4-3-3 Troll Football™ @trollfootball433et Channel on Telegram

4-3-3 Troll Football

@trollfootball433et


Welcome To 4-3-3 Troll Football

Contact - @Tammejr

Buy ads: https://telega.io/c/TrollFootball433et

4-3-3 Troll Football™ (English)

Are you a die-hard football fan looking for a channel that brings you the latest news, memes, and updates from the world of soccer? Look no further than 4-3-3 Troll Football™! This Telegram channel is your one-stop destination for all things football-related. From match highlights to transfer rumors, funny memes to insightful analysis, we've got it all covered.

Who are we, you ask? We are a group of passionate football enthusiasts who live and breathe the beautiful game. Our goal is simple - to entertain, inform, and engage fellow fans through our curated content. Whether you support a top-tier club or follow an underdog team, you'll find something for everyone on our channel.

What can you expect from 4-3-3 Troll Football™? Daily updates on matches, player interviews, behind-the-scenes stories, and much more. You'll also get a chance to interact with other fans, share your opinions, and participate in fun contests and quizzes. Our community is diverse, inclusive, and always buzzing with excitement.

So, why wait? Join 4-3-3 Troll Football™ today and become a part of the ultimate football family. Contact @Tammejr to get started and kick off your football journey with us. Let's celebrate the sport we all love together! ⚽️🥳

4-3-3 Troll Football

15 Jan, 10:00


Evra posted this on his tiktok😭

4-3-3 Troll Football

15 Jan, 06:34


Billion spent in 2 years and still Top 4 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

15 Jan, 06:33


Title race
Top 4
😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

15 Jan, 06:31


14ተኛ ሆነህ ቶፕ 4 ውስጥ ያለ ቡድንን ለመናገር መሞከር ዘገምተኝነት ነው

4-3-3 Troll Football

15 Jan, 06:29


አንዳንዴ አቡሼ ልክ ነው!

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:45


21ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀምረው ሀሙስ ነው !

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:25


Daddy Sheikh, I need another £200m.

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:20


በዚህ መርሃ ግብርማ አርሰናል ላይ እንደርሳለን !

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:18


እስቲ ተኛ አቶ 14ተኛ 🌚

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:18


ከአርሰናል ይልቅ ፎረስት ለዋንጫው ያሰጋል

የአርሰናል ቀሪ ጨዋታ መርሃ ግብሩን ማየት ራሱ ሲያስፈራ 🙆‍♂

አትዩት አትዩት ያላያቹ 🙌

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:10


የአርሰናል ደጋፊዎች ሳሊባ ከ ዚርክዚ በድጋሚ በሊጉ እንደሚገናኙ ረስተውት ነው እንደዚ የሚደሰቱት 🤔

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:07


ሊቨርፑል ግን ይለያል በእውነት 🔥

እድል ነው የሌለው 😔 እንደዚ ተጫውቶ ነጥብ መጣል 😓

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:03


እኔስ ከቴሌግራም እጠፋለው ሮባ ነው የሚያሳዝነኝ ኦፍላይንም ሆኖ ከቤቱ ቁጭ ብሎ በርቀት ለሚያዳምጣቸው 😭

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:01


ሁሌም የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታ ባደረጉ ቁጥር ነው ዋንጫውን ወደ ሜዳ አምጥተው የሚያሳዩን 😓

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:01


ዌስትሃም ማሸነፍን ተከትሎ

ማን ዩናይትድ ወደ 14 ዝቅ ብለዋል

ቶተንሃም 13
ማን ዩናይትድ 14

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 22:00


ሲቲ አንድ አመት ቢደክም ሊቬ ሊያዋርደን ነው 😞

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 21:56


መንገዶች ሁሉ ለአርሰናል ምቹ ናቸው 🐱

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 21:29


የልጅነት ክለቤ ኖቲንግሃም

4-3-3 Troll Football

14 Jan, 21:22


አረ ሲቲ ላይ Come back ነውር ነው

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:52


አይ ኢንዶ ውሃ በላው

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:25


Netflix በወር 10 ዶላር ነው የጠገበ ካሎነ እሱን ሚገዛ የለም በነገራችን ላይ 🤑

ለአፍ ሲቀል ተራ ነገር መሰላችሁ ዝንብ ሁላ😎

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:22


LET'S ALL LAUGH AT ARSENAL 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:20


ነገ በዚ ሰዓት በዩናይትድ ቅሌት እየሳቅን ነው 😍

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:16


አፃፍ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 21:15


ዛረረ ትሮል ቻናል ጭር አለ

ያለ አርሰናል እና ዩናይትድ ህይወት ባዶ ነው አባ 🫡

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 20:39


AMEN AMEN AMEN SELAM YAWALEN SELAM YASADREN LE 2018 BESELAM BETENA BEFKR YADRISEN AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 19:12


ዜና ድንቃድንቅ

ግሪሊሽ ጎል አስቆጠረ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 17:06


Waverዎች በኮሜንት ተንጫጩ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 17:03


ጎልልልልልልልልል ሜሲሲሲሲሲሲ

ሊውኔል ሜሲ ለኢንተር ሚያሚ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ድንቅ ይመልከቱ ። 🔥👇

አሁንም በዚ ዲስክ የሚገባ ሰው አለ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:59


ለነገ ሰበብ እየሸጥን ነው ባዮ ላይ ሊንክ አለ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:54


የሎሳንጀለስ ተፈናቃዮችን መርዳት የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አዋሩኝ

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:38


ኳሱ ሰሙ ነው ወርቁ ደግሞ ማን ዩናይትድ 🙄

ቅኔውን ፍቱት

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:38


ስራ ያጣ ካለ የቼልሲ ጨዋታ አለ 🛁

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:31


ነገ ነው ምርጥ ቀን 💪

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 16:02


ዩናይትድን በዚህ ሰአት ሊያቆመው የሚችለው የሃገራት ጨዋታ ብቻ ሆኗል 🔥

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 15:41


ኑኩንኩ 😁

ቼልሲ ነፈሰበት በቃ 🙄

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 15:34


City gebeto rasun atefa💔

4-3-3 Troll Football

11 Jan, 14:17


Give Amar the cry d'or

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 21:17


ፋብሪዚዮ ሁሌ ዴቪድ ኦርንስቴይን ከዘገበ ቡኋላ ይመጣና

HERE WE GO !

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 21:07


City ሲዝኗን ለማዳን በት በት ትላለች እኛ እዚ ቁጭ ብሎ መታዘብ ሆነ ስራችን 😭😭😭

ደሞ በትንሽ ብር ምን አይነት ተጫዋች እንደሚያገኙ 🤕
በዛ ላይ አህያ ነው ያመጡብን ለተጫዋቾቻችን ጤንነት ከወዲሁ ሰጋሁ ቅልጥም ቅልጥማቸውን ብሎ ለመስበር ነው ሚመስለው ሙሉ አጨዋወቱ 😭😭😭

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 20:09


እና የአርሰናል ቻናል ላይ ምን ያደርጋል !

ፍራቻ 😁

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 19:49


AI 😁

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 18:23


አንዱ ኦልድ ትራፎርድ የመጡት አይጦች የ አርሰናል ደጋፊወች ናቸው ዋንጫ ለማየት  አለኝ

አይ ምላስ😁

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 18:17


ግን ሁለቱ Field ተቀያይረው ይሆን እንዴ🤔

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 17:32


ድምፀ መረዋ እስቲፎ እና ባለሙሉ ምግባር ጋዜጠኛ ኤፍሬም የማነ ቢጣመሩ አስባቹታል😁

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 17:24


አይ ጋዘጠኛ 🤌

ቆቀር በልቶ አፍሬም አክታው ነው

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 17:18


👑Discover the best Telegram channels👑
Only top content and surprises for subscribers🎁
Choose what interests you! 🔽       

➡️Betting⚽️       ➡️Casino🤑 

➡️Motivation💪  ➡️Sport News

➡️Science🚀      ➡️Cooking🎂  

➡️Business💰    ➡️Travel ✈️

➡️Economy. Finance📈    

➡️Cryptocurrency💰

Subscribe all - https://t.me/addlist/vT5iCPVFxEk1MWM0

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 16:41


ደልዱላም new trend

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 15:25


ድምፃዊ እስቲፎ ትክክለኛ ድምፅ መስማት ከፈለጋችሁ ባዮ ላይ ሊንክ አስቀምጫለሁ

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 13:46


ግን የ አርሰናል ደጋፊ ላይ ሸቀለ 😂

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 13:44


አይ ኤፍረም የማነ አማረብክ ብለውት ገማ አሁን

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 13:08


NATI ግባና አውጣው

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 12:34


Someone said በጆሮው ነው የገፋው😭

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 12:33


ከ ዲላይት በላይ ትከላከያለሽ

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 12:29


antony!

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 12:29


ከኔ ወይስ ከሳሊባ ??

4-3-3 Troll Football

10 Jan, 12:23


እንደ ቀልድ ሰው ልገል ጫፍ ደርሼ ነበር የዛሬ 2 ዓመት 😪

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:59


አቡሼ ላንተ ነው 😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:59


Balen godahu bla entnuan begareta alu😂😂😂

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:43


Wallpaper 4K 😂

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:24


ልዩነቱን ፈልጉ!

የአርሰናል እና የsquid game ልዩነት ምንድነው?

Level - impossible

Hint- ሁለቱም ቀጣይ ሲዝን.....

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:21


አላማ ያለው F.C


ዘንድሮ ሊጉም ቻንፒዮንስ ሊጉም ጉዱ ፈላ

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:21


Anyways zendro wanchaw ye Arsenal nw 😁 weyim ketay amet 😉 weyim ketay😝

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:20


ነገ እኔ ከሊቬ ድል በሁዋላ

እያንዳንድሽ አቃጥልሻለው ጠብቂ

ደህና እደሩ 🫡

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:18


ለማስታወስ ያክል አርሰናል ለተከታታይ 3 ዓመታት 2ተኛ ሁኖ ሊጨርስ ነው

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:10


2 ክለብ ስለሆነ እኮ ነው አቻ የወጣችሁት
brighton & hove Albion 😁

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:06


ቼላ ከሲቲ በ 2 ነጥብ ነው ሚበልጠው ነው ምትሉኝ😭😭

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:02


ትርጉም "ማዕበሉ እየመጣ ነው።"

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:01


THE STORM IS COMING

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 21:01


የበፊቱ ግሩፕ ባን ስለተደረገ አዲሱን ግሩፕ Join በሉ


https://t.me/Troll_Group_433
https://t.me/Troll_Group_433

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 20:57


ዘንድሮስ ሊጉን እንደሚበሉ ውስጡ አልነገረውም እንዴ?

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 20:54


አንዱ የአርሰናል ደጋፊ "ዛሬ አርሰናል ያላሸነፈው ሰሞኑን መሬት እየተንቀጠቀጠ ተጫዋቾች ልምምድ መስራት ስላልቻሉ ነው" ሲልክ

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 20:46


PROCESS ኡ ይሄ ነው 👏

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 20:45


😂😂😂

4-3-3 Troll Football

04 Jan, 20:44


የኳስ ነገር አይታወቅም ምናልባት ሊቬ ከ 5 በላይ ላያገባ ይችላል

4-3-3 Troll Football

03 Jan, 09:26


ከበላውት ለቡሌ የሚሆን ፌስታል ለፍፄ ዲላ እልክለታለው

4-3-3 Troll Football

03 Jan, 09:22


ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው
የት ይደርሳል የተባረኩ ልጅ የቴሌ ብር መጫወቻ ሆኜ ልቅር

4-3-3 Troll Football

03 Jan, 08:57


አንዱ ኮስማና የአርሰናል ደጋፊ "በ85 ነጥብ የበላነውን የ2024 የሊጉን ዋንጫ መች ነው ምንቀበለው" ሲልክ

4-3-3 Troll Football

03 Jan, 08:53


💔👋

4-3-3 Troll Football

03 Jan, 06:28


የግመል መንጋ

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 22:06


ይሄ መሬት አላስተማመነኝም

ጭራሽ ዛሬ ማጓራት ጀመረ

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 19:37


ዋይን ማርክ ሩኒ 🫡

ከዩናይትድ ብቸኛ እወደው የነበረ ሰው

እሱ እና Scholes🫡

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 19:12


አስባቹታል ሮባ መንግስት ቢሆን የጅቡቲና የሶማሊያን ሚስጥር ሳይቀር ያዳምጥ ነበር😂

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 19:10


አርሰናል EPL ሲበላ ሳታይ በመሬት መንቀጥቀጥ ስትሞት

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 19:07


የበለጠ አታስጨርሰን 😒

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 17:37


የመሬት መንቀጥቀጥ ቅብርጥሴ ...

ለሽብር 1ኛ የሆነ ህዝብ 👎

የኛ ኑሮ ራሱ የመሬት መንቀጥቀጥ አይደል እንዴ 😭

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 15:42


ኢትዮጵያን ሳልመራ ብቻ እንዳልሞት 🙏

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 15:33


አለም ላይ ካሉ ከባድ ስራዎች እኔን Scam ማረግ ነው አትልፉ ፕሊስ

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 13:51


ባርሴሎና ያለበትን የእዳ ችግሮች እና ወጪዎችን ለመሸፈን በቀጣይ አመት ይለብሰዋል ተብሎ የሚጠበቀው ማልያ

" BRAZZERS " ደግሞ ዋና ስፖንሰራቸው እንደሆነ ተሰምቷል 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 13:45


ወሬ ብቻ 🙌🙌

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 13:43


የአርሰናል ደጋፊዎች ሊቬን አሯሯጭ ጃፓኗ ምናምን ሲሉ ስሰማ

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 11:09


💪💪💪😂

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 10:28


በግ

4-3-3 Troll Football

02 Jan, 09:36


ሮባ በግ ቢሆን

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 17:01


😂😂 ባርክሌ በቃ እእ...ሸቀለ

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 16:56


ዱላ የምትይዙት ደሞ እናንተ እኔ ፈታዋለው ችግራችሁን Inbox አድርጉኝ🙂

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 16:54


መንግስት እንደሆን አብሮን ነው የሚጮኸው 😂

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 16:52


መሬት ሲንቀጠቀጥ የምትጮሁ ሰዎች ....ማን እንዲሰማ ነው😂

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 16:44


Where is Amar?

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 16:43


😂😭

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 14:28


Fa cup ንጉሥ 😭😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 14:25


እግዚኦኦኦኦኦኦ

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 13:47


ክላሽ አላረገም አቡሼ ?

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 13:29


በ2025 ምንም ጨዋታ ያልተሸነፈው ኩሩ የማንችስትር ዩናይትድ ደጋፊ ነኝ

#GGMU

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 12:18


የሰው ፎቶ ግሩፕ ላይ እየላከ ሊቀልድ ሚሞክረው ፍሪክ ፋራ ሲል

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 12:05


የማድሪድን ድፍረት ቢሰጠኝ ይሄኔ ደረጃ ሁለት ግብር ከፋይ ነበርኩ

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 12:05


ሪያል ማድሪድ ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ ስድስት ወር ብቻ ለሚቀረው አርኖልድ ዝውውር 20 ሚልየን ፓውንድ ለ ሊቨርፑል ለመክፈል ፍቃደኛ ናቸው።

[Tele football]

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 11:07


በአደባባይ ውግያ ጀመራችሁ 😭

እኔስ ተመርቅያለው ገና 4 አመት ብሰል😂

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 11:06


እኔስ ሸገር መጣለው ወንድ ነህ ና ዲላ

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 10:58


🚨 ዳኒ ኦልሞና ፓኦ ቪክቶር ከላሊጋው ዌብሳይት የባርሴሎና ተጫዋቾች አይደሉም ተብለው ተሰርዘዋል።

(Sport)

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

01 Jan, 10:45


Hey dilla🤓

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 19:17


ከጨዋታው በኋላ ትተነትነው አደል😌

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 17:45


ስራ ያጣ ካለ

5 ሰዓት የ ዩናይትድ ጨዋታ አለ

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 16:34


አንተ ብቻ ተሳደብ Follower በሽ

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 16:07


Go n follow this mf አትቆጩበትም 😭🤣🤣🤣🤣🤣🤣

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 12:40


ሶን ሂዩንግ ሚን ስለ ጨዋታዎች መደራረብ

🗣️ “እኛ ሮቦት አይደለንም።”

@Sport_433et @Sport_433et

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 12:00


💀👀

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 11:09


ስሙ ላይ Seed ያረገ አሁንም ስታይ..

መች ነው ምሰለጥነው አባ 🫡

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 09:56


ቶዲቦ እንኳን ዩናይትድ ጋር አልደረሰ

ምንሼ ነው ልጁ ሳላህን ልክ እንደ ኤምባሲ ጋርድ አጀበው እኮ ቱ ኢኒሆስ አስበልቶን ነበር እድሜ ለUefa 🙏

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 09:53


ኤቲኤምን በመጠቀም ገንዘብ በምናወጣበት ጊዜ የሚወጣዉ ድምፅ የውሸት ነው ። ገንዘብዎ እየመጣ መሆኑን ለማሳወቅ እርካታን ለመስጠት  የተሰራ ነው!

@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 09:23


ስሎት ጥሩ ተፎካካሪ ሁኖ መጥቷል

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 09:12


Bro is attention seeker 💀

ቀሚስ ልበስ በሉት

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 09:10


ኤፍሬም የማነ

"የዩናይትድ ደጋፊዎች እሁድ የ 7አፕ ማዕበል ሊደገም ሰለሚችል ደጋፊዎች መዘጋጀት አለባቹ።"

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:55


ጉዳችን ነው ዛሬ🙂

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:12


አረ ምን ጉድ ነው😂

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:09


ድል ያለ ድል ለዩናይትድድድድድድ

ኒውካስትል

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:09


😭😭

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:06


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿👑🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿

4-3-3 Troll Football

30 Dec, 08:04


Notthingam Forest did a successful rebuild before Man United

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 10:00


🙌

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 07:26


የሴት ልጅ እድሜ እኮ ነው ሚመስለው ነጥባችን ከ22 ንቅንቅ አልል ሲል 💔

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 07:16


የምን በቃኝ ነው ?

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 06:43


ቴን ሃግ በዚ ሰዓት

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 05:53


ከቴንሀግ ያንተ ሳክስ በዛ አሁን 🙂

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 05:08


አሙሪም ምን ያርግ ሊጉ አዛ መሆኑን እኮ የለመደው አርቴታ ራሱ ከብዶታል አየደለም አዲስ የመጣ የራሱን ቡድን ያልገነባ

4-3-3 Troll Football

27 Dec, 00:26


ሃይላይት

ወልቭስ 2-0 ማን ዩናይትድ

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 23:07


አርሰናል ነገ በኢፕስዊች ወፌ ላላ ሲባል ማየት ነው

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 22:16


ማን ዩናይትድ ሳይፈሳበት አይቀርም በሲቲ

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 22:15


He never left

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 22:14


Boxing Day የኛ ይመስላል 🍿

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 22:02


አቡሼ በሊቬ ለመቋጠር ደቅ ትልና

ልክ ዘጠና ደቂቃ ሲያልቅ ''ሊቨርፑል መሪነቱን አጠንክሯል ስለ ሊቨርፑል ምን ይላሉ'' 😒

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 21:49


ለቋጠሮ ማይመች ክለብ 🫠

ነገ ወደ 2 ለማንኛውም 🫡

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 20:21


የሰው አይጥ በዛብን

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 20:18


ተቀናቃኛችን ሌስተር እንጂ ሊቨርፑል አደለም

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 20:16


መንገዶች ሁሉ ለአርሴ ተከፍተዋል

ሊቬ 😄

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 20:14


ለአህያ ማር አይጥመውም ከአህያ ለምን እናወራለን 🫡

ፋንድያ ሁላ

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 20:03


7 ዓመት ucl ያልገባ ቡድን እኮ ነው እንዲ ሚያወራው

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 07:05


@Bekinaldo7

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 05:31


ዜና እኛ ቻናል ነው😂

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 05:31


#NEW

አርሰናል የ ክለባችን ኢላማ የሆነውን ቪክቶር ጂዮከርስን በማሳደድ ተስፋ ቆርጧል።

[caughtoffside]

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

4-3-3 Troll Football

26 Dec, 04:25


Mo salah Mo salah the Egyptian king 👑

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 21:06


የፈረንጆች አዲስ አመት አናከብርም ሲሉህ ..

ይቅርታ አባ Me ከርታታ ኢትዬጲያዊ ነኝ 🫡

አሽቄ ጠግበህ ብላ ቀድመህ

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 20:59


አሽቃበጭ መልክ ቢኖረው


ሙስሊም ገና አያከብርም😄

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:58


Salah እቺን የመሰለች ሚስት ደቅ አርጎ ነው ከሻሼ ጋር ሚማግጥባት🥲🥲

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:34


እሰይይይይይይይ

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:34


ሞሃመድ ሳላህ ገናን በማክበር ላይ !

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:21


Nooooooooooo😭😭😭😭😭😭😭😭

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:20


ቀበጧን AI'ም ይጠየፋታል

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:14


የሲቲ ደረጋፊዎች ማያቁት intro 😭😭

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:05


AI ሪፖርት አድርጉ

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 18:04


ከ 2025 ጀምሮ እሰከ 2100 ድረስ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግን ይበላሉ ያላቸውን ክለቦች ይህንን ይመስላል ሲል አስቀምጧል።

ቶተንሃም 2034 ኒውካስትል 2037 እና 2083 ኖትሂንግሃም 2049 እና 2064 ሌስተር 2058 ብረንትፎርድ 2086

AI 💀

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 17:07


ሳላህ አርሰናል ተፎካካሪ በሆነበት ጊዜ ጠብቆ ክሪስማስን ዘለለው 😁

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 17:00


🥹🥹

4-3-3 Troll Football

25 Dec, 16:44


ይሄን በረኛ አንድ በሉት

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:38


በስድብ ዋንጫ ቢኖር

የ ዩናይትድ ደጋፊ ነበር ሚወስደው 😆

የሞተ ክለባቸውን ስትተች ሩጫ ለስድብ 🏃‍♂‍➡️🏃‍♂️

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:37


ኤፍሬም የማነ 

"ዩናይትድ ብዙ የሰው አይጦች አሉት" 💀💀

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:33


ቀልድ ማያቅ ገበሬ ደጋፊ 💡

ተንጫጩ እኮ

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:28


ወራዳ 😄😄ውርደትህን በአርሰናል አሳበብክ

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:22


ተው በምግብ አይቀለድም

ግልባጭ ፦  ለቶሚያሱ እና ለኢንዶ

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:03


አልቻልኩም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 18:02


😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 17:16


ራሱ አብዲ ነው እኔን ማንም ያቃል እኮ እንደ አብዲ አላስጠላ 🫠

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 16:14


አቡሼ እኮ Ghost ነው አይዳሰስም

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 14:43


35 ቱም የ4-3-3 ስፖርት አድሚኖች በአካል ሲገናኙ

አቡሼ

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 12:40


Chelsea 2004/05 >>>>>>>>

38 ጨዋታ
1 ሽንፈት

29 ድል

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 12:39


4ኛ አርሰናል

|| ሌላኛው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክብረወሰንን ይዞ የሚገኘው የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ሲሆን አርሰናል አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካት ብቸኛው ክለብ ሆኖ የክብረ ወሰኑ ባለቤት ነው።

|| አርሰናል በውድድር አመቱ 24 ጨዋታዎችን አሸንፎ በቀሪ 12 ጨዋታዎች ደግሞ በአቻ ውጤት በመለያየት ያለምንም ሽንፈት የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ በማሳካት ነው ክብረወሰኑን የግሉ ማድረግ የቻለው።

|| የወቅቱ የአርሰናል አሰልጣኝ የነበሩት አርሰን ዌንገር “ይህንን ሁልጊዜም አልመው ነበር እጅግ አስደናቂ ድል” ሲሉ የገለፁት ሲሆን የወቅቱ ተቀናቃኛቸው ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ደግሞ “ከሁሉ ድሎች ተለይቶ የሚነሳ” ሲሉ አሞካሽተውታል።

|| በ 2004/05 ቼልሲ እና በ 2018/19 ሊቨርፑል በአንድ ሽንፈት ምክንያት ብቻ ይህንን ታሪክ መድገም ሳይችሉ ቀርተዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 11:23


በእናንተ ምክንያት ባላሸንፍም በእናንተ ምክንያት ቡሌዬን ሄጄ እነፋለው😂


Thank you 433

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 11:09


ባርሳ 🤝 አርሰናል

ውድድር አድሜቂ fc

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 10:54


ከቀሪ ጨዋታ ጋር 🤷‍♂🤷‍♂

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 10:23


ወጪ ቁጣባ ላይ የሚገኘው ማንቸስተር ዩናይትድ በየዓመቱ በክለቡ ይደረግ የነበረውን የገና በዓልን ድግስ መሰረዙን አስታውቋል።

ክለቡም በየዓመቱ ይደረግ የነበረው በዓልን በማስቀረቱ ምክንያት ይደርስ የነበረውን ወደ £250,000 ሚያህል ገንዘብ ማዳን ችሏል።

በዚህም ውሳኔ ብዙ የክለቡ ሰራተኞች ቅር መሰኘታቸውም ተገልጿል።

[TheAthleticFC]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 10:12


Dick style

4-3-3 Troll Football

24 Dec, 10:07


ልጅ ማይክ😂 ስም ጠቃሽ ስድብ ኧረረረረረረረ

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:51


አሞራው 😄

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:49


ምን አልኩኝ😮‍💨

አቻ ጠብቁ

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:48


Comeback ታያላቹ🫴⚡️

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:48


መብራት ሃይል የስራህን ይስጥህ

የ ዩናይትድ ውርደት ሳታሳየኝ🤏

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:47


ከገነት አውጥተው ሲኦል ከተቱት 😁💔

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:46


እኛ ሚመቸን ኦናና ይሄ ነው

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:44


😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 🦅

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:40


ሰው ግን ያለ ጄኔሬተር እንዴት ነው ሚኖረው

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:36


ኦናና😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:35


ሰው መብራት እያለ ሲያማርር የአመት በጀት የዘጋነው እኛ

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:34


ሁኔታው ለእኔ ተመቸኝ

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:33


የዛሬው ስራ ይለያል

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:33


ወያላው ዝም
ወያላው ዝም
ወያላው ዝም
ወያላው ዝም
ወያላው ዝም

መብራትትትትትትትትት

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:31


እንቁልልጭ🙂

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:30


ዛሬ ሁሉም ኢትዮጵያውያኖች ልጆቻቸውን "እስቲ ጎረቤት መብራት ካለ ቼክ አርገክ ና" ብለው ልከውት

የለም ሲላቸው:-

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:30


ቡራዩ የመኖር ክፋቱ 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:29


እኔን አልነኩኝ 😎

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:29


ጠፋ☹️☹️☹️☹️

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:27


መብራት ሀይል ሚሰሩትን ሰዎች ብናገኛቸው

4-3-3 Troll Football

07 Dec, 18:26


#Update

" የተቋረጠው ኃይል ወደነበረበት እየተመለሰ ነው " - የብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል

" ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ኃይል ወደነበረበት እየተመለሰ ነው " ሲል የብሔራዊ የኃይል መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታወቀ።

ማዕከሉ እንዳስታወቀው የሲስተሙን ቮልቴጅ በማረጋጋት የተቋረጠውን ኃይል ደረጃ በደረጃ ለመመለስ የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው።

በአዲስ አበባ በአንዳንድ አካባቢዎች እንዲሁም በክልል ከተሞች የተቋረጠው  ኃይል ወደነበረበት መመለሰ መጀመሩን ገልጿል።

የተፈጠረው ችግር ሙሉ በሙሉ አልተፈታም።

ችግሩ ሙሉ በሙሉ እስኪፈታ ድረስ በትዕግስት ተጠባበቁ ተብሏል።

እኔ የባለስልጣን ሰፈር ነው የምኖረው 😁

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 16:01


ጉድ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 15:59


አርቴታ ሰለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ቡካዬ ሳካ ንፅፅር :

"ሮናልዶ የእግርኳስ ሊቅ ነው ሮናልዶ የ እግርኳስ ዘመኑን እንደዚህ ነዉ የጀመረው የሳካም አጀማመር እንደዛ ነው ሮናልዶ ኳስ ሲጀምር ማንም እዚህ ይደርሳል ብሎ አልጠበቀም ሳካንም በተመሳሳይ ማለቴ ነው።"

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 15:17


የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው


#GGMU

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 13:17


የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ትልቅ ክለብ አርሰናል ነው

ክብር ይገባቸዋል👏

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 12:10


አቶኒን ወደ አቋሙን እዲመለስ wantyan እንሰዋለት 😄😄😄😄

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:34


እባካችሁ እኛ አድሚን የሆንበት የማንቼ Page ሳታዩ እንዳትሞቱ🤣😂

ኧራራራራ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:29


prime abushe😂😂

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:29


ሊቨርፑል Offside በሌለ ጊዜ ያነሳቸው 18 የ ሊግ ዋንጫዎች

የእንጨት ዋንጫ ነው አሉ ግማሹ በስብሶ ተጥሉዋል

የሊጉ ዋንጫ 1ድ ለእናቱ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:25


👍

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:15


ነገ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:14


እሮብ መች ነው 👐

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:13


ቀመሩን ካገኘ ግን

ጉድ ነው ወገን

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:12


አረ ራሱን እንዳይፖስት ጀግናው

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 11:12


ፔፕ ከቀውሱ እንዴት እንዲወጣ ለማሰብ ቢሮውን ቆልፎ ረዥም ሰዓት ውስጥ ብቻውን ተቀምጧል ፣ ስልክ ሲደወለልተም እያነሳ አየደለም።

ይህ መረጃ ዘ አትሌቲክስ እስካጠናቀረው ሰዓት ድረስ ፔፕ የቢሮውን በር እንደዘጋ ነው።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 10:53


የድብሮይናን ስልክ ላኩልኝ ደውየ ልዘዝ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 09:54


Mentally we are at anfield ያለው ትዝ አለኝ😂😂

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 09:41


አንተም ከሰው እኩል 12 ጨርሰሀል ይባላል እኮ 😭😂😂

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 09:40


ማነው አዲስ

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 09:39


Blud created his own Language 😭💀

4-3-3 Troll Football

03 Dec, 09:38


ለጌታም ጌታ አለው 😂

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 21:10


Pray for Man United

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:47


ሀቨርትዝ ላይ የወረዳት Tackle 🥵🔥

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:42


Black Diamond ! 🔥

ከማንም ዝንባም አታወዳድሩት 🫡

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:33


አሸንፎም ሰላሙን ማይሰጡት ደጋፊ እግዚኦ

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:31


ይሄ የሌላችሁ ደህና እደሩ 😍

ሌሎቻችሁ ቆማችሁ እደሩ🙂

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:11


ይህ ልጅ የት ሄዶ ነው🥺

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 20:00


እርብ ምንድነው 🤔

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:58


አርሰናል ያለፍት 3 ጨዋታ 13 ጎል አስቆጥሩዋል

እሮብ ያ የሞተ ክለብ ጉዱ ፈላ 🚘

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:58


Bado eras dedeb admin fuck you denez

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:56


አምፖል ሰቃዩ ቁጥር 2🤔?

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:53


አቡሼ NB ያልኩትን "ንብ" ብሎ ሲያነበው

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:51


እንዴዴዴዴዴ ጎቤው😂😂😂

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:50


ከላይ ያለው እብድ ነው አደንግጡ

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:50


NB:- አቡሼ ከሽንት ቤት ሆኖ ያስተላለፈው መልእክት ነው።

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:48


ዓላማ ያለው ኩሩ የአርሰናል ደጋፊ ነኝ 🫡

ቂጣችሁን ጥረጉ ስለ አርሰናል ከማውራታችሁ በፊት አራም ሁላ 💪

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:47


የአርሰናሉ G Jesus

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:45


Barca cycle

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:41


ለጎሉማ ማን ብሏቸው ዋንጫውን ነው እንጂ 🎧🎧

4-3-3 Troll Football

30 Nov, 19:26


ባለፉት ሁለት አመታት
ቴንሀግ 2
አርሰናል 0

4-3-3 Troll Football

22 Nov, 18:28


የኔን ስንት ይወስዳሉ ጠይቅልኝ

4-3-3 Troll Football

22 Nov, 18:28


የሙዙ ጨረታ ይሄንን ይመስል ነበር 🥹

ለአንድ ፍሬ ሙዝ 700 ሚልየን ብር ? ደግሞ እኮ ጠቃጠቆው አይደለም 😒

@EthioCrypto_433
@EthioCrypto_433

4-3-3 Troll Football

22 Nov, 17:34


አማር ተዘጋጅ ሮናልዶ ግብ አስቆጥሯል

4-3-3 Troll Football

22 Nov, 16:35


ልዩነቱን ፈልጉ

4-3-3 Troll Football

22 Nov, 05:42


🇬🇧 10ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                   ተጠናቀቀ'

          🇬🇧 ኒውካስትል 1-0 አርሰናል 🇬🇧
                #ኢሳክ 12'

🏟  ሴንት ጄምስ ፓርክ

We are so back baby😍

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 21:31


በስተርጅና ከመቀለል ይሰውራቹ ቅሌት FC

ደህና ደሩ - @rt11999🥂

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:45


@Teda_Cristiano መልሱን የመለሰው እሱ ነው OCT 23 2024 ዓ.ም

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:44


@abseabuki
@eyobawi37
@Ge_ez

አንዳቸውም አለመለሱትም ሰዓት አልቋል

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:42


አርሰናል UCL የበላ ቀን

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:41


የፌስቡክ ገፃችን ባለፈው ከፌስቡክ ኩባንያ ዕውቅን በማግኘት የአፊሻልነት ማረጋገጫ ባጅ ተሰጥቶናል።

ታዲያ ይሄ የሆነው መች ነበር ወር እና ቀኑን ቀለል እንዲላቹ በፈርነጅ አድርጉት

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:39


ready ?

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:37


ማን ማንቸስተር ሲቲን ይሆናል ማንስ አርሰናልን ይሆናል የሚለውን አብረን ልናይ ነው ተዘጋጁ

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:35


ጥያቄ ጨርሻለው ነገር ግን ከሶስቱ አንድ አሸናፊ ለመለየት አንድ ከባድ ጥያቄ ይኖራል ተዘጋጁ

@abseabuki
@eyobawi37
@Ge_ez

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:33


መላሽ @abseabuki

መልሱ 433 NBA ነው

3 ነጥብ አለህ

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:33


derto gada

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:29


4-3-3 ሰለ ቅርጫት ኳስ ብቻ የሚዘግበበት ቻናል አለ ስሙ ማን ይባላል ?

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:27


@eyobawi37

@Ge_ez

በትክክል መለስቹ የተቀደማቹ 1 ነጥብ አላቹ

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 19:26


መልሱ

ሀሰት
ሀሰት
እውነት

ነው ትዕዛዝ አንብቡ ለሌላ ጊዜ

መላሹ @Ge_ez

3 ነጥብ አለህ

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 12:38


Blud plays 2 games a season 💀😂

4-3-3 Troll Football

21 Nov, 08:09


ጋዜጠኛ፡- ለምንድነው በቻይና ሊግ ለመጫወት እምቢ ያልከው?

🗣️ ዝላታን፡ "አስማት ይጠቀማሉ"

ጋዜጠኛ፡- ይህን እንዴት አወቅክ?

🗣️ ዝላታን: "አንድ ጊዜ ቻይና ሄጄ የበጎ አድራጎት ጨዋታ እየተጫወትን ሳለ 3 ተመሳሳይ ተጫዋች ድሪብል አድርጌ አልፌው ድጋሚ ራሱን ፊት ለፊቴ አገኘሁት"

@bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 21:47


ደና ደሩ 👋

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 19:33


ሊቀ ሊቃሊቅ ወ አሰልጣኝ ማይክል አርቴታ ከተናገረው

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 18:56


Me waiting አርሰናል በ ፎረስት ተሸንፎ Meme እስክሰራ

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 18:45


ጀሞ Core

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 17:44


እዛው Alien መጣ ብለው በ Cage ሲያፍኗት

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 17:22


ጀልጋጋ😭💔

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 17:21


ያ ጀልጋጋው ነገሩ kitfo

ያ ሻንቅላ ጥላሸት ነገሩ abdi

እና ያኛው ዝሆን ነገሩ ጆሯሙ ደሞ roba

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 17:14


አድሚኖቹን ገምቱልኝ 👇

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 17:00


ከባጃጅ ኮሚቴ ለባርክሌ 👍

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 16:53


እባካቹ ልቀልዱ ስትሉ ቀድማቹ ተዘጋጁ በሉን 👍

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 16:37


Barkleyን ቀልድ ስትለው

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 16:21


ሮባ ከአድናቂው ጋር kkkk👍

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 16:18


ሮባ ምንም ዜናዎችሽ ባይገቡኝም ላንቺ የምመኝልሽ ይሄ ነው 😁

4-3-3 Troll Football

20 Nov, 16:02


ድርቅ ካሉ ሜሞች ላውጣችሁ እስኪ😂

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:33


ከወደቅን በማሸነፉ ለምንድነው ህዝቤ ሚደሳሰተው

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:31


በየ ኮሜንቱ 30 ብር ምጠይቀው ልጅ አታርፍም

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:16


#ለፈገግታ

የኢንስታግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇

https://ig.me/j/Aba-QfKYaOSm70LQ/

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:02


Lets all laugh at wissa
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:02


Lets all laugh at Democratic republic of congo🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 18:01


Nasir for Ballon d'or???🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 17:56


ኧረ ሳልጨርስ ኮንጎ ሰጠችን 😭😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 17:54


ከ ክፍለ ዘመን በኋላ አሸንፈው በ ጃሉድ ዘፈን ሊያደነቁሩን ነው

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 12:59


bitcoin be like 🏃‍♂️🏃‍♂️‍➡️

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 11:23


ስሙ እንደ ዋንጫው የበዛው ክለብ ደጋፊዎች ብቻ❤️👍

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 09:32


በ Airdrop ተስፋ ማረግ ካቆምን ቆየ አባ 👍

ይህን ይብሉ 🖕

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 08:06


No more international breaks until March

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 07:01


አቡሼ

ዲዲዲዲዲዲዲዲ ድንቅ ነው ዲዲዲዲዲዲዲዱ ብርቅ ብርቅ ብርቅ ብርቅ ነው አረ አረ አረ JPS JPS

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 07:00


🔥 YESCOIN Snapshot Coming Soon: Get Ready! 📸

@Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 06:46


ብራሂም ዲያዝ አልተቻለም 📷

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 06:42


የቼላ ተጫዋቾች ሲገናኙ

4-3-3 Troll Football

19 Nov, 05:36


ምንያህል አርጤጣ ቢያማርህ ነው ቡድን ያስቀየረህ🤔

4-3-3 Troll Football

18 Nov, 21:20


አው ውብ እግርኳስ ልታይ ነው

4-3-3 Troll Football

18 Nov, 21:18


ከአርሰናል በላይ የአሞራው የመጀመሪያ ጨዋታ ነው የናፈቀኝ 😄

4-3-3 Troll Football

18 Nov, 21:15


ግባ በለው ግባ በለው

አሞራውን ወደ ገደል ግባ በለው

አያያያ ሆሆሆ በል ግባ በለው 🤪

ገጠምኩ አይገርምም 🍿

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 21:38


አያፍርም እንዴ

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 18:20


Bitcoin 93 ሺ ዶላር ገባ ...

ምን አገባን አባ 1 ዶላር እንኳን የለን ስለቢትኮይን እንጨነቅ 🫡

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 18:14


ሀንግ ሊያረጉ ነው ወይስ ገንዘብ ለቼልሲ ምን ፐጠረለት ብለው ነው ?

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 18:14


የሊጉ ክለቦች ከሲቲ የካሳ ክፍያ ሊቀበሉት ነው !

ማንቸስተር ዩናይትድ፣ሊቨርፑል፣አርሰናል እና ቶተንሃም ማንቸስተር ሲቲ የፕሪሚየር ሊጉን የፋይናንሺያል ህግ ጥሰዋል ተብለው በተከሰሱበት 115 ክሶች ላይ ጥፋተኛ ሁነው ከተገኙ ካሳ የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ መሆኑን ህጋዊ ማሳሰቢያ ለፕሪሚየር ሊግ አቅርበዋል።

ቼልሲ ግን ከሲቲ ካሳን በመቀበል ዙሪያ የጠየቁትም ሆነ ህጋዊ ማሳሰቢያ አላኩም ሲል ዘ ታይምስ ዘግቧል።

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 14:10


ታሪካዊ ገድል 🫡

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 09:38


መዝገበነዋል

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 09:35


ኤሪክ ቴን ሃግ️

🗣️"ማንቸስተር ዩናይትድ የኔን አስፈላጊነት አንድ ቀን ይረዳሉ::"

@SPORT_433Et @SPORT_433Et

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 08:44


የሮባ ቅፅል ስም ሽሬክ ብንለውስ

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 08:20


ሊጉ ሲጀመር የ ቴዳ Bio 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:37


ቼላ አይችልም ብሎ ነው እኮ

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:37


አፋልጉኝ !

ሙሉ ስም ቴዎድሮስ ታከለ አድሚን ቴዎድሮስ ጊዜው ጨለማ ነው አመሻሽ ላይ የፈርሴን ጨዋታ ልይ ብሎ እንደወጣ አልተመለሰም

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:36


berdan 😂😂

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:35


አንታርቲካ

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:34


የት ነህ የት ነህ

4-3-3 Troll Football

13 Nov, 07:20


ኢትዮጵያ Treable አሳክታለች😂

4-3-3 Troll Football

12 Nov, 19:42


ለካ Rodri ለፍልፋ ነበር አሁን Twerk እያረገች ነው😁

4-3-3 Troll Football

12 Nov, 19:40


ቆይ ግን ቼላ በየመንገዱ ያፈሳቸው ተጫዋቾች ከምን ደርሰው ይሆን 🤔

4-3-3 Troll Football

12 Nov, 19:38


ይመችህ አቦ ፊተር😁


ለካ ጉማሬውም አለ😭

4-3-3 Troll Football

12 Nov, 19:37


ፕፄ መጡልህ እንግዲህ ተወጣው 😁

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 21:03


የአርሰናል ቀንደኛ ጠላት ዕራሱ አርሰናል ነው

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:59


የ ዩናይትድ ደጋፊ ጭንቅላት

አላማ የሌለው ደጋፊ ✈️

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:58


የ ዩናይትድ ደጋፊዎች የማሰቢያ ጭንቅላት መጠናቸውን ሲጠየቁ

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:54


Archivo በአማር የተቋቋመ ድርጅት ነው

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:54


ይሄ ምንድነው 💀

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:53


የሌውንዶውስኪ ጎል ኦፍሳይድ አይደለም! [Archivo VAR]

@bisrat_sport_433et @bisrat_sport_433et

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:50


4pts

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:38


በሊጉ 13ተኛ ያለ ክለብ ነው እኮ አርሰናልን ሚተቸው 🤢

እስኪ እኩል ሁኑ First 😏

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:34


በጣም ነው እዴ አቻ የወጡት😂

nemu 😂😂

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:33


እሮብ እለት አንተ ነክ ያደረስካቸው😐

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:32


Roba :-

ዩናይትድን የሚያቆመው ኢንተርናሽናል ጨዋታዎች ብቻ ናቸው 😂

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:32


አርሰናልን ለመጨረሻ ጊዜ ለቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታ የተጠቀሟት የተጫዋቾች መጓጓዣ ባስ

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:29


አርሰናል 😂😂

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:28


ማነው በማታ Motivate አድርጎ የለቀቀሽ😂

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:26


ፊቱማ የሜም ቻናል ነው

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:26


ሲያስቅ 😂

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:24


ስምህ ራሱ Troll Nw eko

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:23


ትሮል በኛ ጊዜ ቀረ

4-3-3 Troll Football

10 Nov, 20:14


የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን 20 ጊዜ ያነሳ ቡድን ብቻ ደና እደሩ 🤌❤️

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 17:20


ሂወት ሲጠምባቹ ምትሞክሩት ነገር ሳይሳካ ሲቀር ሁሌ እኔን አስቡኝ 2odd እንኳን የማይሳካልኝ over 1.5 ብዬ 🗿

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 17:06


Vote ማረግ ቀጥሉ እስካሁን ባለው
Barkley🔐 እየመራ ነው
ሀሳባቹን Comment አርጉ

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:53


ሮባ ቤት ምግብ ሲላቸው ሳይርብህ ተኛ ነው ሚሉት

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:52


ባርክሌ የምትሉ በኮሜንት

ባልታዘር የምትሉ በስታር

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:51


Messi Ronaldo እያልክ ስትከራከር ውለህ ቤት ስገባ ሽሮውን አሙቀህ ብላ ሲሉህ

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:48


በአጠቃላይ ከተሰበሰበው ድምፅ

ሜሲ 5941 ኮሜንት + ሪያክሽን በማግኘት 2ተኛ ሁኗል ጀግናው ደግሞ እንደተለመደው በ 5992 አንደኛ ሁኗል።

17 star ከ CR7
14 Star ከ ሊዮ

እናመሰግናለን

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:47


ሮባ ስራ ፈት ነው ምትሉ ኮመንቱን አጨናንቁት 👍

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:46


ዘንድሮም በMessi እና Ronaldo ሚከራከር ሰው አለ 🥵

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:43


💪

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:42


አረ አፍ አዘጉልኝ

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:41


Messi 🐐 መሆኑን ከ ሮባ ጋር በመከራከሬ አዝናለው

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:37


WHAT'S UP

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:35


በልጠናል ጀማው

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:31


3500 ሜሲ
3223 ሮናልዶ

አረ ቤተሰብ ነቃ በሉ

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:21


https://t.me/TrollFootball433et/78277

https://t.me/TrollFootball433et/78269

CR7 አፍጥኑት

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:19


1 star ለኛ 100 እሺ

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:18


ሜሲን የምትሉ ኮሜንት ላይ አጨናንቁት

ሮናልዶን የምትሉ በሪያክሽን አጠቅልቁት

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:17


ሜሲ ፋኖች ይቀየርልን

ሮናልዶ በሪያክሽን እኛ በኮሜንት በለዋል ሰለዚህ ይቀይርላቸው ድምፁ ባለበት

4-3-3 Troll Football

09 Nov, 16:15


450 እኩል

ወይኔ

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:38


አርገበገበውውውውውው 🤭

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:28


GOAT

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:27


Ucl ካሸነፈ 10 አመት የሆነው ደጋፊ ሊያበሽቅህ ሲሞክር ማየት ያማል 😭

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:26


ጃስስስስስስ 😂

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:24


ባርሳ + ሚላን + አርሰናል = 12 Ucl

ሪያል ማድሪድ 15

አረ አያምርብህም አትሳቅ.......

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:14


አማር ማድሪድ ሲሸነፍ ከዋሻ 🏃‍♂️

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:09


የባርሳ እና ኤስ ሚላን የትሬኒንግ ሜዳ

ሳንቲያጎ አር ናባው

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:07


LETS ALL LAUGH AT REAL MADRID AND MAN CITY😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:06


ሳይከካ ተቦካ 🙄

የአብዲ ጭንቅላት🤦‍♂️

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 22:05


🚨 አስገራሚ እውነታ 🙆‍♂

👉 ማንችስተር ሲቲ ባለፉት 4 አመታት የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ በሁሉም ውድድሮች #ከ200 ጨዋታዎች በላይ ያደረገ ሲሆን ነገር ግን አንድም ቡድን በሶስት ጎል ልዩነት ማንችስተር ሲቲን አሸንፎ አያውቅም !!! አንድም ቡድን !

ማንችስተር ሲቲ ለመጨረሻ ጊዜ በሶስት ጎል ልዩነት የተሸነፈው በ2020 በሌስተር ሲቲ 5-2 በሆነ ውጤት ነበር

ሩበን አሞሪም ገና ፖርቹጋል ሆኖ ለእንግሊዝ ላለፉት አመታት ዘንድሮንም ጨምሮ ትልቁን ክለብ አርበትብቷል ።

የእንግሊዝ እግር ኳስ አስጨናቂ አሰልጣኝ የመጣባት ይመስላል ፤ ያስፈራል እንደ እውነቱ 🤷‍♂

@Bisrat_Sport_433et
@Bisrat_Sport_433et

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:57


የማድሪድ ጨዋታ ስንት ሰዓት ነው???

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:46


ቴዲ ባለፈው እንዲ ሲል አንዱ ኮመንት ላይ እንጥልህ ይርገብገብ ብሎት ነበር ዛሬም አይቀርም 😏

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:45


አርገበገበውውውውውውውውውውውውው

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:45


ማድሪድ አቻ ይወጣል ወይ ያሸንፋል

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:41


ተው አሙሪም

እባክህ

ከአርሰናል ቀድመህ ዋንጫ እንዳትበላ

ያለዚያ ለቅርቡም ቦታ ራይድ ተጠቃሚ ልንሆን ነው

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:39


12 ፔናሊቲ 😏 1 ደገመ

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:37


22 ጎል
11 ፔናሊቲ

እንደ ሮናልዶ እርዳታም ትፈልጋለህ ለካ ✈️

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:30


አረበደበደውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው መሬቱንንንንንን አርሶሶሶሶሶሶሶ አጠገበውውውውውውውውውውውውው

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:27


አም ኖት ጠንቋይ

4-3-3 Troll Football

05 Nov, 21:24


እንደ ቀልድ 3 ቀን

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 21:03


እርዳታ Fc☕️

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:52


"He couldn't beat Man United"

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:49


😂😂😂

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:44


ታሪክ ቀጥሏል😁

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:34


የቼልሲ ደጋፊ : ኢንዞ ኧረ ቡድንህ ይፈልግሀል የሆነ ነገር አድርግ

ኢንዞ:

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:25


አህያ መልክ ቢኖረው ማርቲኔዝን ይመስል ነበር

ዱካው 🤝 እርግጫ

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:17


ከግብ እዳ ማይላቀቅ ክለብ ደጋፊ አፍ ሲካፈት ይገርማል 🙄

3 የግብ እዳ 10ኛ ሳምንት

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:06


ሰላምምም እደሩ 💀

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:04


Enzo doesn't
Dribble
Tackle
Score
Assist
Doesn't win 1v1
No aerial and ground duel
Doesn't pass

ምን ቀረኝ?🤔

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 20:01


Enzo might be the worst midfielder in the world

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:55


አይ ጣርናጮ 😏

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:39


እንዳይደብራቸው ብለን ከቼላ Fan ጋር ስንከራከር

እነሱ.... አምርረው ሲከራከሩ



አርሰናል እና ቼልሲ አይመጥኑንም 🙌

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:25


ፌሊክስስ ምናባቱ ይሰራል 😭😭

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:23


ፒተሯ ንኩንኩ መቼ ገባ ዛሬ የመቼ ነው 😭😭😭

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:22


335 million british pounds

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:21


የዩናይትድ ተጫዋቾች :-ባዶ ጎል ነው እንካ ምታ

ግራናጮ

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:18


እንደውም ጋርና ደሙ ሰማያዊ ነው!!!!🔵🔵🔵🔵

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:17


አርሰናል ግን ተስፋ ያለው ይመስለኛል

ያለመውረድ

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:16


ውለታህ አለብን

4-3-3 Troll Football

03 Nov, 19:15


በነገራችን ላይ ቼልሲም ዩናይትድም የትም እንደማይደርሱ እኮ እናቃለን 😂

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 13:07


🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 10ኛ ሳምንት የእንግሊዘ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ !

                         30'

          🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ኒውካስትል 1-0 አርሰናል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
#ኢሳቅ 12'

🏟  ሴንት ጄምስ ፓርክ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 13:05


ተረጋጉ ሰአቱ ገና ነው ሚፈጠረው አይታወቅም ኒውካስትል ሊደግም ይችላል 😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 13:00


excuse me አለች ጃኒ😂😂😂😂😂 ሌላስ

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 12:56


Netflix በኒውካስል ከተማ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እየደረሰባት ይገኛል

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 12:53


ተመስገን 22 ደቂቃ ደርሰናል ዳኛ ስበብ የለበትም

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 12:44


ራያ😂😂😂

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 12:26


ዛሬ የሚደረጉ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ይከታተሉ ..

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 11:03


Roba መደለት መፍትሔ አይሆንም እዛው ፈጣሪን አማር እኛን ተወን!!!

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 10:46


ከቼልሲ ደጋፊዎች ጋር ተጣልተህ መሳሪያ ደቅነህባቸው

ጫማቸውን ሲያወልቁ

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 10:41


ተከትቧል ይሄ ነገር ወይስ ለማዳ ነው?

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 10:34


ማይኖ እና ጋርናቾ ታክሲ ውስጥ ገፍትረውህ ሲገቡ

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 10:29


Newcastle ዛሬ ይፈተናል የሚል ግምት አለኝ

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 09:20


ቅዳሜ አለመስል አለን እኮ

4-3-3 Troll Football

02 Nov, 08:38


ከታሪክ ማህደር

4-3-3 Troll Football

01 Nov, 18:12


እሁድ ቼላን ያለገላጋይ እንደምንገርፋት ትዝ ሲልህ🕺💃💃

4-3-3 Troll Football

01 Nov, 18:08


ስራ ያጣ ካለ የአልነስር ጨዋታ አለ 🤪

4-3-3 Troll Football

01 Nov, 17:19


ለዚህ ንግግሩ ምላሽ ተጠይቀው የሰጡት የክለቡ ባለድርሻ ሰርጂም እንዲህ ነበረ ያሉት😎😎

4-3-3 Troll Football

01 Nov, 03:52


ቴንሀግ የተጫወተበትን ጫማ ለ ጨረታ ቀርቧል ሚፈልግ in box

4-3-3 Troll Football

01 Nov, 03:47


ኧረ ቴንሀግ ተፋታን

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 20:20


ሁለት ዋንጫ ለምኔ ክለብ ደጋፊዎች ሲከራከሩ ስታይ

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 20:06


ትሮል ላይ አድሚን ይሰጠው

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 20:05


ጠ/ሚ ዐብይ ዐህመድ በዛሬው የምክር ቤት ውሎ ላይ ያነሱት ሃሳብ "

"ኢትዮጵያ ውስጥ ለአውሮፓ የእግር ኳስ ክለብ ለሆኑት አርሰናል እና ማንቸስተር ዩናይትድ አናላይሲስ የሚሰራ የተደራጀ ቲም አለ።"

"ባለፉት ወራት ውስጥ በኦንላይን ስራ የጀመረ 26ሺ ወጣት ብቻ ነው ሌሎቻችንስ ለምን አንሰራም።"

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 20:02


rigged

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 19:58


በነገራችን ላይ አቡሼ ጡት እያጠባ የተነሳው ፎቶ አለ ልላክላቹ ?

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 19:57


ቲክቶክ በክፍትልህ እና ባሳየውክ እንዲ ትንቀኛለህ ያሳዝናል

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 19:56


SIuuuu 🥱

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 17:44


አተ ሰው ሲናገር ለነገ አይልም 🥵

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 17:43


እርግጠኛ ነህ ፈጣሪ ስለ መፍጠሩ

ሰርጀሪ አሰርቶ እንዳይሆን

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 17:42


አረ ፍቱ ይደብራል ፈጣሪ በፈጠረው ፊት ሙድ አይያዝም።

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 17:37


ሮባ ሙሉ ፊቱን ለማስገባት በሁለት ስልክ ነው ፎቶ ሚነሳው

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 17:28


Hi kongo

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:58


ሩስያ ጎግል የምድር አጠቃላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ሊሞላው የማይችለውን ገንዘብ እንዲቀጣ ወሰነች

ጎግል 17 የሩስያ መንግስት መገናኛ ብዙሀንን ከዩትዩብ ላይ ማገዱን ተከትሎ 20 ዴሲሊየን ዶላር ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖበታል። ሞስኮ የጠየቀችው ክፍያ ከትሪሊየን ቀጥሎ 7ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የ34 ዜሮ ባለቤት ከፍተኛ ቁጥር ነው።[ዓል አይን]

@Ethionews433 @Ethionews433

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:29


ቻናሉ የሚግማማው ሁሌ ባርክሌ ሲኖር ነው አሁን ወጥቷል እሰከዛ ወደ ኳሳችን

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:27


የምር እኔ ከእንቅልፌ ስነሳ ፊት የባርክሌን በ 100 እጥፍ ይበልጣል

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:26


barkley ይሁን ፆታው አስገድዶት ነው

Fitsum ምንሼ

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:24


ላጠፋው ነው ፍቱ ምደረ የኩዬ ጀማ ተሰብስቦ

አረ አብዲ በስንት ጠዓሙ

4-3-3 Troll Football

31 Oct, 16:21


ይሄን ጆሮ Boing እና Airbus እንዳያዩት

ክንፍ ነው ጆሮ

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 15:03


Boss referee ባንተ ብዙ ተስፋ አለን አደራ
🥹🫠

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 14:38


😭

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 14:33


ተናግሬ ሳልጨርስ

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 14:24


ዳሎትን Right back ያረገው አሰልጣኝ መሰቀል አለበት

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 14:21


Haram football = Manchester united

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 14:17


የማን ዩናይትድ ጨዋታ 🤢

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 13:21


ዛሬ ደሞ ማን ይወጣ ይሁን.....ይገምቱ ይሸለሙ 🤗

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 13:09


ናፍቀሃናል 😔💔

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 12:51


አርሰናልን እኮ በቅርቡ እናልፈዋለን ምንም ችግር የለውም

እኛ ያስጨነቀን የማንችስተር ሲቲ ነገር ነው 😒

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 12:49


ወደ ዋንጫው ፉክክር የምንመለስበት ወሳኝ ጨዋታ

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 12:48


የታላቁ ክለብ አሰላለፍ በል አተ 😒

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 12:48


የማንቸስተር ዩናይትድ አሰላለፍ !

11:00 | ዌስተሀም ከ ማንቸስተር ዩናይትድ

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 12:21


ኳስ ማያየው ጀለስ ሲመጣ

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 11:12


😓😓

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 09:36


አንቾሎቲ ኦፍሳይድ....

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 08:18


😂😂😭

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 06:56


Bro thought he was the main character 🤣

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 05:36


They Closed the roof 4 0 reasons.

4-3-3 Troll Football

27 Oct, 04:15


mbappe vs barca

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 18:49


እሁዶ እኔ እና ግብረአበሮቼ የአርሰናልን አስክሬን የምንቀበልበት መንገድ

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 17:46


አለ ግን ይሄ አድሚን😭

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 17:44


የአርሰናል ደጋፊ በዚ ፎቶ ብቻ ማስደበር እችላለሁ

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 16:44


ምኞትህ መቼም አይሳካም አርፈህ ተቀመጥ
ፕፄ የጃክሰን ምርኮኛ🤗🤗

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 16:17


እሁድ ማንም ያሸንፍ ማንም ድሌን ለማክበር ዝግጁ ነኝ

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 15:43


የ ዩናይትድ ደጋፊዎች ለ ሊቨርፑል ሊደግፉ ነው አሉ

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 15:07


የ Memefi'n ዜሮ እንዳሸዋ አብዛልኝ 🙏

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 05:21


He couldn't beat man united😂🤣🤣

4-3-3 Troll Football

25 Oct, 04:19


1x Ballon d'Or
1x Serie A
2x Champions League top scorer
7x Ukrainian Footballer of the year ! በአንድ ምስል ሲገለፅ👌🥳🤝🥳🥳

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 20:57


Ten haram

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 19:53


የምር ግን አሽቃበጥክ አትበሉኝና


አቡሼ ህዝቡን ሚያንጫጫበት መንገድ የሌለ ነው ሚመቸኝ🤣

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 19:52


ጉድ መፂዩ ኦናና በረኛ ሆነ😯

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 19:46


ኢሮፓ ሊግ ከማየት

ፊልም ማየት 🫴👉 @Films_433

ክብራቹን ዝቅ አታርጉ 🫡

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 19:30


ኧረ አልቻልኩም🤣🤣

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 18:24


ይመስገን ዛሬ አቡሼ ከዝንብ:ከአር ;ከሸኖ ቤት ወጥቷል🤗🤗

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 18:09


ኮንፍረንስ ሲሉ ሰፈር የቸርች ኮንፍረንስ ያለ መስሎኝ ነበር ለካ ኮንፍረንስ ሚባልም ሊግ አለ🙄

ትንሽ መሆን ከባድ ነው ቀበሌ ያቋቋመው ሊግ ታያለህ 🍔

4-3-3 Troll Football

24 Oct, 17:49


ፕፄ ኳስ ተጫዋች እኮ ነው የተባለው😁

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 11:29


ከቼልሲ መልማዮች አይን ይሰውሮት

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 10:57


ጉድ ተሰርቼ ነበር.....*ቀጣዩን ጨርሱት🤗

አለ ባኢስ

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 10:47


ምን እየሆኑ ነው ጎበዝ?

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 10:46


We need Pepe Julian Onzima at this moment

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 08:43


የአርሰናል ደጋፊ ያላቸው አረዳድ🧠

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 07:01


National team Call up ASAP!!!!🔥

4-3-3 Troll Football

22 Oct, 07:01


ጠ/ሚ አብይ አህመድ ባደረጓቸው ያለፉት 5 ጨዋታዎች ላይ 9 ጎል አስቆጥረዋል !

5 ጨዋታ
9 ጎል
3 አሲስት
🌟1 ጊዜ ሀትሪክ ሰርተዋል

Star boy 🔥

@SPORT_433ET @SPORT_433ET

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 23:34


ቻቻቻቻቻቻቻቻቻቻ

ቻምፒዬንስ ሊግግግግግግግግግ

ስንዴ ከገለባ ሚለይበት ውድድር 😎

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 17:52


ዴክላን ራይስ ለአርሰናል ሌጀንድ ነው💁‍♂

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 17:45


ጠያቂ - አርሰናል ቻምፒየንስ ሊግ ለመብላት ምን ያስፈልገዋል
መላሽ-በረኛ፣ተከላካይ፣አማካይ፣አጥቂእና አሰልጣኝ

ከኮመንት አለም

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 17:27


Arsenalን ለማሸነፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች ❗️
1:- ያለ ሳካ እና ኦዲጋርድ መሆን አለባቸው
2:- ሳሊባ በቀይ ካርድ መውጣት አለበት
3:-ለተቃራኒ ክለብ penalty ያስፈልጋል
4:- ተጋጣሚው ክለብ ዳኛ ማዳላት ይኖርበታል

ከነዚ መስፈርቶች አንዱ ከጎደለ አርሰናል ሚያስቆመው የለም‼️

😏አሉ እንግዴ

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 11:18


Foden this szn 🔥🔥

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 11:12


የአባትና የልጅ ፍቅራቸው ያስቀናል🥹🥹🥹🥹

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 11:10


⭐️⭐️⭐️⭐️

የፊፋ ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ኢንተር ማያሚ በ2025 የአለም ክለቦች ዋንጫን ለመጫወት ብቁ መሆናቸውን አስታውቀዋል።

@Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport

4-3-3 Troll Football

21 Oct, 09:52


በርንማውዝ ወስዶ አርሴን

4-3-3 Troll Football

20 Oct, 20:14


🥹😅

4-3-3 Troll Football

20 Oct, 19:52


ትንሽ ጨዋታ ካለ

አታስብ ኮል ፓልመር አለ 🍔

4-3-3 Troll Football

20 Oct, 18:56


😭🤣

4-3-3 Troll Football

20 Oct, 18:52


😭😭😭

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 19:21


Mbappe 😳🙆‍♂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 19:11


ዲክላን ራይስ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ ለዳኛው ፦

" በየሳምንቱ ተመሳሳይ ስራ ነው የምትሰሩት መቼም አትሻሻሉም ።" ሲል ተናግሯል ።
😂አተ ሀፍረት የለም ቫይረሱ 😭

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 19:06


ህግ አውጪ አካል ሆናችሁ 😭🤣

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 19:02


እልልልልልልልልል🤣🤣🤣

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:59


ALSO ፍፄ🤣 @duhh_buhh

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:58


ይሄ ሰለሞን ነው🤣

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:58


Post argiw kitfish

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:51


LET'S ALL LAUGH AT ASENAL😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:48


ለ ቴዲ ጥይቱን ሳይጠጣ ድረሱ

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:46


Saliba Vs Bournemouth In 4k HD Ultra

What a performance The Rolls Royce 🔥

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:42


የዩናይትድ ደጋፊም እየቀለደባቸው ነው

ጊዜ ጌታ አለ Abd 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:38


ዘንድሮስ ዱባይ አይሄዱም እንዴ

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:36


Beating Bournemouth in Vitality isn't for everyone 😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:35


ነገ በሊቬ ብንሸነፍ ራሱ አትሊስት በርንማውዝ አሸንፈናል 😂😂😂🔥

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:34


ለምንድነው መረቡን ሳያስደፍር ስለወጣው ሌጀንድ ኬፓ ማይወራው 😒❤️❤️❤️❤️

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:32


እግርስ 😂😂😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:30


ሊደገም ነው😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:29


ሲጀመር ዳኛው ከውስጥ የሲቲን ለብሶ ነበር አቡሽ 😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:28


ዳኛው ሁለቱንም አገባ አይደል 😂😂😂😂

4-3-3 Troll Football

19 Oct, 18:28


አዳሜ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተሸነፈው አርሰናል እሱንም በዳኛ👊

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 12:54


ታዋቂው ድረገፅ Google አንቶኒ Goat መሆኑን በይፋ አሳውቋል🇧🇷🐐

ከብራዚላዊው አንቶኒ ወርቃማ ሪከርዶች በጥቂቱ👇👇

1)Antony has the same number of ballondor as CR7 did in the last 4 years👌🥳

2)He has the same number of Puskas award as messi😏
3)Antony has the same number of world cup as CR7 and Neymar Jr did😱
4)in 2024 , Antony scored more than Pele,maradona,zidane and Ronaldhino combined🤗

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 12:39


#እየመጣ_ነው😉

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 12:36


ቪኒሺየስ ባሎንዶር ከመካሄዱ በፊት ሜሲ ሀትትሪክ መስራቱን አወቀ በኋላ😭😭😭

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 10:00


Someone's Brain 😭😭😭😭

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 09:07


11 ሮናልዶዎችን አስገብተህ Penalty ስታገኝ

11ዱም:

4-3-3 Troll Football

17 Oct, 07:12


9.9🤝9.9

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 20:40


አዲሰ አበባ ያላችሁ ንሰሃ ግቡ😉 ሃጥያትችሁ በዝቱዋል 🙄

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 18:45


😅

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 17:16


ማንቼ ፋንስ 🤝 ኤዲት ጥበባችን

ያው ኤዲት ከተደረጉ አይመጡም 😅

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 17:08


😅🙆‍♂ ቀየርነው ብለን ያን ከይሲ ኤዲታችን ራሱ🤭

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 13:43


They said Bolivia ናት 🙂

Meanwhile Bolivia በ10 ተጫዋች vs Colombia:

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 10:22


ከትናንትናው ምሽት ሽንፈት ቡሀላ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የሰጡትን ቃለ ምልልስ እንዲህ አቀረብነው
👤🗣🗣🗣🗣

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 09:17


የኢትዬጲያ ቴን ሃግ

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 07:42


Lionel Messi last 11 games for Argentina:

Bolivia ⚽️⚽️⚽️🅰️🅰️
Venezuela ❌️
Colombia ❌️
Canada ⚽️
Ecuador ❌️
Chile ❌️
Canada 🅰️
Guatemala ⚽️⚽️🅰️
Ecuador ❌️
Brazil ❌️
Uruguay ❌️

Guatemala and Bolivia statpads😂😂😂

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 06:09


ድንገት ኢትዮጽያዊ የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊ እንደሆንክ ትዝ ሲልህ

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 05:48


Mnew ለዛሬው ፓይለንቱ ባረገኝ

4-3-3 Troll Football

16 Oct, 05:23


የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የሚመለሱት በፕሌን ነው እሱን ወጪ የሚሸፍነው ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ነው🥲

4-3-3 Troll Football

15 Oct, 22:03


50 ብር በ 7 ሰዓት ትክክለኛ ኳስ አዋቂ

የ 50 ብር ካርድ ከዋንጫ ጋ ይሸለማል😁

4-3-3 Troll Football

15 Oct, 22:02


Morten Gamst Pedersen

4-3-3 Troll Football

15 Oct, 22:01


ይህ ተጫዋች ማነው

ቀድሞ ለመለሰ የ 50 ብር ካርድ

በደጉ ዘመን Epl ላይ አይረሳም 🙄