NASA TECH🇪🇹

@nasadish


🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ
🔺አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል
🔷የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔺የፈለጉትን ቻናል biss key ያገኙበታል
አጠቃለይ የዲሽ ስራና ፣ ስለ አዳዲስ ቻናሎች፣እንዲሁም ስለ ሪሲቨሮች መረጃ የምንሰጥበት ቻናል ነው።
አድራሻ፦TOBBA Jimma Zone
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት
@NasOffice

NASA TECH🇪🇹

22 Oct, 14:57


ሌላም ልድገማችሁ ምንም ልፋት የሌለበት ታፕ ታፕ ማድረግ ጌም መጫወት የሌለበት ኤርድሮፕ ፕሮጀክት ላስተዋውቃችሁ

Ton station ይባላል Actually ይሄ Project ከጀመረ ቆየት ብሏል ምናልባት የጀመራችሁ ትኖራላችሁ

ስለዚህ ኤርድሮፕ ትንሽ ልበላችሁ

1ኛ በዚህ ኤርድሮፕ የምትሰበስቡት ቶከን $SOON ይባላል

2ኛ ይሄ ኤርድሮፕ እንደሌሎቹ ታፕ ታፕ በማድረግ ሳይሆን $SOON የምትሰበስቡት በየስምንት ሰዓቱ እየገባችሁ Farm እና Claim እያደረጋችሁ ነው።

3ኛ በዚህ ኤርድሮፕ ላይ ሰው Invite ስታደርጉ Invite ያደረጋችሁት ሰው ከሚሰራው 10% ይሰጣችኋል በተጨማሪም Invite ያደረጋችሁት ሰው Invite ከሚያደርገው ሰው ላይ ደግሞ 2.5% ይሰጣችኋል።

በተጨማሪም ይሄ ኤርድሮፕ በቴሌግራም ቻናላቸው ከ4.9 Million በላይ Subscriber እና በቦታቸው ደግሞ ከ 8 million በላይ ተከታይ አላቸው።

Farm ማድረጉ ከ 24 ቀን በኋላ ይጠናቀቃል።


መጀመር የምትፈልጉ👇👇

https://t.me/tonstationgames_bot/app?startapp=ref_nuofyuzmzmduks2tawnctn

NASA TECH🇪🇹

15 Oct, 09:08


🔔CATS

CATS ላይ Claim ለማድረግ ስትሉ እንደዚ ካላቹ ምንም ማድረግ አትችሉም ለ Season 0ne Airdrop Eligable አይደላቹም ማለት ነው።በምን መልኩ አይተውት እንደሆነ አላውቅም መጀመርያ Eligable ተብሎ Exchange መርጦ ከተላከ በኋላ እንደዚ የተባለበትም አለ።

Claim Option ክፍት ከሆነ ግን 0.2Ton ከፍላቹ ወደፈለጋቹበት Ton Wallet መላክ ትችላላቹ።

NASA TECH🇪🇹

14 Oct, 08:56


LuCky gems የሰራቹትን በየሳምንቱ Withdraw ማረግ ትችላላችሁ ትኩረት ሰታቹ ከሰራቹት እስከ 200$ ድረስ በቀላሉ ትሰራላቹ በዚ ሰዐት ትክክለኛ ቶሎ  ከፋይ airdrop  ነው። ቴሌግራም ላይ ገንዘብ አጊቶ ማያቅ በሙሉ መስራት በቀላሉ መስራት ይችላል አዲስ ባሻሻሉት ህግ 1$ ብሰሩም ማውጣት ትችላላችሁ

ለመጀመር

⬇️⬇️

https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=HzfmfNfe4PeXCsyi9MAziogEsVXBWN5muhqqrZYt2ZJwd

NASA TECH🇪🇹

14 Oct, 07:43


https://t.me/callfluent_bot/app?startapp=r_nasa2

https://t.me/sunwaves_token_bot/app?startapp=r_nasatech

NASA TECH🇪🇹

14 Oct, 07:43


Sauces ልክ እንደ Sunwaves እና CallFluent በ አፕ መልክ መጥቷል። Multi account ከፍታችሁ ብዙ ቶክኖችን ሰብስቡ ምንም ችግር የለውም 👋



ከዛ በEmail login ወይም signup ማድረግ በመቀጠል በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nicknameአችሁን ማስገባት በመጨረሻም Who Invites You የሚለው ቦታ ላይ nasa2 ብላችሁ መጻፍ።

አፑን ስትጠቀሙ logout እና login ማድረግ ስለምችሉ በተለያየ gmail ብዙ አካውንት መክፈት ትችላላችሁ ፤ እናም በnicknameአችሁ ሰው ጋብዙ ይሄ ኤርድሮፕ እንደሌሎቹ ታፕ ታፕ ማድረግ አያስፈልግም በቀን አንዴ ብቻ አፑ ውስጥ ገብታችሁ session extend ማድረግ ነው (ቢጫ ምልክቷ ስትመጣ እሷን ለ ትንሽ ሰከንድ press ማድረግ ነው ልክ እንደ Sunwaves)

በnicknameአችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙ 2000 የ Sauces token ይሰጣቹሃል ማወቅ ያለባችሁ ነገር የምትሰብስቡት ነጥብ የነሱን ኤርድሮፕ REAL TOKEN እንጂ እንደሌሎቹ ገና ወደ TOKEN CONVERT የሚደረግ አይደለም ልክ እንደአሁኑ Dogs ብላችሁ አስቡት 👌

እመኑኝ በዚ ኤርድሮፕ አሪፍ ከሰራችሁ በትንሹ ከ30ሺ ብር በላይ ትሰራላችሁ ! አሁን ላይ በቴሌግራም የምትሰሯቸው 3 ወይም 4 ኤርድሮፖች ተደምረው ሊሰጧቹ ከሚችሉት የተሻለ ሊሰጣቹ ይችላል ይህ ኤርድሮፕ። ምክንያቱም ይህ ኤርድሮፕ ከምታስቡት በላይ ትልቅ ፕሮጀክት ነው።

አራቱም Sunwaves ፣ Callfluent ፣ Sauces እና Sealsend በ Ice Open Network Blockchain ነው በቅርቡ list የሚደረጉት እናም 100% real airdrop ናቸው። ከ መስከረም - ጥቅምት ድረስ ሊስት ሊሆን ይችላል በደምብ ስሩ 🤗

NASA TECH🇪🇹

14 Oct, 07:19


#STARSFI ⭐️

በተጀመረ ሁለት ሳምንቱ ነው ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት የቻለው።

ልክ እንደ MAJOR እዚህም ላይ ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ SPIN መጫወት እና DAILY COMBO ልክ እንደ MAJOR መውሰድ ነው።

በ X ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ለመጀመር 👉

https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=956177330

NASA TECH🇪🇹

13 Oct, 19:32


Guys ይሄን ነገር ፖስት ሳረግ ለውሳኔ እንዲረዳችሁ ነው ማለት 0.2ton fee ከፍዬ ምን ያክል አገኛለሁ የሚለው ነው ዋናው ነገር ስለዚህ fee ከመክፈላችሁ በፊት ምንጊዜም ትርፍ እና ኪሳራችሁን አስባችሁ መሆን አለበት

NASA TECH🇪🇹

13 Oct, 19:21


ያላችሁ cats ከ 15000 በታች ከሆነ fee እንዳትከፍሉ

$cats አሁናው ዋጋው  0.0001 ስለሆነ 10,000 Cats ቢኖራችሁም እንኳን 1$ ነዉ።

1Ton ደግሞ 5.1 ነዉ 0.2 Ton ደግሞ 1.02$ ነዉ የሚመጣዉ። ይሄ ማለት ዋሌታችሁ ላይ ከዚህ ቀደም ቶን የነበራችሁ ከሆነ ነዉ ያልነበራችሁ ከሆነ ገና ለዋሌት feeም የሚሆን የተወሰነ ቶን ያስፈልጋችኋል።

ስለዚህ 0.3 ቶን እንኳን እንዲኖራችሁ የምታወጡት ካት ከ15,000 ወይም ከ20,000 በላይ መሆን አለበት። ስለዚህ Guys አይ ዋጋዉ ይጨምራል የፈጀዉን ይፍጅ ብላችሁ ማዉጣት ከፈለጋችሁ you can ግን ከ15,000 በታች ከሆናችሁ እንዳትሸጡት/

አሁን ቦቱ እየሰራ አይደለም server በጣም ተጨናንቁዋል

መጠንቀቅ ያለባችሁ ነገር

Transaction ሳያልቅ botኡን አንዳትዘጉት


‼️አስታውሱ አታውጡ እያልኩ አደለም ውሳኔው የእናንተ ነው

NASA TECH🇪🇹

13 Oct, 14:41


SEED.....🌱

ይሄ ኤርድሮፕ November ላይ ሊስት የሚደረግ ነው ፕሮጀክቱ በ MAJOR : በ BLUM እንዲሁም በ ታፕስዎፕ ጭምር የሚደገፍ ነው። ካልጀመራችሁ ጀምሩ

SEED Verify የተደረገ እና በ ብዙ projects እንደሚደገፍ ተረጋግጧል

ብዙ task አለ በተጨማሪም claim አድርጉ

ግዜው ሳያልፍባቹ በፍጥነት ጀምሩ👇

http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=956177330

NASA TECH🇪🇹

12 Oct, 12:08


ዛሬ ላይ DoctorX ኤርድሮፕ በሰአት 64 DRX እየሰጠ ይገኛል ፤ ዘግይቶ ለሚጀምር ከ4 ቀናት ቡሃላ 32 DRX ይሆናል በእጥፍ ተቀንሶ

በመቀጠልም በኦክቶበር 24 ወደ 16 DRX ይቀንሳል ፤ በየ ሳምንቱ የሚሰጠው DRX በእጥፍ እየቀነሰ ይመጣል 👋

በሶስት ቀናት ብቻ 2 ሚልየን ያህል ተጠቃሚ አጊኝቷል በቀን አክቲቭ 1 ሚልየን ተጠቃሚ አለው ስለዚ መስራት የምትፈልጉ መጀመራቹ ማይቀር ከሆነ ከአሁኑኑ ጥሩ DRX እየሰጠ ባለበት ብትጀምሩት መልካም ነው 🤗

መስራት የማትፈልጉ እለፉት 🙏

መጀመር ለምትፈልጉ 👉 https://doctorx.meme/@nasa2

NASA TECH🇪🇹

12 Oct, 09:08


Dogs⬆️⬆️⬆️⬆️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

NASA TECH🇪🇹

12 Oct, 03:43


#Starsfi ⭐️

launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር 👉 https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=956177330

NASA TECH🇪🇹

11 Oct, 07:30


#Doctorx

ቪድየው ብታዩት ጥሩ ነው።

who invited you የሚለው 👉 nasa2 አስገቡ።

NASA TECH🇪🇹

11 Oct, 07:30


#Doctorx

|| በmultiverse ብሎክ ቼይን የተለቀቀ አዲስ ኤርድሮፕ ሲሆን በice open network የሚደገፍ ትልቅ ፕሮጀክት ነው።

||የሚቆየው ለ1 ወር ከ24 ቀናት ብቻ ነው።

በአፕ መስራት የምትችሉት ነው። አፑ ከplay store ወይም አፕ store አውርዱት። Doctorx ብላችሁ search በማድረግ አልያም ይሄ link የሚለው በመጫን ማውረድ ትችላላችሁ።

|| ከዛ በEmail login ወይም signup ማድረግ በመቀጠል በኢሜላችሁ የተላከውን ኮድ ማስገባት ከዛ Nicknameአችሁን ማስገባት በመጨረሻም Who Invites You የሚለው ቦታ ላይ nasa2 ብላችሁ መጻፍ።

አፑን ስትጠቀሙ logout እና login ማድረግ ስለምችሉ በተለያየ gmail ብዙ አካውንት መክፈት ትችላላችሁ ፤ እናም በnicknameአችሁ ሰው ጋብዙ ይሄ ኤርድሮፕ እንደሌሎቹ ታፕ ታፕ ማድረግ አያስፈልግም በቀን አንዴ ብቻ አፑ ውስጥ ገብታችሁ session extend ማድረግ ነው (ቢጫ ምልክቷ ስትመጣ እሷን ለ ትንሽ ሰከንድ press ማድረግ ነው ልክ እንደ Sunwaves)

በnicknameአችሁ አንድ ሰው ስትጋብዙ እስከ 3000 DX token ይሰጣቹሃል ማወቅ ያለባችሁ ነገር የምትሰብስቡት ነጥብ የነሱን ኤርድሮፕ REAL TOKEN እንጂ እንደሌሎቹ ገና ወደ TOKEN CONVERT የሚደረግ አይደለም ልክ እንደ Dogs ብላችሁ አስቡት 👌

በቀን አንድ ጊዜ ብቻ ገብታችሁ active ማድረግ ነው። ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በመሆኑም ተመራጭ ያደርገዋል። ምንም የተንዛዛ ነገር የለውም። በቀን አንዴ እየገባችሁ active ማድረግ ግን በጣም ወሳኝ ነው።

NASA TECH🇪🇹

09 Oct, 20:12


🤩Cats ነገ ወደ Onchain Claim ማረግ ይጀመራል።😐

NASA TECH🇪🇹

09 Oct, 06:13


ULTRAPRO EXCHANGE አዲስ ዜና

ከ 9 ሰአት ጀምሮ TASK ኦቹ ይጀመራሉ እንደ KYC የመሳሰሉት ማለት ነው

ከ 10 ጀምሮ ደሞ TRADE ማረግ ይጀመራል።

25$ ያልወሰዳቹ አሁንም እየሰራ  ነው 👍

https://www.ultraproex.com/register/?refCode=UTX49652843

⚠️ ፍጠኑ አሁንም 25$ እየሰጠ ነው ደግሞ Account Pending ላይ ያለ ሰዎች ወደ Email በመሄድ Verify Account አድርጉ አልያ አልተከፈተም ማለት ነው

NASA TECH🇪🇹

08 Oct, 21:54


Look Guys በዌብሳይትም ሆነ በApp Register አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ እንደዚህ የሚል Message ኢሜላችሁ ላይ ሲገባ Verify Account ብላችሁ እንደ አዲስ ያንን ያስገባችሁትን Email እና Password አስገብታችሁ ነው login የምታደርጉት

https://www.ultraproex.com/register/?refCode=UTX49652843

NASA TECH🇪🇹

08 Oct, 21:54


ULTRAPRO በ ቲውተር ላይ ከህዝብ ለተጠየቁት ጥያቄ ምላሽ  ሰጥተዋል !

1ኛ VERIFY(KYC) ለማረግ ምን ያስፈልጋል

NATIONAL ID ; PASSPORT ;DRIVING LICENSE መጠቀም ይቻላል ብለዋል

2ኛ 25$ ለማውጣት TRADE \ DEPOSIT ማረግ አለብን ወይ ሲባሉ ተጠይቀዋል

ለማውጣት ከናንተ ሚጠበቀው KYC ማለፉ ብቻ ነው ከዛ በቀላሉ ማውጣት ትችላላቹ ብለዋል እንግዲ !

ለማንኛውም እስኪ ነገ የምናረጋግጥ ይሆናል

NASA TECH🇪🇹

08 Oct, 21:53


KyC ምንድነው??

KYC (ደንበኛዎን ይወቁ) ማረጋገጫ የገንዘብ ተቋማት እና የንግድ ድርጅቶች የደንበኞቻቸውን ማንነት ለማረጋገጥ የሚጠቀሙበት ሂደት ነው።  ዋና ዋናዎቹ አላማዎች ማጭበርበርን መከላከል፣ የፀረ-ገንዘብ አስመስሎ ማቅረብን (ኤኤምኤል) ደንቦችን ማከበራቸውን ማረጋገጥ እና እንደ ሽብርተኝነት የገንዘብ ድጋፍ ያሉ ህገ-ወጥ ዓላማዎችን አደጋ መገምገም ናቸው።

በ KYC ማረጋገጫ ወቅት፣ ደንበኞች እንደ መታወቂያ ሰነዶች (ለምሳሌ ፓስፖርት፣ የመንጃ ፍቃድ)፣ የአድራሻ ማረጋገጫ (ለምሳሌ የፍጆታ ሂሳቦች፣ የባንክ መግለጫዎች) እና ሌሎች ተዛማጅ መረጃዎችን የመሳሰሉ የግል መረጃዎችን እንዲያቀርቡ ይጠበቅባቸዋል።  ይህ ሂደት ተቋሙ ደንበኛው ነን የሚሉት ማን እንደሆነ እንዲያረጋግጥ እና የፋይናንሺያል ግንኙነታቸውን በደንብ እንዲረዱ ያግዛል።  KYC የፋይናንስ ስርዓቱን ታማኝነት ለመጠበቅ እና ተቋሙን እና ደንበኞቹን ከፋይናንሺያል ወንጀሎች ለመጠበቅ ወሳኝ ነው።

KYC (know your customer)

አንዴ የ
#KYC ሂደት ካልተሳካ የደንበኞች ድጋፍን ማለፍ ግዴታ ነው፣ ስለዚህ የKYC ሂደቱን እንደገና መጀመር ይችላሉ

@ethiotapcrypto