰቀመጠው አቅም ችሎታ ራዕይ ሰው የለኝም እያልን ያለነው ሰንት እንሆን?

እኛ ውስጥ እግዚአብሔር ላስቀመጠው አቅም ችሎታ አዋላጆቹ ቤተሰቦች ጎደኞች የቤተክርስቲያን መሪዎች አሰተማሪዎች : የስራ ባልደረቦች ወንድምና እህቶች  አዋላጆች መካሪዎች አጋዦች ሊሆኑ ይችላሉ::

እግዚአብሔር  ፈርተን እናዋልድ የሚለው መጽሐፍ በብዙ  ለትምህርታችን የሚጠቅሙ እውነተኛ ታሪኮችን  በማሀረሰብ ያሉ ችግሮችን ከነመፍትሄ አካላቸው የያዘ ነው:: እግዚአብሔር ለሰጠኝ ፀንስ (ራዕይ) አቅም ችሎታ የማንጠነቀቅ ከሆነ ወይም ትክክለኛ አዋላጆች ጋር ካልሄድን የሚወለደው  : ችሎታ ክህሎት ራዕይ ከአቅም በታች  እንድንሰራ ወይም ዝም ብለን መከሊታችንን ቀብረን እንድኖር ወይም ቢወለድም ( ቢወጣም ) ሙሉ ሆኖ ካልተወለደ ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን ሃገርን ሊጠቅም ቀርቶ እራሳችንን ሊጠቅም የማይችል ሊሆን ይችላል::


ሰዎች : ባልንጀሮች ቤተሰቦች ጎደኞች : እግዚአብሔር ካስቀመመባቸው አቅም በታች ሲጠቀሙ  ሲሰሩ ስናይ ልንራራ  እውነተኛ አማካሪሆነን ካሉበት እንዲወጡ እግዚአብሔር ያስቀመጠባቸውን ፍንትው አርገው እንዲያዩ ልናግዛቸው እና ልንፀልይላቸው ይገባል:: ሰዎች መልካም ነገር እርጉዝ ሆነው ወይ ክፋ ነገር አርጉዝ ሆነው  የመፍትሄ ሃሳብ ፍለጋ እኛ ጋር ሊመጡ ይችላሉ::

" አስር ግዜ ለክተህ አንድ ግዜ ቁረጥ " እንደሚባለው
አጥብቀን ልንጠይቅ የሚገባው ነገሮች መካክል  በሰው  ወይም እኛ ውስጥ ያለው ሃሳብ እውቀት አቅም ችሎታ ራዕይ  ሲወለድ  ቤተሰብ ማህበረሰብ : ቤተክርስቲያን ሃገርን ይጠቅማል ወይስ ይጎዳል የሚለውን ነው::



እግዚአብሔር  ፈርተን እናዋልድ የሚለው መጽሐፍ  በብዙ  ለትምህርታችን የሚጠቅሙ እውነተኛ ታሪኮችን  በማህበረሰቡ ውስጥ ያሉ ችግሮች ከነመፍትሄ አካላቸው የያዘ ነው:: ሁለት  መልካም አዋላጆች እና እግዚአብሔር ፈርተው የማያዋልዱ የአማካሪዎችን የአዋላጆችን  ጥጎችን ያሳየናል::

መጽሐፉ ከመልካም አዋላጆች መካከል : የ Dr. Myles Munore እናት : የሙሴን አማት  ሌሎችንም የመልካም አዋላጆች ምሳሌ ሲጠቅስ : ሰዎች ያላዩትን እርሱ ግን አይቶ መልካምን ምክር ከመከረው የሙሴን አማት ዮቶር  እንዴት ሙሴ ሊፈርድ ከጠዋት እስከ ማታ ህዝቡ ቆሞ ፍርድ ሲንጎተት ህዝቡ ሲደክም አይቶ  ለሙሴ የአስር: የሃምሳ የመቶ አለቆች ለህዝቡ ሹም ቀላላላሉን አነሱይፍረዱ አንተጋር የከበደውን ያምጡ በማለት ህዝብ ሃገርን ያሳረፈ ጀግና መካሪ በስፋት ይዳስሳል::

እንዲሁ ደግሞ እግዚአብሔር ፈርተው ከማያዋልዱ መካከል አምኖን ክፋትን አርግዞ እህቱን ወዶ በታመመበት ወቅት : ጥበበኛ ብልህ የተባለው ከንጉስ አማካሪ መካክል አንዱ  ይንጉሱን ልጅ መክሮ ካለበት ችግር የውስጥ ህመም እንዲወጣ ከማድረግ እህቱን እንዴት አስመጥቶ እንደሚደፍ ለንጉስ ዳዊት ቤተሰብ እና ሃገር ውርደትን እና  እግዚአብሔር አለመፍራት የከመከረውን  ታሪክ ያሳያል:: በዋነኝነት እንዴት የሚመክሩንን የሚያዋልዱዱን አዋላጆችን መምረጥ እንዳለብን ያሳስበናል::

በጨለማው ላይ እናብራ
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Dec, 17:33


እንኮን ለኢየሱሰ ልደት አደረሰን...


እንዳንረሳ ...

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Dec, 14:16


በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ በመፃፍ

በshine on the darkness

ዛሬ 422 ቀናት በተከታታይ ሰለ ኢየሱስ የፃፍንበት

መሆኑን

ያውቃሉ?


ብዙዎች ኢየሱስን ለመሸፈን ሰሙ እናይጠራ የማይቆፍሩት ድንጋይ በሌለበት ዘመን እኛ ግን

ታድለን !!!!!!!!!!!



በዚህ መልካም ኢየሱስን የማጉላት ሰራ ያልተሳተችሁ ቀን 1 ብቻችሁ ጀምሩ...ተሳተፋ!

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Dec, 13:35


Shine On the Darkness channel



ሰብስክራይብ





አድርገዋል

❤️

❤️


https://youtu.be/knW_Aj9pPcI?si=8SoXQyIaOcRCVB_C

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

22 Dec, 00:11


እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ
ከሚለው መጽሐፍ የተወሰደ




እግዚአብሔርን ፈርተው በሰው ውሰጥ ያለውን ችሎታ አቅም ፣ እግዙአብሔር የሰጠውን ክህሎት እና ራዕይ አይተው ቤተሰብን፣ የሰራ ባልደረቦቻቸውን፣ጓደኞቻቸውን፣ ቤተክርስቲያንን፣ ሃገርን የሚያዋልዱ፣ የመፍትሔ አካል የሆኑ ለሌሎች የሚራሩ ሰዎች በዘሪያችን አሉ፡፡
እኛም መልካም አዋላጆች እንዴት መሆን እንደምንችል የሚያሳይ የምክር ሃሳቦችን የያ዗ መጽሐፍ በመሆኑ እግዙአብሔርነ መፍራት ያለበት የተለወጠ ህይወት እንዲኖረን እግዙአብሔር ይፈልጋል፡፡ የመፍትሔ አካል ለመሆን በትውልዱ መካከል ለውጥ ነፃነትን ለማምጣት ትክክለኛ አዋላጅ ለመሆን ለውጥ ያስፈልጋል፡፡
ለውጥ ከራስ መጀመር እንዳለበት በሚሞግቱ ሃሳቦች የተሞላ ነው፡፡ ለውጥ ደግሞ ቤተክርስቲያንና ሀገር እንዲለወጥ ከኛ መጀመር አለበት፡፡ የተለወጥን እኛ ሌላውን መለወጥ ማገዜ መርዳት እንድንችል ተጠንቅቀን በርህራሄ በሌላው ጫማ ውስጥ ገብተን የሌላውን ሰሜት አቅም ተገንዜበን ለትውልድ የእረፍት ምክንያት ሆነን ትውልዱን እንድናሳርፍ እግዙአብሔር ይርዳን ፡፡




ትውልዱ በእነዙህ ሁለት ተቃራኒ አዋላጆች መካከል አለ፡፡ እኛ ከየትኛው ነን? እግዙአብሔር የሰጠውን ክህሎት ችሎታ እና አቅም በሙላት እንዲጠቀም የሚያደርጉ በቅንነት መልካም የሚሰሩ ማህበረሰብን፣ ቤተክርስቲያንን ሀገርን የሚያገለግሉ ወደ ፊት የሚመጡትን የሚያበረታቱ መረጃ ስልጠና የሚሰጡ እውቀትን የሚያካፍሉ እግዙአብሔር በሰው ልጅ ውስጥ ያሰቀመጠውን አውጥቶ ትውልዱ የሚገባ ውን ኑሮ እንዲኖር ሊያደርጉ የሚችሉ ናቸው፡፡
በተቃራኒው ደግሞልክ በኢዮብ ዗መን እንደነበሩት ባልንጀሮችና የኢዮብ ባለቤት የሰንፍና ምክር የሚመክሩ ትውልድ አካሉ የጎደለ፣ የሞራል ስብዕና የሌለው፣ እግዙአብሔርን የማይፈራ አድርገው የሚቀርፁ እና ለሌላው መሰናከል የሚሆኑ በድፍረት ክፋትን የሚያበረታቱ እንዳሉ ማየት ይቻላል፡፡
ዚሬ በተግባር በመንደራችን በሃገራችን የምናያቸው ቀውሶች ግድያዎች በዙህ ተመሳሳይ የሚመከሩ ምክሮች ውጤት ናቸው፡፡ "እናንተ የዕብራውያንን ሴቶች ስታዋልዱ፥ ለመውለድ እንደደረሱ ባያችሁ ጊዛ፥ ወንድ ቢሆን ግደሉት፤...”በሚል መልኩ በትውልዱ ልብ ላይ ጥላቻዎችን፣ ዗ረኝነትን፣ የሌላውን አፍርሶ ለራስ መገንባትን፣ አለመቀባበልን፣ ክፋትን የተሞላ አረም በዙህ ትውልድ ላይ እንዲበቅል የሆነው ከእነዙህ ክፉ መካሪዎች እግዙአብሔር ባለመፍራት ትውልዱን የመከሩት ምክር ውጤት ነው፡፡


ትውልዱ በእነዙህ ሁለት ተቃራኒ አዋላጆች መካከል አለ፡፡ እኛ ከየትኛው ነን? እግዙአብሔር የሰጠውን ክህሎት ችሎታ እና አቅም በሙላት እንዲጠቀም የሚያደርጉ በቅንነት መልካም የሚሰሩ ማህበረሰብን፣ ቤተክርስቲያንን ሀገርን የሚያገለግሉ ወደ ፊት የሚመጡትን የሚያበረታቱ መረጃ ስልጠና የሚሰጡ እውቀትን የሚያካፍሉ እግዙአብሔር በሰው ልጅ ውስጥ ያሰቀመጠውን አውጥቶ ትውልዱ የሚገባ ውን ኑሮ እንዲኖር ሊያደርጉ የሚችሉ ናቸው፡፡


ኢንጂነር ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

21 Dec, 22:39


ኢየሱስን እየኖሩ
ኢየሱስን ያሳዩ አሰገራሚ እናት ናቸው!!
ኢየሱስ በየዘመኑ ሰዎች አሉት!

https://youtu.be/XU5rDWNbf0E?si=yrK1E8PQinajmWVw

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

19 Dec, 20:17


ለምን ክአቅም በታች እንሰራለን እንኖራለን እንመራለን እንማራልን?

ቴሌግራም: https://t.me/WeHaveTheTRUTH

እግዚያብሄር ፍጥረትን ፈጥሮ ለአዳም ከሰጠው ዋነኛ ሃላፊነት አንዱ ምድርን እንዲገዛ እና እንዲያሰተዳድር በሰው ውሰጥ ጥበብን ችሎታ ክህሎት አሰቀምጦ ነው:: ሰው እግዚአብሔር በሰጠው አቅም ልክ ሲሰራ ሲኖር ቤተሰብን ማህበረሰብን ቤተክርስቲያንን እና ሃገርን የሚጠቅም ይሆናል:: ሰው ከአቅሙ በታች ሲሰራ ወይ ሲኖር ይጥቀም የተባለው ቤተሰብ ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን እና ሃገርን ይጎዳል ያደኽያል ፍሬያማ ያልሆነ ንሮ ይኖራል::

በእርግጥ ሰው ባላሰበው እና አካባቢው ባለ ው ተፀኖ እግዚአብሔር ያሰቀመጠበትን ወይምየሰጥውን ችሎታ እውቀት ራዕይ ለመኖር ሊከብደው ይችላል::
ብዙ በሃገር በቤተክርስቲያን ሆነ በማህበረሰባችን ውሰጥ የምናያቸው ከባባድ ችግሮች ከአቅማቸው በታች በሚሰሩ ወይም እግዚአብሔር ባልሰጣቸው ነገር ላይ ፍሬ ለማፍራት ብዙ ነገር በሚያበላሹሰዎች ምክንያት ነው::

እግዚያብሄር አንዳችንን ለሌላችን መፍትሄ እንድሆን ነው እዚህ ምድር ያሰቀመጠን:: : እኛ ያላየነውን ሌሎች አይተው አይዞህ በርታ ይህን ብታደርግ ብታደርጊ የሚሉ ለሰዎች መቅናት መሳካት ቀና ማለት እግዚአብሔር የሰጣቸውን አቅም እንዲጠቀሙ ምክንያት የሚሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ዛሬም አላሳጣንም:: "እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠውን አቅም: ክህሎት : ራዕይ ሰናዋልድ መጀመሪያ ሰጪውን እግዚአብሔርን እያከበርን ከዚያም ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን ሃገርን የሚጠቅም ሰው ከአቅሙ በታች ሰው እንዳይሰራ እያገዝን ነው"

ብዙ ውድቀቶቻችን የሚጀምሩት ያለንበት ወይ የምንሰራው ማንኛው ነገር እግዚአብሔር ካሰቀመጠልን በታች ሰለሆነ ነው:: ነገን በትክል ማየት እንድንችል የእግዚአብሔር መንፈሰ ያለበትን መመጽሐፉ ለትምህርት ለተግፃፀ ልብን ለማቅናት ልንጠቀበት ይገባል:: ዋነኛውጥበብ የሚጀምረው እግዚአብሔር በመፍራት ሰለሆነ::

ሁለተኛው ከአቅማችን በታችን እንድኖር ወይ እድንሰራ ከሚያደርጉን ነገሮች አንዱ በዙሪያችንን ባሉ ሰዎች ሊሆኑ ይችላሉ:: በማይመች አካሄድ ሰንጠመድ እግዚአብሔር እንድንበድል እግዚአብሔር የሰጠንን እንዳናይ ያደርገናል:: የማካሪዎቻችንን መምረጥ ዋነኛው ሃላፊነታችን ይሆናል::

በዋነኝነት የእኛ ንሮ አቅም ችሎታ እንዲሳካ ሌሎች እንዲሳካላቸው ሌሎች እግዚአብሔር በሰጣቸው አቅም ልክ እንዲኖሩ ማገዝ ነው:: ያኔ ልክ እንደ ግብፃውያን አዋላጆች እግዚአብሔር ፈርተው ግደሉ የተባሉትን ህፃናት ያድኑ እናቶችን ያዋልዱ ሰለነበር እግዚአብሔር ቤታቸውን ባረከላቸው: መጽሐፉ ቅዱሰ ይለናል::

የእኛ ቤት እንዲባረን እንፈልጋለን?
ሌሎችንም ክአክማቸው ባታች እንዳይንሩ እንዳያሰተምሩ እንዳያገለግሉ እንዳይሰሩ እናግዛቸ:: እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠው እንዲወጣ መልካም አዋላጆች እንሁን: ያኔ እግዚአብሔር ቤታችንን ይሰራልናል::

እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ
እኛም ከአቅማችን በታች አንኑር ::

በጨለማው ላይ እናብራ
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

19 Dec, 17:36


"እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠውን አቅም: ክህሎት : ራዕይ ሰናዋልድ መጀመሪያ ሰጪውን እግዚአብሔርን እያከበርን ከዚያም ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን ሃገርን የሚጠቅም ሰው ከአቅሙ በታች ሰው እንዳይሰራ እያገዝን ነው"

እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ ከሚለው መጽሐፉ የተወሰደ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

19 Dec, 14:09


እንዴት ልጆች ?

ልጆች ማህበረሰባቸው ላይ በጎ ተፀኖ መፍጥር እንዲችሉ ... በመልካም ሰራ እንዲሳተፋ ልጆቻችንን ሰናበረታታ
*ማህበረሰብ
*ቤተክርስቲያን
**ሃገር ላይ በጎ ተፀኖ መፍጠር : ***የሌሎችን እንባ የሚያብሱ መሆን እንዲችሉ እናደርጋቸዋል::

Shoes For Shashemen Ethiopa
ለሻሸመኔ ጫማ

Please all children, youth join us to sharing Jesus kindness with those who need it with this Christmas season .
You may donate any amount!
May God bless your heart!

https://gofund.me/2277594b

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

18 Dec, 10:40


This month project goal is to show the love of Jesus

ለሻሸመኔ ጎዳና ያሉ
ባዶ እግር : በአሮጌ: በተበጣጠሰ ጫማ ለሚሄዱ ክ50-100 ለሚቆጠሩ ልጆች :እናቶች አባቶች ጫማ ለመግዛት ንው ያሰብነው::

ልጆች እንዲሳተፋ የገና ሰጦታቸውን በማካፈል በዚህ በጎ ሰራ እንዲተባበሩ እናበረታታለን::

Shine on the darkness





https://gofund.me/2277594b

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

09 Dec, 03:12


"እግዚአብሔር ፈርተን እናዋልድ"

መጽሐፍ

https://youtu.be/u7NeK3KE6ms?si=s1i3sBMmrSl9k1rY

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

07 Dec, 13:49


አይገርምም....


እግዚያብሄር ሰዶም ያጠፋው በጉልምትናቸው ሃጢያት ብቻ ሳይሆን...


ድሆችን

ሰለማይረዱ

ሰላላፀኑም ነው!!!!!



ሕዝቅኤል 16:49፤

"እነሆ፥ የእኅትሽ የሰዶም ኃጢአት ይህ ነበረ፤ ትዕቢት እንጀራን መጥገብ መዝለልና ሥራ መፍታት በእርስዋና በሴቶች ልጆችዋ ነበረ፥ የችግረኛውንና የድሀውንም እጅ አላጸናችም።"

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

06 Dec, 18:59


ቆሮንቶስ ፩ 6:10-11
"ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
ከእናንተም አንዳንዶቹ እንደ እነዚህ ነበራችሁ፤ ነገር ግን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በአምላካችንም መንፈስ ታጥባችኋል፥ ተቀድሳችኋል፥ ጸድቃችኋል።

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

06 Dec, 18:59


ሰምታችዋል...


📈

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

02 Dec, 13:00


እግዚአብሔርን አምነው ብዙውዎቹን ሊመግቡ

2 አሳና
5 እንጀራ
ይዘው የሚከተሉ ዛሬም አልጠፋም

https://youtu.be/fieNd3GFB8Y?feature=shared

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

29 Nov, 17:14


“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን" pinned «"እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ" መጽሐፍ ተመረቀ እግዚአብሔር እናንተ ውሰጥ ላሰቀመጠው ችሎታ አቀም ክህሎት ራዕይ ሁለት አይነት አዋላጆች አሉ:- *****አንደኞቹ:- አዋላጆች እግዚያብሔርን ፈርተው ለትውልድ ራርተው እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠውን አቅም ችሎታ ክህሎት ራዕይ ሲያዋልዱ :- ቤተሰብ ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን እና ሃገርን እንድትጠቀም የሚያደርጉ እና ልክ እንደ ግብፃዊያ አዋላጆች…»

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

29 Nov, 14:31


"እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ"

መጽሐፍ ተመረቀ

እግዚአብሔር እናንተ ውሰጥ ላሰቀመጠው
ችሎታ አቀም ክህሎት ራዕይ
ሁለት አይነት አዋላጆች አሉ:-

*****አንደኞቹ:- አዋላጆች

እግዚያብሔርን ፈርተው ለትውልድ ራርተው እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠውን አቅም ችሎታ ክህሎት ራዕይ ሲያዋልዱ :- ቤተሰብ ማህበረሰብ ቤተክርስቲያን እና ሃገርን እንድትጠቀም የሚያደርጉ እና
ልክ እንደ ግብፃዊያ አዋላጆች አራሳቸው ላይ ተወራርደው እግዚያብሄርን ፈርተው ሰላዋለዱ እግዚአብሔር ቤታቸው የሚባርካላለው ይለናል!

እግዚያብሄር ቤታችንን እንዲባርክ እንፈልጋለን?

ዋጋ ከፍለን እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠን እናዋድል!

****ሁለተኞቹ አዋላጆች ደግሞ....

#/@/@#-@#-።፣!።@-#፣?።?-@።?——/::;((!!!

አውቀውም ሆነ ሳያውቁ: በችኮላ: በግዴለሽነት : በሌላው ጫማ ውሰጥ ሳይገቡ : ሳይራሩ : ወይ የራሳቸውን ጥቅም እንጂ ... ማህበረሰብ : ቤተክርስቲያን እና ሃገር ላይ እግዚአብሔር ሰዎች ውሰጥ ያሰቀመጠው ሲወለድ የሚያመጣውን በጎ ተፀኖ ቸል ብለው የሚያዋልዱ ሊሆኑ ይችላሉ::

ልጆቻችን : ጎደኞቻችን : ቤተክርስቲያን እና ሃገር ላይ ያለውን አቅም ችሎታ ራዕይ እንዴት እያዋለድን ነው?

"ለውጥ ከእኛ ይጀምራል

እኛስ ምን አይነት አዋላጆች ነን?

Shine on the darkness
ኢንጂነር ዳንኤል ታምራት

https://youtu.be/Ovt8kSnuWzw?si=vNxNeoPrTZmBgxbM

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

27 Nov, 12:22


በኢትዮጵያ
“እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ”
መጽሐፉ

በዲጀታል (eBook) ለማግኘት Ethrons የሚለው Application በመጫን ያገኙታል:-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aquila.ethrons

መጽሐፋን ከመሸጫ መደብር ለማግኘት:

1. ራዕይ መጽሐፉ ቤት ቦሎ ደንበል ጌቱ ኮሜርሽል
2. የምሰራች ድምፀ
3. ኢማና መጽሐፉ መደብር
4. ጃፋር መፀሐፍ መደብር
5. ቦሌ ቲካ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

27 Nov, 12:16


በኢትዮጵያ
“እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ”
መጽሐፉ

በዲጀታል (eBook) ለማግኘት Ethrons የሚለው Application በመጫን ያገኙታል:-
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aquila.ethrons

መጽሐፋን ከመሸጫ መደብር ለማግኘት:

1. ራዕይ መጽሐፉ ቤት ቦሎ ደንበል ጌቱ ኮሜርሽል
2. የምሰራች ድምፀ
3. ኢማና መጽሐፉ መደብር
4. ጃፋር መፀሐፍ መደብር
4. ቦሌ ቲካ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

18 Nov, 04:02


በጨለማው ላይ እናብራ
( Shine on the darkness )
የኢየሱስን ርህራሄ ለሁሉም እናካፍላለን!
ቴሌግራም:
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

18 Nov, 03:52


እግዚአብሔር ለመምሰል እንዴት ራሳችንን እናሰልጥን?

https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

17 Nov, 14:05


Coming Soon … በቅርቡ የሚወጣ!

እግዚያብሄር በእናንተ ውሰጥ ምን አይነት አቅም ችሎታ ራዕይ አሰቀምጦል?

ማን ያዋልደው እንዴትሰ ይወለድ?

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

14 Nov, 11:40


Coming Soon በቅርቡ ..
እግዚያብሄርን ፈርተን እናዋልድ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

14 Nov, 04:31


" እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ"

ከሚለው መጽሐፈ የተወሰደ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

14 Nov, 04:17


" እግዚአብሔርን ፈርተን እናዋልድ"

ከሚለው መጽሐፈ የተወሰደ

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

08 Nov, 05:40


መጽሐፍ ቅዱሳችንን ወደ ቤተክርስቲያን ይዘን እንምጣ

አገልጋዬች ጀምሮ መጽሐፍ ቅዱሳቸውን ይዘው....

https://youtu.be/FF3yKKOIlsc?si=CqDyl8h5ZUPqemuG

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

04 Nov, 11:39


የእግዚአብሔርን ቃል ሃይል
There is power in the word of God

https://www.facebook.com/share/v/dzUn5wYXKBAVwsh2/?mibextid=WC7FNe

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

03 Nov, 02:02


ሰብስክራይብ ያድርጉ!
❤️

❤️


https://youtu.be/knW_Aj9pPcI?si=8SoXQyIaOcRCVB_C

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

03 Nov, 01:56


ሰብስክራብ አድርገዋል?❤️

https://youtu.be/PQynmX3b5f4?si=aC8iQFBL3fyqY8vG

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

28 Oct, 21:13


❤️

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

28 Oct, 21:13


🔡🔡

🔡🔡🔡🔡

🔡🔡🔡🔡🔡

ከላይ የሚታዩትን መልክቶች Forward መይም ሼር በማድረግ .... ሌሎች ይህን ቴሌግራም እንዲቀላቀሉ ያድርጉ ❤️

May God bless you
Shine on the darkness

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

28 Oct, 13:00


“እኛ እውነት አለን”
“እውነታችን ኢየሱስ ነው"
Telegram:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

27 Oct, 03:43


"እኛ እውነት አለን"

Telegram:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

26 Oct, 12:02


Reminder :-

“God helps us to use the resources and talents He’s given us, so we can serve Him and others. And that’s why “we make it our goal to please him, whether we are at home in the body or away from it” (2 Corinthians 5:9).”

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

25 Oct, 12:41


"እኛ እውነት አለን"
ቴሌግራም ቻናል:
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Oct, 18:58


ፀንሰ የተሸከመች ሴት አትደባደብም

ቴሌግራም:
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

ሰይጣን እግዚአብሔር ያሰቀመጠባችሁ ራዕይ: ክህሎት መከሊት ማጨናገፍ ሲፈልግ የመጀመሪያው የመጫወቻ ካርድ እንዳረገዛችሁ እንድትደባደቡ ማሰደረግ ነው:: ልክ እርጉዝን ሴት ድብድብ ውሰጥ ገብታ ሆዶ ውሰጥ ያለውን ልጅ ደጋግመው ቢመቱት በቀላሉ ማጨናገፍ ሰለሚቻል ሁሉ: እግዚአብሔር እናንተ ውሰጥ ያሰቀመጠውን መልካም ነገር ሳይወለድ ሊያጨናግፈው አካለሰ ሰሉል የሚያደርገው ከምትቀርቡት የሰራ ባልደረባ : ወዳጅ : ቤተሰብ ወይ የሃይማኖት መሪ ሊሆን ይችላል::

የማጨናገፍን ሙከራን ምን እንደሚመስል ጴጥሮሰ ኢየሱሰን ካለው ልንማር እንችላለን:: ጼጥሮሰ ኢየሱስን አንድ ቦታ ላይ " አትሙት" ሲለው ... ኢየሱስ ግን አንተ ሰይጣን ዞር በል ነበር ያለው:: ኢየሱስ የመጣው ሞቶ ሰዎችን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እና በደሙ የሃጢያት ሰርየር ስለሚኖር... ኢየሱስን አትሙት ማለት ርህራሄ ቢመሰል ኢየሱስን የመጣለትን ትልቁ አላማ መንገድ ላይ ማጨናገፍ ነው: ሰይጣን ፀንሰን ... እግዚአብሔር እንድትወልዱ ውሰጣችሁ ያሰቀመጠንው በቀላሉ ሳይወለድ በፊት መግደል ይቀለዋል::

በአሜሪካ ውሰጥ ሰይጣን ፀንሰ ውሰጥ ያሉ ህፃናትን ( Abortion) .. የሴቶች መብት በሚል የማታለል (deceptive) መንገድ በ 2021 በፈረንጆች አቆጣጠር ከግማሽ ሚሊዬን ልጆች በላይ ነው ፀንሰን ያሶርደው:: The last year for which the CDC reported a yearly national total for abortions is 2021. It found there were 625,978 abortions in the District of Columbia and the 46 states with available data that year, up from 597,355 in those states and D.C. in 2020.
በየአመቱ አሜሪካ ውሰጥ ፀንሰር በማሶረድ የሚገደሉ ህፃናት ከግማሽ ሚሊዬን የሚቆጠር መሆኑ ልብን ይሰብራ::

ሰይጣን እናንተ ውሰጥ እግዚአብሔር ያሰቀመጠባችሁን ራዕይ: ሰጦታ : ክህሎት በእንጭጩ ሳይወለድ በቀላል ጉልብት ማሶረድ እንደሚችል ያውቀዋል:: እግዚአብሔር ለማህበረሰብ ለቤተክርስቲያን ለሃገር የሚጠቅም ነገር ውሰጣችሁ ካሰቀመጠ ትክክለኛ እግዚያብሄርን ፈርተው የሚያዋልዱ አዋላጅ ጋር ክህዳችሁ ውሰጣችሁ ያለው ይጨናገፋክ ወይ በችኮላ እና በቸልተኝነት የሚያዋልዱ ጋር ከሄዳችሁ የምትወልዱ ራዕይ አካለ ሰንኩል ይሆን እና ብዙ ርቀት የማይሄድ : የሚያነክስ ... ለሃገር የሚጠቅም ራዕይ ... መንደራችሁን እንኮን እንዳትጠቅሙ ሊያደርጋችሁ ይችላል::

ሰይጣን የሚጠቀመው ጨካኞችን ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ጴጥሮሰ ኢየሱስን ቢውድም በር ከከፈተልት ማንኛውን በር ሊጥቀም ርእንደሚችል መዘንጋት የለብንም:: እዲሁም የተሸከማችሁን መልካም ነገር ( ፀንሰ ) በክርክር እና በድብድብ በቀላሉ ውሰጣችሁ እያለ ሊያሶርደው ይችላል:: በትክክል ሳይወለድ ሲቀር ዶክተር መሆን ያለበትን : አናጢ: ሰአሊውን ኢንጂነር: ምግብ ሰሪውን ፓይለት: መሪውን :ዘበኛ በማድረግ ሰው ውሰጥ የሌለው እንዲወለድ ሊደረግ ይችላል::

በሙሴ ዘመን የሚወለዱ ወንዶች ሁሉ እንዲገሉ ትእዛዝ እንደተስጠ እንዲሁም ዛሬም ሰይጣን ንፁ ወንጌል ይዘው የሚኖሩትን ወይንም የሚሮጡትን ይገደሉ የሚል ትእዛዝ አውጥቶ ማሰገደል ባይችልም: ወንጌልን ግን ለማሰቆም እንደ ደሊላ እየደለለ ወይ እንደ ጌያዝ ገንዘብን ከእግዚያብሄር የበለጠ እያሰወደደ ብርሃናችን ደምቆ እንዳይበራ የማይጭረው ጉድጎድ የለም:: ግን እንደ በጎ ወታደር ሰይጣንን ሃሳብህን አንሰተውም ብለን በንፀህና በጽድቅ እያመለክን ( ቁጭ ብሎ ጠላት የሚወረውን ፍላፃ መከላከል ሳንችል እንደ ቅጠል መርገፍ ብቻ ሳይሆን)( ጠላት መንደር ገብተን የማጥቃት) ብርሃናችንን ቦግ ብሎ እንዲበራ በማድረግ የሩጫችንን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን ኢየሱስን እያየን ሩጫችን በትግሰት እንሩጥ::

Shine on the darkness
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Oct, 18:03


ተከላካይ ብቻ ሳይሆን አጥቂም እንሁን

ቴሌግራም: https://t.me/WeHaveTheTRUTH

በሙሴ ዘመን የሚወለዱ ወንዶች ሁሉ እንዲገሉ ትእዛዝ እንደተስጠ እንዲሁም ዛሬም ሰይጣን ንፁ ወንጌል ይዘው የሚኖሩትን ወይንም የሚሮጡትን ይገደሉ የሚል ትእዛዝ አውጥቶ ማሰገደል ባይችልም: ወንጌልን ግን ለማሰቆም እንደ ደሊላ እየደለለ ወይ እንደ ጌያዝ ገንዘብን ከእግዚያብሄር የበለጠ እያሰወደደ ብርሃናችን ደምቆ እንዳይበራ የማይጭረው ጉድጎድ የለም:: ግን እንደ በጎ ወታደር ሰይጣንን ሃሳብህን አንሰተውም ብለን በንፀህና በጽድቅ እያመለክን ( ቁጭ ብሎ ጠላት የሚወረውን ፍላፃ መከላከል ሳንችል እንደ ቅጠል መርገፍ ብቻ ሳይሆን)( ጠላት መንደር ገብተን የማጥቃት) ብርሃናችንን ቦግ ብሎ እንዲበራ በማድረግ የሩጫችንን ጀማሪና ፈፃሚ የሆነውን ኢየሱስን እያየን ሩጫችን በትግሰት እንሩጥ::

Shine on the darkness
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Oct, 09:35


"እኛ እውነት አለን"
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

24 Oct, 09:35


"እኛ እውነት አለን"
ቴሌግራም ቻናል: https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

23 Oct, 18:22


ምን ልሰጥ ብለን ሰንጨነቅ

ቴሌግራም :-https://t.me/WeHaveTheTRUTH...

ሰዎች የእኛ ግዜ ምክር መረጃ እርዳታ ፈልገው ሲመጡ ...
እነዚህ ቃላት ትላላችሁ ወይ ሰዎች ሲሉ ሰምታችዋል?
.
ግዜ የለኝም !
ብዚ ነኝ!
ሰራ ተደራርቦብኛል!
ምንም ማድረግ አሁን አልችልም !

ኢየሱስ ከምንም በላይ የሚፈልገው ልባችንን ስንጂ እንሰጥ የምንለው እቃችንን ገንዘባችንን አይደልም:: ምክንያቱም ሁሉም የእርሱ ነው::

ኢየሱስን ደሰ የሚሰኝበት ሰጦታ ልባችን ነው:: ብትወዱኝ ትእዛዤን ጠብቁ ሰላለ የመውደዳችን መገለጫ መታዘዛችን ነው:: ሰንታዘዘው አንዱ ለኢየሱስ ልንሰጠው የምንችለው ግዚያችንን ነው::

ከምንወደ ሰው ጋር አብረን ማሳለፍ እንደምንወደው ከምንም በላይ በየቀኑ በየሰአቱ በሰራችን በንግግራችን እውነተኛው አምልኮን ማምለክ መገልጫችን ኢየሱስ ሰናሰብ እሱን ለመመሰል ባገኛነው አጋጣሚ ሰንተጋ ነው::

ኢየሱስ የሚወደው እውነተኛ አምልኮ ምንድን ነው ብለን ከጠየቅን ...
ባልቴቶችን : ወላጅ አልባዎችን ... በሰተመጨረሻ ቀን ሁላችንንምም የሚመዝንበትን ... ተርቤ አበላችሁን : ተጠምቼ አጠጣችሁኝ : ታሰሬ ጠየቃችሁኝ .... ብሎ ሲደመድመው
"የሚለውን ከሁሉ ለታናናሾቹ ለአንዱ ሰታደርጉ ለኔ አደረጋችሁ" የሙለን የእውነተኛ አምልኮ መገለጫችን ነው::


በ Shine on the darkness ክርሰቲታን ሆና መስጠት የማይችል የለም... እንላለን
ግዜን
ጉልብትን
መረጃን
ፍቅርን
ርህራህን
ገንዘብን
ሌላም
ከነዚህ ውስጥ አንዱ የለንም የሚል አለ?

ኢየሱስ ዋናው ትእዛዝ
ሂዱ
ወንጌልን ለፍጥረት ሰበኩ የሚል ነው::

ዛሬ ይህንን ትእዛዝ በምን አይንት መንገድ እየተክበርነው ነው?
ብዙ ግዚያችንን የማን ነው?

በጨለማው ላይ እናብራ
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

16 Oct, 19:57


እኔ


እኔ... ሰለ ኢየሱስ
ተሰድቤ አላውቅም
ድንጋይ አልተወረወረብኝም
በጥፊ አልተመታሁም
ምራቅ መተፋት አልደረሰብኝም
ሰለ ኢየሱስ ግርፋት ወይ እሰራት ደርሶብኝ አያውቅ..

ግን .... ግን

በኛው ዘመን ካሉ ወይ ከነበሩ አባቶች / እናቶች ሰለ ኢየሱስ ሁሉ ሆኖባችዋል::
**በአውሬ ከመበላት
**ከቤት መባረር መራብ
***በሰይፍ ከመገደል እሰከ ድንጋይ መወግር
አንዳንዶቹ ነፍሳቸውን ሰለ ሰሙ በፈላ ዘይት በመቀቀል : በአውሬዎች ጉድጎድ በመጣል
ሰለ ሰሙ ነፍሳቸውን እኮን ለመሰጠት አላፈሩም አልፈሩም::

እኛም:-
በኢየሱስ ሞት እኛም ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃንን የመጣን ...ብዙ የተደረገልን .. ነን::

ትንሽ ግዜ ሰጥተን ብናሰበው:-


ሰንሰለት የሚበጥሰውን :
በመቃብር ቦታ የሚኖረውን
እራሱን በድንጋይ የሚፍቀውን

አጋንት ከወጣለት በውሃላ...

ኢየሱስን ልከተልህ ብሎ ሲለምነው
እንዲከተለው ቢከለክለውም..

ግን ሄደህ እግዚአብሔር ያደረግልህን ለሰዎች ተናገር ነበር ያለው..

አልተጠመቀም
የደቀ መዝሙር ትምህርት አልተማረም
እንዴት መመሰከር እንዳለበት ሰልጠና አልወሰደም..

እግዚያብሄር ያደረገልህን ሄደህ ለቤተሰብ ለሚያውቁው ለማያውቀው ተናገር ነው ኢየሱስ ያለው::

እግዚያብሄር ለሌላው የምን ናገረው ምን አድርጎልናል?

ለዚህ የከበረ ጥሪ : ዋጋ በተከፈልል
ልክ እኛ ምን ምላሽ ይሆን በየግዜው እየሰጠን ያለነው?

በጨለማው ላይ እናብራ
ዳንኤል ታምራት

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

16 Oct, 19:56


We simply have to ask our Heavenly Father, “Father, please pass the bread!”



Jesus said healing is the children’s bread. That means healing belongs to God’s children. Our Heavenly Father already provided it for us.
MATTHEW 15:22–28

Matthew 15: 26 But he answered and said, It is not meet to take the children’s bread, and to cast it to dogs.
27 And she said, Truth, Lord: yet the dogs eat of the crumbs which fall from their masters’ table.
28 Then Jesus answered and said unto her, O woman, great is thy faith: be it unto thee even as thou wilt. And her daughter was made whole from that very hour.



Healing is always on the Master’s table. And He is calling His children to take their places at that banquet table. He wants us to come and dine so we can enjoy what He has already provided for those who believe.


The day we receive Jesus as our Lord and Savior, we become children of God. That makes us part of His family. Therefore, healing is our family right.
KENNETH E. HAGIN

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

14 Oct, 02:06


366 ቀናት በተከታታይ
"በየቀኑ ሰለ ኢየሱሰ"

"ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ “አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡” አለው።"

ማርቆስ 2:5፤

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Oct, 02:04


በትክታታይ ለ365 ቀናት
" በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" በማህበራዊ ገጾች ላይ በመፃፍ :-

ለ አንድ አመት ሙሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ ከመጽሐፍ ቅዱሰ እየጠቀሰ በመፃፍ !

**አንድ አመታችንን እያከበርን ነው!!*
Shine On The Darkness
ቴሌግራም:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Oct, 01:30


በትክታታይ ለ365 ቀናት
" በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" በማህበራዊ ገጾች ላይ በመፃፍ :-

ለ አንድ አመት ሙሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ በመፃፍ !
**አንድ አመታችንን እያከበርን ነው!!*
Shine On The Darkness
ቴሌግራም:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Oct, 01:20


በትክታታይ ለ365 ቀናት
" በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" በማህበራዊ ገጾች ላይ በመፃፍ :-

ለ አንድ አመት ሙሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ በመፃፍ !
**አንድ አመታችንን እያከበርን ነው!!*
Shine On The Darkness
ቴሌግራም:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Oct, 01:19


በትክታታይ ለ365 ቀናት
" በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" በማህበራዊ ገጾች ላይ በመፃፍ :-

ለ አንድ አመት ሙሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ ከመጽሐፍ ቅዱሰ እየጠቀሰ በመፃፍ !

**አንድ አመታችንን እያከበርን ነው!!*
Shine On The Darkness
ቴሌግራም:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH

“በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" “ እኛ እውነት አለን"

13 Oct, 01:18


በትክታታይ " በየቀኑ ሰለ ኢየሱስ" በማህበራዊ ገጾች ላይ በመፃፍ :-

ለ አንድ አመት ሙሉ ሰለ ኢየሱስ ብቻ በመፃፍ !
**አንድ አመታችንን እያከበርን ነው!!*
Shine On The Darkness
ቴሌግራም:-
https://t.me/WeHaveTheTRUTH