ከእግር ኳስ መንደር ! @kegrkuas_mender Channel on Telegram

ከእግር ኳስ መንደር !

@kegrkuas_mender


ይህ ከእግር ኳስ መንደር ቻናላችን ሲሆን ያልተሰሙ

የድሮ የእግር ኳስ ታሪኮች
አስቂኝ እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች

እንዲሁም ለጨዋታ መመልከቻ ድንቅ አፖችን የሚያገኙበት ቻናላችን ነው።

ከእግር ኳስ መንደር አገናኝ ታሪክዎች (Amharic)

ከእግር ኳስ መንደር ቻናላችን ሲሆን ያልተሰሙ ይህ ከእግር ኳስ መንደር አገናኝ ታሪክዎች አስቂኝ እና አሳዛኝ አጋጣሚዎች መከለከል የገባንበት መረጃ ነው። እንዲሁም ለጨዋታ መመልከቻ ድንቅ አፖችን የሚያገኙበት ቻናላችን የጥራቄ እንዲሆን እናሰጣለን። የእግር ኳስ መንደር አገናኝ ታሪክዎችን ስኳር የሚሞላበት መረጃ እናመሰጣለን።

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Jan, 21:52


Sex or Love❤️😋

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Jan, 21:39


ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Jan, 21:29


◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ከእግር ኳስ መንደር !

10 Jan, 18:01


ምን ያስባሉ!?

What a crazy stat 🤯

ከእግር ኳስ መንደር !

08 Jan, 20:39


ፎቶ ግብዣ 📷

ከእግር ኳስ መንደር !

08 Jan, 18:09


🇦🇷ሊዮ ሜሲ በ 2012 በአጠቃላይ 91 ጎሎችን አስቆጥሯል ፤ ይህም ሪያል ማድሪድ በ 2024 ካስቆጠሩት በ አንድ ጎል ይበልጣል!!

ከእግር ኳስ መንደር !

05 Jan, 06:16


⚽️ | ይህን ያውቃሉ ?

ስዊድናዊው የኒውካስትል የፊት መስመር አጥቂ አሌክሳንደር አይሳክ እና ኖርዌያዊው የአርሰናል ካፒቴን ማርቲን ኦዴጋርድ በአንድ ወቅት በስፔኑ ክለብ ሪያል ሶሴዳድ አብረው መጫወት ችለው ነበር ። 🤯🔥

ምናልባት ይህንን ጥምረት በድጋሜ በአርሰናል ቤት እንመለከተው ይሆን ? 👇

ከእግር ኳስ መንደር !

03 Jan, 02:39


የሪያል ማድሪድ ፕሬዝዳንት የሆኑት ፍሎረንቲኖ ፔሬዝ ! 🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

01 Jan, 15:10


የሊድሱ ዩናይትዱ ተጫዋች ጃክ ቻርልተን በስልጠና ክፍለ ጊዜ ትምባሆ ሲያጨስ የተነሳ ምስል ! 😁

ከእግር ኳስ መንደር !

30 Dec, 03:00


ከሁለት አመት በፊት በዚህች ቀን :-

የእግርኳሱ ንጉስ ፔሌ ከዚህ አለም በሞት ተለየ ! 😭

ከእግር ኳስ መንደር !

29 Dec, 14:29


ጁድ ቤሊንግሀም የእረፍት ጊዜውን በዱባይ ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር በማሳለፍ ላይ ይገኛል!👀

ከእግር ኳስ መንደር !

29 Dec, 10:01


ሊዮኔል ሜሲ በኢንስታግራም ገፁ ያጋራው ምስል፡

ከእግር ኳስ መንደር !

29 Dec, 07:43


❤️🥲

ከእግር ኳስ መንደር !

29 Dec, 05:47


ክርስቲያኖ ሮናልዶ :-

"ባላንዶር በእርግጠኝነት ለቪኒሽየስ ነበር የሚገባው ምንም እንኳን ሮድሪም ጥሩ ውድድር ዘመንን ቢያሳልፍም ቪኒሽየስ ደግሞ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን ጨምሮ ሌሎች ትልልቅ ስራዎችን ያከናወን ተጫዋች ነውን"

ከእግር ኳስ መንደር !

28 Dec, 19:59


ቪኒሽየስ በዚህ ወር ብቻ ስምንት ሽልማቶችን መሰብሰብ  ችሏል። 🤩

ከእግር ኳስ መንደር !

28 Dec, 05:16


🇪🇸

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Dec, 21:14


💢Sex or Love

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Dec, 21:09


የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

ከእግር ኳስ መንደር !

26 Dec, 13:36


jose 😀

ከእግር ኳስ መንደር !

22 Dec, 06:18


ራይስ ከግቡ ቡሀላ

Night Night.

ከእግር ኳስ መንደር !

19 Dec, 13:06


🤳

ከእግር ኳስ መንደር !

16 Dec, 03:50


JB5 🩶

ከእግር ኳስ መንደር !

15 Dec, 20:10


ብሩኖ 😄

ከእግር ኳስ መንደር !

15 Dec, 12:49


ከሁለት አመት በፊት በዚች ቀን ፦

አርጀንቲና ክሮሺያን በማሸነፍ ለአለም ዋንጫ ፍፃሜ ተ ጋጣሚ መሆኑዋን አረጋገጠች

ከእግር ኳስ መንደር !

15 Dec, 06:10


ላሚን ያማል

ከእግር ኳስ መንደር !

14 Dec, 20:13


⚽️ | ጎል ባፍና ባፍና

ጠያቂ 🗣 " በእግር ኳስ ኮሜንታተርነት ህይወትህ መቼም የማትረሳው ድንቅ አጋጣሚ ወይም ደንቅ ጎል "

ፒተር ዱሪር 🗣 " በ 2010 የደቡብ አፍሪካ የአለም ዋንጫ መክፈቻ ጨዋታ የሻባላላ አስደናቂ ጎል ልዩ ነበር "

ሻባላላላላ ፤ ጎል ባፍና ባፍና.😍🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

13 Dec, 21:17


🇵🇹 | ጆዜ ሞሪንሆ ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ ደሞነኛ አስተያየት ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል :-

🗣 "ማሸነፍ እፈልጋለሁ ነገርግን በንጽህና። በንጽህና ማሸነፍ ካልቻልኩ መሸነፍን እመርጣለሁ።"

🗣 "ጋርዲዮላ ትናንት አንድ ነገር ተናግሮኛል 6 ዋንጫዎችን አሸንፌያለሁ ብሏል እኔ 3 አሸንፌያለሁ፣ ግን በንጽህና ነው ያሸነፍኩት። 150 ክሶችን በማስተናገድ ማሸነፍ አልፈልግም።"

ክርክር ሞሪኒሆ ጋር አያስፈልግም...

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Dec, 03:31


⚽️ | MO SALAH 🐐 ?

የቤን ስፖርት ጋዜጠኞች ከባለፈው የኒውካስል ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የተናገሩት :-

🗣 "አመናችሁም አላመናችሁም ሞሀመድ ሳላህ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በኋላ ፕርሚየር ሊጉ ያገኘው የተሟላ ተጨዋች ወይም GOAT ነው።"

በዚህ ሀሳብ ከተስማማችሁ እንደተለመደው 👍
ካልተስማማችሁ ደግሞ 💔

ከእግር ኳስ መንደር !

07 Dec, 05:36


⚽️ | ይህን ያውቁ ኖሯል ?

ክሮሺያዊው አማካይ ሉካ ሞድሪች ፤ እንግሊዛዊው የመስመር ተከላካይ ካይር ወከር ፤ ዌልሳዊው አጥቂ ጋሪዝ ቤል በቶትነሀም ቤት አብረው መጫወት ችለው ነበር ።

ስፐርስ 🤯🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

06 Dec, 20:20


ጆዜ ሞሪንዮ እንደተጫወች ሊሳካለት ባለመቻሉ በ24 አመቱ እራሱን ከእግርኳስ አገለለ።

ከትንሽ ወራት በኋላም የልጅነት ክለቡን ቪክቶሪያ ሴትቡልን የወጣት ቡድን ማሰልጠን ጀመረ ባሳየው የማሰልጠን ብቃትም የክለቡ ዋና አሰልጣኝ ማኑኤል ፈርናንዴስ በሱ ላይ እምነት በመጣል የዋና ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ አደረገው ሾሙት!

THREAD 🧵

The beginning of long Managerial journey for José🚶‍♂‍➡️.

ከእግር ኳስ መንደር !

06 Dec, 18:09


ለእናንተ ምርጡ ማነው ?

ሞ ሳላህ - 🔥

ኮል ፓልመር - 👍

ኤርሊንግ ሃላንድ - 👏

ከእግር ኳስ መንደር !

06 Dec, 16:40


🇧🇷 | የቼልሲው ታዳጊ ኤስቴቫኦ ይናገራል...

🗣 | "አንዳንድ ሰዎች በችሎታ የተወለዱ ናቸው። ሌሎች ደግሞ ጠንክሮ መሥራት አለባቸው። ለዚህ ደግሞ ጥሩ ምሳሌዎች ሜሲ እና ሮናልዶ ናቸው።"

🗣 | "ሜሲ ተሰጥኦ አለው ሮናልዶ ደግሞ ጥረት እኔ ሁለቱንም እፈልጋለሁ ተሰጥኦ እና ትጋት።" 🤝

ከእግር ኳስ መንደር !

05 Dec, 17:03


⚽️ | መድፈኞቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ !

በርካታ ጊዜ ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል ሲታወስ በብዙ ደጋፊዎች ዘንድ የ 8-2 ውጤት አይረሴ ነው ነገር ግን በአንድ አንድ ደጋፊዎች ዘንድ እቺ ምስል ልብ ውስጥ ቀርታለች 😇❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

05 Dec, 03:13


የፕሪምየር ሊጉ ውጤቶች ! 👏

ከእግር ኳስ መንደር !

02 Dec, 12:31


ሊቨርፑል ሲቲን በአንፊልድ በማሸነፍ ከሻምፒዮኖቹ አሁን በ11 ነጥብ በልጦ ተቀምጧል። 📈🤯

ከእግር ኳስ መንደር !

01 Dec, 06:08


ሊቨርፑል ከ ማን ሲቲ

የሊቨርፑሉ ሰራዊት የውሃ ሰማያዊዎቹን መርከብ ይደርምስ ይሆን ? ወይንስ በተቃራኒው መርከቡ ቀዮቹን ያሰምጣል።

ምሽት ምላሽ እናገኛለን !

ከእግር ኳስ መንደር !

29 Nov, 21:18


⚽️ | ኬሊያን ኤምባፔ

ሪያል ማድሪድ ምባፔን ስላስፈረሙ 24ተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ በሻምፒዮንስ ሊግ

ፔዤዎች ምባፔን ስላጡ 25ተኛ ደረጃ ላይ በሻምፒዮንስ ሊግ ይገኛሉ ።

ድብልቅልቅ ስሜት ! 😂🇪🇸🇫🇷

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Nov, 14:20


የቀድሞ የማንቺስተር ዩናይትድ ተጨዋች ፍሊፕ ሙላራይን በዓመት 500,000 ዩሮ ሲያስገኝለትን የነበረውን እግር ኳስ "ገንዘብ እና ሞዴሎች" እያስጨነቁኝ ነው በማለት ከተወ በኃላ ኪሳራ ውስጥ መግባቱን (Bankruptcy) አውጇል::

አሁን የቀድሞ ዩናይትድ ተጨዋቹ የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነው::

ሸገር ስፖርት አሬና

ከእግር ኳስ መንደር !

26 Nov, 07:43


ክርስቲያኖ ሮናልዶ 1000 ግቦች ላይ ለመድረስ 87 ግቦች ብቻ ቀርተውታል።

ከእግር ኳስ መንደር !

26 Nov, 06:22


የፎቶ ግብዣ!

3 seasons, 3 Champions League.🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

25 Nov, 22:12


የኒውካስትል ደጋፊዎች ለአልክሳንደር አይዛክ ድንቅ አቀባበል አድርገውለታል !

የኤርትራ ባንዲራንም አብረው አያይዘው ነበር ።"

🇸🇪 x 🇪🇷

ከእግር ኳስ መንደር !

24 Nov, 13:21


ታዋቂዉ የስፔን እለታዊ ጋዜጣ MARCA በዛሬዉ እለት "ኦክቶፐስ ተመልሷል" ሲል በማህበራዊ ሚዲያዉ ይህንን ምስል አሳትሟል። 🧤🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

24 Nov, 04:54


የቶተንሃም ደጋፊዎች ለፔፕ ጋርዲዮላ፡-

"ማለዳ ትባረራለህ ማለዳ ትባረራለህ! ሲሉ ተደምጠዋል ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ"

ከእግር ኳስ መንደር !

23 Nov, 15:23


ካቢብ 🗣:-

ክርስቲያኖን ውደድ እያልኩህ አይደለም ነገር ግን በዚህ እድሜው የሚያደርገውን ነገር አይተህ ማክበር አለብህ ።"

ከእግር ኳስ መንደር !

23 Nov, 08:52


EPL IS FINALLY BACK! 😍🍿

ከእግር ኳስ መንደር !

22 Nov, 21:34


ገራሚ ገራሚ Profile Picture ለምትፈልጉ ብቻ አሁኑኑ Join👀

ከእግር ኳስ መንደር !

22 Nov, 21:25


🎧🎵የማንን ሙዚቃ ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇

👤 Mikaya Behailu

👤 Minyeshu Kifle

👤 Muluken Melesse

👤 Neway Debebe

👤 Nati Haile

👤 Nhatty Man

👤 Sami Dan

👤 Sayat Demissie

👤 Seleshe Demissie

👤 Shewandagne Hailu

👤 Tamrat Desta

👤 Teddy Afro

👤Aster Awoke

👤Abnet Agonafr

👤Geremew Asefa

🌐 All Ethiopian Music🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶

ከእግር ኳስ መንደር !

22 Nov, 13:37


Don Sergio Ramos. 🥶

ከእግር ኳስ መንደር !

19 Nov, 16:18


የዘር ግንዱ ከአፍሪካ የሚመዘዘው ፖርቱጋላዊው የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች ልዊስ ናኒ ዛሬ 38ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል .... ብዙዎቻችን የምናስታውሰው ጎል ካገባ በኃላ በሚያሳየው የደስታ አገላለፁ ነበር

ከእግር ኳስ መንደር !

16 Nov, 11:20


መልካም ልደት ለምንግዜም የመሀል ሜዳ አርቲስቱ የአለማችን ምርጡ አማካኝ  ፖል አሮን ሰኮልስ ዛሬ 50ኛ የልደት በዓሉን እያከበረ ይገኛል

ፖል ስኮልስ ከ ማንቸስተር ዩናይትድ ጋር ያለው ቁጥር  🎂

🏟 499 የፕሪሚየር ጨዋታዎች
⚽️ 107 ጎሎች
🅰️ 55 አሲስቶች

🏆 2 ሻምፒዮንስ ሊግ
🏆 11 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ  ዋንጫ
🏆 3 ኤፍኤ ዋንጫ
🏆 2 የሊግ ዋንጫ
🏆 1 የአለም ክለቦች ዋንጫ

ከእግር ኳስ መንደር !

16 Nov, 10:54


🎙 ሩበን አሞሪም

"በልዩ ክለብ ውስጥ ልዩ ክስተት እንዲፈጠር እፈልጋለው ለእኔ በጣም አስፈላጊው ነገር  ማንነት እና ስብዕና በክልል ውስጥ መፍጠር ነው።"

ከእግር ኳስ መንደር !

16 Nov, 10:27


ሳምንቱን ያለ እግር ኳስ ማስክሄድ ይከብዳል ! 😁

ከእግር ኳስ መንደር !

14 Nov, 19:21


Rodri Passion 🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

13 Nov, 15:34


Beligoal ! 😄❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

13 Nov, 03:24


ማርክ ኩካሎን ይባላል ገና 19 አመት ታዳጊ ነው ይህ ተጫዋች በጉዳት ምክንያት እራሱን ከእግር ኳስ አግልሏል።

እግር ኳስ አንድ አንዴ እንዲህ ናት 😔

ከእግር ኳስ መንደር !

12 Nov, 18:27


የምሽት ምርጥ ምስል !

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Nov, 10:21


የዩናይትድን የጭጋግ አየር ብሩህ ያረገው ይሆን ?

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Nov, 09:07


🗣 ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአንድ ወቅት :-

"በልጅነቴ አስታውሳለሁ ማራዶናን እከታተለው ነበር  እሱ የእኔ አርአያ ነበር።"

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Nov, 08:33


ምርጥ የእግር ኳሶ ምስሎች ። 📸😇

ከእግር ኳስ መንደር !

11 Nov, 08:21


የላሚን ያማልን ብቃት በእጅጉ የፈለገው ባርሴሎና በትላንቱ ጨዋታ ሽንፈትን ቀምሷል።

ከእግር ኳስ መንደር !

10 Nov, 07:02


ግቦችን ከማስቆጠር ራቅ ያለው ጁድ ቤሊንግሃም አሁን ወደ ግብ አስቆጣሪነቱ ተመልሷል።

ከእግር ኳስ መንደር !

09 Nov, 13:00


ፔድሮ ሮድሪጉኤዝ ባርሴሎና እያለ በስድስት የተለያዩ ዋንጫ ጨዋታዎች በሁሉም ጎል በማስቆጠር የአለማችን የመጀመሪያው ተጫዋችን ሆነ።

በ2012 ደግሞ ትንሹ ልጅ ከቸልሲ በሰባት የተለያዩ ጨዋታዎች ማለትም በፕሪሚዬርሊግ ፣ በቻምፒዮንስሊግ ፣ ኤፍ ኤ ካፕ፣ ኢሮፓ ሊግ፣ ሊግ ካፕ፣ የክለቦች የአለም ዋንጫ፣ ኮሚዩኒቲሺልድ ላይ በሁሉም ጎል በማስቆጠር የፔድሮን ሪከርድ በማሻሻል የመጀመሪያው የአለማችን ተጫዋች በመሆን ሪከርድ ጨበጠ።

ከቸልሲው ቶሬስ ውጭ የትኛውም የአለማችን ኮከብ ተጫዋች በአንድ ሲዝን በሰባት የተለያዩ ዋንጫዎች ጎል ያስቆጠረ የለም።

ኤል ኒኖ ለሀገሩ በዩሮ ሊግ ሦስት ጎሎችን በማስቆጠር የወርቅ ጫማ ተሸላሚ መሆን ችሏል በተጨማሪም በአለም ዋንጫ፣ ቻምፒዮንስሊግ፣ ኢሮፓ ሊግ እና ዩሮ ሊግ ሁሉንም ዋንጫ ማንሳት የቻለው ቶሬስ ከሌላኛው የቸልሲ ተጫዋች ሁዋን ማኑኤል ማታ ጋርሲያ ጋር በመሆን ይህ ሪከርድ የሁለቱ የቸልሲ ተጫዋቾች ብቻ መሆን ችሏል !

FERNANDO EL NINO TORRES 9 ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

09 Nov, 12:12


|| የእለቱ ምርጥ ግብ

በ 1992-93 የጣሊያን ሴሪ ኤ የውድድር ዘመን ላይ ኤሲ ሚላን ወደ ፍሎረንስ አምርቶ ፊዮረንቲናን 6 ለ 3 በሆነ ውጤት ያሸነፉበት ጨዋታ በውድድር አመቱ ከታዩ አስደንጋጭ ውጤቶች መካከል አንዱ እንደነበር ይነገራል ።

ታዲያ በጨዋታው ወቅት የሚላኑ ማርኮ ቫን ባስተን ከርቀት አስወንጭፎ ያስቆጠራትን ግብ የእለቱ ምርጥ ግብ ብለናታል ።

ከእግር ኳስ መንደር !

09 Nov, 11:56


|| የሊዮኔል ሜሲ የሜዳ ውጪ ጀብድ !

አብዛኞቹ በ 90 ደቂቃ ፍልሚያ እንጂ ከሜዳ ውጪ ባለው ስብእና አያውቁትም...ነገርግን

አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ በአርጀንቲና በመሰረተው የበጎ አድራጎት ድርጅት በጦርነት ከፈራረሰችው ሶሪያ ለሚገኙ 1600 ህፃናት በየ አመቱ ሙሉ ወጪያቸውን ሸፍኖ የትምህርት እድል እንዲያገኙ ያመቻቻል ።

አስባችሁታል በየ አመቱ 1600 ህፃናት??

ከእግር ኳስ መንደር !

09 Nov, 03:12


የዘንድሮው የባሎንዶር ይፋዊ ውጤቶች

ከእግር ኳስ መንደር !

07 Nov, 18:14


እነዚህ ሁለት ቺሊያውያን የዘጠናዎቹ የጣልያን ሴሪኤ አድማቂ እና የማይረሱ ተጫዋቾች ነበሩ !

ማርሴሎ ሳላስ - ላዚዮ
ኢቫን ዛሞራኖ - ኢንተር ሚላን

ከእግር ኳስ መንደር !

07 Nov, 15:22


የዩናይትድ የቀድሞ ሌጀንድ ዴቪድ ዴህያ ልደቱ ነው !😍

ከእግር ኳስ መንደር !

07 Nov, 12:54


የፎቶ ግብዣ ! 📸

ከእግር ኳስ መንደር !

07 Nov, 02:58


ቴዎ ዋልኮት ከ ብራዚላዊው ሮናልዶ( R9) በላይ የቻምፒዮንስ ሊግ ጎሎችን አስቆጥሯል።

ብታምኑም ባታምኑም ዋልኮት ከሮናልዶ የበለጠ የቻምፒዮንስ ሊግ ግቦችን አስቆጥሯል ዋልኮት በአርሰናል ቡት ባደረጋቸው የቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 15 ጎል ያስቆጠረ ሲሆን ሮናልዶ በበኩሉ 14 ጊዜ ብቻ ነው ማስቆጠር የቻለው!

ከእግር ኳስ መንደር !

06 Nov, 16:59


ስለ ኤስ ሚላን ይህንን ታውቃላችሁ ?

እንደ አውሮፓውን አቆጣጠር በ 1993/94 የጣልያኑ ክለብ ኤስ ሚላን ትልቅ ገድል ፈፀመ።

ይህ ክለብ በወቅቱ የጣልያን ሴሪኤን ክብር ሲቀዳጅ በአመት ውስጥ ያስቆጠረው 36 ግቦችን ብቻ ነበር።

ይህ ክለብ በአጠቃላይ 15 ግብ ብቻ የተቆጠረበት ሲሆን በወቅቱ ዘጠኝ ጨዋታዎችን በ 1-0 ውጤት ነበር መርታት የቻለው። 😁

ከሁሉም በላይ ሚያስገርመው በዛን ሰዐት ዩዲኒዜ እናም አታላንታ ከ ኤስ ሚላን በአንድ ጎል ያነሰ ግብ አስቆጥረው የነበር ሲሆን ኤስ ሚላን ግን የስኩዴቶን ክብር አግኝቷል።

ከእግር ኳስ መንደር !

04 Nov, 13:52


በቢልቦርድ ላይ የተሰራ አስቂኝ ጥያቄ ለቪኒ 😃

ከእግር ኳስ መንደር !

03 Nov, 06:15


ምርጡ ተከላከይ

ሰርጂዮ ራሞስ 🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

02 Nov, 08:08


📸 የፎቶ ግብዣ !

ኢከር ካሲያስ

ከእግር ኳስ መንደር !

01 Nov, 21:36


ወላሂ ለአዚም አላህ ሽሀዳዬ ነው ይሄንን ቻናል  ተቀላቅዬ 87455ብር በልቺያለሁኝ ,ሰዎችን ሁሉ ሀብታም እያደረገ ነው።
👉ገንዘብ ለጠረረባቹህ ብቻ አሪፍ መፍትሄ በቀላለሉ ገንዘብ ለማግኘት ምርጥ ቻናል
💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
Join በሉ👇👇👇👇👇

ከእግር ኳስ መንደር !

01 Nov, 21:25


ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል


የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!

በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ከእግር ኳስ መንደር !

01 Nov, 16:52


ወልቂጤ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ይሳተፋል !

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ዛሬ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት ከፕሪምየር ሊጉ የተሰረዘው ወልቂጤ ከተማ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር የሚጠይቀውን መስፈርት አሟልቶ ወደ ውድድሩ እንዲገባ ውሳኔ ተላልፏል።

በዚህም ወልቂጤ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ "ሀ" ላይ ተደልድሎ እንደሚወዳደር ፌደሬሽኑ አያይዞ አስታውቋል።

🗒 ሶከር ኢትዮጵያ

ከእግር ኳስ መንደር !

31 Oct, 21:38


🩸በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?💰

ከእግር ኳስ መንደር !

31 Oct, 21:27


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk
https://t.me/+pOSE34JpvSE3Yzdk

ከእግር ኳስ መንደር !

31 Oct, 21:16


የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ከእግር ኳስ መንደር !

31 Oct, 12:53


የቫሌንስያ የጎርፍ አደጋ ! 😢

ከእግር ኳስ መንደር !

30 Oct, 10:46


በርናባዎ በደጋፊዎች ከስቴድየም ውጪ ! 🔥

ከእግር ኳስ መንደር !

28 Oct, 14:52


የቪኒሺየስ ጁንየር አስደናቂ የውድድር አመት 2023/ 2024

👕 45 games
⚽️ 26 goals
🅰️ 11 assists
🏆 La Liga winner
🏆 Spanish SuperCup winner
🏆 Champions League winner
👟 Champions League most dribbles completed
🌟 Champions League POTS
🌟 3 goals in SuperCup Final vs Barcelona
🌟 2 assists in CL Quarter Final vs Manchester City
🌟 2 goals in CL Semi Final vs Bayern Munich
🌟 1 Goal in CL Final vs Borussia Dortmund

እውን ባላንዶር አይገባውምን ⁉️🤔

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Oct, 16:18


የዛሬውን ጨዋታ መመልከቻ APP ለምፈልጉ

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Oct, 11:45


ጄምስ ሮድሪጌዝ ከ 2023 ጀምሮ በብሄራዊ ቡድን ጨዋታዎች ላይ የተሰጡትን ሬቲንጎች ተመልከቱ !

The most underrated player.❤️💚

ከእግር ኳስ መንደር !

27 Oct, 04:04


ድንቅ ፉክክር የተመለከትንበት ኤልክላሲኮ !

ከእግር ኳስ መንደር !

26 Oct, 07:17


ባርሴሎና 1ኛ ሪያል ማድሪድ 2ተኛ !

ዘንድሮ ድሮ የምናውቀው ኤልክላሲኮ ድባብ የተመለሰ ይመስለኛል። ስለጨዋታው ምን ይላሉ ?

ከእግር ኳስ መንደር !

26 Oct, 02:46


ላዝኖ ቦኒ ስለ ክሪስትያኖ ሮናልዶ !

" ድንቅ ሰው "

ከእግር ኳስ መንደር !

25 Oct, 02:47


⚽️ | This is Nostaglia

የሚያስታውስ ያስታውሰዋል...💔

ከእግር ኳስ መንደር !

24 Oct, 02:40


⚽️ | ሳላ ጠይሙ

ሳላሃዲን ሰኢድ የኢትዮጵያ ወጣቶች በደስታም በሀዘንም ጊዜ የነበረ ሰው ነው ።

በትናንትናው የካፍ አመራሮች ጨዋታ ላይም ተሳትፎ ነበር ።

ኢትዮጵያ እግርኳስ ኮከቦቿን ማክበር አለመቻሏ አሁንም ያሳዝናል....

☑️

ከእግር ኳስ መንደር !

23 Oct, 13:54


ማንቸስተር ዩናይትዶች በአንድ ወቅት ዴቪድ ዴህያን ወደ ሚዲያ ሲያቀርቡት ! 😂

ከእግር ኳስ መንደር !

22 Oct, 13:43


የቀድሞ ፈረንሳይ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሎረን ብላ በ1998ቱ አለም ዋንጫ ላይ ከእያንዳንዱ ጨዋታ በፊት የፋቢያን ባርቴዝን ጭንቅላት ይስም ነበር !

ይህም ለፈረንሣይ  መልካም እድልን ይዞ ይመጣል የሚል እሳቤ ነበረው !

የ 1998ቱ አለም ዋንጫ ፈረንሳይ ብራዚል በማሸነፍ የአለም ዋንጫ አሸናፊ ነበረች !

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Oct, 16:08


ችሎታ የሚለው ቃል አይገልፀውም

ጉዳት ባይኖር ምን ይፈጠር ነበር ?

ከእግር ኳስ መንደር !

21 Oct, 03:13


በ 17 አመቱ ክለቡን እናም ሃገሩን ድንቅ ቦታ ማድረስ የቻለ ግሩም ወጣት ! 🌟

ከእግር ኳስ መንደር !

20 Oct, 07:42


ሰር አሌክስ ፈርጉሰን እናም ፔፕ ! 📸

ከእግር ኳስ መንደር !

20 Oct, 07:29


LIVE FOOTBALL HD MOD Apk 🔥🔥

🔆ማንኛውንም ጨዋታ ቀጥታ በጥራት መመልከት ይችላሉ

HIGHLY #REQUESTED APP

❏ Mod info :
●Ads free lifetime
●Tracker are completely removed
●Debug info are removed
●Unnecessary files are removed
●Apk size reduced

Note ምንም አይነት Detection አትፍሩ።i encrypted dex file👍

ከእግር ኳስ መንደር !

19 Oct, 03:35


የዘንድሮውን ባላንዶር ለመውሱድ ሽርጉድ ላይ የሚገኘው ሺኒሽየስ ዡንየር ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

18 Oct, 16:36


ኢብራሂሞቪች  ሜሲ በኤምኤልኤስ ስለመጫወቱ፡-

ለአሜሪካውያን ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም እግር ኳስን እንደገና ማየት ይችላሉ። ግን ሜሲ ከዛ ሊግ ከወጣ ቤዝቦልን ቢመለከቱ ባይ ነኝ።"

ከእግር ኳስ መንደር !

18 Oct, 13:43


📸

ከእግር ኳስ መንደር !

18 Oct, 02:47


በዓለም ዋንጫ ታሪክ ድንቅ ሃትሪክ የሰራ ክርስትያኖ ሮናልዶ ! 😋

ከእግር ኳስ መንደር !

17 Oct, 13:40


ፖል ፖግባ ተመልሷል።

የድሮውን ፖግባ እንመለከተው ይሆን ?

ከእግር ኳስ መንደር !

17 Oct, 03:06


⚽️ | 1 ፎቶ

2 ሰዎች

635 አሲስቶች ! 🤯

ከእግር ኳስ መንደር !

16 Oct, 13:29


ስቴቨን ጄራርድ ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

15 Oct, 13:22


መልካም ቀን ይሁንላችሁ ! ❤️

ከእግር ኳስ መንደር !

15 Oct, 03:21


ጆን ቴሪ ! 😂

ከእግር ኳስ መንደር !

13 Oct, 09:45



ከእግር ኳስ መንደር !

13 Oct, 05:26


የባርሴሎና ተዋጊዎች !

ከእግር ኳስ መንደር !

12 Oct, 19:02


የፕሪምየር ሊጉ ኦፍሺያል ድህረ ገፅ !

Cristiano Ronaldo -

ከእግር ኳስ መንደር !

12 Oct, 08:04


የእግር ኳስ ገፅታ !

ከእግር ኳስ መንደር !

12 Oct, 06:39


Legends ! 😍