Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ @lulemariam Channel on Telegram

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

@lulemariam


ይህ ቻናል መንፈሳዊና ሀገራዊ ነገሮችን የማቀርብበት የቴሌግራም ማእድ ነው።

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ (Amharic)

ታላቁ ቴሌግራም እና ሀገራት መንፈሶችን የተወሰነ ዓይነታችን ከሰኞ እስከ አርብ ያሉ አገልግሎቶችን በቴሌግራም ውስጥ እና እንዲሁም ካምፖዲያን ምንጮች እንደገለጹ ለመጠቀም የተለያዩ ነገሮችን ይከታተሉ ምንም የታየችበትከን ተጨማሪ ሁኔታ የቴሌግራም ኃላፊ ቻናል ነው ። ስለመረጡ የቻናል ኃላፊ እርስዎ የተጠቀሱበት ነገርን መረጠ።

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

30 Jan, 11:58


https://youtu.be/SZhRKWfeID8?si=nKxOFk_DwFCsidsq

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

29 Jan, 18:47


https://yt.psee.ly/73c24c
የእመቤታችንን ባዶ መቃብር በጌቴሴማኒ ላሳያችሁ።

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

31 Dec, 04:00


ይህች ታኅሣሥ ፳፪ ቀን ልዩ ቀን ነች

ብሥራታዊው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተገልጦ ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእርሷ መወለድ ያበሠራት ዕለት ታኅሣሥ ፳፪ ‹‹ብሥራተ ገብርኤል›› ታላቅ በዓል ነው፡፡
ቅድስት ድንግል ማርያም በቤተ መቅደስ ሐርና ወርቅ አስማምታ በምትፈትልበት ሰዓት ቅዱስ ገብርኤል ተገልጦ ‹‹ደስ ይበልሽ÷ ጸጋን የተመላሽ ሆይ÷ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው፤ ከሴቶች መካከል አንቺ የተባረክሽ ነሽ›› አላት፤ ድንግል ማርያምም  ‹‹እንዲህ ያለ የምስጋና እጅ መንሻ እንዴት ይደረግልኛል?›› ብላ ጠየቀችው፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም  ‹‹ማርያም ሆይ አትፍሪ፤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና፤ እነሆ ትፀንሺያለሽ፤ ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ፤ ይህ የሚወለደው ከሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ ነው፤ እርሱም  የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል›› አላት፡፡  እርሷም ‹‹ይህ ነገር እንደምን ይሆንልኛል፤ ወንድ ሳለውቅ?›› አለችው፡፡ መልአኩ ገብርኤልም ‹‹መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሻል፤ የልዑል ኃይልም ያድርብሻል›› አላት፡፡ እርሷም የመልአኩን ቃል ተቀብላ ‹‹እንደ ቃልህ ይደረግልኝ›› አለችው፡፡ በዚህ ጊዜ አካላዊ ቃል በግብረ መንፈስ ቅዱስ ተፀነሰ፡፡ ቅድስት ማርያም እምነቷን በእግዚአብሔር ላይ አድርጋለችና በትንቢተ ነቢያት መሠረት በድንግልና ፀነሰችው፡፡ (ሉቃ. ፩፥፳፰-፳፱፣ ኢሳ. ፯÷፲፬ )
ሊቁ አባ ሕርያቆስ በቅዳሴው ስለ ቅዱስ ገብርኤል ብሥራትና ስለ አምላክ ሰው መሆን ሲመሰክር ‹‹እርሱ እግዚአብሔር አብ ንጽሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ቅዱስ ገብርኤል የሚባል መልአክ ወደ አንቺ ላከ፤ መንፈስ ቅዱስ በላይሽ ያድራል፡፡ የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ፤ ከአባቱ ሳይለይ ቃል ወደ አንቺ መጣ ሳይወሰን ፀነስሽው፤ በላይ ሳይጎድል በታችም ሳይጨመር በማሕፀንሽ ተወሰነ፤ መጠንና መመርመር የሌለበት እሳተ መላኮት በማሕፀንሽ አደረ›› (ቅዳሴ ማርያም ቁ. ፵፭) ብሏል፡፡ ቤተ ክርስቲያናችንም ይህን የብሥራት ቀን በማሰብ ታከብረዋለች፡፡

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

29 Nov, 16:35


https://yt.psee.ly/6s4kml

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

12 Oct, 06:45


https://youtu.be/gzkSn1qmZMw?si=HpPo8qnaBK-NOfC7

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

10 Oct, 13:40


ለቅድስት አርሴማ ገድሏን በብራና ያጻፋችሁ ውድ የቋንቋዬ ነሽ ሚዲያ ቤተሰቦች  እንኳን ደስ አላችሁ። ይኸው ከመቶ ሃያ በላይ የፍየል ቆዳ የፈጀውን ብራና በበዓለ ንግሧ በታቦቱ ሥር ክርስትና ስማችሁ ብራናው ላይ ተጽፎ ገብቶላችኋል

ሌሎችንም በምትፈልጉት ቤተክርስቲያን ማጻፍ ትችላላችሁ።
0940248333

#ኤልአኮቴት

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

04 Oct, 17:24


♦️ሰይጣን ለመሞታችን ምክንያት
ሔዋንን እና ዕፀ በለስን እንዳደረጋቸው ሁሉ እግዚአብሔርም ለመዳናችን ምክንያት እመቤታችንን እና ዕፀ መስቀሉን አደረጋቸው ስንል በጣም የሚቃወሙን ሰዎች ከሰይጣን በምን ይለያሉ ??

ምክንያቱም ሰይጣን አጥብቆ የሚጠላቸውና የሚቃወማቸው ኹለቱን ነውና።

ሰይጣን እመቤታችንን ቢጠላት ወዶ አይደለም ለምን ቢሉ የሞትን ስልጣን ሽሮበት ያዋረደውን ጌታ ስለወለደችበት ነው ።

መስቀልንም ለምን ይቃወመዋል ቢሉ በነፋስ አውታር የታሰረበት እና በምልክቱ ክርስቲያኖች ዕለት በዕለት ራስ ራሱን ስለሚቀጠቅጡት ነው።

ስለዚህ በእውነት ኢየሱስ ጌታዬ ነው የሚል ሰው የጌታን ዙፋኖች ሲቃወም ስታዩ ከማን ወገን መስሎ ይታችኋል ??

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

26 Sep, 03:20


https://yt.psee.ly/6gte96

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

09 Sep, 12:20


https://youtu.be/NCzvha5umE0?si=DPxL1GhAXzGkiDaf

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

02 Sep, 05:58


https://www.facebook.com/share/v/SiPMN1oaV6x1N6ks/?mibextid=qi2Omg

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

19 Aug, 07:02


https://yt.psee.ly/6cau52

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

17 Aug, 08:18


ከወዲሁ እንኳን አደረሳችሁ

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

16 Aug, 08:38


እንዲሁ እንደ አባቶቼ "ኦ ድንግል በመኑ በአምሳለ መኑ ናስተማስለኪ ? ብዬ አልፈዋለሁ

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

16 Aug, 08:36


እመቤቴ ሆይ ስላንች ሳስብ ከምንስ እጀምራለሁ ምን ብዬስ እጨርሳለሁ ።

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

25 Jul, 19:34


https://yt.psee.ly/69hrmm

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

18 Jul, 18:17


https://yt.psee.ly/688btq
♦️እመቤታችን ሆይ ስብራታችን ጽኑ ነው፣ ያለ አንች ምርኩዝነት ይኽንን ወዥባራ ዓለም እንዴት ማለፍ ይቻላል ?

♦️በዶኪማስ ቤት በቃና ዘገሊላ በጋኑ ሥር የነገርኩሽን አደራ።

Quanquayenesh media/ቋንቋዬነሽ ሚዲያ

13 Jul, 05:09


https://yt.psee.ly/66tlha