የቤኪጃ ቪዲዮዎች @bkjavideo Channel on Telegram

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

@bkjavideo


ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን።

የቤኪጃ ቪዲዮዎች (Amharic)

የቤኪጃ ቪዲዮዎች አንዳች ባለው ወቅታዊ ቪዲዮ ገፆ ነው። bkjavideo ላይ የሚታዘዝ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን የሚከታተሉ ቻናሎችን መለላችን ለማየት እና በመስራት Invite ያድርጉ ወይም በሌላ እርድ ያለ ቦታ ላይ መሰጠን ብቻ የቤኪጃ ቪዲዮዎችን ማየትን ታይቶ እንደምንፈልገን ከሆነ የቤኪጃ ቪዲዮዎች ቻናላችንን ከእርድ Invite ያድርገን ብቻ ማየት የሚችሉ።

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

28 Jun, 10:23


​​⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ረሲቨሮች እጅግ በጣም ዋጋ ቀንሶ በማይታመን በድጋሚ ወደገበያ ገብተዋል

1. SUPERSTAR 95HD SMART
2. SUPERSTAR 96HD SMART
3. SUPERSTAR 97HD SMART
4. SUPERSTAR 98HD SMART

ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል ከሚሰጡት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ

💥 Ethiosat ላይ ያሉትን SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD ቻናሎች በጥራት ይከፍታል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ  Ethiosat, Yahsat, Amos, ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Tiktok, YouTube, YouTube Kids ይከፍታሉ የምታገኙትም ከኢንተርኔት ጋር ካገናኛችሁት Expansion ከዛ Social Media ውስጥ ነው
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Amos ላይ ያሉትን Yes Package ቻናሎችን አንድ አመት በነፃ ይከፍታሉ ምርጡ EthioShare ሰርቨር
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር በራሱ ያለ ዲሽ ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎችን ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል ነፃ 1 አመት Websprix IPTቪ አለው
🔴 ሪሞቱ ቢጠፋ ወይም ቢሰበር ገበያ ላይ በቅናሽ ዋጋ በብዛት መገኘት ይችላል
🔴 አዲሱ ሶፍትዌር ስለተጫነበት ያለምንም ሶፍትዌር ETV Pro እና MYHD Code መቀበል ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መውሰድ ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Wirelessly ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል......


እነዚህን ረሲቨሮች ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል ክፍለሀገር ያላችሁ ረሲቨሮቹን በብዛት ለማዘዝ በ 0911961727 ወይም 0911001481 ላይ መደመል ትችላላችሁ ዋጋው ምርጥዬ ነው

ደንበኞቻችን ዋጋውን ለማወቅ @bkjabot

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

28 Jun, 10:14


​​⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 ረሲቨሮች እጅግ በጣም ዋጋ ቀንሶ በማይታመን በድጋሚ ወደገበያ ገብተዋል

1. SUPERSTAR 95HD SMART
2. SUPERSTAR 96HD SMART
3. SUPERSTAR 97HD SMART
4. SUPERSTAR 98HD SMART

ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል ከሚሰጡት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ

💥 Ethiosat ላይ ያሉትን SPTV 1 HD እና SPTV 2 HD ቻናሎች በጥራት ይከፍታል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ  Ethiosat, Yahsat, Amos, ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Tiktok, YouTube, YouTube Kids ይከፍታሉ የምታገኙትም ከኢንተርኔት ጋር ካገናኛችሁት Expansion ከዛ Social Media ውስጥ ነው
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Amos ላይ ያሉትን Yes Package ቻናሎችን አንድ አመት በነፃ ይከፍታሉ ምርጡ EthioShare ሰርቨር
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር በራሱ ያለ ዲሽ ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎችን ተፈላጊ የ Yahsat እና የ Nilesat ቻናሎችን ያለዲሽ በኢንተርኔት ብቻ ይከፍታል ነፃ 1 አመት Websprix IPTቪ አለው
🔴 ሪሞቱ ቢጠፋ ወይም ቢሰበር ገበያ ላይ በቅናሽ ዋጋ በብዛት መገኘት ይችላል
🔴 አዲሱ ሶፍትዌር ስለተጫነበት ያለምንም ሶፍትዌር ETV Pro እና MYHD Code መቀበል ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መውሰድ ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
🔴 ያለምንም ሶፍትዌር Wirelessly ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል......


እነዚህን ረሲቨሮች ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኟቸዋል ክፍለሀገር ያላችሁ ረሲቨሮቹን በብዛት ለማዘዝ በ 0911961727 ወይም 0911001481 ላይ መደመል ትችላላችሁ ዋጋው ምርጥዬ ነው

ደንበኞቻችን ዋጋውን ለማወቅ @bkjabot

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

14 Jun, 07:22


አዲሱ ሶፍትዌር ማለትም ከ Ethioshare ወደ Funcam የሚለውጠው ሶፍትዌር ላይ Serial number ረሲቨሩ ላይ ለማስመዝገብ ያለዋይፋይ አንቴና በ ስልካችሁ ቻርጅ ኬብል በ USB Tethering መጠቀም ትችላላችሁ።
Tiktok Video

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

12 Jun, 17:40


👁አዲስ ሰበር ዜና👁
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART

ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ሰርተን ጨርሰናል ጥቅሙም ሙሉ ለሙሉ ከላይ የተጠቀሱትን ሞዴል ረሲቨሮች ሲስተም በአዲስ መልክ እንዲሰራ ተደርጓል እሱም Funcam ሰርቨር እንዲቀበሉ፣ Apollo4 እንዲቀበሉ፣ SPTV ሰርቨር እንዲቀበሉ፣ VIP ሰርቨር እንዲቀበሉ Advanced Net Audio እንዲቀበሉ፣ CHmax እንዲቀበሉ፣ Online Update እንዲቀበሉ በአጠቃላይ ዘምኗል በአቅሩ ከቪዲዮው ማየት ትችላላችሁ Official Software እስክንለቅ ድረስ መሞከሪያ ለተወሰኑ ሰዎች በ Inbox ብቻ ሶፍትዌሩን እንሰጣለን የሚስተካከል ነገር ካለ እንድትነግሩን እናመሰግናለን ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

07 Jun, 06:46


ስለ LIFESTAR Washing Machines ለማወቅ

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

21 May, 05:26


What Do You Want To Know About?

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

04 Feb, 09:42


​​Websprix IPTቪ ለምን ይጠቅማል?

Websprix ዋናው ጠቀሜታው አፓርትመት ወይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ዲሽ መስቀል የማይቻልባቸው ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች በኢንተርኔት ብቻ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ማለትም ሁሉንም የ Ethiosat, የ Yahsat እና የ Nilesat ተፈላጊ ቻናሎችን ያለዲሽ የምናይበት ሲስተም ነው ቻናሎቹም ከዲሽ እኩል ናቸው ይሔንንም Service በማንኛውም ገበያ ላይ በሚሸጡ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ላይ በነፃ ያለክፍያ ያገኛሉ በውስጡም አንዱ ቻናል ከ 5 በላይ የጥራት አማራጮች አሉት ለኛ ኢንተርኔት ስፒድ የሚስማማንን ጥራት መርጠን ለመጠቀም ያስችለናል ከናንተ የሚጠበቀው ረሲቨራችሁን Update ማድረግ ብቻ ነው ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት እናመሰግናለን

ይሔንን አገልግሎት በነፃ የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝር

GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090 HD Diamond

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ላይ Active ለማድረግ መጀመርያ ረሲቨራችሁን በመጨረሻው Software Update ማድረግና ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት በመቀጠል ሪሞታችሁ ላይ "Sat" Button መንካትና መጨረሻ ላይ Websprix የሚለው ላይ OK ማለት ከዛ Active Code ከጠየቃችሁ የረሲቨራችሁን ባለ 12 ዲጅት Serial Number ከ About STB ላይ ያለውን ማስገባትና መክፈት ነው ይመቻችሁ

GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
SUPERSTAR 9200 Smart V8
SUPERSTAR 9300 Smart V8
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 1000HD++ Platinum

ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ላይ Active ለማድረግ መጀመርያ ረሲቨራችሁን በመጨረሻው Software Update ማድረግና ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት በመቀጠል ሪሞታችሁ ላይ "ቀዩን🔴" Button መንካትና Websprix የሚለው ላይ OK ማለት ከዛ Active Code ከጠየቃችሁ የረሲቨራችሁን ChipID ማስገባትና መክፈት ነው ይመቻችሁ

@GoldstarHdBot
@Superstar_Ethiopia_Bot
@Lifestar_Ethiopia_Bot

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

04 Feb, 08:11


​​​​👁አስደሳች ዜና 👁
ኦርጅናሉ ባለኮከቡ ሪሞት ዋጋ ቀነሰ
በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR Logo አዲስ ሪሞት መጥቷል ብዙ ጥቅሞችም አሉት ከነሱ ውስጥ ሁሉንም ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎችን ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ፣ LIFESTAR, SONY, LG, SAMSUNG, CORONET, PLANET, MEWE, GALAXY.... ወዘተ በተጨማሪም ገበያ ላይ ያሉ አብዛኞቹን ረሲቨሮች በቀጥታ ምንም ሳታስተካክሉ ሁሉንም Button ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ ከታች የተዘረዘሩትን
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🌴LIFESTAR 9200HD
🌼LIFESTAR 9300HD
🌾LIFESTAR 1000HD
🌿LIFESTAR 2000HD
🍄LIFESTAR 3000HD
🌲LIFESTAR 4000HD
🍂LIFESTAR 1000HD++
🍂LIFESTAR 1000HD++ Platinum
🍁SUPERSTAR 9200HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300HD SMART V8
🍁SUPERSTAR 9200HD SUPER V8
🍃SUPERSTAR 9300HD SUPER V8
💐GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
🌸GOLDSTAR GS-9000 GHOST
🍀LIFESTAR 1 Million 4K Android
🌹LIFESTAR LS-9595HD 4K
🌻LIFESTAR LS-9090HD mini
🌾LIFESTAR LS-9090HD
🌻LIFESTAR LS-9090 HD Diamond
🌷GOLDSTAR 7200HD
💐GOLDSTAR 7500HD
🌺GOLDSTAR 8600HD
💠GOLDSTAR 8800HD
🌱SUPERSTAR 6565HD Mega
🌼SUPERSTAR 6464HD Mega
🌰LIFESTAR 6060HD SMART
🍂LIFESTAR 8080HD SMART
🌵LIFESTAR 8585HD++
🍓LIFESTAR LS 6 HD
🍏LIFESTAR LS 7 HD
🍉LIFESTAR LS 8 HD
🍒LIFESTAR LS 9 HD
🍠LIFESTAR LS 6060HD
🍉LIFESTAR LS 6060HD GOLD
🎃LIFESTAR LS 8080HD
🍌LIFESTAR LS 6060HD GOLD
🌰RealStar 1010
🥕RealStar 5050
🌶RealStar Series
🌽IBOX 3030
🥔SuperMax F-18HD
🍓SuperMax F-18HD Super tech
🍉SuperMax F-18HD SuperPlus
🎃SuperMax 2350 Super tech
🍆SuperMax 2350 SuperPlus
🍅SuperMax 2425 Super tech
🥜SuperMax 2425 SuperPlus
🍍አብዛኛው Starsat ረሲቨሮችን
🍋አብዛኛው Startruck ረሲቨሮችን ወዘተ ሌሎችንም እዚህ ላይ ያልተፃፉ ረሲቨሮችን ያዛል በአጠቃላይ 80% የሚሆኑ ገበያ ላይ ያሉ ረሲቨሮችን በቀጥታ ያዛል።
አጠቃቀሙን ለማየት ከታች የሚመጣውን የቪዲዮ ሊንክ ይጫኑ


https://vm.tiktok.com/ZMjqxqvdj/

አዲሱ LIFESTAR እና GOLDSTAR ባለኮከቡ All In One Study ሪሞት አጠቃቀም እና እንዴት ማንኛውን ቲቪ እንዲያዝ ማድረግ እንደምትችሉ ላብራራላችሁ
1. ምንም ነገር ሳታስተካክሉ በራሱ ሁሉንም የ LIFESTAR ቲቪዎችን ያዛል
2. የማንኛውንም ቲቪ Code እዚህ ሪሞት ላይ Copy ለማድረግ መጀመርያ የኮከብ በተኑን ለትንሽ ሰከንድ ጫን አድርገን ስንይዝ ሪሞቱ ላይ ያለችው መብራት ደመቅ ብላ መብራት ስትጀምር በሰማያዊ ያለውን የ Power button አንዴ ጫን ስንለው ብልጭ ብልጭ ይላል ይሔ ማለት ኮድ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ ማለቱ ነው ከዛ ማስገባት የምንፈልገውን የቲቪ ሪሞት Infrared ፊትለፊት ትይዩ አድርገን የሚሰራውን ቲቪ ሪሞት Power Button አንዴ ጫን ስንለው ተማሪው ሪሞት በፍጥነት ብልጭ ብልጭ ብሎ ኮዱን እንደተቀበለ ይነግረናል በተመሳሳይ መንገድ ሌሎቹንም በተኖች Copy አድርገን አጣምረን ከጨረስን በሗላ Save እንዲያደርገው ለትንሽ ሰከንድ ዝም ስንለው መብራቷ ትጠፋለች ከዛ በረሲቨራችሁ ሪሞት ቲቪም ማዘዝ ትችላላችሁ ማለት ነው
3. እንደሚታወቀው ይሔ ሪሞት በራሱ ምንም Setting ሳትነካኩ LIFESTAR ቲቪ በ Default ያዛል ግን ለመሞከር ብላችሁ ሌላ ኮድ ኮፒ ካደረጋችሁ እና ወደድሮው ወይም መጀመርያ ስትገዙት መደነበረበት ኮድ መመለስ ከፈለጋችሁ ሪሞቱ ላይ OK በተን እና ቀዩን Power Button በተመሳሳይ ሰአት ለ 10 ሰከንድ ስትይዙን ላይቷ ብልጭ ብልጭ ትላለች ይሔ ማለት ሪሞቱ ወደ Factory Default ገብቷል ማለት ነው ስትገዙት እንደነበረው ሆኟል ማለት ነው።
4. ይሔንን ሪሞት ላይ ማንኛውንም የቲቪ ሪሞት ኮድ ለመሙላት Universal Remote ኮድ ብትጠቀመሙም ይሰራል
5. አንድ ግዜ ኮድ ከማንኛውም TV ሪሞት ላይ Copy ካደረገ በሗላ ባትሪው ቢወጣም የተቀበለውን ኮድ አይረሳም
ይሔንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ፎቶውን ማሳየት ነው ብዙ ተመሳስለው የተሰሩ ሪሞቶች ሊኖሩ ስለሚችሁ ኦርጅናሉን ለማወቅ ሪሞቱ ላይ ከሗላ QR Code መኖሩን ያረጋግጡ ብዛት ብቻ ከኛ ለመግዛት እና ለመሸጥ የምትፈልጉ 0920553973
ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል።

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

25 Dec, 07:09


ከታች በተዘረዘሩት ረሲቨሮች YouTube, YouTube Kids, Tiktok, ለማየት መጀመርያ የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫን ከዛ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ ከ 1 ደቂቃ በሗላ Expansion ላይ Ok ስትሉ Social Media የሚል አለ እሱላ ይም Ok ማለት ከዛ ሁሉም አፕሊኬሽኖቹ ይመጣሉ ካልመጡ ኢንተርኔታችሁ አልተገናኘም ወይም 1 ደቂቃ አልጠበቃችሁትም ማለት ነው መልካም መዝናኛ
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍒LIFESTAR 1000HD++ Platinum
@bkjavideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

07 Dec, 09:58


ከሞባይላችን በሆትስፖት አድርገን ኳስ ስናይ ወይም ኢንተርኔት ስንጠቀም ሲደወልብን ወይም ሜሴጅ ሲገባ ኢንተርኔታችን እንዳይቋረጥ እንዴት ማድረግ እንችላለን? በተጨማሪም ስንደዋወል ድምፃችን በጥራት እንዲሰማ ይጠቅመናል
@bkjavideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

07 Oct, 07:10


🔥🔥🔥🔥 EthioShare Best IKS server for Amos satellite WoW የ 1 አመት 600ብር ብቻ 1ኛ ርካሽ ሰርቨር። EthioShare ሰርቨር በናንተ ረሲቨር ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ረሲቨር Model Comment ላይ ፃፉልኝ
@BkjaVideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

03 Oct, 17:09


በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች በአንድ ረሲቨር በአንድ ቲቪ እንዴት ማየት እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ @bkjavideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

21 Sep, 17:26


አንድ ግዜ የገዛችሁትን የ MYHD IPTቪ Code እንዴት Reset እያደረጋችሁ የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ እና የተለያዩ አፕሊኬሽኖች ላይ መጠቀም እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ በተጨማሪም የናንተን ኮድ ሌላ ሰው አውቆት Reset እንዳያደርግባችሁ የራሳችሁን አዲስ Password ማስገባት ትችላላችሁ የመጀመርያው Password 12345 ነው @bkjavideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

15 Sep, 15:15


እንዴት MarakiMedia አፕሊኬሽንን መጫን እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ #Maraki @bkjaVideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

10 Aug, 17:50


Ethio Share IKS ሰርቨር Connect ሲያደርግ እና የ Amos ቻናሎችን በጥራት ሲከፍት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ መቆራረጥ በ Ethio Share ሰርቨር ዘበት ነው የኳስ ቻናል በአነስተኛ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በ Goldstar, Lifestar, Superstar ረሲቨርች። @BkjaVideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

06 Aug, 13:30


ሰሞኑን TV Varzish እና Football HD Scrambled ብሎ ወይም ጥቁር ሆኖ አልሰራ ካላችሁ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
ማሳሰቢያ
ሰሞኑን ከሆነ የተቋረጠባችሁ አዲስ biss Key ፈልጎ አይደለም ድጋሜ ሰርች ማድረግ ብቻ
ያስተካክለዋል
@bkjavideo

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

29 Apr, 13:32


ዘመናዊ ማስታወቂያ ለሁሉም ዲሽ ገጣሚዎች ሶፍትዌሩ በግዢ ብቻ ነው የሚገኘው
@bkjaVideo