ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ) @nscssuinfoamu Channel on Telegram

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

@nscssuinfoamu


☞ይህ በአ.ም.ዩ የነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት ቻናል ነው።
[በአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ]
☞This is the official Nech Sar Campus Students' Union Telegram channel(AMU)

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
👇👇👇👇👇👇👇
@NSSU_AMU_bot
🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕
ላይ ✍️ይፃፉልን።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ) (Amharic)

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ) የአሁኑ ሳምንት በአ.ም.ዩ የነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት ቻናል ሆኖታል። ይህን ለመተንተን ጠቅላላ ሳምንት ከሚጠጣው አሁኑ ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት መረጃዎችን እና አስተያየትዎን ለማድረስ በዓለም ላይ ያክሉን። ይህ ፈጣን እና አመለከተ ቻናል በብዛት ይደረጋል። እባኮትን @NSSU_AMU_bot ብቻ ያድርጉ።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

13 Feb, 18:25


ማስታወቂያ

የመውጫ ፈተና የተፈተናችሁ ተማሪዎች በሙሉ
የመውጫ ፈተና ውጤት በሪጅስተራል በኩል የተላከ ሲሆን ተማሪዎች በ መታወቂያ ቁጥራቸው ገብተው ማዬት እንዲችሉ እያስተካከሉ ስለሆነ ትንሽ ታገሱን

ጉጉታችሁን እንረዳለን ።
ውጤቱ ያማረ ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን
የተ/ህ/ጽ/ቤት


All students who have taken the exit exam
The results of the exit exam have been sent through the registrar and they are editing it so that students can log in with their ID numbers, so please be patient.

We understand your enthusiasm.
We hope that the result will be beautiful for you

office of students Union

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

13 Feb, 10:47


Exit exam result ዛሬ ይለቀቃል
መልካም ያሰማን።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

19 Jan, 12:14


ለሰኔ ተመራቂዎች ከዋና ግቢ የተላከ

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

19 Jan, 12:13


⚠️አስቸኳይ ማስታወቂያ ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

➡️ለአርባምንጭ ዩንቨርስቲ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ  ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እስካሁን ድረስ አብዛኛው ተማሪ Basic profile እንዳላስተካከለ ከቢሮ ማሳሰቢያ ተነግሮናል።በመሆኑም በአስቸኳይ በSmis ላይ Login በማለት በመቀጠልም ''Basic profile'' ላይ ''Email እና ስልክ ቁጥር እንድታስገቡ እንደዚሁም Passport size ፎቶ upload እንድታደርጉ እናሳስባለን።
🔗STEP
Dashboard➡️Basic profile

🔔እስከ 12/05/2017 ማለትም እስከ ማክሰኞ እንድትጨርሱ እናሳስባለን ።ለሚፈጠሩ መዘግየት እና መሰል ችግሮች ተማሪ ሕብረቱ ሐላፊነት እንደማይወስድ ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን ።

ተ/ህ/ጽ/ቤት

⚠️ Urgent notice to all graduating students

➡️For all Regular and non-regular students of Arbaminch University, we have been informed by the office that most of the students have not adjusted their basic profile on SMiS yet. Therefore, we urge you to immediately log in on SMiS and then enter your email and phone number on "Basic profile" and also upload a passport size photo. .
🔗STEP
Dashboard➡️Basic profile

🔔We urge you to finish by 12/05/2017, that is, by Tuesday.(E.C)

                     AMU Student Union Office

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

19 Jan, 10:55


መልካም የጥምቀት በዓል


የነጭሳር ካምፓስ ተ/ህ/ጽቤት

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

17 Jan, 13:51


https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdVXtRqKCgO781KvI-TWcR3oXrww_szesNcbd7s8q8wKnvUDg/viewform?usp=sharing

The link ☝️ france scholarship

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

17 Jan, 13:50


ውድ የነጭሳር ካምፓስ ተማሪዎች ስለባከነው ጊዜያቹ ይቅርታ እየጠየቅን በተፈጠረው የመኪና እጥረት ምክንያት ማቅረብ አልተቻለም ግን በዋና ግቢ የተሰጠው orientation be pdf ለመስጠት ቃል ስለገቡ በዚው የሚለቀቅ ይሆናል


የነጨሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"we are here to serve students "

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

17 Jan, 09:14


French scholarship 💥

For all the students of Arba minch University
, the French Embassy has opened a special scholarship opportunity for students. Therefore, the general information and explanation about the scholarship will be given on Friday afternoon.

💥 9.30Am local time . all campus services are arranged so that you can be there on time.

Students Union office

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

16 Jan, 12:59


የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቅጥር ማስታወቂያ

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በልዩ ልዩ የሙያ መስኮች ቅጥር ለመፈጸም ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
በመሆኑም መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ቀጣዩን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfD8YwbgE2BrUX1EGVduNr6txr8hNLKdScqjScBhyK1c7RjCQ/viewform?pli=1

ለተጨማሪ መረጃ ሐሙስ ጥቅምት 8/2017 ዓ/ም የታተመውን አዲስ ዘመን ጋዜጣ ይመልከቱ፡፡

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

09 Jan, 21:16


ማስታወቂያ
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ነጭ ሣር ተማሪዎች በሙሉ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚ አቅመ ደካማ የሆኑና አጋዥ የሌላቸው ተማሪዎች እንዲመዘገቡ ማስታወቂያ ማዉጣቱ ይታወቃል ስለሆነም ተመዝግባቹ ማስረጃ ያላሟላችሁ እና Bank account ያልሞላችሁ ተማሪዎች መታችሁ እንድትሞሉ እናሳስባለን ::

አድራሻ

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት


የነጭሳር ካምፓስ  የተ/ህብረት ጽ/ቤት


"We are here to serve students!"

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

07 Jan, 06:42


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ የዩኒቨርቲያችን እንዲሁም የኮሌጃችን ተማሪዎች መምህራንና በየደረጃው የምትገኙ የአስተዳደር አካላት በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ

መልካም በዓል

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"we are here to serve students!"

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

01 Jan, 16:27


ማስታወቂያ
ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚ አቅመ ደካማ የሆኑና አጋዘዥ የሌላቸው ተማሪዎች እንዲሁም በተላላፊ በሽታዎች የተጠቁ ተማሪዎችን መርዳት ስለሚፈልግ ማስረጃ ያላችሁ ተማሪዎች ከቀን 19/04/2017  ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት    እየመጣችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ::

አድራሻ

የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት

  advertisement

For all students of Arba Minch University
Since Arba Minch  University wants to help students who are economically weak and needy, as well as students affected by infectious diseases, we would like to inform you that students who have evidence can come and register from December 28/11/2024-/02/01/2025  for 5 consecutive days

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት


"We are here to serve students!"

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

24 Dec, 10:35


ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርት ሚኒስቴር በላከው National menu መሠረት ግቢው ያወጣው  menu ሲሆን ከነገ ዕረቡ 16/04/2017 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

12 Dec, 20:17


ማስታወቂያ ለ ነጭ ሣር ተማሪዎች በሙሉ
በነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት ዘርፍ ውስጥ የመስራት አቅም ና ፍላጎት ያላቹ ተማሪዎች ባለው ቦታ ላይ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን። ዘርፎቹም : ምግብ ፣ጤና፣ጠቅላላ አገልግሎት፣ ስፓርትና መዝናኛ፣ ክበባትና ማህበራት፣ በጎ አድራጎት ፣አካዳሚክ  ዘርፍ ፣ዲሲፒሊን ፣ ሚኒ ሚዲያና ኢንፎክን። ምዝገባ ቦታ በአካል  HO Block ተ/ህብረት ቢሮ ማታ 1:00-3:00  እንዲሁም ፎርም በየክፍሉ ስለሚዞር እንድትመዘገቡ ስንል ጥርያችንን እናስተላልፋለን።

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ @NSSU_AMU_bot ላይ ✍️ይፃፉልን።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

01 Dec, 20:04


በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ረቡዕ ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሐሙስና ዓርብ ታህሳስ 3 እና 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀመረው ሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህ መሠረት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አባያ ካምፓስ፣

የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ R የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣

እንዲሁም የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ S እስከ Z የሆናችሁ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች በአካል እየቀረባችሁ በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ፣ ምዝገባ እንድትፈጽሙ እና ትምህርት እንድትጀምሩ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

10 Nov, 08:37


በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና በ2016 ትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በመከታተል የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጥሪ ማስታወቂያ

በ2017 የትምህርት ዘመን አዲስ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ እና በ2016 ትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በመከታተል የማለፊያ ውጤት ላስመዘገባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ቅበላ ቅዳሜና እሁድ ህዳር 7 እና 8 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ምዝገባ ሰኞ እና ማክሰኞ ኅዳር 9 እና 10 ቀን 2017 ዓ.ም፣ ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ ኀዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህ መሠረት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ Q የሆናችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣ እንዲሁም የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ R እስከ Z የሆናችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ (Social Science) ተማሪዎች በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤቶች እየቀረባችሁ በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉና ምዝገባ እንድትፈጽሙ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-
1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንዲሁም አንሶላ፣ ትራስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡፡
 
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ
https://www.amu.edu.et
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

20 Oct, 12:00


onlline ስልጠና Nov 2 GC /
Oct 23 EC ይጀምራል።

so, All 2017 GC students you can register from now on at online. Besides the training is given by online from monday to friday and on saturday and sunday the training is given at the Campus, in addition to that at the end the training there will given a certificate.

after being registered please inbox me the screenshot that you registered by telegram.

username
@jona_30

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

20 Oct, 10:53


For GC students:
any one interested to get certified for DAAP 2017 E.C.  Get registered using this link.

Please forward the above information to your class telegram.

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfx2p-iQDWsS_Uc8fBX4jLf2HJII7_7X8-96xzUQlirmixvuQ/viewform?usp=sf_link

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
@NSSU_AMU_bot ላይ ✍️ይፃፉልን።

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
🙏

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

18 Oct, 15:00


በነጭ ሳር ካምፓስ ለ ተመራቂ ተማሪዎች ኦረንተሽን ተሰጠ ።

በነጭ ሳር ካምፓስ ለ ተመራቂ ( GC ) ተማሪዎች dereja.com ኦረንተሽን እና ስልጠና  በዛሬው ቀን አርብ ጠዋት ስልጠና ተሰጠ።

በፕሮግራሙ ላይ የነጭ ሳር ካምፓስ ምክትል Acadamic Director እና ረዳት ፕሮፌሰር የሆኑት አቶ በላይ ቦዳ በአካል በመገኘት የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ፕሮግራሙን አስጀምረዋል ።


የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
@NSSU_AMU_bot ላይ ✍️ይፃፉልን።

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
🙏

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

17 Oct, 16:02


በ ArbaMinch University Student Career Improvement Office  ስር ከ Dereja ጋር በመተባበር የሚሰጠው ሰርቪስ የፊታችን ሀሙስ አርብ እና ቅዳሜ ይጀምራል።

ነጭ ሳር ካምፓስ ተመራቂ ተማሪዎች አርብ ጠዋት 2:30 በግቢያችን መመገቢያ አዳራሽ ይጀምራል ።

ማሳሰቢያ :-
መሳተፍ የምትችሉት 2017 ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ  መሆኑን እንገልጻለን ።

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
@NSSU_AMU_bot ላይ ✍️ይፃፉልን።

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
🙏

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

16 Oct, 20:33


e-SHE account Activation.pdf

የነጭ ሳር ካምፖስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ email activation ስለሚደረግ ሁሉም የነጭ ሳር ካምፖስ ተማሪዎች ነገ ከ ጠዋት 2:30 ጀምሮ የግቢው በር ላይ እንድትገኙ የነጭ ሳር ካምፓስ የተማሪዎች ህብረት ያሳስባል ።

Don't worry for transportation....be there on time

የነጭሳር ካምፓስ የተ/ህብረት ጽ/ቤት

"We are here to serve students!"

➡️መረጃ እና አስተያየት ለማድረስ
@NSSU_AMU_bot ላይ ✍️ይፃፉልን።

ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

ነጭ ሳር ካምፓስ ተማሪዎች ህብረት (አ.ም.ዩ)

14 Oct, 07:34


Forward this to all campus representatives. Campus representatives are required to coordinate the students on the dates specified. Except main campus other campuses did very well coordination during the awareness creation. If you are free in the morning contact me in person.