CALL FOR SUBMISSION!
OPEN CORNERS FOR YOU With briefing:
Story :- በእያንዳንዱ የህክምና ዉሎአችን ውስጥ ፊልም የሚወጣቸው ታሪኮች/ገጠመኞች አያጡንምና ለተዋቡ ቃላት አጭታችሁ ወዲህ በሏቸው እኛ ባማረ ዲኮር ከትበን በሰፊው ሕዝብ ፊት እንሞሽራቸዋለን።
Poem :- ህይወት ለማስቀጠል የሚደረገውን የህይወት/የህክምና ሩጫ በጥዑም ቃላት ከትበን፣ መልሰን ለሯጮቹ የምናደርስበት ነው።
ሀኪም PLUS :- ከሕክምናው በተጨማሪ በሌላው መስክም ያበቡ የጥምር ሙያ ባለቤት የሆኑ ሀኪሞችን ተሞክሮ የምናቀርብበት ነው።
እንዳይደገም :- በተለያየ ጊዜ በሕክምናው ስርዐት ውስጥ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮችን/ድርጊቶችን እንዲሁም ከሙያው ውጪ ባሉ ሰዎች ስለ ሕክምናው የሚሰጡ የተሳሳቱ አመለካከቶችን እንዳይደገሙ ብሎ የሚነቅፍና ማስተካከያ የሚሰጥ ነው።
ሰሞንኛ :- በሕክምናው ዓለም የተገኙ ወቅታዊ ሀገራዊና አለም አቀፋዊ እውነታዎችን ይዳስሳል።
የሚያናግር ስዕል :- የተለያዩ ስሜት ገላጭ የሆኑ ምስሎችን ቀለም ነክረን የምንዘክርበት ይሆናል።
You're not alone :- ምናልባት በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ሆነው ከባድ ነገር በማሳለፍ ላይ ለሚገኙ ሰዎች አብረናችሁ ነን በማለት እጅ ይዘረጋል።
For Advertisements, Please contact Dr. Michael -@Mickyad
For Submitting Your Artistic Work for the magazine corners, reach out to Dr. Ermias -@ERMIBossramos
To join MAC Ethiopia, please visit our website and use the "Join Us" link.
www.macethiopia.org
https://t.me/talentofmedstu